አስቃቂ በሆነ ሁኔታ በዘመዶቹ የታገተው የአዕምሮ ታማሚ ህፃን | እውነተኛ የወንጀል ታሪክ|Real crime|ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2023 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 82

  • @nomore3027
    @nomore3027 Год назад +10

    አላህ ይጠብቀን ከሰዎች ተንኮል😢😢

  • @Tነኝየተክልዬዋ
    @Tነኝየተክልዬዋ Год назад +27

    የኢትዮጵያ ህዝብ ግን ፈጣሪን መፍራት አቁማል እንዴ😢😢😢

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад +2

      እውነት ያስብላል😢😢😢😢😢😢

    • @Tigst-dt2yz
      @Tigst-dt2yz Год назад +1

      በጣምእጅአረመኔወች😢😢😢

  • @MartaBerhanu-u9x
    @MartaBerhanu-u9x Год назад +8

    የአይንሽና የከ ንፈርሽን ቀለም ቀንሽ ወይም ከለሩን ቀይርይ እኔ ሳዮ ያቀለሸልሸኝል አራ በናትሽ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Год назад +10

    Thank you so much Ethiopian police ❤

  • @Menchgrotbatsub
    @Menchgrotbatsub Год назад +2

    አይ የኢትዮጵያ ፍርድ አንዴት ከ ሶስት. አመት እሰከ ሰባት ይፈረዳል ይሄ ልጅኮ ትንሽ ቢቆይ መሞቱ አይቀርም ነበር። አንድ አመት ታስረው ይወጣሉ የባሰ ወንጀል ይሰራሉ 😢

  • @tigistgetachew1446
    @tigistgetachew1446 Год назад +7

    ለገንዘብ ብሎ በዚ ደረጃ መጨከን እግዚኦ የሰማይ አምላክ ☝️😢😢

  • @umuhuzeyfaethiopa
    @umuhuzeyfaethiopa Год назад +4

    ጥራት ይገባህ ጌታየ ሆይ ላ ኢ ላ ሀ ኢ ለ ህ
    ምን ጉድ ነው 😢

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ

    ተራኪው እጅግ በጣም አድናቂቅህ ነኝ ድምፅህ ስወድልህ ኤጭ ይቺ ልጅ ላቺ ብዬ ድራማው አስጠላኝ😂

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Год назад +2

      U have respect everyone! She did touch u?

  • @f-iu4ex
    @f-iu4ex Год назад +1

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የስለ ህይወት ቤተሰቦች 🙏

  • @ישלםאיילין
    @ישלםאיילין Год назад +1

    אלוהים כמה עצוב קורע את הלב אנשים אכזרים אין להם קצת לב 😢😢❤️❤️🙏תודה לכם

  • @አለምግርማየዳዊትልጅማርኝ

    በእውነት በጣም ያሳዝናልን እኛ ኢትዮጵያዊ ወደት እየሄደ ነው

  • @yoidavid6373
    @yoidavid6373 Год назад +1

    😢😢😢 betam yasaznal fetare yeqar yeblan 😢

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +2

    እራ ኡኡኡኡኡኡ😢😢😢የኢትዮጽያ. ሰዉ ግን. ፈጣሮን መፍራት. አቆሙ. በቃ. እረ ተዉ. እኛ ስደተኞች. በሰዉ ሀገር እዳንቀር. ይህንን ጪካኔ እያየን. ይህዉ. ሳናገባ ተገትረን ቀረ. ሀገርም ላንገባነዉ. ያሳዝናል😢😢😢😢😢

  • @mehretm34
    @mehretm34 Год назад

    Egzabihar yerdash ehty❤

  • @teruberhanabraham2775
    @teruberhanabraham2775 Год назад

    ውይ ውይ ውይ ምን ጉድ ነው የመጣብን
    እንዲህ ያለ ጭካኔ በእውነት እዚ እኛ ሀገር
    ውስጥ መሆኑ ለማመን ያቅታል ምንድነው
    አሁን አሁን እንዲ ሰውን ያስጨከነው እረ
    ጌታ ሆይ ምህረትህ ይብዛልን የዚህ ፕሮግራም
    አዘጋጆች ተባረኩ

