Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9፡15 ላይ ይጠብቁን
እስከዛ ግማሹን ልቀቁልን😂
Avbkoxg
@@ganettegigi6594 😂
@@ganettegigi6594 😂😂😂😂😂😂
@@ganettegigi6594 🤣🤣🤣🤣
የስደት እህቶች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጠን ያረብ
አሚን ያረብ 🤲
Amen
አሜን የኔ እናት
አሜንንን
አሜን አሜን የኔ ውድ ❤🤲
መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን በሉ የሰው መጨረሻው ሲያምር ነው
አሜን
አሚን ያረብ
አሜን አሜን እህትዋ
የማዳም ቅመሞችየ ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ የምትሉት ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ የኔ የዓለም ፀሓዮች 😍
አሜን 🙏
Amen ehiti🙏
ይህንን ታሪክ ስታቀርቡ ለምን እና እንዴት ወደዚህ ህይወት እንደገባች ብታቀርቡ በጣም አስተማሪ ነበር።
ወይኔ ልጁ ብሯን ፈልጎ መተት አሰርቶባት ይሆናል እንዲህ ፈጣን ለውጥ ቤተሰባችን ላይ ስናይ በጥበብ መፍትሔ ለመፈለግ መሯሯጥ አለብን ብዬ አስባለው
ሸርሙጣሥለሆነቺነው
ብስራትን በጣም ነው እምወዳት ጀግና ልጅ❤
ከቀን ወደቀን እያየንውና እየስማነው ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን ያረብ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ😍
ትዳር ይከበር ልቦና ይስጠን ያሳዝናል ሰራተኛዋ ሰራተኛዋ ያለስራዋ ነፍስ ይማር 😭😭😭
እኔ ያሳዘነችኝ ምስኪን የሆነችው የቤት ሰራተኛዋ ነች ሴትየዋ የስራዋን ዋጋ ነው ያገኘችው ።
ሴትዬዋ በምን ምክንያት እንድህ እደሆነይ ብትናገሩ ሀሪፍ ነበር እኔ ግን ሲመስለኝ መተት አርገውባት ነው ከባሉዋ ተፋታ ከንቱ ሁና እድ ሞት አይይይይ
enem eyasebku neber
Lihon yichilal bawun sa'at yesew hiwot mibatebitawu mateti new
Yehonale 🥲🥲🥲mechrshachn asamirln eko new
😂😂😂😂😂ሸርሙጣስለሆነቺነው
መጀመርያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ ነው ፀሎቱ 😭ዒላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ ጉልበቴን ባትክልኝ 😓
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ዜጎች😭💔🇪🇹🕊🇪🇹
Chefchafi mengistishin nigeriwa. Asmesay
@@diribetiba709 ባለጌ አፍ ለማሾልማ ማን ብሏችሁ!!! ጭንቅላትህ እንደማይሰራ ምነው አደባባይ ላይ እወቁልኝ አልክ???? መሀይም
ፍትህማ ናፍቆት ሆነብን እህቴ ይሄ አጋንንት መንግሥት ከመጣ ሁሉ ነገር ከድጡ ወደ ማጡ አደረጋት ሀገሬን የስራውን ይስጠው
በእውነት በጣም ከባድ ነው ፈጠራ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ፈተና
