Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሜሪ የዛሬውስ ነገር ክፋኛ ይዘገንናል ምን ጉድ ነው አቤት ሌላው ነገር ተራኪው ሲተርክ ውልፍት አይልም ድንቅ ተራኪ ነው ሰንቱ ሲንተባተብ እሱ ሲተርክ በጣም ጥሩ ነው
የተወደዳችሁ አስተዋይ እና በሳል የስነ ህይወት አዘጋጆች "ምርጥ እህቶች አዘጋጅ ብስራት እንዲሁም ምርጥ አማካሪ ሜሪ " እንኳን ደህና መጣችሁ ።እጅግ አሳዛኝ issue ነው ይዛችሁ የቀረባችሁት። በስተመጨረሻ አድማጭ ተመልካቾቻችሁ እኔንም ጨምሮ የምንማርበት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በርቱ።
ይሄንን ፕሮግራም ይበልጥ እንድንወደው ያደረገን የተራኪው ምርጥ መሆን ጭምር ነው
ruclips.net/video/WYOpUgfiyxI/видео.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover
በስደትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ አቤት አይሰማ ታሪክ የለም።
አሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@@abelfox1 ቤተስብ እንሁን በቅንነት
አሚንንንንን❤
የምታቀርቡት ታሪክ አስተማሪ ነው። እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ። ይህንን እውነተኛ ታሪክ በድራማ ያቀረበው ወጣት ግን ስንት አመቱ ነው? በድራማው ላይ የሚከውነው ድርጊት ሞራላዊና ህጋዊ ድርጊት ነው ወይ?? አዘጋጇ ብስራት የህግ ባለሙያሽን አማክረሽ ብትመልሽልን። ታሪኩን ለማስመሰል ሲባል ሌላውን ህፃናት ማበላሸት አይደለም ወይ??
17 አመቱ
@@mamijimma5414 የ17 ልጅ ማማገጥ ያስከተለውን ወንጀል እና የህወይት መመሰቃቀል ለማስተማር ሌላ የ 17 ልጅ በድራማ ጭን እያሸና እያቀፈ ማሳየት ተገቢ ነው?? ሞራላዊስ ነው??
17 years old
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ወላሂ እኔም እየከበደኝ ነው ድራማውን ያየሁት
Yenem teyake new biyans dramaw lay liju miyadergewn drgit bayesetut melkam neber
በጣም ነው የምወድሽ ብስራት ሸጋዬ ሴት ነሽ በፍቅር የምከታተለው የእናተ ፕሮግራም አስተማሪ እውነታ ነው ።😍😍❤👏
ይህ ፕሮግራም ምርጥ ነው ዛሬ የባባ ሞት ማመን ይከብዳል ሁላችንም በስደት አለም እምንኖርው እህት ወንድሞች ለንስሀ ያብቃን
ታሪኩ የሌሎች ሰዎች ቢሆንም ሉጁንም ይሁን እናትየዉን ሆኖ መተወን በጣም ይዘገንናል ☹️
Art ነው እኮ መጨረሻ ላይ የሚሰጠው ውሳኔ የድርሰቱን ሁኔታ ይወስነዋል
ሰላም እንዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ዛሬ በዓታ ማርያም ነች እንኳን ለእግዝእትነ ማርያም (#በዓታ)አቡነ ዜና ማርቆስ ጻድቅ እና ቅዱስ ፋኑኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ደስ የምል አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤️
ብስርዬ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ❤
በታሪኩ ባባ ሞት በጣም አዝኛለው ነብስ ይማር ለንስሐ ሞት ያብቃን😭😭😭😭
እኔማ አመመኝ ማርያምን ከዘመዴ ውስጥ ያጣው ነው የመሰለኝ
@@የሳሪስልጅ እኔስ እግዚአብሔር በጥዋቱ fb ስገባ ዘመዴ የሞተብኝ የመሰለኝ
በጣም አዛዘኝ ነው ፡
በጣም ማሪያምን አንጀቴን በላኝ እህህህ አልቅሼም አሎጣልሽ አለኝ
መች ነው የሞተው
እንደዉ መቸ ይሆን ደሥ እሚል ዚና እምንሰማዉ የአላህ ወጥቶ ከመቅረትና ከመርዶ አላህ ይጠብቀን ያረብ❤💛💚
አድነን ነው ምስኪን ልጅዋ በጣም ያሳዝናል ሰራተኛይቱም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳቸው ።
ወይ ዘመን ሰዉ እንዲህ በቁመናዉ ይሞታል ?😭ተንቀሳቃሽ ረሳ የሞላባት ሀገር😭😭😭
ብስራትየ የኔናት እወድሻለሁ ረጋ ያልሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😘
Mery you are welcome back! We missed you. Much respect for both of you for bringing important educative stories.
