ለገንዘብ ብሎ ለሀገር የሚጠቅሙትን ትልቅ ኢንቨስተር ህይወት ያጠፋው ግለሰብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 217

  • @የወንዝዳርማር
    @የወንዝዳርማር Год назад +25

    አንደኛ የስለህይወት አስተማሪ አዝናኝ ፕሮግራም ነው የምትሉ 👍 ወገኖቼ ሁላቹም ስለ ምድራችን በየ ሃይማኖታቹ ፀልዮ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ በእውነት ስለ እናት አገር ኢትዮጵያ ሳስብ ነፍሴ ትዝላለች የሰላም መጥፎ የጦርነት ቆንጆ የለውም እና እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🙏

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk Год назад +1

      ወላሂ ከባድ ነዉ ዘንድሮ ትናንት ቤተሰብ ደዉየ ጦርነት እኛ ጋር ገባ አሉኝ

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk Год назад +40

    ያሳዝናል በጣም😭😭አይ ደግነት መልሱ ይህ ነው!! በዙፋኑ ያለው ፈጣሪ ከእንደዚ አይነት ሰው መሳይ አውሬዎች ይጠብቀን ያረቢ🤲🤲

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 Год назад +8

    በምሰማው ጭካኔ አረመኔነት ከሰው ነፍስ ብር የተፈቀረበት ከብሮ የታየበት ዘመን መሆኑን ሳይ ፈጣሪዬን አባ ውሰደኝ ወዳንተ ብዬ በጣም ነው ማነባው ልብ ይሰብራል 💔💔 መጠጥ ሱስ እዝቡን አደንዝዞ በደመ ነፍስ ነው ሁሉን የሚያስደርጋቸው እንዴት ነው ልጅ ተወልዶ የሚያድገው 😭😭😭😭😭😭 ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ልባቸውን ይደግፍ ሁፍፍፍፍፍ ያማል

  • @ועח
    @ועח Год назад +9

    እዚጊኦ ማሀረነ ክርስቶስ 🙏 ከእደዚህ ሰው መሳይ አውሬ እግዚአብሔር ይጠብቀን 🙏🇪🇷

  • @Ribka-hf9sl
    @Ribka-hf9sl Год назад +11

    Keep exposing criminals. No need to hide their face ,,so that they don't harm others when they are released

  • @Mita460
    @Mita460 Год назад +28

    በዚህ ዘመን ሰራተኛ ማመን ከባድ ነው 😢😢😢

    • @Mita460
      @Mita460 Год назад

      @@dawg929በጣም ከባድ ነው 😔

    • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
      @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ Год назад +7

      እኳንሰራተኛ ቤተሰቦቼንም ማመንከብዶኛል እረከባድነው

    • @amlkeamlke3850
      @amlkeamlke3850 8 месяцев назад

      ሰዉ በሚለዉ ብንቀይረዉስ እኔ የመዳም ቅመም ሰራተኛ ነኝ ልጅ ነዉ ምይዝ ከእናቱ ይልቅ እኔን ነዉ ሚወደኝ ህፃኑ ሲመዉ ሚመኝ እኔነዉ 💔💔💔💔💔

    • @Mita460
      @Mita460 8 месяцев назад

      @@amlkeamlke3850 እሺ ይቅርታ

  • @بيريه-ض8ي
    @بيريه-ض8ي Год назад +4

    ዋላሂ ባጣም ያሳዝናል አላህ ያስራዉን yisataw ያምጋባዉን ፍርድ yisataw

  • @zabanaydamse3697
    @zabanaydamse3697 Год назад +14

    ይሄንን ፕሮግራም በጉጉት ነው እምጠብቀው ጋዜጠኛዋ 100 ከመቶ ልብ ይነካል ድንቅ አቀራረብ ነው ገፍስ ይማር

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Год назад

      እኔም በጣምምምምም ኡፍፍፍ ስነረት የሚያም ነገር አለ ሃገራችን ላይ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ckdtf-ts7kc
    @Ckdtf-ts7kc Год назад +5