እህቴ እህቴ ቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
እኔ ምለው መጀመሪያ ጥሩ እና ንፁህ የነበረች ሴት እንዴት ያለ ምክንያት እንደዚህ ልትሆን ቻለች ? ምክንያት ቢኖሪት ነዉ ብዬ አስባለሁ የእውነት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🙏
የኔም ጥያቄ ነው በእውነት
እግዚአብሔር እምላክ ከፍተና ይጠብቀን🙏❤😢
Amen Amen Amen 🙏
@@korichafantaye1135 ኣሜን ማር
Amen ehte
እግዚአብሔር አምላክ ከተቆጣበት ይሰውረን ከአሰሪዋ ምስኪን ሰራተኛዋ አሳዘነችኝ ነፍስ ይማር ከዱርዬዎቾ የምናመልጥበትን ማስተዋልን ይስጠን ።
የሚገርም ነው ከመልካምነት ወደሴጣን ስራ አራማጅነት መቀየር ተለክፋ ነው ጌታ ሆህ መጨረሻችንን አሳምርልን
ተራኪው የሚማርክ ደምፅ አለህ ❤በርታ
አቤቱ ጅማሬ አይደለም አስገራሚው ፍፃሜያችንን አሳምረው
ሰላም ሰላም ውድና የትክብራችሁ ኢትዮጵያዊን እሁድ ምን ይምስላል 😘😘😘😘እኔጋ አልሃምዱሊላህ ጥሩ ነው
ከዚህ ታሪክ የምታሳዝነው ሚስኪኗ ሰራተኛ ናት።
ሰው አልተረዳላትም እንጂ መተት ነው ህይወቷን እንዲህ ያረገው ከታታሪ ወደ ሱሰኛከትዳር ወደ ዝሙት በአንዴው የፀባይ ለውጥ የክፉ መናፍስት ስራ ነው.....ወንድ ጡረተኞችን ደግሞ አባርሩ አይመጥናችሁም
ፈጣርየ ከዚ ሁሉ ነገር ሰውረን ሰው ወልዶ ተዛምዶ ሲያረጅ ወደ ቤተክርስትያን ወደ ቁርባን መሆን ሲገባ ጭራሽ ወደ ዙሙት ወደ ሱስ መጨረሻም ሞት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በስተርጅና ከተበሳበሱ አይቀር እንዲህ ነው!!! ይቅር ይበለን እንጂ ሴትዮዋስ በጥጋቧ ነው አፈር ልብላ ምስኪኗ የእኔ ቢጤ ከርታታዋ ደሀዋ ሞተች እንጂ😢😢😢😢!!! እግዚአብሔር ደህና ነገር የምንሰማበትን የምናይበትን ዘመን ያቅርብልን አቦ🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚአብሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ❤
በጣም ያሳዝናል የት ነክ ስትባል የምታፍርበት ቦታ አትሁን ማለት ይህ ነው በሷ ስህተት ምስኪን ደሀዋ ዋጋ ከፈለች በየትኛውም ሁኔታ ብንሆን የምነውልበትን ቦታ ጓደኛ የምናደርጋቸውን ሰዎች መምረጥ ከደዚህ አይነት ውጥንቅጡ ከወጣ ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን
ያሳዝናል 😥💔ከተባረከ ትዳር ወደ ተረገመ ትዳር ቀየረችው ወጣቱም በሱስ ደነዘዘ ሰራተኛዋ ታሳዝናለች😥
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሚን ሰውረን አንተ አምላክን እስራኤል ይሁሉ ባለመጸለይ ባለመጾም ነው ምክንያቱም ታታሪ ሰራተኛ መሆን በቂ አይደለም ገንዘብ ያለ እግዚአብሔር ባዶ ነው ምን ይሰራል ሰይጣን ይቆጣጠረናል በጾለት በሩ ካልተዘጋበት እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን አሚን ሰራተኛዋ ታሳዝናለች በጣም ነፍስ ይማር
በእውነት፣ከደዚአይነት፣እግዚአብሔር፣ይጠብቀንአምላክ፣።
