#እግዚኦ_በሉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
    ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
    #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 54

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 6 дней назад +3

    እግዚኦኦኦኦኦኦኦ የምንሰማው ሁሉ ከባድ ነዉ ፈርሀ እግዚያብሄር ጠፍቶ በቤቱ ይሄሁሉ ድፍረት በዝቷልና ይቅር በለን ልቦናም ስጠን

  • @belaymengste3338
    @belaymengste3338 6 дней назад +2

    የቤተ ክርስቲያኒቱ መዋቅር ዋና ዋና ቦታ በካድሬ ነው የተሞላው። ደላላዎችን በየክ/ከተማዎች አሰራጭተው ነው ጉቦ የሚቀበሉት። በሀገረ ስብከቱ ስብሰባ ላይ በምክረ አይሁድ እይነት የደብር አስተዳዳሪ ተብየዎች ወንበዴዎች ሲናገሩት የነበረውን መመልከት በቂ ነው ። በጣም ብዙ ጉድ አለ። ወንድም ነጋሽ ጥሩ ነው እየሰራህ ያለከው። በርታ። እኛም እንመጣለን።

  • @ZewduAnagaw
    @ZewduAnagaw 7 дней назад +3

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃለሂዉትን ያስማልን አሜን 🙏❤💐🤲🤲🤲 🌹 🤲🤲🤲 🌹 👏👏👏 🌹 🤲🤲🤲🌹 🙏🙏🙏❤

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 5 дней назад

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስን

  • @Wul06-x6q
    @Wul06-x6q 7 дней назад +5

    አቤቱ ማረን እግዚአብሔር ምድሪቱን እይ 😭😭😭😭

  • @WelelaGonfa
    @WelelaGonfa 7 дней назад +13

    እኔ የምለው አንድ ነገር አለኝ መምህራኖች ሰባኪያኖች እኔ እናንተን በፍጹም ለመናገር በቂ አይደለሁም ለምንድነው ምእመናኑን ለገዳማት ለገጠር በተክርስትያን ጥዋፍ ሻማ ዘቢብ ላጡ አባቶች እንድናስገባ የማታስተምሩን የማትነግሩን እዚ የቤት ኪራያቸውና ሽያጫቸው በቂያቸው ነው እባካቹ እኛ ነንን እነሱን መመከስ ያለብን ለገዳማት እናሰገባ አስራታችንን ብዙ የሚያለቅሱ አባቶች አሉን

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 7 дней назад +3

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @mesksremhabesha3894
    @mesksremhabesha3894 4 дня назад

    የንጹሀን አባቶች አምላክ ይፍረድ የቤተክርስትያንናችን አምላክ ይፍረድ አምላክ ሆይ ቤተክርስትያናችነነ አጽዳልን

  • @tgsttgst8664
    @tgsttgst8664 6 дней назад +1

    የኔ አባትት

  • @HabshaHarry
    @HabshaHarry 7 дней назад +1

    እግዚዎ ማህርነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ቶሎና ሀጢያታችን ጉዳችን 😢😢😢😢😢😢😢 ተመልከት ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 7 дней назад +3

    ኢየሱስ እጅግ በጣም መንፈሱ የተባሰጨበት፤ ጅራፍ ያነሳበት ዋና ምክንያት ቤቱን የንግድ ቤት አርገው ፈሪሳውያን ስዱቃውያን ጸሐፊዎች ዝም ብለው በመተባበራቸው ነው! ኦርቶዶክስን ኃጢያት እያበጠራት ነው!

    • @tsegutesfaye6037
      @tsegutesfaye6037 7 дней назад

      መናፍቅ ሁላ ።እምዬ ኦርቶዶክስ መቼም አብባ ትኖራለች። እናንተ ግን ወራሪዎች ናችሁ።

  • @HabshaHarry
    @HabshaHarry 7 дней назад +1

    አባታችን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ይሁን ፍርድን ከርሱ እንጠብቃለን ።😢😢😢

  • @tewahdobirhan5663
    @tewahdobirhan5663 6 дней назад +1

    ካህኑ የሚናገሩት ትክክል ነው በየደብሩ በየክፍለ ከተማው በየወረዳው በአገረ ስብከቱ የሚፈጸመውን ነውየተናገሩት ዋሽተው አይደለም ምንም አትጠራጠር እሳቸው እንዳሉህ አርብና እረቡ ከአገረስብከቱ በሲብል ሂደህ እየውና ተረዳው ወንድማችን

  • @SaudiArabia-w7d
    @SaudiArabia-w7d 5 дней назад

    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙌🙌🙌🙌🙌

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 4 дня назад

    አቤቱ አድነን ሞታችን በክፋታችን። እያጣደፍነው ነው።

  • @ASEFATgab
    @ASEFATgab 5 дней назад

    እናዝናለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MimiBeyene-e5x
    @MimiBeyene-e5x 7 дней назад +2

