መምህር ደርጀ ሌሎች እያሳሳቁ ሲያጃጅሉን አንተ ግን የነገው ትውልድ አሳስቦህ እኛን ለማንቃት ለምታደርገው ተጋድሎ እግጅ እናመስግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿 No more EBS 😡 All Ethiopian orthodox followers please unsubscribe the EBS media. They have no respect for our generation. They have no respect for our Ethiopian orthodox church. Do not watch the EBS media. We must be together to respect our religion, especially the Ethiopian orthodox religion. ሀይኖቴን የሚነቅፍ ምድያን እቃወማለው! አንዱም EBS በስንቱ ነው! በሀይማኖቴ አልደራደርም!!
Shame on EBS 😡 all Ethiopian orthodox let’s unsubscribe EBS media as long as they do not respect our religion, We should not watch their program. I already unsubscribe EBS off my TV.
መምህር ደርጀ ሌሎች እያሳሳቁ ሲያጃጅሉን አንተ ግን የነገው ትውልድ አሳስቦህ እኛን ለማንቃት ለምታደርገው ተጋድሎ እግጅ እናመስግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿 No more EBS 😡 All Ethiopian orthodox followers please unsubscribe the EBS media. They have no respect for our generation. They have no respect for our Ethiopian orthodox church. Do not watch the EBS media. We must be together to respect our religion, especially the Ethiopian orthodox religion. ሀይኖቴን የሚነቅፍ ምድያን እቃወማለው! አንዱም EBS በስንቱ ነው! በሀይማኖቴ አልደራደርም!!
ደረጅዬ እውነተኛ ሰዉ በእድሜና በጤና የቆይህ ጤናህን ፈፅሞ ፈጣሪ ይማርህ ወንድሜ አሜን
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
በርታልን የተዋህዶ ልጆች እንቁ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይባርክህ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
እግዚአብሔር በምህረቱ ይመልከተን❤❤❤🎉🎉🎉
መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይጨምርልህ እኛንም አስተዎይ ልቦና ይስጠን
መምህር ደረጀ እርስዎ ብቻ ነዎት እዉነት የሚናገሩት እድሜና ጤና ይስጥልን
መምህር ይበርቱ ያጋልጡ ከጎኖ ነን።
መምህር ደረጄ ዘወይንዬ ፦ ✝️ኮራሁብህ✝️
እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ🙏🙏🙏
❝ ቃለ ህይወት❞ ያሰማልን አ🙏ሜ🙏ን🙏
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እኛንም አስተዎይ ልቦና ይስጠን
መምህርዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እንደርሶ ያሉ ድንቅ የኢትዮጵያ ልጆች ያብዛልን ❤
ውድ መምህራችን በእውነት ስለ ማማተብ ትርጉም እንኳን እኛ አለምም እየተረዳው መጥተዋል , እኔ የምሰራው ከብዙ አፍሪካኖች ነው ፍሬንች እና እንግሊዘኛ ተናጋሪዎች ናቸው እና በጣም የሚግርመው ሁሌ ሰመገብ አማትቤ ፀልየ ነው የሆነ ነገር ሲገጥመኝ ማማተብ በየሰከንዱ ነው እና አጠገቤ ያሉት ጠየቁኝ እና ለእያንዳንዳቸው ትርጉሙ ነገርኳቸው ከመመገባችንም በፊት እና በእውነት ያለ ሀሰት እያንዳንዳቸው እንደ እኔ ማማተብ ጀመሩ ፀሎትም ጀመሩ በአዲስ ውነት ውስጤ በጣም ነው መደሰት ያለኝ
ሐይማኖታቸው ከእኔ ጋር አይገናኙም ግማሹ ካቶሊክ ግማሹ ኢቫንጀሊክ ነው እና ማማተብ ትርጉም አለማወቃቸው ነው ወገኖቻችን እየሳቱ ያሉት በሚያሳዝነው
በርታ መምህር
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማንልን ልፋትህን እግዚአብሔር ያስብልክ ምክር ሰምቶ መለወጥ በእውነት መታደል ነው ስላነቃኽን እግዚአብሔር አንተንና አንተን በመሰሉ የተባረኩ ወገኖች አድሮ መድኃኒዓለም ስለገሰፀን እናመሰግናለን ተባረክ ወንድሜ
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅርም በለን በለን😢😢😢😢😢😢😢
እድሜ ይስጥህ!ወንድሜ።ebs ግን መቅጣት ያለበት ሁሉም በቤቱ ባለማየት ነው!እኔ ለምሳሌ በጣም እረጅም ግዜዬ ነው !!!አንድ የታዘብኩት ና የገረመኝ ግን "ምኑም አይጥመኝም!"የሚሉ ሰዎች እግር ጥሎኝ ቤታቸው ከሄድኩ ebs እየታየ እየተነቀፈ አያለሁ!ከነቀፍነው ለምን እናየዋለን!???አይምሮአችን እኮ የሆነ ቀን ከመንቀፍ ወደ ማድነቅ ይሸጋገራል!ለምን?ደጋግሞ ልክ አለመሆኑን ሲነግረን ዝም ስንለው አእምሮአችን ልክ እንደሆነ ያምናል!!!እባካችሁ ኢትዮጵያውያን ልብ እንግዛ!ልጆቻችንን እናድን!እንደ ወንድማችን ደረጄ ያሉ ሰዎችን አናዝላቸው!ሰው እኮ ሰሚ ሲያጣ ይዝላል!!!ለዛውም ለራሳችን ጉዳይ!!!
