Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የግድ ዘጠኝ ወር አምጦ መውለድ አይደለም መስፈርቱ የትኛውም ትላልቅ እናቶች እንደ እናቶቻችን ትልቅ ክብር መስጠት ይገባናል እንደዚህ አይነት ሴቶችን በገንዘብ ልባቸው የጠፋውን እግዚሐብሔር ልቦና ይስጣቸው😭🙏
ዋዉ 👍
😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
😊😊
አሎኩ።እደዝህ።ይሜገላመጡ።አላህዋ።እኔንም።አማቱችንአክባሬ
እናት የለኝም ግን የሁልንም እናት ልክ እንደ እናቴ ነዉ የምወደቸው❤
ገኒ እኔም እንዳንቺ እናት አለኛ ግን እናቴን በጣም ስለምወዳት ይሁሉንም እናት እ/ር ብሚያውቀው እንደ እናቴ ነው የምወዳቸው ተባረኪ🙏🙏
እኔም
ላወቅወ።
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል የጇን ነው ያገኘችው ክብር ለእናቶች
ስደት ያላቹ እህቶቼ አላህ ይጠብቃቹ በሰላም አላህ ለሀገራችን ያብቃን ያረቢ
አሜንአሜንእህቴ
አሜንንንን
Amen
Amen Amen Amen
@@shawaye5579 ደምሩኝ
እናቶች ክብር ይገባቸዋል የማንም እናት ይሁኑ በዚ መልኩ መጣል መዋረድ መሰደብ የለባቸውም ።እናቶችን የማታከብሩ ሰዎች ፈጣሪ ይፍረድባቹ 😥የትልቅ ሰው ምርቃትም ሆነ እርግማን ይደርሳል እሰይ መጨረሻው ደስ ይላል
ከአስተዳደግ ነው በስርዓቱ ያደጉ ልጆች እንኳን ለአማት ለባዳም ደግ ናቸው ሲጀመር በሩቁ ውዴ በእርግጥ ሁሉም አንዳንድ አይደሉም
@@strong1220 አቺ ልጅቶ ግን ነገርኝ ነሸ
ፈጣሪዬ ልሳቅ ላልቅስ ግሬ ገባኝ ሴቶችዬ እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጠን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ማነኛውንም ትልቅ ሰው ማክበር በረከት አለው
እናትዬ እድሜና ጤና ይስጥሺ አንች ከቱ የጅሺን ነዉ ያገኝሺዉ ለካ ድራማ ነዉ 🥰🥰🥰
ክብር ለእናቶቻችን ያረቢ ሰንት አይነት ሰው አለ አላህ ይጠብቀን
እኔ የባለቤቴን እናትም ሆነ ቤተሰቦቹን በጣም ነበርየምወዳቸው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው እና ክፉ ባንሆን መልካም ነው
አረ እኔም
የጭካኔ ዘመን 😢ፈጣሪ ይማረን እንደቸርነቱ 🤲🏿🙇🏿♀️
የኔ እናት እፍ ኧረ ለናቶች ክብር እባካችሁን ከሞተ ሰው ይልቅ ለታመመ እዘኑ😥😥😥😥
እናት እናት ናት 😢😢 እቺ እርኩሥነሺ እናት እና አማት አንድ ናቸዉ እናቴ አማቴ ልዩንት የላቺ ሁም እወዳቺሁ አለሁ ባንድ ቃል💋💋
እናቶቻችን ክብር ይገባቸዋል እራስ ወዳድ ሁሌም በቆፈረው ጉድጓድ ይገባል
ክብር ለእኛታችን አንቺ የእጂሽን አገኝሽ
ፈጣሪየ ሆይ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን😭😭😭😭አቤት ጭካኔ
አጂብ በዚህ ዘመን ከጤናየ ርዳት ሳልጠይቅ አላህ ካቅሌ እዲሞት እለምነዋለሁ በዚህዘመን ልጂራሱ አይታመንም አላህ እስቱር 😭😭😭አይዱኒያ ካጠገባችን እየሞቱ እያየን
