የልጇን ወንጀል ለማጋለጥ የጨነቃት እናት
HTML-код
- Опубликовано: 30 апр 2024
- Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia Развлечения
አንድ አንድ ሴቶች ሰይጣኖች ናቸው ምንድነው አርፋ አትቀመጥም የብዙ ሰው ህይወት አመሳቀለች በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢
I agree with you
በጣም ደሞ በሌላመንገድማረግ ሥችል ሁሉን አቃለሁ ባይነቺ
Yeheremesal egra saygeba
በጣም ጎበዝነሽ ታሪኩን ስትናገር ልክ የራስሽ ነው የሚመስለ ዛሬ ብቻ አደለም ሁልጊዜ ነው
ሰላም ብስራት እኔ ወንደሜ እደዚህ ነው እናቴን ከሰው ነጥሏት ብቻቸውን አንድ ትልቅ ቤታችን ውስጥ ይኖራሉ እኔ አረብ ሀገር ነኝ ሁሌ አስባለሁ ደውዬ እናቴን ተጠንቀቁ እላታለሁ ጎረቤት ዘመድ ሲመጣ ከግቢ እዳይገቡ ያባርራቸዋል ለማሳከም እናቴ አልቻለችውም 😭😭🙏
ታዳ ምን እየጠበቅሽ ነዉ እንዴ በጤናዉ አደለም እኮ😢
.lòo
አንዳንድ ሴቶች ወደ ትዳር ሲገቡ የባላቸውን ህይወት ሙሉ በሙሉ መቀየር ይፈልጋሉ ባላቸው ልጆች ካሉት ልጆችን ማራቅ፣ዘመድ ከወደደ ከዘመድ ማራቅን ፣እንደዚህ ታሪክ ሽርክና ሲኖር ደግሞ መለያየት መፈለግ ግን ለምን ?
አጉል ወንጀል ውስጥ ገባ ምነው ቢታገስ ? እሁሁሁ እናት መከረኛ ያሳዝናሉ ።
ብሥራት አመለካከትሽ ጥሩ ነው። 👏👏
አይ እናት የማትችለው የለ ብሥራትዬ ጎበዝ እናት እንኳን እጋለጠች የልጇንም ህይወት አተረፈች እስኪፈታ በህይወት ከቆየች ታገኝዋለች እሁንም ብርታቱን ይስጣት
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ። እናመሠግናለን ።
ሞች እየሰሩ ነው እየሰረቁ አደለ ለመለያየት ለምን ፈለገች ግን መግደል የለበትም ነበር
በጣም ነው የምተምርው ፈጠር የተባረከ ልጅ ይስጠን በድንገት ሰው በዝህ ልክ ስቀየር ያስደነግጣል
Tebareki Bisirat you are so smart may God bless you dear
በጣም ጎበዝነሽ
Halleluja 💯 thank you my dear ❤❤❤😊
❤❤የኔ ውድ ትረካሽ በጣም የሚመስጠው
ክላሲካሉ በጣም ይድብራል አስተካክሉት
Why she trying to separate them he is his best friend they grow up together he is like brother to him she doesn’t have to do that also killing is not solution.
I agree with your comment. You said it correctly. According to the bible friend has a big value.
አብሮየሚሰሩተን በገድ ለምን ለያየቺ ለሌሎቻቺህ ተምህረተ ይሁን ተገባብታቺህ ለሰወምአሰባቺህ ለራሳቺህም አሰቡ በክፋኛ የሚያቺህንሰወ አተተናኮሎ
You have a good opinion. I agree with you.
ልጅቷ መሞቷ አግባብ ባይሆንም ትልቅ ጥፋተኛ ናት። ይሕን ፕሮግራም የምታዘጋጂው እራሱ የወንድ ጥላቻ እንዳለብሽ ያስታውቃል።እንደውም ይሄ ለሴቶች ትምሕርት ይሆናል ሁለት ጓደኛሞች ለፍተው ያደጉትን ለማለያየት መሞከር እንዲሕ ዋጋ ያስከፍላል።የሀበሻ ሴቶች ብዙ ይቀራችኋል ።
I agree with you. I have the same opinion.
Why she trying to separate them? supposed to encourage them, they are best friends!! Majority of Ethiopians so rode each other!!
