በ15 ቀን ሕይወቷ የተለወጠው ወጣት ..... ከዳንስ ሕይወት የወጣሁበት ስብከት። ወጣት ጺዮን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 362

  • @arayanahome9979
    @arayanahome9979 Год назад +113

    ቅዱስ ገብርኤል ቀሪውን ዘመንሽን የተባረከና የተቀደሰ ያድርግልሽ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ለኛም ያንችን አይነት በረከት ያድለን አሜን አሜን አሜን

    • @ketemahailu
      @ketemahailu Год назад +1

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Dtv12222
    @Dtv12222 Год назад +87

    ድንቅ ምስክርነት ነው ቀጣዩን ጉዞ የድንግል ልጅ መድሐኒ ዓለም ሀይሉን እና ብርታቱን ያድልሽ 🙏

  • @zerihunhailuzegambazerihun7605
    @zerihunhailuzegambazerihun7605 Год назад +128

    እስቲ እኛንም በባዕድ ሀገር ህይወት ለከበደብን መጥተን ገዳምን ለመሳለም እንድንበቃ ፀልዩልን። በዕውነት መሳጭ ውይይት ነበር ያደረጋችሁት በመሀል ዕንባዬ ድንቅ ይልብኝ ነበር።

  • @4selamta
    @4selamta Год назад +18

    የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ተአምራት ተነግሮ አያልቅም እኔም ስለሰሚነሽ ተናግሬ አይወጣልኝም የምር ሂዱና ንገሯት መልስ እንደ እኔ በሶስት ቀን በማይሰራ ኔትወርክ ውስጥ ተደውሎ መልስ ይሰጣችኋል ክብር ለሰሚነሽ ኪዳነምህረት

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ Год назад +76

    እግዚአብሔር ይመስገን ያንቺን ልብ የቀየረው የእኛንም ሀፃተኞች ልብ ይቀይርልን 🙏🙏🙏🙏

  • @mikaelwerkey6019
    @mikaelwerkey6019 Год назад +17

    እመምህረት ክብር ና ምስጋና ይገባታል እናትዬ ለኛም በባእድ አገር ለምንኖር ልደጇ ታብቃን አሜን💗🙏

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Год назад +48

    በዚ በአስጠሊ ዘመን ወደ ፍቅሩ የሳበሽን መድኃኔያለም የድንግል ልጅ የአብ ልጅ የሆነው አምላካችንን አመስግኚ ❤❤❤ የታደለ ነው በዚ ዘመን ወደ ፍቅሩ መመለስ በቤቱ ያፅናሽ

    • @hdlidet
      @hdlidet 5 месяцев назад

      ❤❤❤አሜን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye Год назад +11

    ላንች ጠርታ ያከናወነችልሽ ለእኔም በብዙ የታስርኩትን እስር ትፍታለኝ !!! አሜን ትድረስልን ደጇን ለመርገጥ ታብቃኝ !!!

  • @hana-21
    @hana-21 Год назад +15

    ሀገር ገብቼ መሄድ ከምመኛቸው ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ክና ኩክለሽ ማርያም ለደጅሽ ያብቃን ደስ የሚል መቀየር ተመስገን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Год назад +4

    እድለኛ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር እጅግ የወደዳሽ ድንግል እናቱ የቀረበችሽ ቅዱሳን መላእክት የጠበቁሽ ፃድቃን ሰማዕታት ፀሎታቸው የረዳሽ ነሽ :. በእዉነት ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ለእኛም ትድርስልን አገራችንን አደራ ወገኖቻችን ን ቤተክርስቲያናችንን አደራ አደራ አደራ

  • @werkyetadesse3137
    @werkyetadesse3137 Год назад +80

    እህታችን ያችን ሒወት የቀየረች ሰሚነሽ ኪዳነምህት እናቴ እኔን ስደተኛዋ ለደጂሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏

    • @YoDaha
      @YoDaha 7 месяцев назад

      አሜን ኣሜን ኣሜን

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 6 месяцев назад

      አድራሻውን ብትነግሩን የሠሜነሸ ኪዳነምረትን

    • @lidacall6326
      @lidacall6326 6 месяцев назад

      @@YoDaha እባካችሁ አድረራሸውን ኝኛም እንሄድ

  • @selamtekle3592
    @selamtekle3592 Год назад +6

    ፈጣራ ሁሉም በምክንያት ነዉ የማደርገዉ ።
    ታዉቂያለሽ እህቴ ታሪክሽን ስሰማ የራሴ ነዉ የታየየ ፡እኒ ትዳር ከመሰረትኩ 6 ዓመት ልጅ ኣልወለድኩም ብዙ ነገር ሞኪረ ኣለዉ። ሆስቤታል ሂጃለዉ ግን ምንም ለዉጥ የለም። ሁሉ ጊዜ ኣክስቴ ፀበል የየዉሃንስ መጥመቅ ታጠቢ ትለኛለች እኒ ደሞ ኣላቆዉም እያልኩ ግዜ እገድል ነበር ። ገዛ የኣክስቴ ልጅ በቃ እኒም ልታጠብ ነዉ ነገ እንሂድ ብላኜ እንሂድ ኣለን ከዛ ኣንደቀን ከታጠብን የኣክስቴ ልጅ የሆነ ነገር ያጋጥማት እና ትቀራለች ከዛ እኒ ቀጠልኩ 2 ሳምንት ከታጠብኩ ባሃላ ብኣመቱ ልጄ ኣቆፍኩ ማለት ነዉ እግዝኣቤሄር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏 ስለ ሁሉም ነገ እግዝኣቤሄር ይመስገን

  • @hanagobeze1969
    @hanagobeze1969 Год назад +10

    በምድራዊ ህይወት በፈተና ቦታ
    ድንግል ትጠብቀን እጆቿን ዘርግታ። በቤቱ ያኑርሽ ያፅናሽ።

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 Год назад +4

    ውው ድንቅ ምስክርነት ድስ ሲል እግዚአብሔር አምላክ እስከመጨርሻው የመንግስቱ ውራሽ ለመሆን ያብቃን እኔግን ስንበት ትምህርት ቤት አልተማርኩም እግዚአብሔር አምላክ እራሱ በስደት ሀገር ሆኘ ሲጨንቀኝ ስልኬን እንዳጋጣሚ ስጎርጉር ስብከት መፅሀፍ ቅዱስ ሳነብ ነው የተመለስኩት ግን ብዙ ችግር አለ በተለይ በገጠሩ አካባቢ ብዙ የውጣቶች ችግር አለ ስንበት ትምህርት ቤት ሌላ ነገር የምናርግ ነው የሚመስላችው እባካችሁ ብገጠር ሀገር አለች ቤተክርስትያ ብትጎበኞልን ድስ ይለኛል ብዙ ስብከት ትምህርት መማር የለም እባካችሁ አገልጋዪች ውድ ገጠሩ አከባቢ ሂዳችሁ ብትስብኩ ብዘምሩ ጥሩ ነው ብየ አምናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን 🙏

  • @meserettafesemamo4069
    @meserettafesemamo4069 Год назад +4

    ላንች የሰማች ኪዳነ ምህረት የቸገረንን ያልተፈታልን ትፍታልን በቢቱ ያፅናሽ ተባረክ

  • @guidyguidy9827
    @guidyguidy9827 Год назад +10

    እግዚያብሄር ይመስገን
    እናታችን ስሜነሺ ኪዳነ ትምህርት እህቶች ለናተየደርስ ለኝም ይድርስልን ለደጃ ያብቃን አሜን

  • @AMAW24
    @AMAW24 Год назад +9

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 በቤቱ ያፅናሽ ስለሰሚነሽ ማርያም የትንገርሽው ነገር በጣም ደስ ይላል እኔም የአይን ምስክር ነኝ አንድ እህቴ ልጅ በተደጋጋሚ እያስወረዳት ሰሚነሽ ሄዳ የ2 ልጆች ሆናለች እና ምልጃ በረከትዋ ከሁላችን ይሁን🙏

  • @HanaAddis-ev3ho
    @HanaAddis-ev3ho 4 месяца назад

    እሥከመጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ የአንችን ታሪክ የቀየረች እናት የሁላችንም ህይወት በበረከት ትጎብኘን

  • @eyerusalembekele8896
    @eyerusalembekele8896 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ላንቺ የደረሰች ኪዳነምህረት ለኛም ትድረስ።
    እባካችሁ የሰሚነሽ ኪዳነምህረትን አድራሻ ፃፉልኝ🙏
    እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @seblemamo702
    @seblemamo702 6 месяцев назад +4

