Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መምህር ደረጀ የዘመናችን እንቁ መምህራችን ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጦች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን አባታችን በጣሞ ጥሩ ተምርትነው አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን ❤🎉🎉🎉❤
ብጹእ አቡነ ናትናኤል በሁሉ ነገር የተሰጡ ጸጋ አላቸው ረጅም ዕድሜና ጤና እግዝአብሔር ይሰጣቸው ጸጋው የብዛሎት።እንደ አቡነ ናትናኤል ያብዛልን።
መምህር ደረጄ እድሜዎ እስከ እለተ ምጽአት ያርዝምሎት ያርግሎት
Anitegimkoshshanitebushtmnafktezekizekmanabatikkagebakagebkaniteagebkanitemenafkanifeligachumbetmamnwanitnyemintelkaniteagereyserksellatwrlkeneaydelkumanitnmelsiknklasikortikngimenengantezafamilkenganitenebsebelbalegize
Enatelmngocheritirwuynlebochenatedegimomewliwymargebeyymitiserikumisitchuahynabegminagebachuenateyemitisededutlmesirknewnewurengchbehedachihubetbealemenedettelchugimochakituf
Derjesiidistslisasidisitbushtbafkbekitiknewymtnefawasimenaygezesetengbilektbtrklekgezeysetewkildigaynysebirlalunegelelakennwanitebelesbaniteahemedgirnganiteehrdoshisatinysichfechfewderegemaletymatkutkalachiwkutamrinidaymsilchuoromnewamaringsinageramaraydelmiytletgiryhzibiteltachihunewk
❤❤❤❤
አምቦን እና አካባቢውን በደንብ ያገለገሉ የምንወዳቸው አባታችን ናቸው ። ዘመናቸው ይባረክ
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ የዘመናችን ሀዋሪዬ ነዎት የተዋህዶ ልጆች ኑ ንስሀ እንግባ በስጋዉ በደሙ እንታተም ጊዜዉ አሁን ነዉ ❤❤
እውነት ነው🙏🙏🙏
@@IiyuHiwot ሰው ጥራ ቢሉት አሉ😃😃😃 የሐዋርያት ትርጉም ብታውቅ እንዲህ ባልዘላበድክ ነበር
ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ኑሩልን. ሁሌም የምንሳሰሎት ኖት❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን መምህር
እባታችንን አቡነ ናትናኤልን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዓለም ቃን ቃ ሁሉ እንዲሰብኩ ፀጋውን ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
መምህር እግዚአብሔር እድሜዎትን ከጤና ጋር ያብዛልን
እጅግ ድንቅ እና ግሩም ቃለ መጠይቅ ነበር። መምህር ደረጄ እግዚአብሔር ይስጦት። እንዲ ያለ አባታዊ ምክር ለዚህ ለኛ ትውልድ ያስፈልገናል። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት🙏🙏
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ቢመራቸዉም እዉነት ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
መምህር ደረጄ ነገሽ ዘወይንዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት መጨረሻቸውን እግዛብሔር ያሳምርልን አንደበታቸው
እንኳን በደህና መጣቹ መምህር ደረጄ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በርቱልን 😍🙏🕊❤️
መምህር የእማምላክ አማላጅነት የእግዚእብሔር ጥበቃ አይለይዎት እድሜ እና ጤናወትን ያርዝምልን አሜን።
እንዲ ነጭ ነጭዋን እውነታውን ተናግሮ ትውልድ ማዳን ሀገራችንን ህዝባችንን አድኑልን 👍
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ።መምህር እንግዲህ ጥምህርቶን ሰምንተን በትምህርቱ የምናፈራ ይሁን እላለው።አመሰግናለው
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ የአቦዋ ኪዳነ ምህረት መምህር ለናንተም እድሜ ከጤና ትስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ተባርክ❤❤❤
❤❤❤ መምህር በአጠቃላይ እኔን የሚያንገበግቡኝ እና የምቆረቆርባቸውን ቁምነገሮች አንደበት ሆነሁ ስለተናገሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
መ ምህር የሚሳደቡትን ባለጌዎች አትስሟቸው!!
