Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ደና ምጣቹ እልልል የተጣሉትን የሚያነሳ የጠፉትን የሚፈልግ ይክበር ይመስገን መዳኒያለም የአለም ጌታ 🎉🎉🎉🎉
እንዳንተ ያሉ አእላፍ ስላላቹን እግዚአብሄር ይመስገንእድሜና ጤና ይስጥህ እኛ ተዋህዶ ነን ተዋህዶ
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይህን የሰጠህን ፀጋ ያፅናልህ። የመንግሥቱም ወራሽ ያድርግህ።በርታ እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ በኦርቶዶክስ እምነት ያፅናህ፣ እኛንም ያፅናን።አሜን!
ተባረክ ትክክለኛ ንግግር የኛን አጥያት ትተን ሌሎች ላይ መቀሰር አግባብ አይደለም ከነሱ የበረታ በጸሎት አስቧቸው እንዲመለሱ የተመለሱ እንዲጸኑ የጋንንት ሀሳብ አትሰንዝሩ
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ የተወደደ ቀን የተወደደ አመት ክብር እና ምስጋና ለድንግል ልጅ
አሜን እሜና
@@YoniYoni-pp7hu የድንግል ልጅ የምድር ስም የስጋ ነው አንተ የህያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ የሚለው ላይ ነው ቤተክርስቲያን የምትቆመው የተወደደ ቀን ሰው ወደ ክርስቶስ ፊቱን ሲያዞር እንጂ ወደ አርባራት ጣኦታት ፊቱን ሲመልስ የተረገመ ቀን ነው ለሁሉም እየሱስ ክርስቶስን የማይወደው ቢኖር የተረገመ ይሁን እንዳለው ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች እኛም እንላለን የተረገመ ይሁን ከክርስቶስ መስቀል ላይ የሰውን አይን ያነሱ ጣኦታት ሁሉ ይሰባበሩ ስለት እምልኮ ለርሱ ብቻ አብ ያለልክ ክፍ ከፍ ላርገው ለእየሱስ ብቻ የሱን አምልኮ የሚሻሙ ታቦት የተቀረፀላቸው ሁሉ የእንጨት እምላኮቻችሁ ይሰባበሩ እየሱስ ጌታ ነው ህያው አምላክ ነው እርቃኑን ሲሰቀል ማንም አላገዘውም እናቱ ብፅእት ማርያምም አልረዳችውም እያለም ክብሩን አልተሻማችም ሞታም አምልኩኝ አላለችም የምታጥኑት ለሷ ሳይሆን በስሟ ለአጋንንት ነው እሷ ብፅእት ናት የአምላኳን የአዳኟን አምልኮ አትቀበልም ዘወር በሉ እናንተ የፅድቅ ጠላቶች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😊😊😊
ተዋህዶ አትታደስም አዋሣ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ / ያን በጋሻውና ትዝታው ሲያስተምሩና ሲዘምሩ የህዝብ አቀባበል በጣም ነበር የሚገርመው ዛሬ ግን በባዱ ቤት ፀጋቸው ተገፎ ያሣዝናል በቤቱ ያፅናን ለንስሀ ያብቃቸው
አሜን በጣም ሆድ አምላካቸው ሆኑ
@@MeazaGirma-g7w አትታደስም ትፈርሳለች ተዋህዶ ክርስቶስን ጥጝ አሲዛ ለብዙ አማልክት ስለምታሰግድ ትፈርሳለች ላንዱ ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ብቻ መንበርከክ ያለበትን ጉልበት ለብዙ ጣኦታት ስላንበረከከች ትፈርሳለች የገብርኤሉ ብዛት የቁልቢው የዘብሩ የአርሴማ ብዛት ኩክ ያላት ኩክ የሌላት ማርያም በማን ላይ ነው የምታላግጡት እግዚአብሔር ባዘነበው ዝናብ ስለት የሚገባው ለማርያም አረ ትፈርሳለች ትበተምናለች ጣኦታቷም ይዋረዳሉ ስግደት የሚቀበል ገብርኤል የለምማርያምም በቁሟ ያልተቀበለችውን አምልኮ ሞታ አትቀበልም እየሱስ ብቻውን ንጉስ ነው
የቀሩትንም የድንግል ማርያም ልጅ አይምሮአቸውን ይክፈትላቸው ይምጡ በራችን ክፍት ነው የሚድኑት የሚፈወሱት ሰላማቸውን የሚያገኙ እራሳቸው ናቸው ኦርቶዶክስ ላዘላለም ፀንታ ትኖልድራለች🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ መጨርሻችንን ያሳምርልን ምንም ማለት አልፍልግም ብቻ ማየትን ያያሉ መሰማትንም ይሰማሉ ግን አያስተውሉም ይላል እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ።ቸርነቱ ይሰማህ ጀግናችን❤❤❤
አሜን ነጌ እግዚአብሄር ይመስገን እኛም ዛሬስ ደስ ብሎናል እናንተም በርቱልን
ሲል ሁልም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ወንድም ነጋሽ ስለተመለሱ ወንድሞች የተናገርከው ንግግር የልቤን ነው ፤ ውንድሞቻችን ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል ፤ እግዚያብሄር ይመስገን !!!
