Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማሚዬ እንዴት ያምራሉ።ረጅም እድሜ ተመኘሁ
Besuye betam yeme wudek yema kebereke yebete keresetyanachin enku nek betam new yemakebereke betam new mewedeke dengele enate ahunm tetebekek nurelen gena bezu tagelegelenaleke wundem❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ❤
ተባርክ ሺ አመት ኑር እመቤቴ አለዉ ትበልክ።
በሱ እንዴት ነህ የተዋህዶ እንቁ አቤት መዝሙሮችህ ምን አይነት መታደል ነው ግን ታድልሀል ያኑራቺ ከእናትህ ጋር
Eregete yaleke zemari edema Ena Tena yesteh
Betam enakebrhalen zemeneh yebarek❤❤❤
ተባረኩ
ይሄን የኦርቶዶክስ አምነት ተከታይ ዘማሪ በጣም ነው የምወደው የማከብረው🙏
መሀሪነ ድንግል መዝሙዝ የስደት ጉልበቴ ብርታቴ የማልጠግበው መፅኛዬ ነው።።።❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ደስሚለው ለራሴ ነው ምዘምረው መሆንም ያለበት እንደዚህ ነወሰ
እርጋታው ሰወደው እቁዘማሬችን በሱፍቃድ ቀሬ ዘመንህ ይባረክ
Betam yemwedew zemari new yanten mezmur skeft bete ydemkal bertaln wendmachih
ውይይይ የቅዱስ ሩፋኤል ልጅ እኔም እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤
ወንድሜ በቤቱ ያጽናህ ለአገልግሎት መርጦሀል እንደጀመርከው ያስፈጽምህ ማግኘት ማጣት አድናቆት እንዳያሰናክልህ ተጠንቀቅ
.ወንድሜ በሀይማኖት መደብደብ ትልቅ ፀጋ ነዉ ❤❤❤❤❤❤
አኔም ስወደው የገጠር አይነት ዝማሪ ነው እውነት ደሰ የሚል
በሱ የእኛ እንቁ በጣም የምንወድህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ልጄ የአንተን ዝማሬ እንዴት እንደምትወድ እገረማለሁ ትንሽ ሲቋረጥ እንዴት እንደምታለቅስ
አንድ መዝሙር ዘመርልንበይ ማረኝ እና ልግባ ሀገሬ ዘምርልን
ወይኔ፡ከ12አመት፡በፊት፡በስደት፡ላይ፡እያለሁ፡ናሁሰማናሁ፡የሚለው፡መዝሙር፡ሁለት፡ሆናችሁ፡የምትቀባበሉትን፡ሲዲ፡ይዤ፡ሄጄ፡ልተኛ፡ስል፡ተደብቄ፡አዳምጥ፡ነበር፡አህዛብ፡ቤት፡ስለነበርኩ፡እናበጣም፡ትዝታ፡አለብኝ፡እድሜ፡ይስጣችሁ
አቤት እንዴት ነው ዱርዬ የበዛው እኛ ሀገር ውስጥ አሁን ምን አጥፍቶ መደብደብ??? ያሳዝናልእድሜ ከጤና ጋር ያድልህ እማማ ጤናዎንይስጦት!!
ነጋሽ እዴት ነህ እሰቲ ዘማሪ እንግዳወርቅ በቀለን አቅርብልን በጣም ነው ምወዳቸው ❤❤
ኦርቶዶክሰ መሆን መታደል ነው 80ቀን አናበ40 ቀን የስላሴን ልጅነት ማግኘት ምንና መታደል ነው እንኳን የሰላም ልጅ ሆነነ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

አንድ መዝሙር ዘመርልን
በይ ማረኝ እና ልግባ ሀገሬ ዘምርልን