አቡነ ናትናኤል እድሜና ጤና ይስጥልን። ኢትዮጵያዊ ጳጳስ ናቸው። ክብር ይስጥልን
ናይ ባሓቂ ሰረቐ ሰራቒ በእውነት ዘሕምም ኢዩ ብጣዕሚ 😢
@@bemnethailu1663 ተቀረጽ ማሕበረ እርኹሳን 😡
መምህ ደረጄ ዘወይንይ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሜን 🤲❤️
መምህር ጤናና እድሜን ይስጥዎ
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዳግም ወደ ሜሪላንድ መጥተህ እንደምንገናኝ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ 🙏🏽❤🙏🏽
❤ሰላም ሰላም መምሕር ደረጀ ዘወይንዬ ❤
I love this man he stand for the truth every time 💪💪💪💪💪my man❤
Nooo, he himself is gay , because of this guy Western heats Amhara people , ሀይማኖት ዉሸት ነዉ
የዚህ ዘመን ትውልድ ስጦታ ኖት መምህር ኑሩልን
Egzyabeher hulxhenenem yetebken ❤Ethiopian yetebekelen
Waw Abati egzyabeher edemi ketena yestelge ❤❤❤❤❤
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ይስጥልን ።እንደ እርስዎ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን በዚህ ወቅት እንደ እናንተ ያሉ አባቶች ናቸዉ የሚያስፈልጉን ለሆዳቸዉ ሳይሆን ለሃይማኖታቸዉ የሚኖሩ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ያልሆነ አድር ባይ ያልሆኑ አባቶች ያስፈልጉናል እናም መምህር እናመሰግነዎታለን።እንደ እርስዎ ያሉትን አባቶች ስሰማ ሰማእቱን አቡነ ጴጥሮስን ነዉ የማስታዉሰዉ።በአሁኑ ወቅት ቤተክርስቲያናችን በመናፍቃንና በአስመሳዮች የተሞላች ናት።ከእነዚህ አይነቶቹ ወሮበሎች የምትጽዳበት ቀን እሩቅ አይሆንም።
መምህር እግዚአብሔር ያፅናህ በርታ እስከሞት የታመንክ ሁን
Ewnte new enaterfalen egzyabeher ❤❤❤❤
እወ አቦይ ሰረቐ ዝባሀሉ አቦ ተሃድሶ ኢዮም ቅዱሳን , ገድላት ዋላ ሰማዕታት ዝበሃል የለን ካብሕጂ ዝበሉ ከሓዲ ተሃድሶ ኢዮም አርባዕተ ነጥቢ ውድ መምህራችን አንተ ማለት ሀቀኛ ተቋርቋሪ ጀግና የሆንክ ኦርቶዶክሳዊ ወንድማችን አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር 🤲❤️
@@bemnethailu1663 ሓሳዊ ማህበረ እርኹሳን ክሉ ዝተበረዘ መፅሓፍት ናይ ወእጨጌ ገና ክእረም እዩ:::'ወግዱ
ችድ ርካሽ ናይ ኦሮማራ ባርያ
ተሃድሶታት ጠራዕራዕ በሉ ሃሳሳት@@Petruspetrus1
@@destagebre7551 ሃሳስ , አብውሽጥኻትኹም መንፈስ ቅዱስ አይኾነን ዘሎ ናይ ፖለቲካ ኢዩ ዘሎኸ ም አውጽኡዎ ቱፍ በሉዎ
እርኩሳን ሁሉ እግዚአብሔር ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋችሁ መርገምቶች!!✝️💚💛❤️@@Petruspetrus1
ደርዬ አባቴ እወድሃለሁ(አሃዱ መናገሻላይ)በህይወትቴ ካንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ።በርታልኝ የኔ ጀግና
መምህር በትክክል ገልፀውታል በስቱ እያየሁት የማይገባኝ ነበር
ተባረክልን መምህር❤
Thanks, may God strengthen you 🙏 ♥️
በእውነት መምህር እውነት እግዚአብሔር የልብ ይሰማል እና , የኛ አባቶች ወደ ግብጽ ሄደው ከምእመናን ጋር ገዳማት ለመጎብኘት እና እዛ ሳያቸው አንድ አረብኛ የሚናገር የለም የሚሰማም የሆነ አባት ኤርትራዊ ነው እና አረብኛ ይናገራል እና ለኛ አባቶች በአማርኛ እየተረጎመላቸው ሳይ ቀናሁኝ ምናለ የኛን አባቶች ቢያውቁ ቢማሩ ነው ያልኩትን እና አሁን አባታችን ናትናኤል የባታችን ሆይ ፀሎት ስሰማቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤
መምህር ደረጄ መልካም ሃሳብ ነው ያቀረብከው ህግ ማሰሪያ ሊበጅለት ይገባል
መምህር እውነት ያናግርልን እናመሰግናለን
የሕዝብ ድምፅ ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር እንፈልጎታሀን እግዚአብሔር ይጠበቆት
እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከአገልግሎት ጋር ይስጥልን::
እንደነዚህ አይነት ሰዎችን መድሀኒአለም ቢያበዛልን ኢትዮጵያ በረከቷ ይመለሳል
ባሁን ግዜ ሰው ሆኖ መገኝት ቀላል አደለም። በርቱልን
እውነት ነው
You are amazing teacher, please go around the world teach.
