``ሚስቴን ጅብ በላብኝ`` በሚል ሰበብ ሌላ ሴት ያገባው ባል የመጣበት መዘዝ
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- Follow Us On Tiktok / silehiwet0
Follow Us On Facebook / silehwt
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
#silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia
አንዳንዲ ስወች ግን ምን ነካችሁ ልጁ ጎበዝ ነው ዲምፁም ቆንጆ ነው ምንድነው አንድ ስው ላይ ሙጭጭ ማለት ኤጭ ደግሞስ እኛ ከዲምፁ ምን አለን ከመልእክቱ እንጂ እስኪ ማበርታታት ይልመዲባችሁ ሁሌም ስው መንቀፍ በርታ ወንዲሜ👌😘
በዛኛው ረጅም አመት ስለለመዱ ነው እኮ😂😂😂😂😂😂
I agreed
👌👌👌👌👌👌👌🤝🤝🤝👍👍👍👍
I agree with you
ትክክል
ይህን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ከክፍ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
Aman
መልክቱን አዳምጡ እንጂ ከድምፁ ምን ጉዳይ አላችሁ አይ ሰው ክፍቱ
ሞራል ሚባል አልፈጠረባችሁም አደል አይ ድድብናችሁ አንዳንድ ኮመንት ሰጪዎች ግነ ከምር ደደቦች ናችሁ ከድምፁ ምን አላችሁ ምናለ አዲሰ ሰዎች በስራ ወደ ፊት ሲመጡ ሞራል ብቶኑ ብታበረታቷቸዉ ምን ጉዶች ናችሁ ብስሬ አዳዲሰ ልጆችን ወደፊት አምጪልን በርቺልን 🎉🎉❤
ደደብነት አይደሉም ስለለመድነው የሰው ፍለጎት የተለያየ ነው አትስደብ
@@MasiMan-sd1gu የለመድሽው ባልሽ ጋር ሂጂ እሄ ሚዲያ ነው
ብዙ ወንጀል ሰምቻለው የዛሬው ልብ ይነካል የኔ ከርታታ ምነው ከነ ሕይወቷ ቢተዋት ለልጆቹ ቢተዋት😢😢😢
ከድምጹ ምን ችግር አላችሁ ዝም ብላችሁ ስሙ😊
ጆሮን የፈጠረ አይሠማምን
አይንን የፈጠረ አያይምን?
የሚያጋልጠው እግዚአብሄር ነው😘
ይቅርታ አርግሉኝ የዛሬው ተራኪ ያልተመቸው በላይክ 👍👍👍👍👍
Pls Tarkun becha semi demshu men yadrgeleshal
???
ከግዜ በኋላ ትለምጅዋለሽ እህቴ
የግድ አንድ ሰዉ መተረክ አለበት ዴ
እኛከሰውየውምንአለንዋናውለኛማስተማሩነውጂ
እውነት ለመማገር በጣም ያምራል ድምፁ ምትስማሙ በlike አሳዩኝ
ብስራትዬ አሳዛኝ ታሪክ ነው ትልቅ ትምህርት አግኝቼበታለሁ
ድምጹ ሲያምር ወንዳወንድ❤❤ ታሪኩም😢😢
He have wonderful voice love it Good job bro don’t listen negative peoples
ሙዚቃው ይረብሻል
መፍታት እያለ መግደልን ምን አመጣው በስመአም ሰው እንዴት ተጨካክኑዋል
🚨ልጆች በጣም ያሳዝናሉ 😢 እዚ ውጭ ሀገርም ሴቶቾ ከማይሆናቸው ሀበሻ ወንዶች ደጋግመው ይወልዳሉ እና single mother ሆነው ያሳድጋሉ የሚገርመው ደሙ ወንዶቾ ለልጅ ላለመክፈል ብለው ሙሉ ሰአት አይሰሮም ።
የዝሙት መጨረሻው ሁሌም ወንጀል ጥፋት ነው። ሰው እንዴት በራሱ ላይ ቃታ ይስባሎ😢ያሳዝናል
አረመኔ ድሀ ሚስቱን ገድሎ መኖርን ነበር የተመኘው አታገኘውም ማሰብ የተሳነው።
ኮሜንት ሰጭዌች ተዉእንጁ ሁሉም ሰው. አንድአይነት ተስጦየለውም. ከዚከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ. የሚጠብቁት መላእክት. ባባቴ ፊትይቆማሉ ሁሉም በእግዚያብሔር ፊት ውብ ነው በርታ ወንድማችን ተመልካቹች ከድምፁሳይሆን ከመልክቱ. አተኩሩ. ሁሉም. በራሱ የሚፈጥረው. አይደለም ከፈጣሪየሚሰጠው ስጦታ እንጅ.
