Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ሀኒይ በእውነት ባንቺ ያለኝ የመንፈስ ቅናት ብታዬ ብቻ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ፍጻሜሽን ያሳምረው ለኛም ያንቺን እድል ይስጠን በጣም ነው የምወድሽ🙏🙏
Enane erasu betmkerege edat des edmilge
በዚህ ዘመን ጀማሪ እንጂ የሚፈፅም የለምና እግዚህአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ!
ያንቺን አይነት መንፈሳዊ ህይወት በኔም ቤት ይግባልኝ🙏
ለይኩን ወላዲተአምላክ ትርዳዎት
አሜን ይግባልህ ይግባብን
አሜን በእውነት በተለይ ከራስ ልምድ መላቀቅ
እዉነቴን ነው የምልሽ በጣም የሂወቴ መምህር ብዮሻለው በጣም የሚገርም ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
ሃኒዬ አንችን የጠራሽ እግዚአብሄር እኔንም እንዲመራኝ ፀሎቴ ነው በፀሎትሽ አትርሽኝ😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ከዱቄትና እራቁት ሁኖ ከመውጣት ያመለጥሽ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ሲገባን የመብርሀን ፍቅር ሲገባን ሁሉም ከንቱ ነው እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርው ግዜችን በጣም ከባድ ነው
ሀንዬ እንኮን እግዚአብሄር ረዳሽ አንድ ሰፈር ነበርን አንድ ት/ቤት ነው የተማርነው ዲቪ ደርሶቹ ስትሄዱ አስታውሳለሁ እኔም ዛሬ30አመቴ ነው በ15አመቴ ትምህርቴን አቁሜ ብዙ ነገሬ ከተበላሸ ቡኃላ አግብቼ 2ልጆች ወልጄ ከዛቡኃላ ህይወቴ ምስቅልቅል ብሎ አረብሀገር እየሰራሁ ነው ያለሁት አለማዊነትእና እግዚአብሄር የሌለበት ህይወትአድክሞኝ ሁሉን ትቼ በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ለመኖር በወሰንኩበት ወቅት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባገኝሽ እና ባወራሽ የበለጠ ደስ ይለኛል።ያሳደገችን ኪዳነ ምህረት ከነልጇ ትጠብቅሽ።
Fetari yrdash hulum lebego new eskezim yaltewen amlak ymesgen. Melkamun hulu emegnilisghalew beselam lehagerish yabkash!
KIDANEMIHERET YELIJUAN BEREKET TASADIRIBISH AYIZOSH YIHI IDIL YESETESH MEDIHANIALEM NEW
My prayers 🙏
አይዞሽ አንቺም ቀን አለሽ የኔ ውድ❤ አምላክ ስንጠፋበት ከቤቱ ስንርቅ ይጨነቃል ይፈልገናልና ቀንሽ በደረሠ ሠአት ወደ ቤቱ ይጠራሻል አይዞሽ ውዴ❤❤❤እመ_ብዙሀን ትርዳን ለሁላችን❤❤❤❤
እንጦጦ ኪድዬ ነው ሠፈራቹ?
ይህች ልጅ የሆነ ገር ገብቱዋታል ይሄንን ውጥንቅጥ ዓለም ያስጠላሽ መንፈስ በእኔ ላይ እንድያድርብኝ እፀልያለሁ እግዚአብሔር ይባርክሽ
በዚህ ዘመን ከፈጣሪ ጋር ተቆራኝቶ መኖር በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ 😍
Ene demo ymr wende lebona yalew ferih e/h yalew wend yestegh
ይችን ልጅ ሚስቴ ብትሆን ፈጣሪዬ ምን አለበት??ምክንያቱም ልጅቷ ብዙ ጊዜ ሰምቻታለሁ ወደኢትዮጵያ ከመጣች ጀምሮ ሰምቻት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ዓለምን በደንብ የተረዳችና እውነታውን የተቀበለች በውቀቷ የዳበረች መሆና ከዝችልጅ ጋር መኖር መታደልነው ብዬነው የማምነው። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምርልሺ። መቸም ምኞቴን ፍላጎቴን መናገር መብቴነው። እኔ የገጠርልጅነኝ እኔ አካዳሚ የሷን ያክል አደለሁም?በመንፈሳዊ እውቀት ግን እግዚአብሔር ይመስገን በትንሹም ቢሆን ግንዛቤ አለኝ።English መናገር ባልችልም የዘመኑ ትውልድ አይመቸኝም። የልጅቷ ሀሣቧ በጣም የምመኜውነው። እንዳንችያሉትን ሴቶች ያብዛልን።
አግብታለች ወንድም
አግብታለች? ወይኔ የታደለ ነው እሷን ያገባ በእውነት በጣም የታደለነው። አንተ የዝች ልጅባል!? አንተም እንደሷ ሁንላት በእግዚአብሔር በጣም ጥንቃቄና ማስተዋል አለባችሁ ሰይጣን ሆን ብሎ እናንተንነው የሚፈትነው የሚያጋጭ የሚያጠቃ እና ጠንክሩ።መምህር ብትሆን ብዙልጆችን ታወጣነበር። እግዚአብሔ ዘመንሺን ይባርከው። ለእኔም እንደሷ ያለች ባለገኝም የእግዚአብሔር ቃሉ የገባት ቢያንስ መንፈሳዊነት ምን ማለት እንደሆነ የተረዳት ለመረዳትም አጥብቃ የምትሻ ያጋጥምህ በሉኝ በጣምተስፋ ቆርጫለሁ።ምክንያቱም በአሁኑ ሰዓት መንፈሳዊ ሴት ማገኜትማለት በሣአራ በርሃ ላይ እርጥብ ጬፌ ማገኘት እንደማለትነው።ምክንያቱም እስኪ አስቡት ምን አልባት ኢኮኖሚ አጥሯቸው የማያደርጉትን ሣይሆን ኢኮኖሚ እያለቼው እግዚአብሔር አይወደውም ብለው የማይጠቀሙትን ማለቴነው ይገኛል?ኮስሞቲክር የማይቀባ?ሊፒስቲክስ?አርቲፊሻል ፀጉር? የሱሪ መልበሷ ፍቅር የሌላት? ፋሺን የማይወሰውሳት? ዳሌ የለኝም እያለች የማትጨነቅ?ፆምና ፀሎት የፋራነው የማትል? በፆም ወቅት ግንኙትsexየማያምራት? ገንዘብ የሌለውባሏን ትልቅ ክብርየምሰጥ!? ኧረ ስንቱ ይዘረዘራል ፈጣሪ እባክህ የሴቶችን ህሊና አስተካክልልን ሴቶቾ ከተስተካከሉ ህሊና ካላቸው ዎንዷችንም ዓለምንም መቀዬር ይችላሉ።
@@guhatsewenmaryam1273ይሄን ያክል ያሳዘነህ አለ ?? ወንዶች ብዙ ጊዜ ወጫዌ ነገር ላይ ትኩረት ስለምታደርጉ ለዛ የምትፍተኑት
@@guhatsewenmaryam1273 አንተስ የሴቷን መስፈርት ዘረዘርከው እኔስ ጥሩ ባል ነኝ መስፈርቱን አሟላለሁ ወይ ብለህ ራስህን ጠይቀሀል?