ወድማችን ነጋሽ ለተዋህዶ ያለህ መዋጋት በርታ ያሰኛል።
እግዚአብሔር ይመስገን እንደቸርነትህ በቤትህ አፅናን
እልልልል ያስብላል ትችት ን ብቻ መተው ነው ያለብን
ይህም ሁሉ የሆነው እኛን ከራሱ ጋር በክርስቶስ አማካይነት ባስታረቀንና የማስታረቅንም አገልግሎት በሰጠን በእግዚአብሔር ነው።2ቆሮ 5:18
አባቱ ክርስቶስ አምላክ ነው
ወንድሜ ነጋሽ እያደረክ ያለዉ ነገር በሙሉ ደስ የሚል ነዉ የሀይማኖት ቀናተኛ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤አሜን
ወንድሜ ነጋሽ ሆይ ፀጋው አብዝቶ ይጨመርልህ....አሜን!!!
ነጋሽዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በርታልን ለሙት አንሳ ቅዱስ ሚካኤል የአስራት ብር ልካለሁ እድሜ ለአንተ ማስታወቂያውን ባየው ቁጥር ልቤ እየተረበሸ ሲያሳዝኑ መነኩሳቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለሀገር ለምድሩ የሚፀልዩልን ✝️❤❤❤
Waqayyoo saa Ebbisuu Umurii dheraa ...
ባምርኛ?
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መመለሲ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መመለሲ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን
Egizaberi yee bariki wadimachin digil marima tibarik ❤❤❤❤❤❤
ለሚመለሱ ሁሉ ቤተክርስትያን በሮ ክፍት ነዉ ነገር ግን በንሰሀ ታጥበዉ ይመለሱ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ እውነት ነው ጠፍተው የሚመጡት ንሰሀ ገብተው አልፈውም ቆርበው የትላት የሀጥያት ቀበራቸውን አውርደው ነው የሚቀላቀሉት እኛሰ ውሰጥ ሆነን ይህን እድል ያላገኘን ትክክል ነህ❤❤እኔም እሰማማለው ባተ ሀሳብ እደመጡ ከምሰክርነት ውጪ ለግዜው መድረክ ይዘው አገልግሎት ላይ ባይወጡ ባይነኝ..❤❤🎉🎉
ወንድሜ ነጋሽ አሁንም እግዜር ይባርክህ ጥቅም ሁሉን ነገር ያስረሣል ጥቅሙ ሲጓደልና ሲቀንስ መባነን ይጀመራል ሆኖም ፈጣሪያችን በንስሀ ከተመለስን ይቀበለናል ክብሩን መድሀኒያለም ይውሠድ
ክብር ለዓለም ሁሉ ጌታ ይሁን።
ቢመለሱም መዳን ለራስ ነው ግን በተሀድሶ ሰውን ለማሳት እንዳይሆን ተሃድሶ የሚሉት አለ ተዋህዶን መስሎ የሚያስት ምናልበት ስልት ቀይሰው እንዳይሆን ብቻ ተዋህዶዋዊያን ራሳችንን እንጠብቅ
ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።” 1ኛ ቆሮ 14፥40
ተጠራጣሪ አትሁን ይቅርታ ገደብ የለውም
ትዝታዉ አይመለስ እዛው ይጨመላለቅ ግን በጋሻው ቢመለስ 😢
ጋዜጤኛ ንጋሺ ሁሉት መቶ ሺ እናስግባው🎉❤❤❤
ለራሳቸው ድህነት በንስሃ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው
🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️Sile hulum neger Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmachin Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልክ ነህ ወንድሜ እንኳንም በሠላም መጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በፍቅር ተቀበሏቸው እግዚአብሔር ፍቅር ነዉና እግዚአብሔር ያፅናቸው
ፈጣሪን ዕድሜና ጤናው ያብዛልህ።
ነጋሽ ሠላም ላንተ ይሁን, የረጅም ጊዜ ተከታታይህ ነኝ.እባክህ ቲክ ቶክ ላይ የሚታገሉ ወጣቶችን አመስግንልኝ ከቤታችን የጠፉትን በጎች እንዲመለሱ በማድረጉ ረገድ ትልቅ ሥራ እየሰሩ ነዉ. ይህ ሥራ ደሞዝ የሚቆረጥላቸዉ የአባቶች ሥራ መሆን ነበረበት. በዚህ ዘመን ግን ብዙ አባቶች ግን መንጋዉን የረሱት ይመስለኛል.