    እንኳን ደስተኛ ሆንሽ ይህንን እድል እናቴ ኪዳነ ምሕረት ለኛም ትስጠን

  • @brtawitteshowe2070
    @brtawitteshowe2070 Год назад +3

    ወይ እናቴ አጠራርሽ ድንቅ ነው መታደል ነው በእውነት ድንግል ማርያምን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻሽን ታሳምር ልሽ እመብርሃን አትለይሽ

  • @mekdesbekele1964
    @mekdesbekele1964 Год назад +6

    ላንቺ የደረሰች ኪዳነምህረት ከበረቱ ለወጡብን ወዳጆቻችን ሁሉ ፈጥና ትድረስላቸው በርቺ በጣም ቆንጆ ምስክርነት ነው አሁንም በቤቱ ያፅናሽ ለእሷ ታምሯን እንደመሰከርሽ ባባታችን በአምላካችን በእግዚአብሔር ፊት ትመስክርልሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏በአንቺ ብዙ ተማርን ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን🙏

  • @solianatube7946
    @solianatube7946 Год назад +3

    ደስ ሲል ላንቺ የደረሰች ለኔም ትድረስ እናት ኪዳነምህረት በቤቶ ያፅናሽ

  • @NgatwaBogale
    @NgatwaBogale 6 месяцев назад +2

    ነበርኩ ከማለት አውጥታ ወደ ቤቱ ለመለሰሽ ክብር ለእርሱ ቅድስት ኪዳነምህረት ለአንቺ እንደደረሰችልሽ የኛንም እይወት ትቀይርልን ከዚህ አስጠሊታ ዘመን ውስጥ ትወጣን ዘንድ በፀሎታችሁ አስቡን እህቴ በቤቱ ያፅናሽ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 Год назад +7

    አንችን የሰማችሽ ስሜነሽ ክዳነምህረት ለኛም ትድረስልን በጣም እድለኛ ነሽ. እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ❤❤❤

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 Год назад +9

    ቅዱስ ገብርኤል ቀሪዉን ዘመንሽን ይባሪከና የተቀደሰ ያድርግልሽ ከመላዉ ቤተሰቦችሽ ጋር ለኛም ያንችን አይነት በሪከት ያድለን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @haimi_hawaz6825
      @haimi_hawaz6825 Год назад

      እግዚአብሄር ድንቅ ነገር አደረገልሽ ተመስገን

  • @firehiwotambaw9934
    @firehiwotambaw9934 Год назад +1

    በጣም ደስ የሚል ለውጥ ነው እኔም ከዛው የወጣው ስለሆንኩኝ አንቺን የሰማችሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ህይወቴን ትለውጠው ምክንያቱም ሁልጊዜ ሳስበው ስለሚረብሸኝ ነው በመመለስሽ ደስ ብሎኛል

  • @s.m.749
    @s.m.749 Год назад +12

    ላንቺ የደረሰች ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ለሁላችንም ትድረስ!! መጨረሻሽን ታሳምርልሽ!!
    በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤት መኖር ምንኛ መታደል ነው! ❤❤❤

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 Год назад +5

    በጣም የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሔር እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናን እመብርሐን አንቺን እንደስማችሽ ሁላችንንም ትስማን አሜን አሜን አሜን

  • @የራያዋወጣት
    @የራያዋወጣት Год назад +5

    ሳርቲ የኔ ውብ ሴት ስወድሽ ሰነ ስርአትሽ ትህትናሽ አነጋገርሽ አለባበስሽ ብዙ ተማርኩ ነው ከአንቺ እህታችን እዃን ደና መጣሽ❤

  • @tsehayhailemariam9378
    @tsehayhailemariam9378 Год назад +7

    የዚህ ዓይነት ሁናቴ ላሉ ልጆች , በፍቅር ይዞ በጣም ሳይግፉ ቀስ ብሎ ሳይርቁ መከታተል, ውሳኔው ከራሳቸው ይምጣ, ይህ የእኔ ግል አስተሳሰብ ነው . ይበልጥ በጸሎት በሱባኤ መርዳት. እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልሽ.

