19 ዓመት በተሰፋ የጠበቀችው ባሏ መዘዝ ይዞባት መጣ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Follow Us On Tiktok / silehiwet0
    Follow Us On Facebook / silehwt
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Sile hiwet Tv
    #silhiwet #silehiwotTv #bisratGemechu #truecrime #crimeStory #suspect #Suspect #incident #commotion #Act #committed #intense #heart-breaking #motive #revenge #malice #attack #advance #disturbing #mysterious #unknown #resentful #strange #circumstance #case #event #planned #accidental #questioning #interviewt #rial #jury #victims #assailant #bystander #spectator #observer #capture #detained #donkeytube #abelbirhanu #ebstv #dinklijoch #eyohameadia #ebstv #Hope Music Ethiopia #ZEMENTV #Seifu on EBS #Sunday With EBSTube #tenaadam #ሀሁ Ethiopia #Amharictube #Betoch Comedy #Topia #ESATtv #Shebella Entertainment #Dj Jop Ethiopia #Tenaadam #MinewShewaTube #ADMASMUSIC #LihamMelodym #EBSBetesebEthiopia #FanaTelevision #DireTube #senselet #EthiopianNews #Ethiopia #Ethiopianmusic #EthiopianDrama #Ethiopianmovies #Mickyshow #Shukshukta #z habesha #music #Cinema #ebs #ebstv #FegegitaReact #KanaTelevision #ArtsTvWorld #headhunter #productionsinternational #coproductionfamily #guy #ethiopianDrama #amharicmovie #newfilm #Ethiopia

Комментарии • 224

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 6 месяцев назад +70

    ወንዶች ብዙ ግዜ እራስ ወዳድ ናቸው😢😢😢

  • @eliyana1234
    @eliyana1234 6 месяцев назад +7

    እኔስ ሚስቱ ናት አንጀቴን የበላችው 19 አመት ትጎሳቁላ ሌላ ጣጣ ልጇን ማጣት

  • @shmles-y1i
    @shmles-y1i 6 месяцев назад +10

    አይ ወንዶች ነፍሳችሁ አይማር እናተን ወንዶቹን ሰብስቦ በእሳት ማቃጠሎ

  • @amanuelghilagaber9809
    @amanuelghilagaber9809 6 месяцев назад +10

    ለሴት ብሎ ጥሎክ የሄደዉ ኣባት ኣንተ ምን ቤት ነክ ምትበቀልለት ጀዝባ

    • @betehamekonnen9800
      @betehamekonnen9800 6 месяцев назад

      Yeker malt leras new

    • @almazalmaz5248
      @almazalmaz5248 6 месяцев назад +1

      አዎ ጥፋተኛው አባትየው ነው ቀላዋጭ የተለየ ነገር ያለ ይመስላቸዋል ወንዶች

    • @EsayasayalewEsa
      @EsayasayalewEsa 6 месяцев назад +1

      ቀላል ጀዝባ

  • @helenabyssinia158
    @helenabyssinia158 6 месяцев назад +8

    ወንዶች ተሰብስባችሁ ገደል ግቡ

  • @feven1919
    @feven1919 6 месяцев назад +10

    ሚስቶቻቸውን ልጆቻቸውን ያለምክንያት በድለው ልጆች ካሳቀፋት በዋላ ያሎለደችን ፍለጋ ለሚሄድ ወንድ ሁሉ ፈጣሪ እንደዚ ምላሹ ፈጣን ይሁንባቸው

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 6 месяцев назад +6

    ወንዶች በአብዛኛው እራስ ወዳድ ናቸው ።አባትየው እራስ ወዳድ ነው።ወዶ አፍቅሮ ነው የሄደው ጦሰ ለልጁ ሆነበት እንጂ ይብላኝ ለናትየው።ሚስጥር እያወቁ የደበቁ አውሬዎች ናቸው ስትጨነቅ ልጆች ካለ አባት እያደጉ እያዩ ቤተሰብ ሲታወክ እያዩ ጸጥ ።