    ምን አይነት ዘመንና ግዜ ላይ ደረስን ፈጣሪ ሆይ በቃ በለን እርስ በርስ ግድያ እፋ ኧረ ሰላምና ፋቅርን አምጣልን

  • @etsedebisrat8853
    @etsedebisrat8853 Год назад +7

    ምን አለበት ስጡኝ ብሎ ቢጠይቃቸወ ከሚገላቸዉ በጌታ

  • @ibrahimlmazmi2603
    @ibrahimlmazmi2603 Год назад +3

    ያሳዝናናል😢😢😢

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Год назад +5

    ደግነት መጥፎ ነው ለሰው ያውም የኛ አገር ሰው መርዝ ከሀዲ

  • @እግዚአብሄርቀንአለው-ጀ3ጨ

    😢😢😢 በጣም ያማል አቤቱ ምህረትህ ይብዛልን የመልካምነት ዋጋው ይህ ባይሆን ጥሩ ነበር 😢😢😢ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 Год назад +1

    Ya Allah betam yamal 😢😢

  • @Habeshabete
    @Habeshabete Год назад +7

    ወገኖቼ እሱ ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ ሰውማ አምላኩን በመስቀል የሰቀለ ነው እኮ።

    • @SeadaHassan-qy6pk
      @SeadaHassan-qy6pk Год назад +1

      አትሞኝ አምላክን ማንም መስቀል አይችልም አምላክ በሠዉ እጅ አይሰቀልም በሰዉ ልጅም አይፈትንም

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Год назад

      ቱ😂😂😂

    • @weyni24
      @weyni24 Год назад

      ​@@SeadaHassan-qy6pkአንቺ አትመኚ እኛ እናምናለን

  • @girmakebede2813
    @girmakebede2813 Год назад +1

    Betam betam yasazenal. yehe yemayreba denkoro wagawn agege

  • @ghahhgahah6842
    @ghahhgahah6842 Год назад +2

    ወይኔ ጉድ😢😢😢😢😢😢😢

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Год назад +4

    መርዝ ያስበላህ አቦ ምድር ሲኦል ይሁንብህ የምትበላው ይነቅህ የምትጠጣው ይነቅህ

  • @sarayousef2021
    @sarayousef2021 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል 😢😢😢

  • @kaderahmed1460
    @kaderahmed1460 Год назад

    Thank you sister

  • @AsAa-c2e
    @AsAa-c2e 19 дней назад

    አግዚአብሔር የሰራዉን ሰጠዉ ነፍሰ ይማር ያሳዘናለ

  • @ራያወለላ
    @ራያወለላ Год назад +4

    ፈጣርየ ሆይ😢

  • @muluwerkbeyene6037
    @muluwerkbeyene6037 Год назад +1

    ነብሰ ይማር አባቴ

  • @አሚወሎየዋያውምየባቦዋ

    ያኢላሂ 😢😢😢😢 ምን አይነት ጊዜላይ ደረስን 😢😢😢😢😢😢😢

  • @henoknegash4019
    @henoknegash4019 Год назад +1

    በጣም ያሳዝናል ነብሳቸውን ይማር

  • @tgze2435
    @tgze2435 Год назад +1

    አቤት የሰዉ ልጅ ምን ቢያደርጉለት ነዉ ውዉ የሚሆነዉ አቤቱ ጌታዬ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад +1

    😢😢😢😢 Wey Amlake

  • @munitsala-gk8fc
    @munitsala-gk8fc Год назад +1

    ጌታ ሆይ ይቅር በለን

  • @ZenithDawwod
    @ZenithDawwod Год назад +5

    😢😢😢እረ ወይኔ 😢😢እረ ወይኔ 😢😢ማንን እንመን 😢😢ማንንስ እናስጠጋ 😢😢እረ ምን አይነነት አአሳሳቢ ግዜ ላይ ደረስን 😢እረ ፈጣሪዪ ከዚህ ሁሉ መአት አውጣን 😢አውጣን😢አውጣን

