ሶፊያ የምር ኦርቶዶክስን ማወቅ ፈልጋ ወይስ መነጋገሪያ መሆን ፈልጋ? ሶፊያ ሽባባው, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 503

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 Месяц назад +30

    ወንድማችን ቢኒያም አንድ የታየኝ ቅሬታ እባክህ ዶክተርም ይሁን ቀሲስ ሲናገሩ አስጨርሳቸው እንወድሀለን with big respect . ምክንያቱም ጥሩ ሲጀምሩ ልንሰማቸው እንፈልጋለን እንተ የምትሰራውን ትልቅ ስራ ግን እግዝአብሔር አምላክ ጤናውን ብርታቱን ይስጥልን ሁላችሁም ተባረኩ

  • @ስደተኛውነኝ
    @ስደተኛውነኝ Месяц назад +12

    ወንድማችን ቢኒ ሰላምህ ይብዛ ለምታደርገው መልካም ነገር ተባረክ ነገር ግን ውይይታችሁ ፍሬ እንዲያፈራ የጠፉት በጎች እንዲመለሱ ለሌሎቹ ጊዜ ስጣቸው ውይይቱን ጣፍጦን ለመከታተል ጓጉተን ስንከተል ጣልቃ እየገባህ የሌሎቹንም ጊዜ አትውሰድባቸው በደንብ ያስተምሯት የሶፊንም ልቧን አምላክ ይክፈትላት

  • @boopidybaapbaap
    @boopidybaapbaap Месяц назад +22

    መምህር መላኩ እግዚአብሔር ያክብርልኝ። ጥሩ መሰረት ያለው ትምህርት ነው። ይች ሴት ጥያቄዎችውን በግል አቅርባ መረዳት ስትችል ለመታወቅ ብላ ነው በየምክንያቱ መታየት ትፈልጋለች። እውነት ኦርቶዶክስን የማወቅ ጉጉት ካላት በግል ጠይቃ ማወቅ በቻለች ነበር።

    • @DJik-l5s
      @DJik-l5s Месяц назад

      Tikekelensh

    • @girma780
      @girma780 Месяц назад +1

      ሴይጣን ናት በአፎ ማር ይዛ ብልቧ መርዝ ነው ያለው

    • @girma780
      @girma780 Месяц назад

      አንቺ መርዝ ሴይጣን መጀመሪያ አንቢቢ

    • @hilinae512
      @hilinae512 Месяц назад

      እውነት ነው

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 Месяц назад +19

    ይቺን ሴት በእውነት ልቦና ይስጣት ልቧ በጣም ክፉ ነው ጠማማ ነው

    • @Meseret-v6z
      @Meseret-v6z Месяц назад

      ልብንም መመርመር ጀምራችኋል

    • @zolazabeel4918
      @zolazabeel4918 3 дня назад

      እውነትሽን ነው እቺ ጠማማ
      እድሜዋን እኝኝ ስትል ጨረሰች

  • @Belaynesh-u7r
    @Belaynesh-u7r Месяц назад +22

    አድካሚ የሆነች ፍጡር

    • @gebuayalew1059
      @gebuayalew1059 Месяц назад

      መናፍቅ እኮ ጨለማ ናቸው እውቀት የላቸውም አጤሬራ አውጥተው ነው የሚከራከሩት

    • @zj2164
      @zj2164 Месяц назад

      በጨለማ ያላችሁ እናንተ ናችሁ። እውነት አርነት ያወጣል። የእግዚአብሔርን ቃልና አንብቡ ከሲኦል ከዘለዓለም ምት አምልጠው።

  • @tesfaytadii
    @tesfaytadii Месяц назад +7

    Melaku በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያቀረበው
    ቢኒያም እባክህን ከዚ በዋላ ለመወያየት ከሆነ ብቻ አስገባት ካልሆነ አታስገባት በጠበጠችን ተንኮለኛ ነች

  • @abutube6506
    @abutube6506 Месяц назад +4

    ፍቅረ እየሱስ እግዚአብሔር ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @ethioethio8898
    @ethioethio8898 Месяц назад +10