  • @kamilaabdala2131
    @kamilaabdala2131 Год назад +1

    Subahanallah 😭😭

  • @JamalHassen-s8m
    @JamalHassen-s8m Год назад

    የሰው ልጅ አቤት መለያዬት እንደመልካችን

  • @negemelkamyihonal2036
    @negemelkamyihonal2036 Год назад

    ሜሪ መላኩም ናፈቀችኝ 😢❤ሄራንዬ 😂በርች

  • @rev.chudinatoministries2057
    @rev.chudinatoministries2057 Год назад +1

    God have mercy on us. Where is the fear of God

  • @tinahadi374
    @tinahadi374 Год назад

    ትክክለኛ ፍርድ አረ ጉድ ህሊና አጣ ያገሬ ሰው እግዞ😢😢😢😢

  • @kkkkmmmm773
    @kkkkmmmm773 Год назад +2

    አስተማሪ ነገር ነው አይ የባል ቤተሰብ

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад

    Wey Min Endemil Alaqim Bcha Fetari Yqir Ybelachuh

  • @sarahje5238
    @sarahje5238 Год назад

    Fexari hoy ate asibacho Ehitachin lijishin fexari yadinilish sitasazin 😢

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Год назад

    Yasazanal Egzabehir yasewaren kedezih Aeyanet

  • @ወለተማርይምወለተማርያም

    እረ ጉድ ነው. ታማሚልጅ ይዛ በኖርች. እንደገና ሌላ ችግር

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol Год назад +1

    የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ግን እንዲ የተጨካከነው ለምን ነው 😭

  • @ኢትዩጵያፋንታነሽዩቶብ

    ሚካዃን ታስተካክል

  • @jeffmartha249
    @jeffmartha249 9 месяцев назад

    Abatunm enesu yihonalu yegedelut.yeserachiw bet lemn gimetu aysetatm?

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад

    በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ. ነው. እግዚኦ

  • @peace3791
    @peace3791 Год назад +1

    እቤትዋ መመለስ አለባት::

  • @besufkadalemu42
    @besufkadalemu42 Год назад

    Aye firede betam fite tesetu yele ede aye ethiopia agere meche yehone tekekeleya firede mesetew egizabere yeferedelesh ehete

  • @serkalembelihu3545
    @serkalembelihu3545 8 месяцев назад

    ፍርዱ ቅን በቂ አይደለም ነገ ወጥተው ምን እንደሚያደርጓቸው ማን ያውቃል

  • @senaitgutema5760
    @senaitgutema5760 Год назад

    Polisoch fetari yibarkachihu.....

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 4 месяца назад

    ጭካኔ ለገንዘብ ብላ ያውም የባል ቤተስብ ድሮውም ዞሮዞሮው ባዳዎች ናቸው በዚህ ህፃን ላይ ጭክኔ ምን ሊያረጉት ነው

  • @helenasamuel8227
    @helenasamuel8227 Год назад

    😭😭😭💔

  • @senaitgutema5760
    @senaitgutema5760 Год назад

    Yalechibetin sefer bitikeyir yishalal ahunim legelat yichlal sifeta

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 4 месяца назад

    የሚገርመዉ ያገተዉ ብቻ ሳይሆነ የወጀሉ ተባባሬዉቹም ተማሜ ሆናቸዉ?

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 2 месяца назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @אליטלה-ה4ו
    @אליטלה-ה4ו Год назад

    በጣም አሳፋሪና አሰቃቅቂ ተግባር የተፈፀመባት ሴት አነዚ ሰዉች ሰየጣንጂ ሰዉች አደሎም ያሳዝናል

  • @mefetuwamukitar1872
    @mefetuwamukitar1872 Год назад

    ❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @majidamulugeta9892
    @majidamulugeta9892 Год назад

    Ya chikana macharasha 😭 yasazenale 😭 enyse manore farawe

  • @MiseeMahmoud
    @MiseeMahmoud Год назад

    😢

  • @AbebeBiserat
    @AbebeBiserat 3 месяца назад

    Bisrat is the best Lively name
    My brother name is Biserat

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Год назад

    በየሱስ ስም ምን አይነት ጉድ ነው የጭካኔ ጥግ

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 Год назад

    እረ የጉድ አገር!!!የሰው አእምሮ ይህን ያሰባል!!!