  • @techsador
    @techsador 6 месяцев назад +27

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው፣ እስኪ የብስርሽ ቤተሰቦች የኔንም ስራዎች ጓብኘት አድርጉልኝ ብስራት በርቺልን🙏🙏🙏🙏

  • @dawg929
    @dawg929 6 месяцев назад +5

    ቀሽም ልጅ ነው። ይህ ለበቀል የሚጋብዝ ነገር አልነበረም። አባቱ ወዶ ያደረገው ነገር ነው። ተገቢ ቅጣት ማግኘት አለበት

    • @medinaAhmed-m1z
      @medinaAhmed-m1z 5 месяцев назад

      ጎበዝ ነው የምን ቀሽም

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 6 месяцев назад +11

    😔ለ አባትክ አንተ አነበረም መክፍል የነበረብክ 😔😔አይ አባት ተብዮ

  • @adanechberhe750
    @adanechberhe750 5 месяцев назад +1

    ለምንድነው የወንጀሎችና ተበዳዬችን ፎቶ የማታሳዩን ። አብዛኞቹ የዚህ ዓይነት ፕሮግራሞች እንደዚያ ነው የሚያደርጉት ። ኣንዳንዴ የምታቀርቡት ትረካ ይመስላል

  • @rawdaali8287
    @rawdaali8287 6 месяцев назад +20

    የአባት እዳ ለልጅ😢😢😢

  • @ahlamahlam2054
    @ahlamahlam2054 6 месяцев назад +2

    መጥፎ በተስብ ለራሱም ለበተስብም ጣር ነወ😏

  • @OmarAhmed-e6t
    @OmarAhmed-e6t 6 месяцев назад +2

    ልብስሽ ባህላችንን ሃይማኖትን የጠበቀ ኣይደለም

  • @FikreFikre-bj7sc
    @FikreFikre-bj7sc 6 месяцев назад +24

    አይ ልጁ ሴትየዋን መግደል የለበትም ምክንያቱም ጥፋቱ የአባቱ እንጅ የሴቴየዋ አልነበረም እሱ የወለደችለትን ሚስቱን በሁለት ወር ትውውቅ መቀየር ሴሰኝነት እንጅ ምንሊባል ይችላል እኔ ያሳዘኑኝ ልጁና የልጁ እናት

  • @tigistkoyas7640
    @tigistkoyas7640 6 месяцев назад +2

    የአባት እዳ ለልጅ ይተርፋል የሚባለው ይሄ እኮ ነው። የሰውየው ጦስ ለልጁ ተረፈ።

  • @woyintube617
    @woyintube617 6 месяцев назад +30

    ከሀገሩ የወጣ ሁሉ ወደ ሀገረችዉ በሰላም እመቤቴ ትማልሳችዉ ሀሰበችዉ ይሙለላችዉ አሜን🙏

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 6 месяцев назад +4

    😒ምን አዲስ ነግር አለ 😒ውንድ እንዲ ነው ችግሩ የነሱ 😔ሚአጠፍትን ጥፍት ስቶች ልጆች ዋጋ ይከፍላሉ😔የ ስራውን አጭደ

  • @saron6381
    @saron6381 6 месяцев назад +5

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው የልጁ ህይወት መበላሸቱ ግን በጣም ነው የሚያሳዝነው

  • @HikmaTeshita
    @HikmaTeshita 6 месяцев назад +10

    Yemejemriyawa negn like argulgn felgew new😢

  • @JameelaNoori
    @JameelaNoori 5 месяцев назад +1

    የሚስቱ እና የልጆቹ ግፍ ነዉ አይ ወንድ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 6 месяцев назад +3

    አይ ወንድ

  • @messiaboumhaya3064
    @messiaboumhaya3064 5 месяцев назад +2

    ይህን ፕሮግራም በጣም ነዉ የምወደዉ በጣም እዉነተኛ ትምርት ነዉ የምሰጪን የኔ ዉድ

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 6 месяцев назад +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ከደዚህ አይነት መከራ ይሰውረን