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 Год назад +4

    አሜንአረ እኔንም አስቡኝ ልጅ የለኝም በፀሎት ፅጌ ዮሐንስ እና ሀብተ ገብርኤል ብላችሁ ለምስክር ታብቃኝ ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት አሜን

    • @MesiTube12-19
      @MesiTube12-19 Год назад

      አቡነ ኪሮስ ልጅ ይስጡችሁ እህቴ

  • @مريمسيف-ش7ب
    @مريمسيف-ش7ب Год назад +3

    ጎበዝ ወደሇላ የለም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ ሰግደት እንዳታቆሚ

  • @hiwottadesse4025
    @hiwottadesse4025 Год назад +15

    እውነት ነው ማጥበቅ አለባቸው መዘምራንን ከእነሱ ነው ብዙ የምንማረው አባቶች እባካችሁ ልጆጃችሁን ጠብቁ አስተምሩ ንቁ በቤታቸው እንዲፀኑ ለሁሉም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @martamarito6305
    @martamarito6305 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ tiktok ላይ አውቃታለሁ ስወዳት የኔ ቆንጆ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን አስተማሪ የሆነ መንፈሳዊ ፕሮግራም ስለገዳማት እሺ ተባረኪ የእናቴ የድንግል ማርያም ልጅ ስላንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ

  • @hesn6839
    @hesn6839 Год назад +12

    እመብርሃን ምስጋና ይድረሳት ኡፍፍፍፍ ደስ የሚል ታሪክ በቤቱ ያጽናሽ የኔ ቆንጆ

  • @EyerusAlem301
    @EyerusAlem301 Год назад +8

    ላንቺ የደረሰች እመብርሀን የአምላክ እናት የሁላችንም እናት ለሁላችንም ትድረስልን አሜን አሜን አሜን

  • @SARKALEMSarkalem-t4n
    @SARKALEMSarkalem-t4n Год назад +1

    እኔስ በምን ቦታ ነው የሰሚነሽን ኪዳነ ምህረትን ታአምር መነገር እምችለው ለኔማ ስንቱን ታሪኬን ቀየረችልኝ እመብርሃን ከነ ልጇ ክብር ምስጋነ ይግባት❤❤❤❤

  • @lemlemdejene2231
    @lemlemdejene2231 Год назад +1

    ወደ ኋላ እንዳትመለሺ ኦግዚአብሐር ይርዳሽ! በጣም ብዙ እንደሚጠበቅብሽ እወቂ። አባትሽ ግን ንስሀ ይግባ

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 Год назад +5

    እግዚአብሔር መልካም አደረገ በዚህ አፍላ እድሜ መመለስ ያስቀናል።

  • @hamadalhashmi7542
    @hamadalhashmi7542 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁላችንም ልባችን ወደ መፈሳዊ ህይወታችን እንድበረታ አምላክ ይርዳን እህታችን ትልቅ ምስክርነት ነው ሰሚነሽ እኔንም በረከቷ እረድቶኛል

  • @ururur6108
    @ururur6108 Год назад +1

    አውነት በጣም ደስ ይላል ለአንቺ አደረሰችል እመቤታችን ለእኛም ትድረስልን ከአፀታች ትመልሰን አንችንም ባቤቱ የፅነሽ❤

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ

    ቅድስት ኪዳነምህረት ለኔ ብዙ ነገርን ፈተናወችን አሳልፋኛለች እህታችን መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ❤

  • @መብራህተወለተመድህን

    ሰለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሰግን በቡቴ ያፁንሽ እህቶቻችን ፀጋው ይብዛልሽ

  • @genetgossa6170
    @genetgossa6170 Год назад +2

    እግዚያብሄር ይመስገን ላንቺ የደረሰች እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረሸልን

  • @yeneneshnegash4500
    @yeneneshnegash4500 Год назад

    ያንቺን ህይወት የቀየረች ስሜኘሽ ኪዳነ ምህረት የኔንም ትለውጥልኝ

  • @ፌብ-ዘ24
    @ፌብ-ዘ24 Год назад

    ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት በሕይወትሽ ሁሉ ትኸተልሽ ለኛም እንዳንቺ ታድርግልን እህት ሰላሟ ታብዛልን🙏......የስብከቱን ስም ጻፊልን እህት

