- Видео 40
- Просмотров 1 045 272
NEGASH MEDIA ነጋሽ ሚዲያ
Кения
Добавлен 5 авг 2022
ያልጠበቅነው ክስተት ተፈጥሮብን ቀድሞ የነበረው ማህበር ሚዲያ በጠላፊዎች ተወስዶብናል፡፡ይህ አዲሱ ቻናላችን ነው እና ነጋሽ ሚዲያ ሚዲያን ሼር ሰብስክራይብ በማድረግ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዋትስአፕ እና በለቴሌግራም ቁጥራችን +251 9 72 08 08 08 ይደውሉልን፡፡
ሚዲያችንን በገንዘብ ለመደገፍ አሐዱ ባንክ 00 03 20 45 10 101
የኢትየጵያ ንግድ ባንክ 1000 31 56 95 477
አቢሲንያ ባንክ 15 13 40 474 ገቢ በማድረግ ስለምትደግሁን ከልብ እናመሰግናለን
#negashbedada #negashmedia #ነጋሽሚዲያ #ነጋሽበዳዳ #mahbere_kidusan #mahbermedia #abuneteklehaymanot #abunemathias #abunesawiros #abuneabrham #etartmedia #orotodox

#በዋዜማው #ኑ_ጉዳችንን_ስሙ!@NEGASHMEDIA
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡
ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!!
#negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia

Просмотров: 1 113
Видео
#ያሳፍራል_አባቶች_ታሰሩ#ግፍ_በዛ @NEGASHMEDIA
Просмотров 9 тыс.2 часа назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#የሁለቱ_ዘማሪያን_አስደናቂ_ጥምረት @NEGASHMEDIA
Просмотров 1,8 тыс.4 часа назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#የሰይፉ_ፋንታሁን_ነገር_ጨነቀን #እሸቱ_መለሰን_ተቀበሉት @NEGASHMEDIA
Просмотров 36 тыс.7 часов назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#አቡነ_ይስሐቅን_እንታደግ@NEGASHMEDIA
Просмотров 2,3 тыс.16 часов назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#47_ሚሊየን_ብር_እንፈልጋለን @NEGASHMEDIA
Просмотров 2,1 тыс.19 часов назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#የሐረሩ_ዑራኤል_ለሙስሊሟ_ቤት_ሰጣት #አቢሲንያ_ባንክ 211939257 #ንግድ_ባንክ 100066407832 @NEGASHMEDIA
Просмотров 3,3 тыс.21 час назад
የሐረር ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት እና ደብረ ብርሐን ቅድስ ዑራኤል ኣብያተ ክርስትያናት #አቢሲንያባንክ 211939257 #ንግድባንክ 100066407832 #አዋሽ ባንክ 103521478690100 ናቸዉ
#ሴቶች_አስገረሙን! @NEGASHMEDIA
Просмотров 4,5 тыс.День назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#አርአያ_መካሻን_አላዉቀዉም #የብፁዕ_አብነ_ናትናኤል_ስጦታ @NEGASHMEDIA
Просмотров 22 тыс.День назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#አርቲስት_ሐመልማል_አባተ_እና_አርቲስት_ሔለን_በርሔ_ተመለሱ@NEGASHMEDIA
Просмотров 27 тыс.14 дней назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ዘማሪዉን_ማን_ደበደበዉ? #አስገራሚዉ_እዉነተኛ_ታሪክ@NEGASHMEDIA
Просмотров 25 тыс.14 дней назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ጳጳሱ_ለምን_መደባደብ_ፈለጉ? @NEGASHMEDIA