@@nesanetgebru7912 አግብታለች ኦኮ ተባለ ምናለ ክፎና ደጉን ተናግረን ሰውን ባናሰቀይም እሱ ማንነቱን ገልጾታል እህታችን
ሃኒ በመንፈሳዊ ሕይወትሽ ጠንክረሽ ማየቴ ደስ ይላል መጀመሪያ ኢትዮጵያ ስትመጪ በብዙ ነገር አብረንሽ በነበርን ጊዜ ለቤተክርስቲያን ያለሽ ክብር ባዶ እግርሽን ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ስትሄጂ የቤተክርስቲያን ትምህርት ለማወቅ የነበረሽ ጉጉት ደስ ይል ነበር ፍሬ አፍርቶ በማየቴ ደሞ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
ሃኒዬ የኔ ውድ እህት❤ ኣንቺ ለኛ ትልቅ ኣረኣያ ነሽ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ🥰🙏
አቤት መታደል እህቴ ያንች ቅዱስ መንፈስ ይደርብኝ
አሚን ለሁላችንም
እግዚአብሔር ታላቅ ነው! ክብር ለእርሱ ይሁን! ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን!!! በነገራችን ላይ ሀኒቾ ትውልድን በተለይ ወጣቱንና ህፃናትን የማንቃት ስራ ላይ ከነ መምህር ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንዬ) ከነ መምህር አብይ ይልማ(ሳድስ ቲቪ ወይም ቲዩብ)....ጋር አብረሻቸው የበኩልሽን እንድትሳተፊ በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቅሻለሁ! ተባረኪልን
❤በፀሎት አስበን እውነት ብለሃል ወንድሜ የሚታየው እዝች ዓለም ላይ ያሳቅቃል እና ለንስቃ ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን መድኅኒያለም ከነእናቱ በፀሉት አስበን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን❤❤❤
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እንደዉ በጣም ትግርምኛለሽ ደሞ የሰፈሬ ልጅ ሆነሽ ተገኘሽ በጣም ደስ አለኝ ኪድዬ ቤተክርስቲያን የልጅነቴ አሳዳግዬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏
የኔ ቆንጆ ሙስሊም ብሆንም ሀገር ከመግባትሽ በፊት ነበር የምከታተልሽ በቁርጠኝነትሽ እቀናለው ጀግና ነሽ ለሌሎች እህቶቼም ምርጥ አሪያ ነሽ በበኩሌ ለሌሎቹም እንደምቶኚ ምንም ጥርጥር የለኝም ሁላችንም የእምነት ዉጤቶች ነን እምነታችን ቢለያይም በየእምነታች ታንፀን ብናድግ ይጠቅመናል እንጂ በፍፁም አይጎዳንም አሁንም አረፈደም ሁላችንም በእምነታችን ለመታነፅ እንሞክር 🥰🥰🥰 👌
እዚህ ውስጥ ያላችሁ ከኦርቶዶክስ ውጪ የሆናቹ እንደ ሙስሊሞች ጨዋ ሁኑ. እምነት የግል ነው. ትምህርት ደሞ ከምንም ይማራል እንኳን ከሰው. ቅዱስ ያሬድ ከጉንዳን ተምሮ ነው ሊቅ የሆነው
አኒዬ እና መስከረም ለቺሳ የሴቶች እንቁ ❤እግዚያቢሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሴት እኮ ስንሸፍፈን ነው የሚያምርብን ወላሂ እንድህ ልበሱ እስኪ ወንድሞቻችሁንም አትፈቱንም እኛ ስትር ስንል ቆሻሻ ወንዶች ራሱ ይፈሩናል አይላከፉንም
100% በትክክል ብለሻል እግዚኣብሄር እንደኣንችን የመሰሉ ብዝት ያርጋችሁ::
ላንቺም ሳላድንቅሽ ኣይልፍ መስሊም ነሽ መሰለኝ እና እግዚአብሔር ይስጥሽ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ጀግናነሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️
አቤት እህቴ መንፈሳዊ የሆነ ቅናት ቀናሁብሽ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን 😢እኔ መንገዱ ጠፍቶብኛል 😢እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢😢😢😢
መምህር ተስፋዬን አናጋሪው ወይም ልዩ ገጠመኝ ብለሽ ዩቱብ ላይ አድምጬ በደንብ ትጽናኚያለሽ
መምህር ተስፋዬ አበራ ብለፕ ግቢና ተከታተይ ህይወትሽ ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል
አዎ እህቴ መንገዱ ጠፍቶብሻል መንገዱን የሚያጠፋብን ሂወታችንን የሚያመሰቀቃልብን ያለው ከአምላካችን እርቀን አምላካችንን እንድናማርር የሚያደርገን ፈጣሪያችንን እንድናማርር የሚያደርገን ያለው ያ ጥንተ ጠላታችን የሆነው ዲያብሎስ ሲሆን ለዚህ መፍትሄው በቤትሽ ሆነሽ አቡነ ዘመሰማያትን ከብስራተ ቅዱስ ገብረኤል ጋር እየጸለይሽ ከዛ በመቁጥሪያ መቀጥቀጥ ጸሎቱን ሳታበዢው ብዙ ስግድድቶችን መስገድ ስግሰቱን ማብዛት ያለብሽ ሲሆን ሳታቋርጪ ማለት ነው ከዛ በውስጥሽ ሲያወራ ትሰሚዋለሽ ያ ከውስጥሽ የሚያወራው የምትሰሚው ድምጽ የዛ ጥነተ ጠላታችን ዲያብሎስ ነው በቻ አንቺ አብዝተሽ መስገድ ነው ያለብሽ እህቴ በይበልጥ ደግሞ በዪቲሂብ ላይ Memehir ትስፋዬ አበራና ኤፍታህ ተስፋስላሴ ብልሽ ስትገቢ ብዙ በዙ ታገኚበታለሽ አህቴ እንደዚሁም የምክር አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ቴሌፎን😬😊ደውለሽ ብታናግሪው ጥሩ ነው እላለሁኝ ከዛ ይሄ የሚያስጨንሽን ነገር ከጊዜ በኋላ መንፈሱ ሲወጣ ታይዋለሽ መም ተስፋዬ ዩቲዩብ ከጀመረ አራት በላይ ያደረገ ሲሆን በተለይ ስለ ርኩሳን😀መናፍስት ብዙ ነገር ትማሪበታለሽ በያንዳንድ ቪድዮ ላይ የየራሳችን ታሪክ ነው ያለው መም ተስፋዬ የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ስሆን ሄደሽ ብታናግሪ ጥሩ ነው እላለሆኝ መፍትሄው ይነግርሻል እላለሁኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሒር ይርዳሽ
Hiwet menged ewnnet. Medanye alem yehonew eyesus new smu triw
በጣም ግራ በገባኝ ሰዓት ሰማሁሽ! በጣም ምርጥ ትምህርት ሆነኝ። ጌታ ይባርክሽ እህቴ።
በትክክል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን ሁላችንንም
ወደ ቤትሽ ተመለሽ ቤተክርስቲያን ሁሌም ክፍት ነች ለልጆቿ
ግሩምና ድንቅ እይታ ነው ፤ ክርስትና አጀማመሩ ሳይሆን አጨራረሱ ነው የሚያምረውና ለፍፃሜ ያብቃሽ ። ፈለግሽን የሚከተሉትን ያብዛልን ! አሜን !!
ውይይ የአለባበስ ውበት እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ተስፋ የሚሰጡንም ሴቶች አሉን❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን ሀኒ❤❤❤❤
ከባድ ፈተናላይ ነበርኩ የርሷን ቪዲዮ ስመለከት ግን የሆነ ነገር ተሰማኝ😢😢😢
ዛሬ ትምርት ሳዳምጥ መምህራን ዲያቆን ዩርዳኖስ ህፃናትን በልጅነታቸው. ስለ እመቤታችን እስተምሮቸው ያለኝ እየሁት የእውነት እመቤቴ ፍቅርሽ ይግባኝ
አሜሪካ ድካም እና ጭንቀቱ ይልቃል ከምቹ ህይወቱ ይልቅ እኔ በሀገሬ መልካም የስራ እድል ቢኖር አንድ ቀን አላድርም ነበር ለመመለስ😢
It's true my sister
እህቴ ሆይ ይህንን በፈጣሪ መመረጥሽን እስከ መጨረሻሽን ያሳምረው::ለአንቺ የደረሰልሽ ያዳነሽ መዳህኒተ አለም ለልጆቼም ይድረስላቸው::
ለሁላችንም ይድረስልን😊❤
ሞገስ የሆነሽ ጌታ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ በጣም የተባረከ ስራ እየሰራሽ ነዉ በርቺልን!!