  • @abrehamwolde8160
    @abrehamwolde8160 Год назад

    አንቺን በበረከት የጎበኘች ኪዳነምህረት እኛንም ትጎብኘን። እግዚአብሔር ይመስገን። የዘላለም ሕይወትን ነው የመረጥሽው🙏

  • @bezaeshetu9048
    @bezaeshetu9048 Год назад +2

    ሁሌም የምንማርበት ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን በጣም ነው የምናመሰግነው።እህታችን በቤቱ ያፅናሽ ልቦናሽን አይለውጠው

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci Год назад +1

    በጣም የሚገርም ድንቅ ምስክርነት ነው በእወነት እግዚአብሔር ይመስገን

  • @itst4932
    @itst4932 Год назад +4

    ላንቺ የደረሰች እናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለኛም ትድረሸልን

  • @etsehiwotteklu
    @etsehiwotteklu 6 месяцев назад +3

    Came here after watching the recent video. Kale Hiwoten Yasemalen.

  • @realme-ij1bq
    @realme-ij1bq Год назад

    ፂዬ እ/ር ከዚህም በላይ ያበርታሽ።በጣም እድለኛ ነሽ አስተማማኝ እጅ ላይ ነው ያለሽው የማይከዳ ፣የሚታመን፣ የሚረዳ ፣ወዳጅም አባትም አምላክም ላይ ነውና ያረፍሽው ። በሁሉም ነገር ላይ ቀና ይሁንልሽ መንገድሽ ህይወትሽም

  • @hlenigetachew8618
    @hlenigetachew8618 Год назад

    እህታችን ባጣም ደስ የሚል ምሰክርነት ሰምነሽ ኪዳነምህረት የኛንም ህይውት ትቀይርልን ውደ ንሰሃ መንገዷ ትምራን 🙏

  • @kidistyemariyamkidist4178
    @kidistyemariyamkidist4178 Год назад +1

    እግዚአብሔር መጨረሻሽ ያሳምርልሽ ድነቅ ምስክርነት ነዉ

  • @mahiethio
    @mahiethio Год назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለኛም ትቅደምልን ለደጇ ታብቃን❤

  • @ሠብለ-አወቀ
    @ሠብለ-አወቀ Год назад +2

    ግሩም ነው እመብርሃን ክብር ምስጋና ይግባት እኛንም ስደተኞችን በቤቷ ትሰብስበን

  • @MelakuGebra-uk5it
    @MelakuGebra-uk5it 6 месяцев назад

    አይጠገብም። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ክብር ለእናትና ልጅ ይሁን። ጽዮን ታድለሻል ትረፊ አትርፊ የተባለች ነፍስ።

  • @NgatwaBogale
    @NgatwaBogale 6 месяцев назад

    በጣም ደስ የሚል ነው ፈጣሪ ይጠብቀን ደስ ብሎኝ ነው አይቼ የጨረስኩት ለአንቺ ይደረሰች ኪዳነምህረት ለእኛም ትድረስልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ycyfydydyd6573
    @ycyfydydyd6573 Год назад +24

    እኔንም በፆለታችሁ አስቡኝ እደት ልመለስ ወደ አምላኬ 😭😭😭😭

    • @mihretdegemu8801
      @mihretdegemu8801 6 месяцев назад

      Yeneenat endesmua seminat bentsuh lbsh bcha ngeriat esua trdash ayzosh

  • @hailuyoftahe6236
    @hailuyoftahe6236 6 месяцев назад +1

    አንቺን የሰማች እናታችን እኛንም ትስማን

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 Год назад

    እልልልልልልልልልልል እግዚአበሔር ይመስገን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ምስጋና ይገባታል እዉነትም ሰሚነሽ በቤቱ ያጽናሽ እህቴ

  • @selamkassaw5843
    @selamkassaw5843 Год назад

    ድንቅ ምስክርነት ነው እግዚአብሄር በቤቱ ያጽናሽ፡፡ ሌላው ለእህቴ ሳራ አንች የቤተክርስቲያን ልጅ እንደመሆንሽ፣ የሚዲያ ሰው እንደመሆንሽ እና የቤተክርስቲያን አገልጋይ ስለሆንሽ አለባበስሽን ብታስተካክይ ጥሩ ነው ብዙዉን ጊዜ ሱሪ ስትለብሺ አይሻለው፡፡የእግዚአብሄር ቃል (”የወንድ ልብስ የለበሰች ሴት በአምላክ ዘንድ የተጠላች ናት ዘዳ 22፤5”)ይላል፡፡ በዚህም መሰረት ብዙ ወጣቶች ከእምነታቸው እየወጡ ያሉት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች በሚያድርጉት ያልተገባ ነገር ስለሆነ አንችብ ብታስተካክይ ጥሩ ነው፡፡