  • @rahel1886
    @rahel1886 6 месяцев назад +2

    ውይ ያልጠበኩት ነገር አይ ወንድ ልጅ

  • @ZfrZebra
    @ZfrZebra 6 месяцев назад +1

    A small mistake at beginning…compared to the result God bless his family specially his wife and son

  • @debreworkmesfin9488
    @debreworkmesfin9488 6 месяцев назад +4

    መተት ነው

  • @meseludenbelbarde
    @meseludenbelbarde 6 месяцев назад +11

    አፈር ይብሉ እንደዚህ የተረገሙ ሴቶች አሉ የሰው ቤት የሚያፈርሱ ምቀኞች የሚያሳዝነው ልጁ ነው በማያውቀው ነገር ሕይወቱ የተመሰቃቀለበት ምስኪን

    • @almaz-rudy8793
      @almaz-rudy8793 6 месяцев назад +1

      ኧረ ተዉ፤ የሰውየውስ ሀላፊነት?

    • @medinaAhmed-m1z
      @medinaAhmed-m1z 5 месяцев назад +1

      ሰውኮ ነው በግ ነውንዴ

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 6 месяцев назад +7

    አይ ወንድ ልጅ😢

    • @derejeassefa9747
      @derejeassefa9747 6 месяцев назад

      😅😅😅😅😅😅😅😅 ወንድ ልጅ ከንቱ ነው አይደለም?

  • @Ethiopiaviral356
    @Ethiopiaviral356 6 месяцев назад +2

    ይሁሉ የአባት ጥፋት ነው ቤተሰብን በተነ

  • @RehimaR-g6m
    @RehimaR-g6m 6 месяцев назад +3

    Osoo ofuma isatii achin afee jiratee wayaa turee dhufee mattii kanaa hundaa facasuu irraa. Anii Yoon akka namati hin yanee. Namnii akka kotti yaduu ni jiraa. Jetee. HAREEN

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 6 месяцев назад +1

    Yigermal! Libona yisten!

  • @Mimitekle-w8v
    @Mimitekle-w8v 6 месяцев назад +17

    ብስርሽ ምርጥ ሰው ሁሌ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ

  • @DayyyDayyy-j5i
    @DayyyDayyy-j5i 6 месяцев назад +3

    የታባቱ የሚያሳዝነው ልጁ ነው

    • @dawg929
      @dawg929 6 месяцев назад

      ልጁ ደንቆሮ ነው ባይታሰርም አይረባም ነበር

  • @TarikuTesfaye-yh9nb
    @TarikuTesfaye-yh9nb 6 месяцев назад +4

    አያድርሰ

  • @hananseman6971
    @hananseman6971 6 месяцев назад +1

    Baymeta yeshalal leleju tos honebet bimot yeshal neber ras wedad

  • @M_O_P.Limited
    @M_O_P.Limited 6 месяцев назад +1

    People of Ethiopia, stop practicing wickedness and believe in the Lord Jesus Christ.
    Heaven and hell are real places.
    Please pray and read the bible.

  • @mollawubshetmollawubshet2689
    @mollawubshetmollawubshet2689 6 месяцев назад +6

    ብስራትዬ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ቆንጆ መልካም እህት በጣም ያሳዝናል ግርማ በትዳሩ ላይ የፈጸመዉ ክህደት ነዉ ይህን ሁሉ ዋጋ ያስከፈለዉ ሟቿም ብትሆን ልቦናዋ እያወቀ በሰዉ ህይወት ላይ ጣልቃ ገብታ የሰዉ ህይወት በማፈራረሷ ለስቃይ በመዳረጓ የስራዋን ነዉ ግዜዉ ደርሶ ያገኘችዉ so ዉድ ብስራታችን በጣም ቴንኪዉ ያቀረብሽልን የነዚህ ሰወች ታሪክ በጣም አስተማሪና ጠቃሚ ነዉ just bcose ብልህ ከሰዉ ሞኝ ከራሱ ይማራል አይደል የሚባለዉ