  • @asterhaile8256
    @asterhaile8256 Год назад

    Bisrrrriii gobzwa❤

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa3284 Год назад +3

    ባላገርን ማመን ከባድ ነው የከተማ ልጅ ምንም ቢሆን ይሻላል ።

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ

    አንቼ ሀገር ምን ይሻለናል ጌታ ሆይ 😢😢😢

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Год назад

      😢😢😢😢😢😢በጣም ያማል

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Год назад

      😢😭😭😭💚💛❤😭💔

  • @SalmaipaSalmaipa-cw2gu
    @SalmaipaSalmaipa-cw2gu Год назад +1

    በጣምያዛዘናል፣መልካምማድርግ፣ፍረዱሞትሆነ

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 Год назад +2

    እረ አበስማም ምን ጉድ ነዉ

  • @Tigst-dt2yz
    @Tigst-dt2yz Год назад +2

    እደውሰውመግደልቀላልሆነ😢😢😢😢

  • @thematteroftime4486
    @thematteroftime4486 Год назад

    The best program ❤🎉🎉

  • @sadaMustefa-ij8fu
    @sadaMustefa-ij8fu Год назад +3

    ከጨካኝ ሰዉ ይሰዉረቹ ይሰዉረኝ ወገኖቼ😢😢😢😢😢

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 Год назад

    ሁሌም አንቺ ተርኪልን እባክሽ።

  • @fedluedris6139
    @fedluedris6139 Год назад

    Ya allah😢😢yamal😢😢

  • @tinaye964
    @tinaye964 Год назад +4

    እንደ ሀገርማ ያመለጠን ክትባት አለ ማስተዋል የሚባል 😢😢😢 የሰው ልጅ ነብስ እንደ ምንም የሚቆጠርበት ሀገር ሆንን የእኔ አያት ለአመትባል ብዙ ዶሮ ካርደ ነብስ አጠፋው ብሎ ያለቅስ ነበር😢😢😢

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 9 месяцев назад

      ጥላቻ ጮካኔ አሥቢዉ 😢😢😢😢

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Год назад +4

    እኔን የሚገርመኝ ህሊና የሚባለው ነገር ግን ወደዬት ሄዶነው

  • @مبيت-ل7ض
    @مبيت-ل7ض Год назад +1

    Ayi sewu 😭😭😭😭

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Год назад +2

    ሰው ገሎ መዝናናት 😢😢😢

  • @berran1347
    @berran1347 Год назад +1

    ወይ ጭካኔ😢😢😢😢

  • @martasila5996
    @martasila5996 Год назад +2

    It is heartbreaking news. May God comfort all the family and friends.

  • @EnateArsema
    @EnateArsema Год назад +1

    እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ 😢😢😢😢😢😢😢በጣም ያሳዝናል ሰው ክፉ ሆኖዋል ሃገራችን ስንት ጉድ ደብቃ ነው የኖረችው

  • @SenayitDamtew-b1e
    @SenayitDamtew-b1e Год назад +2

    😮😢😢😢😢😢😭😭😭😭

  • @mesoejigu9827
    @mesoejigu9827 Год назад +3

    ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን ባጌተ ስም ነፍስ ይማር ካበድ ነው 😢😢😢😢😭😭😭😭😭

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Год назад +1

    አረ በስማም ማነው ሚታመነው ግን እግዚኦ የሰማይ አምላክ 🤲😥

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ

    እረእህቶቼ አሁንስፈራሁኝ እኔአድየተረገመ አጎትአለኝ፣ እናማ እናቱመሪትሰጥታኝነበር እናቤትሰራሁበት አሁንአጎቶቼ ቂምይዘውብኝ እንገልሻለን እያሉ በቴክስትይዝቱብኛል ደሞኮ ብርምሰጥቻቸዋለሁ ካገርገብተሺ ከቤትሺ ደስተኛሁነሺእምትቀመጪመስሎሺነው ይሉኛል ጎበዝምንላድርግ ኦፍፍፍፍ ምነውበቀረብኝ