ያለ ማሰብ ነው ከገዛ ልጅዋ ጓደኛ ጋር በጣም አፀያፊ ድርጊት ነው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት።እራስን ማዋረድ ነው።
በጣም
በታሪክ ባባ ሞት ማን የደነገጠው ነፍስ ይማር 😭😭እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን
No one is died. What are you talking about?
ታመናል 😥😥😥😥😥😥
Yerassh guday min eyaluat men tlalech alu
አቤቱ. ይቅር ይበለን. እግዚአቢሔር. ልባና. ይሰጣት. ሲያሳዚን ልጂ. 😭😭😭😭😭😭
ታሪኩ አስተማሪ ነው አርቲስቶቹም በጣም ጎበዞች ናቸው ::የሴትየዋ ልጅ ሆኖ የሚተውነው ልጅ በተለይ ከተራኪው ድምፅ ጋር አንደኛዎች ናቸው:: ልጁ ሲናደድ ያለው የፊቱ ገፅታ እና አንገቱ ላይ የሚገታተረው ደምስር ገርሞኝ ነው በርቱ
አቤት!🤔 ያኬሩ ዘመን እንዴት አሳፋሪ ነው።አላህ ይቺን ምድር በላያችን ላይ አለማስመጡ የእዝነቱ ጥግ ነው።
ታሪኩዬ ከደጋጎቹ ጉን ያድርግህ ነፍስ ይማር 😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን የምንሰማው ሁሉ ለጆሮ የሚቀፍ ሆኖ ቀረ
ስንቱን አጸየፊ ስራ እየተሰራ በአሁኑ ግዜ የህነን ታሪክ ብሎ ያቀሪባሉ እንዴየ? የልጇን ጎደኛ ጎደኝነት መያዝ ነዉሪ ብሎ ማቀረብ ምን ማለት ነወ ልጇን ጎደኛ ብታረገውስ ምን ልባል ነወ አባት ለልጁን የምደፈሪበት ግዜ የህነን ማወራት በጣም ቀላሉ ነወ ። ብቻ እግዛቤሄር ምህረቱን ያምጣልን።
አቤት ጄሮን የፈጠረ እግዚአብሔር ምህረትህ ይድረስልን
ይህን የመሰለ ህይዉት ጎረቤታችን ላይ አለ በጣም ነዉ ልጆቹ የሚያሳዝኑት አባታቸዉ ሙቶ እነሱ እናታቸዉ ጋር ቀሩ በጣም ሀፍታን ነበሩ እዛ ለወንድ እያበላች አሁን ልጆቹ በየሰዉ ቤት ገብተዋን በሽተኛዉም በረንዳላይ ወድቋን ያዘነ ያበላዋን ያበላዋን ያላዘነ ይተወዋን እና በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ
ስለህይውት፣በጣም፣እናመስግናለን
እረ የአምላክ ያለህ !!!! ግን ጌታ ሆይ ለምን ቶሎ አትመጣም😭😭😭😭😭
እናቱ ስንሞት ጌታ ይመጣ የለ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ
Metos bezih serachi eko eyeteketan new meto terargo yatfan kehone Lenshayabkan
ፈጣሪ መቼ ተለይቶን ያቃል እህቴ የምንጠብቀዉ ታላቁ ነብይ ኢሳ ወይም ክርስቶስን እንጂ አምላክን አይደለም እመኚኝ
@@Ozil129 ክርስቶስ አምላክ ነው አምላክ ካልሆነ ምን ሊሰራ ይመጣል?? 😂ሆሆሆ የናንተ ድንዛዜ ደግሞ ለጉድ ነው 😥
እናቱንም ነበር መደብደብ ልጁንም እንኳን ደበደበው ከፈለገች በውጭ ትጨማለቅ የአባቱቤት በክብር ይቀመጥ ብታገባም ሳውድ ካባታቸው ቤት ሌላ ወንድ አያስገቡም ሰራተኛዋም ደግ አደረገች
Woo its a mazing history and its inspiring video techies for next generation i like ur chanel always gives 💖 entertainment social i really tankew for all BALULA media cruse and biserat gemachu god blass u
እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማልን አሜን 😭💔🙏
ሰራተኞች እደዚህ አይነት ቤት አትቆዩ በላው ለናተም ይተርፍል።።።።።።።።
ትክክል
ממש כואב על הבן שלה שובר את הלב צה שהוא עובר ♥️♥️♥️שהשם יתו לו הרבה כוחות😭😭😭
አሁን ይህ ምንን ለማስተማር ነው ገና ለገንዘብ ሲባል ከእሴትና ከባህላችን ውጭ የሆነ ነገር መስራት በጣም ያሳዝናል የከሰረ ትውልድ እኮ ነው ይህን ማየት ቀርቶ ማሰብ እራሱ እኮ ትልቅ ሀጢያትና በደል ነው
ታሪኩ ባባ አይአቺአለም ውሸታም አታላይ ነሽ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው አዘኛለሁ የእውነት ያማል ማመን አቃተኝ !!! 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔
እዝህም እዝያም ስገባ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነው እንድንተወውም አንዴ ተለመደ
በጣም ነው ኡለታችኡም የምታምሩት ፣ በቃ ኡሌ እንደዚእ በስሱ ሜካፕ ስትጠቀሙ ከካሜራው ጋር ይስማማል። ከምታቀርቡት ፕሮግራም ጋር ይስማማል። እዉነት ነው የምላችኡ ሜካፕ የተቀባችኡ አትመስሉም በዚእ ቀጥሉ።
ሰው ግን ዲገተኛ ሞት እያለበት ለምን ሂሊና የሚጎዳ ነገር ይሰራል አስተፊርላህ ር ተው እደዲሜአችን እንሁን ። እዴ ሀያ የሚባልነገር ምነው ከሰውልጂላይ ተገፍፍ😘😘😘😘
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን
የኢትዮጵያ ህዝብ ክፉ አይንካው! አሜን!