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥዎ።
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
Memer derje zemeno ybrk❤🎉❤🎉
We are Ethiopians ❤
Egziabher yimesgen enquan dehna metachu memihrochachin amen amen amen
እድሜ እና ጤና ይስጥዎት መምሕር ደረጀ በስንቱ የሚለዉን ፊልም መጀመርያ አካባቢ አንድ ባርት አይቸዉ ከዛ በሗላ አስጠላኝ አይቸዉም አላዉቅም እግዚያብሔር ይመስገን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን 😭😭😭😭
በግልም ያናግሯቸው። ያስተምሯቸው።
👍👍👍👍 እኔ ቆየሁ በስንቱን ሲትኮም ከረገጥኩት ምኑም አይጥመኛ ተባረኩ🙏🙏💚💛❤🎉🎉🎉🎉
ትክክል መመህር
አቤቱ ማረን የእስራኤል ቅዱስ
እውነት ነው መምህር እንደዚህ አይነት ትምህርት ያስፈልጋል።በርቱ አሜሪካ እንኳ እየተቀደሰው ያለ ልክ ብለሀል
መምህር ጀረጀ ዘወይንየ
በአሜሪካን አገር በአንድ አጋጣሚ ተገኝቼ በአንዲት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን አሀቲ ናት ብዬ ብሄድ ቅዳሴዉ በትግርኛ ነበር ለሀገሪትነ ትግራይ ሲሉ ቅዳሴዉን አቋርጨ ልወጣ ነበረ ነገር ግን ታግሼ ጨርሼ ወጣሁ
😢
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የበስንቱ ድራማ የትዳርን ክቡርነት የሚየዋርድ ማህበራዊ ግንኙነታችንን የሚያበላሽ ነዉ
መምሕራችን ደረጄ በስራዎችሕ ቴውልዱ እየታነፀ ነው! በርቱልን ! ጋዜጠኛ ሐና በዚሕ ድንቅ ዝግጅት አቀራረብሽ ተገርሜያለሑ : አጠናክረሽ ቀጥይበት ተወዳጅ ስራሽን በናፍቆት እጠብቃለኹ::
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ የዘመናችን ሀዋሪዬ ነዎት
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
ሰላም መምህራችን መዎልዱንሰ ተዎልደናል እሱ ይቅርና እኛኮ በክረሰቶሰ ደምና መሰቀሉ የምናምን አንደ ነን መሰተዎሉ ያደልን ሰዉ አልገባወም
እግዚያብሔር እግዚያብሔር ይስጥህ እኔ ሁሌ የበስንቱን ደራሲ ባዉቀዉ እላለሁ።የተሰጠህ ይህ ሚዛን ያለዉ እይታህ ትልቅ እዉቀትህ ……… ፀጋህ ይብሃ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅህ።
ብሩክ ሁን እግዚአብሔር መንገድህን በቸርነቱ ይጥረግልህ
Egziabher yitebkh edeme Tena yisth memhr
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ። በስንቱ ሲትኮም ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ለምን በዚን ያህል አንኩልፋቶ የሆነው
መምህር አባቶች ልባችን ሲሰብሩት ግድ የለሽ ሲዎኑ እድ እርስዎ ያለ መምህር ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን
Ke Ewunetenga memehir yetesete Ewunetenga misikerenet
መምህር ፍጻሜዎትን ያሳምርልን
ትግራይ ክልል ነች ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ ለእግዚአብሔር
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በርታ
አባታችን እንደምኞትዎ ያድርግልን
ዲንጋ ልትበሉ መአተኞች✝️💚💛❤️
ደነዝ
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ለበጎ አስቢዎች ሃይማኖትን ለምታስቀድሙ ኢትዮጵያዊነትን ለምታዉድሱ አምላከ ቅዱሳን ያክብርልኝ። ዘረኝነት ለበለጠባችሁ ዓይነ ልቦናችሁ እንደ በለዓም ለታወሩባችሁ እንደ ፈርኦን ለደነደነባችሁ አምላከ ቅዱሳን ልብ ይስጣችሁ። በተረፈ ከዓላማችን ወደ ኋላ የሚያስብለን አንዳች ነገር አይኖርም። በኦሮሚያ የጨሩቃ ጳጳሳት ምርጫ እንደ ጮኽን ሁሉ በትግራይም ስለ ሚካሄደው መፈንቅለ ሲኖዶስ እንጮሃለን። ጩኸታችን ታሪክ ሆኖ ይቀመጣል።
ሲጀመር አንተ ማነህ አስመሳይ የደብተራ ተላላኪ ለሀገርትነ ኦሮሚያ ለሀገርትነ ትግራይ ይባላል ገና ሁሉም በየብሄሩ ይቀድሳል አንተ አሜሪካ ላይ መጥተህ ትበጠረቅ አይደል እንዴ እባካቹ ምድረ ኮርማ ህዝቡን አታወናብዱት።