Просмотров 9 тыс.14 дней назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ጅማ_የተፈጠረው_አሳዛኝ_ዘረፋ #የተሸጠችው_ሴት / @NEGASHMEDIA
Просмотров 4,3 тыс.14 дней назад
በነገሮች ሁሉ የእውነት ባለቤት እና የድንግል ማርያም ልጅ የሆነውን መድኃኔዓለምን በማስቀደም የቅድስት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን አስተምህሮ እና ስርዓቶቿን ለዓለም እናሰራጫለን፡፡ ብፁአን አባቶቻችንን ፣ አገልጋዮችን እና ስርዓቷን አክብረን በማስከበር ስለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ ብሎም ስለተዋህዶ ክብር ከፊት እንቆማለን እና እባክዎን ሰብስክራይብ በማድረግ ይከተሉን!!! #negashbedada #ነጋሽበዳዳ #ነጋሽሚዲያ #Negashmedia
#ከባድ_ትንቅንቅ_አወዛጋቢዉ_የአቡነ_ናትናኤል_አረብኛፀሎት #የሙስሊሞች_ጥያቄ@NEGASHMEDIA
Просмотров 53 тыс.21 день назад
#ከባድ_ትንቅንቅ_አወዛጋቢዉ_የአቡነ_ናትናኤል_አረብኛፀሎት #የሙስሊሞች_ጥያቄ@NEGASHMEDIA
#በመርዝ_አጠፏቸዉ #ወደ_መስጊድ_ተቀይሯል@NEGASHMEDIA
Просмотров 4,8 тыс.21 день назад
#በመርዝ_አጠፏቸዉ #ወደ_መስጊድ_ተቀይሯል@NEGASHMEDIA
#በጋሻዉ_ደሳለኝ_እመለሳለሁ_አለ #እዛኛዉ_ቤት_ጫጫታዉ_በዝቷል@NEGASHMEDIA
Просмотров 100 тыс.21 день назад
#በጋሻዉ_ደሳለኝ_እመለሳለሁ_አለ #እዛኛዉ_ቤት_ጫጫታዉ_በዝቷል@NEGASHMEDIA
#ታቦት_አይወጣም #ሰንበት_ተማሪዎች_ካልፈቀዱ_ከባድ_ነዉ @NEGASHMEDIA
Просмотров 7 тыс.28 дней назад
#ታቦት_አይወጣም #ሰንበት_ተማሪዎች_ካልፈቀዱ_ከባድ_ነዉ @NEGASHMEDIA
#በጋሻዉ_ደሳለኝ_እና_ትዝታዉ_ሳሙኤልም_ይመለሳሉ#የሐዋዝ_ነገር_አበቃለት@NEGASHMEDIA
Просмотров 70 тыс.Месяц назад
#በጋሻዉ_ደሳለኝ_እና_ትዝታዉ_ሳሙኤልም_ይመለሳሉ#የሐዋዝ_ነገር_አበቃለት@NEGASHMEDIA
#አደገኛ_ሴራ #የቤተክህነቱን_ፈተና_አስጀመሩት @NEGASHMEDIA
Просмотров 21 тыс.Месяц назад
#አደገኛ_ሴራ #የቤተክህነቱን_ፈተና_አስጀመሩት @NEGASHMEDIA
#እስራኤልን_ክበቧት #ወሳኝ_መረጃ_ስለ_ኢየሩሳሌም@NEGASHMEDIA
Просмотров 6 тыс.Месяц назад
#እስራኤልን_ክበቧት #ወሳኝ_መረጃ_ስለ_ኢየሩሳሌም@NEGASHMEDIA
#ሰበር_ዜና #ከሀርቡ_ቅዱስ_ሚካኤል_የተሰማዉ_ምንድነዉ?@NEGASHMEDIA
Просмотров 19 тыс.Месяц назад
#ሰበር_ዜና #ከሀርቡ_ቅዱስ_ሚካኤል_የተሰማዉ_ምንድነዉ?@NEGASHMEDIA
#የአቡነ_በርናባስ_እና_የአብነ_አብርሃም_ተጋድሎ #ዛሬም_ተመልሰዋል@NEGASHMEDIA
Просмотров 38 тыс.Месяц назад
#የአቡነ_በርናባስ_እና_የአብነ_አብርሃም_ተጋድሎ #ዛሬም_ተመልሰዋል@NEGASHMEDIA
#ያዝ_እንግዲ_አሁንም_ተባረሩ #ግፍ_በቤተክርስትያኗ_ለምን_በዛ @NEGASHMEDIA
Просмотров 24 тыс.Месяц назад
#ያዝ_እንግዲ_አሁንም_ተባረሩ #ግፍ_በቤተክርስትያኗ_ለምን_በዛ @NEGASHMEDIA
#ይነሁራ_መድኃኔዓለም_ተዓምሩን ተመልከቱ@NEGASHMEDIA
Просмотров 3,2 тыс.Месяц назад
#ይነሁራ_መድኃኔዓለም_ተዓምሩን ተመልከቱ@NEGASHMEDIA
#ከሞት_አመለጥን #ሐረር_ለምን_ደነገጠች @NEGASHMEDIA
Просмотров 15 тыс.Месяц назад
#ከሞት_አመለጥን #ሐረር_ለምን_ደነገጠች @NEGASHMEDIA
BERTALEN WENDEM NEGASHE .... EGZEABEHER KANTGA YEHUN .
ከሩቅ ሁኜ ስሰማ ወጣት ኦርቶዶክስ ታሰሩ ማለት አይገባኝም! ይቅርታ መንግስትን ጠልተው ፕሮቴስታንትን የሚያሳድዱ ከሆነ ጸረ- ክርስቶስነት!