የማንም እናት ብትሆን እናት ናት ክብር ለ እናቶች
የማንም እናት የኔም እናት ናት እድሜ ጤና ለናቶቻችን።
ውይይይ እውነት ነው እንዴ ወይስ ድራማ ?አረ በጣም ነው ያሳዘኑኝ የኔ እናት 😭😭😭😭
ለሁላችንም ማሰታዋሉን እግዚአብሔር ይሰጠን ያውምበናት መጨከን በጣምከባድ ነው የሁላችንም እናቶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን
ሰው የአፉን ፍሬ ይባላል የዘራውንም ያጭዳል ይላል የ እግዚአብሔር ቃል። የዘራችውን አ ጨ ደ ች!!! እናመሰግናለን።
አቤቱ ማረን አቤት ጭካኔ እግዚአብሔር ማስተዋልን ስጠን😥
እጭ ኣሁንስ በዛ ሁሌም ስለ ሃብት ስለ ንብረት ሆነን ቀረን የኢትዮጵያ ሕዝብ
ማሻአላህ እናት አባቱን እንደዚህ ያረገ አላህ እሳት ይለቅባችሁዋል ለናት እንኳን ሁፍ ማለት አትችይም አቤት እምዬ ቢከፈል የማያልቅ ኖሮ አይ ሴት ይህን አደርጋለሁ ብለሸ እሳቱ ይጠብቅሻል እንደአሾፍሸ እሳቱ ይጠብቅሻል መሰለሸ አወተሸ እንደምትጥያት አላህ በላይሸ ላይ እሳት ይለቅብሻል መሰለሸ የእናትና አባት ፀሎት አንድ እርምጃ አትሄጅም ላወቀበት ተንከባክበሸ መያዝ ሁሉ ቀርቶ እናቴን አዝዬ ፀሎተዋን መቀበል ካለበለዚያ የአላህ እሳት ይጠብቅሻል ባዶ ተወለድሸ ባዶ ትሸኛለሸ አይዞሸ የአላህ ሰራ ብዙ ነው የዘንድሮ ሴት ነጥቆ ለወንድ መቼ ምቶ ወርሺ ትላላችሁ እናአይዞችሁ እሳቱ ይጠብቃችሁዋል የሰው ሃቅ እምዬ በጣም ጥሩ ነገር አደረጎ አላህ የሚወደውን አደረጎ ይህ ነው መጨረሻ ሸ አያችሁ የአላህ ይበልጣል ከሱ አገኙት ጎበዝ እናት ይህች ከይሲ አላህ የሰራዋን ይሰጣታል ሰው መጥፎ ሲሰራህ ጥሩ ተመኘ የሱን የአላህ መልሰ ጠብቁ
ዋውውው በመጨረሻ እንዴት ደስ እንዳለኝ የመጄመርያው አሳዝኖኝ ነበር የወደቀን የማይረሳው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🙏🙏
የክፉ ሰው መጨረሻ አያምርም የሚባለው ለዚህ ነው ትምህርት ሰጭ ነው እናመሰግናለን
የጅሽን ነው ያገኘሽው ዱሮም ስግብግብ ሠው ከሁሉ ሳይሆን ይቀራል የሠው ፈላጊ ያርሡን ያጣል አባቴ
ደስ ሲል ሁሉም እንደዚች ሴት የእጁን ቢያገኝ ምን ይመስላቸዋል?
እበላ ብዬ ተበላው ማለት ዛሬ ነው😁😁👏
በእውነት እግዚአብሔር ልቡና ይስጥሽ እንዴት የባልን እናት ለገነዝብ ብላ ትክዳለች ምን አይነት ሴት አለ በእግዚአብሔር
እንደውም አለመግደሏ ራሷ ትልቅ ነገር ነው ለንብረቱ ብላ ብትገላትስ ኖሮ አስመሳይ ሰው መሳይ በሸንጎ ናት 👎👎 ክብር ለእናቶቻችን 🙏🙏
ወንዶች ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ሚስት እንዳይገጥማችሁ ፀልዩ እኔ የለሁበትም ነፃ ነኝ ከእናቴ በስተቀር የምፈልገው ነገር የለም ሴቶች ግን ትምህርት ውሰዱ ሆድ አምላክነት የትም አያደርሳችሁም ራሳችሁን ፈትሹ 🙏🙏🙏
ወንድኮነው ተንኮል እያስተማራት ያለው ገና ባሏ ከመሞቱ ተልከስክሶ የሚያልከሰክሳት
@@baba-rq6gg 😂😂😂
@@baba-rq6gg 😀😁😀😂
በባል ቤተሰብ እና በባል የተገፋነዉስ አባቴ ።??!