Thank you Negash
በጋሻው እውነት ጥሩ ሰው ነው ቢመለስ በጣም ደስ ይለኛል ትዝታው ግን በፍጹም መመለስ የለበትም እንደዛ እየተሳደብ እኔ እሱ ቅዱሳንን ታቦታችንን እንድዛ ሲሳደብ ብዙ አልቅሻለሁ እሱ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ የለበትም :: እና ደግሞ ማንኛውም ሰው ነጻ ፍቃድ አለው ከፈለገ ድንጋይም ያምልክ ግን የሌላውን ሃይማኖት ማክበር አለብት ማስተማር ከፈለገ ደግሞ በስነስርአት መሆን አለበት እንጂ እንደ ትዝታው አይነት ጋጠ ወጥ በፍጹም እንዲመለስ አትመኙ አምሰግናለሁ
ተዝታው የወጣበት ምክንየት እራሱ ያቀዋል የያዘው አባዜ ነው እንዲ የሚያደርገው ልቦና ይስጠው
እንኳን ደህና መጣህ ነጋሽ ወንድሜ
እባካችሁ ውዶቼ ነጋሽን በሁሉነገር እናግዘው
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉
ሀዋዝ እምወደው ዘማሪ
ወዮ ለራሴ 😭😭😭 መጨረሻየስ ምን ይሆን??
እግዚአብሄር. ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebark wenidme ❤ desi yemil anidebet
በርታልን ወንድማችን
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ
ሠላም ለአንተ ይሁን ነጋሼ እንደምን ከረምክ የቀደሞ ዘማሪ አዋዝ ተገኝ መመለስ እጅጉን ደስ ብሎኛል ነገር ግን የአንተን ሃሳብ በደንብ ማስመር ፈልጌ ነው የቀድሞ መባል ባይረሳ ለመድርክ ባይሮጡ ሌላው አንድ ካህን የነበረ ሰው መንፍቆ ቢመለስ ክህነቱ ይቀጥላል ብዬ አላምንም ዲያቆናትና ዘማርያንስ እንዴት ነው የሚሆኑት በተለይ ዲያቆናት እና ዘማሪያን በደንብ አባቶችን ብትጋብዝልን
በትክክል ዲያቆን የነበሩ በአለም ትዳር የመሰረቱ ሲመለሱ ዲያቆን አይደሉም
ወንድማችን ነጋሸ መለሰ
Kahen weyem deacon menafek kenbere simelse khenetu yisharale yelal yebetekirstiyan heg.
እግዚአብሄር ይመስገን
እልልልልልልል
በጣም ትክክል ነህ መዝሙራቸው ላይ ትልቅ ጥንቃቄ ይፈልጋል
አሜን አሜን አሜን
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመሰገን ወደ እናት ቤተክርስቲያን መጣችሁ
ስላም ለአንተ ይሁን
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ወንድሜ ነጋሸ ዘማሪ ዲያቆን ሐዋዝ ያሳዉቀን የኦርቶዶክስ መዝሙሩን እኔ እራሱ መለየት አልቻልኩም እና እባካችሁ አድርሱልን መልእክቱ ይድረስልን???
እግዚአብሄር. ይመስገን❤❤❤
ነጋሽ በጣም አከብርሀለዉ እነዚህ የማርያም ጠላቶች አጀንዳ ተደርገዉ ጊዜ ስትሰጡ ይገርመኛል ምነዉ ቢመለሱ ለራሳቸዉ ባይመለሱ ለራሳቸዉ እባካቹ ተዋቸዉ ባሉበት ሰላም ይሁንላቸዉ አይበቃም
Beteley tizitaw yalitesadebew neger yelem bayimeles yishalal hawaz betam sirat yalew lij new
አይባልም
እንኳን ሰዉ መላእክት ደስ ይሰኛሉ የጠፋዉ ሲገኝ እኔ በበኩሌ ደስታ ብቻ አይደለም አንብቻለሁ ምን አይነት አባባል ነዉ ነብስ ሲድን የወንድም እህቶቻችን መደሰት ይነስ? ማመስገን ነዉ የድንግልን ልጅ ወላ ትዝታዉ በጋሻዉ የተሳደቡት ሁሉ ይዳኑ ማንም ጠፍቶ አይቅር እኛንም ያጽናን መልካም ልብን ይፍጠርልን❤❤❤
መጠራጠር መልካም ነው ከውሥጥ ገብተው ተኩላ እዳይሁኑ ወይም ተልእኩ እዳይኑራቸው
lemn hulunm atimeremrim......yalutins det awek...agul tsadik tsadik ayachawtachihu
ሲገቡ አላስገባ ሲወጡ አላሶጣ አይከብድም በቃ በንሰሃ ተመለሰ ማመን ነው ሌላውን ለእግዚአብሔር መተው ነው. ሁሉም ለራሱ ይጸልይብ
Ai ersu mejemeriam wongel algebawum eko yegebawuma ewunet ,hiwot menged andu eiesu bicha new.
እግዛብሄር ቤቱን አሳልፋ አይሰጥም ልብን ይመርምራል ለእሱ መሰጠት ነው ሰሪ ለሰሪው ነው
እንደምን አመሻችሁ በእዉነት በጣም ደስ አለን አላችሁ አሁንም እግዚሀቤር የጠፋትን ይመልሰልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤በርታ ወንድማችን
ምን ሊያደርጉልን ቢመለሱ እንደ ማንኛውም ምዕመን መሆን ይችላሉ ስልጣነ ክህነት ግን?
