MK TV || ወቅታዊ ጉዳይ || "በጥይት ውስጥ አልፈን ነው የምናገለግለው" ከብፁዕ አቡነ ናትናኤል ጋር የተደረገ ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 янв 2025

Комментарии • 712

  • @tinaethio3885
    @tinaethio3885 Год назад +6

    ብጽዕ አቡነ ናትናኤል ቸሩ መድኅን ዓለም መጨረሸዎትን ያሳምረው ከክፉ ነገር አሁንም ድንግል በምልጀዋ ትጋርዶት

  • @Taba-vw2xm
    @Taba-vw2xm Год назад +125

    ቡራኬዎትትድረሰን አባታችን ቸሩ አምላክ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን😢😢😢😣😢እኛ መንግስታችን አንድአምላክነው

  • @ORTHODOX1111
    @ORTHODOX1111 Год назад +45

    እጅግ አድርጌ የምወዳቸው አባቴ በጹእ አባታችን አቡነ ናትናኤል እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እንደናንተ አይነት አባቶችን እግዚአብሔር ያቆይልን
    ተዋሄዶ ለዘላለም ትኑር
    ተዋህዶ ሀይማኖቴ ብረሳሽ ቀኜ ትርሳኝ

  • @hemenamen8710
    @hemenamen8710 Год назад +30

    አባታችን በረከተዎ ይደርብን ።እነዚያን ወንበዴወች እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው ያጠለቁት ቆብ እሳት ይሁንባቸው የረገጡት መሬት እሳትይሁንባቸው የተቀመጡበት ወንበር እሾኽይሁንባቸው ።በእነሱ ሀገወጥ ሹመት ምክንያት የሚፈሰውን ደም እግዚያብሔር አምላክ ይበቀላቸው እነሱን የደገፋ ምድራዊ ባለስልጣናት ውርደትን እና መናቅን ያምጣባቸው ።

    • @yalemzerhun3205
      @yalemzerhun3205 Год назад +1

      አየነልቦና የንሰሀ እድሜ ይሰጣቸው ነው እሚባል ለሁሉም ነገር ግን እግዚአብሔር ይመሰገን መጋለጣቸው መልካም ነው ለወደፍቱ ሰንት ህዝብ በነሱ ምክንያት በመንፈሳዊ ህይወቱን ይገድሉ ነበር

    • @hemenamen8710
      @hemenamen8710 Год назад

      @@yalemzerhun3205 አውቀው አቅደው ቤተክርስቲያን ለማፍረስ የሚሰሩትን ሰወች የንስሀ እድሜ አይለምንም እግዚአብሔር አምላክ በሰው የሚመኩትን እርጉማን ስላላቸው ለተረገሙ ሰወች የንስሀ እድሜ አይለመንም ።

  • @abrhambiyadigo7105
    @abrhambiyadigo7105 Год назад +119

    አባታችን እድሜዎንና ጤናዎን ያርዝምልን መድኅኒአለም ክርስቶስ እንደእነዚህ ያሉ አባቶችን አታሳጣን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

    • @belentarefa1723
      @belentarefa1723 Год назад

      እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን አባታችንን ፫

  • @fs-ul9tv
    @fs-ul9tv Год назад +3

    አባታችን ከልጅነት ጀምሬ ጴጥሮስ ወ ጳውሎስ አስተዳዳሪ ሆነው አውቅወታለሁ ቆራጥ አባት ነበሩ አሁንም ነዎት:: በተለይ ከሰንበት ተማሪዎች ጋር ሲዘምሩ ልዩ ነበሩ :: የምወድዎት እኔ ኦሮሞ ሆኜ ሳይሆን ከእግዚአብሔር የተሰጡኝ የነፍሴ መጋቢ ስለሆኑ ነው :: በክርስቶስ ክርስቲያን የተባልን ሁሉ ጎሳ ሳይለየን እንዋደድ አንድ እንሁን :: አባቶቻችንን ይጠብቅልን 🙏

