መንታ ልጆቼን በወለድኳቸዉ በጥቂት ቀናት አይኔ እያየ ተቀማሁ ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • The story of a mother whose twins were taken away. መንታ ልጆቿ የተወሰዱባት እናት ታሪክ። #በ09_29_13_41_30_ለእርቅ_ማእድ_ጥቆማዎን_ያድርሱን
    Subscribe to our official channel / @erq-maed-tv
    መንታ ልጆቼን በወለድኳቸዉ በጥቂት ቀናት ተቀማሁ።
    የተቀማኋቸዉን ልጆቼን መልሼ እንዳገኝ ወገኖቼ አግዙኝ?
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ +251921333331 +251911380544
    ታሪክ ያላችሁ ወይም በእርቅ ማእድ ቲቪ ላይ መቅረብ የምትፈልጉ በ+251929134130 Telegram እና WhatsApp ላይ መልእክት አስቀምጡልን።
    ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ከወደዳችሁልን Like ያድርጉ! ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት ኮሜንት ላይ ያስቀምጡልን።
    የእርቅ ማእድ ቲቪ። Erq Maed TV.
    #erq_mad
    #erq_maed_TV
    #Ethiopian_Wedding
    #online_couples_therapy
    #virtual_marriage_counseling,
  • ВидеоклипыВидеоклипы

Комментарии • 665

  • @erq-maed-TV
    @erq-maed-TV  3 месяца назад +83

    መንታ ልጆቼን በወለድኳቸዉ በጥቂት ቀናት ተቀማሁ።
    የተቀማኋቸዉን ልጆቼን መልሼ እንዳገኝ ወገኖቼ አግዙኝ?
    ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ ስልክ +251921333331 +251911380544

    • @SelamTsehay-bs5ok
      @SelamTsehay-bs5ok 3 месяца назад +11

      Sami gin betam naw yemitanadedew atesorachewem eko Y Geni ena Eyoha media temeret mewesed alebeh kedem kedem atebel endet enadametachew

    • @keberontomasgebeyaw4167
      @keberontomasgebeyaw4167 2 месяца назад

      እንዳልክ እባክህ ቤተሰቤን መታደግ ከቻልክ ታደግልኝ ልጆቼን ታደጋቸው

    • @סלנטאגין
      @סלנטאגין 2 месяца назад

      😊😅😊😊😊😅😊😊😅😅😅😊😊😅😊😅😊😅😊😊😅😊😊😊😊😅😊😊😊

    • @marthakefela271
      @marthakefela271 2 месяца назад

      ዠ፣😊

    • @Fanosdebebe-z1g
      @Fanosdebebe-z1g 2 месяца назад +1

      የኔናት እኔም የመንታ ልጆችነኝ ልክእደአንች ሤትና ወድ የኔ ጭራሽ ራሥሽ ተወጭ አለኝ ግን እግዛቤሔር ወርቅ የሆነች እህት ሥላለችኝ ያለምንም ችግርነዉ የተቀበሉኝ ያንች ግን ያሣዝናል በርች ልጆቹ ጤናይሁኑልሽ

  • @JMGD44
    @JMGD44 2 месяца назад +29

    ልጆቹ 100% ለእናት ይመለሱ የምትሉ። ❤❤❤

  • @bethdejene4362
    @bethdejene4362 2 месяца назад +20

    የኔ ነት ይህሰው ባል አይሆንሽም እሱ እንካን ቢፈልግ አብሮሽ ቢኖር ለአንቺ አያስፈልግሽም እኔም ሴት ነኝ ግን ቆራጥ ሁኚ ነገ ሌላ ቀን ነው ህይወት ይቀጥላል ልጆችሽን ብቻ የሚያስፈልግሽ በናትሽ ለልጆችሽ ስትይ ይህን ሰው ከልብሽ አውጭው ሴት ልጅ ጀግናናት እህቴ

  • @utty3720
    @utty3720 3 месяца назад +125

    እንዳልክ አትቅደማት አዳምጠህ ስትጨርስ አዉራ ይቅርታና ከአለም ሰገድ ማዳመጥን ልመድ የሴትልጂን ህይወት የምታመሰቃቅሎ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣች 😢

    • @NegasiNegasi-zx6rh
      @NegasiNegasi-zx6rh 2 месяца назад +2

      እሱ እኳ በዲገም ነው ያምስማት ለስው ያምያስፈልገውን ነጋር ብቻ እንዲዲቀራብብሎ ነው

    • @NegasiNegasi-zx6rh
      @NegasiNegasi-zx6rh 2 месяца назад +1

      አንዲም ወንዲ እንደሱ ያምስማነ የምሪደነው የኔ እህት

    • @gagababa7443
      @gagababa7443 2 месяца назад +2

      አሜን ህይወታቸውሁሉ ከቱይሁን😢

    • @meskeremmeskerem205
      @meskeremmeskerem205 2 месяца назад

      ዘዘየ

    • @elsa3589
      @elsa3589 2 месяца назад +1

      እረ ዛሬ የተሻለ ሆኖ ነው ያየሽው ምክር ሰምቷል ፣ በፊት ቢሆን ጭራሽ አያስወራትም ነበር ፣ ዛሬ በጣም ጥሩ ሆኖ ነው።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 3 месяца назад +45