    ግንአንዲትግለሰብ መጣችቀረች ቤተክርስትያን ምንይጎልባታል ይቀርባታልእንጂ

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 Месяц назад +10

    የእግዚአብሔርን ተአምር እንደ ሙስሊሞች አምነው መቀበል አቃታቸው ጴንጤዎች ነፍሰ ይማር በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣችሁ በተለይ ሶፍያ እየተቅበዘበዘች ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ 🤲🤲 😔😔

  • @Myself-c4h
    @Myself-c4h Месяц назад +1

    ስሙ የኛን አባቶች ስረአት ! ክብር ለማይገባው እንኳ በክብር አቤት ኦርቶዶክስ❤

  • @dinkuyenenesh2049
    @dinkuyenenesh2049 Месяц назад +14

    መነጋገርያ ፈልጋ ነው አትርሱኝ ነው ልብ ውልቅ የሆነች

  • @setugetachew9121
    @setugetachew9121 Месяц назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ለእኛ ኦርቶዶክሳውያንን የሚያፀና ትምህርት ነው የተወሰነ ሰው ወደ መሰናከል የሚወስድ ክርክር ሆኖ ነበር ወደ መስመር አስገብተውናልና ።
    ለማያምኑት ደግሞ በቂ ማብራራሪያ ስለጡን ፈጣሪ ያክብርልን

  • @Solzethio
    @Solzethio Месяц назад +1

    ዋው ዶክተር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ግሩም መልስ ነው።

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ Месяц назад +11

    እህት ሶፊያ ዕረፊ በእውነት ይደብራል ቆይ ማነው የሚልካት ግን ? በጣም ወረደችብኝ :: አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ 🤗

  • @marengeta8639
    @marengeta8639 Месяц назад +12

    ለመረዳት ዠግጁ አይደለችም

  • @BodMas-sx3eq
    @BodMas-sx3eq Месяц назад +13

    ሁሉም መናፍቃን በስማ በለው ነው የሚያምኑት አያነቡም አይጠይቁም አይረዱም የማወቅ እና የመመርመር ፍላጎት የላቸውም በጥራዝ ነጠቅ እውቀት ብቻ ነው የሚነዱት

  • @tegenenigussie8899
    @tegenenigussie8899 Месяц назад +5

    አውቆ የተኛ ቢጠሩት አይሰማም thank you doctor for this matter 🙏🙏

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho Месяц назад +3

    ወንድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mulu-ut7ep
    @Mulu-ut7ep Месяц назад +3

    መናፍቃን ገድል ገደል የሆነባቹህ በወንጌል ስለማታምኑ ነው
    ገድሉን ለእኛ ተውትና ወንጌላቹህ በወንጌላችን ይፈተሽ
    ያኔ እውነት ፊት መቆም መቻል አለመቻላቹህ ይታያል😊

  • @MrAbtew
    @MrAbtew Месяц назад +2

    Dr. God bless you… your words are so powerful

  • @TekleWeldegebrial-f5t
    @TekleWeldegebrial-f5t Месяц назад +8

    ዛሬ ኦርቶዶክስ እሆናለሁ አለች ባትሆኚስ

  • @liuworkzewdie2239
    @liuworkzewdie2239 Месяц назад +1

    ጠማማ ልብ ከእውቀት ነፃ

  • @tsehineshtefera9213
    @tsehineshtefera9213 Месяц назад +2

    EGZIABHYR YMESGEN Kale hiwot yasemalen hulachunem amen

  • @travelwithberok7639
    @travelwithberok7639 Месяц назад +6

    I like the title? She just went attention.