ሀኒቾን አይቶ የመጣ እስኪ😮
እኔ
ትልቅ የህይወት መንገድ መምህርት ነሽ ሰላምሽን አማኑኤል ጌታችን አምላካችን ያብዛልሽ አሜን ።
ይህች እህታችን እውነት ነች::
ሱስንም ሁሉንም ነገር ገብተው ተጠምደው ፈጣሪ ሊያስተምራቸው እና የሆነነገር አዘጋጅቶ ላቸው ነው የሚተውት በጣም ከባድነው ፈጣሪ መርጦሻል
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አርያችን ነሽ ሀኒ❤
ክርስቲያኖች ከህታችን ተማሩ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን እንድህ ነው የምለብሰው ለከንቱ አለም ብየ አልራቆትም
ታድለሽ🥰🥰እግዚአብሔር ይጨምርልሽ እኔ ቤተክርስቲያን ስሄድ ብቻ ነበር ቀሚስ ማደርገው አሁን ግን አገሬ በሰላም ያስገባኝ ሁሌ ለመልበስ ምኞቴ ነው 🥰
ታድለሽ
@@altubeti7567 አለም ከንቱ ነች እኔም በንሰሀ ተመላልሽ ነው ዛሬ ወደ ቀልቤና ወደቤቴ የገባሑት ሁዙ ሀፂያት ሰርቻለሁ ንሰሀ ግን ሀፁን ፃድቅ ታደርጋለች ይላል የእግዚአብሄር ቃል ወጣትነት ከባድ ቢሆንም ከእግዚአብሄር ፈቃድ ውጭ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው
Hana the Ethiopia, Great Ethiopians Orthodox Church lady.May God & his Mom Weladeta Amelake gives you long live to you and your.
ሀኒ በጣም አስተዋይ ነሺ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሺን ይባርከው❤❤❤
Egiziabher Yebarkisch🙏🙏🙏
ታድለሽ አምላክ ባንቺ አድሮ የኛም ልብ ይሠብረው ዘድ በፀሎትሽ አሥቢኝ አምላክ ያበርሽ
ወደ እንታቸን ኖሮ ልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
Am a Muslim grown up in a blended family[muslim and christian] God bless u may God persist u with z faith
ዱሮስ ከኢትዮጵያ ከአገር የሚባልጥ የለም ኢትዮጵያ አሁን አሁን ዘራኛነት ባዛ እንጂ ኢትዮጵያ ምርጥ አገር ነት እኔም ወዴ ኢትዮጵያ መግባት ነው የምፍልገው
ማርያምን ምነው ጠፋች ብዬ ነበር❤❤❤❤❤ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለፍጻሜ ያብቃሽ እህቴ 🙏🙏🙏❤❤
ሀንየ እመብርሃን በቤቱ ታፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን አርአያችን ነሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን! እርጋታሽ ድንቅ ነው። ራስን መግዛት ልምድ ማድረግሽም እንዲሁ። . . . ባለንበት አለም ከባድ ፈተና እንደሆነ በተግባር አይተነዋል። . . . ከትዕግስት ፣ ከአቋም ለማፈንገጥ ባለሁበት ሰዓት ላይ ነው ያየሁሽ ። . . . ከልብ አስቀናሽኝ። 😢 I need prayer!
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
እግዚአብሔር በቤቱ ያዝልቅሽ እህት 🙏❤
በዚህ ዘመን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ነው ምወድሽ የማደንቅሽ የመንፈሰሽ ጥንካሬ ይገርመኛል ወጣት ሆነሽ የወሰንሻቸው ውሳኔዎች ዋው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ
ሀኒ ❤ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር መርጦ ያወጣል ክብሩ ይስፋ በቤቱ ያኑርሽ
ፍቅር የሆነች ልጅ እግዛቤር ይባርክሽ
አቺን የለወጠ አምላክ እኔንም ይለውጠኝ😢
እኔንም
😊❤
What a smart and mentaly+spiritually awaken soul you got #HanaZEthiopia.
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ❤
እግዚአብሔር ከፈለግነው ለኛ ቅርብ ነው ። እግዝያብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በሐይማኖትሽ ያጽናሽ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እማ👏👏👏👏
እርጋታሽ ደስ ይላል እንኳን መጣሽልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ሃኒዪ የኔ ውድ እህት ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን እኛንም ይለውጠን።
እግዚአብሔር በቃሉ ያፅናሽ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እውነት ባንቺ ኮራሁ በጣም ጎበዝ እማምላክ ትባርክሽ እውነትም ሀና ሀንዬ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ እሺ የኔ ጀግና ነሽ
😮
የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ
የእ/ር መንፈስ ያደረብሽ ዉብ ተምሳሌት ኢትዬጵያዊ!!!!!!!!
ውይ እኛ ስፍር ነበርሽ ሰው አክባሪነትሽ ትህትናሽ አለባበስሽ ሁሉነገር ይገርመኝ ነበርእግዚአብሄር መጨርሻሽን ያሳምርልሽ አብዝቶ ይባርክሽ
❤እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ቃለመጠይቅ🙏🏻😊
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ትከተልሽ በርቺ ለኔም ጉልበት ሆነሽኛል
I think God select you to be a wake up call for all of us, you are doing your best 👌, the rest is our decision. God bless you.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !
ሃኒ በእውነት የሚያስደንቅ ለውጥነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ እግዚአብሔር ይርዳን ሁሉጊዜ ታጥቦ ጭቃ የሚያደርገንን ነገረ ልምድ መተው ዳገት ለሆነብን ይርዳን በእውነት በቤቱ ያጽናሽ እህታለም
እ/ሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ በርቺ ለኢትዮጵያውያን ሴቶች የራስሽ መድረክ አዘጋጅተሽ እንደምታስተምሪ ተስፋ አደርጋለው
ሀኒ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዲ ሆነሽ ስላየሁሽ ። ጠያቂዋ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ የምታቀርቢልን ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለኔም ፀልይልኝ ዋሽንግተን ዲሲ ነው የምኖረው ሀገሬ ገብቼ በቤቱ መኖር እፈልጋለሁ ግን ምን ያደርጋል ሀገራችንም ሰላም አይደለችም።
በጣም ጥሩነዉ ፍፃሜሺን ያሳምርልሽ
ሀኒዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እስከፍፃሜሽ ይጠብቅሽ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው እህታችን
የኔ ቆንጆ❤እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩ።
እግዚሃብሔር በቤቱ ያፅናሽ ለኛ ሴቶች አርያችን ነሽ በርቺ 🙏😍😍
ያብዛሽ እግዚአብሔር በአለም
እናመሰግናለን ።ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ።በጣም ጎበዝ ነሽ።በጣም ከባድ ውሳኔ ነው።ላመንሽበት ነገር በመቆምሽ በጣም አደንቅሻለሁ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ዘመኑ በጣም መጥፎ ነዉ በተለይ በውጭ ሀገራት ሀኒየ ዘ ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር አምላክ ወደ መልካሙ ይምራን🙏😍😍😍😍
ዓለም መምራት የነበረባቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው ብላ ቃለ መጠይቅ የሰጠች ሊንኪ ብታጋሩን !!
