ሚስቱ ተቀጥራ የምትሰራበትን ድርጅት የዘረፈው ወንጀለኛ | Real crime | Ethiopian Crime Documentary I Crime StoryTime

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 86

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Год назад +4

    U r right Gemechu I like ur program and ur golden advice.

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +14

    ሠላማችሁ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣችሁ በጣም አስተማሪሚ የሚያሳዝንም ልቤ የሚነካም ታሪክ ነው ሴቶችዬ እሪሳችሁ ጠብቁ
    በተለይ ሀረብ ሀገር የምትኖሩ እህቶቼ😢😢😢😢

  • @SorryBay-lq2df
    @SorryBay-lq2df Год назад +6

    እንኳን ደና መጣሽ ሁሌም በገጉት ነው የምጠብቅሽ በርች ብስርዬ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +3

    የወንድማችነም ሆነ ብስራት ምክሮቻችው በጣም ጥሩ ናቸው እናመሰግናለን ፕሮግራማችው አስተማሪ ነው በርቱ በዚሁ ቀጥሉ

  • @ፋፊ-ዠ8ዘ
    @ፋፊ-ዠ8ዘ Год назад +3

    ይህንየምስሙ የመዳም ቅመሞች እዳንሸወድ ትልቅትምርትነው❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub Год назад +12

    መጨረሻ የምታስተምሩን በጣም ጠቃሚ ነው ተራኪውም በማራኪ ድምፁ ምርጥ ነው እንወዳችኋለን በብዙ ህዝብን የሚያሰተምር የተደረገውን እውነተኛ ታሪክ እኛም ለመስማት በጉጉት ነው የምንከታተለው ሁላችሁም እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤😊

    • @mheretogbazghi7491
      @mheretogbazghi7491 Год назад +2

      👏👏💐🎉💕🎊በጣም ገልጾታል ትከከል ነው አሜን🙏👏👏🍾💕

  • @umiikedir8146
    @umiikedir8146 Год назад +11

    This program is the best in Ethiopian television program. Thank you Beserate and your kolics for this amazing program. ❤

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +1

    bisiri my heart keep going my sister i don't have words for you and for your lessons keep going my sister and my brother God bless you 🙏🏾💐🌺🌺🕊️🌍💕💕🇪🇷

  • @naomiyisma1105
    @naomiyisma1105 Год назад

    ብሰራትዬ የኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሸ ሰብእናሸ ልዩ ነው ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም ሰው ግን ካጠፋሸው ጥፋት በላይ ነው የሚኩንኑሸ ከጠፋሸው በላይ የሚጎዳሸ የሰው አሰተያየት ነው ሰለዚህ ጃጅ ማረግ የለባቸውም ለምን ሁሉም ያጠፋል ይሳሳታል ልክ ነሸ ፀጥ ብሎ ነው መሄድ ያንቺ ሰብእናሸ ልዩ ነው ደግ አረኩ ብሎ መሄድ ነው ሁሌም አሰተያየትሸ ልዩ ነው የዛሬው ግን ልዩ ልዩ ነው እኔም ያለፍኩበት ነገር ሰላለ ነው ሰለዚህ አንጀቴን አራሸኘው በጣም እወድሻለው ሰው ሰው መፍረድ የለበትም ለምን ያሰው አንድ ቀን ሊያጠፋ ሰለሚቸል ሰለዚህ ማንም ሰው ማንም ላይ መፍረድ የለበትም መፍረድ የሚቸለው ፈጣሪ ብቻ ነው ሁሉም ሀጢያተኝ ነው ሰዎቸ ሆይ ሰው ላይ መፍረድ ትታቸሁ የራሳቸሁን ኑሮ ኑሩ ብሰርዬ የኔ ውድ ሰላም ሁኚልኝ❤❤❤

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    እረ ሴቶች ስትሳሙ ምትቀልጡት ነገር ተው😂😂😂

  • @yeshitilahun2079
    @yeshitilahun2079 8 месяцев назад

    Love ❤️ your advice Gemechu😊

  • @ፍቅርእናሰላም-ሸ6ፈ
    @ፍቅርእናሰላም-ሸ6ፈ Год назад +10

    ዐረብ አገር የሚሄዱት ሴቶች የሰው ፊት ዓይተው ስንት ችግር አሳልፈው ያመጡትን ገንዘብ ወዳጅ መስለው አነፍንፈው ከሚቀርቧቸው ዱርዬዎች ቢጠነቀቁ መልካም ነው ሁልጊዜ የምንሰማው ነገር ነው ግን አይማሩበትም በኋላ እዬዬ ምንም አይጠቅምም።

