በጥቅመኛ ሚስቱ ተታሎ እናት እና አባቱን የገደለው ወጣት መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 дек 2024

Комментарии • 224

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 Год назад +47

    እግዚአብሔር በተለያየ ጊዜ ወደ ህይወታችን የሚያመጣቸውን ሰዎች ከክፉ አስተሳሰብና ድርጊት የፀዱ ያድርግልን ። አንዳንድ ገዜ ሣናስበውና ሣንጠነቀቅ አጥፊዎቻችን ቤታችን ድረስ ሊመጡ ስለሚችሉ እርሱ እራሱ ይጠብቀን።

  • @ועח
    @ועח Год назад +23

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏🇪🇷

  • @teenamedu3121
    @teenamedu3121 Год назад +28

    የመዳም ቅመሞችዬ ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ይሰውረን 😢😢😢

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 Год назад +5

    እዝጊኦኦኦኦ እዝጊኦኦኦኦኦ እዝጊኦኦኦኦኦ ምሓረና ክርስቶስ እዋይ ዘመን መሳኪን ወለዲ ነብሲ ይምሓር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🇪🇷

  • @ayatcinema
    @ayatcinema 2 месяца назад +1

    እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ

  • @easypc8806
    @easypc8806 Год назад +2

    በጣም 😢😢 ያሳዝናል
    እግዚአብሔር አምላክህ ከክፉዎች ይጠብቅ 🙏🙏

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa Год назад +10

    ወይ ያቺ ሀገርና ህዝቦቿ ምን መአት ነዉ በዉስጧ የያዘችዉ አጀብ በቃ መኖር መደሰት ብርቅ ይሁንብን እህ😥💔💔💔🖤

  • @ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ

    እኔን መሳይ በስደት ያላችሁ እህቶቼ አምላክ ጥላ ከለላ ይሁናችሁ ❤ ደሞ የዛሬዉ የተለየ ነዉ ጭራሽ ወላጅ😢 እግዚኦ

  • @abeltadesse4104
    @abeltadesse4104 Год назад +4

    ልጆቻችንን ከምግብና ከልብስ ባሻገር የሚያስፈልጋቸውን በቂ "ዕውቀት" እና "ጥበብ" እየሰጠን እናሳድግ። ሰው አሳደግን ማለት የምንችለው በጣም የሚያደክመውና የሚያታክተው እዕምሮ ላይ ስንሰራ ብቻ ነው!!!

  • @muludejen9244
    @muludejen9244 Год назад +1

    በርች ብስራትዬ❤

  • @MulualemShowሙሉዓለምሾው
    @MulualemShowሙሉዓለምሾው Год назад +31

    2016 መልካም ዜና የምንሰማበት ያድርግልን 🌼🌻🏵

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 Год назад +3

    ያሳዝናል ፍርዱ ደስ ይላል ለሌላ ትምርት ነው

  • @gadisefantahun5023
    @gadisefantahun5023 Год назад +10

    ሀገራች ላይ ያልተፈጠረ ነገር የለም እኮ እግዚኦ

  • @Petruspetrus1
    @Petruspetrus1 Год назад +5

    እግዝኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅርበለኝ ልጆቻችን ባርኽልን ሀገራችንም ሠላም አርግልን ሠይጣንን ገስፅልን😭😭😭☝☝☝☝

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil Год назад +1

    አቤቱ ፈጣሪዬ ደግ ሠዉ ጠፍቶአል የአለሙ ጌታ አንተ ጠብቀን

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 5 месяцев назад

    እግዚኦኦኦኦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ብዙ ጊዜ በተለይ በአሁኑ ጊዜ የገጠር ሰው በተለያየ የጥንቆላና የጭካኔ ህይወትን ተላምደው ብሎም በተግባር አድርገው ነው የሚመጡት እናም ሮቤልን በመተት አደንዛውና በአጋንንታዊ ባህሪ ቀይራው እናቱንና አባቱን እንዲገድል ያደረገችው አሁን ሮቤል በምድራዊ ህግ ካገኘው የፍርድ ቅጣት ይልቅ በነፍሰ ገዳይነት ና ለዚያውም የዘጠኝ ወራት ቤቱን እምዬንና አባቱን በመግደሉ ከድንግል ማርያም ልጅ የዘልዓለም የፍቅርድ ቅጣቱን ይከናነባል።

