ሚሰቱን በቀበቶ የሚገርፈዉ ባል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 537

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 6 месяцев назад +22

    ትዳር ሳይፈላለጉ ሳይፋቀሩ የሚጋብው መጨረሻው እሄነው እጅህን ያነሳህባት ቀን ነው ህይወታን ያጣችው የዘላለም ፀፀት ሚይዝህ ትዳር እኮ ትልቅ ስጦታ ነው ክብር አለው አንተ ግን አግብተህ ትደበድባታለህ እጅህ ላይ ሞተችብህ ወንጀልን ሰርቶ ከህግ ማመልጥ የለም እሄ ለብዙ ሰው መማሪያ ነው ለሰው ልጅ ትዕግስት አስፈላጊ ነው

  • @fetiyaGebril
    @fetiyaGebril 6 месяцев назад +59

    የዛሬው ይለያል በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Biruktimasresha
    @Biruktimasresha 6 месяцев назад +4

    በጣም እናመሰግናለን አንደበትሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ ግን በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 6 месяцев назад +73

    ሁሌም ሴቶች አቢውዝ የሚያደርጋቸውን ሰው እንወደዋለን ይላሉ።
    ፍቅር ሳይሆን ፍራቻ ይመስለኛል።
    በመጀመሪያ
    ቀን እጁን ያነሳብሽን ሰው መራቅ አለብሽ።
    ገቢ የሌላቸው ሴቶች ምርጫ ያላቸው ስለማይመስላቸው ተቀብለው ይኖራሉ።
    ተምረው የራሳቸው በቂ ገቢ ያላቸው ግን ለምን ከእንደዚህ አይነት በሽተኛ ጋር እንደሚኖሩ አይገባኝም።

    • @Emuti-wj7wt
      @Emuti-wj7wt 6 месяцев назад +1

      ቅናት አለበት የእሱ ክፉ መንፈስ ሴቶቹን ይቆጣጠራል ማለት ነው ።

    • @emano5974
      @emano5974 5 месяцев назад

      እኔም ያሰብኩት ​@@Emuti-wj7wt

  • @AsterFes
    @AsterFes 11 дней назад

    ብስራት ትረካሽ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነዉ ፊልም ከማይ ያንችን ትረካ ሙሉ ቀን ባየዉ አይሰለችም በርችልኝ ጓበዝ

  • @hirutassefa398
    @hirutassefa398 6 месяцев назад +9

    እህታችን በጣም አድናቂሽ ነኝ ምክርሽ ብቻ በቂ ነዉ ❤

  • @yonas316
    @yonas316 6 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ያቀረብሽው አድናቂሽ ነኝ ተባረኪ

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥሽ በዚሁ ቀጥይ ይህ ምክር ሳናውቅ ላሳለፍነው ያሳዝናል በከንቱ ጥርስ ማፋጨት ነው አሁን ለሚሰሙት የሚጠቅም ትምህርት ነው ልብ ያለው ይወቅ ተባረኪ በብዛት የሴቶች ህይወት በየአገሩ በትንሽ ስህተት በወንዶች ቅናት እየተገደሉ ነው ማቆሚያ የለውም ትምህርቱን ቀጥይ ልብ ያለው በቶሎ ያምልጥ እግዚአብሔር ከዚህ መአት ያውጣን 🙌

  • @woinea3883
    @woinea3883 6 месяцев назад +48

    ሁሌም አንቺ ብቻሽን የምታቀርቢው ትረካ አሳዛኝ የወንጀል ታሪክም ቢሆን እየጣመኝ ነው የምሰማው እባክሽ የእሁዱንም በዚህ አይነት ብታቀርቢው በጣም ደስ ይላል። የእሁዱን ታሪክ አንባቢ ከተቀየረ በኋላማ ፕሮግራሙን መስማት ጀምሬ አቆማለሁ ምክንያቱም አቀራረቡ Boring ስለሆነ please እንዲህ እንዲጥም አድርጊው ተንታኝና አንባቢ አያስፈልግም አንቺ በቂ ነሽ።