    • @mheretogbazghi7491
      @mheretogbazghi7491 Год назад +1

      እኔኮ የሚገርመኝ ነገር በአይን ተያይተው የማያውቁ ምንም ሳይመዛዙ እርስ በእስ በፌስቡክ ትውውቅ ብቻ ለወንድምና እህት የማይታመንበት ጊዜና ዘመን እያለ ለምንድነው ታዲያ ገንዘባቸው እያፈሱ የሚሰጡዋቸው ለመስማት ይከብዳል እኮ

  • @MihratTamam
    @MihratTamam Год назад

    Thanks 😢😢😢😢😢

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +1

    እውነትሽን ነው ብስራት ሰዎች የሰውን ሀጥያት አግዝፎ ማውራትና ሀሜት ጥሩ አይደለም በጅምላ መፈረጅ የኛ የአንዳንድ ኢትዮጵያዊያን ችግር ነው

  • @monaali9356
    @monaali9356 Год назад +2

    ያለ ባል መኖር የማይቻል ይይመስል ለምንድን ነዉ ምናምን ውስጥጥ የምንገባው እእባካችሁ እህቶች የማንም ባርያ አትሁኑ ።

  • @ZewdineshWoldyes-ls7sv
    @ZewdineshWoldyes-ls7sv Год назад +1

    I learn from this show thankyou.😊

  • @ፈትነኝያአላሀበሪያ

    በትክክል ከበድነዉ

  • @ועח
    @ועח Год назад +2

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ Год назад +1

    አደኛ ኝ

  • @Tirngotube.12
    @Tirngotube.12 Год назад

    ❤❤❤❤❤እሺ የኔ ምርጥ❤❤

  • @lifemanualbyhannah-k5608
    @lifemanualbyhannah-k5608 Год назад

    ሰላም ለእናንተ ይሁን የስነ ህይወት አዘጋጆች ዝግጅታችሁ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ እኔ ሁሌ ነው የምከታተለው ነገር ግን ትንሽ ሀሳብ ብሰጥ አንዳንዴ ውጤቱን ወይንም ቅጣቱን አትናገሩም ይሄ ሌላውምን ያስተምራል እኔ እንደህ ባደርግ ይሄ ነው ቅጣቴ ብሎ እንዲፈራ ያደርጋልና እባካችሁ ካመናችሁበት ውጤቱንም አሳውቁን ❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Год назад +2

    ፍርድ ሁሌም ከእግዚአብሔር ነው.

  • @assegeta3166
    @assegeta3166 Год назад +1

    ፕሮግራማችሁ ሁሉ አስተማሪ ነው። ህመም አይንካችሁ

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад +1

    ጌታይፍረድ😭😭ስቱአለቀሰ።

  • @hanasisay4827
    @hanasisay4827 Год назад +1

    Bsri I like you so much

  • @DubaiDubai99
    @DubaiDubai99 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @meematube
    @meematube Год назад

    🎉ምርጦችዬ ትለያላችሁ🎉

  • @mihretnigussie1484
    @mihretnigussie1484 Год назад

    የ እዉነት የልቤን ነዉ ብስራት የተናገርሽዉ አንቺ የረሳሽዉን ህይወት እንድትረሺ የማያደርጉ ሰዎች አሉ ።የ ትላንት ዉድቀታችንን የማያስረሱ

  • @Shewit-ue8qj
    @Shewit-ue8qj Год назад

    😘❤❤

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    እንኳን ደና መጣቹሁ ትላንትን ትላንትን ይጨነቅ የዛሬውን ማየት

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Год назад +1

    መጀመሪያ የተከዳችው ይበቃት ነበር በራሷ የደረሰውን በሰው ላይ ከመፈፀም ሴቱ ምን ነካው???? እኔ ግን ይሄ ምርጥ ተራኪ ምናለ መጽሐፍ ቢተርክልን ዕድለኞች ናችሁ አብራችሁ የምትሰሩት ጥንቅቅ ያለ ተራኪ

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ምርጦች

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 Год назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @eteneshgirma4237
    @eteneshgirma4237 Год назад +1