ውድ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በስንቱ ላይ የሰጡትን ሀሳቦን በሙሉ እጋራለሁ።ግን አርሶ የሚያውቃቸው የድሮ አባቶቻችን እና የረሶን ዘመን ወንዶችንነው።አሁን ግን ሁሉንም ባይሆን ጥቂቶች አሉ ለነሱ የተሰራ መልክት ነውብዬአምናለሁ።መምህር አድሜዎንያርዝምልን 🙏
🙏🙏🙏
ሰላም መምህር
ኩሉ ጊዜ ኢትዮጵያ ሀገርና እያ እኔ እምየ ኢትዮጵያ እያለች ለምን በክልልል እታጠራዉ ሃገሬም ኢትዮጵያ አሃይማኖቴን ቅድስት ተዋህዶ እስከ እለተ ሞቴ ምኞቴ ነዉ ስንሞት እግዚአብሔር የሚጠይቀን እነ ሰረቀ ዶላር ስለሚወዱ ነዉ ሴራቸዉን ያፍርሰዉ እግዚአብሔር መልስ አለዉ ምን ጊዜም ኢትዮጵያ እኔ ተዉ ስል ዲቃላ ነሽ ይሉኝ ነበረ ተዉ ስል ቄሶቹ ብቻ ፈጣሪ ይማረን መምህር ደረጄ እንወድሐለን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ትላንት ትግራይ አክሱም ላይ ሲታረድና ሲጨፈጨፍና የአክሱም ፅዮን ታቦት በኤርትራና አምሓራ ወራሪ ለመውረር ደግፈ አሁን በTDF ነፃ ስትወጣ ትግራይ ከወራሪ ሃገር እንኳን ያንሰናል ትላንትና ለአክሱም ያልጮህከው አሁን ለምን
ያስጨፈጨፈህን ወያኔን ጠይቅ
ለደረሰው ጥፋት ይቅርታ ቤ.ክኗ ይቅርታ ጠይቃለች:: የፖለቲካ መሪዎቻችሁ እና የሌላ የእምነት ድርጅቶች ይቅር ተባብለው በጋራ መስራት ጀምረዋል ኦርቶዶክስ ላይ ለምን ይከራል??? ሀይማኖታዊ ፋይዳው- ከሀዋርያዊ ሰንሰለት/በአቡነ ማትያስ የቀጠለ ሰንሰለት/ ውጪ የሚቀርብ መስዋዕት አማናዊ አይደለም ፀጋም አያሰጥም ይህ ፖለቲካዊ ማብራሪያ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ስርአት ነው::
መምህር በርታ ልኝ እኔ እምለው እንዳንተ ያሉትን መምህራንን ሰብሰብ አድርገህ ለወገናችን እና ለሀገራች የሚጠቅም ነገር እኒህን የመሳሰሉትን አቅርቡልን ለምሳሌ እነ እሮዳስን እነ ማዕበልን እነ ገብረ መድንን እነ አባ ገብረ ኪዳንን እነ ያረጋንን እነ ዲያቆን ሄኖክንን እነ አቡነ ማርቆስ የመሳሰሉትን መምህሮቻችን አቅርብልን ከዚህ በኋላ አሰባስበህ ብዙ ጥቅሞችን እናገኛለን
ትክክል
Memhir lik newot mediawoch lay mitelalefu negeroch astelita nachew beyebotaw miyasayut mastawekiya ale bicha amlak yitebiken leniseha yabkan ameeen
Betam yemwedwe memeher derji ke Eritrea 🇪🇷 🎉🎉🎉
God bless you, Memher.!!Kalehiwot yiasemalen Amen !!You are right.I am really sad about Ethiopia. I don't want to see crazy guys. Because no more government Ethiopia. Stop Amhara genocide in Ethiopia.
ኢትዮጵያን ኤልዛቤል ያለ ከሃዲ እንደ አባትም መቆጠር የለበትም።ክርስቶስን የማያውቅ ስለ ክርስትና ሊያስተምር አይችልም።አምላካቸው ሆዳቸው የሆኑ ሃሳዊያንን ገለል ማድረግ ያለበት ምዕመናን ናቸው ።የእፉኝት እባብ አሉ በትክክል ገልፀዋቸዋል።አባ ሰረቀ ከማለት አባ ከሃዲ ይገልፃቸዋል።
እኔም በበስንቱ ቅርታ ነበረኝ ይህዉም በስንቱ አማቾቹ ላይ ያለው ንቀት አማቾቸም እሱ ላይ ያለው ጥላቻ በኢትዮጵያ ባህል የሌለ ነው ይታረም ፡፡ለልጆቻችን መልካም ነገር አስተምሩ አመሰግናለሁ ፡፡
♥️🙏🙏🙏⛪
በአጠቃላይ ebs ላይ የሚታዩት ዝግጅቶች በኩረጃ ከአሜሪካ ናቸው መፍጠር ስለማንችል ባህላችን መጠበቅ ስለማንችል በራሳችን ስለማንኮራ
አባታችን ታሪክ ርካሽ የሆነው በብልጽግና ዘመን ነው።
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በረከቶት ይደርብን እናንተም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
መምህር አርቲስቶች በጣም ያስቸግራሉ ገንዘብና ዝና ብቻ ነው የሚመራቸው እንጂ ያሰሩትን ያህል ማተብ የሚያስተውሉ የሉም። ሰብስቦ ክርስትናን ማስተማር ያስፈልጋል መምህራኖች።
ስለ ፌሚኒዝም ትንሽ ለማለት እኔ ሴት ነኝ!ግን የበታች ነኝ ብዬ እስካላሰብኩ እኩል መሆን አለብኝ ብዬ እዬዬ አልልም!በኩል ነኝ ስሜት ውስጥ የበታችነት ስሜት ጎልቶ ይታያል!!!