    • @YordiAlemu
      @YordiAlemu Год назад

      ቤትሽ ከመግባትሽ በፊት ለሕግ አሳውቂ ምንም ቢያደርስብሽ ቀድመው ተጠያቂ እንደሚሆኑ ማስጠንቀቂያ ይሰጣቸው ሰዉ እንደሆነ ከሰይጣን የከፋ ሆኗል 😥

    • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
      @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ Год назад

      @@YordiAlemu እህእኔማቴክስቶቹን ሁላመረጃነው ይዣለሁ ቤቴንምአልሸጥ በጣምብዙዋጋከፍዬበታለሁ ቡልኬትቤትነው ልሺጠውብለአጎጎኝ ላይጠቅምመሪት ትንሺእኮናትመሪቲቱ ገዝቼጨምሪበትነውየሰራሁት መዘዙተረፈኝእጂ

    • @selamawitselma9116
      @selamawitselma9116 Год назад

      Ere genzeb anchi stnori new. Baweta yawta shetesh adrashashen debkesh beselam nuri . Sew kfu honoal ehte. fetari yrdash

    • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ
      @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ Год назад

      @@selamawitselma9116 አዬአች ወዴትልደበቅ ለዘመናትየወፋሁበት ቤቴሳ እማይነቀልነገርነው ያገኝኝ ብቻአሁንላይ በጣምእየፈራሁነው እግዚአህቤር ጥላቶቼን እሱይበቀልልኝ

    • @Maryam-mm7mf
      @Maryam-mm7mf Год назад

      ​@@ተጂነኝየሩቅለውናፋቂከአንቺ ይበልጣል ቤቱን ሽጠሽው ራቅ ብለሽ እነሱ ያማያገኙሽ አከባቢ ሄደሽ ግዢ

  • @koketiii4830
    @koketiii4830 Год назад

    Egzo marena😢😢😢

  • @semiraumer4051
    @semiraumer4051 Год назад +2

    አቃቸዋለሁ በጣም 😢😢😢

    • @Gugu-ti6xo
      @Gugu-ti6xo Год назад

      ሰውየውን ነው የምታቂያቸው😢😢😭😭😭

  • @abdenurmohammed3277
    @abdenurmohammed3277 Год назад +3

    God help Ethiopian 🙏

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Год назад +2

    ያ አንባቢው ቢያነበው መልካም ነበር

  • @Mikifani2139
    @Mikifani2139 Год назад

    Egziuw marene krestu petam yszenal 😢😢😢😢😢😢😢

  • @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ
    @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ Год назад

    ይገርማል

  • @አድስህይወትዩቱብ
    @አድስህይወትዩቱብ Год назад +1

    በዚህ ልክ ሠው ተጨካክኗል😭😭😭😭

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Год назад

    tabarkuu😭😭😭😭

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +12

    It’s very hard to trust anyone this time 😢😢

    • @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ
      @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ Год назад

      😢 Even me ? But why ?

    • @ayenewtameru3808
      @ayenewtameru3808 Год назад

      😢😢😢😢😢

    • @safiaahmed1570
      @safiaahmed1570 Год назад

      I don’t know why, but you have to cancel when you try to help people do not expose your self

    • @safiaahmed1570
      @safiaahmed1570 Год назад

      Sorry you have to carful

    • @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ
      @ፍናን-ኣፕ-ዛሩንጣ Год назад

      @safiaahmed1570 I live in Canada and I work psw which is personal support worker always we work carefully but still there is a lot of complaint carful × carful is aaaaa lot of carful ohhhh
      I understand my sister in Islam