❤❤❤❤❤
የመጨረሻችንአሳምርልነወ እደዝህነወበሰወግፍየሚሰራ
የልጅ ሚስት ሆይ ነገ አንቺም አማት የምትሆኒበት ቀን ቅርብ ነው ነገ እኔም እንዲ ነኝ ብላቹ መልካምን ስሩ ምራት ትሆኚያለሽ አማት አስቢበት እናትሽን እንደምወጂ ሁሉ ሁሉንም ውደጂ
Yabal enatochim matfo nachew.yabala enate batam manm lejochewa yaladeragulaten adergalate eswa gen hulam gudguwad naw yamteqoferaw endeleyaye merzochi nachew hulum bayehonum
@@מהרטמלסה-ד5ז ሁሉም ናቸው ማለት አይቻልምኮ ታዳ ውዴ መልካሞችም አሉ ክፉ አሉ ግን መልካሞችም አሉ
@@ktube8920 አረ አሉ።እኔም ሁሉንም አላልኩም ግን እኔ የደረሰብኝን ነው
እናት የማንስ እናት ብትሆንሰ የምን ጭንኮኔ ነው
እማ ታላቋ አስተማሪ❤
መጨረሻውን አይቼ በሳቅ ሞትኩ 🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
አልገባኝም ድራመናው ወይሥ እደዚህ አይነት መሆንይከብዳል ክብር ለናቶች
ይገባሻል የክፋት መጨረሻዉ ይህ ነዉ ለኛም ትምህርት ነዉ እኔ ግን አማቴን ወደፊት ሳገባ በደንብ ነዉ የምንከባከባት
እንዳትረሽው ቃልሽን😊
ሣንስሽ ነው መልካም ላደረገ ይደረግለታል ሰው ይበልጣል ከሐብት
የማንኛውም እናት እናቾቻችናቸው እናስተውል እባካችሁ
ማንንም እናት ማክበር አለብን የግድ የስጋ እናታችን መሆን የለባቸውም እነሱን ስናከብርና ስንታዘዝ እግዚአብሔር ን የጠየቅነውን ነገር እሺ ይሁንላችሁ ይለናል ሰውን እየናቁና ለሰው ልጅ መጥፎ እየሰሩ መልካም ነገር መጠበቅ ሞኝነት ነው ማንም ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው።
እግዚኦ አፈር መሖንሸን የረሣሸ ሠገጤ ወይ እናት እምዬ ውይ ወይ ጌታ ብብሩን አትጪ
ወላሂ እዴሰዉ እሚያስዴስ የለም የባልእናትማለትኮ እናትነች ትላልቅሰወች ኑርጌጥ የቤትዉበትናቸዉ ዴግሆንሺ ምንምባያዴርጉ ምንምባይሰሩ እቤትሲቀመጡእናቱች የቤትዉበትናቸዉ አላህእናቶችችንን በጤናበዴስታእድሜአቸዉን የርዝምልን
አሜንንንንን😭😭🙏🙏
😭😭😭😭🙄
የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየ አለ ዶክሌ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ሰው የዘራውን #ያንኑ ያጭዳል
ሀበሻ ማለት በተፈጥሮው እና በባህሉ ሰው ታሞ እየማቀቀ ባለበት ሰአት የመቶ ብር መድሃኒትእንኳን ገዝቶ የማይሰጥ ማህበረሰብ ነው።ከሞተ በሗላ ግን የስልሳ ሺ ብር በሬም ቢሆን ገዝቶ ያበላል። ፣በአጉል ባህል ፊቱን እየሟጠጠ ያዘነ ለማስመሰል ይሞክራል።ሰው ከሞተ በሗላ ማዘን አያስፈልግም።ለሰው ማዘን የሚገባው በህይወት እያለ ነው።መተሳሰብ ትርጉሙ ከሞተ በሗላ አይደለም።ከሞተ በሗላ በከበሮ እየተዘፈነ ቢቀበርም ችግር የለውም።መሞት የተፈጥሮ ህግ ነውና