    • @uhgteddjugg7j
      @uhgteddjugg7j 6 месяцев назад +4

      ተው በሰው እንጀራ አትግቡ ዋናው ታሪኩን ማወቅና መማር ነው ‼️

    • @sharjahsharjah-lj4gy
      @sharjahsharjah-lj4gy 6 месяцев назад

      ትክክል​@@uhgteddjugg7j

    • @hawaabagaaz7552
      @hawaabagaaz7552 6 месяцев назад +2

      Do you like him why you care about his voice amazing job

  • @hamerayalew5701
    @hamerayalew5701 4 месяца назад +1

    የእውነት የአንቺን ፕሮግራም ቢያሳዝነኝም እከታተለዋለሁ በይበልጥ መጨረሻ ላይ የምትሰጪው አስተያየትና ምክር ህይወትን የሚቀይርና ልዩ ትምህርት ነው በርቺ

  • @HanaBabadra
    @HanaBabadra 6 месяцев назад +11

    የሚገርም ትምርት ነው አንደኛ ነሽ

  • @tsedaltedi
    @tsedaltedi 6 месяцев назад +10

    እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ ትምህርት ሰጪ ነው❤❤❤

  • @Yetnora89
    @Yetnora89 6 месяцев назад +83

    ከቲክቶክ አይቸ ነው የመጣሁት😢

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN 6 месяцев назад +9

    ለማመን የሚከብድ በጣም አሰቃቂ ታሪክ ነው።ሴቶችዬ የትዳር አጋር ልታደርጉት ስላሰባችሁት ሰው ለማወቅ ሞክሩ መጨረሻው ቁጭት ፀፀት እንዳይሆን።

  • @emebetgebeyehu5857
    @emebetgebeyehu5857 6 месяцев назад +12

    ጥሩ ትንታኔ ነው ያደረግሽ ለሁሉም በሚገባና በሚያነቃ መልኩ እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @netsanet8483
    @netsanet8483 6 месяцев назад +21

    ጌታ ሆይ ወደ ህይወቴ የምመጣው ሰው እንዳቀው እርዳኝ😢😢

  • @tsegahailu6129
    @tsegahailu6129 6 месяцев назад +18

    ጌታ ሆይ ምን አይነት ትውልድ ነው ያለው ያስፈራል አረ ፈጣሪ መስተዋል አድለን😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @Emuti-wj7wt
    @Emuti-wj7wt 6 месяцев назад +5

    እናመሠግናለን ! የተናገርሽው በትክክል ነው confedence ከሚያሳጣ መራቅ ። ተባረኪ !

  • @berekettadesse7081
    @berekettadesse7081 6 месяцев назад +8

    ዉይ አምላኬ ለባለቤቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ቀና ብሎ አይቶኝ አያዉቅም

  • @ELizazemenekase
    @ELizazemenekase 6 месяцев назад +18

    ሚገርመው አብዘሀኛው የሀበሻ ወንዶች በሴት መበለጥን አይቀበሉም መቼም ማይሰለጥኑ ወንዶች ናቸው አጀብ ሴቶች ባካችሁ ከፍቅር በበለጠ ክብርን አስበልጡ ባካችሁ ስትከበሩ ተፈቀራችሁ ማለት ነው ባካችሁ አወዳደቃችሁን አሳምሩ የቆማችሁበት ቦታ ካልተመቻችሁ ተውት ልቀቁት ቅድሚያ ለራሳችሁ ስጡ ስንት እህቶቻችን ዋጋ ከፈሉ የማይገባቸው መሀይም ሰዎች ጋር እየኖሩ😫😫