    አይ ወንዶች በተለይ አንዳንዶች የዚህች ሴት እምባ ዝም አይልህም እግዚአብሔር የእጅህን ይስጥህ ክፉ።

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 2 месяца назад +40

    ልጆችዋን ይመልስላት። ተቆራጭ እየሰጣት ልጆችዋን ታሳድግ።

  • @eliandsarahsadventures8906
    @eliandsarahsadventures8906 3 месяца назад +65

    ሰው እንዴት ለወለደው ልጅ ምግብ ይነፍጋል እንዴት እናትና ልጅን ይለኛል 9 ወር ሙሉ ተሰቃይታወልዳ ይቺን ልጅ እንዳሰለቀሰካት መድሀንያለም እድሜክን ሙሉ ያሰለቅሰህ ሀበሻ ወንድ ውይ ውይ መቼም አትለወጡምለሴት ክብር የላችሁ ማሀይም ሁላ

    • @Enat-g6s
      @Enat-g6s 2 месяца назад

      Betam yasazinale emebete tetebekesh yene enat ayzoshi enem uadeleje enat negne hulet wera new egzabhre ymesgen 🙏🙏🙏

    • @Tamiratanase
      @Tamiratanase 2 месяца назад +1

      ኧረ ይደብራል በአንዱ ጥፋት ሁሉን መሳደብ ወንጀል ስሆን እናቱንና እህቱን የምወድ ዉድ ባለበቱ ላይ አረሜነ አይሆንም 😢

    • @teamargkiros6398
      @teamargkiros6398 2 месяца назад

      ምንሁነህ ነው ግን እንደዝይ በጥያቄ ምታጣድፋት በናትህ እየነገረችህ አይደል

  • @marthaabib7824
    @marthaabib7824 2 месяца назад +11

    ሴት ልጅ በወሊድ የሚገጥማትን የባህሪ ለውጥ እንዳለ ስለማያቁ ነው እንደበደለኛ የተቆጠረችው ጥሩ ባል ቢሆን የገጠማትን ነገር ተረድቶ እንክብካቤ ነበር የሚያስፈልጋት።የተደረገባት ግፍ ያማል ያማል?????

  • @FaniTom16
    @FaniTom16 3 месяца назад +43

    እጅግ በጣም መልካም ሴት ናት! ከሁኔታዋ ከንግግሯ ከ ስንምግባሯ አንፃር!! አባክህ እንዚህን ህፃናት በፍቅር አሳድጓቸዉ!!

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 3 месяца назад +28

    አባትየው ነግሮሽ ነበር ስለተሸነፍሽለት ነው የጠላሽ let me tell you ወንዶች ሲናቁ ችላ ሲባሉ ነው የሚይከብሩሽ ባጭሩ ጥላ ናቸው እስቲ ችላ በይው ልጆችሽን ብቻ ለማሳደግ ብቻ ህግን አስከብሪ የተሻለ ቦታ ድረሺ ሲከተልሽ ታይዋለሽ በርቺ አትለማመጪው

    • @rahwastella9352
      @rahwastella9352 3 месяца назад +1

      exactly

    • @melatasrat
      @melatasrat 2 месяца назад

      የኔ ጎበዝ የወንዶችን ባህሪ አውቀሻል😂

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 2 месяца назад

      በጣም

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 2 месяца назад +14

    በጣም ስርአት ያላት ጭምት ልጅ ናት ምን አይነት ደደብ ባለጌ ላይ ጣላት የኔ እናት 😢😢😢አይዞሽ አታልቅሺ ጎበዝና ጠንካራ ልጅ ነሽ ገና ትንሽዬ ልጅ ነሽ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል! ካንቺ ያልወደድኩልሽ ነገር ቀድሞም በግኑኝነታቹ ወቅት ለትዳር የገፋፋሽው አንቺ ነሽ እረዳሻለሁ ካለሽ ጭምትነት የተነሳ መንዘላዘል ስላልፈለግሽ ይሆናል ነገር ግን በማትወደጂበት ትዳር ውስጥ አብሮ ለመኖር የምታደርጊው ነገር ትክክል አይደለም!! በዚህ ሰአት ማድረግ ያለብሽ ለልጆችሽ በህግ ተቆራጭ ይስጥ ልጆችሽን አሳድገመ በሞያሽ ስራ ለማግኘች ጣሪ እውነቴን ነው የምልሽ ትልቅ ደረጃ ትደርሺያለሽ!! ባልሽን እንደሳልኩት ገንዘብ ልቡን ያጠጠረው መለይም ነገር ነው ይቅርብሽ መቼም አይለወጥ አንቺን እግዚአብሄር ይረዳሻል የኔ ትንሽዬ እህት አይዞሽ በርቺና ነገም ሌላ ቀን ነው!!

    • @Joellemaamari1962
      @Joellemaamari1962 2 месяца назад

      Ayidel yeteseten hulu yenya ayidelen betam tenbotarere

    • @Reham-p4g
      @Reham-p4g 2 месяца назад

      👍🏻

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 месяца назад +21

    የሴቶች ጥቃት ይቁም በእግዚአብሔር በኢትዮጵያ አዲስ ህግ ቢወጣ ደስ ይለኛል በእውነት ሴቶችም እባካችሁ ጠንካራ መሆን አለብን ትዳር ትልቅ ተቋም ነው በደንብ አስበን እንግባ መፍታት መፍትሔ አይሆንም ከልሆነ ትዳር ይቅር ልጆችንም አይጎዱ😢😢