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +31

    ብፁዕ አባታችን የአይናችን ብሌን መድኃኔዓለም በደሙ ይሸፍናችሁ ከኪፉ አዉሬ ይጠብቃችሁ ✝️

  • @mihretmersha580
    @mihretmersha580 Год назад +21

    እፁብ ድንቅ አባታችን እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ፤ ታታሪ የበጎች እረኛ ቡራኬዎ ትድረሰኝ 🙏
    የደረሰብዎትን የግድያ ሙከራ ሲያወሩ እንባየ ፈሰሰ ።
    እንኳን ከዚያ አስከፊ ጥቃት ዘወትር የሚያገለግሉት እግዚአብሔር ታደገዎት🙏💒✝️።
    ልዑል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ጠብቆ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ❗️

  • @Erena67
    @Erena67 Год назад +54

    ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን! ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!

  • @bereketworku5520
    @bereketworku5520 Год назад +6

    ብፁዕ አባታችን በጣም እዉነተኛ አባት ኞት እንወዳችዋለን!!!

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 Год назад +14

    ብፁዕ አባታችን በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ✝️

  • @አንዲትኢትዮጵያ
    @አንዲትኢትዮጵያ Год назад +55

    ፈጣሪ እናንተን ስለሰጠን እናመሰግናለን!! ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርልን
    ለመንግስት እና ለጠፉትም ልቦና ይስጣቸው😪😪😪

    • @yemisenbta1437
      @yemisenbta1437 Год назад

      Koy enant Koy eyalchu zm blachu LMN denw shin seatu new bka

    • @yemisenbta1437
      @yemisenbta1437 Год назад

      Shshmne yederswen atasyum yader mlkekt er bakachu er bakachu LMN gn mche new mche

    • @bayoushaeamro6781
      @bayoushaeamro6781 Год назад +1

      bedenbe tsafe

    • @Sara-ok8ri
      @Sara-ok8ri Год назад

      @@yemisenbta1437 kiristosim mamesel mlt yeha new egna sefachin kiristos new esu gn gulbetachew new bicha egziabher yefred ☝

  • @tigisttigist4570
    @tigisttigist4570 Год назад +6

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @soliyana6111
    @soliyana6111 Год назад +57

    በረከትዎ ይድረሰን ብጹእ አባታችን 🙏

    • @especialtube4034
      @especialtube4034 Год назад +1

      Enanten yemesele abatoch yeseten fetarie yemesgen

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Год назад +10

    አሜን አሜን አሜን ብፁዕ አባታች ቡራኬዎ ይድረሰን እንኳንም እግዚአብሔር ለምስክር አበቃዎት እግዚአብሔር ይመስገን ጸሎትዎ ይጠብቀንአሜን አሜን አሜን

  • @KidistBantigegn
    @KidistBantigegn Год назад +14

    እንኳን ተረፉልን እግዚአብሔር ይመስገን ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን

  • @zemenetarekegn7482
    @zemenetarekegn7482 Год назад +16

    በረከትዎ ትድረሰን አባታችን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን

  • @yichalemgebrie6780
    @yichalemgebrie6780 Год назад +42

    ቡራኬዎ ይድረሰን በረከትዎ ይደርብን አባታችን!!!

  • @oneethiopiae
    @oneethiopiae Год назад +9

    እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ። ብፁ አባታችን
    እንኳን ተረፉልን
    በእውነት እያነባው ነው ያየሁት።

  • @sebelyoutube
    @sebelyoutube Год назад +52

    አባታችን በረከቶ ይደረብን ❤👏😭

  • @petrosandualem
    @petrosandualem Год назад +4

    ብፁዕ አባታችን አቡነ ናትናኤል 💙

  • @munamuna3291
    @munamuna3291 Год назад +16

    በረከታችው አይለየን አባቶቼ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ከእናንተጋር ይሁን

  • @dasanpuliyakkod5618
    @dasanpuliyakkod5618 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን ብጹዕ አቡነ ናትናኤል ይፍቱኝ ይባርኩኝ ብጹዕ አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይባርኩችኹ

  • @genetetolasa
    @genetetolasa Год назад +1

    አባታችን እግዚያብሔር እንኳዋን አተረፎዎት! ከአመት በፊት የደረሰቦዎትን የግድያ ሙከራ ስሰማ በጣም ነው የደነገጥኩት እርሶዎ የሚመጣውን ሁሉ እንደ ፅድቅ ቢያዩትም እርሶዎን በማጣት ቤተክርስቲያናችንም እኛም ስለምንጎዳ የእግዚያብሔር ጥበቃ ከእርሶዎ ጋር ይሁን! ከእግዚያብሔር ጋር እራሶዎን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቁ በዚህ ዘመን መዘናጋት አያስፈልግም በፀሎዎት ያስቡን!!

  • @wointesga2861
    @wointesga2861 Год назад +36

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን ለአባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Год назад +20

    የኔ አባታ ለናንተ ብሎ ፈጣሪ አንድነታችን ይመልስልን 😢በጣም ሚያሳዝን ለአለም ህዝብ ልብ የሚሰብር ነገር ነዉ የተከሰተዉ አንድ አምላክ እያመለክን ክፍፍል እግዚኦ😢

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 Год назад +8

    አባታችን ቡራኬዎ ትደረሰን ቤተ ክርስትያናችን እንደ እናንተ አይነት ሰላላት የአባቶቻችን አምላክ እናመሰግነዋል እንኳን ተረፉልን ክብርና ምሰጋነሠ ለአባቶቻችን አምላክ ክብረ ተመሰገነ እሄኔን ያህል ዋጋ እየተከፈለ መሆኑንን አልተረዱምና ወደ ራሳቸው ይመልስልን

  • @yypp7393
    @yypp7393 Год назад +14

    አባታችን በረከዎ ይደርብን እግዛአቤሔር ቤተ ክርሰቲያናችንን ይጠብቅልን በቃ ይበለን

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Год назад +17

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እግዚአብሄር በእድሜ በጤና ያቆይልን ሁሌም ከጎናችሁ ነን

  • @roseawk6631
    @roseawk6631 Год назад +20

    እግዚአብሔር ቅዱሱ እናንተን ቅዱስ አባቶቻችንን ስለሰጠን ፈጣሪን እናመሠግናለን!!!

  • @BezawitMekonin
    @BezawitMekonin 7 месяцев назад +2

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን።

  • @mesfingirmaa3568
    @mesfingirmaa3568 Год назад +17

    ረዥም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጥዎት አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ።

  • @jkohhii552
    @jkohhii552 Год назад +13

    🥺🥺🥺🥺🥺😥😥😥😥😥እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን ብራኬዋ ይድረሰን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 Год назад +9

    ቃላቶች ያጥሩኛል🙏😢😢😢😢። ኣቤቱ ተመልከተን። ኣባቶቻችንን (ጉልላቶቻችንን) ጠብቅልኝ።

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ

    አባታችን በረከቶዎ ይደርብን እግዚያብሔር በምህረቱ ይጎብኘን 💒😭💔🤲🙏

  • @dirbelemma1377
    @dirbelemma1377 Год назад +6

    ትሁት አባታችን ቡራኬዎት ይድረሰን እግዚአብሔር አባቶቻችንን ይጠብቅልን😭🙏

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311 Год назад +8

    ብፁዕ አባታችን እንኳን ተረፉልን ከእርሶ በፈት ያደረገኝ ከፉኦትን አያሰማኝ በጣም የምወዶት አባቴ😢

  • @fekadumamo7854
    @fekadumamo7854 Год назад +3

    አባታችን በረከቶት ይድረሰን:: የጳጳስ የካሕናት የዲያቆናትን ብሎም ምእመናንን መጣታትን እግዚያብሔር ያርቅልን::

  • @netsanetbirhanu5648
    @netsanetbirhanu5648 Год назад +7

    😭😭😭😭እግዚአብሔር ጠብቆ ያቆይልን ብፁእ አባታችን አቡነ ናትናኤል

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 Год назад +6

    ንጹህ አባታችን በረከቶት ይድረሰን እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው መንግስት ይቆያል እንጂ የእጁን እግዚአብሔር ይሰጠዋል ሁሉም ለበጎ ነው