ተራኪው ግን ወስጤ ነው🙏
አቤቱአምላኬሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ለንሥሀሞትያብቃን
እግዚሆ የምንሰማው በሙሉ የሚያስፈራ ሰው ከልጁ ጋር ይባልጋል የፈለገ ጠኔ ቢይዛት 1ፍሬ ልጅ
እዬን ኮመንት የምታነቡ ወገኖቼ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ በዘረኝነት ጥላቻ የገባብንን መንፈስ ፈጣሪ ያጥፋልን ምንሰማው ሁሉ ያሳምማል ይዘገንናል ሁላቹም በየ እምነታቹ ፀልዩ ። እቺ እናት አደለችም ይገርማል ልጅን በወንድ መቀየር😥
ሰይጣን በብዙ ጎዳቸው እግዛብሄር ይበቀለው
Thank you Bsrat Gemechu .But I'm in Love Merry Melaku
ሰው ከፀሎት ሲርቅ መጨረሻው ይህ ነዉ ።
ኃጢያታችን በዝቶ ንፁሃንን እያሳጣን ነው 😭ለሀጣን የመጣ ለፃድካን ይተርፋል ነው ነገሩ
በስመአም ምን ጉድ ነው እምናየው እግዚአብሔር ይሰውረን ከእንድህ አይነት አፀያፊ ድርጊት
ለትወና ህፃናትን አ፣አትጠቀሙ ። ትወና እስከሆነ ድረስ ትልልቅ ተዋናዮች ገፀባህርይዉን መጫወት ይችላሉ ። የቆጡን ልታወርድ የብብቷን ጣለች አታድርጉት😏😏
ምን አይነት የተረገመች እናት ናት በልጆ ልትደሰት ሲገባት ጭራሽ ከልጆ ጓደኛ ጋር ትጨማለቃለች
ሰራተኛዋና ልጁ መታሰር የለባቸው
እግዞኦ ነዉ ዘንድሮ የማንሰማው የለ 🙄
ወይ ጉድ ጆሮዬ የማታሰማኛ ነገር የለ ምን አይነት ዘመን ደረስን
በጣም አሳፍር ሴት ናት 😏😏እግዝኦ 😭😭😭
Year's?
እኔግን በዚ ፕሮግራም ላይ የምሰማው ጉድ የቱርክ ፊልም ነው ሚመስለኝ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ለማለት ይከብደኛል ሰው ግን ምን እየሆነ ነው ብቻ ፈጣሪ ይማረን
ሰው ተቀይሮአልኮ
ከዚ የባሰ ስንት ጉድ አለ እሄ ቀላል ነዉ
@@rahelweldegiorgis40 ቤተሰብ አርጉኝ
በጉጉ የምጠብቀዉ ትምህት ግን😭
በታሪኩ ባባ ዳውት ማዲኒጎ እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
እንደዚህ አይነት ታሪክ በትክክል ተፈጽሟል እንዲያውም ባል በህይወት እያለ እያወቀ
🥺💔
ለሞቱ ወገኖቸ ነብስ ይማር ሰላም ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን
ወይነ እውነት ድራማውን ማየት እየፈለኩኝ ሳልጨርሰው ወጣሁ ምክንያቱም የልጁን ህወት በማበላሸታሁ ምን አይነት ህልና ብኖራችሁ ነው እሄንን ጨቅላ ልጅ በዝ ተግባር የምታቀርቡት?