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 3 месяца назад +21

    በሀገሩ ህግ የለም??????? እንዴት ነው እዚህ ድረስ በወለደላት ሴትና በልጆቹ ላይ የሚጨማለቀው ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የወንዶች መጨማለቂያ ናት መች ይሆን ሴት ልጅ ቀና ብላ የምትሄደው ይሄ እምባ ሰው አያረገውም

    • @lemmalegesse2488
      @lemmalegesse2488 3 месяца назад

      ሀገሪቱ ሕግ የላትም ነገር ግን የፌክ የሕግ ባለሙያ ታስተምራች

    • @riselioness5044
      @riselioness5044 2 месяца назад

      Exactly 💯 %

    • @belayneshyelma3310
      @belayneshyelma3310 2 месяца назад

      Ayyyyyy endew mene hege allllllll ay Ethiopian 😮

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 2 месяца назад +14

    የኔ ቆንጆ ይሄን ህይወት ሁሉም ሴት አልፎበታል አታልቅሽ ነገ ሌላ ቀን ነው ። አንተ ግን የልጅቷን እንባ እንዳፈሰስከው እድሜ ዘላለምህን የሚያስለቅስ የሚያስቆዝም ህይወት ይግጠምህ እጣው ለአንተም ይግጠምህ ከልጆቿ ለይተህ አስለቀስካት አይይ እግዚአብሔር ይይልህ

  • @banchiteferi9703
    @banchiteferi9703 3 месяца назад +20

    ሶፍትና ውሀ በቀርብ

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
    @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 3 месяца назад +28

    የኔ እናት 😢አላህ ይርዳሽ

  • @eden1867
    @eden1867 2 месяца назад +24

    I am proud of you Endalkye! እንዳልክ ጋዜጠኛ አይደለም : የሳይኮሌጂ ባለሙያ ነው ስለዚህ ግልፅ አድርገው ሀሳባቸውን እንዲያወሩና መፍትሄ እንዲያገኙ ያግዛቸዋል... !! እነሱ ይወያዩ እናንተ ዝም ብላችሁ like እያደረጋችሁ አዳምጡ❤❤❤

    • @elsaantonioyosef3674
      @elsaantonioyosef3674 2 месяца назад

      አንተ የምታቀርበውን ፕሮግራም ማዳመጥ አያስፈልግም ምክንያቱም ማንን እንደምናዳምጥ አይገባኝም ሁለታችሁም አታውሩ።

  • @Yelif
    @Yelif 3 месяца назад +18

    አይ ዬኔ ሂወት አይዞሽ ቅስምሺ ተሰብሮ አይቀርም😢😢😢😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 месяца назад +8

    ሂጂ አንጎል አትሁኝ በቂ ተቆራጭ ያድርግልኝ እና ልጆቸን ላሳድግ አትይም እንዴ የምን ከዚህ አረሜኔ ጋር መልከስከስ ነዉ

  • @GanetGanet-ku6ic
    @GanetGanet-ku6ic 3 месяца назад +16

    በስቃይ የወለደቻቸውን ልጆች ነጠቅካት የስራህን ይስጥክ

  • @mihretAyeleyekidanemihretlijne
    @mihretAyeleyekidanemihretlijne 2 месяца назад +11

    ግን አልምላከ ሆይ ምን ዉስጥ ነን ሴቶች ከወለዱ በኃላ የመትከዱ ወዶች ነብሳችሁ አይማርም ግን ግፍ ፍሩ 🙏🙏🙏በሴት አትጫወቱ

  • @SolianaTewahido
    @SolianaTewahido 2 месяца назад +2

    እኔን የኔ ውድ አንጀቴን በላችው እግዚአብሔር ህይወትሽን ያስተካክልልሽ 😢😢😢

  • @kidistgyohannes2591
    @kidistgyohannes2591 2 месяца назад +40

    በግዛ ልጆችሽ ባማጥሽ በወለድሽ ባይተዋር ሆንሽ አንተ የተረገምክ ዘመንክ የተረገ ይሁን የበላከው አይስማማክ ቃል የለኝም

  • @Fire-sq9dg
    @Fire-sq9dg 3 месяца назад +21

    የኔማር የምር አጀቴን ነው የበላሥው የልጆቹ አባት በፍጥነት ትክክለኛውን ውሣኔ ወሥን እግዛብሔር ልብ ይሥጥህ ሣራ ፈጣሪ ይርዳሽ አቺ ጀግና እናት ነሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል ልጆችሽን ፈጣሪ ያሣድግልሽ 💔💔💔

  • @ሰውሁን-ጘ8ፈ
    @ሰውሁን-ጘ8ፈ 3 месяца назад +10

    አይ ሴት ልጅ ምንም ብትማር ተፈጥሮ ትበድላታለች አቤት የወንዶች ግፍ 😪😪😪 እኔ ልሳቀቅልሽ ምን አይነት ሴት ናት 😪😪

  • @mahletendeshaw8552
    @mahletendeshaw8552 2 месяца назад +16

    ወንድ ልጅ ባዳ ነው እህቴ ለወንድ አታልቅሽ በርቺ እንኳን ተማርሽ። ትልቁን ልጅ የሰጠሽ ፈጣሪ ምግባቸውን አይነሳሽም ፈተና ያለ ነዉ ትንሽ ታገይ ዞር ብለሽ አትይው። ጤናሽን ብቻ ጠብቂ ልጆቹ ያንቺ የማይሆንበት ምክንያት የለም።