ሰው ያእጅን ሲያገኝ እንዴት ደስ ይለል
ሠውየዘራውን ያጭዳል።መልካምነት ዋጋአለው❤❤❤🌻
ክብር ለእናቶች ይሁን
ውዶቼ ይቅርታ አድርጉልኝና ከባል ቤተሰብ በሩቁ የፈለገ ኑሮ ቢመቻች በርቀት
እናት እናት ናት ትልቅ ሰው ማክበር በሀይማኖትም በሀገራችን ባህልም ነው
@@ሀገሬነውቤቴ አው ውዴ ማክበር ጥሩ ነው ምክንያቱም የባሌ እናት ለኔም እናቴ ነች አብሮ መኖር ግን ከባድ ነው
@@strong1220 እዉነት ነው እህት አንዳንድ የባል ቤተሰብ ከባድ ናቸዉ በርቀት ሆነንም ከባድ ነዉ
@@mekdes-d8o አው ውዴ በተለይ ባልሽ በፊት የሚረዳቸው ከሆነ አለቀ ጉዳዪ ጠምደው ይይዙሻል
እናመሰግናለን የ ስለ ህይወት ቤተሰቦች
እኔ ምለው ሰው በራሱ ሊደርስ የማይወደው ነገር በሌላ ሰው ላይ ይፈፅመዋል
የሀገራችን ወጉ አንቱነበር አንች ያሣፍራል እኔ የባሌን እናትቀርቶ የባሌን ዘመዶችራሡ አንቱነው የምለው ድራማምቢሆን የሀገራችንሰው ለገዘብያለውን አሥተሣሠብ ከሠው በለጠ ሡበሀንአላህ አደራህን አላህዋ😥😥
You're crazy you're stoped you're trash can you're Layer you're crazy
ወጣቶች እባካችሁ የወደፊት መንገዳችንን አንፀየፍ እኛም እናረጃለን አትዘንጉ
Yeraseshi enate betehones ende new yametaragate egzo marena kiresotos 😭😢😢💔💔
በእስልምና አንዲት ሴት ልጅ ባሏ ከሞተ 4 ወር ከ10 ቀን ከቤት አትወጣም ጌጣ ጌጥም ሚያብለጨልጭም ልብስ መልበስ አይፈቀድላትም መስፈርቱን ሳታሟላ ብትተው ሀቁን አልተወጣችም ማለት ነው ።
ሞትን የሞተበት ያውቀዋን አይይ😭😭😭😭😭
Abet wirdet yawum enatin yakil emiye ❤️
ኣምላኬ ለገንዘብ ኣዳልተው የሄዱ መጨረሳቸው እደዚች ሴት ኣሳየኝ
እግዚአብሔር ሰው አይጥልም መልካም አባት ነዉና
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው
ድራማ መሆኑን እያወኩ እባዬ አላቆም አለኝ ግንኮ ይኖራሉ በዚህ ዘመን ቱ አፍረ ብይ ✊
ቀላል አለ እንኳን የልጅ ሚስት ይቅርና የራስም ልጅ ለንብረት የማያደርገው ነገር የለም
Ara moltowal dirama bihonim aha indazi aynat taric baya batu ala ganzab iko saitan naw indawum yalanibat giza kufu zaman naw tiqim katu yasaw hiwat mabatbat naw inji saw inda saw yamyikabaribat giza Enat walda tankaratita asdiga inda saw sidarsu inatu yamitil moltowal indazi yamiyaragu lijoch ina yalijoch mist yasirachu yistachu.