አስተያየቱ ልክ ነው፡፡ ነገር ግን በእርሷ ጫማ ሆነን ስናየው ልጁ ስራ የማይወድና ሰነፍ በእጮኛዋ ትከሻ ላይ ተንጠልጥሎ የሚኖር እንዲሁም ቀና ልብ የሌለው ነው ብላለች ፡፡ማንኛችንም ብንሆን የምንወደውን ሰው ከመጥፎ ሰው ጋር እንዲሆን አንፈቅድም፡፡
@@romantsegaye705120:59 😢
Maninetun esu endbalwa melfat medkem almfelgun tiru amlkaket endelelew ayta alu eko. Melkam tatari seratgna behon endza balalich.
You're right, but I blame her husband he shouldn't agree with what she said, sometimes good friendship is better than a girl. even though it's not enough reason to kill someone
@@MG_22 perfect said!
Dear Bisrat, you didn't see the case very carefully. You just focus on side of the victim. You didn't see the value of friendship. Those two friends are best friends from the child and they came up a business partner after years struggling. At the end, they were at the beginning of growing up financially and this crooked woman came to their life and tried to separate them for the sake of her selfish behavior. Her reasoning to separate them is not acceptable. Because friendship is more than anything. The bible says that love your friend as you love yourself. According to the bible friend has a big value. So, you didn't see this part, Bisrat. Tigst is selfish woman according to the story. She wanted to grow up financially with her future husband, but didn't care about the friend. So, we should condemn that kind of selfish behavior. You supported Tigist on your presentation, and l disagree with you opinion.
የብዙ የሴቶች ታሪክ ተመሳሳይ ነው።ሴቶች ባሎቻቸውን እንደሚጠቀሙበት ነው የሚያስቡት እንጂ አብሮ ማደግ አይደለም።እነእዚሕ ጓደኛሞች ለፍተው እየሰሩ ገንዘብ እያገኙ እንደሆነ ስታውቅ ለምን ለማለያየት ፈለገች ብትሉ ባሏን ብቻውን ልትግጠው ነበር ያው ያሰበችው ሳይሳካ ልጁንም ወንጀል አሰርታ ሕይወቷን አጣች።ስለእዚሕ የሀበሻ ሴቶች አስቡ ለገንዘብ ብላችሁ የሰው ሕይወት አታበላሹ።
ሴትያመጣዉ መዘዝ ከባድነዉ 😢😢😢አይይይ
😢😢😢😢
❤❤❤🙏
❤❤❤❤❤
Bisrat you are smart beautiful inside and outside.
Sewedesh Yeni mar ❤❤ beseratye ❤❤
Lijetua Lmelyayet memokerua tegeby aydelm esum megdelu kesua yebase sehtet new
😢😢😢😢😢😢
ወዮ ጉድ ማለት ብቻ ነው
Barbi in real life beserateye ❤❤
Bisrat you are very intelligent and beautiful. Keep it up 👍🏽
Betam yasazinali 😢😢😢😢😢😢😢
ሀቀኛ ኡነተኛ እናት ሁላችን የዘራነዉ ማጨድ አለብን
ሲ
ገደሰውያሳዝናል ሳይፈልግ መጥፎ ወጀል ገባ
የኔውድ ስወድሽ❤😮🎉❤
በአሁን ገዜ ሰው መግደል ፅርቅ ሆኖል ምክንያቱም ፍትህ የለም ሰው ገሎ እስር ብቻ ምን ዋጋ አለው ነገ ይወጣል እዴለመደ መልሶ ወጀል ይሰራል ሰው የገዴለ ይገደል ቢባል እሚቆም ይመስለኛል እስርማ ለውጥ አለመጣም የመንግስ እጀራ ይበላል ከዛ ይወጣል እደለመደ ወንጀል ይሰራ!!!
Men yderg enat matewldew yele
Lejene asalefo msetete yenate tbeywochu bahere noww😊😊😊😊
አንዳንድ ሴቶች ግን 😢
ብስሩዬ ውብ ስወድሽ እኮ
ምን አገባት ይስሩ አብረው ህይወቷንም አበላሽታ ልጁንም እድሉን አበላሸች
ብስራት ትቀልጃለሽ እንዴ ይሔ ልጅ እኮ አስራመት ስራ ፈቶ ኖሯል ከዛ ደሞ አለፈልኝ ብሎ ገና ማሰብ ሲጀምር ትግስት የምትባል ጅብ ሰልፍሽ መጣችበት ምናለ አብረው ቢሰሩ ባይገላት ጥሩ ነበር ግን ደሞ ቅጣት ያስፈልጋታል
በትክክል ፍትህ ለታሳሪዉ እስከ እናቱ💔💔💔
I agree with you. I have the same opinion.