    • @danielabreha5834
      @danielabreha5834 5 месяцев назад +1

      የሃበሻ ወንድ ብቻ ኣይደለም በሴት መበለጥን የማይቀበለው፡ ማንኛውም አለም ላይ ያለ ወንድ ሁላ ነው። ወንድ ልጅ መፈቀርን ሳይሆን መከበርን ነው የሚፈልገው፡ ሴት ናት መፈቀርን የምትሻው። ይሄ ደሞ ተፈጥሮዋችን ነው።መጽሃፍ ቅዱሳችንም የሚለው ይሄንኑ ነው። ይሄንን ስል ግን ሴት ልጅ ትመታ እያልኩኝ አደለም በፍጹምም ስህተት ነው። ወንድ ልጅ ሴት ልጅ ካላከበረችው መጀመሪያ እራሱን ይፈትሽ። ድክመቱንና ስህተቱን ማረም ከቻለ እሰየው ካልሆነ ግን መሄድና መተው ነው ያለበት እንጂ፡ ካልገደልኩሽ ማለት በራሱ ደካማነት ነው።

  • @Only-true-
    @Only-true- 6 месяцев назад +47

    ወንድ እጁን አንስቶ አንድ ቀን ከመታሽ ወይም ሊመታሽ እንደሚችል መብቱ አድርጎ የሚያስብ ከሆነ ፧ በአስቸኳይ ራቂው ወይም ፍቺው። አለበለዚያ መጨረሻሽ አያምርም።

    • @MakiJusus
      @MakiJusus 6 месяцев назад +9

      Awo enem 1 metogn new huletgna edel salsetew fetahut

    • @privatecell3665
      @privatecell3665 6 месяцев назад +3

      Yess Thank you

    • @xFlavoriax
      @xFlavoriax 6 месяцев назад

      😂

    • @nanizameh-io3oz
      @nanizameh-io3oz 5 месяцев назад

      Tadya yet yekedal lesu eko sebal wey sera feten yehonal Akem yelem becha yemenorya mench......so sanewed enenoralen akem selelele....enegodalen..enatachen bet eneheed..ye ethiopia enat bet enehede merdat segeban betagegege anchi set beye elalew lanchi etekemeshalew lene gen menem Atelewechelgem

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa 6 месяцев назад +93

    You have amazing story telling or narration ability. Keep it up.

  • @berheandeberhan1871
    @berheandeberhan1871 5 месяцев назад

    በጣም ገራሚ ምክር ነው። እግዚአብሄር ይባርክሽ።ማን በሰጠ በኛ ወጣትነት ዘመን ይህን መሰል ምክር አግኝተን ቢሆን ኖሮ። ወጣቶች ምክሩን ተጠቀሙበት።"ታሞ ከመማቀቅ ኣስቀድሞ መጠንቀቅ።"ነው ነገሩ። 🎉🎉❤🌹🌹🌹🌹👸👸👸👸👸

  • @HiwiHiwwi
    @HiwiHiwwi 6 месяцев назад +33

    ወድ ልጀ አንዴ እጁን ካነሳ ደጋግሞ መደብቡ አይቀርም መጀመሪያ ነዉ ማምለጥ አረ እራሳችንን እንጠብቅ ሴቶች 😢😢

  • @marthamamo4917
    @marthamamo4917 6 месяцев назад +50

    በጣም ጎበዝ ነሽ አንችን መስማት በጣም ነው ደስ የሚለኝ

  • @dagmawittmarkos7868
    @dagmawittmarkos7868 6 месяцев назад +3

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን እኔ በግሌ በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 6 месяцев назад +18

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው ምነው ባልሰማሁት የሰው ልጅ እንጀ ሽንኩርት????

  • @HanaAddis-ev3ho
    @HanaAddis-ev3ho 5 месяцев назад +2

    ያሣዝናል ብዙ ሴቶች የዚህ ችግር ተጋላጮች ነን ቢሆንም ግን ሥለምንቀርበው ሰው በደንብ ማሥተዋል አለብን በራሥ መተማመናችንን ውሣኔን የመወሠን ክህሎታችን ማጎልበት አለብን እንጠንቀቅ እህቶቼ