Egziabiher libona yisitish lela minim alilim enatoch hulum enatochachin nachew kibir yigebachewal
የኔናት ሚስኪንለምንታሰቃያታለች😭😭😭
ዛሬ የምታስተምራት ክፋ ነገር ለመውረስ የምትጥረው ሁሉ እራስህን ይበላሀል
በሰፍሩት ቁና መሰፍር ይሉሻል ይሄ ነዉ እሰይ የታባሽ
ገንዘብ አለው ቤት አለው ያግባኝ እና እኔ እወርሳለሁ ብላችሁ እንደዚች አይነት ሴቶች ከቁማር ጨዋታችሁ ብትወጡ የኔ ምክር ጥንቃቄ ብታረጉ ይመከራል
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔😭😭😭😭😭
😭😭😭😭💔💔💔
እግዚአብሔር ልባና ይስጠን
ይህ የእውነት። አለማሰብ ነው ነገ እሷቸው። እድሜ ብትደርስ። ምን ያህል አለማስተዋሏ ነው ምክንያቱም ገንዘብን ብቻ ማሰብ ነገጧት የት እንደሚያደርስ። አለማወቅ። ይህ የስጋ ፍላጎት ብቻ የትም አያደርስም ብቻ የትኛውም በእናቶች ላይ ግዴታ ሊከበሩና ሊወደዱ ይገባል በእድሜአቸው ብቻ ሊወደዱ ይገባል
ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ድራማ ብሆንም ትምህርት አለው። አንደንድ ሰው እንደዝ ያደርጋሉ
መብላታን.ሳታቅ.እጃን.ታጠበች.አሉ.የእጃን.አገኘች.ድራማም.ቢሆንም.አስተማሪነው
የተበሽ እሰይ መጨራሸዉ አንጃቴን አረሰው🙆🙆🙆🙆
እልልልልልልልልል ይገባሻል😃😍😍😍😍👍
All father and mother old people we have to respect they deserve __who make bad thing pay back even its late 😔
She is bast mother fore every
ደስ የሚል ነዉ መጨረሻዉ ትምርት ነዉ
ውርስ ታገኛለችብሎ ቀረባት እደማታገኝ ሳያቅ ጥሏት ሄደ ወዶችኮ አላት ገዘብ ብለው ነው ወደድኩሽ የሚሉት ገዘብ ከሌለን ይሄዳሉ አፈር ብሉ
አየ ግዜ ምን አይነትግዜ ደርስን
መጨረሻውን ሳየው ሳቅ በሳቅ ነው የሆንኩት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የት አባቷ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Mechereshaw agagagni
ኩም አለች
ጨካኝነት በጣም በጣም ይጎዳል የረትን ማጨድ
እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅልን ለእናቶች❤
እማየ❤❤❤❤
ይችን ወፍ ዘራሽ ከመጀመሪያዉ እንዴት መረጣት🤔😥 እግዚአብሔር ይፍረድብሽ!
Se eyatafu yerasuni gojo ayhonimiii😭💔🙆 Eg/r feraji new
አቤት ጭካኔ ምናለ እደናትሺ ብታከብሪት አይይ አለመታደሎ 😥😥😥😥😥😥😥
,አይ ገንዘብ ምን አይነት ነወ ደም የሚመክራት ሰወ ክክፈ ጋር ሲገጥም እንድህ ነወ እናት መከበሪያ ናት
በኢስላም አንዲት ሴት ባሏ ከሞተ አራት ወር ከአስር ቀን ከቤት አትወጣም አትዘንጥም ሽቶ አትቀባባም ባዳ የሆነ ማለትም ለጋብቻ ክልክል ከሆኑ ዘመዶቿ ካልሆኑ በስተቀር ወንድ አታናግርም ሰርግ አትሄድም ግብዣ አትሄድም። ምናልባት ካመማት ሀኪም ቤት መሄድ ትችላለች ማለትም በጣም አስፈላጊ ጉዳይ ካልተከሰተ በስተቀር ከቤት መውጣት አይፈቀድላትም።
ለካ ይረሳል😁🤣🤣🤣👌
አንደኛነኝ እስኪልየው መቸም የማይሰማየለም 😥
አብረን እንይ
@@የማዳምሞተር እህት ደምሩኝ
wye.begef.mehed.tesu.bezu.new.melkam.madrege.leras.new.mama.amaa😘😘😘😘😘💚💛❤
ክብር ለናቶች😢
ዋዉዉዉዉ መጨረሻው ደስ ሲል
Good luck
Abusing have to 🛑 ✋ bully have to be stopped too. You know me never come from far away all loose enemy came from next-door.