  • @MesyKidane
    @MesyKidane 3 месяца назад +5

    ሴቶችይ የራሳችሁ ገቢ ሳይኖራችሁ አታግቡ ገቢ ከሌለሽ ገረዱ ነሽ

    • @Hayat-we4rt
      @Hayat-we4rt 2 месяца назад

      Tkkkl❤❤❤❤❤

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 2 месяца назад +4

    እህቴ ያለቀስ ማልቀስ ነው እሚጨምረው ጠንካራ ሁኚ እግዚአብሄርን እደፍቃድህ ይሁን ብለሺ ንገሪው መልስ ይስጣል እራስሺን አትጉጂ ገና ብዙ ማየት የምትችይ ነሺ

  • @bebibebi7078
    @bebibebi7078 3 месяца назад +12

    በጣም ያሳዝናል ልጅህ በጣም የተጎዳች እንደሆነ ያስታውቃል መንፈስ ተረብሻል ጭንቀት ውስጥ ናት ጌታን በጣም ግፍ ሰርቶባታል

  • @nigistatta1825
    @nigistatta1825 2 месяца назад +3

    እባክህ ልጆች የአብራክህ ክፍያዎች ናቸው ምን ደሃ በትሆን ልጅ ያለናት ማደግ የለበትም እባክህ እግዚአብሔር ልቦና ስጥቶህ በጋራ ብታሳድጉ ካለሆነ እርዳት ለእናታቸው ስጥ ላንተም በሞግዚት ከማሳደግ ነገ ክፋ እንዳይደርስባቸው በእናታቸው ጉያ ይደጉ እግዚአብሔር ልብ ይስጥህ

  • @tigetad5649
    @tigetad5649 3 месяца назад +7

    ልብሽን አይቶ ነው የሚጫወትብሽ አንቺ ቆራጥ በአላማ የሚጋዝ ሁኝ ቆፍጠን ብለሽ ወደ ህግ ሂጁ በውዴታ እንቢ ያለውን በግዴታ ያረጋል !!!!!

  • @የመንዝወርቅ
    @የመንዝወርቅ 3 месяца назад +7

    ሳሚ ለምድነው የምትቸኩለው ተረጋግተህ ጠይቃቸው እና አዳምጣቸው

  • @tsegay-nr5dt
    @tsegay-nr5dt 2 месяца назад +3

    ትዳር በልመና አይሆንም ትጎጃለሽ ይቅርብሽ ልጆችሽን ግን በህግ ጠይቂ

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 2 месяца назад +3

    ይህ እንባ ጎርፈ ሆኖ እንዳይበላህ

  • @azmaraaazmara545
    @azmaraaazmara545 3 месяца назад +11

    ኡፍፍፍ😢😢😢ምን ብየ ልፃፍ💔ልብህ ይሰበር ኣንተ ህልና ብስ

  • @AstedeMichael
    @AstedeMichael 2 месяца назад +7

    በፍታብሔር ሕግ ሕፃናት እስከ አምስት ዓመት ድረስ ከእናት ጋር መሆን አለባቸው ።

  • @afomiyayilma1452
    @afomiyayilma1452 2 месяца назад +7

    አይዞሽ እህቴ ነገ ትቀየሪያለሽ ነገር ግን አባትየው የዛሬ መስራቱን ነው ያየው አይምሰለው መድሃኒያለም ይህን እንባ የተመለከተ እለት ግን ይቆጨዋል አሁን እሱ ባለሀብት ስለሆነ ዛሬ እኮ የኩላሊት ህመም ጠዋት ጤነኛ ሆነህ ማታ ፌል አደረገ የምትባልበት ዘመን ላይ ነው ያለነው ስለዚህ ፈጣሪን ፍራ በሉልኝ አይመፃደቅ

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 месяца назад +3

    ከሴት ልጅ ተወልዳችሁ በሴት ልጅ ህይወት የምታመሣቅሉ ፈሪሀ እግዛብሄር የሌላችሁ ቆሻሻ ወንዶች ፈጣሪ የስራችሁን ይስጣችሁ አይዞሽ እህቴ እሷ ደፍራ ስለወጣች እንጅ ግፍ ተውሎባቼው በየቤቱ ተቀብረው የሚኖሩ ሴቶች ይኖራሉ

  • @tigib6790
    @tigib6790 3 месяца назад +10

    የእኔ እናት አሁንም ትልቅ እርዳታ ያስፈልግሻል ስነልቦናሽ ተጏድቷል እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @haniawol5717
    @haniawol5717 2 месяца назад +8

    እኔ መንታ ልጃች አሉኝ ስሜትሽ እረዳሻለሁ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 2 месяца назад +8

    ልጆችሽን መውሰድ አለብሽ እሱ እኮ ነገ ሌላ ሚስት ያገባል ልጆችሽ የሌላ ሰው አይን ማየት የለባቸውም ለሱ ግን እግዚያብሄር ይፍረድበት በቀል የአኔ ነው ብሎ ዋል የአግዚያብሄር ቃል አታልቅሽ መብትሽ ነው ልጆችሽን መውሰድ ደሞ ይህን ደነዝ አትለማመጭው ይዞት ይሂድ ክፊ

  • @rahelmoges2408
    @rahelmoges2408 2 месяца назад +7

    የእናትና የልጆችን ቁርኝት እግዚአብሔር ነው በማህፀን ሳሉ በእትብት አንድ አድርጎ ያስተሳሰረዉ :: ሰዉ ከማህፀን ከወጡ በኋላ ሊለየዉ ቢሞክር ለማንም መልካም አይደለም ምክንያቱም የእግዚአብሔር ሃሳቡ ቤተሠብ መመስረት ነዉና!!!