በትክክል ገልጸውታል
🙏
I never expected from Alemayehu Tadess
ሃገራችን ፍዳዋን ኣየች በንዚህ ጉግማንጎች
me too included to those nasty person but i love this man he stands for our Ethiopian orthodox church country and culture ❤
መምህር ደረጀ የዘመናችን እንቁ መምህራችን ናቸው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሄር ይስጦች 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን አሜን አሜን አባታችን በጣሞ ጥሩ ተምርትነው አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን ❤🎉🎉🎉❤
ብጹእ አቡነ ናትናኤል በሁሉ ነገር የተሰጡ ጸጋ አላቸው ረጅም ዕድሜና ጤና እግዝአብሔር ይሰጣቸው ጸጋው የብዛሎት።እንደ አቡነ ናትናኤል ያብዛልን።
መምህር ደረጄ እድሜዎ እስከ እለተ ምጽአት ያርዝምሎት ያርግሎት
Anitegimkoshshanitebushtmnafktezekizekmanabatikkagebakagebkaniteagebkanitemenafkanifeligachumbetmamnwanitnyemintelkaniteagereyserksellatwrlkeneaydelkumanitnmelsiknklasikortikngimenengantezafamilkenganitenebsebelbalegize
Enatelmngocheritirwuynlebochenatedegimomewliwymargebeyymitiserikumisitchuahynabegminagebachuenateyemitisededutlmesirknewnewurengchbehedachihubetbealemenedettelchugimochakituf
Derjesiidistslisasidisitbushtbafkbekitiknewymtnefawasimenaygezesetengbilektbtrklekgezeysetewkildigaynysebirlalunegelelakennwanitebelesbaniteahemedgirnganiteehrdoshisatinysichfechfewderegemaletymatkutkalachiwkutamrinidaymsilchuoromnewamaringsinageramaraydelmiytletgiryhzibiteltachihunewk
❤❤❤❤
አምቦን እና አካባቢውን በደንብ ያገለገሉ የምንወዳቸው አባታችን ናቸው ። ዘመናቸው ይባረክ
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ የዘመናችን ሀዋሪዬ ነዎት የተዋህዶ ልጆች ኑ ንስሀ እንግባ በስጋዉ በደሙ እንታተም ጊዜዉ አሁን ነዉ ❤❤
እውነት ነው🙏🙏🙏
@@IiyuHiwot ሰው ጥራ ቢሉት አሉ😃😃😃 የሐዋርያት ትርጉም ብታውቅ እንዲህ ባልዘላበድክ ነበር
ወንድማችን መምህር እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት ኑሩልን. ሁሌም የምንሳሰሎት ኖት❤❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን መምህር
እባታችንን አቡነ ናትናኤልን ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዓለም ቃን ቃ ሁሉ እንዲሰብኩ ፀጋውን ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
መምህር እግዚአብሔር እድሜዎትን ከጤና ጋር ያብዛልን
እጅግ ድንቅ እና ግሩም ቃለ መጠይቅ ነበር። መምህር ደረጄ እግዚአብሔር ይስጦት። እንዲ ያለ አባታዊ ምክር ለዚህ ለኛ ትውልድ ያስፈልገናል። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት🙏🙏
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ቢመራቸዉም እዉነት ነዉ
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
በእውነት መምህራችን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
መምህር ደረጄ ነገሽ ዘወይንዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በእውነት መጨረሻቸውን እግዛብሔር ያሳምርልን አንደበታቸው
እንኳን በደህና መጣቹ መምህር ደረጄ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በርቱልን 😍🙏🕊❤️
መምህር የእማምላክ አማላጅነት የእግዚእብሔር ጥበቃ አይለይዎት እድሜ እና ጤናወትን ያርዝምልን አሜን።
እንዲ ነጭ ነጭዋን እውነታውን ተናግሮ ትውልድ ማዳን ሀገራችንን ህዝባችንን አድኑልን 👍
በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር ።መምህር እንግዲህ ጥምህርቶን ሰምንተን በትምህርቱ የምናፈራ ይሁን እላለው።አመሰግናለው
ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ የአቦዋ ኪዳነ ምህረት መምህር ለናንተም እድሜ ከጤና ትስጥልኝ የአገልግሎት ዘመናችሁን ተባርክ❤❤❤
❤❤❤ መምህር በአጠቃላይ እኔን የሚያንገበግቡኝ እና የምቆረቆርባቸውን ቁምነገሮች አንደበት ሆነሁ ስለተናገሩኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
መ ምህር የሚሳደቡትን ባለጌዎች አትስሟቸው!!