እግዚአብር,ይመሰገን❤❤❤❤❤❤አሜን,አሜን,አሜን🙏🙏🙏
I am Eritrea 🇪🇷 Hule esemahalew qale hiwet yesemaln wendme
ተመስገን
በግ አሻው እና ት ንታው ልቦና ይስጣቸው
አንተንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅክ ❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
Amen ❤Amen❤Amen
ተመለሱ አልተመለሱ ምን ሊጠቅሙ ቤተክርስቲያንን አስተምራ አሳድጋ እምነት ቀይረው ቤተክርስቲያንን ሲነክሷት ሲስድቧን ኖረዋል መተውም አይጠቅሟትም ኦርቶዶክሶችን ጥንቃቄ እኛ ለስማያዊ እንጂ ለምድራዊ ህይወት አይደለም ሚስጥረኛ እምነታችን የድንግል ልጂ ቤቱን መቼም አይተዋትም መናፍቃን በርኩስ መንፈስ ቢመሩም እግዚአብሔር ሃይል ነው
እግዚአብሄር ይጠብቀን
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ነጋሽ እኛምደስ ብሎናል ግን አሁንም ብዙወች ከቤተክርስ ን እይተገፉ ይገኛሉ ለዚህም ምክንያቱ ሌብነቱ ትብብር ስለቀጠለ እየተበሳጡ ነው የሚሂዶት
እግዚአብሄር ነው ወሳኙ እኔ ማነኝ ልንወስን የምለው እንፍረድ ለምንለው ይቅር ይበለን
❤❤❤❤❤❤
Egziabher yemsgen ❤
ሰላም ወንድም ነጋሽ ❤❤❤❤❤❤
መምህር በጋሻው የሚመለስበትን ቀን እናፍቃለው
betselot asebew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ችግር አለ አለምን የመረጠ ወደ አለም ይሄዳል ጌታን የመረጠ ወደ ጌታ ይመጣል አያስገርምም!!!!!!!!
Egzahaber mesgen
እግዚኣብሔር ይመስገን ኦርቶደክስ ላደረከኝ❤።
እውነት ነው ። ወንድሜ ሃምሳዎቹ ቤት የዕድሜ ክልል ነኝ። ግን ለብ ያልኩ ስለሆን ፍርሃቴ ጥልቅ ነው ።
ይመለሱ ወደ ቤታቸው ❤❤❤❤
Tizitaw Samuel endaymetabin anfelgewim afun seyalakik kermo min lihon yimelesal aytekimenim
ነጋሽ 100%
የተወደደ ቀን እልልልልል
well come negash media
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያስቀኛል፥ ያሳዝነኛል፡ በጋሻው፡ ትዝታው፡ ወደ፡ ኦርቶዶክስ፡ ይመለሳሉ! ወገኖች፤ ወደ፡ ክርስትና፡ ት/ት፡ ፊታችንን፡ ማዞር፡ ነው፡ የትም፡ ሂድ፡ የትም! ክርስትና፡ መተዳደርያው፡ መ፡ ቅዱስ፡ ነው።
አኦኦኦኦ አሉ እማ ማ ዝናሽ
የነሱ መመለስ አያምረኝም ሲሞቅ ወደዚያ ሲቀዘቅ ወደዚ ማለት ጥሩ አይደለም እነ ትዝታውና ዘርፊ ይችን ንጹሕ ቤታችንን ስም ሲያጠፉ ኖረው አሑን አያፍሩም መንስ አይን አለቸው።
አይ ነጋሽ! የ ቃሉ ብርሃን ያግኝክ
እውነት ነው❤❤❤
❤Amen❤
ነጋሽ ወንድሜ በንግግርህ ሌሎች እንዳይሰናከሉ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብህ አንድ አገልጋይ በትክክል ከስርዓቱ ፈቀቅ ካሉ ወደ ቀድሞ አገልግሎታቸው መመለስ የሚያስችል ስርዓት እንመዘርጋት እንዳይሆን አድርገው!በርግጥ ቤተ ክርስቲያን ሁሌም በሯ ክፍት ነው።አመሰግናለሁ!ግርማ ዓሊከሀዋሳ
ሠላም ለአንተ ይሁን ነጋሼ እንደምን ከረምክ የቀደሞ ዘማሪ አዋዝ ተገኝ መመለስ እጅጉን ደስ ብሎኛል ነገር ግን የአንተን ሃሳብ በደንብ ማስመር ፈልጌ ነው የቀድሞ መባል ባይረሳ ለመድርክ ባይሮጡ ሌላው አንድ ካህን የነበረ ሰው መንፍቆ ቢመለስ ክህነቱ ይቀጥላል ብዬ አላምንም ዲያቆናትና ዘማርያንስ እንዴት ነው የሚሆኑት በተለይ ዲያቆናት እና መልስ
Kahen weyem deacon kemenfkna bimelsu khenetachew yesharal yihe yebetekirstiyan heg new eyhone yalew gen betekaraniew new yasaznal
ነጋሽ ሰላምነው ሁሉም ሲገባው ይመለሳል
ተመሰጌን ወንድማችን ሃዋዝ እንካን ደህና መጣክ እንወድካለን እእእልልል❤❤❤ በጋሻው ትዝታው ዘርፌ የአጋንት ተላላኪ ሰለሆኑ እዚያው ይጨማለቁ አያሰፈልጋትም አብሶ ትዝታው የውሻ ውሻ ቅርሻታም ባፋ የሚፃዳዳ እንደ ቀለሜ ያሉ ቆሻሾች አያሰፍልጉም
እንኳን ደና ምጣቹ እልልል የተጣሉትን የሚያነሳ የጠፉትን የሚፈልግ ይክበር ይመስገን መዳኒያለም የአለም ጌታ 🎉🎉🎉🎉
እንዳንተ ያሉ አእላፍ ስላላቹን እግዚአብሄር ይመስገን
እድሜና ጤና ይስጥህ እኛ ተዋህዶ ነን ተዋህዶ
ወንድማችን ነጋሽ እግዚአብሔር ይህን የሰጠህን ፀጋ ያፅናልህ። የመንግሥቱም ወራሽ ያድርግህ።በርታ እስከመጨረሻው ህቅታ ድረስ በኦርቶዶክስ እምነት ያፅናህ፣ እኛንም ያፅናን።አሜን!