ብስራት ሰላም ነሽ ተራኪያችን የት ጠፋ የለመድነው ድምጽ ?
😭😭miskin nefes geta hoy lijochwan barkilat🙏
በጣም በጣም ያሳዝናል ምናለ ባይገሏት የሰው ከብቶች
Oh i love his voice it's very Clear❤
በጣም የሚያምር ድምፅ ነው ያለህ በርታ
እንዴ ምነው ኮሜንት የምትሰጡ ሰዎች ግን ዋናው መልክቱን መከታተል ነው ወይስ ድምፅ ለማወዳደር ከቻላችሁ ምንም ሀሣብ ሣትሰጡ ማዳመጥ ካልሆነም መውጣት ሲቻል እከሌ ይግባ እከሌ ይግባ ማለቱ አግባብ አይደለም።
ፖሌሥ ምሥጋና❤❤❤❤❤❤ከልቤ አመሠጎናለው
እፍፍፍ ምን አይነቱ ጨካኝ ናቸው ምስኪን ምን አለ ልጅዎቹዎን ብታሳድግ ቢተዋት😢
we love u B.G. 💚💛🧡💚💛🧡
Abyetu. fetari mhrethn awrdln 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ኧረ የሰዉ ጭካኔ አቤት አቤት የልጆቹን እናት እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ምን አይነት ሰይጣናዊ አስተሳሰብ ነዉ😭😭
የምታቀርቢው ነገር አስተማሪ ነው ግን እኔ ፍርሀት እያደረብኝ ማንን አምነት ህይወት እንመሠርታለን ተራኪው ደሞ ምርጥ ነው
ጌታ እየሱስ ከየተኛውም አደጋ ይጠብቀን የራሴ የምትለው ሰው ጠላት ከሆነ ከባድ ነው ከገዳይ አታገናኘኝ ፈጣሪዬ ይቅርብኝ ብቸኝነት ይሻለኛል
ያኛው ተርጓሚ የተሻለ ነው❤❤❤❤❤
ድምጹ በጣም ደስ ይላል
ሰላም ወገኖ በመጀመሪያተረክውን ለምንድነው የቀዬረቹት? ሰው ሁሉም አውሬ በሆኑበት ሀገር መቼም ደና ነገር አንሰማም ኤሬ ሌላ ቸናል ይመስላል ድምጽ ሰልጨርስ ነው የዘገውት
Abet yesew cikane😢😢😢min alebet bayigelat fexariye kekifu sewoch sewiren
ሰዉን ማመን በጣም ከበደኝ 😢😢😢 ብቸኝነት ዉሎ ይግባ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቀን
አንዳንድ ሰው ግን እርክስናቸው ልክ የለውም የኔ ምስኪን ይብላኝ ለልጆችሽ ተፍጨርጭረሽ ለማሳደግ ለሞከርሻላቸው😢
ውዶችየ ደምሩኝ ዝም ብላችሁ አትለፉኝ
እሽ❤❤❤❤❤❤
ኧረ መለመን አያስፈልግም
እሽ ቆጅዬ መጠየቅ ብቸ ነው ልመና አያስፈልግም
Eshi❤❤
@@MasiMan-sd1gu የኔ ቅን
የዝሙት መጨረሻ ይሄ ነው የኔ እናት ነብስሽን ይማረው
Hi BISRATEYE terakeyachen yet tefa? kalaschegeren please eraseshem behon akerebew please please. Thank you
Abdiye thanks for you comment
ግደታ አንድ ስው መሆን አለበትደ ቆይ😕
አይ ሀበሻ በቃ አዲስ ነገር መቀበል ማበረታታት አታወቁማ ምን አይነት ጉዶች ናችሁ
ይሄም ድምፁ ቆንጆ ነው ስላልተለመደ ነው እየተለመደ ሲመጣ ትወዱታላቹ
Selam Biserat yeseferachen Lije... Metakerebut program temehert sechi naw...beretu.