  • @HabtamuZala
    @HabtamuZala Месяц назад +3

    ዶክተር ድንቅ ኢትዮጵያዊ እያንዳንዱ ቃልህኮ በጨው የተቀመመ ነውኮ

  • @YosefMesfin-w4x
    @YosefMesfin-w4x 10 дней назад

    መመለስሸ አይቀርም ሶፊ ፈጣሪ ልቦናሽን ያብራልሽ።

  • @አንቺእናቴድንግል
    @አንቺእናቴድንግል Месяц назад +6

    ይችን ፔንጤ ለምን አትተዋትም መነጋገሪያ መሆን ነው የምትፈልገው ነፍሷን በገንዘብ የቀየረች ጥቅሟ እንዳይቀርበት ነው ፔንጤ ጋር

  • @Meseret-g1o
    @Meseret-g1o 23 дня назад

    እግዜአብሔር ይስጥልን

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Месяц назад +6

    በጣም ያሳዝናል ይህቺ ሴት ለምን ትመጣለች። 😊

  • @genet4431
    @genet4431 Месяц назад +4

    አስተምሯችሁ በጣም ደስ ይላል ነገር ግን ሶፍያ ትንሽ ግብረገብነት ይጓላታል በጣም ይቅርታ ስለቃሉ ። አባቶችም ጭምር ሲናገሩ አታስጨርስም በመጮህ ብቻ የምታሳምን ይመስላታል አሁን እሷለማወቅ ሳይሆን ሰውን ለመፈታተን ነው የመጣችው። በተረፈ ውይይቱ ( ትምህርቱ) ለኛ በጣም ጠቃሚ ነው በስነ-ስርአት ጥያቄ ካላቸው ሰዎች ጋር ቢቀጥል ለኛም ይጠቅመናለ።

  • @SeliNaa502
    @SeliNaa502 Месяц назад

    Kale hoyewot yasemalen Abarochachin 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @FisahayeGrmay
    @FisahayeGrmay Месяц назад

    amen amen amen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 Месяц назад +3

    ቢንያም የማስረዳት ችሉታ ያለህ አይመስለኝም ንግግራቸው የተረጋጋ ሰዎች ቢያስረዱአት!!

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ትክክል !!!!

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር Месяц назад

      Thank you! ስሜቱን ብቻ ነው የሚከተለው። እና ሰዓት ብቻ ቢቆጣጠር ባይ ነኝ። እሷም በሱ በኩል ነው ልታጠቃ የምትፈልገው። ቶሎ ስሜታዊ እንደሚሆን ስለምታውቅ በነገር ጠቅ ታደርገዋለች እሱ በሚያውቀውም በማያውቀውም ጉዳይ ድብልቅልቁን ያወጣዋል። ከዛ የምትፈልገውን ስላገኘች ኦርቶዶክስን በቢኒያም የእውቀትና የማስረዳት ውስንነት ልትመዝን ትሞክራለች። እና ቢኒያም ዝም ቢልና በቂ እውቀትና የማስረዳት የንግግር ክህሎት ያላቸው ቢያወሩ ጥሩ ነው።

  • @addisdemsash5386
    @addisdemsash5386 Месяц назад +2

    ለእኔ የቅዱሳት ተዓምር ለ እምነቴ መሰናከያ አይደለም አይሆንምም!!! ይህች ሴት ብትመለስ ለራሷ ነው:: Why are you worry as such?!!! ለኔ ቅዳሴው, ኪዳኑ, ፆሙ, ንስሀው, ቀኖናው, ቁርባኑ, ጥምቀቱ ወ.ዘ.ተ ከበቂ በላይ ነው!!!!

  • @TesfayeTsegaye-c3l
    @TesfayeTsegaye-c3l Месяц назад +4

    ሶፊ ውድ እህታችን ወተት አጠጧት ግድ የለም ቀስ በቀስ አጥንት አንድ ቀን ትቆረጥማለች

  • @shebadebessa399
    @shebadebessa399 Месяц назад

    Dr, I truly appreciate for saying for what it is not sugarcoating.❤

    • @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
      @ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ Месяц назад

      እረ በጣም ነው ምታሳዝኔ ስከት የለን መናፍቅ ጋር፣ነው ስብከት ያለ😢😢😢አዘኩብሽ አቃ ዘራፍ ስላሉ ሰበኩ ስጀመርም መናፍቁጅ የሀሰት እምነት ነው እስኪ የመናፍቃን መፈስ ለፍልፎ ሲወጣ እይ😢😢😢😂😂