  • @emebetwassie7111
    @emebetwassie7111 2 месяца назад

    ውይልጁግን።ያሳዝናል።ይህሁሉፍርድ።አይገባውም።እውነት።ያሳዝናል

  • @MeklitDeba
    @MeklitDeba 6 месяцев назад +1

    ለዚህ ሁሉ አመታት ሁሉን ትቶ አብሯት ለቆየ ሰው ሲጎዳ በመጣሏ አርመኔ ነች ቅጣት ቢገባትም ልጁ የድሜ ልክ መቀጣቱ ያሳዝናል

  • @TitiZewde
    @TitiZewde 2 месяца назад +1

    ወይኔ

  • @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ
    @ሻሎምሰላምየክርስቶስአማኝ 6 месяцев назад +4

    ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል

  • @kassechkassech2596
    @kassechkassech2596 6 месяцев назад +2

    አባትየው ለነዚህ ወጣቶች እንቅፋት ክፉ እዳ ነው የሆነባቸው ልጁን እግዚአብሔር ይርዳው ያሳዝናል 😭😭

  • @helinatsegaye5009
    @helinatsegaye5009 6 месяцев назад +2

    አይ ወንድ ክብር አይወድም የጁን አገኘ

  • @smertasefa4179
    @smertasefa4179 6 месяцев назад +2

    እዉነት ነዉ አያድረስ

  • @medinaAhmed-m1z
    @medinaAhmed-m1z 5 месяцев назад

    አረ ወንድና ሴትኮ አንድ ፕላኔት ላይ መኖር አልነበረብንም። ሰው አይደሉምኮ ውሾች ናቸው

  • @addisahemd2795
    @addisahemd2795 5 месяцев назад

    ልጁ ግን አጥፍቷል አባቱ ወዶ ነው የሄደው ተገዶ አይደለም እኔ ቢመጣም አላስገባውም ዞር ብዬም አላየውም

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 6 месяцев назад +2

    ኣይ ወንዶች መቼ ይሆን የምታመኑት

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 6 месяцев назад +1

    በጣም የሚገርም ታሪክ ነው😢

  • @getachewtedlla4654
    @getachewtedlla4654 5 месяцев назад

    መንግሥት፣ ህግና ፖሊስ የሌለበት አገር ውስጥ ሊሆን የሚችል ቅጥፈት ነው።

  • @DeboraEthiopia
    @DeboraEthiopia 4 месяца назад

    Betam yasazinali ayi yesewu kifati 😂😂😂😂😂😂😂

  • @hirutgodana9479
    @hirutgodana9479 6 месяцев назад +3

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ማሰተዋልይሰጠን

  • @gdhhdh3718
    @gdhhdh3718 6 месяцев назад +8

    ባልወች ሚስቶቹን አትበድሉ ሚስቶች ባልወችን አትበድሉ በደል ይቆጥራል በደል ጥሩ አይደለም

  • @habonmohammed5728
    @habonmohammed5728 6 месяцев назад +1

    Yekedimowe terakishe yetale terekawe berasu wenejel wenjen new dimetsu

  • @yonastesfaye3178
    @yonastesfaye3178 6 месяцев назад +1

    የሰው ልጅ ህይወት
    በየሰከንዱ ፣ ደቂቃ ፣ሠዓታትና ቀናት ጥንቃቄ ያስፈልጋታል።

  • @KasuGirma-d1h
    @KasuGirma-d1h 5 месяцев назад +2

    በጣም ያሳዝናል

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 6 месяцев назад +7

    ኡፍ ምን አይነት ታሪክ ነው እግዚአብሔር ይሰውረን😢😢😢😢 ግን መተት ነው😢😢

  • @romangedeye9684
    @romangedeye9684 6 месяцев назад +1

    ጨካኝ ነው ይሀ የስራው ነው ያገኘው ቤተስቦቹ ጥሎ በጣም ያሳዝናል ጦስኛ የሆነ በዛው በቀረ ይሻል ነበር እግዚአብሔር አይፈራም

  • @merimamubarek5413