Negere gin yezarew TERAKIEW ayemestem...yebefitu yet hedo naw??? Kalehon ERASHE beterekiew Betam yeteshale naw...
አይ ሴት አግብታውም የሚስቱን ልብስ ትለብሳለች ልጆቹ ግን አያሳዝኑትም
የእሷስ እጣ ፋንታ ?
ልክ ነሽ ብስራትዬ የብዙ ሴት ችግር ነው በግድ ሴትም ይሁን ወንድ መያዝ የለበትም ስህተት ህይወቷን አሳጣት
አቤት ሰው ጭካኒው ጌታ ይገስጣችው ሰው ሰውን እንደት ይገላል አይናችው እያየ የልጁቹን እናት በኢየሱስ ስም ማስተዎል ስጠን
እድሜ ያቸው ይጠር😢😢😢😢😢😢😢😢
የእኔ እናት በጣም ያሳዝናል😢😢😢😢😢😢
እረ ኡዑዑዑዑ ሰዉ ወደ ሴጣንነት ትቀይርሩአል 😭😭😭
demsu betam des yelal😍
Bብስርዪ የኔአስተማሪ❤❤🎉🎉
እኔ ግን የሚገርመኝ ነገር ድሮ ድሮ ስለማንሰማ ይሆን እንደዚህ አይነት የሰው ልጅ የጭካኔ ጥግ ወይስ አሁን አሁን ነው እንደዚህ የበዛው እግዚአብሔር ሆይ አረ ምህረት ስጠን በጣም ነው 💔💔የሚሰብረው የሰወ ልጅ የጭካኔ ጥግ
Yebefitu teraki☝️👌
ይንፋሽ
ውይ ያኛው ተራጊ የት ሄዶ ነው የድምፁ ውበትና አተራረኩ መሳጭ ነበር ባለህበት ሰላም ሁን
It is nice Bisratiyee. But sometimes the story teller seems to jumpsome sentences. Rehersal yansal i think
ሰዉ ግን ሞት ያንሰዋል,,, አንደው የዘህን ያክል ጭህካኔ... ከሁሉም በላይ የ ባለበቶ ጭህካኔ 😭😭😭😭😭😭 ያሳዝናል
איזה אכזריות יש לאנשים פשוט נקרע הלב😢😢😢😭😭יהי זכרה ברוך
Ayeee yenklfa medhanit nebrachew zara gin gud fela lela Video eysemahugi letega engi 😢😢😢 pls beanchi yameral❤❤❤
ውይይይይይይ
ተራኪው ውሃ በላው፣ ወይ መክሊትህ አይደለም ወይ የራስህ ድምፅ አይደለም
ተነፊ
@@weyni24 ምነው ዘመዱ ነሽ እንዴ?
Yabafetu tarake naber aref taratarte nawu memaselau
Yana enat wato kamaqerat yesawerachu amen
የትናየት ከሊሊ ጋር ባሏ ፍቅር መጀመሩንና ለሷም ምንም አይነት ክብር አለመሥጠቱን ስታውቅ አብሮ መኖሯን ማቆም ነበረባት! አብሮ መኖር የማይፈልገውን ሰው በገንዘብ ወይንም ልጅ በመወለድ ማሰር አይቻልም፡ ከዚህ ወንድም ሆነ ሴት ትልቅ ትምህርት መውሰድ አለበት።
አየ ጉድ መፍታት ሲቻል መግደል አሉ አማሮች ነብስሽን ይማረዉ ለገዳዮችሽ ገዳይ ይስጣቸዉ😂😂😂😂😂😂😂
የናተ አስተየያት ጨካኘ ሰዎች እንዳሉ ሴቷ ምነ አተራመሳት ሳይሆን ሰው በላ ናት ሴት ልጅ በሴት መጨከን ምን የሚሉት ነው ባልዬው በልጆቹ ነው የጨከነው አውሬ ነው በተለይ አዲሳ ሴት የወንጀል ተባባሪዎችስ እንዴ ሟቿ ባላ የሚጨክንባት አልመሰላትም ትችቱ በሳ ማብዛት ሳይሆን ወንጀለኞቹ ነው መወገዝ ያለባቸው
አይፈታትም እንዴ ለምን ይገላታል
እኮ😢😢😢😢
😢😢
አንድ አርፍተ ነገር ተናግሮ እረጅም ሙዚቃ ማሰማት ምን የሚሉት ስራ ነው ? በጣም ይሰለቻል ካላስተካከላችሁ ስለ ሂወት የሚባል ቻናል አላይም
Betam betam yaszinal😭mn aynet awere 😭😭😭lijochu betam ajet yebelalu
ብስሪ ተራኪው የት ሄዶ ነው?