ሴሰኝነት ዝሙት ትዳርን ቀርቶ ሀገርን እያፈረሰ ነው 😢😢እንጠብቃለን ለማንኛውም
በልጅነት የፍቅ ሕይወቱን ያልኖረ በልጅነት በስራ የተጠመደ ሠው ሲያረጅ ነው ልጅነቱ ትዝ የሚለው ከዛ ምን ማድረግ እና እንዴት እደሚኖር ግራ ይገባቸዋል የዚችም ሴት ይሄው ነው
እውነት
ትክክል
@@temirtemirali5230 እህቴ እህቴ ቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
😅😅😅😅😅
ሳራታኛዋ መሞት በጣም ነው ያሳዘነኝ እሷስ በራሷ ያመጣችሁ ጣጣ ነው አንዳዴ ጥጋብ እንዲ ነው
አላህ ይጠብቀን ከዴዚህ አይነቱ ድርጊት
ራስዋን የምያዋርድ ድርጊት ከየት መጣ,?? ምንጭ ቢታወቅ አስተማሪ ይሆን ነበር ብዙ ሰዎች ዝቅ ይላሉ ምክንያቱ ባልታወቀ ምን ይሁን ግን?? 🤔
እድሜ ይስጠን እንጂ የማንሰማው ነገር የለም እግዚሆ
እንደት ሁለት ሰው ተገድሎ ወደ እስር ቤት ለመቀለብ ይላካል የገደለ ይገደል
Mote eko erefete nw
ኡፉፉፉፉ ሰረተኛዋ የኔ ከርታተ😭😭😭
ይሄኮ የጊዜያችን ሃቅ ነው።ብዙዎች "ዘምነናል ። ራሳችንንም ችለናል ።" ብለው የሚያስቡት"አሪፍ"' ሴቶች አይናቸውን ጨፍነው እየገቡበት ነው።አንዳንዶች የሚያምር የመሰለ ትዳር ውስጥ ኖረው ኖረው የሆነ የጎደለባቸው ያላሳለፉት ነገር ያለ ሲመስላቸው በስተርጅና ይፈነዳሉ።በርግጥ መሬት ላይ ያለው ሃቅ ግን ከነዛ ውሶጥ ጥቂት የማይባሉት የቤተሰቦቻቸውን ልብ ሰብረው አርቴፊሻል ኑሯቸው ላይ ይንሳፈፋሉ።መተት ምናምን እዚህ ታሪክ ውስጥ የለም። ወዳልተገባ ግንኙነት ለመግባት መንስኤው በሴትኛ የእድሜ መጨመርን በመልካም ጎኑ ካለማየት ፤ ራስን ካለመቀበል እና እርካታ ቢስነት የሚመነጭ ነው።ያልገባኝ ግን ሁሉም ቤተሰብ ከተባረረ በኋላ ሰራተኛዋ ብቻ እንዴት አብራት ለመኖር ወሰነች?🤔🤔🤔ያው ንፁሃን ያለበደላቸው በየቦታው የሚረግፉት ምሳሌ ናት ።
አንዳንድ ሰወች በልጅነታቸው ህይወትን ሳያውቁ ይቅድጉ እና ባል ካገቡ በኋላ ትዳር ከያዙ በኋላ አልፎኛል ብለው ያሰቡትን ህይወት ለማድረግ ያስባሉ ይሄ ግን በጣም አደገኛ የሆነ፣ቤተሰብን የሚበትን ህይወት ነው የዚች ሴትዮ ህይወትም መጨረሻው ይሄው ነው ትዳሯን ጠብቃ ቢሆን ከልጆቿ ከባሏ ጋራ ደስተኛ ህይወት መኖር ስትችል ከእድሜ እኩያዋ ካልሆኑ ወጣቶች ጋራ መጨፈሯ ይሄው መጨረሻው ጸጸት ሆነ።አንዳንዴም ጠባያ አው ሲቀየር ንግግር ማድረግ ጥሩ ነው ትዳርን መጠበቅ ጥሩ ነው ከጸጸት ያድናል።
ምስኪን ለዋህ ሰብ ኣይፍትውን ኣይክበርን እዩ :: ብጣዕሚ የሕዝን ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭
😢😢
እሳ ይበላት እራሷ ናት የመረጠችው 😭😭ምታሳዝነው ሰራተኛዋ በጣም!!
እህቴ ቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
ወይ፡ፈጣሪ፡የእውነት፡በጣም፡አስተማሪነው፡ለእኛ፡ትዳር፡ላለን፡ምን፡ሴይን፡መጣባት፡ከተከበረቤት፡ከባለቤቱ፡ከልጆቹ፡ለይቶ፡ለዚህ፡ያበቃት፡ያሳዝናል፡አርፎ፡መቀመጥ፡እያለ
አቤት ተራኪው ሲተርክ ከታሪክ በላይ ነው
በጣም የሚሳዝን የበሏዉ ግፍ ነዉ ቆም ብለን ማሳብ እየተቻለ ዝሙት መናጋገር ስቻል የአለኩየዋ ይሄን ማድረግ😢