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez Месяц назад +8

    ሶፊያ የምትፈልገው እኛ እንድማር ስለማትፈልግ ገብታ መረበሽ ነው
    ባለጌ ።

    • @dafna4027
      @dafna4027 Месяц назад

      ጥያቀ ነው የጠየቀችሁ።

    • @betty-ko6ez
      @betty-ko6ez Месяц назад +1

      ጥያቄ ሲሆን በማስረጃ እንጂ በአ ባልታ አይደለም

    • @dafna4027
      @dafna4027 Месяц назад

      በማሰረጃ መጠየቅ ትክክል ነው አንድአንዴ የታሪኩ ባለቤት መሆናችንን ማወቅ ጥሩ ነው ተረበሸን ማናምን ማለት ሳይሆን አንብበሽ ነይ ወይ መጽሐፍን ከፍቶ ማሳየት ነው የንደት ቃላትን መጠቀም አግባብ አይደለም ሰዎቹ ከመጠየቅ ከማወቅ ከመረዳት እንድሸሹ ያደርጋቿል።

    • @MahiltAbate
      @MahiltAbate Месяц назад

      አላነበብ አላች እኮ ሳታነብ እንዴትነው አሉ ወሬ ይዛ እምቀባጥረው​@@dafna4027

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h Месяц назад

      ደሞ አትሰማም እረረ ትላለች ሁሉም ጥያቄዋ አንጠልጥላ ለራሳቸው የሚመቻቸውን ይዘው ይሮጣሉ

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie1956 Месяц назад +1

    Thank you Dr.

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 Месяц назад +4

    ዛሬ ኦርቶዶክስ እሆናለሁ እያለች የምትፎክረው፣ ሆነች አልሆነች ማንን የምትጠቅም መስሏት ነው። እያደረች ጨዋነቷን የምታበስር ሴት እችን አየሁ።

  • @ghenetmeshesha2290
    @ghenetmeshesha2290 Месяц назад

    Bless you Doctor FSH

  • @ማር-ዀ3ጨ
    @ማር-ዀ3ጨ Месяц назад +3

    መስለኛል የማንነት ቀዉስ ዉስጥ ናት ምስኪን እባካችሁ ኢ ሶፍያን ለብቻዋ ተዋት ጥሞና ትዉሰድ እግዚአብሔር ልቧን ይመልስላት

  • @Yabets-s1b
    @Yabets-s1b Месяц назад

    በማፀን ለወንጌል የለየን እየሱስ ለጠላቶች አሳልፎ አይሰጠም ሶፈያ በርቺ ጌታ እየሱስ ካንች ጋር ይሁን

    • @Myself-c4h
      @Myself-c4h Месяц назад

      ጎደሎ መሆናችሁን እወቁ ለስም አጠራሩ ክብር ይገባ ፡ ስሙ ብዙ ነው፡ የማውቀውን ልንገርሽ?
      1,,,, ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ፡
      2,,, መድህን አለም ( የአለም መድሀኒት)
      3,,,, ባለወልድ
      4,,, አማኑኤል ( አምላክ ሰው ሆነ ሰው አምላክ ሆነ)
      5,, ኤልሻዳይ ( ሁሉን ቻይ ) …..
      ብዙ ስም አለው ክብር ይግባው፡ አንጠልጥላችሁ እየሱስ ጌታ ነው ብላችሁ ገሀነም ትገቢያታለሽ አማላጅ ነው አላችሁ ወንደገና ጌታ ነው የምን መቀባጠር ነው ልብ ይስጣችሁ ልባችሁ ጠማማ ነው