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 6 месяцев назад +21

    ስለምታስተምሪን ስለምትመክሪን መልካም የሆነውን ውሉ እግዚአብሔር ይባርክሽ ዘርሽ ኑሮሽን ይባርክ 👏👏👏👏

  • @saraashenafi7305
    @saraashenafi7305 6 месяцев назад +1

    በጣም አሳዛኝ ነው እደው ወዴት እንሂድ ወገን ማስተዋሉን ይስጠን ።
    ሌላው ስለልጁ ቢናገሩ ኖሮ አከራይዋና አበራ ልዋም አትሞትም ነበር ላልሽ እኛ ሃገር ነው በጥቆማ ወንጀለኛን ተከታትሎ የሚይዝ ተይጅ ድርጊቱ ተገጽሞ የአይን እማኝ በሚባልበት ሃገር ሴትልጅ ተደፍራ ምስክር በሚባልበት ሃገር አረተይ ዛሬ ሃገራችን ላይ የማይፈጸም ወንጀል መች አለ አይቶ እዳላየ ዝም ነው ምን ህግ አለና

  • @ninatefera1857
    @ninatefera1857 6 месяцев назад +2

    በጣመም እናመሠግናለን. ተባረኪ

  • @rigatabraha4086
    @rigatabraha4086 6 месяцев назад +17

    The background musikk is so loud and disturbing. I dont understand why you have to use it? It is not necessary. Otherwise very importortant and teaching topic as usual. Thank you very much and God bless you.

  • @samueldriba8731
    @samueldriba8731 6 месяцев назад +32

    ሆረር ፊልም እራሱ የዚን ያህል አያስፈራም ስንት አይነት አረመኔ ሰው አለ በፈጣሪ

    • @AbelTeshome-qn5oq
      @AbelTeshome-qn5oq 6 месяцев назад

      ትናንት ስራዬ ላይ ሆኜ ነው በtik tok የተወሰነ የሰማሁት በጣም ነው የፈራሁት

    • @miftahyimer4742
      @miftahyimer4742 5 месяцев назад +1

      በጣም

  • @رحيمه-ض9ه
    @رحيمه-ض9ه 5 месяцев назад

    Enamseginalen❤melkam sew nash betam asteweyi Tabarkilegn biruk nesh konjit 🎉

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 6 месяцев назад +3

    thank you my sister 🙏 I always learned from your program 👏 God bless you abundantly 🙏🥰

  • @Aziwoyama
    @Aziwoyama 6 месяцев назад +1

    ብስሪ ትምህርቴ ነሽ ሁልጊዜም😘😘😘😘😘😍😍😍😍😘😘😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ 6 месяцев назад +76

    የሴቶች ጥቃት ይቁም😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @eagle4452
      @eagle4452 6 месяцев назад +5

      እኔ የ ሚያበሳጨኝ የ ሴት ሆድ ውስጥ 9 ወር ኖሮ ከ ሴት እምስ ውስጥ ወጥቶ 2 አመት ጡቶን ጠብቶ ያደገ ወንድ ሴትን ሴያሰቃይ ማየት ነው ።

    • @ራያወለላ
      @ራያወለላ 6 месяцев назад

      @@eagle4452 አነጋገርሽ ልክ ባይሆንም መልእክቱ አሪፉ ነዉ

    • @AminatMoges
      @AminatMoges 6 месяцев назад

      ባለጌ ምናለ ማህጽን ብሉይ አሳዳጊ የበደለሽ​@@eagle4452

    • @ElsaHanicho
      @ElsaHanicho 6 месяцев назад

      ​@@eagle4452😮 ስሙን ጠራሽው

  • @samuelnegash5663
    @samuelnegash5663 6 месяцев назад +1

    ብስርዬ አንቺ ብሩክ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ አስተዋይ እና በሳል ምክርሽን በደስታ እንቀበላለን በርቺ ።❤

  • @meronyohanes8647
    @meronyohanes8647 6 месяцев назад +2

    We learn a lot of things Amazing Thank you so much 👍 .