    @merimamubarek5413 6 месяцев назад +1

    Lgugn yeteferedebet agbab aydelem 😢😢😢 sewyewn metet argabetalech 😢😢😢

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 6 месяцев назад +1

    የልጁ ሂወት ተበላሸ እጂ ሴትዮዋ ይገባታ በገዳይ አትፍረድ ሟችም አናዳጂነው ይባላል 😢

  • @GenetTesema-cm4ie
    @GenetTesema-cm4ie 5 месяцев назад +1

    አሪፍ ትረካ ነው

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 5 месяцев назад

    ይህ እበት መሞት የሚገባውነው ኖሮም ለምንም ስለማይጠቅም ለቤተሰብ ሸክምና ችግር ነው

  • @EnateArsema
    @EnateArsema 6 месяцев назад +3

    በጣም ያሳዝናል አይይይ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @askalaskal3193
    @askalaskal3193 6 месяцев назад +1

    😢😢😢😢 የኔ ታሪክ ጥሩነቱ ወንድ ልጅ የለንም እኔም እርግጠኛነኝ አንድ ቀን እንደሚመጣ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ 6 месяцев назад +5

    ለምን ይህ ፕሮግራም በተራኪው አይሆንም የበለጠ ደስ እያለን እንድንከታተል

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 6 месяцев назад +1

    አይገርምም ወላሂ የኔ አባት ያለበት ሁኔታ ነው የናቴ ጓደኛ ናት ያገባችው አሁንላይ እደ እሮቦት እሷ በፈለገችው ነው የሚታዘዘው በጣም ያሳዝነኛል የኔውድ አባት በጤናው እዳላደለ ስለሚገባ አልቀየመውም ግን የሴትዮይት ጥላቻ መቸም ይለቀኝ አድቀን ሲጥ አድርጌ ብገድላት ደስታውን አልችለውም 4 ወልዶላታን የእህት ወድሞቸ እናት ሁናለች ብየ አስባለሁ ግን ጥላቻየ አለቅ አለኝ ግደያት ግደያት ይለኛል ብቻ ከባድነው ይችየተረገመች የፈጣሪ ቁጣይውረድባት

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 5 месяцев назад

      አይዞሽ ፕሮፋይልሽን በይ ተጠንቀቂ ስምሽ

  • @m.g5367
    @m.g5367 6 месяцев назад +1

    Be hulet wer demu mebrat ena weha yelelbet🤔 wedu aydlem tedrgobtal

  • @WowLadeya
    @WowLadeya 5 месяцев назад +1

    እግዚኦ ሌላ ምን ይባላል 😢😢😢

  • @AyeleAlemu-si7mz
    @AyeleAlemu-si7mz 6 месяцев назад

    gezna seat tebko merjawn yesetew akal saynor bemen huneta legelat chale anchi negreshew yehon ketariku algebagim

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 6 месяцев назад

    ቆንጆ የለበሽውም አንቺም ውብንሽ በጣም ታምሬለሽ

  • @mekonenrahale4098
    @mekonenrahale4098 6 месяцев назад +1

    እሱ የራሱ ጉዳይ እኔን ያሳዘነኝ ልጁ ነው

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 6 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን።ደርባባ

  • @titulema628
    @titulema628 5 месяцев назад

    Boring 🤮you stretched the story more than necessary

  • @biniamdemissew3787
    @biniamdemissew3787 6 месяцев назад +1

    So amazing story mar love ❤️ it your opinion so fantastic mar abeuste true what you saying. May God's bless amazing story.
    You are so gorgeous nashe.