ጋኔኖች ናቸው ስለሚታረደው ስሚፈናቀለው በእሳት ስለምትነደው ቅድስት ቤተክርስቲያን መቃጠል ትንፍሽ አይሉም እኔ ግራ ግብት ካለኝ ቆየሁ፣ ያሳዝናል የማን ሚዲያ እንደሆነ አናውቅም። ኦርቶዶክስ ሁሌም ሰላማዊ ናት ሰላምን የምትሰብክ ቅድስት ቤተክርስቲያን ነች። ሰላማዊው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት ነች። መንጋው ጠባቂ እረኛ የለውም ለሁላችንም እግዚአብሔር እንደስራችን ይስጠን ሌላ ምን እላለሁ። ፍርድህ አይጓደለምና ፍረድ። ምድረ ሆዳም ለሁለት ንጉስ የሚገዙ አህዛቦች በቤቷ ተሰግስገዋል። ቤትህን አጥራው። በግፍ ለተገደሉት ደማቸውን ደመ ሰማዕታት ያድርግላቸው። የዘወትር ፀሎቴን።።።።።።።
medan aleme EdmAna Tana ysth
አሜን
❤❤❤❤
ስላም ለአንተ ይሁን
የሆሮሚይው. ሞቲ. የቲ. ኢደ. ተረስቶነው
ስላሴ ቤተክርስቲያን ላይ ተሰራ ስለተባለው መስቀል ለምን ዝም አልክ?
Ewnatk now wandema nagshe fatry lebona ystane...🙏🙏🙏
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ርእስህ ህዝብ የሚጋጭ ርእስ ለምን ትመርጣለህ
ሙት አነንሳ በሚል ስም መላክ የቸላል? እባካቸሑ ንገሩኝ
እግዚአብሔር ይድረስላቸው
መመለስሀ አሰደሰቶናል እግዚአብሔር ይመስገን።
yelekewe hulume neger tikekele new....eigezabeher yeker yebelen sele hulum neger.
Yabatochachn bereket yderbn🙏🙏🙏
እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔርን የተደገፈ መቼም አይወድቅም ቢዘገይም እንኳ የሚቀድመዉ የለም ክብር ምሰገና ለናትና ልጁ
እንካን፡ደናመጣ፡ወዲሜ፡❤❤
❤❤❤❤❤❤
ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮደስአለን ነጋሽ እግዚአብሔር አምላካችን እንደአንተአይነቱ እንደነአራአያ ነጋሽ ደረጄ ዘወይንዬ የመሳሰሉ ለቤተክርስቲያን እንዱሁም ለሀገር ተቆርቛርያብዛልን
Egzbr,ymsgan,egzbar,ymsgan
❤❤❤
እውነትን ይዘን እግዚአብሄር ከኛ ጋር ነው። አይዞህ እመቤቴ ትቅደምልህ
እውነት አርነት ታወጣለች ወንዱሜ በርታ ድንግል ትጠብቅህ
በርታ እግ/ር ካንተ ጋር ይሁን
ደሞ ጥምቀት ደረሰ ሴጣኑም ጀመረ እባካቹ ቅዱስ ሲኖዶሱ ወዴት አለ?
ደስ ይላል ሴጣን ይፈር
አይዞህ በርታ
አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እውይ ታድለው ማዘርዬ ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይማርልሽ
በጣም ትክክል ነህ ወንድማችን ስንት አንገብጋቢ ጉዳዮች እያሉብን የተራ ግለሰቦችን እንቶ ፈንቶ ስናቦካ መዋላችን ያሳፍራል::ህዝቤ ዛሬም አልነቃ ብሏል😢ደንዝዞ ቀርቷል::በተራ እንቶፈንቶ; ፌዝ; ቀልድ ጨዋታ ላይ ይገኛል::ሀገራቾንና ህዝቦቿ ላይ ምን እየሆነ እንዳለና ቀጣዩን ድግስ በገዛ በራሳችን ሰዎች እየተደገሰልን ስላለዉ ጉድ ህዝቤ ምንም ማየትም ማስተዋልም ተስኖታል::ልታሳየዉ ስትሞክር ኧረ እንዲህ የሚባል ነገር የለም ብሎ ጭንቅላቱንና ልቡን ደና አድርጎ በተራ አጀንዳ ዘግቶታል::ይሄ ህዝብ በዝባዝንኬ ጉዳይ ስለተጠመደ መስማትም ማየትም ማመንም አይፈልግም::ወደ ልቦናዉ ይመልስልን ብቻ ፈጣሪ::ሆነ ብለዉ ነዉ አእምሮዉን በእንደዚህ አይነት ተራ ግለሰቦች ዝባዝንኬ የሚወጥሩት:: እኛ የባለ ቀይ ከረባቱ የጨለማዉ መንፈስ መንገድ ጠራጊና ጉዳይ አስፈፃሚ ሴራ የገባን ገብቶናል:: ህዝቤ ግን ዛሬም ማስተዋሉን አጥቶ በቁሙ ደንዝዟል::እድሜ ለወንድሞቻችንና ለእህቶቻችን ያነቁን እነርሱ ናቸዉ::ብቻ ያሳዝናል😢 እናመሰግናለን ነጋሽዬ ተባረክ ብሮ♥️
ነጋሽ ወንድሜ እውነት ያሸንፋል ስለዚህ በርታ አሁንም ፈተናህ ይቀጥላል ግን አሸናፊው አንተ ነህ እግዚአብሔር ን ድንግል ን ይዘህ እኛም እንደ አቅማችን በጸሎት እናግዝሀለን አይዞህ የሀዋርያት አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን አሜን
እውነት ብለሃል መድሐኒዓለም ይስጥህ ስንት አንገብጋቢ አጀንዳዎች እያሉን... መቼ ይሆን ልብ እምንገዛው! ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን!