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ፡፡
🌟 የሐዋርያት ሥራ 4:12መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።🌟 ወደ ዕብራውያን 12:2 የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።➡️ሰውን ሳይሆን እግዚአብሄርን እያየን እንድንሮጥ እግዚአብሄር ይርዳን:: ከመሰናከል ያድናልእና::
አቤት መታደል ተመርጠሽ ነው እኮ !!!!!! አሁንም እመብርሀን ያሳደገችሽ ኪዳነምህርት አትለይሽ::
በጣም የሚገርመው ነገር ግዕዝ የሚለው ቃል ራሱ የሰማችው እኮ በሜዲቴሽን ነው። ስለዚህ ምናልባት ሜዲቴሽን ትክክል ባይሆንም እንኳን ትክክል የሆነው ነገር እንድታይ ያደርግሃል ማለት እኮ ነው። ከንግግሯ የታዘብኩት ነገር የራስ ምልከታ ነው። እውነት ነው የነፍስ ፍላጎት ከስጋ ፍላጎት መብለጥ የለበትም። በጣም ድንቅ ነች ነገሮች ግን የምታይበት አቅጣጫ ጥሩ ነው ግን ሌላ ሰው ከምን አቅጣጫ እያየው ነው የሚል መልስ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል? ምክንያቱም ስለአንድ ነገር ለመተንተን ነገሩን በተለያየ አቅጣጫ ማየት ግድ ነው። እስኪ ቤታችሁ አንድ አቅጣጫ ግድግዳ በማየት የቤታችሁ ስፋት ለኩ በእርግጠኝነት ስህተት ነው። የሷ አረዳድ እንደዚህ ይመስለኛል። ልጠይቅሽ ግን ግዕዝ የሚል ድምፅ በትክክል የሰማሺው በሜዲቴሽን ነው?ታድያ ሜዲቴሽን ትክክል መሆኑን አንቺም በሌላ ቋንቋ እየነገርሽን ነው እኮ ።አሁንም ይህ ምልከታ ይመስለኛል ማርያም ከስምዖን 70 ሰው መብላት ይልቅ የእርሷ ስም ማንሳቱ ለምህረት ሁኖሎታል።አይደል ?ማንም እግዘብሄርን የሚወድ አለሙን ሁል ይርሳው እና እግዘብሄርን ይከተል ይላል ቃሉ ታድያ እውነት ቃሉ ከገባሽ ለምን ገዳም አትኖሪም ለምን መውጣት አስፈለገ ?ሌላ ሰው እንዳስተምር ነው የሚል ጨዋታ አይሰራም። አሜሪካን ሃገር ከነበርሽ self manipulation trick ታቂዋለሽ ብዬ አስባለው። ወይ ደግሞ በማዕተቤ የሆነችው ቤተክርስትያን ውስጥ የእግዝአብሄር ህይወት መኖር ያቃታቸው ሰዎች "እኛ አሻጋሪዎች እንጂ ተሻጋሪዎች አይደለንም" የሚሉት ልብወለድ የሆነ የስንፍና ታሪክ ለራስሽ አታለማምጂው ። ወጣቱ ብዙ የለመደው ነገር እያለ አንቃቂ ተናጋሪዎች እያልክ መተቸት ሞኝነት ይመስለኛል። ምክንያቱ ማስተርቢሽን ምንድን ነው? የፖርኖግራፊ ጉዳይስ ? የእግዛብሄር ፍቅር ላይ ብንማር አይሻልም! ውድ እህቴ ለውሳኔሽ ትልቅ ክብር አለኝ። ጀግና ነሽ ግን አሁን ወጣቱ ከሃይማኖት እያስወጣ ያለው ነገር ይህ ቃል ነው የሚተች እንጂ የራሱን ነገር የሚያከብር ሰው ታጣ ። ምናለበት አንቺ ስለ ማርያም ፍቅር ብትነግሪኝ ምናለበት እግዘብሄር ህይወትሽ ላይ ስለሰራው ተዓምር ብትነግሪን ፣ ምናለበት ስለ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ ታሪኮች ብትነግሪን፣ እንደ ማጣቀሻ ግን የቤተክርስትያን አባቶች ወጣት ከሃይማኖቱ ለመውጣት ዋናዎቹ ምክንያት እየሆኑ ነው። ስለ ይቅርታ ለመማር የመጣው ምዕመን ስለ ፕሮቴስታን ጥላቻ ከተሰበከ እንዴትስ ከሃይማኖቱ አይውጣ። ፍቅር ፍለጋ የመጣ ሰው ፍቅርን ሳይሆን ስርዓትን ተሰብኮ ሲመለስ እንዴት አይውጣ። እህቴ አስታውሺ እግዘብሄር ሰው በሆነበት ዘመን ሰዎች በፍቅር ነበር የሚስባቸው እና "እኔ ቅዱስ ነኝ እና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ " የሚል ቃል ከዚህ ተግባሩ የሚጀምር ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ይቅርታ የአስተሳሰብ ስህተት ካለኝም እንዲሁ ምክርሽን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። ግን የእግዛብሄር ፍቅር ልብስን ብቻ ሳይሆን ልብን የሚቀይር ነው። የድንግል ትህትና ህብስተ መና ብቻ ሳይሆን አዲስ ስብዕናም ይሰጣል።
ፈጣሬ ያጽናሽ ይባርክሽ
ጎበዝ አራዕያ የምትሆን የልጅ አዋቂ የመንፈስ ባለፀጋ
እግዚአብሔር ይመስገን። ማስተዋል ያላቸው ሰዎች እንዲህ ከሞት መንገድ ያመልጣሉ አሜሪካን ሃገር ሁሉም ነገር ከእግዚአብሔር የሚያርቅ ነገር ነው ነጋ ጠባ ቀኑን ሙሉ የሚሆነው የሚታየው እነሱ የሉሲፈርና ፊሪ ሚሲነሪ የተባሉ ከኦርቶኮክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ሌላ ካቶሊክ እንኳ ሰዶማዊነትን ከፖፓቸው ጀምሮ ሰዶማዊነትን እያፀደቁ በቤተክርስቲያናቸው እያየን ነው ትዲያ ከዚህ ከለዶምና ገሞራ ምድር ለቃ መውጣቷንና ከህጢያት መለየቷ በጣም ድንቅና ውብ ለሰማይ ቤት እራሷን ማዘጋጀት ለማያውቁት ብዙ ኢትዮጳዊያን ልጆችና አዋቂዎች ትምህርት ይሆናልና ፈጣሪ ያፅናሽ ጠንክሪ በርቺ አይዞሽ ብንወድቅም እንነሳለን ሴጣን ሆይ ደስ አይበልህ ልንለውና መመለስ አለብን።
እግዚአብሔር ይባርክሽ
ቀጥይበት ትውልድ ማዳን መታደል ነውና ሃንየ ቆንጆ
ክፍል ሁለት ጠይቂልን እህተ ማርያምን ተውሻት ወይ በይልን አደራ
እይታን የምታውቂው አይመስለኝም ደረትሽን ገልብጠሽ እንደ ሸቀጥ ገብያና ለህዝብ የምትገለብጪው ና የምታሳይው የምትወደጂና ማወቅሽ ሳይሆን እንስሳነት አዕምሮ ማጣትና እብደትሽ ነው እይታ እይታ ብለሽ ከምትቀባጥሪ የአዕምሮሽ እይታሽን ታከሚ ለእኔ ከጨዋነት የወጣ ፈጣሪ የማወደው ቢጤሽ ካለሆነ ማንም አይወደውም ትንሽ ብሰይ
እግዚአብሔር ሲመርጥ ከመናፍቃን መሃከል ነጥሎ ያወጣል ከወንድሞቹ መሃከል ዳዊትን እንደቀባው
የድንግል ማርያም ልጅ ከሲኦል አውጥቶሻል ። መጨረሻሺን ያሳምርልሺ እህት ።
እግዚአብሔር ይብርታሺ የኔ ብርቶ ❤️❤️❤️❤️
እግዚአብሔር እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርሽ
እግዚአብሔር ይመስገን ሀኒቾ እንኳን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር እኔም በልጅነቴ በቤተክርስቲያን ነበር ሳገለግል ያደኩት ለ5 አመታት በግል ምክንያት አቁሜ ነበር እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ወደ አገልግሎቴ የመመለስ ሀሳብ አለኝ ያንቺን ተሞክሮ ስሰማ ደስ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳኝ
አችን የለወጠ አምላክ ይለውጠን እኛንም
ሀኒይ በእውነት ባንቺ ያለኝ የመንፈስ ቅናት ብታዬ ብቻ እግዚኣብሔር ኣምላኽ ፍጻሜሽን ያሳምረው ለኛም ያንቺን እድል ይስጠን በጣም ነው የምወድሽ🙏🙏
Enane erasu betmkerege edat des edmilge
በዚህ ዘመን ጀማሪ እንጂ የሚፈፅም የለምና እግዚህአብሔር ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ እህቴ!
