ያለጥፋቷ በአጎቷ የተገደለችው ታዳጊ
HTML-код
- Опубликовано: 4 окт 2024
- silehiwot.com/
Join this channel to get access to perks:
/ @silehiwottv22
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
like us on face book / selehiwot
የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር ነው መጨረሻችን ያሳምርልን ጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ መጨረሻችን ያሳምርልን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
ክክክክክክክክክ
@@ኑኑየአለህበርያ ምን አሳቀሽ? 😠
@@ኑኑየአለህበርያ ተናግሮ አናጋሬን ያዝልን ሰላም አስመሽተህ ሰላም አሳድረን የሚያረጉትን አያቁምና ይቅርም በላቸው
አሜን
የደቂቃ ስተት የዘላለም ፀፀት ነው ።ፈጣሪ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ። ያጎረሱ እጆችን መንከስ ዋጋ ያስከፍላል ያሳዝናል 😭💔የቤቱን አበባ ቀጠፉ ሚስት መርዝ ከሆነች ባልም መርዝ ይሆናል
አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለገናናው ለሊቀ መላዕክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!!!
የሀጥያታችን ብዛት ነው ብዙ ነገር የሚያመጣብን!!!
ሁላችንም እንመለስ ንስሐ እንግባ 🙏🙏🙏
አሜን(3)🙏🙏
አሜን፫ ሰላም ያውለን ማዓረይ
Amen
አቤት ተሪኪው እጅግ በጣም ጎበዝ ነው በሃሳብ ነው ወደ ታሪኩ የሚወስደው ሰለሆነም እንደበፊታችሁ ተራኪውና ምስሉ ይበቃናል የማንንም ቃጭል ድምፅ አታሰሙን
የዘመን መጨረሻው ግድያ በዛ ኢትዮጵያ ውስጥ 😥
Betam
@@zuzuwolloyewa9024
Hej
😮
@@irgalemdebretsiongebrelasi7439
😮
አቤቴ ምን አይነት የጭካኔ ጥግ ደረስን እንግዲ ማን ይታመናል ደህናውን ዘመን አምጣልን ፈጣሪ ሆይ 😭😭😭🙏🙏🙏
ናርዲ ነይ ቤተሰቤ ሁኚ በር አይተሽ የእኔዋ🌷🌷👈
የሳውዲ ቅጣት ኢትዮጵያ ውስጥ ቢጀመር ጥሩ ነበረ ለገደለ መግደል ጥሩ ነበረ ግን ምን ዋጋ አለው
ምቅኝና በዳያች አላህ፣ የእጃቸዉ ፣ያስጣቸዉ
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ማርን ልቦና ስጠን
ትክክል ፍርድ ነው በጣም አስተማሪ ነው
ለመሰል ሌቦችና ራስ ወዳድ የዘመኑ አረመኔዎች ጥሩ ትምህርት ነው ። ዕድሜ ልክ እስራት ያንሳቸዋል
ለመጀመሪያ ጊዜ እንደዚህ አይነት ፍርድ እኛ አገር ስሰማ ደስ ይላል ፖሊሶች በዚሁ ቀጥሉበት
ለድራማውእጅ ተግብረውታልብላችሑነው😢😢😢
ስምንተኛው ሺ ማለት አሁን ነው ሰውን መግደል የሰራ ልምድ አደረጉት እኮ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን🙏🙏የመዳም ቅመሞች ብቻ ማስታወቂያ እያያችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ መቼም አታሳፍሩኝም የእኔዎቹ🌷🌷🌷
እግዛብሄር፣ሆይ፣እኔንም፣ቤተስቤንም፣ከምናየው፣ከምስማው፣ጠብቀን
ባጎረስኩ እጄን ተነከስኩ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሰዎች በተለይ በዙሪያችን ካሉ ጠብቀን እእእፍፍፍፍ
የሰው ነብስ የበግ ነብስ ያክል ክብር የሌለው ደደብ ከሞሆናችን የተነሳ ፍትክክለኛ ፍርድ የለም አፈር ብሉ
ውይ ይህ የኔ ቤተሰብ ታሪክ ነው እናትና እህቴ _ 17 አመት የሰራሁበትን ብር ክደውኛል እናቴ ይህን አታደርግም ብልም ከሌላ ወንድ ከወለደቻት ልጅ ጋር አድርጋዋለች እኔም እርሜሬን አውጥቸ ሀገሬ መግባት እንደሌለብኝ ራሴን አሳምኘ እየኖርኩ ነው