ተባረክ ትክክለኛ ንግግር የኛን አጥያት ትተን ሌሎች ላይ መቀሰር አግባብ አይደለም ከነሱ የበረታ በጸሎት አስቧቸው እንዲመለሱ የተመለሱ እንዲጸኑ የጋንንት ሀሳብ አትሰንዝሩ
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ የተወደደ ቀን የተወደደ አመት ክብር እና ምስጋና ለድንግል ልጅ
አሜን እሜና
@@YoniYoni-pp7hu የድንግል ልጅ የምድር ስም የስጋ ነው አንተ የህያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ የሚለው ላይ ነው ቤተክርስቲያን የምትቆመው የተወደደ ቀን ሰው ወደ ክርስቶስ ፊቱን ሲያዞር እንጂ ወደ አርባራት ጣኦታት ፊቱን ሲመልስ የተረገመ ቀን ነው
ለሁሉም እየሱስ ክርስቶስን የማይወደው ቢኖር የተረገመ ይሁን እንዳለው ጳውሎስ ለገላትያ ሰዎች እኛም እንላለን የተረገመ ይሁን ከክርስቶስ መስቀል ላይ የሰውን አይን ያነሱ ጣኦታት ሁሉ ይሰባበሩ ስለት እምልኮ ለርሱ ብቻ አብ ያለልክ ክፍ ከፍ ላርገው ለእየሱስ ብቻ የሱን አምልኮ የሚሻሙ ታቦት የተቀረፀላቸው ሁሉ የእንጨት እምላኮቻችሁ ይሰባበሩ
እየሱስ ጌታ ነው ህያው አምላክ ነው
እርቃኑን ሲሰቀል ማንም አላገዘውም
እናቱ ብፅእት ማርያምም አልረዳችውም እያለም ክብሩን አልተሻማችም ሞታም አምልኩኝ አላለችም የምታጥኑት ለሷ ሳይሆን በስሟ ለአጋንንት ነው እሷ ብፅእት ናት የአምላኳን የአዳኟን አምልኮ አትቀበልም
ዘወር በሉ እናንተ የፅድቅ ጠላቶች
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
😊😊😊
ተዋህዶ አትታደስም አዋሣ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ / ያን በጋሻውና ትዝታው ሲያስተምሩና ሲዘምሩ የህዝብ አቀባበል በጣም ነበር የሚገርመው ዛሬ ግን በባዱ ቤት ፀጋቸው ተገፎ ያሣዝናል በቤቱ ያፅናን ለንስሀ ያብቃቸው
አሜን በጣም ሆድ አምላካቸው ሆኑ
@@MeazaGirma-g7w አትታደስም ትፈርሳለች ተዋህዶ ክርስቶስን ጥጝ አሲዛ ለብዙ አማልክት ስለምታሰግድ ትፈርሳለች ላንዱ ለእግዚአብሔር ልጅ ለእየሱስ ብቻ መንበርከክ ያለበትን ጉልበት ለብዙ ጣኦታት ስላንበረከከች ትፈርሳለች የገብርኤሉ ብዛት የቁልቢው የዘብሩ የአርሴማ ብዛት ኩክ ያላት ኩክ የሌላት ማርያም በማን ላይ ነው የምታላግጡት እግዚአብሔር ባዘነበው ዝናብ ስለት የሚገባው ለማርያም አረ ትፈርሳለች ትበተምናለች ጣኦታቷም ይዋረዳሉ
ስግደት የሚቀበል ገብርኤል የለም
ማርያምም በቁሟ ያልተቀበለችውን አምልኮ ሞታ አትቀበልም እየሱስ ብቻውን ንጉስ ነው
የቀሩትንም የድንግል ማርያም ልጅ አይምሮአቸውን ይክፈትላቸው ይምጡ በራችን ክፍት ነው የሚድኑት የሚፈወሱት ሰላማቸውን የሚያገኙ እራሳቸው ናቸው ኦርቶዶክስ ላዘላለም ፀንታ ትኖልድራለች🙏
እግዚአብሔር ይመስገን ወድሜ መጨርሻችንን ያሳምርልን ምንም ማለት አልፍልግም ብቻ ማየትን ያያሉ መሰማትንም ይሰማሉ ግን አያስተውሉም ይላል እግዚአብሔር ማስተዋል ያድለን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክልኝ።ቸርነቱ ይሰማህ ጀግናችን❤❤❤
አሜን ነጌ እግዚአብሄር ይመስገን እኛም ዛሬስ ደስ ብሎናል እናንተም በርቱልን
ሲል ሁልም ነግር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏
ወንድም ነጋሽ ስለተመለሱ ወንድሞች የተናገርከው ንግግር የልቤን ነው ፤ ውንድሞቻችን ስለተመለሱ ደስ ብሎኛል ፤ እግዚያብሄር ይመስገን !!!