  • @ethiopia777
    @ethiopia777 Год назад +2

    ኡፉፉፉፉፉፉፉ እሰይ ክብር ለእመአምላክ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ 🙏

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ወ9ሰ

    እግዚአብሔር በትግሱቱ የጠበቀሽ ነበር አንቺ ሳታቅ በእውነት ለእናታችን ቅድስት ድንግል ጥበቃአ አይለሽ 👏👏👏💝💝💝

  • @derejebeyane8081
    @derejebeyane8081 Год назад +2

    ፅዮን ፀጋእግዚአብሔር ይብዛልሸ ! ! !

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ከእነእናቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ጋራ! የሰሚነሽ ኪዳነምህረት ፍቅሯ በረከቷ በእኛም ላይ ይደርብን 🙏🏾

  • @YoDaha
    @YoDaha 7 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በረከትሽ ይድረሰን እናትየ ቅድስት ሰሚነሽ

  • @myheromelsegultigrye7186
    @myheromelsegultigrye7186 Год назад +2

    እግዚአብሔር መልካም ነዉ እመቤቴ ለደጇ ታብቃኝ የኔ ቆንጆ አንቼም መጨረሻሽ ያማረ ይሆንልሽ።

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አንቺን የሰማች እኛንም ትስማን

  • @tigist-tf8dt
    @tigist-tf8dt Год назад

    የኔ እናት ሰሚነሸ ኪዳነ ምሕረት ገዳም ገና ከግቢዉ ሳደርሸነዉ ነፈስሽ እሚታደሰዉ እግዚአብሔር ይመሰገን እኔም እድለኛነኝ ደጆን እረግጫለሁ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የኔ እህት

  • @Sara-wi8on
    @Sara-wi8on Год назад +1

    ቤቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር ይመስገን እኛንም ለድጁ ያብቃን

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር በእውነት በጣም ደስስስስ ነው ያለኝ እማምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ክብር ለአንች ይሁን❤❤❤❤

  • @tube6227
    @tube6227 Год назад +2

    አሜን እህቶቻችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለሁላችንም ለደጇ ታብቃን ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት እናቴ!!!❤❤❤💔💝💐

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 Год назад +1

    ያሳደገሽ ቅዱስ ገብርኤል ነው የታደገሽ ሰአሊተ ምሕረት ወላዲተ አምላክ አልተወችሽም ለበረከት ያድርግልሽ ቸሩ መድኃኔዓለም በህጻንነትሽ የዘመርሽውን መልካም መአዛ በጎ መሥዋዕት አድርጎ ተቀበለልሽ መጨረሻሽ ይመርልሽ ወደ አደግሽበት ሰንበት ት/ቤት ሂጂ ከአኔቺ ጋር የነበሩትን አግኛቸው ጊዜ ሲኖርሽም አገልግሎት ስጪ በርቺ።

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ

    እንዴት ደስ ይላል አማዬ ኪዳነ ምህረት ለሁላችን ልጆችሽ ጎብኚን አህቴ አግዚአብሔር ኣምላክ መጨረሻሽ ያስማርሊሽ❤

  • @AsdAsd-mg2hd
    @AsdAsd-mg2hd Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደስ አለሺ እህቴ

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Год назад +1

    ክደኔምህር ቤበትሽ ያፀናሽ እጅግ በጣም ደሰ ይላል የጠፉትን ይመልስልን

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 8 месяцев назад +1

    እናቴ ወላዲተ አምላክ ትባርካችሁ ። አንደበታችሁ ሁሉ ጥፍጥ ሲል ማሪያምን በእንባ ነው ያየሁት።

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል ምስክርነት ነው አንቺን የሰማችው ስምነሽ ኪዳነምህርት እኛንም ትስማን ለደጇዋ ታብቃን❤❤❤❤❤

  • @yohanawolde6501
    @yohanawolde6501 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በ ቤቱ ያፅናሽ