አቡነ ናትናኤል እድሜና ጤና ይስጥልን። ኢትዮጵያዊ ጳጳስ ናቸው። ክብር ይስጥልን
ናይ ባሓቂ ሰረቐ ሰራቒ በእውነት ዘሕምም ኢዩ ብጣዕሚ 😢
@@bemnethailu1663 ተቀረጽ ማሕበረ እርኹሳን 😡
መምህ ደረጄ ዘወይንይ እድሜ ከጤና ይስጥልን
አሜን 🤲❤️
መምህር ጤናና እድሜን ይስጥዎ
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ዳግም ወደ ሜሪላንድ መጥተህ እንደምንገናኝ በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ 🙏🏽❤🙏🏽
❤ሰላም ሰላም መምሕር ደረጀ ዘወይንዬ ❤
I love this man he stand for the truth every time 💪💪💪💪💪my man❤
Nooo, he himself is gay , because of this guy Western heats Amhara people , ሀይማኖት ዉሸት ነዉ
የዚህ ዘመን ትውልድ ስጦታ ኖት መምህር ኑሩልን
Egzyabeher hulxhenenem yetebken ❤Ethiopian yetebekelen
Waw Abati egzyabeher edemi ketena yestelge ❤❤❤❤❤
መምህር ደረጀ እግዚአብሔር ይስጥልን ።እንደ እርስዎ ያሉትን አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን በዚህ ወቅት እንደ እናንተ ያሉ አባቶች ናቸዉ የሚያስፈልጉን ለሆዳቸዉ ሳይሆን ለሃይማኖታቸዉ የሚኖሩ ሆዳቸዉ አምላካቸዉ ያልሆነ አድር ባይ ያልሆኑ አባቶች ያስፈልጉናል እናም መምህር እናመሰግነዎታለን።እንደ እርስዎ ያሉትን አባቶች ስሰማ ሰማእቱን አቡነ ጴጥሮስን ነዉ የማስታዉሰዉ።በአሁኑ ወቅት ቤተክርስቲያናችን በመናፍቃንና በአስመሳዮች የተሞላች ናት።ከእነዚህ አይነቶቹ ወሮበሎች የምትጽዳበት ቀን እሩቅ አይሆንም።
መምህር እግዚአብሔር ያፅናህ በርታ እስከሞት የታመንክ ሁን
Ewnte new enaterfalen egzyabeher ❤❤❤❤
እወ አቦይ ሰረቐ ዝባሀሉ አቦ ተሃድሶ ኢዮም ቅዱሳን , ገድላት ዋላ ሰማዕታት ዝበሃል የለን ካብሕጂ ዝበሉ ከሓዲ ተሃድሶ ኢዮም አርባዕተ ነጥቢ
ውድ መምህራችን አንተ ማለት ሀቀኛ ተቋርቋሪ ጀግና የሆንክ ኦርቶዶክሳዊ ወንድማችን አብዝቶ ይባርክህ እግዚአብሔር 🤲❤️
@@bemnethailu1663 ሓሳዊ ማህበረ እርኹሳን ክሉ ዝተበረዘ መፅሓፍት ናይ ወእጨጌ ገና ክእረም እዩ:::'ወግዱ
ችድ ርካሽ ናይ ኦሮማራ ባርያ
ተሃድሶታት ጠራዕራዕ በሉ ሃሳሳት@@Petruspetrus1
@@destagebre7551 ሃሳስ , አብውሽጥኻትኹም መንፈስ ቅዱስ አይኾነን ዘሎ ናይ ፖለቲካ ኢዩ ዘሎኸ ም አውጽኡዎ ቱፍ በሉዎ
እርኩሳን ሁሉ እግዚአብሔር ከምድረ ኢትዮጵያ ያጥፋችሁ መርገምቶች!!✝️💚💛❤️@@Petruspetrus1
ደርዬ አባቴ እወድሃለሁ(አሃዱ መናገሻላይ)በህይወትቴ ካንተ ብዙ ተጠቅሜያለሁ ።በርታልኝ የኔ ጀግና
መምህር በትክክል ገልፀውታል በስቱ እያየሁት የማይገባኝ ነበር
ተባረክልን መምህር❤
Thanks, may God strengthen you 🙏 ♥️
በእውነት መምህር እውነት እግዚአብሔር የልብ ይሰማል እና , የኛ አባቶች ወደ ግብጽ ሄደው ከምእመናን ጋር ገዳማት ለመጎብኘት እና እዛ ሳያቸው አንድ አረብኛ የሚናገር የለም የሚሰማም የሆነ አባት ኤርትራዊ ነው እና አረብኛ ይናገራል እና ለኛ አባቶች በአማርኛ እየተረጎመላቸው ሳይ ቀናሁኝ ምናለ የኛን አባቶች ቢያውቁ ቢማሩ ነው ያልኩትን እና አሁን አባታችን ናትናኤል የባታችን ሆይ ፀሎት ስሰማቸው በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤
መምህር ደረጄ መልካም ሃሳብ ነው ያቀረብከው ህግ ማሰሪያ ሊበጅለት ይገባል
መምህር እውነት ያናግርልን እናመሰግናለን
የሕዝብ ድምፅ ነዎት እግዚአብሔር ይጠብቆት መምህር እንፈልጎታሀን እግዚአብሔር ይጠበቆት
እግዚያብሔር እረጅም እድሜ ከአገልግሎት ጋር ይስጥልን::
እንደነዚህ አይነት ሰዎችን መድሀኒአለም ቢያበዛልን ኢትዮጵያ በረከቷ ይመለሳል
ባሁን ግዜ ሰው ሆኖ መገኝት ቀላል አደለም። በርቱልን
እውነት ነው
You are amazing teacher, please go around the world teach.
መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥዎ።
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን❤❤❤
Memer derje zemeno ybrk❤🎉❤🎉
We are Ethiopians ❤
Egziabher yimesgen enquan dehna metachu memihrochachin amen amen amen
እድሜ እና ጤና ይስጥዎት መምሕር ደረጀ በስንቱ የሚለዉን ፊልም መጀመርያ አካባቢ አንድ ባርት አይቸዉ ከዛ በሗላ አስጠላኝ አይቸዉም አላዉቅም እግዚያብሔር ይመስገን
አቤቱ አምላኬ ሆይ ይቅር ይበለን 😭😭😭😭
በግልም ያናግሯቸው። ያስተምሯቸው።
👍👍👍👍 እኔ ቆየሁ በስንቱን ሲትኮም ከረገጥኩት ምኑም አይጥመኛ ተባረኩ🙏🙏💚💛❤🎉🎉🎉🎉
ትክክል መመህር
አቤቱ ማረን የእስራኤል ቅዱስ
እውነት ነው መምህር እንደዚህ አይነት ትምህርት ያስፈልጋል።
በርቱ አሜሪካ እንኳ እየተቀደሰው ያለ ልክ ብለሀል
መምህር ጀረጀ ዘወይንየ
በአሜሪካን አገር በአንድ አጋጣሚ ተገኝቼ በአንዲት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲን አሀቲ ናት ብዬ ብሄድ ቅዳሴዉ በትግርኛ ነበር ለሀገሪትነ ትግራይ ሲሉ ቅዳሴዉን አቋርጨ ልወጣ ነበረ ነገር ግን ታግሼ ጨርሼ ወጣሁ
😢
እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት የበስንቱ ድራማ የትዳርን ክቡርነት የሚየዋርድ ማህበራዊ ግንኙነታችንን የሚያበላሽ ነዉ
መምሕራችን ደረጄ በስራዎችሕ ቴውልዱ እየታነፀ ነው! በርቱልን ! ጋዜጠኛ ሐና በዚሕ ድንቅ ዝግጅት አቀራረብሽ ተገርሜያለሑ : አጠናክረሽ ቀጥይበት ተወዳጅ ስራሽን በናፍቆት እጠብቃለኹ::
መምህር ደረጀ ዘወይንዬ የዘመናችን ሀዋሪዬ ነዎት
ፀጋዉን ያብዛልህ መምህራችን
ሰላም መምህራችን መዎልዱንሰ ተዎልደናል እሱ ይቅርና እኛኮ በክረሰቶሰ ደምና መሰቀሉ የምናምን አንደ ነን መሰተዎሉ ያደልን ሰዉ አልገባወም
እግዚያብሔር እግዚያብሔር ይስጥህ እኔ ሁሌ የበስንቱን ደራሲ ባዉቀዉ እላለሁ።
የተሰጠህ ይህ ሚዛን ያለዉ እይታህ ትልቅ እዉቀትህ ……… ፀጋህ ይብሃ ቅዱስ አማኑኤል ይጠብቅህ።
ብሩክ ሁን እግዚአብሔር መንገድህን በቸርነቱ ይጥረግልህ
Egziabher yitebkh edeme Tena yisth memhr
ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥልኝ። በስንቱ ሲትኮም ሁሌም ጥያቄ የሚሆንብኝ ለምን በዚን ያህል አንኩልፋቶ የሆነው
መምህር አባቶች ልባችን ሲሰብሩት ግድ የለሽ ሲዎኑ እድ እርስዎ ያለ መምህር ስላለን እግዚአብሔር ይመስገን
Ke Ewunetenga memehir yetesete Ewunetenga misikerenet
መምህር ፍጻሜዎትን ያሳምርልን
ትግራይ ክልል ነች
ኢትዮጵያ ታበፅህ እደዊሃ ለእግዚአብሔር
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
በርታ
አባታችን እንደምኞትዎ ያድርግልን
ዲንጋ ልትበሉ መአተኞች✝️💚💛❤️
ደነዝ