ያንቺን አይነት መንፈሳዊ ህይወት በኔም ቤት ይግባልኝ🙏
ለይኩን ወላዲተአምላክ ትርዳዎት
አሜን ይግባልህ ይግባብን
አሜን በእውነት በተለይ ከራስ ልምድ መላቀቅ
እዉነቴን ነው የምልሽ በጣም የሂወቴ መምህር ብዮሻለው በጣም የሚገርም ነዉ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
ሃኒዬ አንችን የጠራሽ እግዚአብሄር እኔንም እንዲመራኝ ፀሎቴ ነው በፀሎትሽ አትርሽኝ😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ዘመን ከዱቄትና እራቁት ሁኖ ከመውጣት ያመለጥሽ ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ሲገባን የመብርሀን ፍቅር ሲገባን ሁሉም ከንቱ ነው እግዚአብሔር መጨርሻሽን ያሳምርው ግዜችን በጣም ከባድ ነው
ሀንዬ እንኮን እግዚአብሄር ረዳሽ
አንድ ሰፈር ነበርን አንድ ት/ቤት ነው የተማርነው ዲቪ ደርሶቹ ስትሄዱ አስታውሳለሁ
እኔም ዛሬ30አመቴ ነው በ15አመቴ ትምህርቴን አቁሜ ብዙ ነገሬ ከተበላሸ ቡኃላ አግብቼ 2ልጆች ወልጄ ከዛቡኃላ ህይወቴ ምስቅልቅል ብሎ አረብሀገር እየሰራሁ ነው ያለሁት አለማዊነትእና እግዚአብሄር የሌለበት ህይወትአድክሞኝ ሁሉን ትቼ በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ ለመኖር በወሰንኩበት ወቅት ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ባገኝሽ እና ባወራሽ የበለጠ ደስ ይለኛል።
ያሳደገችን ኪዳነ ምህረት ከነልጇ ትጠብቅሽ።
Fetari yrdash hulum lebego new eskezim yaltewen amlak ymesgen. Melkamun hulu emegnilisghalew beselam lehagerish yabkash!
KIDANEMIHERET YELIJUAN BEREKET TASADIRIBISH AYIZOSH YIHI IDIL YESETESH MEDIHANIALEM NEW
My prayers 🙏
አይዞሽ አንቺም ቀን አለሽ የኔ ውድ❤ አምላክ ስንጠፋበት ከቤቱ ስንርቅ ይጨነቃል ይፈልገናልና ቀንሽ በደረሠ ሠአት ወደ ቤቱ ይጠራሻል አይዞሽ ውዴ❤❤❤እመ_ብዙሀን ትርዳን ለሁላችን❤❤❤❤
እንጦጦ ኪድዬ ነው ሠፈራቹ?
ይህች ልጅ የሆነ ገር ገብቱዋታል ይሄንን ውጥንቅጥ ዓለም ያስጠላሽ መንፈስ በእኔ ላይ እንድያድርብኝ እፀልያለሁ
እግዚአብሔር ይባርክሽ
በዚህ ዘመን ከፈጣሪ ጋር ተቆራኝቶ መኖር በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናሽ 😍
Ene demo ymr wende lebona yalew ferih e/h yalew wend yestegh
ይችን ልጅ ሚስቴ ብትሆን ፈጣሪዬ ምን አለበት??ምክንያቱም ልጅቷ ብዙ ጊዜ ሰምቻታለሁ ወደኢትዮጵያ ከመጣች ጀምሮ ሰምቻት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ዓለምን በደንብ የተረዳችና እውነታውን የተቀበለች በውቀቷ የዳበረች መሆና ከዝችልጅ ጋር መኖር መታደልነው ብዬነው የማምነው። እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሣምርልሺ። መቸም ምኞቴን ፍላጎቴን መናገር መብቴነው። እኔ የገጠርልጅነኝ እኔ አካዳሚ የሷን ያክል አደለሁም?በመንፈሳዊ እውቀት ግን እግዚአብሔር ይመስገን በትንሹም ቢሆን ግንዛቤ አለኝ።English መናገር ባልችልም የዘመኑ ትውልድ አይመቸኝም። የልጅቷ ሀሣቧ በጣም የምመኜውነው። እንዳንችያሉትን ሴቶች ያብዛልን።
አግብታለች ወንድም
አግብታለች? ወይኔ የታደለ ነው እሷን ያገባ በእውነት በጣም የታደለነው። አንተ የዝች ልጅባል!? አንተም እንደሷ ሁንላት በእግዚአብሔር በጣም ጥንቃቄና ማስተዋል አለባችሁ ሰይጣን ሆን ብሎ እናንተንነው የሚፈትነው የሚያጋጭ የሚያጠቃ እና ጠንክሩ።መምህር ብትሆን ብዙልጆችን ታወጣነበር። እግዚአብሔ ዘመንሺን ይባርከው። ለእኔም እንደሷ ያለች ባለገኝም የእግዚአብሔር ቃሉ የገባት ቢያንስ መንፈሳዊነት ምን ማለት እንደሆነ የተረዳት ለመረዳትም አጥብቃ የምትሻ ያጋጥምህ በሉኝ በጣምተስፋ ቆርጫለሁ።ምክንያቱም በአሁኑ ሰዓት መንፈሳዊ ሴት ማገኜትማለት በሣአራ በርሃ ላይ እርጥብ ጬፌ ማገኘት እንደማለትነው።ምክንያቱም እስኪ አስቡት ምን አልባት ኢኮኖሚ አጥሯቸው የማያደርጉትን ሣይሆን ኢኮኖሚ እያለቼው እግዚአብሔር አይወደውም ብለው የማይጠቀሙትን ማለቴነው ይገኛል?
ኮስሞቲክር የማይቀባ?
ሊፒስቲክስ?
አርቲፊሻል ፀጉር?
የሱሪ መልበሷ ፍቅር የሌላት?
ፋሺን የማይወሰውሳት?
ዳሌ የለኝም እያለች የማትጨነቅ?
ፆምና ፀሎት የፋራነው የማትል?
በፆም ወቅት ግንኙትsexየማያምራት?
ገንዘብ የሌለውባሏን ትልቅ ክብርየምሰጥ!?
ኧረ ስንቱ ይዘረዘራል ፈጣሪ እባክህ የሴቶችን ህሊና አስተካክልልን ሴቶቾ ከተስተካከሉ ህሊና ካላቸው ዎንዷችንም ዓለምንም መቀዬር ይችላሉ።
@@guhatsewenmaryam1273ይሄን ያክል ያሳዘነህ አለ ?? ወንዶች ብዙ ጊዜ ወጫዌ ነገር ላይ ትኩረት ስለምታደርጉ ለዛ የምትፍተኑት
@@guhatsewenmaryam1273 አንተስ የሴቷን መስፈርት ዘረዘርከው እኔስ ጥሩ ባል ነኝ መስፈርቱን አሟላለሁ ወይ ብለህ ራስህን ጠይቀሀል?