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ምስጋና ይድረሳት። የኔ ቆንጆ ለበጎ መመረጥ መታደል ነው ያውም ገና በወጣትነትሽ እንዴት ደስ ይላል ልብሽ ንፁህ ስለሆነ ኪዳነ ምህረት እንዳትጠፊባት ነው ቶሎ የጠራችሽ ተመስገን ነው። አንደበትሽ ሁሉ እንዴት እንደሚጣፍጥ እያንዳንዱ ንግግርሽ ትልቅ ቁም ነገር አለው ተባረኪ መጨረሻሽን ታሳምርልሽ ለቁም ነገር ታብቃሽ ላንቺ የደረሰች ለሁላችንም ትድረስልን የጠፉትን ትመልስልን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ Год назад +2

    መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በሰንበት ትምህርት ቤት ህይወት ማለፍ መመረጥ ነው !!!

  • @frewerkyemaryamlij3663
    @frewerkyemaryamlij3663 Год назад

    መሂድ ያልቻልንው ምን እንሁን በእውነት በጣም ደስ ይላን ስሞን እራሱ ስሰማው እንዴት ደስ እንደሚለኝ እውነትም ሰሚነሽ እኔንም ሰምታኝ ለሀገሪ ታብቃኝ
    እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እንኳንም ወደቤቱ መለሰሽ

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 Год назад

    ሰለ ማይነገረ ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ለእግዚአብሔር እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት አማላጅነቷ አይለየን ለደጇ ታብቃን አሜን

  • @satsshdjs4340
    @satsshdjs4340 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜንን አሜን እህታችን በቤቱ ያፂነሽ❤❤❤❤

  • @comceill6635
    @comceill6635 Год назад

    ሰሚነሸ ኪዳነምህረት አስከመጨረሻው ከአንቺ ጋር ትሁን የኔ ቆንጆ እኛንም ለደጃ ታብቃን ደስ የሚል አስተማሪ ምስክርነት ስላካፈልሸኝ እናመሰግናለን::

  • @floramiemanit9876
    @floramiemanit9876 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ❤🙏💯

  • @BanchiayehuTaye
    @BanchiayehuTaye 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @genetasgedom7537
    @genetasgedom7537 6 месяцев назад +1

    ብቻሸሽን አይደለሽም ኪዳንዬ ካንቺ ጋር ገር ነቾ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ ይሄ መመረጥ ነው

  • @GenetTalema
    @GenetTalema 6 месяцев назад +1

    የኛንም የሰደተኞችን እቁቅልሻችንን ህይወት ፍችልን እመቡርሀን

  • @selmonyehalem9032
    @selmonyehalem9032 Год назад

    ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲተ ዓምላክ መጨረሻሺን ታሳምርልሺ።

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO 8 месяцев назад

    ማሪያምን ትልቅ አባት እኮ ነው ያለን መቸም ቢሆን አይተወንም ተባረክ።

  • @Abrhammulugeta-u9r
    @Abrhammulugeta-u9r Год назад

    የአምላክ እናት ድንግል ማርያም ድንቅ ናት ለአንቺ የደረሰች ለሁላችንም ትደስልን

  • @feventadesse8055
    @feventadesse8055 11 месяцев назад

    እመብርሃን አንቺን እንደሰማችሽ ሁላችንም ትስማን

  • @lemlemkebede8622
    @lemlemkebede8622 Год назад

    በቤቱ ያጽናሽ መድኀኔዓለም አንቺን የሰማች ሰሚነሽ ኪዳምህረተ እኛንም ትስማን ኢንተርቪ አድራጊዋ በጣም ጥያቄሽ አቀራረብሽ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ የሆነ አቀራረብ ነው እናመሠግናለን 🙏♥️♥️♥️

  • @sisaytesfaye1921
    @sisaytesfaye1921 Год назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገነው ሁላችንም ከደጁ እንዳንጠፋ እርሱ ይጠብቀን፡፡

  • @sebleyoutube
    @sebleyoutube Год назад

    ❤❤❤ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናሽ❤❤

  • @tirualemeyihuna1086
    @tirualemeyihuna1086 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እስከ እናቱ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እህቴ

  • @yemaleda
    @yemaleda Год назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የአንችን ሕይወት ያስተካከለች እመ አምላክ ቅድስት ኪዳነ ምሕረት የእኛንም ሕይወት ታስተካክልልኝ 🤲