  • @ታርኬየገታልቆጭቶዉልደሰበ

    ተባርክ፡ጡሩ፡ምክርነው❤

  • @KalebYilma-ru3es
    @KalebYilma-ru3es 6 месяцев назад

    አርፍ ትምርት ነው Thanks swt

  • @AntenehDemissie-j4m
    @AntenehDemissie-j4m 6 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል አገላለፅሽ ለኔ ሚሆን ትወና ካለ በነፃ እሺ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 6 месяцев назад +1

    አቀራረብሽ በጣም በጣም ጥሩሁ ነው ዋውውውው❤

  • @fekedGrma
    @fekedGrma 6 месяцев назад +1

    በጣም፡ጥሩ፡ታሪክ

  • @hirutabay7408
    @hirutabay7408 6 месяцев назад

    እ/ር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thomasroesink2903
    @thomasroesink2903 6 месяцев назад +1

    Thank you so much perfect

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 5 месяцев назад

    😢😢😢 very sad story I like ur program keep it up

  • @TitiZewde
    @TitiZewde 6 месяцев назад +3

    በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነዉ
    ልብ ይሰብራል

  • @Ethio-Aesthetic
    @Ethio-Aesthetic 6 месяцев назад +3

    Well said 💯💯💯💯self worth matters.

  • @nanizameh-io3oz
    @nanizameh-io3oz 5 месяцев назад

    Ehhhhhheehhh men Alebet Bagegesh ende Mastemar❤❤❤

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 6 месяцев назад +5

    በተለይ የሐበሻ ወንድ በሴት መበለጥ አይወድም ብታቅ ትጠቅመዋለች እንጂ ምን ማለት ነው አረመኔ ነው ካልፈለጋት መለያየት ግፉ በሴት ልጅ እርግማን ነው እግዚአብሔር አይፈራም ጨካኝ ነው እንደዚህ አይነት ወንድ አያድርስ ደሞ ለሴት ልጅ እሚስነዝር አጠገቤ አላደርስውም እንዴት ቢያሳድጉት ነው ቤተስቡ እግዚአብሔር የስራው ይስጠው መከበር አለብን ካገባን ቤተስቦቻችን ማሳወቅ አለብን በጣም ያሳዝናል ድራማ ነው ብለን አንሽወድ እሚያደርጉት ነው

  • @selamabebe2695
    @selamabebe2695 6 месяцев назад

    Bisre mare ❤️❤️❤️❤️😍 GOBEZ bitu ❤️❤️🥰🥰🥰 you are a hero ye set kurat🥰

  • @nebiyattsega5805
    @nebiyattsega5805 6 месяцев назад

    Wow today explanation and narration is so different . Its perfect, educative, and firutful.

  • @tsigemekonnen6841
    @tsigemekonnen6841 6 месяцев назад

    waw waw ,very good narrative and directives.thanks so much for your commitment .

  • @EndaleWerqu
    @EndaleWerqu 4 месяца назад +1

    ተባረኪ

  • @MeskiTesfay
    @MeskiTesfay 6 месяцев назад +1

    እውነት በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው
    ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ሰው
    ይጠብቀን
    ሰው መስሎ ኣውሬ በጣም ያሳዝናል
    😢😢😭😭😭😭😭

  • @mihretmerry8615
    @mihretmerry8615 6 месяцев назад +7

    እኛ ሴቶች ግን ምንኛ የዋሆች ፍጡር ነን🤔🤔ከአራጆቻችን ሳንጠራጠር እንተኛለን😢

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 6 месяцев назад +1

    እግዚኦ መሀርነ ክርስቶስ የበግ ልምድ ከለበሱ ተኩላዎች ይሰውረ ከክፉዎች ፈጣሪዬ

  • @MollaKasawDesalegn-qe4ug
    @MollaKasawDesalegn-qe4ug 6 месяцев назад +5

    ያልታደለ እጅግ ክፉ ሰው ሆኖ እንጅ የሷ በረክት የሱም ነበር የተማረች ሴት እዳውም እሷን በማገኘቱ እንደ እድል አይቶት በሚችለው ሊረዳትና ሊረዳት ይገባው ነብር ይህን ካልኩ ከዚህ በላይ ብዙማለት ቢቻልም ብዙ ኮመንት መጻፍ ሥለማልወድ ይብቃኝ እጅግ ልብ ይነካል ባጭር አስቀራት ሲቀጥል ብሥራት ቆንጅዬዋ ሁሉንም ነገር ብጥርጥር አድርገሽ ገልፀሽዋል ምንምማለት እዳይቻል አድርገሽ ሰዎች ምን እና እደት ከማንጋ መቼ እናየት የሚሉትን ዘርዝረሽ ገልፀሽዋል ።ለሁሉም እናመሠግናል ለምታጋሩን አስተማሪ ና ግንዛቤን ከፍ የሚያደርጉ መረጃዎች ናቸው ።