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 Год назад +3

    እግዚኦ መሐረነ ከዚ ያውጣን ያውጣቹሁ ልብ እንበል ወላጆች ልጆቻችን ስለሆኑ ብቻ አያረገውም አንበል ለምን አንድ ልጅ በባህሉ ተኮትኩቶ በስነስርአት አድጎ ምንድነው ነውር ምንድነው ስነስርአት ባለበት ህብረተሰብ አድጎ ይህችን መሳይ ሴት ካለባበሷ ጀምሮ ለተከበሩና ለታፈሩ ወላጆች ይዞላቸው ሲመጣ አበቃ ከዛም መዳፈር ሲጀምር መጠርጠር እሱ ምን እንዳደነዘዘው አናቅም ግን ልጄ ጥሩ ልጅ ነበር ነው ማለት አያሞኘን ።
    እኔን የሚገርመኝ ግን ሰይጣን በሴቶች ብዙውን ጊዜ ይሰራል ሴቶችየ ናማትብ ንፀልይ መጥፎ ባህሪ እንዳንላበስ እንፍራ በስም ክርስቶስ በደሙ ይሸፍነን

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад +3

    እግዚኦ አምላኬ ይቅርበለን የጭካኔ ጥግ. እግዚኦ

  • @sebrinayoutube8263
    @sebrinayoutube8263 Год назад +3

    እኛ ግንዛቤዉስ የማንጨምረዉ ነገር ግን አደገኛ ፈጅ ምድነዉ ይቺ ሴት እልም ያለች ድግምተኛ ትመስለኛለች ምክንያቱም የምታገኘዉን ወዶች የቤተሰቦቻቸዉን ነፍስ እዲያጠፉ አእምሯቸዉን የምትቀይረዉ እኔ በድግምት ይመስለኛል አፈር ያስበላት ህጉ ግን ተመጣጣኝ ፍርድ አይደለም በጭራሽ እናት እና አባት ተገድለዉ እድሜ ልክ በጣም የሚያስጠላ ፍርድ 😢😢😢

  • @Kiyou-n8l
    @Kiyou-n8l Год назад +5

    አባት ህንና እናትሀን አክብር ረጅም ዕድሜ ትኖራላችሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +3

    አቤቱ ከክፉ ሰዎች ጠብቀን

  • @MSHawac
    @MSHawac Год назад +3

    የማይሰማ የለም አቤት እዱኒያ የአላህ አገራችንን ስላም ያድርግልን

  • @Munayementawochumam
    @Munayementawochumam Год назад +4

    አይ ያረብ ማንሰማው ማናየው የለም አላህ መጨረሻችንን ያሣምረው 😢😢

  • @monaali9356
    @monaali9356 Год назад +6

    በጌታ በእየስስ ክርስቶስ ስም ምን ኡይነት ጊዜ ደረስን ሰው ለምን ሰውን ገድሎ የትም ማምለጥ እእንደማይችል አይገባውም ።

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +7

    በኢየሱስ ስም😢😢😢😢😢

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Год назад +6

    በተሰቀለው ንጉሥ አረ ምን እየተካሄደ ነው😢😢😢😢

  • @helengivma3323
    @helengivma3323 Год назад +5

    ትክክል ቤቴሰብም ቢሆንም መሰመር ካለፈ ማስቆምና በብልሀት ነገሮችን ሀብትም ብርም ቢሆን ማሽሽና ቶሎ መንቃት ያገባናል።

  • @abubekermohammed6684
    @abubekermohammed6684 Год назад +3

    ፈጣሪ ከእንደዚህ አይነት ሰው ይጠብቀን::

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 Год назад

    እህታችን. ተባረኪ. ብዙ. ነገር. ተምሬአለው

  • @ጎስዓልብየቃለሰናይ

    እግዚኦ መሓረና ክርስቶስ😢😢😢

  • @HayatHayat-pt4nf
    @HayatHayat-pt4nf Год назад +3

    ያአላህሀገራችንንሠላምአረግልን😢😢😢😢😢😢😢

  • @birtukan120
    @birtukan120 Год назад +2

    እግዚኦ ማሪና ክርስቶስ

  • @faiza5
    @faiza5 Год назад

    ሰለም ሰለም ጤነ ይሰጥሊኚ ውድ የዚህ ቤተሰብ በሙሉ ሰለመቹ ይብዘ በሪቺ አሪፊ ደሰ የምሊ ቆይተ ነበረን በሪቺ ሰለም ፍቅር አንድነትን መተሰሰብን አለህ ይሰጠን

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 Год назад +3

    ሱብሃንአላህ ምን አይነት እርጉም ናት እንደት እናት ና አባቱን ይገላል ይች እርኩስ 😢

  • @zackifle6768
    @zackifle6768 Год назад +1

    This is the sixth time I watched this show. I really liked it. 👍 it gave me a lot of knowledge. Besrat you are awesome 👌 👏 👍