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 Месяц назад

      ማነው ጥላት ምደረ ቸፋሬ ሌውተርስ

  • @Bizuayehu-Eshetu
    @Bizuayehu-Eshetu Месяц назад +2

    የእውቀት ድርቅ ያለባት በስነልቦና በሽታ የተጠቃች ... ለምን እንደማትታከም ... የናንተን ትዕግሥት ሳላደንቅ አላልፍም

  • @kasilas498
    @kasilas498 Месяц назад

    wow memhr melaku kalehiwot yasemalin yeliben new yetenagerut angeten arasut

  • @TakeleArega
    @TakeleArega Месяц назад +3

    በትክክል ተረድተሀታል።ጊዜ ለማጥፋት ነው ነው።

    • @asratyilma4746
      @asratyilma4746 Месяц назад

      ምንም ጊዜ ማጥፋት አይደለም ለሷ ሲነገር የሚሰሙ ልበቅኖች አሉ ግዴላችሁም

  • @derejetaye6398
    @derejetaye6398 Месяц назад +3

    መጽሐፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር ታሪካቸውን የቀየረላቸው ሰዎች እንዳሉ እንዴት አታስተዉይም ????

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 Месяц назад +4

    ሰዎች ይቺ ሴትዮ ተኝታ ስትነሳ ትዝ እያልናት ነው እንዴ የምትመጣው መምህራን ግን እባካችሁ ጠርጥሩ መማማሩ ጥሩ ነው ግን ሴራ እንዳይኖራት..........

  • @AlameMamo
    @AlameMamo Месяц назад

    Egnam eyetemarmebet new tebareku

  • @wasihunbekelehas5486
    @wasihunbekelehas5486 Месяц назад

    እናመሰግናለን ዶ/ር !!

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Месяц назад +1

    ስትመጣ ነጠላ ለብሳ አይደለም ማንን ልታማልል ነው ። ማንም አይሳሳትም ስርአት ይኑራት ።

  • @MessiMesi-hz5mf
    @MessiMesi-hz5mf Месяц назад

    በርታ ቢኒ። መምህር ተስፋዬን ስትቌወም ነዉ የማቅህ። እኔ መምህር ተስፋዬን በጣም እሰማለሁ። አንተንም እንደዛ። ግን የመምህር ተስፋዬ ትምህርት እኔንና ቤተሰቦቼን ወይሯል። የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን።

  • @BamaErmiyas-u5e
    @BamaErmiyas-u5e 21 день назад

    ሶፊያ ክብር ይግባውና ኢየሱስ ክርስቶስን ምን ብላ ነው ምታምነው አማላጅ ብላ ነው እኛ ደሞ ፈጣሪ ነው ብለን እናምናለን ስለዚ ከዚች ከመናፍቅ ጋር ማውራት ይብቃ

  • @mekonentesfamichael402
    @mekonentesfamichael402 Месяц назад +2

    ሶፊ ቀና ልብ አላት በእውነት እውነተኛውን አምላክ እንድታውቀው ከልቤ እመኛለሁ

  • @astermekonnen6153
    @astermekonnen6153 Месяц назад

    Endre ende esa yadamtachu yelm betamm tegstgna ena tehut sew nat newest pls tetshachew wechi sis

  • @yordanosbeyene2181
    @yordanosbeyene2181 Месяц назад +2

    ሲጀመር ገድላት ድርሳናት ለሚየምኑ የተፃፈ ነው። መጀመርያ ስለኦርቶዶክስ ዶግማና ቀኖና እወቂ። እሱን ካመንሽ በኋላ ስለ ገድል ታወርያለሽ።

  • @ellenimamo7570
    @ellenimamo7570 Месяц назад

    Thank you Dr Fekreselase.

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 Месяц назад

    ትክክል ዶክተር ለማወናበድ ነው

  • @LiyaKifle-sc5yf
    @LiyaKifle-sc5yf Месяц назад +1

    ወንድ ሰው ያስወልዳል ሲባል ሰው ይፈጥራል ማለት አይደለም። ሰይጣን ራሱ የእግዚአብሔር ፍጡር ነው።

  • @DestaDa-e1n
    @DestaDa-e1n Месяц назад +1

    ታሳዝናልች በእውነት

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 Месяц назад

    ትክክል ዶክተር

  • @kikikesslerm1673
    @kikikesslerm1673 Месяц назад

    ትክክል ቢኒዬ

  • @user-MamushA
    @user-MamushA Месяц назад +7

    እኔ አንድ ጥያቄ አለኝ ሶፊያ ምንድነው የምትፈልገው? እውነት ተዋሕዶን ማወቅ ፈልጋ ነው or ቱክረት ለመሳብ ፈልጋ ነው ግራ ገባኝ እኮ