    My god how she treut other man again 😢

  • @Omer-f3y
    @Omer-f3y 11 месяцев назад

    ሰላም እናተጋር መስራት እፈልጋለሁ

  • @meronmengistu1868
    @meronmengistu1868 Год назад

    🙏🙏🙏

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Год назад

    መጣሁ😂😂😂

  • @HayaAlwadaani-ol5vh
    @HayaAlwadaani-ol5vh Год назад +1

    👰😭😭😭💔💔💔💔

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Год назад

    💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @f-iu4ex
    @f-iu4ex Год назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የስለ ህይወት ቤተሰቦች

  • @bontuu2jimma67
    @bontuu2jimma67 Год назад

    😢😢😢😢

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ Год назад +1

    ኑ የመዳም ቅመሞች

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад +1

    እቃ ጫኚና አውራጅ ጠብሳ ምን ጠበቀች? ከፍየል ያነሰ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ኩሊዎች ስታገቡ መዘዙን ለመቀበል ተዘጋጁ

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Год назад +3

      ሰውን ግን በሚሰራው ስራ መገመት አይቻልም ተሞሮና ጥሩ ደረጃ ደርሶም ሴቶችን የሚበድል ስንት ወንድ አለ

    • @eshetubeyene9557
      @eshetubeyene9557 Год назад

      ​@@rahelamare9877ደሀ ወንድ ሲሆን ግን በደሉ በከፋ ይሆናል ደሀ ወንድ ችግሩን ማራገፍ እንጂ አብሮ ሰርቶ ስለመለወጥ አያስብም

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ Год назад +1

    ያለናንተ ደስ አይለኝም

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад +1

    በራሱዋ ደርሶ ካልተማረች በምን መርፌ ብትወጋ ነው ቀድማ መቅታ ራሱዋን የምታስመልጠው ያለ ትዳር መኖ ር የማይቻ ል ይመስል ማሽ ቀንጠር እየቻለች ምንም ሳይጎድልባት የ ሶኦል ኑሮን በራሱ ዋ ላይ አፀናች አያድርስ ነው አን ደ በበታችነት መንፈስ አለመቀትቀጥ ነው "

  • @jemilanesro
    @jemilanesro Год назад

    ከወ ወደ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    ችግሩ የጀመረው ጋብቻው ላይ ነው በፍፁም ሴት ልጅ በእድሜ የምትበልጠውን ማግባት የለባትም ቀድሞ የተፈጠረው አዳም ነው

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +1

    የአረብ ሀገር ሴትና ወንድ!!!

  • @mdabdullha3441
    @mdabdullha3441 Год назад +1

    ,ወይፈተናሾ

  • @genetkiberet7740
    @genetkiberet7740 Год назад

    After tebla alithenm

  • @mihretgirma
    @mihretgirma Год назад

    በትክክል ህብረተሰብ በጭፍንነው ሰውላይምነንፈርደው

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Год назад

    Deg aderguwat

  • @betiteklehaimanot9280
    @betiteklehaimanot9280 Год назад

    ክርስትያን ይሉት ነገር ግን ኣይትፍረድ ይሉት የምፈርዱት ብዙ nachu ኣይ ሰው 🥺🥺🥺🥺

  • @sarakwt323
    @sarakwt323 Год назад +1

    እኔ የምለው አርብ ሀገር ያሉት ሴቶች ለምንድነው የምትበላው

    • @dinkitudxb3308
      @dinkitudxb3308 Год назад

      ከመጠን በላይ ሰውን ስለምናምን ነው

  • @chernet4794
    @chernet4794 Год назад

    እሱን ለመከላከል በሔደችበት ርቀት ልክ ራስዋን ባልፈጸመቺው ወንጀል ውስጥ ከታ ሳለ የታደጋት ብልህ መርማሪ ግን የወንዶቹን ተደጋጋሚ ክሕደት በመካስ ከጅምላ ፍረጃ አይጠብቀንም ትላላችሁ ?

  • @genetkiberet7740
    @genetkiberet7740 Год назад

    About her breathe i feel bad 👎

  • @asterabebe9166
    @asterabebe9166 Год назад

    የሰዎቹ መጨረሻ ምን እንደደረሰ አልነገራችሁንም ተበዳይዋ የራስዋ ድክመት አላት ከመጀመሪያ ስህተቷ መማር ትችል ነበር ። ባሏ መጀመሪያ ያነቃት እለት ነበር እሱን ማባረር የነበረባት ስለዚህ ድክመቱ ሁሉ የሷ ስለሆነ እሷ ናት ጥፋተኛ። የነሱን መጨረሻ ሳትነግሩን አስተያየት በመስጠት ብቻ ፕሮግራማችሁን ትጨርሳላችሁ።
    ለእንደዚህ አይነት ሌባና ዱርዬ ቅጣቱ ምን እንደሆነ መደመጥ ስለአለበት ብትነግሩን ጥሩ ነበር። ፕሮግራማችሁ ጥሩ ነው ቀጥሉበት።