ወድማችን ነጋሽ ለተዋህዶ ያለህ መዋጋት በርታ ያሰኛል።
እግዚአብሔር ይመስገን እንደቸርነትህ በቤትህ አፅናን
እልልልል ያስብላል ትችት ን ብቻ መተው ነው ያለብን
ይህም ሁሉ የሆነው እኛን ከራሱ ጋር በክርስቶስ አማካይነት ባስታረቀንና የማስታረቅንም አገልግሎት በሰጠን በእግዚአብሔር ነው።
2ቆሮ 5:18
አባቱ ክርስቶስ አምላክ ነው
ወንድሜ ነጋሽ እያደረክ ያለዉ ነገር በሙሉ ደስ የሚል ነዉ የሀይማኖት ቀናተኛ ነህ በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤አሜን
ወንድሜ ነጋሽ ሆይ ፀጋው አብዝቶ ይጨመርልህ....አሜን!!!
ነጋሽዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ በርታልን ለሙት አንሳ ቅዱስ ሚካኤል የአስራት ብር ልካለሁ እድሜ ለአንተ ማስታወቂያውን ባየው ቁጥር ልቤ እየተረበሸ ሲያሳዝኑ መነኩሳቱ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለሀገር ለምድሩ የሚፀልዩልን ✝️❤❤❤
Waqayyoo saa Ebbisuu Umurii dheraa ...
ባምርኛ?
ስለሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መመለሲ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን መመለሲ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ማርያምን እግዚአብሔር ይመስገን
Egizaberi yee bariki wadimachin digil marima tibarik ❤❤❤❤❤❤
ለሚመለሱ ሁሉ ቤተክርስትያን በሮ ክፍት ነዉ ነገር ግን በንሰሀ ታጥበዉ ይመለሱ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ እውነት ነው ጠፍተው የሚመጡት ንሰሀ ገብተው አልፈውም ቆርበው የትላት የሀጥያት ቀበራቸውን አውርደው ነው የሚቀላቀሉት እኛሰ ውሰጥ ሆነን ይህን እድል ያላገኘን ትክክል ነህ❤❤እኔም እሰማማለው ባተ ሀሳብ እደመጡ ከምሰክርነት ውጪ ለግዜው መድረክ ይዘው አገልግሎት ላይ ባይወጡ ባይነኝ..❤❤🎉🎉
ወንድሜ ነጋሽ አሁንም እግዜር ይባርክህ ጥቅም ሁሉን ነገር ያስረሣል ጥቅሙ ሲጓደልና ሲቀንስ መባነን ይጀመራል ሆኖም ፈጣሪያችን በንስሀ ከተመለስን ይቀበለናል ክብሩን መድሀኒያለም ይውሠድ
ክብር ለዓለም ሁሉ ጌታ ይሁን።
ቢመለሱም መዳን ለራስ ነው ግን በተሀድሶ ሰውን ለማሳት እንዳይሆን ተሃድሶ የሚሉት አለ ተዋህዶን መስሎ የሚያስት ምናልበት ስልት ቀይሰው እንዳይሆን ብቻ ተዋህዶዋዊያን ራሳችንን እንጠብቅ
ነገር ግን ሁሉ በአገባብና በሥርዓት ይሁን።” 1ኛ ቆሮ 14፥40
ተጠራጣሪ አትሁን ይቅርታ ገደብ የለውም
ትዝታዉ አይመለስ እዛው ይጨመላለቅ ግን በጋሻው ቢመለስ 😢
ጋዜጤኛ ንጋሺ ሁሉት መቶ ሺ እናስግባው🎉❤❤❤
ለራሳቸው ድህነት በንስሃ እግዚአብሔር ይቅር ባይ ነው
🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️Sile hulum neger Egeziabher ymesgen kale hiwot yasemalen wenedmachin Enate Emebete ye getaye Enat kibr Lanechi yhun Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ልክ ነህ ወንድሜ እንኳንም በሠላም መጡ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች በፍቅር ተቀበሏቸው እግዚአብሔር ፍቅር ነዉና እግዚአብሔር ያፅናቸው
ፈጣሪን ዕድሜና ጤናው ያብዛልህ።
ነጋሽ ሠላም ላንተ ይሁን, የረጅም ጊዜ ተከታታይህ ነኝ.እባክህ ቲክ ቶክ ላይ የሚታገሉ ወጣቶችን አመስግንልኝ ከቤታችን የጠፉትን በጎች እንዲመለሱ በማድረጉ ረገድ ትልቅ ሥራ እየሰሩ ነዉ. ይህ ሥራ ደሞዝ የሚቆረጥላቸዉ የአባቶች ሥራ መሆን ነበረበት. በዚህ ዘመን ግን ብዙ አባቶች ግን መንጋዉን የረሱት ይመስለኛል.