    • @ethiopianpoettsedidawit5738
      @ethiopianpoettsedidawit5738 Месяц назад

      የትኩረት ረሃብ ስላለባት እኮ ነው ከዘፋኞች ጋራ የመዝሙር ቪዲዮ የሰራቺው::

    • @amlesetabebaw3907
      @amlesetabebaw3907 Месяц назад

      ትኩረት ነዉ የምፈልገው ይች አሮዬ

  • @grobi3825
    @grobi3825 Месяц назад

    ቢኒያም አድናቂህ ብሆንም ሶፊ ሀሳቧን እንድትናገር ፋታ አትሰጣትም። ቆይ ቆይ ታበዛለህ !! ወደ ኦርቶዶክስ ለመምጣት ያሰበን ሰው አስታመህና አረጋግቶ ማነጋገር አትችልም። አፈና አታብዛ። ለሶፊ አድልቼ አይደለም; እኔ ከልጅነቴ እስከዛሬ የ75 ዕድሜዬ ኦርቶድክስ ነኝ። ምንም እንኳን ሶፊ ጴንጤዎች እየመከሯት ትመጣለች የሚል ሀሳብ ቢኖራችሁም ሶፊ ጥሩ ጠያቂና ማጣራት የምትፈልግ ነች። ደግሞም ወደ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ/ እንደምትመጣ አምናለሁ። ጎበዝና ትዕግስተኛም ነች። ፈጣሪ ወደኛ ያምጣሽ ሶፊዬ በጣም ነው የምወድሽና የማከብርሽ የምከታተልሽም በጣምም አከብርሻለሁ። ፈጣሪ ያብራልሽ።
    ሌሎች መች እንዲህ ቀርበው ያጣራሉ ? ጀግና ነሽ ሶፊዬ።
    መጨረሻሽን ለማወቅ ጓጉቻለሁ። ካልመጣሽም አልጠላሽም በሰላም ኑሪልኝ ሶፊዬ።

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 Месяц назад

    እስኪ ተረቱን ተውት እና ወንጌልን ስበኩ

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ወንጌሉን አስከብሮ ለዓለም ያስፈፈው ማነው እስቲ ???? መልሽልኝ !!! ፕሮቴስታን ምች ተፈጠረ በማ??? የናንተ እኮ ታሪክ መች በማ እንደተጀመረ እማናው መሰለሽ??? !!! የዳስተር ተረት እንደ ባትሪ ውጣቹ 😂😂

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet 27 дней назад

    ሟ መነጋገሪያ መሆን ፈልጋ ነው

  • @astermekonnen6153
    @astermekonnen6153 Месяц назад

    Maskin softa betamm asazenshegne demo amelalseshe betaaa yasekal wey Lebshen yawelkewal binyam eminalew sewyee gen betaam tehut sew neshe Tebareki sis

  • @JohnGirmay-g4m
    @JohnGirmay-g4m Месяц назад

    እህታችን ብትመለስ ጥሩ ነ
    ው ጊን ኢሄልጅ ስላልተመ
    ለሰች የሚጎድለን ወይ ለእምነታችን የሚጎድላት የለም
    ጊን የናንተ ምስክርነታቹ ትምህርታቹ ለኛ

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 Месяц назад

    ወዴት ወዴት ነው ምንን ከምን ነው ምታገናኙት

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 Месяц назад

    ቢኒያም ይኸው ጥቅሱ 1ቆሮ4:6"ከተጻፈው አትለፍ"

  • @BelayHune
    @BelayHune Месяц назад

    የኛ ፈዋሽ ኧረተይ ሶፊ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @hasetdemrew-s2r
    @hasetdemrew-s2r Месяц назад