እደወየመጨረሻወ ግዜደረሰበቃ በርቱአሰተማሪነወ
አንድ ያልተመለከታችሁበት አቅጣጫ:: የአንድ 17 አመት ልጅ በተሰጣ ቀሚስ ስሜቱ የሚነሳበት እድሜ ላይ, ሴት ማግኘት ብርቅ በሆነበት እድሜው ላይ እውነት በጭንቅላትህና በልብህ አስበህ አመዛዝን ማልት ይከብዳል::ይሚያዝናናው, ይሚያጠታው የሚያስጨፍረው ሴክስ እንደልቡ ሲያገኝ ምን ያርግ:: ሚዲያውም ከዚህ ሌላ ምን አለም የሚል አስተሳሰብ ነው በሱ እድሜ ላሉ የሚይስተላልፉት::
የማይሰማ ጉድ የለም ዞንድሮ ከማትረባ እናት ይጠብቀን
ትክክል አይደለችም እናት ያሳዝናል ልጁ
ይሳዝናል
ታሪኩየሌለበት ዲራማ ደሥአይለኚም😭😭💔
እሄ ፍቅር አይደለም በሽታ ነው ፡
እዉነት አባዲ በሺታ ነዉ
በሰመ. አብ. ወወል. ወመንፈስ ቅዱስ. አሀዱ. አምላክ. አሜን. አባት. ሆይ. ይህን. ጉድ. አንተ. እየው. አባ
ጥሩ፣ነገር፣መስማት፣ናፈቀኝ
Meri enkan dehna metash silehiwoyt miyamrew bhuletachu new.
በጌታ በየሱሲም ምን አይነት ጉድ ነዉ ያለዉ ኢዝዮ ማርና ክርስቶስ
እግዚኦ ያንተ ያለህ ፈጣሪዬ ምንድነው የምንሰማው
ይደብራል ልጆቹን ከፍ ብታደርጓቸው ምን አለበት የምር አይነፋም
ሰራተኘዋ አድናቂሽ ነኝ ማማየ በይዉ ይሄን ባለጌ
ይገርማል ባለቤቷ ከሞተ የባልዋን ወንድሞችን ማግባት ትችላለች ሌላ ማግባት ባትችልም እንደ ክርስትና አስተምህሮት ለምን ትልከሰከሳለች
በጣም ነዉ እምወደዉ አሂን ፖሮግራም
Acting gn 100% the whole respect 👏👏👏👏
ድቃቂት ሳንቲም ለማግኘት ኘብሳችሁን ክብራችሁን ሰውነታችሁን ሸጣችሁ ይህንን እንደ መልካም ዜና በዓለም የምታሠራጩ እናተ የዲያብሎስ የግብር ልጆች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ !ባትወለዱ በተሻላችሁ ነበር።
አይ ዉርደት አሁን ኤሄ ምንድናው
ምን ከፈለገች ምን ይጠበስ ነው ??? ኋላ ቀር አስተሳሰብ መች ነው የሚፋታን?? በድላ ስትል አታፍርምንዴ። ቆይ ልጅ ስላላት ሂወቷ አቆመ ወይም ስሜቷ ተቋረጠ ማለት ነው??? ወይስ በልጇ ምርጫና ፍቃድ ነው ሂወቷን መኖር ያለባት??
ከሚመጥናት ስው ጋር መሆን አለበት
@@fatma6629 አንቺኮ ካፈቀርሺው እና ከፈለግሺው ይመጥንሻል ግዜያዊም ይሁን ቋሚ ፍቅር
አረወዳ
ምን ጉድ ነሽ ግን?ኧረ ህይወትሽ ባለበት ይቁም።
@@selametegegne9465 ይሄኮ ነው የኛ ችግር የራስሽ ህይወት የመሪ ያለህ በሚልበት ጊዜ እንዴት መኖር ልቀጥል ብሎ እንደማሰብ ስለኔ ህይወት መቆም ትፀልያለሽ። የራሳችን ላይ ብቻ እናተኩር
ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ግን አቅራቢዎችም ተራኪውም ነገሮችን በጣም ትለጥጣላችሁ እባካችሁ አታንዛዙ እንቅጭ እንቅጩን ብቻ
በእየሱስም እንዳው ማድጓ ካልቀረ፡ከእኩያዋ፡ጋር፡ብታረግ፡ጡሩ፡ነበር፡ካላስቻላት፡ከህፃን፡ልጂጋር እግዚኦ የማናየው፡ነገር፡የለም
ወይ ጉድ እድሜ ከሰጠን ብዙ ነገር እንሰማለን
እድሜው ትንሽ ከመሆኑ ውጪ የእናትየው ወንጀል ምንድነው? ይልቅ የደበደቡት ወንጀለኞች ናቸው::ደሞ ኢትዮጵያ ውስጥ በአስራ እድሜ ውስጥ ያሉ ፍቅረኛሞች የፍቅር ተሞክሮ እያሉ በየሚዲያው በሚቀርቡበት ሀገር በየትኛው ህግ ነው እናትየውን ወንጀለኛ የምንላት?