@@nesanetgebru7912 አግብታለች ኦኮ ተባለ ምናለ ክፎና ደጉን ተናግረን ሰውን ባናሰቀይም እሱ ማንነቱን ገልጾታል እህታችን
ሃኒ በመንፈሳዊ ሕይወትሽ ጠንክረሽ ማየቴ ደስ ይላል መጀመሪያ ኢትዮጵያ ስትመጪ በብዙ ነገር አብረንሽ በነበርን ጊዜ ለቤተክርስቲያን ያለሽ ክብር ባዶ እግርሽን ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ስትሄጂ የቤተክርስቲያን ትምህርት ለማወቅ የነበረሽ ጉጉት ደስ ይል ነበር ፍሬ አፍርቶ በማየቴ ደሞ ደስ ብሎኛል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
ሃኒዬ የኔ ውድ እህት❤ ኣንቺ ለኛ ትልቅ ኣረኣያ ነሽ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክሽ🥰🙏
አቤት መታደል እህቴ ያንች ቅዱስ መንፈስ ይደርብኝ
አሚን ለሁላችንም
እግዚአብሔር ታላቅ ነው! ክብር ለእርሱ ይሁን! ሁላችንንም ለዚህ ክብር ያብቃን ለንስሀና ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን!!! በነገራችን ላይ ሀኒቾ ትውልድን በተለይ ወጣቱንና ህፃናትን የማንቃት ስራ ላይ ከነ መምህር ደረጄ ነጋሽ (ዘወይንዬ) ከነ መምህር አብይ ይልማ(ሳድስ ቲቪ ወይም ቲዩብ)....ጋር አብረሻቸው የበኩልሽን እንድትሳተፊ በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቅሻለሁ! ተባረኪልን
❤በፀሎት አስበን እውነት ብለሃል ወንድሜ የሚታየው እዝች ዓለም ላይ ያሳቅቃል እና ለንስቃ ለቅዱስ ቁርባኑ ያብቃን መድኅኒያለም ከነእናቱ በፀሉት አስበን ኢትዮጵያን ሰላሟን ያምጣልን❤❤❤
እህታችን በቤቱ ያፅናሽ እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ እንደዉ በጣም ትግርምኛለሽ ደሞ የሰፈሬ ልጅ ሆነሽ ተገኘሽ በጣም ደስ አለኝ ኪድዬ ቤተክርስቲያን የልጅነቴ አሳዳግዬ ኦርቶዶክስ በመሆኔ ሁሌም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 🙏
የኔ ቆንጆ ሙስሊም ብሆንም ሀገር ከመግባትሽ በፊት ነበር የምከታተልሽ በቁርጠኝነትሽ እቀናለው ጀግና ነሽ ለሌሎች እህቶቼም ምርጥ አሪያ ነሽ በበኩሌ ለሌሎቹም እንደምቶኚ ምንም ጥርጥር የለኝም ሁላችንም የእምነት ዉጤቶች ነን እምነታችን ቢለያይም በየእምነታች ታንፀን ብናድግ ይጠቅመናል እንጂ በፍፁም አይጎዳንም አሁንም አረፈደም ሁላችንም በእምነታችን ለመታነፅ እንሞክር 🥰🥰🥰 👌
እዚህ ውስጥ ያላችሁ ከኦርቶዶክስ ውጪ የሆናቹ እንደ ሙስሊሞች ጨዋ ሁኑ. እምነት የግል ነው. ትምህርት ደሞ ከምንም ይማራል እንኳን ከሰው. ቅዱስ ያሬድ ከጉንዳን ተምሮ ነው ሊቅ የሆነው
አኒዬ እና መስከረም ለቺሳ የሴቶች እንቁ ❤እግዚያቢሔር አምላክ ይባርካችሁ ❤
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሴት እኮ ስንሸፍፈን ነው የሚያምርብን ወላሂ እንድህ ልበሱ እስኪ ወንድሞቻችሁንም አትፈቱንም እኛ ስትር ስንል ቆሻሻ ወንዶች ራሱ ይፈሩናል አይላከፉንም
100% በትክክል ብለሻል እግዚኣብሄር እንደኣንችን የመሰሉ ብዝት ያርጋችሁ::
ላንቺም ሳላድንቅሽ ኣይልፍ መስሊም ነሽ መሰለኝ እና እግዚአብሔር ይስጥሽ
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ጀግናነሽ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ🙏⛪️🙏⛪️🙏⛪️
አቤት እህቴ መንፈሳዊ የሆነ ቅናት ቀናሁብሽ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይርዳን 😢እኔ መንገዱ ጠፍቶብኛል 😢እባካችሁ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢😢😢😢
መምህር ተስፋዬን አናጋሪው ወይም ልዩ ገጠመኝ ብለሽ ዩቱብ ላይ አድምጬ በደንብ ትጽናኚያለሽ
መምህር ተስፋዬ አበራ ብለፕ ግቢና ተከታተይ ህይወትሽ ሙሉ ለሙሉ ይቀየራል
አዎ እህቴ መንገዱ ጠፍቶብሻል መንገዱን የሚያጠፋብን ሂወታችንን የሚያመሰቀቃልብን ያለው ከአምላካችን እርቀን አምላካችንን እንድናማርር የሚያደርገን ፈጣሪያችንን እንድናማርር የሚያደርገን ያለው ያ ጥንተ ጠላታችን የሆነው ዲያብሎስ ሲሆን ለዚህ መፍትሄው በቤትሽ ሆነሽ አቡነ ዘመሰማያትን ከብስራተ ቅዱስ ገብረኤል ጋር እየጸለይሽ ከዛ በመቁጥሪያ መቀጥቀጥ ጸሎቱን ሳታበዢው ብዙ ስግድድቶችን መስገድ ስግሰቱን ማብዛት ያለብሽ ሲሆን ሳታቋርጪ ማለት ነው ከዛ በውስጥሽ ሲያወራ ትሰሚዋለሽ ያ ከውስጥሽ የሚያወራው የምትሰሚው ድምጽ የዛ ጥነተ ጠላታችን ዲያብሎስ ነው በቻ አንቺ አብዝተሽ መስገድ ነው ያለብሽ እህቴ በይበልጥ ደግሞ በዪቲሂብ ላይ Memehir ትስፋዬ አበራና ኤፍታህ ተስፋስላሴ ብልሽ ስትገቢ ብዙ በዙ ታገኚበታለሽ አህቴ እንደዚሁም የምክር አገልግሎት የሚሰጥ ሲሆን ቴሌፎን😬😊ደውለሽ ብታናግሪው ጥሩ ነው እላለሁኝ ከዛ ይሄ የሚያስጨንሽን ነገር ከጊዜ በኋላ መንፈሱ ሲወጣ ታይዋለሽ መም ተስፋዬ ዩቲዩብ ከጀመረ አራት በላይ ያደረገ ሲሆን በተለይ ስለ ርኩሳን😀መናፍስት ብዙ ነገር ትማሪበታለሽ በያንዳንድ ቪድዮ ላይ የየራሳችን ታሪክ ነው ያለው መም ተስፋዬ የማማከር አገልግሎት የሚሰጥ ስሆን ሄደሽ ብታናግሪ ጥሩ ነው እላለሆኝ መፍትሄው ይነግርሻል እላለሁኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሒር ይርዳሽ
Hiwet menged ewnnet. Medanye alem yehonew eyesus new smu triw
በጣም ግራ በገባኝ ሰዓት ሰማሁሽ! በጣም ምርጥ ትምህርት ሆነኝ። ጌታ ይባርክሽ እህቴ።
በትክክል በርቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ ይርዳን ሁላችንንም
ወደ ቤትሽ ተመለሽ ቤተክርስቲያን ሁሌም ክፍት ነች ለልጆቿ
ግሩምና ድንቅ እይታ ነው ፤ ክርስትና አጀማመሩ ሳይሆን አጨራረሱ ነው የሚያምረውና ለፍፃሜ ያብቃሽ ። ፈለግሽን የሚከተሉትን ያብዛልን ! አሜን !!