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁለቱንም አይቻቸው አላውቅም። ነገር ግን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
ትክክል መምህር
እመቤቴ ትጠብቅህ ጥላ ከለላ ትሁን በስራዎችህ ሁሉ ትርዳክ ።
ኑርልን መምህር እ/ር ጸጋውን ያብዛልን።❤❤❤❤❤
Egziabher ymesgen 🙏🇪🇷❤️🇪🇹⛪🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭
እኔ ኢቢየስን ላላይ ቃል ገብቻለሁ ፀረ ቤተክርስቲያን ስለሆነ
እኔም ሳላውቅ ሳልመረምር ጠፍቼ ነበረ 🎉❤
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለሂውት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤
ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ልጆች❤❤❤❤❤
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህራችን🙏 አዋቂነን እያሉ ትውልድን እያጠፉ ነው። ግን እኛም ስብከትን ከማዳመጥ መንፈሳዊ የሆነ ነገር ከመከታተል ይልቅ መንም ለነፍሳችን የማይጠቅመውን በማየት ጊዜያችንን እንፈጃለን። ማስተዋሉን ይስጠን 🙏
መምህርየ ፀጋዉ ያብዛልህ እንደት ደስ ይላል የልበ የልበ ነው የምታወራው❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏አሜን ❤️
ስራዎቻቸውን ባለማየት እንተባበር ትውልድ እያጠፉ ነው 😢
እኔ እና መላው ቤተሰቦቼ ዋላ ዘመዶቼ እንደዚህ አይነት ቀልድ አናውቅም በፍጹም በእውነት ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🤲
እመቤቴ ምስክሬ ነች ይከን ድራማ አልወደውም አይቸውም አላቅም 🙅 ebs ማየት ካቆምኩ ሀና ዮሐንስ ፌቨን ማህተባችሁን በጥሱ ከተባሉ ወድያ መከታተል አቆምኩ!
ብዙዎቹ የኢትዮዽያ አርቲስቶች። የምእራባውያንን በአል ለኢትዮዽያውያን የሚያስተዋውቁ የአገራችን በአል እንዲጠፋ የነጮቹን እርኩሰትን የሚያስተዋውቁ ናቸውና እነሱም ይከንሰሉልን!!! ሰራዎቻቸውን ባለማየት እነሱን ማስወገድ አለብን!!!!
አንተንም እግዚአብሄር ይጠብቅህ።
ኑርልኝ
ትክክ ወንድሜ
ላይኩን በማንሳት ባዶ እናድርገው
ኤቤኤስን እንቃወም
አሜን አሜን አሜን
መምህር ደረጀ በርታልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ! ግራ የገባ ጊዜ ላይ ደረሰን አዝናለሁ። ኢቢኤስ የተባለ ሚዲያ ማየት ካቆምኩ ብዙ ጊዜ ሆኖኛል። አርቲስት አለማየሁን አይቼ ትንሽ አይቼው ነበር በኋላ ግን አቁሜዋለሁ። ኸረ ወገን ወዴት ነው ጉዞአችን? ወደ ገደል ነው እኮ! እባካችሁ ወደ እግዚአብሔር በንስሀ እንመለስ። በቤተክህነቱ ዝ ም ታ፣ በመንግስትም ግፍና መከራችንን እየተሸከምን ከምንኖር፣ እባካችሁ ወደ ንስሀ እንመለስ መልስ የሚሰጠው አምላክ አለንና። ኢቢኤስ የመናፍቃን ሚዲያ ነው! መምህር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
እ ና መ ሠ ግ ን ሀ ለ ን!!!