Enasum ekoo teferdobachewal esuam gen yawu behege yesuma dergit yaseteyikaal
ጎበዝ ሜሪ እይታሽን ወድጄዋለሁ
እንዳው እውነተኛ ታሪክ ነው ? በጣም ትልቅ ቅሌት ነው እግዛቤር ልቦና ይስጥ የጤና ችግር ይኖርበታል ይሆናል እቺ ቅሌታም ነች ውርዳታም
ልቦና ይሰጣት
gn ewnet nw
በጣም ያሳፍራል
ሰራተኛዋ ማሻላህ ነው ንዴቶን ተወጣች
የኔልዩ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ ሁኝ
Me too
Esu mne atefaa yewubljenete new ye esuu enat Nate enji tefatgnaaa
ወንጀሉ የተፈጸመበትን ጊዜ ግን ብትገልጹት ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ 🙏🙏
ባልዋ ራስዋስትገድለው አትቀረም ህጻኑ ደሞ በመተት ልትጎዳው ትችላለች ማስጠቀቅ አለብን እቺ ሰትዮ
ልጁ ሰዉን ማስተማር ሳይሆን እራሱ እየተማረ ነው ነገ ሴት ደፈረ በማለት ስታቀርቡት እናያለን
ስንት ጉድ አለ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ፣
አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
ምን ነካት ባልጠፋ ወንድ ወልዳ ከምታደርሰው ልጅ ጋር መልከስከሷ ይሄ ጤንነት አይደለም የሴጣን መጫወቻ ሆናለች
እርእሱን ቀይሩት እናቱ አይደለችም የጓደኛዉ አናት እንጂ ምን አይነት ዘግናኝ እርእስ ነዉ የሰጣችሁት
ርዕሱ እኮ ትክክል ነው ከልጇ ጓደኛ ጋር ነው እኮ የወሰለተችው
ሀገር ሰላም ይሆን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷👍
ሜሪዬ ስወድሽ እኮ
ሜሪ የዛሬውስ ነገር ክፋኛ ይዘገንናል ምን ጉድ ነው አቤት ሌላው ነገር ተራኪው ሲተርክ ውልፍት አይልም ድንቅ ተራኪ ነው ሰንቱ ሲንተባተብ እሱ ሲተርክ በጣም ጥሩ ነው
የተወደዳችሁ አስተዋይ እና በሳል የስነ ህይወት አዘጋጆች "ምርጥ እህቶች አዘጋጅ ብስራት እንዲሁም ምርጥ አማካሪ ሜሪ " እንኳን ደህና መጣችሁ ።
እጅግ አሳዛኝ issue ነው ይዛችሁ የቀረባችሁት። በስተመጨረሻ አድማጭ ተመልካቾቻችሁ እኔንም ጨምሮ የምንማርበት እንደሚሆን እርግጠኛ ነኝ በርቱ።
ይሄንን ፕሮግራም ይበልጥ እንድንወደው ያደረገን የተራኪው ምርጥ መሆን ጭምር ነው
ruclips.net/video/WYOpUgfiyxI/видео.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover
በስደትም በሀገር ዉስጥም ያላችሁ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ሰላማችሁ ይብዛ አቤት አይሰማ ታሪክ የለም።
አሜን
አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@@abelfox1 ቤተስብ እንሁን በቅንነት
አሚንንንንን❤
የምታቀርቡት ታሪክ አስተማሪ ነው። እዚህ ላይ አንድ ጥያቄ አለኝ። ይህንን እውነተኛ ታሪክ በድራማ ያቀረበው ወጣት ግን ስንት አመቱ ነው? በድራማው ላይ የሚከውነው ድርጊት ሞራላዊና ህጋዊ ድርጊት ነው ወይ?? አዘጋጇ ብስራት የህግ ባለሙያሽን አማክረሽ ብትመልሽልን። ታሪኩን ለማስመሰል ሲባል ሌላውን ህፃናት ማበላሸት አይደለም ወይ??
17 አመቱ
@@mamijimma5414 የ17 ልጅ ማማገጥ ያስከተለውን ወንጀል እና የህወይት መመሰቃቀል ለማስተማር ሌላ የ 17 ልጅ በድራማ ጭን እያሸና እያቀፈ ማሳየት ተገቢ ነው?? ሞራላዊስ ነው??