    ሶፊ እዳትመለሽ ተይ ጌታ ማስተዋል ይስጥሽ ቆጆዬ❤❤❤

  • @ASilesh3931
    @ASilesh3931 Месяц назад +2

    እናንተም አካሄዳችሁ ጥበብ የጎደለው እንዳይሆን ብዬ ሰጋሁ ፤ እልህና ኃይለ ቃል እያበዛችሁ ነው ። ፍቅረ እየሱስ ለሶፊያ ጥያቄዎች እዚህ ላይ መልስ ከመስጠት ይልቅ ለጥያቄዋ ብቻዋን መልስ የሚሰጣት መምህር ቢመደብላት ይሻላል ። እባካችሁ!

    • @MekdiMekdi-e3x
      @MekdiMekdi-e3x Месяц назад

      የኔም ሀሳብ ነው

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад

      ትክክል !!!

    • @ሸገርየሁሉሀገር
      @ሸገርየሁሉሀገር Месяц назад

      Thank you! ስሜቱን ብቻ ነው የሚከተለው። እና ሰዓት ብቻ ቢቆጣጠር ባይ ነኝ። እሷም በሱ በኩል ነው ልታጠቃ የምትፈልገው። ቶሎ ስሜታዊ እንደሚሆን ስለምታውቅ በነገር ጠቅ ታደርገዋለች እሱ በሚያውቀውም በማያውቀውም ጉዳይ ድብልቅልቁን ያወጣዋል። ከዛ የምትፈልገውን ስላገኘች ኦርቶዶክስን በቢኒያም የእውቀትና የማስረዳት ውስንነት ልትመዝን ትሞክራለች። እና ቢኒያም ዝም ቢልና በቂ እውቀትና የማስረዳት የንግግር ክህሎት ያላቸው ቢያወሩ ጥሩ ነው።

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 Месяц назад

    Egna anferam lemen egzabher hulunem ychelal tarike mekeyer

  • @aderawbirhanu2757
    @aderawbirhanu2757 Месяц назад +2

    FSH my mentor

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit4171 Месяц назад +3

    ቀለሜ ማለት የእድር ጥሩምባ ነዉ

  • @astermekonnen6153
    @astermekonnen6153 Месяц назад

    Endre ende esa yadamtachu yelm betamm tegstgna ena tehut sew nat newest pls tetshachew wechi sis enigts ye Nazretu Eyesys becha ena becha new ::

  • @tsehineshtefera9213
    @tsehineshtefera9213 Месяц назад

    Kale hywot yasemalen FikerEyesus.

  • @astertebeje1988
    @astertebeje1988 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አባቶች ስላስተማራችሁን,ግን ብትችሉ እህታችን እስኪገባት/ እግዚአብሔር እስኪፈቅድላት እናንተም ብትታገሶት ምክንያት ባንሆን ለሁሉም ጊዜአለዉ።

  • @amenberhane4310
    @amenberhane4310 Месяц назад +1

    ብንያም አውቆ ነው ይችን አሊላ እያመጣች የምታደናብርው

  • @TigistMolla-r3z
    @TigistMolla-r3z Месяц назад +3

    ምንም የመረዳት አላማ የላትም በትእቢት ተወጥራለች

    • @veracity8968
      @veracity8968 Месяц назад +1

      መንፈሱ ነው እኮ እጋንንት ይዝዋቸዋል

  • @LamerotHabtamu
    @LamerotHabtamu Месяц назад

    በጣም ርዕሰ መሆን ትፈልጋለች እቺ ከረፈፍ

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 Месяц назад

    እግዚአብሔር በሀሰት አይከብርም!

  • @BelayHune
    @BelayHune Месяц назад

    ሶፊ የልጆች ጨዋታ ነው እምትጫዎተው

  • @Naomi-jk1qw
    @Naomi-jk1qw Месяц назад

    ለመድከም ካልሆነ ከዚች ጋር መድረቅ አስፈላጊ አይደለም. ቀለሜ እና እቺ አንድ ናቸው.