  • @mezgebukorssa3675
    @mezgebukorssa3675 Год назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎ! የእውነተኛ እረኛ ባሕርያትን በመላበስዎ ኮርተንብዎታል።

  • @esitekassaye2422
    @esitekassaye2422 Год назад +13

    አባታችን ቡራኬኦ ይድረሰን እባክህ ጌታ ሆይ በቃ በቀን ወደ ቀድሞ ማንነታችን መልሰን በንስሀ ህይወት እንድንመላለስ እርዳን

  • @ayenewmekonnen6605
    @ayenewmekonnen6605 Год назад +6

    ብጹእዕ አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን!
    እግዚአብሔር ይጠብቅዎ!!! የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን!!!

  • @fekaduzerai4633
    @fekaduzerai4633 Год назад +18

    ብጹዕ ወቅዱስ አብነ ናትናኤል በረከታቸው ይደርብን 🙏

  • @ማርያምእናቴናት-መ4ጐ

    ብፁእነቶ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @የገጠርልጅ
    @የገጠርልጅ Год назад +6

    ቡራኬዎ ትድረሰኝ አባቴ!!!❤❤❤

  • @tigistbizuneh6026
    @tigistbizuneh6026 Год назад +16

    አባታችን በረከቶ ይድረሰን በጤና ኑሩልን ፈጣሪ ይጠብቆት እነሱ ማፈሪያዎች ናቸው ልቦና ይስጣቸው ማፊያዎች ናቸው ፈጣሪ ዋጋውን ይክፈላቸዉ

  • @yafet2121
    @yafet2121 Год назад +9

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን !

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኈ3ኰ

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሠን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር አምላክ ኃይልም ብርታትም ይሁናችሁ የሠማዕታቱ ጥበቃ የእመቤታችን ጸሎትና ምልጃ አይለያችሁ

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Год назад +8

    የኔ አባት እንደ እርስወ አይነት አባትን ያብዛልን

  • @bezawitmolla9148
    @bezawitmolla9148 Год назад +4

    ኑሩልን!

  • @abemelekabemi9406
    @abemelekabemi9406 Год назад +2

    በረከትዎ ትደርብን እዉነተኛ እረኛ ነዎት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ubaxapi5430
    @ubaxapi5430 Год назад +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣🤲🤲🤲🤲🤲የኔ፣አባት፣ይፍቱኝ፣ይባርኩኝ፣አባዬ፣እረጂም፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልን፣በርቱ፣ይህም፣ያልፋል

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን Год назад +5

    ይባርኩኝ አባቴ በረከትዎ ይደርብኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 19 часов назад

    ስለሆነውም ስላልሆነው ሁሉም ነገር ፈጣሪያቾን እጎዚአበሔር የተመሰገነ ይሁን ክብሩም ከፍ ይበል ስራውም ድንቅ ነውና !!!

  • @mekdesgidyelew4370
    @mekdesgidyelew4370 Год назад +9

    አባታችን በረከቶት ይደርብን እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ስላለ መቼም አይችሉንም እነሱ ጋር ካለው እኛ ጋር ያለው ይበልጣል፡፡

  • @User-kd3op
    @User-kd3op Год назад +10

    አሜን እግዚአብሔር የመጣብን ፈተና የአጭር ጊዜ ሆኖ አንድነታችንን ይመልስልን አባቶቻችንን ከክፉ ይጠብቅልን

  • @mahiethio
    @mahiethio Год назад +3

    አቤቱ ማረን ይቅርም በለን🤲

  • @jakrrbr7271
    @jakrrbr7271 Год назад +5

    አባታችን ቡራኬወት ይድረሰኝ ! አቤቱ የሆነብንን አስብ አምላክ ሆይ 😭😭😭😭😭

  • @lakechbeyene9243
    @lakechbeyene9243 Год назад

    አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣
    ብፁዕ፡ አባታችን፡ በድጋሜ፡ ይፍቱኝ፤ ይባርኩኝ፤፤