ባም እራስ ወዳድ ነች ልጁ ሰነፉ ቢሆንም ግን ተቻችለው ስኬታማ ሆነው እየሰሩ ነው ለጌዲዪን ጉዋደና እንኩዋን በጊዜ ቀረችበት
Tigist ygebatal a brew bseru min alebet seytan nat asasatechew atasazenm
Begugut nwe.yemtebkachu
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
ሴትየዋ እንካን መስኪን አደለችም ለምን መለያየት አስፈለገ ህይወት ማለፍ ጥሩ ባይሆንም እስዋም ተሳስታለች
🙏❤️🥰🥰🥰🥺🥺🥺
በራስ መተማመን የለውም ሲጀምረው በሰው ጀርባ ላይ ነው ያለፈለት ክፉ 😢
Friendship is important than anything though. We don't have to focus on money only. Friend has a big value according to the bible.
አንዳንድ ሰው ከመጠን ያለፈ ይሉኝታ ይይዘዋል አልፈልግሽም ቢላትስ
ባለጌ ናት እስዋ ደሞ አንዳንድ ሴት በጣም ያሳዝናሉ እሚዋደድትን ማለያየት ሴት የላከው ሞት አይፈራም ደሞ በጣም ራስ ወዳድ ነው መግደል ምን አመጣው እግዚአብሔር መፉራት በጣም ጨካኝ ነው ተነጋግሮ መፉታት ቀላል የለው
I disagree with the fiancee decision that tried to separate two best friends. Her reasoning is not acceptable. Because the bible tells us that to love our friends as ourselves. According to the bible friend has a big value. So, those friends were best friends from childhood and this crooked woman came to their life and tried to separate them. This is very selfish mind. She wants to grow up finacialy with her future husband, but not care for friend. I condemn that kind of thinking.
የእጇን ነው የሰጣት
የሰውን ህይወት ለማበላሸት መሮጥ መጨረሻው አያምርም
ልጅ ምን አረገ መግደለ የወበትም እስዋም ጥፋተኛ ናት
❤❤❤
You're right my big brother is doing it I made it the guy my brother told me don't marry him but I made it I'm eating so he killed my brother I don't know Olive housing for 22 years I don't have any friend you're not allowed to me go to get the friend no neighbor not talking anybody I just always alone if it's somebody talk to me asking me what you say to you you just got some he's a horrible person always see acted badly I didn't know he killed my brother Alief housing for 22 years what happened after that I divorce him a seat was enemy for 22 years
ይሄ ልብ ወለድ ታሪክ ብለሽ መፃፍ ነበረበሰሸ
Huletum tefat alebachu esuam behone k tedare bewala rega bela bemekeker balua yrasun sera ,,(share yezo endweta mareg techele neber gen alhonem fetary yetbken
እናትዮንም አምራቸውም ነበር
Sew endet amralehu belo ashangulit yemeslal??
WElAJNA YEMOTE TEGODA LJU N YE GIZE BZAT YASRESAWAL LELA SET YAGEBAL BETAM YASAZNAL !
Lemen gin bemehal gebach
Tikkil hodam siL honech bichyawan LitbeLa
በባእድ አምልኮ ስለሆነ መጨረሻው ቤትሰብ ይ ይገዳደላል አይ የ ኢትዮጵያ ህይወት 😂
Tikkil
ጌዲዮን ጤነኛ እዳልሆነ ግልፅነዉ 10አመት ሙሉ ጨለማዉሥ እናቱን እያሠቃየ ነዉ የኖረዉ ትእግሥት የሚሏት ደሞ በዚህ መልኩ አልነበረም ማለያየት ያለባት ጣልቃ መግባት አልነበረባትም መግደሉ የማይቀር ነበር ካለፈሂወቱ እደምንረዳዉ እናትየዉ ያሣዝናሉ ሤቶች ከዚተማሩ ሁሉም ዉሥጥ ጥልቅ አትበሉ
ሞች ናት ስህተተኛ ለምን እንዲራራቁና በስራቸዉ ማህል ለምን ገባች
አካለ ጎዶሎ ይነጋለታል??😂
ልጅቱ ከግዋደኛ ለይታ ብቻዋን ልትበላ ህወቷን አጣች 😂
ሆዳም ነች
Tikkil