ውይይ የአለባበስ ውበት እግዚአብሔር ይመስገን እንዲህም ተስፋ የሚሰጡንም ሴቶች አሉን❤
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እንወድሻለን ሀኒ❤❤❤❤
ከባድ ፈተናላይ ነበርኩ የርሷን ቪዲዮ ስመለከት ግን የሆነ ነገር ተሰማኝ😢😢😢
ዛሬ ትምርት ሳዳምጥ መምህራን ዲያቆን ዩርዳኖስ ህፃናትን በልጅነታቸው. ስለ እመቤታችን እስተምሮቸው ያለኝ እየሁት የእውነት እመቤቴ ፍቅርሽ ይግባኝ
አሜሪካ ድካም እና ጭንቀቱ ይልቃል ከምቹ ህይወቱ ይልቅ እኔ በሀገሬ መልካም የስራ እድል ቢኖር አንድ ቀን አላድርም ነበር ለመመለስ😢
It's true my sister
እህቴ ሆይ ይህንን በፈጣሪ መመረጥሽን እስከ መጨረሻሽን ያሳምረው::
ለአንቺ የደረሰልሽ ያዳነሽ መዳህኒተ አለም ለልጆቼም ይድረስላቸው::
ለሁላችንም ይድረስልን😊❤
ሞገስ የሆነሽ ጌታ አሁንም ፀጋዉን ያብዛልሽ የኔ ቆንጆ በጣም የተባረከ ስራ እየሰራሽ ነዉ በርቺልን!!
ሀኒቾን አይቶ የመጣ እስኪ😮
እኔ
እኔ
ትልቅ የህይወት መንገድ መምህርት ነሽ ሰላምሽን አማኑኤል ጌታችን አምላካችን ያብዛልሽ አሜን ።
ይህች እህታችን እውነት ነች::
ሱስንም ሁሉንም ነገር ገብተው ተጠምደው ፈጣሪ ሊያስተምራቸው እና የሆነነገር አዘጋጅቶ ላቸው ነው የሚተውት በጣም ከባድነው ፈጣሪ መርጦሻል
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ አርያችን ነሽ ሀኒ❤
ክርስቲያኖች ከህታችን ተማሩ እኔ እግዚአብሄር ይመስገን እንድህ ነው የምለብሰው ለከንቱ አለም ብየ አልራቆትም
ታድለሽ🥰🥰እግዚአብሔር ይጨምርልሽ
እኔ ቤተክርስቲያን ስሄድ ብቻ ነበር ቀሚስ ማደርገው አሁን ግን አገሬ በሰላም ያስገባኝ ሁሌ ለመልበስ ምኞቴ ነው 🥰
ታድለሽ
@@altubeti7567
አለም ከንቱ ነች እኔም በንሰሀ ተመላልሽ ነው ዛሬ ወደ ቀልቤና ወደቤቴ የገባሑት ሁዙ ሀፂያት ሰርቻለሁ ንሰሀ ግን ሀፁን ፃድቅ ታደርጋለች ይላል የእግዚአብሄር ቃል ወጣትነት ከባድ ቢሆንም ከእግዚአብሄር ፈቃድ ውጭ ሁሉ ነገር ከንቱ ነው
Hana the Ethiopia, Great Ethiopians Orthodox Church lady.May God & his Mom Weladeta Amelake gives you long live to you and your.
ሀኒ በጣም አስተዋይ ነሺ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንሺን ይባርከው❤❤❤
Egiziabher Yebarkisch🙏🙏🙏
ታድለሽ አምላክ ባንቺ አድሮ የኛም ልብ ይሠብረው ዘድ በፀሎትሽ አሥቢኝ አምላክ ያበርሽ
ወደ እንታቸን ኖሮ ልን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🥰🥰🥰🥰🥰
Am a Muslim grown up in a blended family[muslim and christian] God bless u may God persist u with z faith
ዱሮስ ከኢትዮጵያ ከአገር የሚባልጥ የለም ኢትዮጵያ አሁን አሁን ዘራኛነት ባዛ እንጂ ኢትዮጵያ ምርጥ አገር ነት እኔም ወዴ ኢትዮጵያ መግባት ነው የምፍልገው
ማርያምን ምነው ጠፋች ብዬ ነበር❤❤❤❤❤ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ ለፍጻሜ ያብቃሽ እህቴ 🙏🙏🙏❤❤
ሀንየ እመብርሃን በቤቱ ታፅናሽ መጨረሻሽን ያሳምርልን አርአያችን ነሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይመስገን!
እርጋታሽ ድንቅ ነው። ራስን መግዛት ልምድ ማድረግሽም እንዲሁ።
. . . ባለንበት አለም ከባድ ፈተና እንደሆነ በተግባር አይተነዋል። . . . ከትዕግስት ፣ ከአቋም ለማፈንገጥ ባለሁበት ሰዓት ላይ ነው ያየሁሽ ። . . . ከልብ አስቀናሽኝ።
😢 I need prayer!
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
እግዚአብሔር በቤቱ ያዝልቅሽ እህት 🙏❤
በዚህ ዘመን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን
በጣም ነው ምወድሽ የማደንቅሽ የመንፈሰሽ ጥንካሬ ይገርመኛል ወጣት ሆነሽ የወሰንሻቸው ውሳኔዎች ዋው ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ
ሀኒ ❤ሰላምሽ ይብዛ ❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር መርጦ ያወጣል ክብሩ ይስፋ በቤቱ ያኑርሽ
ፍቅር የሆነች ልጅ እግዛቤር ይባርክሽ
አቺን የለወጠ አምላክ እኔንም ይለውጠኝ😢
እኔንም
😊❤
What a smart and mentaly+spiritually awaken soul you got #HanaZEthiopia.
እዉነት ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ በቤቱ ያፅናሽ❤
እግዚአብሔር ከፈለግነው ለኛ ቅርብ ነው ። እግዝያብሔር ይባርክሽ የኔ ቆንጆ በሐይማኖትሽ ያጽናሽ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እማ👏👏👏👏
እርጋታሽ ደስ ይላል እንኳን መጣሽልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ሃኒዪ የኔ ውድ እህት ዘመንሽን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን እኛንም ይለውጠን።
እግዚአብሔር በቃሉ ያፅናሽ
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እውነት ባንቺ ኮራሁ በጣም ጎበዝ እማምላክ ትባርክሽ እውነትም ሀና ሀንዬ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ እሺ የኔ ጀግና ነሽ
😮
የኔ እናት በቤቱ ያፅናሽ
የእ/ር መንፈስ ያደረብሽ ዉብ ተምሳሌት ኢትዬጵያዊ!!!!!!!!
ውይ እኛ ስፍር ነበርሽ ሰው አክባሪነትሽ ትህትናሽ አለባበስሽ ሁሉነገር ይገርመኝ ነበርእግዚአብሄር መጨርሻሽን ያሳምርልሽ አብዝቶ ይባርክሽ
❤እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መታደል ነው በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በጣም አስተማሪ ቃለመጠይቅ🙏🏻😊
እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ትከተልሽ በርቺ ለኔም ጉልበት ሆነሽኛል
I think God select you to be a wake up call for all of us, you are doing your best 👌, the rest is our decision.
God bless you.
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ !
ሃኒ በእውነት የሚያስደንቅ ለውጥነው ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን የረዳሽ እግዚአብሔር ይርዳን ሁሉጊዜ ታጥቦ ጭቃ የሚያደርገንን ነገረ ልምድ መተው ዳገት ለሆነብን ይርዳን በእውነት በቤቱ ያጽናሽ እህታለም
እ/ሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ እህቴ በርቺ ለኢትዮጵያውያን ሴቶች የራስሽ መድረክ አዘጋጅተሽ እንደምታስተምሪ ተስፋ አደርጋለው
ሀኒ እንዴት ደስ እንዳለኝ እንዲ ሆነሽ ስላየሁሽ ።
ጠያቂዋ በጣም ነው የማደንቅሽ በርቺ የምታቀርቢልን ድንቅ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ለኔም ፀልይልኝ ዋሽንግተን ዲሲ ነው የምኖረው ሀገሬ ገብቼ በቤቱ መኖር እፈልጋለሁ ግን ምን ያደርጋል ሀገራችንም ሰላም አይደለችም።
በጣም ጥሩነዉ ፍፃሜሺን ያሳምርልሽ
ሀኒዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እስከፍፃሜሽ ይጠብቅሽ ብዙ ነገር እያስተማርሽን ነው እህታችን
የኔ ቆንጆ❤እግዚአብሔር መጨረሻዉን ያሳምርልሽ ካንቺ ብዙ ተማርኩ።
እግዚሃብሔር በቤቱ ያፅናሽ ለኛ ሴቶች አርያችን ነሽ በርቺ 🙏😍😍
ያብዛሽ እግዚአብሔር በአለም
እናመሰግናለን ።ፈጣሪ በቤቱ ያፅናሽ።በጣም ጎበዝ ነሽ።በጣም ከባድ ውሳኔ ነው።ላመንሽበት ነገር በመቆምሽ በጣም አደንቅሻለሁ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
ዘመኑ በጣም መጥፎ ነዉ በተለይ በውጭ ሀገራት ሀኒየ ዘ ኢትዮጵያ ግን እግዚአብሔር አምላክ ወደ መልካሙ ይምራን🙏😍😍😍😍
ዓለም መምራት የነበረባቸው ኢትዮጵያውያን ናቸው ብላ ቃለ መጠይቅ የሰጠች ሊንኪ ብታጋሩን !!
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ።
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ፡፡
🌟 የሐዋርያት ሥራ 4:12
መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
🌟 ወደ ዕብራውያን 12:2
የእምነታችንንም ራስና ፈጻሚውን ኢየሱስን ተመልክተን፥ በፊታችን ያለውን ሩጫ በትዕግሥት እንሩጥ፤ እርሱ ነውርን ንቆ በፊቱም ስላለው ደስታ በመስቀል ታግሦ በእግዚአብሔር ዙፋን ቀኝ ተቀምጦአልና።
➡️ሰውን ሳይሆን እግዚአብሄርን እያየን እንድንሮጥ እግዚአብሄር ይርዳን:: ከመሰናከል ያድናልእና::
አቤት መታደል ተመርጠሽ ነው እኮ !!!!!! አሁንም እመብርሀን ያሳደገችሽ ኪዳነምህርት አትለይሽ::
በጣም የሚገርመው ነገር ግዕዝ የሚለው ቃል ራሱ የሰማችው እኮ በሜዲቴሽን ነው። ስለዚህ ምናልባት ሜዲቴሽን ትክክል ባይሆንም እንኳን ትክክል የሆነው ነገር እንድታይ ያደርግሃል ማለት እኮ ነው። ከንግግሯ የታዘብኩት ነገር የራስ ምልከታ ነው። እውነት ነው የነፍስ ፍላጎት ከስጋ ፍላጎት መብለጥ የለበትም። በጣም ድንቅ ነች ነገሮች ግን የምታይበት አቅጣጫ ጥሩ ነው ግን ሌላ ሰው ከምን አቅጣጫ እያየው ነው የሚል መልስ ቢመለስልኝ ደስ ይለኛል? ምክንያቱም ስለአንድ ነገር ለመተንተን ነገሩን በተለያየ አቅጣጫ ማየት ግድ ነው። እስኪ ቤታችሁ አንድ አቅጣጫ ግድግዳ በማየት የቤታችሁ ስፋት ለኩ በእርግጠኝነት ስህተት ነው። የሷ አረዳድ እንደዚህ ይመስለኛል።
ልጠይቅሽ ግን ግዕዝ የሚል ድምፅ በትክክል የሰማሺው በሜዲቴሽን ነው?
ታድያ ሜዲቴሽን ትክክል መሆኑን አንቺም በሌላ ቋንቋ እየነገርሽን ነው እኮ ።
አሁንም ይህ ምልከታ ይመስለኛል ማርያም ከስምዖን 70 ሰው መብላት ይልቅ የእርሷ ስም ማንሳቱ ለምህረት ሁኖሎታል።
አይደል ?
ማንም እግዘብሄርን የሚወድ አለሙን ሁል ይርሳው እና እግዘብሄርን ይከተል ይላል ቃሉ ታድያ እውነት ቃሉ ከገባሽ ለምን ገዳም አትኖሪም ለምን መውጣት አስፈለገ ?
ሌላ ሰው እንዳስተምር ነው የሚል ጨዋታ አይሰራም። አሜሪካን ሃገር ከነበርሽ self manipulation trick ታቂዋለሽ ብዬ አስባለው። ወይ ደግሞ በማዕተቤ የሆነችው ቤተክርስትያን ውስጥ የእግዝአብሄር ህይወት መኖር ያቃታቸው ሰዎች "እኛ አሻጋሪዎች እንጂ ተሻጋሪዎች አይደለንም" የሚሉት ልብወለድ የሆነ የስንፍና ታሪክ ለራስሽ አታለማምጂው ። ወጣቱ ብዙ የለመደው ነገር እያለ አንቃቂ ተናጋሪዎች እያልክ መተቸት ሞኝነት ይመስለኛል። ምክንያቱ ማስተርቢሽን ምንድን ነው? የፖርኖግራፊ ጉዳይስ ? የእግዛብሄር ፍቅር ላይ ብንማር አይሻልም! ውድ እህቴ ለውሳኔሽ ትልቅ ክብር አለኝ። ጀግና ነሽ ግን አሁን ወጣቱ ከሃይማኖት እያስወጣ ያለው ነገር ይህ ቃል ነው የሚተች እንጂ የራሱን ነገር የሚያከብር ሰው ታጣ ። ምናለበት አንቺ ስለ ማርያም ፍቅር ብትነግሪኝ ምናለበት እግዘብሄር ህይወትሽ ላይ ስለሰራው ተዓምር ብትነግሪን ፣ ምናለበት ስለ ሚካኤል ፈጥኖ ደራሽ ታሪኮች ብትነግሪን፣
እንደ ማጣቀሻ ግን የቤተክርስትያን አባቶች ወጣት ከሃይማኖቱ ለመውጣት ዋናዎቹ ምክንያት እየሆኑ ነው። ስለ ይቅርታ ለመማር የመጣው ምዕመን ስለ ፕሮቴስታን ጥላቻ ከተሰበከ እንዴትስ ከሃይማኖቱ አይውጣ። ፍቅር ፍለጋ የመጣ ሰው ፍቅርን ሳይሆን ስርዓትን ተሰብኮ ሲመለስ እንዴት አይውጣ። እህቴ አስታውሺ እግዘብሄር ሰው በሆነበት ዘመን ሰዎች በፍቅር ነበር የሚስባቸው እና "እኔ ቅዱስ ነኝ እና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ " የሚል ቃል ከዚህ ተግባሩ የሚጀምር ይመስለኛል። ከተሳሳትኩ ይቅርታ የአስተሳሰብ ስህተት ካለኝም እንዲሁ ምክርሽን ለመቀበል ዝግጁ ነኝ። ግን የእግዛብሄር ፍቅር ልብስን ብቻ ሳይሆን ልብን የሚቀይር ነው። የድንግል ትህትና ህብስተ መና ብቻ ሳይሆን አዲስ ስብዕናም ይሰጣል።