  • @Makda_is_bae
    @Makda_is_bae 6 месяцев назад

    ዉይ አምላኬ ለባለቤቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ .

  • @mihret6812
    @mihret6812 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤Thank you so much

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 6 месяцев назад +3

    የሴት ልጅ እድል በጭለማ እንደተወረወረ ጠጠር ነው!የሀረሪዎች አባባል!የኔ ቆንጆ አሳዘንሽኝ ነፍስ ይማር🙏
    ወንድ ልጅ የሚወደውን ሸሚዝ በጣም በጋለ ካውያ አይተኩስም! ቢወድደኝ አይመታኝም! አይመታኝም ይቅርና አይሰነዝርብኝም!አባቴ አይደለም ወንድ ይሄዳል፣ይመጣል!
    አንዲት በቅርበት የማውቃት ሴት በእንጀራ እናት ትሰቃይ ስለነበር ብዙም ካልቆየ ጓደኛዋ ድል ባለ ሰርግ አባቷ ደግሶ አገባች።ስራ ቦታዋ ላይ ትጉ ስለነበረች አለቃዋ እድገት ሰጣት!ይህ ባሏን አስቀና። ተጣልታ አባቷ ጋር መጣች፣የነፍስ አባቷ ግን አስገድደው ሲያስገቧት ወደ አባቷ ዞራ "አባዬ ይገለኛል እሞትብሀለሁ" አለችው።ማንም ከቁምነገር የቆጠረው የለም ታርቃ በግዴታ ገባች። የመጨቃጨቁ የቀነሰ ቢመስልም ሁሌም በአለቃዋ ያለውን ቅናትና ጥርጣሬ በነገር ከመሸንቆጥ ታቅቦ አያውቅም!ከወራት ቆይታ በኋላ ልጅቷ አረገዘች። በጣም የተደሰተ መሰለ፣ይዟትም ለምርመራ አዲስ አበባ ሄደ። አዎ እሷም ልጇም በጥሩ ጤንነት ላይ ነበሩ። ለቀናት ሲያዝናናት ቆይቶ ወደ ቤታቸው ተመለሱ። ከገዛው የቤት እቃዎች መካከል ሚስቱን ማረጃ ቢላ ገዝቶ ነበር። ከተመለሱ ከአስር ቀን በኋላ አንድ ሌሊት ያችን በእንጀራ እናት ስትሰቃይ መሸሻ ብላ ያገባችውን ሴት በአሰቃቂ ሁኔታ ቆራርጦ፣ልጃቸውን ሆዷን ቀድዶ ቆራርጦ ለአባቷ ለሊት ወደ ስምንት ሰአት ላይ "ና የልጅህን እሬሳ ሰብስብ" ብሎ ደወለለት። ሲጠየቅ እኔ በልጅነት በሬ ወግቶኝ መውለድ አልችልም ከአለቃዋ ነው ያረገዘችው ሲል መልሷል😭 የዶክተር ቃል የእግዜር ቃል ያለመሆኑ በህክምና ቢረጋገጥም ግን እሷ በአሳዛኝ ሁኔታ አለፈች!😭

    • @YeZenyeLij
      @YeZenyeLij 6 месяцев назад +2

      😭😭 በጣም ያሳዝናል

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 6 месяцев назад +2

      @@YeZenyeLij
      አዎ ወገኔ በቅርበት አውቃት ስለነበር፣ስደርስ ደሟ ላይ ስለደረስኩም ረጅም ግዜ አቅቶኝ ነበር።😭😭😭 ህይወት ፍትሃዊ አይደለችም አንዳንዴ፣ የተከፋ ተደፋ እንዲሉ!😭