  • @manallaaa1651
    @manallaaa1651 Год назад +6

    አባታችን እድሜና ጤና ይጥልን እግዚአብሔር ይጠብቆት ሁሉም ለበጎነዉ

  • @keiryhuncanal6227
    @keiryhuncanal6227 Год назад +3

    እጅግ በጣም ምወዳቸው አባት ስለጋበዛቹልን እናመሰግናለን ማህበረ ቅዱሳን ፈጣሪ በቃቹ ይበለን

  • @Elsabeth555
    @Elsabeth555 Год назад +3

    አባታች እድሜና ጠና የድሎት እግዚአብሔር ኑሩልን

  • @fistumareda7084
    @fistumareda7084 Год назад +2

    አባታችን በርቶልን !

  • @enkumariam5461
    @enkumariam5461 Год назад +5

    ብጹዕ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ስለናንተ ሲል ምህረቱን ይልክልናል❤ እናምናለን

  • @tewabechfikera5273
    @tewabechfikera5273 Год назад +12

    ያባቶቻችን ፀሎት በረከታቸው ከሁላችን ይሁን ይደር አሜን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @afeworktabor767
    @afeworktabor767 Год назад +1

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @eyerusalemlemmatekleyohane782
    @eyerusalemlemmatekleyohane782 Год назад +4

    አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንኳንስ ተናግረው እንዲሁ ፍቅር ነው እርሶ ላይ የማየው እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባቶቻችንን

  • @Taba-vw2xm
    @Taba-vw2xm Год назад +12

    እደናተያሉ አባቶች ያብዛልን ይጠብቅልን

  • @enawgawassaye7065
    @enawgawassaye7065 Год назад +7

    በጹዕ አባታችን ቡራኪዎት ትድረሰን

  • @simegngebre1655
    @simegngebre1655 Год назад +3

    አባታችን በረከቶ ይደርብን 🙏

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 19 часов назад

    ሥለሆነነው ስላልሆነውም ሀሉም ነገር ፈጣያችን እግዚዓብሔር የተመሰገነ የተወደሰ ይሁን ክብሩም ለዘለዓለም ከፍ ይበል ሥራውም ድንቅ ነውና !!!

  • @saraseyoum8059
    @saraseyoum8059 Год назад +5

    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን እንደ እናንተ ያሉ አባቶችን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ::

  • @selamabera5185
    @selamabera5185 Год назад +4

    በረከትዎ ይደርብን በእውነት ፈገግታቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜን ከጤናጋር ያድልልን

  • @sisayakilok7227
    @sisayakilok7227 Год назад +2

    ቡራኬዎ ይድረሰን እጅግ የምንዎድዎት ቆራጥ እና ጀግና የወንጌል ገበሬ እግዚአብሔር አምላካችን እረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን ✝️⛪️

  • @fekadushifeta3444
    @fekadushifeta3444 Год назад +3

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ሕገ ወጥ መሆናቸው ምስክርነቱ እውነትም እንደ ሽፍታ ቤተክርስተያናትን መስበርና መገነጣጠል ቢሆንም የሕዝብን ደህንነት ለመጠበቅ የተመደቡ የፀጥታ አስከባሪዎች በዚህ ተግባር ተሳታፊና አሰፈፃሚ መሆናቸው እጅግ አሳፋሪ ነው።