እግዚአብሔር ይመሰገን!!!!!
የክርስቲያን መከራ በዛ እጅግ በጣም ያሳስናል መቼ ይሆን ሰም የምንሰማው
ትክክልነህ በእሜሪካን አገር ንግስ ሲደረግ ገንዘብ ካልተከፈላቸውወይም ግንዘብ ያለው ቤተክርስቲያን ካልሆን የሌላ ደብራት ካህም አይመጡም
ፈራሁልህ በቅርብ ቀን የምትታሰር መሰለኝ አኢትዮዽያ ሆነህ በቤተመንግስት ስለሚረገጠው ምንጣፍ ማውራት የምትችል አይመስለኝም
Amen amen amen ezbher yektelhu
😥😥😥😥😥😥😥ቢዘገይም ይፈርዳል☝️
ወጣቱ ይለቀቅልን ኣባቶች ግን የፈለጉትን መሆን ይችላሉ ምክንያቱ ካልከኝ ደሞ በየቦታው ክርስትያን ወጣቶች ሲታረዱ ሲሰቀሉ ኣንድ ኣባት ኣንድ ጳጳስ ወቶ ነብስ ይማር ኣሊያም ያወገዘ ኣለ እነሱ ጥቅማቸው እና ወንበራቸው ሲነካ ነው ወደ ሚዲያ ሚመጡት ስለዚ ኣይመለከትንም ።
መልካም ነው ዲያብሎስ ሰይጣንን እንኳን አሳፈረላችህ፣ አሳፈረልን። ነገር ግ በቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን እድሳት ምክንያት በመሬት ላይ የተነጠፈውን መስቀል አላያችሁም??? ወዴት እየሄድን ነው??? መልስ ከቤተክህነት ወይስ ከቅዱስ ሲኖዶስ እናገኛለን? ወይስ መስቀሉን እየረገጥን እንገባለን??? እምዬ ኦርቶዶክስ አምላክሽ ይድረስልሽ እንጅ በቤት ያሉትስ አላውቅም?
Eshi is the best no one can compare with him our prayers always with him 🙏🙏🙏
ነጋሽ እና አርዓያ የኦርቶዶክስ ተምሳሌት ናችሁ ቸሩ እግዚአብሔር ወደ እየሩሳሌም በሠላም አድርሶ ይመልሳችሁ እግዚአብሔር ከፊታችሁ ይቅደም
ወንድሜ ነጋሽ አንተ ትለያለህ እ/ር ይባርክህ::
ሰይፉ ፋንታሁን ተልዕኮ አለው ሀገራችን ላይ ስንት የተራቡ ሰዎች የተራቡ ህጻናት ያለባትን ሀገር ስንት የሚወራ ስንቱ ያለአግባብ እየተገደለ ?
ሰይፉ ፋንታሁን የሰይጣን ተላላኪ ስነምግባር የሌለው ወራዳ ባለጌ ሰው ነው።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ጉድ ነው ዘንድሮ አረ ኦርቶዶክሳዊ እንንቃ በቃ ልንል ይገባም ምንድነው ያፈዘዘን😢
ሰላም ነጋሽ የቅድስት ሥላሴ ቤተክርሰቲያን የመጨረሻውን ገቢ ማሰባሰቢያ ተከታትያለሁ እና ብሩ የተሰበሰበው መሰቀሉን ሊያሰረግጡ ነው ለመሆኑ እድሳቱን የሚሰሩት የውጭ ዜጋ ሰይጣን አምላኪዎች ናቸው እኛ መቼም ነጭ ቆዳ ያላቸውን ሲያዩ ትክክል የሚሰሩ መሰሏቸው ነው ለማንኛውም ይህ ነገር ሳያሰተካክሉ ታቦቱን ባያሰገቡ ነጋሽ ሁሉንም ብታጣራልን አገራችን እናም ቤተክርሰቲያናችንን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን ይሰጠን