እኔም
Ay wend 🤔
Manew demo ehe sewuyew 🙄🙄🙄
በጣም ያሳዝናል ትረካው ግን ሙዚቃው ስለበዛ ይቀነስ ትረካው እንጂ ሙዚቃው አያስፈልግም ሙዚቃው መክፈቻ ይሁን
በቆፈሩት ጉርጓድ ማለት ይሄ ነው ያሳዝናል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እቺ ውሻ ሴት ጨቅጭቆ መግደል ነበር
የጭካኔ ጥግ ክፋታችን😢😢😢
Uff besra lemdnw haleluya yemakerbu yalsu porgermu desi aleim eko😢😢😢
I Appreciate the polices
ያ ድምፁ የሜምረው ሰው የት ሄዶ ነው ❤
😂😂
ተረጋጉ ድምፅ ሲደጋገም ደስ ይላል
እኔ የሚገርመኝ የሴቱ እራስ ወዳድነት ለገ እሷንም እደሚተዋት አታዉቅም ደደብ
ግን ይቅርታ አድርጉልኝና ሠው ግን በሥራው ከሴጣን አልበለጠባችሁም አረ ሰው መሆኔን ጠላው ልጅን ያክል አፍርተው እደዚ ይጨከናል😢😢😢
The program is good but the reader's voice doesn't fit!!
Let's hear your voice. Putting others down s easy. Stepping up to the same level is another story
እረ የተራኪዉ ድምፅ ይቅርታ አልተመቸኝም ለምነዉ ምትቀያይሩት እረበፈጠረሽ መልሽዉ የመጀመርያዉን
ዋናው መልእክቱ ነው ዝም ብለን ከልብ ካየነው ድምፁ መቀየር እንይ አይታወቀንም
ሙላችሁ አታገቡት ከመልእክቱ ነዉ ወይንስ ከድምፅ ነገራችሁ ሰዎችየ መተቸት ስንወድ
heranye yene konjo berchilgn
Weyne Yesow Kifet 😢😢😢😢 Betam Yasaznal
So sad to kill his wife she have 3 children😢😢😢😢😢so sad what people think the true always come out...
Sorry terkiew bekat yelawem aselchi aregawe yedro yemelsi
😮😢😢😢😢😢😢ufffff
Terakew mert demte new yale hola yemtewedoten beh atetebeko yehm setelemdote tewdotalaheho agol asteyayet atesto tebareko
Wuy lijochun basadgachew?😢😢
እግዚኦ የጭካኔ ጥግ 🥺
Setochiye yagebachu balachu yemayakebirachu yemimetachu yemimaget kehone teleshiw mewutatin mefeteh aderg inj yesetekakelal bemil telkasha hasabish erashin atich😢
Enes hulun tiche watahu isu asir qen bal mola agaba
Too much music you better change this
ስለ ህይወት ወደድሮው አቀራረብ ይመለስ
ብስሬ እሄ ልጅ የሚዲያው ድምቀት ነው ማንም የሚነቀንቀው የለም ይበርታልን
አየ እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ አየ ሰዉነትሽ ምን አስቦ ይሆን ልጆችህ አያሳዝኑህም እግዚአብሔር ያጥፍችሁ😂😂😂😂😂
How can they sleep
ወይ ጉድ ምን አይነት ጊዜ ነዉ ጭራሽ ሰዉ ለመግደል መተባበር ህሊና የሚባል ነገር ጠፋ መፍታት አይቀልም
yekerta ye terakiew demete betam yasetelal yederow yemelseln please 🙏
Eski yeserabate bafatare
Ketezegawu dose yeterekewu new beta dessert yilal
Get lost
@@kbifex
I agreed with your comment
😭😭😭😭😭☝☝☝
የምር የዛሬው ተራኪ ፕሮግራሙን አሰልቺ አርጎታል
ትክክል
Please don't discouraged people
😢😢😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢 ክፋ ዘመን
በጣም ጨካኝ እባት በዚ ዘመን እንደዚ ይደረጋል