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Год назад +1

    በዜ ዘመን ደግ መሆን እራስላይ ጠላት እንደ መቅጠራነው አባታችን ነፍሳቸውን ይማራ ክፉ ዘመን😢

  • @eyasuabdu8263
    @eyasuabdu8263 Год назад +9

    ለዝህ እኮነዉ ሰውን ዉዳድ እንጅህ አትማን የተበለዉ

  • @yonasdemeke8348
    @yonasdemeke8348 Год назад +4

    Nefsachewun begenet yanurew

  • @مريمالحضرمي-ك6ي
    @مريمالحضرمي-ك6ي Год назад +1

    የኔ አባት ይዲፍውና ድፍረት አርገው የተረገመ ትውልድ እፍፍፍፍፍ

  • @alpalp8780
    @alpalp8780 Год назад +1

    It is very sad. May God protect us from such evil people

  • @Tamsge
    @Tamsge Год назад +1

    🤔😭😭😭😭😭

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין Год назад +3

    יהי זכרו ברוך נשמתו תיהי בגן עדן😢😢😢😢😢ממש עצוב ככה לרצוח בן אדם בדן קר

  • @ሀገሬHagaretube
    @ሀገሬHagaretube Год назад

    ያሰትር😢

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Год назад +2

    እባካችሁ ኦሮሞ አትቅጠሩ😢😢😢 በገጀራ ይገላሉ😢 ሰራተኛም አትቅጠሩ 😢😢 በ1987የሆነዉ ጊዜ መለስ አስጠንቅቆ ነበረ ለመላዉ አለም ሰይጣን ናቸዉ 😢😢

    • @muluayel-8387
      @muluayel-8387 Год назад

      እውነት ነው እነሱ ሰወ መገደል ማረደ ብቻ ነው እውቀታቸው

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 Год назад +1

    ጥሎብኝ ስወድሽ

  • @fetayebelay9364
    @fetayebelay9364 Год назад

    አጀብ ግዜ😢😢😢

  • @shumetzerihun7951
    @shumetzerihun7951 Год назад

    ብስራትየ በጣም ነው የማከብርሽ በርችልኝ ግን በዛሬው ታሪክ የሟቹን ሙሉ ስም ከቻልሽ አሳውቂኝ መኮንን የሚባል ዘመድ አለኝ የአባቱን ስም አሳውቂኝ ብዙ አመት በውጭ ሀገር የሰራና ደግ ሰው ነበር እሱ ከሆነ በብየ ነው

  • @tezetaeearada865
    @tezetaeearada865 Год назад +1

    ምነው ሃሌሉያ የት ሄደ ትረካ በሱ ያምር ነበር

  • @ሲፈንየማርያምልጅ-ቀ8አ

    ሲያሳዝን😢

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን

    ይሄን ፕሮግራም ለምን እደማይው አላውቅም 😢ጭካኔና አርመኔነት የሞላበት ጉድ አትሻብኝ አላህዬ💔

  • @Ribka-hf9sl
    @Ribka-hf9sl Год назад

    It's a sad story but I love how you report that with the criminal photo

  • @TigistAssefa-op2zk
    @TigistAssefa-op2zk Год назад

    😭😭😭😭አይ ሰው🤔🤔

  • @AtakilitShimelis
    @AtakilitShimelis Год назад

    በጣም ያሳዝናል በዚህ ዘመን ሰራተኛ ከባድነው ሰርተው ለመብላት ሳይሆን ለሌላነገር ነው ከቤትእና ከክፍለሃገር የሚወጡት ።ነብስ ይማር

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 Год назад

    እንዴት ይዘገንናል አቤት ጭካኔ እኔን ሲሳዝኑ ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር 😭😭😭