ምንም የተማርንበት ነገር የለም: ወንዶችን ከማስናቅ: ባህልን ከማበላሸት: ቤተሰብን ከመበታተን ውጪ::
Wendemachen Tebareke. Edemehe rejeme yehunelen
ትክክል
እውነት ነው የገና ጥያቄ ገናን የት እናከብራለን ተብሎ ተጠየቀ ቤተክርስቲያን የሚል መልስ መልስ አልነበረም እና ይኽ እጅግ በጣም 😢😢😢😢ንቀት የተሞላበት ነው😢😢😢😢😢😢 በብዙ ኦርቶዶክስን እየወጓት ነው ግን ሁሉንም ታሸንፋለች
ወንድማችን ደረጀ ወይንዬ እድሜ ጤና ይስጥህ ኑርልኝ አምላከ ኤልያስ ጸጋውን ያብዛል😅
መምህር ደረጀ የሚያስብ ለትውልድ ዕውነት ተናጋሪ አገሩን ያፈቀረ ቅን ልቦና ያለው ማንኛውንም ለማወረድ ትዕቢት ያልጨመረ ደግ ለመስራት ይብቃ ያለ ዘመኑን በማስተዋል የሚያልም ዕድሜ ይስጥ .... ማንም የዘራውን ያጭደዋል ።
ደራ ሰላም ነህ
ኧረ በስምም አሁን ሠፈር ስውሯ ማርያም ገዳም ደርሶ የመጡ ሰዎች እየነገሩኝ የስውሯ ማርያም የቅቤ እምነቷ በ50 እየተሸጠ ነው ሰው እየተጠቀመ ያለው 😮😮።
ደራ እባክህ እምነት በብር መሆን የለበትም ብለህ መልዕክት ይተላለህ።አሁን እየሰማሁ እጅግ በጣም ገረመኝ።
GOD' BE WIFH U!!!
ኢትዮጵያ. ውስጥ ኸዝቡ. ያልነቃው. ሚዲያዎችን. ማን. እደሚያዛቸው. አለ ማወቁ. ትልቅ. ችግር. ነው. 😢😢😢😢
ጉድ እኮ ነው ማስተዌሉን ይስጥልን መምህር ምን ይባላል
መምህር እንደው ምን እናድርግ? ወደ የትኛው ታቦት እንሳል? ወደቀደመ ክብራችን እንመለስ ዘንድ እንደምን ብናረግስ ነው ወደ አባቶቻችን ወደዛ ወደተባረከ ዘመን መመለስ የምንችለው!? ጨነቀን ጠበበን እኮ!
እኔ የሚገርመኝ ተዋናዮቹ ናቸዉ ያዉም ኦርቶዶክሳዊያን ባለ መሀተብ ናቸዉ
ለዛውም ቆራቢ
በጣም ያሳዝናል
Can you please turn off the background sound we can not hear clearly
ተባረክ ወንድሜ እዚህ እኔ የምኖርበት ደብረዘይት የሰይጣን ማምለኪያ ቤት አለ ምን እናርግ??
Ewent tenageralh memher gin alem atwedhem msematm ayfelgum bsemay gin wagah telk new emberhan tetbkh
Aysmam
❤❤❤❤❤❤
ከ3:15እስከ5:33 ደቂቃ ድረስ ሚውት ተደርጓል ወይም ድምፅ የለውም
it's true 👍
🙏🙏🙏
ኢትዮጵያን ሊያጠፉ ነው የተነሱት ነገር ግን ይጠፋሉ ይፈርሳሉ ይሞታሉ ።
ቅዱስ ላሊበላማ በአእላፋት ዝማሬ ምክንያት ዓለም አቀፍ ሽፋኑ ቀነሰ በቀጣይም ሙሉ ለሙሉ ሊረሳ ይችላል፡፡
ESMAMALWE.... BESENTU SEHETET YEHONE DERAMA NWE
አደረጄ ሁሌ ሌላውን መውቀስና ተናግሬ ነበር ለማለት ሲጀመር ABC እኮ የአገር ጠንቅ ሚድያነው ለዚህመፍቴ ልክ እንደሱ መድያነው ኦርቶዶክሳዊ ሚድያ ያስፈልገናል🤔🤔
❤❤❤እባካችሁ ለሚያልፍ ቀን እራሳችሁን አሳልፋችሁ ለ ዳቢሎስ መጠቀሚያ አታድርጉ ሳታውቁ ወይም ሳይገባችሁ ከሆነ ከአሁኑ አቁሙ እግዚአቡሔር ሁሌ መሀሪ ስለሆነ ይቅርባችሁ ሴጣን እያሳሳቀ ይወስዳል ክርስትና ፈተና መቀበል ነው ለ ሰዎችም መሰናከል አትሁኑ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
መምህራችን ለትንሽ ሰከንዶች ድምፁ አይሰማም ነበረ አንተ ስትናገር አይሰማም ነበረ እና ለማስታወስ ያክል ነው
ድምፁ አይሰማም?????
