ጌታችን መዳሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ የተወለደበት በርካታ ምክንያቶች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 янв 2025

Комментарии • 21

  • @FgsjHstsi
    @FgsjHstsi 22 часа назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏

  • @ngsti277
    @ngsti277 6 дней назад

    ክብር ምስጋና ለጌታ ኢየሱስ ይሁን ኣሜን ኣሜንኣሜን

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 7 дней назад

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @SalamMuhammad-n2e
    @SalamMuhammad-n2e 7 дней назад

    ቃለ ሕወትን ያሰማልን መምህራችን❤

  • @እግዚአብሔርይመስግንሠለሁ

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 17 дней назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏

  • @BeliGirmay-x4d
    @BeliGirmay-x4d Месяц назад +3

    አሜን

  • @bezaGetachew-y9g
    @bezaGetachew-y9g 10 дней назад

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @DestaBelay-tm7um
    @DestaBelay-tm7um 20 дней назад

    አሜን❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 11 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤amen amenamenamen

  • @tadessedegefa-uo5oq
    @tadessedegefa-uo5oq 25 дней назад

    waaqayyoo abbaa ati seera nugusaafi nigistiittiin IYoobii yimaanuu gargaarii miti isaaf guutuu biyyaafuu waaqayyoo harka isaa irraattii wanta qabuuf isaaf hin dhabuu.caalaattii wangeelaa qulqulluu barsiisuu gargaarii.maqaa abbaa kan ilma kan afuuraa qulqulluu waaqayyoo tokkon ameen.

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 20 дней назад

    🥰Egzeabehere yemasgen!🥰😍😍😍🥰🥰💯👏👏👏

  • @ዐዘዠየጯጰጸፀ
    @ዐዘዠየጯጰጸፀ 5 дней назад

    ❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏✝️✝️✝️🌹🌹🌹🥀🥀🥀🌻🌻🌻🌻🌻🥀🥀🥀🌹🌹🌹✝️✝️✝️❤️❤️❤️

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 5 дней назад

    ዲያብሎስ የኢግዛብሔር ተቀናቃኝ ኘው ማለት ነው

  • @AbdullahiYusuf-jv1ov
    @AbdullahiYusuf-jv1ov 18 дней назад

    ኃይማኖቱን የፈጠሩት ሮማውያን የዘላለም የቤት ስራ ሰጥተውን አለፉ

    • @weletearegaytadesse4444
      @weletearegaytadesse4444 17 дней назад +4

      ወንድም አመለካከት አስተካክል።አረብ ሰውዬ የግሉ ምኞት ያስፈፀመበትን ተረት እምነት ብለህ ያለህ አንተ አለህ እኛ የነብያትና የሀዋሪያት ትምህርት አለን

    • @AydenFernandez-t7e
      @AydenFernandez-t7e 17 дней назад

      megemraya awken benawera teru nw bawranbet adbet metfatem al ena betchel yemtaywen ewntun tekebel egzabher amlaki mehrtun yelaklhe

    • @Loza957
      @Loza957 15 дней назад

      እውቀትህ ያስቀናል😅

    • @melakutesfaye2433
      @melakutesfaye2433 13 дней назад +1

      አላህ ሚባለውን የካባ ጣዖት የምታመልከው ወንድማችን በማታውቀው ጥልቅ አትበል የአምላካችን ክርስቶስ መምጣት በነቢያት የተነገረ በሀዋርያት የተሰበከ በመላዕክት የተበሰረ በሁሉ ሙሉ የሆነ ትምህርት ነው ይልቅ መፅሀፍ እንደሚል አሁን ግን በአንዱ የእግዚአብሔር ልጅ የማያምንበት ተፈርዶበታል እንዳለ ወልድ ያለው አብ አለው ወልድ ያለው አብ እንኳን የለውም እንደሚል በተጨማሪም አምላካችን ክርስቶስ እንደተናገረ እነሆ በቶሎ እመጣለው ለእያንዳንዱም እንደስራው እከፍለዋለው አልፋና ዖሜጋ እኔነኝ ብሎ እንደተናገረ ይልቅ ካለህበት ጨለማ የጣዖት አምልኮ ወጥተህ ህይወትህን አድን

    • @AmenTemesgen-qx9zu
      @AmenTemesgen-qx9zu 9 дней назад +1

      የሆነ ስብከት ላይ ምን ሰማሁ ሴጣን የትክክለኛይቱን ቤተክርስቲያን አድራሻ ተሳስቶ አያውቅም ለዛ ነው ተቃውሞ የሚበዛባት ይቺ ቤተክርስቲያን አሉ እና ዛሬ የተረዳሁት እሱን ነው በእርግጥ እግዚአብሔር አግዞት ሰው ልቦናው ቢመለስ መልካም ነው ነገር ግን ሆን ብሎ ለነቀፌታ በሰዎች ላይ አድሮ የሰው ቤት ድረስ መጥቶ የማይመለከተውን የሚያወራ ጥንተ ጠላታችን ብቻ ነው ልቦና ይስጠን ለሁላችንም