ሁላችሁንም ከልብ አመሰግናለሁ ለበጎ አስቢዎች ሃይማኖትን ለምታስቀድሙ ኢትዮጵያዊነትን ለምታዉድሱ አምላከ ቅዱሳን ያክብርልኝ። ዘረኝነት ለበለጠባችሁ ዓይነ ልቦናችሁ እንደ በለዓም ለታወሩባችሁ እንደ ፈርኦን ለደነደነባችሁ አምላከ ቅዱሳን ልብ ይስጣችሁ። በተረፈ ከዓላማችን ወደ ኋላ የሚያስብለን አንዳች ነገር አይኖርም። በኦሮሚያ የጨሩቃ ጳጳሳት ምርጫ እንደ ጮኽን ሁሉ በትግራይም ስለ ሚካሄደው መፈንቅለ ሲኖዶስ እንጮሃለን። ጩኸታችን ታሪክ ሆኖ ይቀመጣል።
ሲጀመር አንተ ማነህ አስመሳይ የደብተራ ተላላኪ ለሀገርትነ ኦሮሚያ ለሀገርትነ ትግራይ ይባላል ገና ሁሉም በየብሄሩ ይቀድሳል አንተ አሜሪካ ላይ መጥተህ ትበጠረቅ አይደል እንዴ እባካቹ ምድረ ኮርማ ህዝቡን አታወናብዱት።
ውድ መምህር ደረጄ ዘወይንዬ በስንቱ ላይ የሰጡትን ሀሳቦን በሙሉ እጋራለሁ።ግን አርሶ የሚያውቃቸው የድሮ አባቶቻችን እና የረሶን ዘመን ወንዶችንነው።አሁን ግን ሁሉንም ባይሆን ጥቂቶች አሉ ለነሱ የተሰራ መልክት ነውብዬአምናለሁ።መምህር አድሜዎንያርዝምልን 🙏
🙏🙏🙏
ሰላም መምህር
ኩሉ ጊዜ ኢትዮጵያ ሀገርና እያ እኔ እምየ ኢትዮጵያ እያለች ለምን በክልልል እታጠራዉ ሃገሬም ኢትዮጵያ አሃይማኖቴን ቅድስት ተዋህዶ እስከ እለተ ሞቴ ምኞቴ ነዉ ስንሞት እግዚአብሔር የሚጠይቀን እነ ሰረቀ ዶላር ስለሚወዱ ነዉ ሴራቸዉን ያፍርሰዉ እግዚአብሔር መልስ አለዉ ምን ጊዜም ኢትዮጵያ እኔ ተዉ ስል ዲቃላ ነሽ ይሉኝ ነበረ ተዉ ስል ቄሶቹ ብቻ ፈጣሪ ይማረን መምህር ደረጄ እንወድሐለን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
ትላንት ትግራይ አክሱም ላይ ሲታረድና ሲጨፈጨፍና የአክሱም ፅዮን ታቦት በኤርትራና አምሓራ ወራሪ ለመውረር ደግፈ አሁን በTDF ነፃ ስትወጣ ትግራይ ከወራሪ
ሃገር እንኳን ያንሰናል ትላንትና ለአክሱም ያልጮህከው አሁን ለምን
ያስጨፈጨፈህን ወያኔን ጠይቅ
ለደረሰው ጥፋት ይቅርታ ቤ.ክኗ ይቅርታ ጠይቃለች:: የፖለቲካ መሪዎቻችሁ እና የሌላ የእምነት ድርጅቶች ይቅር ተባብለው በጋራ መስራት ጀምረዋል ኦርቶዶክስ ላይ ለምን ይከራል??? ሀይማኖታዊ ፋይዳው- ከሀዋርያዊ ሰንሰለት/በአቡነ ማትያስ የቀጠለ ሰንሰለት/ ውጪ የሚቀርብ መስዋዕት አማናዊ አይደለም ፀጋም አያሰጥም ይህ ፖለቲካዊ ማብራሪያ ሳይሆን ሀይማኖታዊ ስርአት ነው::
መምህር በርታ ልኝ እኔ እምለው እንዳንተ ያሉትን መምህራንን ሰብሰብ አድርገህ ለወገናችን እና ለሀገራች የሚጠቅም ነገር እኒህን የመሳሰሉትን አቅርቡልን ለምሳሌ እነ እሮዳስን እነ ማዕበልን እነ ገብረ መድንን እነ አባ ገብረ ኪዳንን እነ ያረጋንን እነ ዲያቆን ሄኖክንን እነ አቡነ ማርቆስ የመሳሰሉትን መምህሮቻችን አቅርብልን ከዚህ በኋላ አሰባስበህ ብዙ ጥቅሞችን እናገኛለን
ትክክል
Memhir lik newot mediawoch lay mitelalefu negeroch astelita nachew beyebotaw miyasayut mastawekiya ale bicha amlak yitebiken leniseha yabkan ameeen
Betam yemwedwe memeher derji ke Eritrea 🇪🇷 🎉🎉🎉
God bless you, Memher.!!
Kalehiwot yiasemalen Amen !!
You are right.
I am really sad about Ethiopia.
I don't want to see crazy guys.
Because no more government Ethiopia.
Stop Amhara genocide in Ethiopia.