ድምፁ ጠፋ ኮ መምህር
እንጉርጉሮ ይረብሻል መልእክቱን በደንብ ለመስማት ይረብሻል ።በተረፈ መምህር እርሶ በተመለከቱ አይነት አለማየቴ በራሴ ተናድጃለሁ
Hi Dere
Besintu yemibalew sewuyee yemiseraw getse bahiri mastelalef yeflegew min yhon?
Wendochin Hulu jilajel adergo mesalu yasazenal. Minem timesheet yelewum eko.
ዘመኑ ከበደኝ። እጅጉን ከበደኝ።😮
መምህር ድምፅ የለም
ትውልዱ ተመለስ ያባቶችህን መንገድ ተመልከት
EBS የኢሉምናቲ ግልገል ቻናል ነው , ትውልድ አጥፊ ትውልድ አምካኝ ነው!!!! ካንስል መደረግ አለበት!!!!😡😡😡😡😡😡😡
ሰላም ለናንተ ይሁነሰ
ላክክ ጨምሩ 49 ስው ብቻ ጨምሩበት
መምህር ደርጀ ሌሎች እያሳሳቁ ሲያጃጅሉን አንተ ግን የነገው ትውልድ አሳስቦህ እኛን ለማንቃት ለምታደርገው ተጋድሎ እግጅ እናመስግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
No more EBS 😡
All Ethiopian orthodox followers please unsubscribe the EBS media. They have no respect for our generation. They have no respect for our Ethiopian orthodox church. Do not watch the EBS media. We must be together to respect our religion, especially the Ethiopian orthodox religion.
ሀይኖቴን የሚነቅፍ ምድያን እቃወማለው! አንዱም EBS በስንቱ ነው!
በሀይማኖቴ አልደራደርም!!
ህዝብማ ኑሮ ውድነት አእምሮ አስጨንቆ እፎይ ብሎ ሲቀመ ሚያየው በስንቱ ስንፍና ስድ ሴትመብት ሴት ወንድ ማንቆ ትውልድ ርያስፋፎ ነው
Ebs malet yesiol ber megbia tiket mekurechabiro new
ባክግራውንድ ድምጹ የሐዘን ነው ቀይር ይደብራል።
Zero mewuchaye
እዛ የሚሰሩት ኦርቶዶክስ እንዴት ይተባበሩዋቸዋል በደንብ ፈንድ ተደርጎለታል ኢቢኤስ ኢትዮጵያንን ስነምግባሩዋን የሚለውጥ ሲጀመር ይሄንን ፊልም አንድ ቀን ተመልክቼው አላቅም
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤️❤️💖❤️💖❤️💖
ጭለማው ሃይል ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖ/ ባህል እሄሃይማ ኖት ሚያጠፋ ስራ ዬቲብ ሚስሩ Tv ፕሮግራምአቅራቢ መቀጣት አለበት
Ebs ትዉልድ ገዳይ ነዉ ወጣቱ ሊጠነቀቅ ይገባል
ኳስ ማ ኢትዮጵያ ህዝብ አእምሮ እንዲነዝ እግርኮኳ ሚ ምና ቤተክርስ እግዚአብሔር ቢፀ ልዬ ጥሩ ነው
ትውልድ እራስ እያsx እንዲያደርግ እያደ ትውልድ አእምሮ ማስብ አቅቶታል ኢትዮጵያ ቴሌቨዥን ልጆ እንዳዬ ማድረ ያስፈልጋል ታላቅ ፎፊልም እያ ክፋት ስው መግደ ስው ቤት ማቃ ተንኮል ያስተማ ወላጆ እንቃ
ሽራተን ስጣን ዋናው ቤት ኮ ( እነቢዬንሴ የገብበት ናቸው የግብረስዶ መነሃ ነው( ተስሚነት ያለው ህዝብ ግን ማደንዘዥ ቸው ቤት ነው
ለዚህ ነው ንግሥተ ነገሥታት እኅተማርያምን ድንግል ማርያም ያስነሳ(ችው! መካሪ አባት እናት ትልቅ ሰው በኢትዮጵያ ስለሌለ!