  • @astu-B
    @astu-B 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን የኔ ዉድ

  • @MafiKiros
    @MafiKiros 6 месяцев назад +4

    እሄ ታሪክ ከኔጋ ተመሳሳይ ነው የገተመኝ ግን ፈታሪ ይመስገን ተርፍያለው ኣማካሪ ጋ ሂጄ ተበል ሂጄ ሂወቴን ኣትርፍያለው ተመስገን ፈጣሬ🙏

    • @Asnakech100
      @Asnakech100 6 месяцев назад

      አማርኛሽን አሻሽይ!

    • @peacetotheworld8226
      @peacetotheworld8226 6 месяцев назад

      ስለ ኣማርኛውኣ ማሻሻልው ሞን ኣገባሽ ​@@Asnakech100

    • @peacetotheworld8226
      @peacetotheworld8226 6 месяцев назад

      እንኳን ቀድመሽ ነቃሽ ወደባለሞያ ሆደሽ ሂወትሽ ኣዳንሽ የኔ ቆንጆ

    • @magealemayo
      @magealemayo 4 месяца назад

      ገብቶሻል አደል ነገረኛ​@@Asnakech100

  • @dibootube816
    @dibootube816 6 месяцев назад +8

    ምን ጉድ ነው😱

  • @Toyiba1671
    @Toyiba1671 2 месяца назад

    ምን ጉድነው😢😢😢

  • @aynalemabrham1790
    @aynalemabrham1790 6 месяцев назад

    Thanks my Sister We love you ❤

  • @aziebdesta7130
    @aziebdesta7130 6 месяцев назад

    Sis you are amazing keep up super work ❤

  • @YaruyaruYaru
    @YaruyaruYaru 6 месяцев назад +1

    በናትሽ እ ሁድ ራሱ ኣንቺ ኣቅርቢዉ የ እህዱ በጣም ሰለቺ ትረካ ነዉ ያቺ ይመቻል❤

  • @mellyBooks
    @mellyBooks 5 месяцев назад +2

    ምክርሽ በጣም ደስ ይላል ብስሬ ተባረኪ

  • @Tigiset-ko4fm
    @Tigiset-ko4fm 6 месяцев назад +1

    Bexam yasazenal satinor motechi❤❤

  • @mimiarega2275
    @mimiarega2275 6 месяцев назад +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እነመሰግነለን

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 6 месяцев назад +1

    ጨካኝሰወ ሰወረነወ ተጠቅቁ መምወደወሰወ 6/7አመተሙሉ በገዛ ሰልኬ ክማሰመሰልወጭ ሌላ እወነተ ተተና መቅበል መሰጠተ የማይቺል ይሄሰወረሰወ ባል አይሆንም ምንነገረ እዳታወቁ የሚደረጋቺህ ጠላታቺህነወ ገደያቺህነወ ልተረቁይገባል እህቶቻቺንገዝብ እዳያታልላቺህ ወለዱ ተመልሳቺህሰራቺህንቅጥሉ ጨክኝሰዉ ሰወረድብቅ ጩካኝ ነወ😢😢😢

  • @EdenNegash-u5h
    @EdenNegash-u5h 6 месяцев назад +2

    እ/ሄር ይባርክሽ ከምክርሽ አንድ ነገር ወስጃለሁ

  • @መዲናአበበ
    @መዲናአበበ 6 месяцев назад

    ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ አማካሪዎች ያልሽውን የት ነው ማግኘት የምችለው

  • @መሲናዝሬትመሲ
    @መሲናዝሬትመሲ 6 месяцев назад +3

    ከሰው ልጅ ጋር እንዴት እንደምንኖር ያስተምረናል ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @LamlamAl
    @LamlamAl 6 месяцев назад +2

    ስናሳዝን በወንድ በተለያየ ምክንያት የተጎዳን ስንቶቻችን ነን እሷን ግን ገደላት የተረገሙ ወዶች የሰውን ህይወት እስከመጨረሻ ያበላሻሉ