በጣም የሚያምር ሜካፕ አቀባብ ነዉ የተቀባሽው። በስሱ ነው የተቀባሽው በፍጹም የተቀባሽ አይመስልም ፣ ከሜካፑ የበለጠ የተፈጥሮሽ ዉበትሽ ነው ጒልቶ የሚታየው። በተለይ አይንሽ ላይ የምትጠቀሚውን መቀነስሽ ፣በጣም አሳመረሽ።
Kekibir wede hurudeti 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት እግዚዮ ነው ለዚህ አይነት አሟሟት
የእጇን ነው ያገኘችው አልከበር ያለ እራሱን የማያከብር መጨረሻው ይኸው ነው የሚያሳዝኑት ቤተሰቦቿ ናቸው ቤተበም ማለት ብዙ ሆኖ አንድ ማለት ነው ይንደዚህ አይነት ርካሽ ባህሪ ያላቸው ሰወች ከራሳቸውን መጎዳት ውጪ ሌላውንም ነው የሚጎድት
😢😥😭😢😭ያሳዝናል
ወይ ጎድህ ነው በኢትዮጵያ ውሰጥ ይህም አለው😭😭😭🤕🤕🤕
የ ልጆቹ አባት እኮ ሁሌም sila hiwot tv ሁስጥ እገኛል 🤭🤔🤔🤔🤔🤔
በድረም መልክ እንጂ የቃረበ. ድሪግቱ ሁሉም የናሱ አይደለም
እውነተኛ ታሪክ ነው ግን በድራማ መልክ ስለሚያቀርቡት አርቲስቶቹ የተደጋገሙት
ተዋናዮች እኮ ናቸው ምን ሆነሽ ነው 😁😁
@@asdpeh3842 ክክክክክክ
@@asdpeh3842 hhhhh
Thank you so much ❤😂
Yasazina betam 😭😭😭
Eresun sespense betaregut bezu eyeta yagenal
you are eko wonderful........i lov your conclusion but you hav to work ሌሎች ግብአቶች lik ጎረቤት ምን ያህል እንደሄደ።።።።።።
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ብስራትዬዬዬ❤️❤️❤️
Well come!!
መቼም ገጠመኝ የሚሰማ ሰው ይሄ ለምን ሆነ ምንስ እንዲ አረገው አይልም
በጣም ያሳዝናል ምሲኪነ የቤት ስራተኛዋ በጣም ታሳዝናለች
Egziabher hoy defeat tebeken
Yegna setochi eko yemiyakebirachewuni wonidi wodewu ayakumi
በኪራይ ገንዘብ ነው የምትኖረው እና አስክሬኑሸቶ እስኪፈርስ ተከራዮቹ ግቢ ውስጥ የሉም ግን አታጋቡና ሱስ ውስጥስ እንዴት ገባች ምንም አላላቹም
እንጠብቃለን ብስሪ💓
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ💚
@@selamtube1319 ጠቃሚ ነገር ነው ምለቂው አሜት
Welcome ሱሶቼ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ 😳👍👍👍
Ameeen ekruye
በጉጉት እንደምጠብቃችሁ አስተማሪ ፕሮግራም በርቱልን በጣም ትምህርት ስጭ ።
እጠብቃለን
🤲🤲🤲🤲🤲☝️☝️☝️☝️💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭ያረቢ አቤት ጭካኔ
Yene. Enat sertgaw betam tasezenalech
ዋጋዋን ነው ያገኘቸው ቆሻሻ ለልጅ ለባል ክብር የሌላት አለሌ መጨረሻው ይሄ ነው 😡😡😡
እኳን፣ደና፣መጣቹ
ታሪክ ነው ፍርዱ ግን ምን ሆነ
ዛሬስ በጠዋት ብቅ አላችሁ :: ደስ ይላል::
😭 so sad
ኢትዮጵያ ውስጥ የምትኖሩ ለወለጋ ህዝብ ድምፅ ካልሆናችሁ ደንዝዛችኃል ማለት ነው. ገና የእናንተም በር ይንኳኳል.