  • @sefan696
    @sefan696 Год назад +1

    ፓሊስ እውነቱን ለይ ስደርስ ደስይላሊ ❤❤❤

  • @seadayemar5159
    @seadayemar5159 Год назад +1

    ይገርማል ወይ የሠዉልጂ ክፋት

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 Год назад

    በጣም ያሳዝናል ታሪክ ነው😢 ልጁ መገደል አለበት በእውነት

  • @Ganat-n1u
    @Ganat-n1u Год назад +1

    የቀን.ጅብ.የክፋት.ጥግ.አውሬነው😭😭😭😭😭😭😭ልብ.ይነካል.ያማል💔💔💔💔💔💔

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Год назад +2

    ኢትዮጲያ፡የሞት፡ፊርድ፡ይባላል፡ግን፡አናይም፡ፈጣሪ፡ነፊሳቸውን፡ይማር

  • @zewditewolde4087
    @zewditewolde4087 Год назад

    Kefu😢😢😢

  • @eteneshgirma4237
    @eteneshgirma4237 Год назад +1

    😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @mesi5948
    @mesi5948 Год назад +1

    በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው😢😢

  • @fitsumtewolde8189
    @fitsumtewolde8189 Год назад +2

    ቆምጬ እኮ አረመኔ ነዉ ኮምኘሌክስ አለበት

    • @Meseret-uq3jn
      @Meseret-uq3jn Год назад

      ሠይጣን ይቁመጥሽ ደደብ ጋላ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ

    😢😢😢😢😢😢😢😢ኢ ባጭር ያስቅርህ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ

    😢😢😢😢😢😢

  • @shewanehtezera3153
    @shewanehtezera3153 Год назад

    ነብስ ይማር
    ይህ ነገር በሁሉም አለ ግን እዴት የየቆማል?

  • @Hanggggggggggggj
    @Hanggggggggggggj Год назад

    ሙዚቃዉ በጣም ይረብሻል ።ታሪኩን እሰከመጨርስ መታገሰ አቀተኝ ቻዉ

  • @AFox-kf4op
    @AFox-kf4op Год назад

    😢😢🥺🥺🥺

  • @ሀስናሙሀመድ
    @ሀስናሙሀመድ Год назад +1

    ዘመን ምናደረገ ትውልዱ ነውጅ የተረገመው

  • @selamwitkassyefromgonder
    @selamwitkassyefromgonder Год назад

    እደ አባቴ በቤቱ. በግፍ. ምንም በማያቀው. ገደለው. በቃ. ያማል 💔💔😭

  • @ሱሱቢትባባ
    @ሱሱቢትባባ Год назад

    😢😢😢

  • @Amber1919
    @Amber1919 Год назад +1

    አብይ አህመድ ከዚህ ልጅ በምን ይለያል የሌለውን ለማግኘት ሲል ጎረቤት አገርን ገድየ የባሕር በር ባለቤት የሆነችን ኦሮሚያ እመሰርታለው እያለን ነው ልዩነታቸው ። ይህ ሰው አንድ ግለሰብ ነው የገደለው አብይ ደግሞ አገር ነው ልግደል እያለን ያለው ምንም ልዩነት የላቸውም ። ይህ የስነምግባር ጉዳይ ነው ዘርፌ ይለፍልኝ የሚል አባዜ በብዙ ሰዎች የሚታይ ነው ከመሪው አብይ አህመድ ጀምሮ ።

  • @maisaali8651
    @maisaali8651 8 месяцев назад

    አይ ሰዉ መሆን ጨካኝ 😢😢😢😢

  • @oromtittiijimmaaabbajifaar4692

    Bazee naman sahuu mamane kabadee. Now Maarzee beelaa antee leejee😢

  • @adanechweldyohans7352
    @adanechweldyohans7352 Год назад +1

    የመጨረሻ ክፉ ሰው ነው

  • @ተጂነኝየሩቅለውናፋቂ

    ያሳዝናል ምንጉድነው እረሰውተጨካክናል እግዚዎ