አይዞሽ የኔ ማር ጠንክሪ ነገ ከነሱ በላይትሆኛለሽ
Semashi ehite fetari gin ayikidishim bicha tseliyi firdu kirib new
Batm sorry ayzoshe
😭😭አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር አለ
አይዞሸ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሸ ነገ ከእነሱ በላይ ከፍ ብለሸ ትታያለሸ 😭😭
ላኢላሃኢለላህ የአላህ ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን ለሁሉም ትምርት ነው ከወጀሎኞች ጋር አትተባበሩ ነግበኔ ነው
😭😭😭😭😭😭💔💔💔☝🏾⚖️✝️🕯️💐ምስኪን ህጻን ኣብ ምንታይ ኮን እያ ዊዒላ ናይ ደቃይቅ ስሕህተት ናብ ናይ ዘላለም ጋህነብ የቃላጥፍ ገንዘብ ሚምላኽ እግዚኣብሄር ገዲፍካ ሰይጣን ሚምላኽ ማለት እዩ
ነብሲ ይምሓር ህጻን 😭💔🙏🏾✝️🕯️💐
Exactly bisre yesew genzeb sitiy endetelemedew liben ras aregshiw yerasen genzeb ema endet alwedim betam nw enji miwedew yesew siyayu yeras yatalu tebareki thankyou for the program
ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ናልን
ደምሪኝ ማማ
ሰው የዘራውን ያጭዳል አንድ ፍሬ ተዘርቶ አንድ ፍሬ አይታጨድም ብዙ እጥፍ እንጅ ቲንሺ ክፉነገር ብዙ ዋጋ ያስከፍላል ቲኒሺ የበረከት ስራም የዘርዘርን ትባርካለች
ያንቻ ፕሮግራም እኮ
እንተዛዘን ያቺን መጥፎ ሰከንድን እንለፍ ነዉ::
ሌላ ነገር የለምና::
ያለፈው አይቆጭምና ፀፀት የለምና ::Tomorrow is another day ገና ነገ የማናየዉን ነገር አናዉቀዉም እና
እሱም "በአምላካችን ፈቃጅ" አሰቀምጦልናልና!!!
እንታገስ አንቸኩል::
"ሁሉም በጌዜዉ ይሆናልና"
እባካች አትሽንግይ ፍትህ የተስጠባችው እያልሽ ኢቶቢያ ውስጥ ፍረድ የለም ስለ ፍረድ የተማረነው ስነ ዜጋ ላይ ብቻ ነው ፍትህ የለ ህግ የለ ምንም የማያቁ ጭቅላ ህጻናት እደ በግ እየታረቱ እየተግደሉ ፍትህ የት ነው ???????
አዎ ለገንዘብ ለሀብት ብለው አጋንትን ሰብው ይህው !!!ከአምላክ ያልሆነ ነገር ያሳፍራል .ሁሌም በእግዚአብሔር ጥላ ሰር የሌለ ሰው መጨረሻ ይህ ነው እግዚአብሔር ከዚህ ይሰውረን !!!
አቤት እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ
ከገንዘብ ፍቅር አውጣን
ጌታ ሆይ ማረን🙏😭😭😭
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማስተዋልን አድለን የሰው ልጅ ጭካኔ ከአይምሮ በላይ ሆኗል 😥🤲🤲🤲🥺🥺
በጣም ያሳዝናል ከወንድም በላይ ማን ሊታመን ነው ይገርማል😭😭😭😭
በጣም ምጋርም ወንጀል ነው እናንተ እሄንሁሉ ወንጀል መስመተቹ በእዉነት እግዚአብሔር ያፀናቹ
ግፍ በዛባት ሀገሪቷ መጨረሻችንን ያሳምርልን
አሜን
Myaqqeigrtfsvbmqqyireoo
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
እንኳንአብሮአደረሰን፣እህቴ
Amen enkuan abro adersen
ምን ያረጋል እንደዚህ ወንጀል አይኑን ያፈጠጠበት ሀገር ፈርድ የሌለበት ሀገር ኢትዮጵያ😢 ነዉ በሚያሳዝን ልብን በሚሰብር ሁኔታ ተገቢ ፈርድ የለሽም ሀገሬ😢😢
It is very sad. It should not happen. May God comfort Soliana's family.. 🙏 .