Thank you it's awesome 👍
በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ከክፉ ይሰውረን
ያላሰባችሁትን የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ 🌹🌸አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🇪🇹💝💖 ውድ ያገሬ ልጆች ሰላም እንደት ናችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰው ሀገር ያለነውን ከድንገተኛ አደጋ ጠብቆ በሰላም ላአገራችን ያብቃን 🌹ፕሮፋይሌን በመጫን 💗ዩቱብ ቻናሌን ሰብስክራይብ አድርጉኝ ደስ የሚል ነገር እሰራለሁ 💞🌹🇪🇹
አቤት ጪካኔ የገደለ ይገደል
ያሳዝናል ያማል
Amlake yqir belen kfu zemen now
ያለ እድሜ ጋብቻ ያመጣው ጣጣ ነው። ሴቶችዬ በኩያችሁ አግቡ አቶ ግርማ አርጅተዋል ለዛ ነው ጸደይ ያለፈ ሂወቴን ላካክስ ያለችው። እና ዘና በሉ በጊዜያችሁ በጣም የገረመኝ ፓርት ነው። ብቻ ገርሞኛል እኔንም እንዳያጋጥመኝ ፈራሁ ወደፊት የ አረብ ሀገር ስራ እያየው ወጣትነትን አልኖርኩትም። የሚገረም ታሪክ ነው።
ተዋናኞች ናቸው
😢ወይ ጊዜያችን
🙇
יהי זכרם ברוך נשמתם תיהי צרורה 😭😭😭😭
በጣም ይገርማል
አመሰግናለሁ አሁን አጥፊው ይዝላሁ እህቴ🙏😍
እማእወድሻለሁ ለኔም ስጪኝ እፍልጋለሁ ዳውለድ ለማረግ እቢብሎኛል
😭😭😭😭😭
ፀበል ብቻ ነው እርኩስ መንፈስን የሚፈውሰው።
ያሳዝናል
ምን ላይ ነው የሚታየው ስንት ሰአት
ምን ኣይነት ኣገር ናቹ በስምኣብ
2💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭
Uuuuuuuuuuuuu💔💔💔💔💔
ፍቅር እውር ነው ተው የአጋጣሚ ጉዳይ ነው
Frame late gene cegira klacisahu masrate athilome frame imtsro
Wow. I'm. Sorry. Women's please 🙏 don't. Love ❤️ younger man 👨 he. Don't. Love ❤️ you. He's loved you he loved you. Money
መተት ነው እንዲህ የሚያደርገው
😥😥😥😥
Woww Turu srah
kebad new alah ke endezih aynet neger ytebken 😢
ዛሬ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 9፡15 ላይ ይጠብቁን
እስከዛ ግማሹን ልቀቁልን😂
Avbkoxg
@@ganettegigi6594 😂
@@ganettegigi6594 😂😂😂😂😂😂
@@ganettegigi6594 🤣🤣🤣🤣
የስደት እህቶች የእርፍት እንጀራ አላህ ይስጠን ያረብ
አሚን ያረብ 🤲
Amen
አሜን የኔ እናት
አሜንንን
አሜን አሜን የኔ ውድ ❤🤲
መጨረሻችን ያሳምርልን አሜን በሉ የሰው መጨረሻው ሲያምር ነው
አሜን
አሚን ያረብ
አሜን
Amen
አሜን አሜን እህትዋ
የማዳም ቅመሞችየ ቢሆንልኝ ቢሳካልኝ የምትሉት ሁሉ እግዚአብሔር ያሳካላችሁ የኔ የዓለም ፀሓዮች 😍
አሜን
አሜን 🙏
Amen
Amen ehiti🙏
Amen
ይህንን ታሪክ ስታቀርቡ ለምን እና እንዴት ወደዚህ ህይወት እንደገባች ብታቀርቡ በጣም አስተማሪ ነበር።
ወይኔ ልጁ ብሯን ፈልጎ መተት አሰርቶባት ይሆናል እንዲህ ፈጣን ለውጥ ቤተሰባችን ላይ ስናይ በጥበብ መፍትሔ ለመፈለግ መሯሯጥ አለብን ብዬ አስባለው