  • @AsnaL-bm8ny
    @AsnaL-bm8ny 5 месяцев назад

    የተማረ መአይም ይልሃል ይሄ ነው

  • @konjo4561
    @konjo4561 6 месяцев назад +1

    betam yasaznal Aye wende halafintun sayeweta cherashe mezez yezo meta gud nw edmek yeter ye lijunme hiywet Achelmew gn Astemari yehiwet tarik nw

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 месяцев назад

    ሠውየው ቤቱን ሲሄድም ሲመጣም ጤነኛ አልነበረም ።ጉአደኞችም እድሉን ወስደው፣አዲሱአ ሚስትም በመተት አፍዝዛው ነው. ወንድ ልጅ ጨካኝ ሊባል ይችላል ግን ይሄን ያክል ጨክኖ አይቀርም ነበር።ከመጥፋትኮ ሚስቱን ፈቶ እሱአን ማግባት ይችል ነበር ። በጣም የሚያሳዝን ነው. ተባብረው ነው ያፈዘዙት ።እግዚአብሔር ይማረው።
    ልጁ ግን አሳዘነኝ በይግባኝ ይወጣል ብዬ አስባለሁ።
    ብሥራት ምክሮችሽ 👍👍👍💕👏

  • @anomymousgroup1515
    @anomymousgroup1515 6 месяцев назад +1

    ሁሉም ነገር ያሳዝናል

  • @MasiMan-sd1gu
    @MasiMan-sd1gu 6 месяцев назад +2

    በሞተ ኖሮ የምያሰዝነው ልጆቹን እንኳን አለስሰበውም በተረፈ ውሽማው ምን አጠፋች መሞት አልነበረም እሱነው የኤደበት ሌለው ቅስም ሰበርው የልጇ ወንጀለኛ መሆን ነው የምትይዙትን ጓደኛ ለዪ

  • @almazalmaz5248
    @almazalmaz5248 6 месяцев назад

    ልጆቹ ተመርቀው ስራ ይዘው እናታቸውን ከዛ ቤት ይዘው መውጣት ነበር የሚሻለው እዛው እናትና አባቱ ጋር ጎልተውት መሄድ ያለ ልጅ ሜዳ ላይ ይቀር ነበር እኔ ግን ወንዶች ሁሉም ሴት ጋርኮ አንድአይነት ነገር ነው ያለው ለምንድን ነው የሜትቀላውጡት ይቺኛዋ ልጅ በማሳደግ ስትቦሳቆል ሌላ ወመኔ ማግባት ያቺም ስትወልድኮ ትቦሳቆላለች ሴቶች ግን የሰው ትዳር አታፍርሱ አይባረክላችሁም

  • @AbduKassaw-qg8jv
    @AbduKassaw-qg8jv 6 месяцев назад

    የእጁን አግኝቶዋል

  • @Enatnshwubet
    @Enatnshwubet 6 месяцев назад

    አንዳንድ እራስ ወዳድ ሰዎች እራሳቸውንም ቤተሰቦቻቸውን ዋጋያስከፍላሉ ልጁ መግደል ሳይሆን አባቱን ወደመጣበት መመለስ ይሻለው ነበር

  • @SebleBegashaw
    @SebleBegashaw 6 месяцев назад

    ምንም አታደርገውም እራሱ ወዶ ነውኮ የሄደው ወንዶች ጦሰኞች ለልጁ ተረፈ የሱ መልከስከስ እዛው ሞቶ ቢሆን ምንነበር አይይይይ የመልከስከስ ውጤት ነው ይሄ

  • @ANCH-e7n
    @ANCH-e7n 3 месяца назад

    ልብ ያለው ልብ ይበል!!!!