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ መጨርሻየን አሳምረው
ፈጣሪዬ ልቦና ስጠን 😭😭😭😭
it's. very. important information. thank you so much
ያኔ በእንቁላሉ ግዜ አሉ
እግዞ የመጨርሻው ዘመን መግዳደልግን ኢትዮጵያ ውስጥ ይህ ግፍ 😥😥
በጣም በጣም ነው ያዘንከት ።
የፍርድ ውሣኔ ማሳወቃቸውን መጀመራችሁ አሪፍ ነው።
ጨካኞች ናቸው ውለታ ቢሶች እንኳን እሰይ እድሜ ልክ ተፈረደባቸው እርኩሶች
nm drama silehone new yihne yewnwt bihon 2ዓመት yfetalu
ኑ 🌹 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷🌷🌼
ምን ፍርድ አለ ነገ ይፍታሉ የስው ነፍስ የረከስበት አገር
💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብብብብ ይከብዳል
ስለ ልጅ ፍቅር ያውቃሉ ምን አይነት ጭካኔነው እግዚሐብሔር ይፍረድባቹ
ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ይሆ ሁሉ ጉድ 😢😢😢
ምንም,ቢሆን እነት,ተሸሽጋ,አትቀርም,እውነት እክትወጣ ብዙ ዋጋ,ያስከፍላል
በጣም ያሳዝናል
Bisrat really ut special person.
ኢትዮጵያ ሰላምሺ ናፈቀኝ አይይይ
እረ መንግስትና ህግ የለም እንዴ ለምነው ግን ለትውልዱ መማርያ የሞትና የማያዳግም እርምጃ አይወሰድም?
የፍርድ መላላትና ሕግ ሰለሌለ ነው አገራችን ውሰጥ
ከዚ ወንጀል የተማርኩት ማኝኛው ሰው: ቤት ሰብ ይሁን ሌላ ወንጀል ሲስራ ካየ ለሕግ ለፍትሕ ማሰረከብ ነው ምክንያቱ በመጨረሻ ኣንተን እንደሚበላ ነው የተማርኩት ሰለዚ ወንጀል ሲስራ ካየ ከሚመለከተው ጸጥታ ኣካሎች ጋር በጋራ በመተባበር ውንጀልን እንከላከል እባካቹ!!!😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Betame yasetemerale letemarebete sewe enamesegenalene wede fetena edategebu teguna seleyu
አይ ግዜ 💔💔💔😭😭😭☝☝☝
ኧረ ጉድ ፈላ ወገን ምን ይሻላል አምላኬ ሆይ ይቅር በለን
እግዝኦ 😭
מה עשת הילדה למה לרצוח אותה ממש כואב הלב יהי זכרה ברוך נשמתה תיהי צרורה 😭😭😭😭😭😭
አረ የቱርጉም የለ🙄🙄
ባጎርስኩ እጄ ተነከስኩ አሉ ሰው ምንም ብታርግለት ከክፍት አይመለስም ብቻ ሁሉን መዝጋቢ ፈጠሪ ይፍርድ
በሰው ላይ የሚደረግን ወንጀልና ግፍን ልጄም ቢሆን ከደበኩለት ነገ እቤታችን አንኳክቶ ይመጣል ለህግ አሳልፎ መስጠት ሰውዬውም በጊዜ እንዲታረም ይጠቅመው ነበር
Egna betimi indi indayihon ferawi abatena agote minim ayisimamumi Amilake anite tebiq 😢😢
አቤት ጭካኔ እኔ የሚገርመኝ ከዱ ጋ ሲጣሉ ለምን አንዱን እደሚጎዱ አይገባኝም የጨካኞች ዘመን ያስፈራል
ያለ ጥፋቴ የፊት ጥርሴ ተሰብረዋል ከዚህም የተነሳ አጎት የሚባል በጣም እጠላሎህ ኣጎትም ዘመድ ኣይመስለኝም 😨😨😨😨😨😨😨😨💔💔💔
እኔም
በጣም ያሳዝናል ፣ለምን፣ህፃኗ፣ምን ጥፋት አለበት?በሰደገው ባበለው ወድም፣ጋ ፣ችግሩን ፣አይፈታም ነበረ ፣አይ ገንዘብ ፣ባበላውት ተነከስኩ አሉ የሀገሬ ሰው።በጣም ያሳዝናል ።የእኛ ሀገር፣ፍረድ ቀላል ነው የአደሜ ልክ ነበረ የሚፈረድባቼው።
እነዚህ ጁታዎች ናቸው እነሱ የጠበቃቸውን መከላከያ እነዚህ ደሞ የሳደገውን ወድም ምላሽ ይህ ሆነ ከሀዲዎች