  • @AliHassan-ru9ef
    @AliHassan-ru9ef 2 месяца назад +6

    ምን አይነት ሰው ነው ወንዶች ሆይ የማታገቦትን ሴት ጎደኛ አታድርጉ

  • @gideymekonnen3644
    @gideymekonnen3644 3 месяца назад +19

    ዉይ ወንድምዬ እሱዎ ትናገር please give het a chance ዝም ብለህ አዳምጥ ያኔ ዉበት ይኖረዎልጥያቄህ

    • @ruhamabarkot4802
      @ruhamabarkot4802 3 месяца назад +1

      እሚገርመው ይሄ አስተያየት ብዙ ጊዜ ተስቶታል ግን አያስተካክልም 😮

    • @rahelketema1742
      @rahelketema1742 2 месяца назад

      ዜና ነው ምታነበው? ዝም ብለክ አዳምጥ ምትሉት ስራውን እየስራ ነው

  • @tesfudemoz2738
    @tesfudemoz2738 2 месяца назад +6

    ወይኔ ምንም የጋዜጥነት ብቃት የለውም እሷን ሳያዳምጥ ሳያስጨርስ ከላይ ከላይ ከላይ በላይ በላይ ይጠይቃታል ከአለምሰገድ ተማር

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 2 месяца назад +1

      ህመሟን እኮ ሰው እንዲያየው እንዲረዳው ነው ደጋግሞ የሚጠይቃት

  • @AbdrahmanBbb
    @AbdrahmanBbb 2 месяца назад +2

    ልጆቹ የሷ አይደሉም

  • @yenebecha7099
    @yenebecha7099 3 месяца назад +14

    አወይ እናትነት ፈጣሪ ያቆራኘበት መንገዱ ሚሥጥሩ ጥልቅ ነው በቃላት የሚገለጽ አይደለም ሥሜትሽን እረዳዋለሁ ፈጣሪ ያግዝሽ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 2 месяца назад

      አይ የሴት ልጅ ፈተና ስታሳዝን

  • @piadam2720
    @piadam2720 2 месяца назад +7

    Thank You። እንዳልክ አሰፋ,ብዙ የሀገራችን ወንዶች ስለትዳር እውቀቴቸው ዜሮ ነው። ምክንያቱም ልጆች ማደግ ያለባችው ከእናትና ከአባት ቢሆን ይመረጣል። ምክንያቱም ልጆች የሁለቱንም ፍቅር አይተው ማደግ ስለሚገባቸው ነው። ሳራን እግዚአብሄር ይርዳሽ ለልጆችሽ ስትዪ መስዋእት ትክፈል።

  • @techawatch
    @techawatch 2 месяца назад +4

    በህዝብ ፊት እንዲህ የምትልህን ሴት አትግፋት ጥፋቴ ከሆነ ይቅርታ ብላለች ስለዚህ ስማት ልጆች ለእናት ምን ማለት እንደሆኑ ወላድ ነው የሚያውቀው ስለዚህ ትክክለኛ አባት ከሆንክ ልጆቹን አብራችሁ አሳድጉ ካልሆነ እሷም የናትነት መብቷን አክብርላት።

    • @tarikenew2614
      @tarikenew2614 2 месяца назад

      ባክሽ ወንድ ልጅ ሌላ ሴት ካየ ሰው ነሽ ውሻ አይልሽም ጥላቻቸው የሚገለጠው ሴት ጋር ሲሄዱ ነው

  • @marthaassefa9612
    @marthaassefa9612 2 месяца назад +1

    የኔ እህት ከሱ ጋር መኖሩንና ልጆቹን አብሮ ማሳደጉን እርሺውና ልጆችሽን ተቀብለሽ አሳድጊ እሱን ከሰሽ መብትሽን አስከብሪ እሱ አይፈልግሽም አንቺ ቆንጆና የተማርሽ ነሽ አትለማመጪው አታልቅሺ ጠንክረሽ ለ ልጆችሽ ጥሩ አርአያ ሁኚአቸው እሱን እያዪ አይደጉብሽ እባክሽ የባንክ አካውንትሽን ላኪልን እኔ እረዳሻለሁ ልጆችሽን ግን ውለሽ ሳታድሪ ተቀበይ

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 месяца назад +2

    እውይ ጋዜጠኛ ቅልብልብ አለምሰገድዬ ድረስልን።

    • @hssana8939
      @hssana8939 2 месяца назад

      ይሄንን ጋዜጠኛ የምተቹ መሀይሞች ዝም ብሎ ይስማ የምትሉ ሳይጠይቅ የሚሰማት ድራማ ሚሰማ መሰላችሁ

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 2 месяца назад

      @@hssana8939 ሚዲያ ላይ ስድብ?