    የኔ ጌታ ፈጣሪ መልስ ይስጦት ምን ይባላል የኛ ቤት ጉድ ማለቂያ የለዉም

  • @EthiopiaN-z7t
    @EthiopiaN-z7t 6 дней назад +1

    ወንድሜ ነጋሽ አባታችን የሚናገሩ እዉነታቸዉን ነዉ ። እኔ የማዉቃቸዉ ካህን ለክህነት አገልግሎት 300000 መቶ ሺህ ብር ከፍለዉ የገቡ የማዉቃቸዉ አሉ። በተመሳሳይ ብዙ አባቶችን አዉቃለሁ

    • @liyulyu-nn4td
      @liyulyu-nn4td 6 дней назад

      Emnem akalehu ande ye miskiyazuna Ethiopogy yetmaru abatem 400,050 keflu tebkew bemgerem huneta tesebsebo tekflo le 3 amete teskayeteww 2023 mechersha akababi new yetkterute. Kifelu blo yemyazachew akale. Kesewnte wede jibnete yetkyere new. Menm mehrte yemayki. I wish besem bawekachew nbere gen ensume lenbsachew selmferu aynagerum. Yemyasazen honale gobze.

  • @MebratuYohanes
    @MebratuYohanes 6 дней назад +1

    እኔ በዚህ ሀሳብ ላይ ለመስጠት በቂ አደለሁም ግን አንድ ነገር አለ ቤተ ክርስትያናችን ከጓዳዋ ወጥቶ የምያዋርድዋት የሚሰድብዋት በእንደዚህ ዐይነት ተንጋላልቶ ስለሚወጡ ነው

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 6 дней назад

    እረ ምን ጉድ ነው እምንሰማው ጌታ ሆይ ቶሎ ና

  • @EthiopiaN-z7t
    @EthiopiaN-z7t 6 дней назад +1

    ነጋሽ ምንድነዉ የምንሰማዉ በእዉየቱ ለመናገር የቤተ ክርስቲያን አባቶችና የወረዳ ቤተክህነት አላፊዎች ምንእደሚሰሩ ግራእየገባኝ ነዉ ያለዉ ።

  • @fisehabehulu4680
    @fisehabehulu4680 3 дня назад

    ነጋሽ ሚዲያ እንደ ሚዲያ ምንም ችግር አላየሁም። እዚህ በሚነሳዉ ሀሳብ ላይ ብቻ ተወስደህ ስሜታዊ ፈራጅ ላለመሆን መሞከር ተገቢ ነዉ።
    ለአባታችን ግን ጥያቄ አለኝ በታናሽነት ቢረዱኝ እላለሁ...
    1) የታመመን ህጻን ልጅ ለዉይይት ግብአት መጠቀም ተገቢ ነዉን?
    2) ትላንት እኛን ሲጠቅሙ (ምናልባትም ሌላዉን እየበደሉ) ዛሬን ግን እኛን በደሉን ብለን መናገርስ አለብን ወይ?

  • @abdieltube
    @abdieltube 6 дней назад

    Egneh abat ke nigigirachew siredaw betam wushetam nachew.

    • @TenaMogeez
      @TenaMogeez 6 дней назад

      Erebachachihu! ewnetachihun new? endet astewayoch nachihu ebachachihu !

  • @FikadeGmedhin
    @FikadeGmedhin 7 дней назад

    😊

  • @TenaMogeez
    @TenaMogeez 6 дней назад

    Yelgun hmem gin kezi gar atagenagnut,hulum bebatu bzu hazen alebet.

  • @AshenafiZinabe
    @AshenafiZinabe 7 дней назад +1

    ኦርቶ ዶክስ ተዋህዶ ለእነዚህ አይነት አባቶች ለምንድን ነው አስቸኳይ መፍትሄ የሜንሰጣቸው ክርስትና እንደዚህ ነው

  • @maheletmahu9268
    @maheletmahu9268 6 дней назад

    ebkachu abte nachu wada sera atebalu wada agelgelot buna besmam 😭😭😭

  • @meseretkinde9110
    @meseretkinde9110 4 дня назад

    Aye ante yemane yemtebale EIGZIHABHAR yeferdal !!!

  • @sentayhugebregziabher8841
    @sentayhugebregziabher8841 7 дней назад

    እኔ የምለው የመሬት መንቀጥቀጡንም አይፈሩም? ይህ ሁሉ መከራ የመጣብን በእነሱ ምክንያት ነው ማለት ነው እኔስ ለተራቡት መስጠት ይሻለኛል ማለት ነው ወንጌላዊው ቅዱስ ማቴዎስ እንዳስተማረን የሰው ልጆች እግዚአብሔርን አይፈሩትም ብሎ አስተምሮናል ስለዚህ ያትንቢት እየተፈጸመብን እኔ እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ 😢ለድሀ ለተራበ እሰጣለሁ እግዚኦ አድነን ነው