  • @DagimAmare-f2o
    @DagimAmare-f2o 6 месяцев назад

    የወንዶች ጣጣ

  • @almazalmaz5248
    @almazalmaz5248 6 месяцев назад

    ልጁ ለእናቱ አዝኖ ነው የገደላት ምክንያቱም 19 አመት ጠብቃዋለች ብቻዋን ልጅ አሳድጋለች ያ ይመስለኛል ለበቀል ያነሳሳው

  • @ועח
    @ועח 6 месяцев назад +3

    እንኳን በሰላም መጣችሁ 🙏🇪🇷

    • @helenkibrom9142
      @helenkibrom9142 6 месяцев назад

      የሚገርም ፊልም የሚመስል ታሪክ

  • @Abe-Lege-ow2nj
    @Abe-Lege-ow2nj 6 месяцев назад

    ልጁ በስሜታዊነት የወሰነው ውሳኔ ልክ አይደለም። የሟች ዘመዶች ለበቀል ብለው ልጁን ባያገኙ ቤተሰቡ ላይ በማንኛውም ሰአት ጉዳት ሊያደርሱ ይችላሉ። ሲጀመር አባት ሚስቱንና ልጆቹን ከድቶ የሄደው በገዛ ፈቃዱ ነው። ተመልሶ ቢመጣም ሚስት በቻለችው ሁሉ መርዳት እንጂ አብራው በትዳር መቀጠል የለባትም። 1ኛ: ማግጧል(አመንዝሯል) 2ኛ: 19 አመት ሙሉ ሚስት መከራዋን አይታለች።

  • @sofiasherif809
    @sofiasherif809 6 месяцев назад +2

    ብዙ ወንዶች እራስ ወዳድነታቸዉ ነዉ እሚያመዝነዉ
    የስንት ሰዉ ህይወት አበላሽቶ ተመልሶ ሲመጣ ደግሞ እርዳታ ለመፈለግ
    ለምን ይመጣል
    እዛ አኑአር መስጊድ አካባቢ በ will chair እየገፉ መዉሰድ ከዛ እየለመነ ይኖራል
    በጣም ግፍ እሱን እንደገና መጦር 😡😡😡

  • @User12073-d
    @User12073-d 6 месяцев назад

    ጋዜጠኛዋ በጣም ነው የምከታተልሸ ግን ነገሮችን በጣም ትደጋግሜለሸ እሱ ነገር ያሰለቻል ከቻልሸ ቀንሺው ማለቴ ቃላቶችን

  • @Abe-Lege-ow2nj
    @Abe-Lege-ow2nj 6 месяцев назад

    ለበቀል ብሎ ሰው የገደለ ስለ ገደለው ሰው ለጊዜው ላይፀፀት ይችላል። ሆኖም በሱ ስህተት ቤተሰቡ ላይ በበቀለኞች ጉዳት ሲደርስ፣ እድሜ ዘመኑን በእስር ሲያሳልፍ፣ ሳይወድ በግዱ ይፀፀታል። ምን አልባት ከህግ አምልጦ (ተሸሽጎ) ቢኖር እንኳ የሟች ቤተሰብ ካገኙት አይምሩትም። ከሰውም ከፈጣሪም ተጣልቶ ይኖራል።

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 6 месяцев назад +1

    እእእእእእበጣም ያሳዝናል

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 6 месяцев назад

    ልጅ በጣም አጥፍቷል ትምህርቱን ጨርሶ ለቤተሰቦቹ መኩሪያ መሆን ሲችል የለፋበትንም ትምህርት መና ሆኖ ቀረ ወንጀል ውስጥ መግባት አልነበረበትም ያሳዝናል

  • @aryaahemed527
    @aryaahemed527 6 месяцев назад

    በድራማ መልክ ስታቀርቡት ነው አሪፍ በወሬማ ምኑን ማስተማርያ ሆነ

  • @mengistebeyene5504
    @mengistebeyene5504 6 месяцев назад

    ጥፍርሽ እንዲታይልሽ ከምታደርጊው ጥረት በስተቀር ድራማሽ ድህና ነው ።

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 6 месяцев назад +10

    Betam Yemigerm Now

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 6 месяцев назад +1

    ብስራትዬ❤

  • @edali369
    @edali369 6 месяцев назад

    Ya metet new .

  • @HailemkayelAsers
    @HailemkayelAsers 6 месяцев назад

    የአባት ስህተት ለልጅች ጠንቀ ነው የእንጅራ እናቶ ጥፍት የለባትም ስው መጋድል ዉንጅል ቢሆናም አባቶና ነበር መጋድል።

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 6 месяцев назад +3

    Bisratiye. ስወድሽ.