  • @TeketelJohannestipamo
    @TeketelJohannestipamo 3 месяца назад +2

    እንዳልክ አንተ ኢንቴርቪው ማድረግ አትችልም ፤ ምክንያቱም ረገ ብለህ አተደምጥም ፣ አተስጨርስም ፣

  • @Asterdawit-mi2yz
    @Asterdawit-mi2yz 2 месяца назад +5

    ውይይይ አንተ ሰውየ አፍክን ይበላካል እንዴ እስኪ እሷ ታውራ ዝም በል😢😢😢

    • @ketty14325
      @ketty14325 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂

  • @frezerananya8669
    @frezerananya8669 2 месяца назад +1

    ጋዜጠኛ አትፍጠን አስጨርስ ደጋግመህ አትጠይቅ

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 3 месяца назад +7

    ጋዜጠኛው ምንም አልተማረክ በእውነቱ እሱነው ባለ ታሪኩ ወላ እሚቀርቡት መስማት እየፍለኩ ይህን ፖሩግራም ሰውየው እጭ ማዳመጥን ከጓደኙችህ ተማር አስተያዬት ደግሞ ተቀበል😊

    • @ShitayeMideksa
      @ShitayeMideksa 3 месяца назад +6

      ግን ምንም ስርአት የላቹም ፕሮግራሙን ተቀብላቹ መምራት እኮ ነው የሚቀራቹ ሁሉም የራሱ ቀለም አለው

    • @flebersiyum6304
      @flebersiyum6304 3 месяца назад +4

      ማስተዋል የተሳነዉ ሰዉ ኮመንት ምነዉ ዝም ብትዪ በሰዉ እንጀራ ባትገቢ

    • @ዜድtube1921
      @ዜድtube1921 3 месяца назад

      @@ShitayeMideksa ምን አቃጠለሽ 😂😂😂

    • @ዜድtube1921
      @ዜድtube1921 3 месяца назад

      @@flebersiyum6304 አንድ ሰው የሚዲያ ሰው እሰከሆነ አስተያዬ መሰጠጠት አለበት ✅

    • @exodusexodus8636
      @exodusexodus8636 3 месяца назад

      6​@@flebersiyum6304Laisu interaction tailored eko adimacin yamayimaxin huneta yamiyakaribawun indeyasitakakil lamine atimakirawum

  • @TenaAlmayo
    @TenaAlmayo 2 месяца назад +5

    እዳልክዬ በድምፅ ነበረ የማቅህ በምስል ስላወኩህ ደስ ብሎኛል ❤❤❤ የኔ ቆጆ አይዞሽ 😢😢 በጣም ከባድ ነው

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 3 месяца назад +12

    አባዛኛው የኛው የሴቶች.ችግርነው እወድሻለሁ ላለውሁሉ አብሮመተኛት መዘዙ ይሄነው ራሣችሁን አሥከብሩ

  • @tigisthussen6844
    @tigisthussen6844 2 месяца назад +1

    ይህ ባለቤቴ የምትለው ሠው ግን የእውነት ልጆቹን የሚወድ ቢሆን ኖሮ ራስ ወዳድ ባይሆን ኖሮ ለህፃናቱ የእውነት የሚያስብ ከሆነ "የህፃናቱን እናት ወደቤቱ በመመለስ እብረው ለማሳደግ ይሞክራል ነበር።"

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed 2 месяца назад +1

    እንዳልክየ ተባርክ ደምጽ እንዴት እንድ ሟደው ❤

  • @misganaaster137
    @misganaaster137 2 месяца назад +2

    የእኔ እህት ወንድ ልጅ ሳይፈልግ በአስታራቂ አብረሽው ብትኖሪ ቤቱን ሲኦል ነው የሚያደግብ ብቻል በህግ ተጠይቆ ለልጆቹ ተቆራጭ አድርጎ ልጆችሽን ብታሳደጊ የተሻለ ነው ሴት ልጅ የእንቷን እጣ ፈንታ ነው የሚባለው ነገር በአንቺ ሲደገም እየታየ ነው አንቺን እናትሽ 3 ወር ጥላሽ ሄደች በተመሳሳይ ሁኔታ ልጆችሽ ያለ እናት ልያድጉ ነው

  • @HaregewoinDagne
    @HaregewoinDagne 2 месяца назад +1

    Ayzosh yeni ehit berchi egziyabher bertaten yesxesh medhaniyalm tarikeshin yeqeyerewal ayzosh

  • @ZizuJemal-d5i
    @ZizuJemal-d5i 3 месяца назад +17

    ኣላህ ብኣጭሩ ያስቀርህ እንደው ሂወትህ ሁሉ በእምባ ኑር እምለው ነው የጠፋኝ እንዲህ ኣስለቅሰህ መቼም በሰማይም በምድርም እሳት ይፍሰስብህ

  • @Terhas-er3lk
    @Terhas-er3lk 2 месяца назад +1

    Yekrbesh teru sew aydlem egzabher teru sew endsetesh tsleye lelegochesh tekorach yaderg

  • @milliondosegnaw3878
    @milliondosegnaw3878 3 месяца назад +64

    እንዳልክ በምታምነው አምላክ ዝም በል እስኪ

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 3 месяца назад +4

      😂 😅 ማንንም አይሰማም
      አኩቻ አይደለም 😕

    • @Freselam-q6o
      @Freselam-q6o 3 месяца назад +1

      ምን ለማለት ይሆን ?

    • @AlmazWeldemariam
      @AlmazWeldemariam 3 месяца назад +8

      በጣም ይቸኩላል ይጣድፋል

    • @Freselam-q6o
      @Freselam-q6o 3 месяца назад +1

      @@AlmazWeldemariam ok 🤔በጣም አስተዋዮች ናቹ ግን 🙏

    • @azebaman
      @azebaman 3 месяца назад +3

      እባክህ እንዳልካቸው ባአንተ ቅድ አፍ አይመዘንም በጣም ምርጥ ባለሞያ ነው!