ZORO MEWUCHAYE
ቲክክቶ እግዚአብሔር ሚሳደብ( ግብረስዶ አንድ አያን ሚያ ልብሱ ያደረ አፍኳ ለከት ስድብ እንደ አራዳ ሚቆኽትጠ ልጅ ቲክክቶ ተሽላሚ የሆ ትውልድ እያኽትጠፍት ንው
እኔ ግን በተለይ ለአለማየሁ ታደሰ መልእክት አለኝ። አለማየሁ በድርሰት፣ በትወና፣ በፕሮዳክሽንነት፣ በዳይሬክተርነት ... በአጠቃላይ በቲአትርና በሲነማ ተግባራት ላይ አንቱ የተባለ ባለሙያ ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ መላው ቤተሰቡን በመምራት በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኃይማኖት የምእመናን አርአያ የሆነ ሰው መሆኑ ይታወቃል። ስለዚህ በኪነጥበብ ዘርፉ የሚኖሩ ደባዎችና ባህልና ስነምግባር የሚጋፉ ድርጊቶች የመረዳት አቅሙ ከኛ ከተራ ሰዎች የሚልቅ እንደሆነ አምናለሁ። ስለዚህም አለማየሁ ከመምህር ጋር በአካል ተገናኝተው ቢነጋገሩበትና ቢመክሩበት የተሻለ ይመስለኛል
Shame on EBS 😡
all Ethiopian orthodox let’s unsubscribe EBS media as long as they do not respect our religion, We should not watch their program. I already unsubscribe EBS off my TV.
ሰላም እግዚአብሔር ክሁላችን ጋር ይሁን አቶ ደረጀ ጥያቄ አለኝ በቀና አስበህ እንድታነበው እመኛለሁ የምታቀርበው ስለሃይሞኖት ስለሃገር ወዘተ ስለሚል አንተ ስለ ኢትዮጵያ ነው የምታቀርበው ስለ ኤረትራ አቅርበህ አታውቅም እንድታቀርብም ፈላጎት ኖሮኝ አይደለም ታድያ ለምንድነው ካርታውን አንድላይ ያደረግከው እባክህን የናንተ ካርታ አድርግ ኤረትራ ኢትዮጵያ አይደለችም አንተ ተምረህ ጥልቅ ደረጃ ስትደርስ የእናንተ ስራት እኛ እንዳንማር እንዳናገባ እንዳንወልድ የኢትዮጵያ ባለስልጣኖች በአየር ይደበድቡን ነበር ባላቸው መሳርያ ልጅ አይሉ እርጉዝ አይሉ ጨቅላ አይሉ ኤረትራ ባህርዋ እንጂ ህዝብዋ አያስፈልገንም ብለው ገደሉን ተሰደድን ያሁሉ መከራ አደረሱብን አራት ሚሎን ህዝብ እያንዳንዱ ተጎሳቆለ እኛ ያሳለፍነው መከራ እግዚአብሔር እና እኛ ነን የምናቀው እነበዛብህ ፓይሎት በደርግ ጊዜ ተማርኮ በምህረት ሲለቀቅ ተመልሶ በወያኔ ግዜ አየር ይዞ መጣ ሊደበድብ ምን ለማለት ፈልጌ ነው አንተ ሃገርህን እንደምትወዳት እኛም በጣም ነው የምናፈቅራት ካርታዋን አትንኩብን
Ebs Nono non-subscribe ለማድ ያተባበሩ ፀረ ኦርቶዶክስ ኢቢኤስ ቻቻው ያበሉ
ኢቢኤስ ስድብ ልጆማስተ ትዳ መናቅ መጥፎ እያስተማ ያለ መስቀ ትውልድ ህፃና ያስለበስ ebs ኮ ነው መርዝዝ ሚያ non subscribers አድርጉጉትትይ
🙏
አሜንአሜንአሜንመምህርቃለህይወትያሰማልንእግዚአብሔርልወደልቦናችንይመልሰንእውነትነውፈጣሪይታደገን😢😢
❤❤❤❤❤❤❤
መምህር ደርጀ ሌሎች እያሳሳቁ ሲያጃጅሉን አንተ ግን የነገው ትውልድ አሳስቦህ እኛን ለማንቃት ለምታደርገው ተጋድሎ እግጅ እናመስግናለን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን🙏🏿🙏🏿🙏🏿
No more EBS 😡
All Ethiopian orthodox followers please unsubscribe the EBS media. They have no respect for our generation. They have no respect for our Ethiopian orthodox church. Do not watch the EBS media. We must be together to respect our religion, especially the Ethiopian orthodox religion.
ሀይኖቴን የሚነቅፍ ምድያን እቃወማለው! አንዱም EBS በስንቱ ነው!
በሀይማኖቴ አልደራደርም!!