17 years old
በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ወላሂ እኔም እየከበደኝ ነው ድራማውን ያየሁት
Yenem teyake new biyans dramaw lay liju miyadergewn drgit bayesetut melkam neber
በጣም ነው የምወድሽ ብስራት ሸጋዬ ሴት ነሽ በፍቅር የምከታተለው የእናተ ፕሮግራም አስተማሪ እውነታ ነው ።😍😍❤👏
ይህ ፕሮግራም ምርጥ ነው ዛሬ የባባ ሞት ማመን ይከብዳል ሁላችንም በስደት አለም እምንኖርው እህት ወንድሞች ለንስሀ ያብቃን
ታሪኩ የሌሎች ሰዎች ቢሆንም ሉጁንም ይሁን እናትየዉን ሆኖ መተወን በጣም ይዘገንናል ☹️
Art ነው እኮ መጨረሻ ላይ የሚሰጠው ውሳኔ የድርሰቱን ሁኔታ ይወስነዋል
ሰላም እንዴት ናችሁ የሀገሬ ልጆች ዛሬ በዓታ ማርያም ነች እንኳን ለእግዝእትነ ማርያም (#በዓታ)አቡነ ዜና ማርቆስ ጻድቅ እና ቅዱስ ፋኑኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
ደስ የምል አስተማሪ ታሪክ ነው እናመሰግናለን ❤️
ብስርዬ በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ❤
በታሪኩ ባባ ሞት በጣም አዝኛለው ነብስ ይማር ለንስሐ ሞት ያብቃን😭😭😭😭
እኔማ አመመኝ ማርያምን ከዘመዴ ውስጥ ያጣው ነው የመሰለኝ
@@የሳሪስልጅ እኔስ እግዚአብሔር በጥዋቱ fb ስገባ ዘመዴ የሞተብኝ የመሰለኝ
በጣም አዛዘኝ ነው ፡
በጣም ማሪያምን አንጀቴን በላኝ እህህህ አልቅሼም አሎጣልሽ አለኝ
መች ነው የሞተው
እንደዉ መቸ ይሆን ደሥ እሚል ዚና እምንሰማዉ የአላህ ወጥቶ ከመቅረትና ከመርዶ አላህ ይጠብቀን ያረብ❤💛💚
አድነን ነው ምስኪን ልጅዋ በጣም ያሳዝናል ሰራተኛይቱም ታሳዝናለች እግዚአብሔር ይርዳቸው ።
ወይ ዘመን ሰዉ እንዲህ በቁመናዉ ይሞታል ?😭ተንቀሳቃሽ ረሳ የሞላባት ሀገር😭😭😭
ብስራትየ የኔናት እወድሻለሁ ረጋ ያልሽ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😘
ruclips.net/video/WYOpUgfiyxI/видео.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover
Mery you are welcome back! We missed you. Much respect for both of you for bringing important educative stories.
ያለ ማሰብ ነው ከገዛ ልጅዋ ጓደኛ ጋር በጣም አፀያፊ ድርጊት ነው። እግዚአብሔር ልቦና ይስጣት።
እራስን ማዋረድ ነው።
በጣም
በታሪክ ባባ ሞት ማን የደነገጠው ነፍስ ይማር 😭😭እግዚአብሔር ለንስሀ ሞት ያብቃን
No one is died. What are you talking about?
ታመናል 😥😥😥😥😥😥
ruclips.net/video/WYOpUgfiyxI/видео.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover
Yerassh guday min eyaluat men tlalech alu
አቤቱ. ይቅር ይበለን. እግዚአቢሔር. ልባና. ይሰጣት. ሲያሳዚን ልጂ. 😭😭😭😭😭😭
ታሪኩ አስተማሪ ነው አርቲስቶቹም በጣም ጎበዞች ናቸው ::የሴትየዋ ልጅ ሆኖ የሚተውነው ልጅ በተለይ ከተራኪው ድምፅ ጋር አንደኛዎች ናቸው:: ልጁ ሲናደድ ያለው የፊቱ ገፅታ እና አንገቱ ላይ የሚገታተረው ደምስር ገርሞኝ ነው በርቱ
አቤት!🤔 ያኬሩ ዘመን እንዴት አሳፋሪ ነው።አላህ ይቺን ምድር በላያችን ላይ አለማስመጡ የእዝነቱ ጥግ ነው።
ታሪኩዬ ከደጋጎቹ ጉን ያድርግህ ነፍስ ይማር 😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እግዚኦ ማረን ይቅር በለን የምንሰማው ሁሉ ለጆሮ የሚቀፍ ሆኖ ቀረ
ስንቱን አጸየፊ ስራ እየተሰራ በአሁኑ ግዜ የህነን ታሪክ ብሎ ያቀሪባሉ እንዴየ? የልጇን ጎደኛ ጎደኝነት መያዝ ነዉሪ ብሎ ማቀረብ ምን ማለት ነወ ልጇን ጎደኛ ብታረገውስ ምን ልባል ነወ አባት ለልጁን የምደፈሪበት ግዜ የህነን ማወራት በጣም ቀላሉ ነወ ። ብቻ እግዛቤሄር ምህረቱን ያምጣልን።
አቤት ጄሮን የፈጠረ እግዚአብሔር ምህረትህ ይድረስልን
ይህን የመሰለ ህይዉት ጎረቤታችን ላይ አለ በጣም ነዉ ልጆቹ የሚያሳዝኑት አባታቸዉ ሙቶ እነሱ እናታቸዉ ጋር ቀሩ በጣም ሀፍታን ነበሩ እዛ ለወንድ እያበላች አሁን ልጆቹ በየሰዉ ቤት ገብተዋን በሽተኛዉም በረንዳላይ ወድቋን ያዘነ ያበላዋን ያበላዋን ያላዘነ ይተወዋን እና በጣም ነዉ የሚያሳዝነዉ