  • @amnyrasu381
    @amnyrasu381 Месяц назад

    የገድሉ pdf link ያለው/ያላት እባካቹ ፣ ማንበብ ፈልጌ ነው።

  • @JohnGirmay-g4m
    @JohnGirmay-g4m Месяц назад

    መናፍቃን መጀመርያም ምንም ሰለ ክርስትና ምንም አያውቁ

  • @FilmonWoldesilase
    @FilmonWoldesilase Месяц назад

    Sofi has good heart

  • @Fantish-o1p
    @Fantish-o1p Месяц назад

    ለምን ጥቅር አትልም እንዴ
    ግዜ አትግሉብን

  • @asfawbirhanu6219
    @asfawbirhanu6219 Месяц назад

    ሶፍያ ማለት ግን ወደል መሀይም ናት:: ማረጋጋጫው "ፈጠረን እና ወለደን" ለይታ የማታውቅ ወደል መሀይም መሆናን ያረጋግጣል::

  • @HelenMesele-y5t
    @HelenMesele-y5t Месяц назад

    ቢኒ እባክህ ማድመጥን ተለማመድ

  • @bereketmehari3592
    @bereketmehari3592 Месяц назад

    የሰው ጠማማነት እኔን ብቻ ስሙኝ ማለቱ ነው በተለይ ዶክተር ተብየው አንደበቱ አልተፈወሰም ይፈወስ።

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Месяц назад

    መውለድና መፍጠር ልዪነቱ ካልገባት እንዴት ልትረዳ ካልቻለች ?
    ኒፍሌም ከሰው ልጆች ምንድ እንደፈጠሩ ,,,,

  • @amlesetabebaw3907
    @amlesetabebaw3907 Месяц назад

    ይች ልጅ በጣም ተኮለኝ ናት ጠማማ

  • @የሥላሤዎችባሪያ
    @የሥላሤዎችባሪያ Месяц назад

    አደባባይ መውጣት የሌለባት ትክክሉን ትምህርት ሌላው እንዳይማር የዚህን ሁሉ ጊዜ መዋጋት በጣም አሳፋሪ ናት

  • @workugebre3602
    @workugebre3602 Месяц назад +1

    ኸረ ቀጣዩን ቪዲዮ ማግኘት አልቻልኩም።

    • @marthawolde1942
      @marthawolde1942 Месяц назад

      ruclips.net/video/vNNSNd8I_-Q/видео.htmlsi=SKNmnm6G4dcPxwoO

    • @marthawolde1942
      @marthawolde1942 Месяц назад

      ይሄ መሰለኝ

    • @workugebre3602
      @workugebre3602 Месяц назад

      ይሔማ ራሱ ያየነው ቪዲዮ ነው። ፈልጌ ፈልጌ ራሱ ቢንያም ሽታዬ ዩ ቲውብ ቻናል ላይ (ከ2 ቀን በፊት የነበረውን) 10 ሰዓት ከምናምን ርዝመት ያለው ላይ፡ 8ተኛው ሰዓት አካባቢ ላይ አግኝቸዋለሁ።
      ለማንኛውም አመሰግንሃለሁ ​@@marthawolde1942

  • @gule1606
    @gule1606 Месяц назад

    Give her time please! ኣታዋክቧት የኛዎቹ

  • @zeritutefera6574
    @zeritutefera6574 Месяц назад

    እግዚአብሔር ከሰይጣን ልጅ አይሰጥም ምንም ህብረት የለውም ከጴጥሮስ ጋር ተፈፅሞ አይገናኝም

  • @NiguseqexeNiguse
    @NiguseqexeNiguse 6 дней назад

    ሲጀመር መጻፍ ቅዱሳዊ አይደሉም ገድል ነው የሚያነቡት ትክክል አይደለም ።

  • @liuworkzewdie2239
    @liuworkzewdie2239 Месяц назад

    ልቡዋ ደንድኑዋል ልትረዳም ሆነ ልትማር አትፈልግሙ. ለመጨቃጨቅ ብቻ

  • @fekedeanesa3767
    @fekedeanesa3767 Месяц назад

    ከተጻፈው አትለፍ 1ቆሮ 4:6