የቆጡን አወርድ ብላ የብብቷአን ጣለች አሉ እንዳንቺ አይነቷ ነች
ያወረስኩትን ንብረት መልሶ አወረሰኝ?😭😭😭
ሰለሞን ተብየው ደሞ ሲበዛ ገንዘብ ወዳድ ነህ
Eseyyy mechereshawu dess ylal yetabato😁😁

የቆጡን አወርድ ብላ ብብቷ ታየ አለ ዶክሌ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
ሰው የዘራውን #ያንኑ ያጭዳል
ሀበሻ ማለት በተፈጥሮው እና በባህሉ ሰው ታሞ እየማቀቀ ባለበት ሰአት የመቶ ብር መድሃኒትእንኳን ገዝቶ የማይሰጥ ማህበረሰብ ነው።ከሞተ በሗላ ግን የስልሳ ሺ ብር በሬም ቢሆን ገዝቶ ያበላል። ፣በአጉል ባህል ፊቱን እየሟጠጠ ያዘነ ለማስመሰል ይሞክራል።ሰው ከሞተ በሗላ ማዘን አያስፈልግም።ለሰው ማዘን የሚገባው በህይወት እያለ ነው።መተሳሰብ ትርጉሙ ከሞተ በሗላ አይደለም።ከሞተ በሗላ በከበሮ እየተዘፈነ ቢቀበርም ችግር የለውም።መሞት የተፈጥሮ ህግ ነውና
ሰው ያእጅን ሲያገኝ እንዴት ደስ ይለል
ሠውየዘራውን ያጭዳል።መልካምነት ዋጋአለው❤❤❤🌻
ክብር ለእናቶች ይሁን
ውዶቼ ይቅርታ አድርጉልኝና ከባል ቤተሰብ በሩቁ የፈለገ ኑሮ ቢመቻች በርቀት
እናት እናት ናት ትልቅ ሰው ማክበር በሀይማኖትም በሀገራችን ባህልም ነው
@@ሀገሬነውቤቴ አው ውዴ ማክበር ጥሩ ነው ምክንያቱም የባሌ እናት ለኔም እናቴ ነች አብሮ መኖር ግን ከባድ ነው
@@strong1220 እዉነት ነው እህት አንዳንድ የባል ቤተሰብ ከባድ ናቸዉ በርቀት ሆነንም ከባድ ነዉ
@@mekdes-d8o አው ውዴ በተለይ ባልሽ በፊት የሚረዳቸው ከሆነ አለቀ ጉዳዪ ጠምደው ይይዙሻል
እናመሰግናለን የ ስለ ህይወት ቤተሰቦች
እኔ ምለው ሰው በራሱ ሊደርስ የማይወደው ነገር በሌላ ሰው ላይ ይፈፅመዋል
የሀገራችን ወጉ አንቱነበር አንች ያሣፍራል እኔ የባሌን እናትቀርቶ የባሌን ዘመዶችራሡ አንቱነው የምለው ድራማምቢሆን የሀገራችንሰው ለገዘብያለውን አሥተሣሠብ ከሠው በለጠ ሡበሀንአላህ አደራህን አላህዋ😥😥
You're crazy you're stoped you're trash can you're Layer you're crazy
ወጣቶች እባካችሁ የወደፊት መንገዳችንን አንፀየፍ
እኛም እናረጃለን አትዘንጉ
Yeraseshi enate betehones ende new yametaragate egzo marena kiresotos 😭😢😢💔💔
በእስልምና አንዲት ሴት ልጅ ባሏ ከሞተ 4 ወር ከ10 ቀን ከቤት አትወጣም ጌጣ ጌጥም ሚያብለጨልጭም ልብስ መልበስ አይፈቀድላትም መስፈርቱን ሳታሟላ ብትተው ሀቁን አልተወጣችም ማለት ነው ።
ሞትን የሞተበት ያውቀዋን አይይ😭😭😭😭😭
Abet wirdet yawum enatin yakil emiye ❤️
ኣምላኬ ለገንዘብ ኣዳልተው የሄዱ መጨረሳቸው እደዚች ሴት ኣሳየኝ
እግዚአብሔር ሰው አይጥልም
መልካም አባት ነዉና
ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው
ድራማ መሆኑን እያወኩ እባዬ አላቆም አለኝ ግንኮ ይኖራሉ በዚህ ዘመን ቱ አፍረ ብይ ✊
ቀላል አለ እንኳን የልጅ ሚስት ይቅርና የራስም ልጅ ለንብረት የማያደርገው ነገር የለም
Ara moltowal dirama bihonim aha indazi aynat taric baya batu ala ganzab iko saitan naw indawum yalanibat giza kufu zaman naw tiqim katu yasaw hiwat mabatbat naw inji saw inda saw yamyikabaribat giza Enat walda tankaratita asdiga inda saw sidarsu inatu yamitil moltowal indazi yamiyaragu lijoch ina yalijoch mist yasirachu yistachu.