  • @weyni24
    @weyni24 Год назад

    አንዳንድ ሴቶች ያለ ወንድ መኖር አይቻልም ያላችሁ ማነው እረ ፈጣሪን ቅረቡ ጤነኛ ባል እንዲሰጣችሁ

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Год назад

    Mental endanche yau saw h 10 Ethopiya wost be or mekrshe batm Das yelal

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Год назад

    Tamany.hunewu.siserum.enqifat.ayixefawum.weyi.amlakee.

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ዱላ ቀለቡ አደረጋት እዱዋም የተስማማት ትመስላለች "

  • @abebebiserat4026
    @abebebiserat4026 Год назад

    If I cover thief I am thief
    Your idea is stupid
    Thief is thief

  • @mesafintmesfin2875
    @mesafintmesfin2875 Год назад +1

    ምንድነው ምርቱ?? ምንድነው የሚያመርተው?? ምንድነው ሚሊየን የሚያወጣው?? በነገራችን ላይ ውሳኔ የተሰጠበትን ወንጀል መዘገብ መብት ነው ለግለሰቦች ነፃነት ስማቸውን መቀየር ቢገባም ከነአካቴው ሁሉንም ነገር መደበቀ የኘሮግራሙን ተአማኒነት መጥፋት ነው !!!!!!!

    • @zobleselam5695
      @zobleselam5695 Год назад

      የእውነት አይደለም እኮ ዝም ብሎ ድራማ ነው ።እንዲሁ ህዝቡን ለማስተማር ተብሎ የሚሰራ ድራማ ነው።

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 Год назад

      😂😂ጨው 😊

    • @mesafintmesfin2875
      @mesafintmesfin2875 Год назад

      @@negemelkamyihonal2036 ጠርጥሬ ነበር

    • @ፍቅርእናሰላም-ሸ6ፈ
      @ፍቅርእናሰላም-ሸ6ፈ Год назад

      እውነተኛ ፍርድ የተሰጠባቸው ነው የሚለው ብስራት ስትጀምር የምትናገረው።

  • @dawitdima-se4vj
    @dawitdima-se4vj Год назад

    የዛሬ ትንታኔያቹ የተሳሳተ ነው። ሰዎች ለሰሩት ስራ ተጠያቂ መሆን አለባቸው። ፎርጅድ ማህተም አይታ ዝም ካለች ያስጠይቃታል።
    መጥፎ ሞራል አታስተምሩ። ዜሮ ሰጠኋችሁ ለማይረባው ትንታኔያቹ

  • @zebibaseid3841
    @zebibaseid3841 Год назад +1

    ደምሩኝ ዩቱበሮች በቅንነት ❤😢

  • @naomiyisma1105
    @naomiyisma1105 Год назад

    ብሰራትዬ የኔ ውድ በመጀመሪያ በጣም ነው የምወድሸ ሰብእናሸ ልዩ ነው ሰው ሆኖ የማያጠፋ የለም ሰው ግን ካጠፋሸው ጥፋት በላይ ነው የሚኩንኑሸ ከጠፋሸው በላይ የሚጎዳሸ የሰው አሰተያየት ነው ሰለዚህ ጃጅ ማረግ የለባቸውም ለምን ሁሉም ያጠፋል ይሳሳታል ልክ ነሸ ፀጥ ብሎ ነው መሄድ ያንቺ ሰብእናሸ ልዩ ነው ደግ አረኩ ብሎ መሄድ ነው ሁሌም አሰተያየትሸ ልዩ ነው የዛሬው ግን ልዩ ልዩ ነው እኔም ያለፍኩበት ነገር ሰላለ ነው ሰለዚህ አንጀቴን አራሸኘው በጣም እወድሻለው ሰው ሰው መፍረድ የለበትም ለምን ያሰው አንድ ቀን ሊያጠፋ ሰለሚቸል ሰለዚህ ማንም ሰው ማንም ላይ መፍረድ የለበትም መፍረድ የሚቸለው ፈጣሪ ብቻ ነው ሁሉም ሀጢያተኝ ነው ሰዎቸ ሆይ ሰው ላይ መፍረድ ትታቸሁ የራሳቸሁን ኑሮ ኑሩ ብሰርዬ የኔ ውድ ሰላም ሁኚልኝ❤❤❤