  • @Mhret1234
    @Mhret1234 Год назад +1

    ቡራኬዎት ይድረሰኝ አባቴ በድሜ በጤና ይጠቅልን አባታችን

  • @abrehamwolde1200
    @abrehamwolde1200 Год назад +2

    በረከትዎ ትድረሰኝ ብፁዕነትዎ

  • @abebejemaneh6854
    @abebejemaneh6854 Год назад +8

    ብጹዕ አባታችን ቡራኬዎ ይደረሰን

  • @bertekassie1125
    @bertekassie1125 Год назад +3

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy Год назад +3

    አሜን ፫ አባ ቡራኬዎት ይድረሰን አባ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅዎት

  • @hayahhayah4743
    @hayahhayah4743 Год назад +1

    ብፁህ አባታችን ቡራኬወ ይድረሰን የብርሀን እናት ታጽናችሁ አሜን ፫

  • @gatnetabay4498
    @gatnetabay4498 Год назад +1

    ማርያምን ነው የምላችሁ በሰሜኑ ጦርነት ቤተሰቦቼ ሲታመሱ ብዙም አልተጨነኩም የሰሞኑ ግን እጅግ አስጨንቆኛል ኧረ በስመ አብ ቤተ ክርስቲያን ከባድ ፈተና ተደቅኖባታል እግዚአብሔር ያስታግስልን

  • @etaegengeremew985
    @etaegengeremew985 Год назад +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @solomonjima7956
    @solomonjima7956 Год назад +2

    በረከቶ ይደርብን አባታችን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። እግዚአብሔር አምላካችን ቤተክርስቲያናችንን ይጠብቅልን። ለመንግስትም ልቦና ይስጥልን።።

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 Год назад +8

    ቤተክርስትያን የእግዚአብሔር ቤት ናት።
    የእግዚአብሔርን ቤት መድፈር ቅጣቱ ከባድ ነው። እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ።
    አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን።

  • @fentayedenekew
    @fentayedenekew Год назад +1

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад +7

    እግዚአብሔር ይጣብቅልን አባቶቻችን ይፋቱን አባታችን

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 Год назад +1

    እግዚአብሔር እንኴን አተርፈልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @debebegashawbeza9626
    @debebegashawbeza9626 Год назад +16

    "ሰላም ለፅንሰትከ ወለልደትከ ቡሩክ። በበዓለ ቅድስት ድንግል ወመስቀለ ክርስቶስ አምላክ። ገባሬ መንክራት ጊዮርጊስ በዐውደ ዱድያኖስ ምኡክ። አፅራርየ እለ ተንስኡ በነገረ ከንቱ ወበክ። ሐመደ ለይኩኑ በጽባሕ ወሰርክ።"

  • @yemesrachtessema5062
    @yemesrachtessema5062 Год назад +2

    አሜን አባታችን ይፍቱን። እንኳን አተረፈልን በረከትዎ ይደርብን

  • @vissionschool4729
    @vissionschool4729 Год назад +5

    አቤቱ ፈጣሪያችን ቅረበን

  • @eliasnegashbiru3494
    @eliasnegashbiru3494 Год назад +3

    ብፁህ አባታችን በረከትዎ ይደርብን

  • @tesfanewbishaw3514
    @tesfanewbishaw3514 Год назад +4

    ብፁዕ አባታችን በረከትዎ ይድረሰን

  • @የሺውርቅ
    @የሺውርቅ Год назад +2

    አባታች የወንጌል አረበኛ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fnti2276
    @fnti2276 Год назад +1

    አባታችን በርከታችው ይደርብን እግዚአብሔር ሰላሞ ያጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹😭

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው Год назад +3

    "ከነሱ ጋር ካሉት ከኛ ጋር ያሉት ይበልጣሉ" እውነት ነው
    አሁንም ያልፋል እስኪያልፍ ያለፋል
    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው ለገዳዮች።

    • @birtukaneshetu9212
      @birtukaneshetu9212 Год назад

      አባታችን በረከትዎ ትደርብን ዕድሜና ጤና ይስጥልን!

  • @yoyeyemariamlij2006
    @yoyeyemariamlij2006 Год назад +1

    ብጹዕ አቡነ ናትናኤል ረጅም እድሜ እና ጤና ያድልልን !!!

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Год назад +1

    አባታችን ቡራኪዋት ይድረስን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 Год назад +1

    እባታችንእርጅም እድሜነ ጤነ ይስጥልን በስላም ኑልን ሁሌ ከጎንችሁ ነን😂😂😂😂😂😂😂