ስለህይውት፣በጣም፣እናመስግናለን
እረ የአምላክ ያለህ !!!! ግን ጌታ ሆይ ለምን ቶሎ አትመጣም😭😭😭😭😭
እናቱ ስንሞት ጌታ ይመጣ የለ የመዳን ቀን ዛሬ ነዉ
Metos bezih serachi eko eyeteketan new meto terargo yatfan kehone Lenshayabkan
ፈጣሪ መቼ ተለይቶን ያቃል እህቴ የምንጠብቀዉ ታላቁ ነብይ ኢሳ ወይም ክርስቶስን እንጂ አምላክን አይደለም እመኚኝ
@@Ozil129 ክርስቶስ አምላክ ነው አምላክ ካልሆነ ምን ሊሰራ ይመጣል?? 😂ሆሆሆ የናንተ ድንዛዜ ደግሞ ለጉድ ነው 😥
እናቱንም ነበር መደብደብ ልጁንም እንኳን ደበደበው ከፈለገች በውጭ ትጨማለቅ የአባቱቤት በክብር ይቀመጥ ብታገባም ሳውድ ካባታቸው ቤት ሌላ ወንድ አያስገቡም ሰራተኛዋም ደግ አደረገች
Woo its a mazing history and its inspiring video techies for next generation i like ur chanel always gives 💖 entertainment social i really tankew for all BALULA media cruse and biserat gemachu god blass u
እግዚአብሔር መልካም ዜና ያሰማልን አሜን 😭💔🙏
ሰራተኞች እደዚህ አይነት ቤት አትቆዩ በላው ለናተም ይተርፍል።።።።።።።።
ትክክል
ממש כואב על הבן שלה שובר את הלב צה שהוא עובר ♥️♥️♥️שהשם יתו לו הרבה כוחות😭😭😭
አሁን ይህ ምንን ለማስተማር ነው ገና ለገንዘብ ሲባል ከእሴትና ከባህላችን ውጭ የሆነ ነገር መስራት በጣም ያሳዝናል የከሰረ ትውልድ እኮ ነው ይህን ማየት ቀርቶ ማሰብ እራሱ እኮ ትልቅ ሀጢያትና በደል ነው
ታሪኩ ባባ አይአቺአለም ውሸታም አታላይ ነሽ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑረው አዘኛለሁ የእውነት ያማል ማመን አቃተኝ !!! 😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭💔
እዝህም እዝያም ስገባ ጆሮን ጭው የሚያደርግ ነው እንድንተወውም አንዴ ተለመደ
በጣም ነው ኡለታችኡም የምታምሩት ፣ በቃ ኡሌ እንደዚእ በስሱ ሜካፕ ስትጠቀሙ ከካሜራው ጋር ይስማማል። ከምታቀርቡት ፕሮግራም ጋር ይስማማል። እዉነት ነው የምላችኡ ሜካፕ የተቀባችኡ አትመስሉም በዚእ ቀጥሉ።
ሰው ግን ዲገተኛ ሞት እያለበት ለምን ሂሊና የሚጎዳ ነገር ይሰራል አስተፊርላህ ር ተው እደዲሜአችን እንሁን ። እዴ ሀያ የሚባልነገር ምነው ከሰውልጂላይ ተገፍፍ
😘😘😘😘
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን
የኢትዮጵያ ህዝብ ክፉ አይንካው! አሜን!
ተራኪው ግን ወስጤ ነው🙏
አቤቱአምላኬሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ለንሥሀሞትያብቃን
እግዚሆ የምንሰማው በሙሉ የሚያስፈራ ሰው ከልጁ ጋር ይባልጋል የፈለገ ጠኔ ቢይዛት 1ፍሬ ልጅ
እዬን ኮመንት የምታነቡ ወገኖቼ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምርላቹ በዘረኝነት ጥላቻ የገባብንን መንፈስ ፈጣሪ ያጥፋልን ምንሰማው ሁሉ ያሳምማል ይዘገንናል ሁላቹም በየ እምነታቹ ፀልዩ ። እቺ እናት አደለችም ይገርማል ልጅን በወንድ መቀየር😥
ሰይጣን በብዙ ጎዳቸው እግዛብሄር ይበቀለው
Thank you Bsrat Gemechu .
But I'm in Love Merry Melaku
ሰው ከፀሎት ሲርቅ መጨረሻው ይህ ነዉ ።
ኃጢያታችን በዝቶ ንፁሃንን እያሳጣን ነው 😭
ለሀጣን የመጣ ለፃድካን ይተርፋል ነው ነገሩ
በስመአም ምን ጉድ ነው እምናየው እግዚአብሔር ይሰውረን ከእንድህ አይነት አፀያፊ ድርጊት
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን
ለትወና ህፃናትን አ፣አትጠቀሙ ። ትወና እስከሆነ ድረስ ትልልቅ ተዋናዮች ገፀባህርይዉን መጫወት ይችላሉ ። የቆጡን ልታወርድ የብብቷን ጣለች አታድርጉት😏😏
ምን አይነት የተረገመች እናት ናት በልጆ ልትደሰት ሲገባት ጭራሽ ከልጆ ጓደኛ ጋር ትጨማለቃለች
ሰራተኛዋና ልጁ መታሰር የለባቸው
እግዞኦ ነዉ ዘንድሮ የማንሰማው የለ 🙄
ወይ ጉድ ጆሮዬ የማታሰማኛ ነገር የለ ምን አይነት ዘመን ደረስን
በጣም አሳፍር ሴት ናት 😏😏እግዝኦ 😭😭😭
Year's?