  • @yoursalemabrha575
    @yoursalemabrha575 Год назад +2

    I like this program put too much lipstick 💄 💄 💄

  • @MiseeMahmoud
    @MiseeMahmoud Год назад

    😢😢😢😢

  • @DjgChg-z5h
    @DjgChg-z5h Год назад +1

    እሄ ዮቱብ የሉስፌ ሰራ አስኬጅ ነቼዉ

  • @besufkadalemu42
    @besufkadalemu42 Год назад

    Egizabere fierdune yesetachew eneze erekusoch

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Год назад +2

    ፈታ በሉ ውዶቼ ሁሉም አላፊ ነው ነገ እንሞታለንና!

  • @BillyMog-oo5ug
    @BillyMog-oo5ug 4 месяца назад

    AyZon ehete😂

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Год назад +1

    ኸረ በፈጣሪ ምን ዓይነት አሣማ ቤተሰብ ነዉ

    • @mariamova452
      @mariamova452 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂🙌❤

  • @AsterDrajee-lo4ew
    @AsterDrajee-lo4ew Год назад

    😢😢😢😢😢😢Mmmmmmmmm😭😭😥😳😳

  • @disccell5888
    @disccell5888 Год назад

    አይ ስው ለስው ሞት አነስው

  • @gigike1500
    @gigike1500 10 месяцев назад

    Kibir le police

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 2 месяца назад

    tamami liju sayihon enesu nacho tamami enazi yeta regemu echi miskin enati egizaberi yesirachon yesixi 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @zuzutube124
    @zuzutube124 Год назад

    አይ እራስ ወዳድነት እዚህ ላይ ደርሷል😢😢

  • @DawudTefera
    @DawudTefera Год назад

    ?????

  • @simegnfeyisa3906
    @simegnfeyisa3906 Год назад

    Siyastelu men ayinet sew nachew

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Год назад

    ፍጣሪ ጥሎ አይጥልም

  • @rahel6046
    @rahel6046 Год назад

    በስመአምብ ሰው ፈጣሪውን መፍራት አቆመ?

  • @mariamova452
    @mariamova452 Год назад

    የባል ዘመድ 😔

  • @Mekiyamuzmeil
    @Mekiyamuzmeil Год назад

    Ethiopia hezb abey kmta nhal fatreen mfrt tetal

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet Год назад

    ፀበል ውሰጅው ይፈወሳል.

  • @-Ele
    @-Ele Год назад +1

    አንድ ሻማ በሺዎችን የሚቆጠሩ ሻማዎችን ሊያበራ ስለቻለ የሻማዉ ህይዉት አያጥርም አየህ ወዳጄ ያንተም የእዉቀት ልክ ለብዙሀን ብራሃን እንደሚሆንም መርሳት የለብህም። ኑ👉 ወደ ቻናሌ ጥሩ ትምህርት ታገኛላቹ 🌹🌼

  • @messifikir4706
    @messifikir4706 Год назад +1

    Echi lije seguran atftawm enda 15 ken bade ante shorba be TV betatem alchenkatm enda

    • @Lovely27735
      @Lovely27735 Год назад +4

      ለምን አትተያትም እና ዝም ብለሽ አታይም?

    • @Nunutiii
      @Nunutiii Год назад +2

      ምን አገባሽ ኮተት

    • @senaitgutema5760
      @senaitgutema5760 Год назад +3

      Izih program lay yemigabezu sewoch yehig temariwoch nachew biyans bezih beltanalech.. Esti kelay yalewin tsegur titen yewist hasabiwan enadink

    • @Oumlizaaa
      @Oumlizaaa Год назад +3

      ምን አገባሽ ጅል ሴት ለሴት በቃ መመቀኘት ነዋ ስራችሁ እኔ ማነኝ በይ ጅል እሷስ እዉቀቷን እየሰራችበት ነዉ ቋሪማም😣😣😣

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Год назад

    💔💔💔💔💔💔😭😭

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @መድሀኒአለምአባቴ

    😢😢😢😢😢😢😢