Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መንግሥት ቤተክርስቲያናችን እጅህ ከብዶባታል አንሳልን እንላለን።
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ።
ከዱርዬ መንግስት ምንም አንጠብቅም 😭😭አሁን ሻሸመኔ እየታመሰች ነው አንድ ሰው መስዋዕትነት ተቀብሏል በረከቱ ይድረሰን መድኃንያለም ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🏿🥺🙇🏿♀️
እግዚአብሔር በአይነ ምህረቱ ይመልከተን
እነዚህ እንግዳ ለምን ጥቅምት 4 አስቀሩት ? ተመሳጥረው?
ቤተክርስቲያኑ በደመብ ተደራጅታ የምመጣ መርጫ ፥ ብልጽግና የሚባል ፓርቲ እንዳይመርጥ ማረግ አለባት። ለሱ የሚያሞው መናገር አይደለም፥ በሚመጣ ምርጫ አርቶዶክሳዊ የሆነ ሰው እንደማይመርጦ ማወቅ አለበት።
ቀሲስ ዳንኤል አስበላን የነገሪን ተቃሪኒ ሆነብን
የኢ.ኦ.ተ.ቤ ሀይማኖት ቀኖና ዶግማዋ ልእልናዋ ስርዓትዋን ሃብት ንብረት ትምህርት ማናቸውም የተጠቀሱትም ሆነ ያልተጠቀሱት መንፈሳዊ ቁሳቁስ ሁሉ ኦርቶዶክሳዊ ወንድሞች እህቶች እናቶች ካህናት አባቶች ወንድሞች ዲያቆናት በአንድነት እንጠብቅ እንጠብቃለንም።
የምን ክቡሪ ነውሪም ፣ቅሌታም ፣ሚንስተር
ሊያውም ኢሄ መንግስት ውለታ ለቤተክርስቲያን ፐ.... እንደውም ስቃይዋን ስቃያችንን ነው ያበዛው ያለንን ነው የወሰደው ብዙ ነገሮችን
ያጥሩት
Great shame
ሁላችንም ለቤተክርስን ዘብ በመቆም ለሰማትነት እዘጋጅ!!!(!)
በመንግስት ዙሪያ ያላችሁ ምዕመናን፣ በክርስቲያኑ ሞት ተስማምታችሁ ነው? ቶክሶ እየገደለ ያለው ፖሊስ ቤተክርስቲያን ድረስ ሄዶ ነው። ዝምታው ዋጋ ያስከፍላችዋል።
መንግሥት ቤተክርስቲያናችን እጅህ ከብዶባታል አንሳልን እንላለን።
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ።
ከዱርዬ መንግስት ምንም አንጠብቅም 😭😭
አሁን ሻሸመኔ እየታመሰች ነው አንድ ሰው መስዋዕትነት ተቀብሏል በረከቱ ይድረሰን መድኃንያለም ለዚህ ክብር ያብቃን 🙏🏿🥺🙇🏿♀️