Egziabiher libona yisitish lela minim alilim enatoch hulum enatochachin nachew kibir yigebachewal
የኔናት ሚስኪንለምንታሰቃያታለች😭😭😭
ዛሬ የምታስተምራት ክፋ ነገር ለመውረስ የምትጥረው ሁሉ እራስህን ይበላሀል
በሰፍሩት ቁና መሰፍር ይሉሻል ይሄ ነዉ እሰይ የታባሽ
ገንዘብ አለው ቤት አለው ያግባኝ እና እኔ እወርሳለሁ ብላችሁ እንደዚች አይነት ሴቶች ከቁማር ጨዋታችሁ ብትወጡ የኔ ምክር ጥንቃቄ ብታረጉ ይመከራል
💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺💔💔💔💔😭😭😭😭😭
😭😭😭😭💔💔💔
እግዚአብሔር ልባና ይስጠን
ይህ የእውነት። አለማሰብ ነው ነገ እሷቸው። እድሜ ብትደርስ። ምን ያህል አለማስተዋሏ ነው ምክንያቱም ገንዘብን ብቻ ማሰብ ነገጧት የት እንደሚያደርስ። አለማወቅ። ይህ የስጋ ፍላጎት ብቻ የትም አያደርስም ብቻ የትኛውም በእናቶች ላይ ግዴታ ሊከበሩና ሊወደዱ ይገባል በእድሜአቸው ብቻ ሊወደዱ ይገባል
ኡፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ድራማ ብሆንም ትምህርት አለው። አንደንድ ሰው እንደዝ ያደርጋሉ
መብላታን.ሳታቅ.እጃን.ታጠበች.አሉ.የእጃን.አገኘች.ድራማም.ቢሆንም.አስተማሪነው
የተበሽ እሰይ መጨራሸዉ አንጃቴን አረሰው🙆🙆🙆🙆
እልልልልልልልልል ይገባሻል😃😍😍😍😍👍
All father and mother old people we have to respect they deserve __who make bad thing pay back even its late 😔
She is bast mother fore every
ደስ የሚል ነዉ መጨረሻዉ ትምርት ነዉ
ውርስ ታገኛለችብሎ ቀረባት እደማታገኝ ሳያቅ ጥሏት ሄደ ወዶችኮ አላት ገዘብ ብለው ነው ወደድኩሽ የሚሉት ገዘብ ከሌለን ይሄዳሉ አፈር ብሉ
አየ ግዜ ምን አይነትግዜ ደርስን
መጨረሻውን ሳየው ሳቅ በሳቅ ነው የሆንኩት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣የት አባቷ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Mechereshaw agagagni
እኔም
ኩም አለች
ጨካኝነት በጣም በጣም ይጎዳል የረትን ማጨድ
እግዚአብሔር እምላክ ይጠብቅልን ለእናቶች❤
እማየ❤❤❤❤
ይችን ወፍ ዘራሽ ከመጀመሪያዉ እንዴት መረጣት🤔😥 እግዚአብሔር ይፍረድብሽ!
Se eyatafu yerasuni gojo ayhonimiii😭💔🙆 Eg/r feraji new
አቤት ጭካኔ ምናለ እደናትሺ ብታከብሪት አይይ አለመታደሎ 😥😥😥😥😥😥😥
,አይ ገንዘብ ምን አይነት ነወ ደም የሚመክራት
ሰወ ክክፈ ጋር ሲገጥም እንድህ ነወ እናት መከበሪያ ናት