Tigist Gedel mamito 😂
እብድ ብየሻለሁ!💀
@@astuy8619 mnew besmsh terahush ende satteri abet yemalet abeze kezer new leka sattazezsi wedeyet yemalet abaze ayy 😂
ላምሮት የሚባሉ ስም ያላቸው ገዳይ ኗቸው ለምን. ኡኡፍፍ ምን አይነት ዘመን ላይ ደረሰን
They deserve it what goes around comes around What you give is what you get back is a karma
ያሳዝናል
OMG 😲 why why killed the girl 👧 lm sorry for family
ወይኔ አንዳንዴ ሴቶች ግን ቱ ምን ጉድ ናቸው እኔም ተመሳሳይ ታሪክ አቃለሁ የቤተሠብን ንብረት ካላመጣህ ብላ ባሏን ቁም ስቅል ታሳይ ነበር ላይጠቅማት
Betam yasazenal
Wey fetari mn gud new😭😭😭😭
So sad 😭
ማነዉ ሀገሪ ኢትዮጵያ ሞት ቡዘ ማቼ ያሆና ጥሩ ነግረ የማንሰማዉ
Weyne Amlake Yqir Belen Zemenu Aleqe
💔😭
የጐረቤትህ ቤት ሲቃጠል ተባብረህ እሳቱን ካላጠፋህ የሱ ቤት ነው የተቃጠለው ብለህ ከተውከው እሳቱ ተዛምቶ የአንተንም ቤት ያወድመዋል ::
የእኚህ ሰዉ ታሪክ ተመሳሳይ ነው :
ወንድምየው በሌሎች ሰዎች የሰራውን ግፍ ሲደብቁ በሳቸው ደረሠ ።
ነግ በኔ ያማለት ይህን ይመጣል ::
እኔ ግርም የሚለኝ አንድ ሰው ለሌላ ሰው መጥፎ ከሆነ እንደት ለቤተሰብ ጥሩ ሰው ሊሆን ይችላል ታላቅ ወንድምየው ከሱ የባሰ ጨካኝ ነው የጨካኝን ሰው ስራ እያየ ያየሰው ከእሱምንም ልዩነት የለውም
Egizo mharen kirsto😭
Allah hoye ante erdan sewu techekaknual
ዘድሮ፣ለስው፣ጥሩነገር፣ማድረግ፣አያስፈልግም፣ስው፣ማለት፣ክፉ፣አረመኔ፣ነው፣ስለዚ፣ስው፣አያስፈልግም፣እንስ፣ሳ፣ማርባትና፣እንስ፣ሳትን፣ማሳደግ፣በእግዛብሄር፣ቤትም፣ፁድቅ፣ማግኝት፣ነው፣የስው፣ክፋት፣አተንም፣ክፉ፣ነው፣ሚያረግክ፣ስው፣መሆኔን፣ጠላው
የጭካኔ ጥግ በስመአብ ምንጉደኛ፡አውሬነው
Enemy doesn't come from far!
አቤት ጨካኔ ያሳዝናል
ere mery melakun amchelen bsery nafkechen ko betam ende
😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
👍👍👍👍❤🤩🤲💯
ያሳደጉት ውሻ ያሳጣል መድረሻ አሉ ይገርማል ሰው ቀና ስታደርገው ዞሮ አነተኑ ይነክስሀል አይ ሰው
እኔየሚገርመኝዘለውልጆችላይበቀልለምንለምን💔😬
እነኝህ ሰዎች ናቸው?
ምናለ አንዳቸው ቢታገሱ? ቢያወጡ ቢያወርዱ?
መጨረሻ መያዛቸውን አያውቁ?
እኔምለው የምታቀርቢው ፊልም አልቆብሽ ነው ወይስ ሁልጊዜ ዘግናኝ የፈጠራ ችሎታሽን በጥሩ ነገር ቀይሪው እኔ በበኩሌ የሚያስተምር ሳይሆን ተንኮል የሚያስተምር ነው?
👍👍🌹
👏🏼👏🏼
ግን ለምን😢😢😢😢
ሴት የላከው ሞት አይፈራም ሚባለው ለካ እውነት ነው ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው ያለነው
😭
ግን ቆይ ብር ስናጣ ሌባ ስናገኝ ገዳይ የምንሆን ከሆነ ብር ማለት ምንድ ነው? በስደት ያላቹ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ቤተሰቦቻቹን ይጠብቅ ሰላምና አንድነት ለኢትዮጵያ ይሁን
አቤት ጭካኔ 😭😭😭😭😭😭😭
ምነይናት ጭካኔ ነው አምላክ ፡
Wayena men gude naw yesaw nabes rakesa yemisemaw hulu