ሸርሙጣሥለሆነቺነው
ብስራትን በጣም ነው እምወዳት ጀግና ልጅ❤
ከቀን ወደቀን እያየንውና እየስማነው ያለው ነገር በጣም ያሳዝናል
አላህ የሀገራችንን ስላም ይመልስልን ያረብ
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ😍
ትዳር ይከበር ልቦና ይስጠን ያሳዝናል ሰራተኛዋ ሰራተኛዋ ያለስራዋ ነፍስ ይማር 😭😭😭
እኔ ያሳዘነችኝ ምስኪን የሆነችው የቤት ሰራተኛዋ ነች ሴትየዋ የስራዋን ዋጋ ነው ያገኘችው ።
ሴትዬዋ በምን ምክንያት እንድህ እደሆነይ ብትናገሩ ሀሪፍ ነበር እኔ ግን ሲመስለኝ መተት አርገውባት ነው ከባሉዋ ተፋታ ከንቱ ሁና እድ ሞት አይይይይ
enem eyasebku neber
Lihon yichilal bawun sa'at yesew hiwot mibatebitawu mateti new
Yehonale 🥲🥲🥲mechrshachn asamirln eko new
😂😂😂😂😂ሸርሙጣስለሆነቺነው
መጀመርያየን ሳይሆን መጨረሻየን አሳምርልኝ ነው ፀሎቱ 😭ዒላሂ መጨረሻየን አሳምርልኝ ጉልበቴን ባትክልኝ 😓
ሰላም ለሀገራችን ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉ ዜጎች😭💔🇪🇹🕊🇪🇹
Chefchafi mengistishin nigeriwa. Asmesay
@@diribetiba709 ባለጌ አፍ ለማሾልማ ማን ብሏችሁ!!! ጭንቅላትህ እንደማይሰራ ምነው አደባባይ ላይ እወቁልኝ አልክ???? መሀይም
ፍትህማ ናፍቆት ሆነብን እህቴ ይሄ አጋንንት መንግሥት ከመጣ ሁሉ ነገር ከድጡ ወደ ማጡ አደረጋት ሀገሬን የስራውን ይስጠው
በእውነት በጣም ከባድ ነው ፈጠራ ይጠብቀን ከዚህ አይነት ፈተና
እህቴ እህቴ ቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
Amen
እኔ ምለው መጀመሪያ ጥሩ እና ንፁህ የነበረች ሴት እንዴት ያለ ምክንያት እንደዚህ ልትሆን ቻለች ? ምክንያት ቢኖሪት ነዉ ብዬ አስባለሁ
የእውነት ፈጣሪ ልቦና ይስጠን 🙏
የኔም ጥያቄ ነው በእውነት
እግዚአብሔር እምላክ ከፍተና ይጠብቀን🙏❤😢
Amen Amen Amen 🙏
@@korichafantaye1135 ኣሜን ማር
Amen ehte
እግዚአብሔር አምላክ ከተቆጣበት ይሰውረን ከአሰሪዋ ምስኪን ሰራተኛዋ አሳዘነችኝ ነፍስ ይማር ከዱርዬዎቾ የምናመልጥበትን ማስተዋልን ይስጠን ።
የሚገርም ነው ከመልካምነት ወደሴጣን ስራ አራማጅነት መቀየር ተለክፋ ነው ጌታ ሆህ መጨረሻችንን አሳምርልን
ተራኪው የሚማርክ ደምፅ አለህ ❤በርታ
አቤቱ ጅማሬ አይደለም አስገራሚው ፍፃሜያችንን አሳምረው
ሰላም ሰላም ውድና የትክብራችሁ ኢትዮጵያዊን እሁድ ምን ይምስላል 😘😘😘😘እኔጋ አልሃምዱሊላህ ጥሩ ነው
ከዚህ ታሪክ የምታሳዝነው ሚስኪኗ ሰራተኛ ናት።
ሰው አልተረዳላትም እንጂ መተት ነው ህይወቷን እንዲህ ያረገው
ከታታሪ ወደ ሱሰኛ
ከትዳር ወደ ዝሙት በአንዴው የፀባይ ለውጥ የክፉ መናፍስት ስራ ነው.....ወንድ ጡረተኞችን ደግሞ አባርሩ አይመጥናችሁም
ፈጣርየ ከዚ ሁሉ ነገር ሰውረን ሰው ወልዶ ተዛምዶ ሲያረጅ ወደ ቤተክርስትያን ወደ ቁርባን መሆን ሲገባ ጭራሽ ወደ ዙሙት ወደ ሱስ መጨረሻም ሞት😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭
በስተርጅና ከተበሳበሱ አይቀር እንዲህ ነው!!! ይቅር ይበለን እንጂ ሴትዮዋስ በጥጋቧ ነው አፈር ልብላ ምስኪኗ የእኔ ቢጤ ከርታታዋ ደሀዋ ሞተች እንጂ😢😢😢😢!!! እግዚአብሔር ደህና ነገር የምንሰማበትን የምናይበትን ዘመን ያቅርብልን አቦ🙏🙏🙏💚💛❤
እግዚአብሔር መጨርሻችንን ያሳምርልን
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔዋ❤
Amen
Amen
በጣም ያሳዝናል የት ነክ ስትባል የምታፍርበት ቦታ አትሁን ማለት ይህ ነው በሷ ስህተት ምስኪን ደሀዋ ዋጋ ከፈለች በየትኛውም ሁኔታ ብንሆን የምነውልበትን ቦታ ጓደኛ የምናደርጋቸውን ሰዎች መምረጥ ከደዚህ አይነት ውጥንቅጡ ከወጣ ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን
ያሳዝናል 😥💔ከተባረከ ትዳር ወደ ተረገመ ትዳር ቀየረችው ወጣቱም በሱስ ደነዘዘ ሰራተኛዋ ታሳዝናለች😥
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሚን ሰውረን አንተ አምላክን እስራኤል ይሁሉ ባለመጸለይ ባለመጾም ነው ምክንያቱም ታታሪ ሰራተኛ መሆን በቂ አይደለም ገንዘብ ያለ እግዚአብሔር ባዶ ነው ምን ይሰራል ሰይጣን ይቆጣጠረናል በጾለት በሩ ካልተዘጋበት እግዚአብሔር አምላክ ይሰውረን አሚን ሰራተኛዋ ታሳዝናለች በጣም ነፍስ ይማር
በእውነት፣ከደዚአይነት፣እግዚአብሔር፣ይጠብቀንአምላክ፣።
ሴሰኝነት ዝሙት ትዳርን ቀርቶ ሀገርን እያፈረሰ ነው 😢😢እንጠብቃለን ለማንኛውም
በልጅነት የፍቅ ሕይወቱን ያልኖረ በልጅነት በስራ የተጠመደ ሠው ሲያረጅ ነው ልጅነቱ ትዝ የሚለው ከዛ ምን ማድረግ እና እንዴት እደሚኖር ግራ ይገባቸዋል የዚችም ሴት ይሄው ነው
እውነት
ትክክል
@@temirtemirali5230 እህቴ እህቴ ቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
😅😅😅😅😅
ሳራታኛዋ መሞት በጣም ነው ያሳዘነኝ እሷስ በራሷ ያመጣችሁ ጣጣ ነው አንዳዴ ጥጋብ እንዲ ነው
አላህ ይጠብቀን ከዴዚህ አይነቱ ድርጊት
ራስዋን የምያዋርድ ድርጊት ከየት መጣ,?? ምንጭ ቢታወቅ አስተማሪ ይሆን ነበር ብዙ ሰዎች ዝቅ ይላሉ ምክንያቱ ባልታወቀ ምን ይሁን ግን?? 🤔
እድሜ ይስጠን እንጂ የማንሰማው ነገር የለም እግዚሆ
እንደት ሁለት ሰው ተገድሎ ወደ እስር ቤት ለመቀለብ ይላካል የገደለ ይገደል
Mote eko erefete nw
ኡፉፉፉፉ ሰረተኛዋ የኔ ከርታተ😭😭😭
ይሄኮ የጊዜያችን ሃቅ ነው።
ብዙዎች "ዘምነናል ። ራሳችንንም ችለናል ።" ብለው የሚያስቡት"አሪፍ"' ሴቶች አይናቸውን ጨፍነው እየገቡበት ነው።
አንዳንዶች የሚያምር የመሰለ ትዳር ውስጥ ኖረው ኖረው የሆነ የጎደለባቸው ያላሳለፉት ነገር ያለ ሲመስላቸው በስተርጅና ይፈነዳሉ።
በርግጥ መሬት ላይ ያለው ሃቅ ግን ከነዛ ውሶጥ ጥቂት የማይባሉት የቤተሰቦቻቸውን ልብ ሰብረው አርቴፊሻል ኑሯቸው ላይ ይንሳፈፋሉ።
መተት ምናምን እዚህ ታሪክ ውስጥ የለም። ወዳልተገባ ግንኙነት ለመግባት መንስኤው በሴትኛ የእድሜ መጨመርን በመልካም ጎኑ ካለማየት ፤ ራስን ካለመቀበል እና እርካታ ቢስነት የሚመነጭ ነው።
ያልገባኝ ግን ሁሉም ቤተሰብ ከተባረረ በኋላ ሰራተኛዋ ብቻ እንዴት አብራት ለመኖር ወሰነች?