Thank you Negash
በጋሻው እውነት ጥሩ ሰው ነው ቢመለስ በጣም ደስ ይለኛል ትዝታው ግን በፍጹም መመለስ የለበትም እንደዛ እየተሳደብ እኔ እሱ ቅዱሳንን ታቦታችንን እንድዛ ሲሳደብ ብዙ አልቅሻለሁ እሱ ወደ ኦርቶዶክስ መመለስ የለበትም :: እና ደግሞ ማንኛውም ሰው ነጻ ፍቃድ አለው ከፈለገ ድንጋይም ያምልክ ግን የሌላውን ሃይማኖት ማክበር አለብት ማስተማር ከፈለገ ደግሞ በስነስርአት መሆን አለበት እንጂ እንደ ትዝታው አይነት ጋጠ ወጥ በፍጹም እንዲመለስ አትመኙ አምሰግናለሁ
ተዝታው የወጣበት ምክንየት እራሱ ያቀዋል የያዘው አባዜ ነው እንዲ የሚያደርገው ልቦና ይስጠው
እንኳን ደህና መጣህ ነጋሽ ወንድሜ
እባካችሁ ውዶቼ ነጋሽን በሁሉነገር እናግዘው
እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉
ሀዋዝ እምወደው ዘማሪ
ወዮ ለራሴ 😭😭😭 መጨረሻየስ ምን ይሆን??
እግዚአብሄር. ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Tebark wenidme ❤ desi yemil anidebet
በርታልን ወንድማችን
ወንድሜ ነጋሽ እንኳን ደህና መጣህ
ሠላም ለአንተ ይሁን ነጋሼ እንደምን ከረምክ የቀደሞ ዘማሪ አዋዝ ተገኝ መመለስ እጅጉን ደስ ብሎኛል ነገር ግን የአንተን ሃሳብ በደንብ ማስመር ፈልጌ ነው የቀድሞ መባል ባይረሳ ለመድርክ ባይሮጡ ሌላው አንድ ካህን የነበረ ሰው መንፍቆ ቢመለስ ክህነቱ ይቀጥላል ብዬ አላምንም ዲያቆናትና ዘማርያንስ እንዴት ነው የሚሆኑት በተለይ ዲያቆናት እና ዘማሪያን በደንብ አባቶችን ብትጋብዝልን
በትክክል ዲያቆን የነበሩ በአለም ትዳር የመሰረቱ ሲመለሱ ዲያቆን አይደሉም
ወንድማችን ነጋሸ መለሰ
Kahen weyem deacon menafek kenbere simelse khenetu yisharale yelal yebetekirstiyan heg.
እግዚአብሄር ይመስገን
እልልልልልልል
በጣም ትክክል ነህ መዝሙራቸው ላይ ትልቅ ጥንቃቄ ይፈልጋል
አሜን አሜን አሜን
❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
እግዚአብሔር ይመስገን ።
እግዚአብሔር ይመሰገን ወደ እናት ቤተክርስቲያን መጣችሁ
ስላም ለአንተ ይሁን
ኦርቶዶክሳውያን እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏ወንድሜ ነጋሸ ዘማሪ ዲያቆን ሐዋዝ ያሳዉቀን የኦርቶዶክስ መዝሙሩን እኔ እራሱ መለየት አልቻልኩም እና እባካችሁ አድርሱልን መልእክቱ ይድረስልን???
እግዚአብሄር. ይመስገን❤❤❤
ነጋሽ በጣም አከብርሀለዉ እነዚህ የማርያም ጠላቶች አጀንዳ ተደርገዉ ጊዜ ስትሰጡ ይገርመኛል ምነዉ ቢመለሱ ለራሳቸዉ ባይመለሱ ለራሳቸዉ እባካቹ ተዋቸዉ ባሉበት ሰላም ይሁንላቸዉ አይበቃም
Beteley tizitaw yalitesadebew neger yelem bayimeles yishalal hawaz betam sirat yalew lij new
አይባልም
እንኳን ሰዉ መላእክት ደስ ይሰኛሉ የጠፋዉ ሲገኝ እኔ በበኩሌ ደስታ ብቻ አይደለም አንብቻለሁ ምን አይነት አባባል ነዉ ነብስ ሲድን የወንድም እህቶቻችን መደሰት ይነስ? ማመስገን ነዉ የድንግልን ልጅ ወላ ትዝታዉ በጋሻዉ የተሳደቡት ሁሉ ይዳኑ ማንም ጠፍቶ አይቅር እኛንም ያጽናን መልካም ልብን ይፍጠርልን❤❤❤
መጠራጠር መልካም ነው ከውሥጥ ገብተው ተኩላ እዳይሁኑ ወይም ተልእኩ እዳይኑራቸው
lemn hulunm atimeremrim......yalutins det awek...agul tsadik tsadik ayachawtachihu
ሲገቡ አላስገባ ሲወጡ አላሶጣ አይከብድም በቃ በንሰሃ ተመለሰ ማመን ነው ሌላውን ለእግዚአብሔር መተው ነው. ሁሉም ለራሱ ይጸልይብ
Ai ersu mejemeriam wongel algebawum eko yegebawuma ewunet ,hiwot menged andu eiesu bicha new.