  • @liyaabebe53
    @liyaabebe53 3 дня назад

    እኔ አንድ ደብር ላይ ሰበካ ጉባኤ ሆኜ አውቃለሁ ምንም አልተሳሳቱም በትክክል ነው የተናገሩት ። አዲስ አበባ ሀገረስብከትማ ሄደህ እየው እንዴት እንደሚያባርሯቸው ራስህ አልቅሰህ ትመጣለህ. ቄሱ ምንም አልዋሹም🙏

  • @ShwySh-rb7wu
    @ShwySh-rb7wu 6 дней назад

    Abat,ftry,yker,blan,mrtkn,stan,amenamen,amen

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 6 дней назад

    የወበዴዎች ዋሻ የሆነውቤተክሕነት የሚባል መደርመስ አለበት

  • @KassahunKibret-sn2op
    @KassahunKibret-sn2op 2 дня назад

    ኧረ በፈጣሪ ስም እኝህ አባት ከስራ ተሰናብተው አንድ አመት በፍርድ ቤት በመከታተል ምንም ፍትህ ሳያገኙ በመመላለስ ላይ አገልግሎታቸውን በቤተክርስቲያን ሳይሆን በፍርድ ቤት አርገዋል እባክህ ነጋሽ ድምፃቸውን ለብዙሃን በማድረስ በህግም ዙሪያ ሊተባበሩ የሚችሉ ባለሙያዎች ካሉ እንድተባበሩ እና በአሁን ሰዓት ካለው ኑሮ ጋር ያለስራ ስላሉ በገንዘብም አቅም ያላቸው ክል የተቻላቸውን ትብብር እንድደረግ የበኩላችሁን ተወጡ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 7 дней назад

    የገደለው ባልሽ
    የሞተው ወንድምሽ
    አዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ ።
    ነው የኛ ቤት ነገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ እንጅ ከባድ ነው ።😢

  • @RomanMangsha
    @RomanMangsha 7 дней назад

    አረ ምንድነው። የመጣቡን። ፈጣሪም። እንዴት። ይስማን። ምን። ያርጉ። አምጡ። ሲሉን። እንሰጣለን። ለሀያማኖት። እንሞታለን። ሀይማኖታችን። ስለምንወድ። ለናንተ። ግን። ፈጣሪ። ስለ። ውነት። ይፈረድ

  • @FekerFekerr
    @FekerFekerr 7 дней назад

    እኔ የምለዉ በእዉነት የተዋህዶ አባቶች ይበቃናል አይሉም እንዴ

  • @HabtamuEfa
    @HabtamuEfa 7 дней назад

    ያሣዝናል ምን ዘመን ያለነው በቤተክነት የሚናገር መስማማት ስቻል ገበናን እስከዚ ድረስ ማውጣት ወሬ ማውራት ገበናነን ማውጣት ሚስጥር ስለማይቋጥሩ ነው የተባረሩት

    • @MimiBeyene-e5x
      @MimiBeyene-e5x 7 дней назад

      ምንም ሚስጥር የሚባል ነገር የለም በሰዉ ጉሮሮ ላይ ቆመህ አትፍረድ ተበዳይ ናቸዉ ምን ይሁኑ

    • @belaymengste3338
      @belaymengste3338 6 дней назад

      ጉቦ መቀበል ምስጢር ነው እያልክ ነው አንተ በግ

  • @dawitdejene3263
    @dawitdejene3263 6 дней назад

    ያሳዝናል። መች ይሆን ይሄ የሚፀዳው?

  • @menengetahun4963
    @menengetahun4963 7 дней назад

    ነጋሽ እኚህን አባት አላመንካቸውም እየደጋገምክ እውነት ከሆነ እውነት ከሆነ ትላቸዋለህ ካላመንካቸው ለምን በድጋሚ አቀርብካቸው ለማጣራትስ ለምን ወደቤተክርስቲያኑ ወደ ተባረሩት የስበካ ጉባኤ አባላት አልደወልክም ሳታጣራ እሳቸውን እውነት ከሆነ ማለት ተገቢ አይመስለኝም አቀራረብህን አስተካክል እሳቸው መስቀሉን በእጃቸው ይዘው ሚዲያ ላይ ይመጣሉ ብዬ አልልም

  • @amanuelgebrezgiabiher1525
    @amanuelgebrezgiabiher1525 6 дней назад

    እናንተ ሆዳችሁን ስታስቡ ሰው ታሰናክናላችሁ ቤተክርስቲያንን ታሰድባላችሁ ይባስ ብላችሁ በአደባባይ ወጣችሁ የሰዉ መሰናከል ግድ ካላላችሁ መንፈሳዊም አደላችሁም አቅራቢውም ጭምር

    • @belaymengste3338
      @belaymengste3338 6 дней назад

      አንተ አንዱ ደላላ ነህ

    • @belaymengste3338
      @belaymengste3338 6 дней назад

      ገና በድምጽ ቅጅ እና በቢዲዮ ማስረጃ ሌሎችም ይቀርባሉ

    • @ሀቢብ
      @ሀቢብ 5 дней назад

      የተማረው እየተባረረ ምእመኑ የሚቀጥል ይመስልሀል???