እኔግን በዚ ፕሮግራም ላይ የምሰማው ጉድ የቱርክ ፊልም ነው ሚመስለኝ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ለማለት ይከብደኛል ሰው ግን ምን እየሆነ ነው ብቻ ፈጣሪ ይማረን
ሰው ተቀይሮአልኮ
ከዚ የባሰ ስንት ጉድ አለ እሄ ቀላል ነዉ
@@rahelweldegiorgis40 ቤተሰብ አርጉኝ
በጉጉ የምጠብቀዉ ትምህት ግን😭
በታሪኩ ባባ ዳውት ማዲኒጎ እፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭
እንደዚህ አይነት ታሪክ በትክክል ተፈጽሟል እንዲያውም ባል በህይወት እያለ እያወቀ
🥺💔
ruclips.net/video/WYOpUgfiyxI/видео.html ያልተፈለገን ፍቅረኛ በቀላሉ ለማባረር የሚረዱ 19 መንገዶች/ 19 ways to easily get rid of an unwanted lover
ለሞቱ ወገኖቸ ነብስ ይማር ሰላም ፍቅር እግዚአብሔር ይስጠን
ወይነ እውነት ድራማውን ማየት እየፈለኩኝ ሳልጨርሰው ወጣሁ ምክንያቱም የልጁን ህወት በማበላሸታሁ ምን አይነት ህልና ብኖራችሁ ነው እሄንን ጨቅላ ልጅ በዝ ተግባር የምታቀርቡት?
እደወየመጨረሻወ ግዜደረሰበቃ በርቱአሰተማሪነወ
አንድ ያልተመለከታችሁበት አቅጣጫ:: የአንድ 17 አመት ልጅ በተሰጣ ቀሚስ ስሜቱ የሚነሳበት እድሜ ላይ, ሴት ማግኘት ብርቅ በሆነበት እድሜው ላይ እውነት በጭንቅላትህና በልብህ አስበህ አመዛዝን ማልት ይከብዳል::
ይሚያዝናናው, ይሚያጠታው የሚያስጨፍረው ሴክስ እንደልቡ ሲያገኝ ምን ያርግ:: ሚዲያውም ከዚህ ሌላ ምን አለም የሚል አስተሳሰብ ነው በሱ እድሜ ላሉ የሚይስተላልፉት::
የማይሰማ ጉድ የለም ዞንድሮ ከማትረባ እናት ይጠብቀን
ትክክል አይደለችም እናት ያሳዝናል ልጁ
በጣም
ይሳዝናል
ታሪኩየሌለበት ዲራማ ደሥአይለኚም😭😭💔
እሄ ፍቅር አይደለም በሽታ ነው ፡
ትክክል
እዉነት አባዲ በሺታ ነዉ
በሰመ. አብ. ወወል. ወመንፈስ ቅዱስ. አሀዱ. አምላክ. አሜን. አባት. ሆይ. ይህን. ጉድ. አንተ. እየው. አባ
ጥሩ፣ነገር፣መስማት፣ናፈቀኝ
Meri enkan dehna metash silehiwoyt miyamrew bhuletachu new.
በጌታ በየሱሲም ምን አይነት ጉድ ነዉ ያለዉ ኢዝዮ ማርና ክርስቶስ
እግዚኦ ያንተ ያለህ ፈጣሪዬ ምንድነው የምንሰማው
ይደብራል ልጆቹን ከፍ ብታደርጓቸው ምን አለበት የምር አይነፋም
ሰራተኘዋ አድናቂሽ ነኝ ማማየ በይዉ ይሄን ባለጌ
ይገርማል ባለቤቷ ከሞተ የባልዋን ወንድሞችን ማግባት ትችላለች ሌላ ማግባት ባትችልም እንደ ክርስትና አስተምህሮት ለምን ትልከሰከሳለች
በጣም ነዉ እምወደዉ አሂን ፖሮግራም
Acting gn 100% the whole respect 👏👏👏👏
ድቃቂት ሳንቲም ለማግኘት ኘብሳችሁን ክብራችሁን ሰውነታችሁን ሸጣችሁ ይህንን እንደ መልካም ዜና በዓለም የምታሠራጩ እናተ የዲያብሎስ የግብር ልጆች እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ !
ባትወለዱ በተሻላችሁ ነበር።