🤔🤔🤔
ያው ንፁሃን ያለበደላቸው በየቦታው የሚረግፉት ምሳሌ ናት ።
አንዳንድ ሰወች በልጅነታቸው ህይወትን ሳያውቁ ይቅድጉ እና ባል ካገቡ በኋላ ትዳር ከያዙ በኋላ አልፎኛል ብለው ያሰቡትን ህይወት ለማድረግ ያስባሉ ይሄ ግን በጣም አደገኛ የሆነ፣ቤተሰብን የሚበትን ህይወት ነው የዚች ሴትዮ ህይወትም መጨረሻው ይሄው ነው ትዳሯን ጠብቃ ቢሆን ከልጆቿ ከባሏ ጋራ ደስተኛ ህይወት መኖር ስትችል ከእድሜ እኩያዋ ካልሆኑ ወጣቶች ጋራ መጨፈሯ ይሄው መጨረሻው ጸጸት ሆነ።አንዳንዴም ጠባያ አው ሲቀየር ንግግር ማድረግ ጥሩ ነው ትዳርን መጠበቅ ጥሩ ነው ከጸጸት ያድናል።
ምስኪን ለዋህ ሰብ ኣይፍትውን ኣይክበርን እዩ :: ብጣዕሚ የሕዝን ኡፍፍፍፍፍ 😭😭😭
😢😢
እሳ ይበላት እራሷ ናት የመረጠችው 😭😭ምታሳዝነው ሰራተኛዋ በጣም!!
እህቴ ቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ
ወይ፡ፈጣሪ፡የእውነት፡በጣም፡አስተማሪነው፡ለእኛ፡ትዳር፡ላለን፡ምን፡ሴይን፡መጣባት፡ከተከበረቤት፡ከባለቤቱ፡ከልጆቹ፡ለይቶ፡ለዚህ፡ያበቃት፡ያሳዝናል፡አርፎ፡መቀመጥ፡እያለ
አቤት ተራኪው ሲተርክ ከታሪክ በላይ ነው
በጣም የሚሳዝን የበሏዉ ግፍ ነዉ ቆም ብለን ማሳብ እየተቻለ ዝሙት መናጋገር ስቻል የአለኩየዋ ይሄን ማድረግ😢
በጣም የሚያምር ሜካፕ አቀባብ ነዉ የተቀባሽው። በስሱ ነው የተቀባሽው በፍጹም የተቀባሽ አይመስልም ፣ ከሜካፑ የበለጠ የተፈጥሮሽ ዉበትሽ ነው ጒልቶ የሚታየው። በተለይ አይንሽ ላይ የምትጠቀሚውን መቀነስሽ ፣በጣም አሳመረሽ።
Kekibir wede hurudeti 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤት እግዚዮ ነው ለዚህ አይነት አሟሟት
የእጇን ነው ያገኘችው አልከበር ያለ እራሱን የማያከብር መጨረሻው ይኸው ነው የሚያሳዝኑት ቤተሰቦቿ ናቸው ቤተበም ማለት ብዙ ሆኖ አንድ ማለት ነው ይንደዚህ አይነት ርካሽ ባህሪ ያላቸው ሰወች ከራሳቸውን መጎዳት ውጪ ሌላውንም ነው የሚጎድት
😢😥😭😢😭ያሳዝናል
ወይ ጎድህ ነው በኢትዮጵያ ውሰጥ ይህም አለው😭😭😭🤕🤕🤕
የ ልጆቹ አባት እኮ ሁሌም sila hiwot tv ሁስጥ እገኛል 🤭🤔🤔🤔🤔🤔
በድረም መልክ እንጂ የቃረበ. ድሪግቱ ሁሉም የናሱ አይደለም
እውነተኛ ታሪክ ነው ግን በድራማ መልክ ስለሚያቀርቡት አርቲስቶቹ የተደጋገሙት
ተዋናዮች እኮ ናቸው ምን ሆነሽ ነው 😁😁
@@asdpeh3842 ክክክክክክ
@@asdpeh3842 hhhhh
Thank you so much ❤😂
Yasazina betam 😭😭😭
Eresun sespense betaregut bezu eyeta yagenal
you are eko wonderful........i lov your conclusion but you hav to work ሌሎች ግብአቶች lik ጎረቤት ምን ያህል እንደሄደ።።።።።።
ሰላማችሁ ብዝት ይበል ብስራትዬዬዬ❤️❤️❤️
Well come!!
መቼም ገጠመኝ የሚሰማ ሰው ይሄ ለምን ሆነ ምንስ እንዲ አረገው አይልም
ትክክል
በጣም ያሳዝናል ምሲኪነ የቤት ስራተኛዋ በጣም ታሳዝናለች
Egziabher hoy defeat tebeken
Yegna setochi eko yemiyakebirachewuni wonidi wodewu ayakumi
በኪራይ ገንዘብ ነው የምትኖረው እና አስክሬኑ
ሸቶ እስኪፈርስ ተከራዮቹ ግቢ ውስጥ የሉም ግን አታጋቡና ሱስ ውስጥስ እንዴት ገባች ምንም አላላቹም