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 6 месяцев назад +1

    ብስራት ስላሴዎቺ ይጠብቁሻል አይዞሺ !!! እህታቺን ኑሪልን !!! ::

    • @hanaalimayo1221
      @hanaalimayo1221 6 месяцев назад

      ማናቸው እነሱ😂😂😂

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 6 месяцев назад

    Wow ፖሊስ 👏👏 ፈጣሪ ሆይ ማንን አምነን ነው ኑሮ ምንኖረው 😢

  • @saragbramariam4116
    @saragbramariam4116 6 месяцев назад

    ትክክል እሕቴ ❤️🌹

  • @FikerselamTesefay
    @FikerselamTesefay 6 месяцев назад

    ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው ምትሰጪን

  • @tizitashiferaw9155
    @tizitashiferaw9155 6 месяцев назад

    24:48 fetari hoy ke endezi aynet chekagn lijochen tebikilign 😢😢

  • @YeshiworkZewdu
    @YeshiworkZewdu 3 месяца назад

    ውይ ትልቅ ትልቅ ትልቅ ትምህርት

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 6 месяцев назад

    እግዚኦ አቤት የሰው ጭካኔ ያማል
    ምን ጉድ ነው ሚሰማው አመመኝ
    ማን ይታመን😢😢😢💔💔💔

  • @SamsadElmas
    @SamsadElmas 6 месяцев назад

    እግዚኦ ምሐርነ ክርስቶስ በጣም የሚዘገንን ታሪክ💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @LedyaElsa
    @LedyaElsa 6 месяцев назад

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ከነዚህ አይነት ጭፍን አረመኔ ጨካኝ ሰዎች ጠብቀን አድነን😭😭😭😭

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 6 месяцев назад

    በእውነት ጥሩ መካሪ ነሽ❤❤

  • @MeryemSherif-r5i
    @MeryemSherif-r5i 6 месяцев назад +1

    ❤ ere lek nesh wey sent aynet tarik ale mimata wend setoche atkeldu ersen madan new mishalew

  • @haimanotteklu9548
    @haimanotteklu9548 6 месяцев назад

    በጣም ጉበዝ ነሽ ምክርሽ !!!

  • @semira5875
    @semira5875 6 месяцев назад +2

    በጣም ነው የምታሳዝን😢

  • @hiwotadnew4865
    @hiwotadnew4865 6 месяцев назад

    ብስራቴ ጀግና ሴት ነሽ በርቺ

  • @yemekerworku9931
    @yemekerworku9931 6 месяцев назад

    አየ እህቴ የቀን አጋጣሚ ነዉ እህቴ ነብሷን ይማረዉ

  • @Oldkorkoro911
    @Oldkorkoro911 6 месяцев назад +5

    Besri hule anchi tereki ❤❤❤❤

  • @YeZenyeLij
    @YeZenyeLij 6 месяцев назад

    ጌታ ሆይ ከእንደዚህ አይነት ሰው ይሰውረን😢😢😢

  • @Tsionnena
    @Tsionnena 6 месяцев назад

    እውነት ልክ ነሽ እናመሰግናለን

  • @mimiAsh-of4vq
    @mimiAsh-of4vq 5 месяцев назад

    ከንደዝ አይነት ህይወት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ከፈተና ብሎ በጸሎት መነሳት በጸሎት መተኛት ነው

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 6 месяцев назад

    Egzio Amelake endet taregen yihun😭😭💔💔😔

  • @jemilzeynu1084
    @jemilzeynu1084 6 месяцев назад

    Thank you sister this story reminds me a saudi journalist jemal in saudi embassy ,turkey similar event by saudi diplomat . This is an interesting lesson to all of us

  • @faswelsfr1974
    @faswelsfr1974 6 месяцев назад +5

    በስብአም😢😢😢

  • @ZufanZufan-z1s
    @ZufanZufan-z1s 6 месяцев назад +5

    ያረብ 😭😭😭😭😭😭🇰🇼🇰🇼