እግዛብሄር ቤቱን አሳልፋ አይሰጥም ልብን ይመርምራል ለእሱ መሰጠት ነው ሰሪ ለሰሪው ነው
እንደምን አመሻችሁ በእዉነት በጣም ደስ አለን አላችሁ አሁንም እግዚሀቤር የጠፋትን ይመልሰልን ❤❤❤
❤❤❤❤❤
በርታ ወንድማችን
ምን ሊያደርጉልን ቢመለሱ እንደ ማንኛውም ምዕመን መሆን ይችላሉ ስልጣነ ክህነት ግን?
እግዚአብር,ይመሰገን❤❤❤❤❤❤አሜን,አሜን,አሜን🙏🙏🙏
I am Eritrea 🇪🇷 Hule esemahalew qale hiwet yesemaln wendme
ተመስገን
በግ አሻው እና ት ንታው ልቦና ይስጣቸው
አንተንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅክ ❤❤❤
እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤
Amen ❤Amen❤Amen
ተመለሱ አልተመለሱ ምን ሊጠቅሙ ቤተክርስቲያንን አስተምራ አሳድጋ እምነት ቀይረው ቤተክርስቲያንን ሲነክሷት ሲስድቧን ኖረዋል መተውም አይጠቅሟትም ኦርቶዶክሶችን ጥንቃቄ እኛ ለስማያዊ እንጂ ለምድራዊ ህይወት አይደለም ሚስጥረኛ እምነታችን የድንግል ልጂ ቤቱን መቼም አይተዋትም መናፍቃን በርኩስ መንፈስ ቢመሩም እግዚአብሔር ሃይል ነው
እግዚአብሄር ይጠብቀን
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ነጋሽ እኛምደስ ብሎናል ግን አሁንም ብዙወች ከቤተክርስ ን እይተገፉ ይገኛሉ ለዚህም ምክንያቱ ሌብነቱ ትብብር ስለቀጠለ እየተበሳጡ ነው የሚሂዶት
እግዚአብሄር ነው ወሳኙ እኔ ማነኝ ልንወስን የምለው እንፍረድ ለምንለው ይቅር ይበለን
❤❤❤❤❤❤
Egziabher yemsgen ❤
ተመስገን
ሰላም ወንድም ነጋሽ ❤❤❤❤❤❤
መምህር በጋሻው የሚመለስበትን ቀን እናፍቃለው
betselot asebew
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ችግር አለ አለምን የመረጠ ወደ አለም ይሄዳል ጌታን የመረጠ ወደ ጌታ ይመጣል አያስገርምም!!!!!!!!
Egzahaber mesgen
እግዚኣብሔር ይመስገን ኦርቶደክስ ላደረከኝ❤።
እውነት ነው ። ወንድሜ ሃምሳዎቹ ቤት የዕድሜ ክልል ነኝ። ግን ለብ ያልኩ ስለሆን ፍርሃቴ ጥልቅ ነው ።
ይመለሱ ወደ ቤታቸው ❤❤❤❤
Tizitaw Samuel endaymetabin anfelgewim afun seyalakik kermo min lihon yimelesal aytekimenim
ነጋሽ 100%
የተወደደ ቀን እልልልልል
well come negash media
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ያስቀኛል፥ ያሳዝነኛል፡ በጋሻው፡ ትዝታው፡ ወደ፡ ኦርቶዶክስ፡ ይመለሳሉ! ወገኖች፤ ወደ፡ ክርስትና፡ ት/ት፡ ፊታችንን፡ ማዞር፡ ነው፡ የትም፡ ሂድ፡ የትም! ክርስትና፡ መተዳደርያው፡ መ፡ ቅዱስ፡ ነው።
አኦኦኦኦ አሉ እማ ማ ዝናሽ
የነሱ መመለስ አያምረኝም ሲሞቅ ወደዚያ ሲቀዘቅ ወደዚ ማለት ጥሩ አይደለም እነ ትዝታውና ዘርፊ ይችን ንጹሕ ቤታችንን ስም ሲያጠፉ ኖረው አሑን አያፍሩም መንስ አይን አለቸው።
አይ ነጋሽ! የ ቃሉ ብርሃን ያግኝክ
እውነት ነው❤❤❤
❤Amen❤
ነጋሽ ወንድሜ በንግግርህ ሌሎች እንዳይሰናከሉ ጥንቃቄ ማድረግ ያለብህ አንድ አገልጋይ በትክክል ከስርዓቱ ፈቀቅ ካሉ ወደ ቀድሞ አገልግሎታቸው መመለስ የሚያስችል ስርዓት እንመዘርጋት እንዳይሆን አድርገው!
በርግጥ ቤተ ክርስቲያን ሁሌም በሯ ክፍት ነው።
አመሰግናለሁ!
ግርማ ዓሊ
ከሀዋሳ