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +4

    እግዚኦ የሰማይ አምላክ የጭካኔ ጥግ 😥

  • @Hiwet-z6z
    @Hiwet-z6z 5 месяцев назад

    abyetu Amlake adnen🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Год назад +3

    ገዳያቸውን ወለዱ ውይይይ ከንደዚ አይነት ጎውድ ይሰውረን

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Sila Hiewet astemari program new bertuln ❤❤❤

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад +4

    እሷስ ተጸናውቷታል አንደየ እሱ እናት አባቱን በጣም ያስዝናል 😢😢😢

  • @lishanAli-c1l
    @lishanAli-c1l Год назад +1

    ጥሩ ፕሮግራም አስተማሪ የሆነ ጓበዝ ልጆች አድናቂ ነኝ ክበሩልኝ

  • @mercyhg2988
    @mercyhg2988 Год назад +2

    ጉድ ነው 😢😢😢😢

  • @HanaTarik-eo4qe
    @HanaTarik-eo4qe 5 месяцев назад

    Batem yasazinal😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад +4

    Polisoch betam gegnoch nachu fetari ybarkachuh

  • @SenyaSenya-t6o
    @SenyaSenya-t6o 26 дней назад

    ያሳዝናል 😢

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Год назад +7

    እረ በስመአም አይ ኢትዮ ልጆችሽ አብደው ቀሩ ቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Год назад +1

    Gemechu long time nice to see you again did you get new staff? keep up well done.

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад +2

    weyyyy 😢😢😢😢😢

  • @ababasufaraw5806
    @ababasufaraw5806 Год назад

    እግዚኦ😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @HanaAdemasu
    @HanaAdemasu 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢 ወይ ጭካኔ መጨረሻው ዘመን

  • @WOSEN-YEANKOBER
    @WOSEN-YEANKOBER Год назад +10

    ፈጣሪ ሆይ ከዚህ አይነት ጠብቀን 😢😢😢

    • @user-zm3wh4rw9o
      @user-zm3wh4rw9o Год назад

      😢😢😢😢💔💔💔

    • @masaratmasarat8393
      @masaratmasarat8393 Год назад

      አረ በጣም ያሳዝናል በእውነት 😢😢😢😢እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh5601 Год назад

    ጌታ ሆይ ምህረት አውርድልን ምን አይነት ጉድ ነዉ ምሰማዉ ኢዝዮ ባራና ክርስቶስ

  • @BirukBekele-e5o
    @BirukBekele-e5o Год назад

    Ay fikr illlahi yzin yahl mnm nager yekral eko enatn yemslac werk abatn yamsle habt endet😢😢😢 betam yekbdal

  • @SikkSilo-yu4sk
    @SikkSilo-yu4sk 3 месяца назад

    በጣም ከባድ ህመምነው😢😢😢😢😢 የወላጅ ሀቃቸውን እኮን መክፈል አይቻልም አይደለም ማይገባቸውን ድርጊት ማድረግ እፍፍፍፍፍፍፍ

  • @ShumetMoges
    @ShumetMoges Год назад +1

    😢😢😢😢ፈጣሪሆይ ይቅር በለን👐👐

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +5

    ለምንድነው ያሳደጉ ሰዎች በእስተርጅና እንደመጦር እንደገና ገንዘብ የሚጠይቀው? ለምን ፖሊስ አልጠሩም ? እሱም አይገድላቸውም ነበር:: እራሳቸውንም እሱንም ያድኑ ነበር::

  • @محمدسراج-د2ع
    @محمدسراج-د2ع Год назад

    ይገርማል😢😢

  • @romangoshu8510
    @romangoshu8510 Год назад +8

    😢😢😢😢😢😢

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid Год назад

    ጆሮአችንአይሠማውየለ

  • @lii6427
    @lii6427 Год назад

    ኡፍፍፍ በጣም ያማል 😭😭😭

  • @LoveLove-re1dj
    @LoveLove-re1dj Год назад +2

    subhanallh

  • @senayitdamtew5979
    @senayitdamtew5979 Год назад +1

    Besmeam😢😢😢😢

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg Год назад +1

    ያአሄረ ዘማን😢😢😢😢😢😢

  • @ብቸኛዋሄዋን
    @ብቸኛዋሄዋን Год назад

    ወይኔ ጨካኒ💔💔😭😭

  • @yobibini4219
    @yobibini4219 Год назад

    አደራህን

  • @shafiktuhin7357
    @shafiktuhin7357 Год назад

    መልካምነገር ማስተማር አችሉም እስኪ ፈጣሪን ፍሩ ምንአይነት የሚቀፍነገርነው የምትለቁት ሞትየለባችሁም

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ Год назад +2

    ኧረ ኡኡኡኡኡኡ

  • @emebetgetahew7945
    @emebetgetahew7945 Год назад +2

    እውነት ብለዋል. ብዙ. ዋጋ. ከፍለን. ከቆየን በሀላ ነው. የምነቃው

  • @selamgirma2828
    @selamgirma2828 Год назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад

    እውነት ተቀብሮ አይቀርም ይገርማል "ሴት የላከው ....."እንደሚባለው ያሳዝናል
    እግዚአብሔር ይቅር ይበለን 👏

  • @אגוסאברהם
    @אגוסאברהם Год назад +1

    ወይ ዘመን

  • @DemekechDemissie
    @DemekechDemissie 8 месяцев назад

    ለምታደርገው ነገር እግዚአብሔር ፊሩ 2:06

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 4 месяца назад

    echi balege galemota 😢😢😢😢😢

  • @سارةمحمد-ج1ن
    @سارةمحمد-ج1ن Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢 አቤቱ ጊታሆይ

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር Год назад

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ😢ሴት የላከው ሞት አይፈራም እዴት ልቡን ድንጋይ ብታደርገው ነው እናት እና አባቱን የገደለው😢 አቤት ምን አይነት አውሬዎች ናቸው😢የሆነ ደነዝ የሚተነፍስ እሬሳ ነው😢

  • @netsaneta9349
    @netsaneta9349 Год назад +2

    Weyna iwenetegna tarik new gn ? 😢😢

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +17

    May Allah protect us from this kind of woman😢

  • @asiyajuhar1736
    @asiyajuhar1736 Год назад +4

    ወንድ ልጅ lesemetu ነው megezaw

  • @Leiylamusa
    @Leiylamusa Год назад

    አኡዚብላህ💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Betam lebe yesebral

  • @ፈትነኝያአላሀበሪያ

    ፈጠሪሆይ ምንአይነትነገርነዉምሰማዉ

  • @leenlook8213
    @leenlook8213 Год назад +2

    እኔ እምለው እኔ ልጅ ሆኜ ሰው ሲታመም ከብት ሲሞት የሚያለቅሰው ህብረተሰብ ነው ወይስ

  • @AnnaMelese-g2n
    @AnnaMelese-g2n Год назад

    Kendzechi Jezebel set wyim wusha geta tebiken🙏

  • @Kal53Tube
    @Kal53Tube Год назад +1

    አፋፍፍፍፍ 😢😢😢😢😢😢

  • @Mary-un5ji
    @Mary-un5ji Год назад

    አረ.ወገን.ተጨካክነናል😢😢በስመአብ

  • @YismashewaSahile-se7mf
    @YismashewaSahile-se7mf Год назад

    ልብወልድ ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ

  • @sefan696
    @sefan696 Год назад +4

    ሴት የመከሬቺ ወንድ ሞት አይፈራም

  • @Zynbmohimmad-uo7zo
    @Zynbmohimmad-uo7zo Год назад +1

    እዳዉ መገንኔ😔😔😔😔

  • @nabiatabeba8640
    @nabiatabeba8640 Год назад

    Wegenocha semetawe athunu le wesana atchekulu pls

  • @melatcode4111
    @melatcode4111 Год назад +1

    እምምምምም በብዙ ቤት እየፈራን ነው ያለነው

  • @SarahBerehan-h5g
    @SarahBerehan-h5g Год назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад +2

    Betam yasaznal lesit blo enat ena abatun megdel kebad new

  • @saidasaid467
    @saidasaid467 Год назад

    Seytan nat echi😢😢😢😢

  • @ErehmDerese
    @ErehmDerese 3 месяца назад

    ዉይ

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 Год назад

    God have mercy on us and protect all men from these kind of demonic women in the mighty name of Jesus

  • @mariamebrahim5500
    @mariamebrahim5500 Год назад

    አረ አገራችን ውድ ይት አይህድች ነው በአላህ ሰው አንዴት አናትና አባትን ለሚሴት በሉ ይገላል

  • @hanaall29
    @hanaall29 Год назад +1

    😢😢😢😢😭

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 Год назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 Год назад

    እግዜኦ መሀርነ ይችማ ስይጣን ውስጧ ተጠናውቷት ነው😢😢😢

  • @zulfazulfa-fk8lx
    @zulfazulfa-fk8lx Год назад

    ትክክለኛው ፍርድነዉ