  • @hayatmohammed298
    @hayatmohammed298 3 месяца назад +2

    እራስሽን አሳምኝ ካንቺ ጋር መኖር አይፈልግም ጠንክረሽ ልጆችሽን አሳድጊ አቋም ይኑርሽ ወንድ ልጅ ከተልፈሰፈሽ መጫወቻ ነው የሚያረግሽ

  • @elsatilahun5307
    @elsatilahun5307 2 месяца назад +1

    ወይ ጣጣ በናትሽ ልጆችሽን ካንቺ አትለያቸው !!!!

  • @TigistWorku-nb3sx
    @TigistWorku-nb3sx 2 месяца назад +3

    የኔ እህት ጨዋ አስተዳደግ እንዳደግሽ ንግግርሽ ይገልፅሻል ነገር ግን በህግ ልጆችሽን የማሳደግ ለልጆቹ የሚያስፈልጋቸውን ነገር እንዲያደርግ ያስገድደዋል ፍርድ ቤቱ የወሰነውን የማያደርግ ከሆነ ተመልስሽ ለፍርድቤቱ አሳውቂ የስገድደዋል አታልቅሽ አንቺ ገና ልጅ ነሽ

  • @kebeduyimam7856
    @kebeduyimam7856 3 месяца назад +7

    ኧረ ለሚያለቅሱ ሶፍት እባካችሁ ዝም ብሎ ዩ ቱብ ሽቀላ አይሁን

    • @seblegizachew7752
      @seblegizachew7752 2 месяца назад

      በትክክል ጉሮሮዋ እራሱ ደርቋል ዉሃም ያስፈልጋል ሶፍትም

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 2 месяца назад +4

    የአንዳንድ ክፉ ወንዶች ጭካኔ ደግሞ የሌለ ነው አምላክ ሆይ እኔ እንደዚህ አይነት ሳይ ተስፋ እቆርጣለሁኝ ማርያምን😢😢😢😢😢

  • @SenyTsegaye
    @SenyTsegaye 2 месяца назад +1

    እድ አይኔት ወድ አፈርይቢላ ቆሻሻ

  • @RahmaR-kc9oq
    @RahmaR-kc9oq 2 месяца назад +2

    መጀመርያ ልጆቹ ከአንች ጋር ነው ማደግ ያለባቸው በህግም በሽማግሌም የልጆቹ አስቤዛ የወር ተቆራጭ ተደርጎ ልጆቹ ነብስ ሲያውቁ ፍርድቤት ምርጫ ይሰጣቸዋል እናቴን ወይም አባቴን ብለው እስከሚመርጡ ድረስ እናት ጋረ ነው ማደግ ያለባቸው የፍርድ ቤት ዳኞች እባካችሁ ለህሊናችሁ ብላችሁ ፍርድ ስጥዋት

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 2 месяца назад +1

    እንደዚህ ለሱ አትንሰፍስፊ ወንድ ሞልቶ ባለበት አገር እንደዚህ ስትሆኚ ይንቅሻል ለመንጠቅ ስለፈለገ ጠፍታለች ብሎ ያስወሰነው ተቆራጭ ላለመስጠት ነውአባቱም ቢሆን ልጁን ይረዳል እንጂ ላንቺ አይረዳሽም በህግና በህግ ተጠቀ ሚ አውቆ ጤነኛአይደለችም ብሎሊል ስለሚችል በእርግዝና ጊዜ በሚከሰት መነጫነጭ ታሪክሽን ሊያበላሽ የተነሳ ሰው ነው

  • @ethiopianortofocsrsongbisw8244
    @ethiopianortofocsrsongbisw8244 2 месяца назад +2

    አሁን ለምን ታለቅሻለሸ አረ በቃ ሁሉም ነገር ያልፈል አንቺ የተማርሸ ሆነሸ በቃ ጎበዝ ሆነሸ አራሰሸን አጠንክሪ አና ሠው ሆነሸ አሳየው ግን ዝም ብለሸ አታልቅሸ ለልጆችሸ ልጆችሸን ታገኛቸዋለሸ

  • @ayelignmengesha4454
    @ayelignmengesha4454 3 месяца назад +4

    Painful story. She doesnot deserve such crule treatmets. I can understand how clever she is despite the adversities. I hope we can see her in a better posion in the future.

  • @martagebremeskel1693
    @martagebremeskel1693 2 месяца назад +2

    አይዞሽ እግዝአብሔር ይርዳሺ 🙏🙏

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад +15

    እኔ አልወለድኩም ግን ገና ርእሱን ሳየው አንጀቴ ተንስፈስፈ እይዞሽ እህቴ እግዛብሄር ይርዳሽ😢😢😢

  • @19tahsase
    @19tahsase 3 месяца назад +2

    የዝችልጅ አንምባ ጎርፎ ሆኖ ይውሰድህ ኦቦ!!!

  • @ግእዝቲዮብ
    @ግእዝቲዮብ 2 месяца назад +3

    እግዚአብሔር እንባሽን ይይልሽ አንተም የዘራሃወን እጨድ ደም እንባ ያስለቅስህ ቅስማን እንደሰበርከዉ

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 2 месяца назад +1

    ጠያቂው እስኪተረጋጋ

  • @AdTa-o6x
    @AdTa-o6x 2 месяца назад +2

    አላህ ሀቅሽን ያውጣልሽ ምን አደምል ቃላት ጠፋኝ አላህ ይርዳሽ

  • @zaytunaadam595
    @zaytunaadam595 3 месяца назад +3

    አይዞሽ እህቴ ያልፍል ይሄ ቪድዬ ለታሪክ ይቀመጣል ስያድጉ ለምን አላሳደግሽንም ቢሉሽ ማስረጃ ነው

  • @Fifiasrat
    @Fifiasrat 2 месяца назад +4

    ስንት አይነት ጨካኝ ወንድ አለ በእግዚአብሔር 😢😢😢

  • @TigistTigi-o2e
    @TigistTigi-o2e 2 месяца назад

    ልጄራስሽንጠብቃኪዳነምህረትታሳድግልሽጠንካራሁኚአይዛሽአረስሽንጠብቂ

  • @Aaa1-k8o
    @Aaa1-k8o 3 месяца назад +3

    በጣም ያሳዝናል ልጅህ በጣም የተጎዳች እንደሆነ ያስታውቃል መንፈስ ተረብሻ😢

  • @KassayeAhmed
    @KassayeAhmed 2 месяца назад +1

    ለምን አንታ ጋርለመፋትሔ መጥታ ረጋ ብለህ አውራት
    ተረዳት አገዛትም!!

  • @eyrusalemteklay312
    @eyrusalemteklay312 2 месяца назад +3

    አይዞህሽ እግዚአብሔር ሁሉን ነገር ያስተካክልሽ ያልፋል እሱ ግን የስራውን ይስጠው

  • @احمدخالد-ض6ب7غ
    @احمدخالد-ض6ب7غ 2 месяца назад +1

    ምንም የተማርች ሴት ብትሆን ከወንዶች ከመገፍት አታመልጥ

  • @EmebetZelelew
    @EmebetZelelew 2 месяца назад +1

    ህግ እስከሚፈቅድልሽ ድረስ ተቆራጭ አስደርገሽ ልጆችሽን አሳድጊ በርግዝና ጊዜ የሴቶች ፀባይ እንደሚቀየር የሚታወቅ ነው እሱ ምን አንቀባረረው ልጆችሽን ወስደሽ አሳድጊ እንዳትሰጪው

  • @mebratubezabih9430
    @mebratubezabih9430 2 месяца назад +1

    ሁሉም ወንድ አንድ ናቸው ማለት ይከብዳል ግን የህግ ባለሙያ ተባበራት ለህግ አቅርቡት በተሰብ አያገባውም

  • @hareg-w9z
    @hareg-w9z 2 месяца назад +1

    thire is no jstice

  • @HawiiLm
    @HawiiLm 2 месяца назад

    ዉይ ያኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ

  • @MarkonSinitayehu
    @MarkonSinitayehu 3 месяца назад +1

    እንዳልክዬ እኔ በጣም ነው የማከብርህ ግን ከእነሡ በላይ አንተ ነህ የምታወራው ሬድዮ ላይም እዚም አታሥወራም በጌታ ያውሩበት አንተ አታብራራ!!!!

  • @nolawitephrathahmesfin9249
    @nolawitephrathahmesfin9249 3 месяца назад +4

    አይዞሽ የኔ ቅንጅ ደጉ እምላክ መፍትሄ ይስጥሽ

  • @elsafekadu3743
    @elsafekadu3743 2 месяца назад

    ፉትህ ለእቴ የወለደ ያውቀዋል😭😭😭😭😭

  • @LDLDLD4258
    @LDLDLD4258 2 месяца назад +1

    አንቺም ለመውለድም ለማግባቱም ቸኮልሽ ስለልጁ ሳታቂ እወድሻለሁ ስላላ ብቻ እንዴ ገና ከመመረቅሽ ደህና ስራ ሳይኖርሽ ለመውለድ መሯሯጥ እራስሽን መቻል አባትሽን ትንሽ ማገዝ ነበረብሽ ።አሁንም ይሄ ሰው አይጠቅምሽም ለልጆችሽ ተቆራጭ አስፈርጂና ከልጆችሽጋ ብትኖሪ ይሻልሻል ።ያንን ሁሉ ስቃይ እንድታሳልፊ ያደረገሽ ጨካኝ ሰው ነው ደግሞ ፍቅር የለውም

  • @birtukanyigzaw
    @birtukanyigzaw 2 месяца назад +2

    አይዞሽ የኔ ውድ እህት ሁሉም በጊዜው የሥራውን ይሰጠዋል፡፡ አንችም የፍቅር አምላክ ከድንግል ልጅ ጥሩ ምላሽ ታገኛለሽ፡፡ ሌሎች ሴቶች ከዚህ ብዙ ትምህርት ታገኛላችሁ አዳምጧት፡፡ ሴቶች ሰው እናምናለንና፡፡

  • @Fetiya224
    @Fetiya224 2 месяца назад +2

    ኻሰቢየላህ ወኒሀመል ወኪል ወላሂ የተበዳይ እንባ ቢቆይ እንኳ ዋጋ ያሰከፍላል ተሁ ተሁ ሰውን በድሎ ማሰለቀስ መሰልጠን ወይ ጀግንነት አይደለም

  • @eyaelmesfin2478
    @eyaelmesfin2478 2 месяца назад +2

    GOD BLESS YOU FOR THIS PRODUCTION

  • @tsehaykebede2279
    @tsehaykebede2279 Месяц назад

    እንዳልክ በጣም የምውድክና የማከብርክ ሰታውራ አሰጨርሳት ቀደም ቀደም አትበል

  • @snayetAyele
    @snayetAyele 2 месяца назад

    ምን ይመስላል በተለያየጊዜነው የተነሱት ይላልደ ታድያወድባርባ ቀን ሴት በሰማኒያቀን አይደልደ