Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ውይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ የሴት ልጅ ፈተና በጣም ከባድ ነው 😢😢😢
ከጌታ ጋር ተጣበቂ አይተውሽም። እሱ እንደ ሰው አይዳለም። በርቺ እንፀልይልሻለን። ጌታ ሰማያትን ይክፈትልሽ።
ትክክል ፆም ፀሎት ጠበል ሱባኤ እና ከእግዚአብሔር መቅረብ ብቻ ነው መድሀኒቱ ሌላው ከንቱ ነው። በየጠንቋይ እና አዳራሽ ማጨብጨብ ትርፉ ይሄ ነው ።
በፃድቃኔዋ ማርያም !!!!ገንዬ ፀበል ስቱዲዮሽ ውስጥ አድርጊ ከባድ ነው ጎበዝ መንፈስ ስልጣን የለውም እርግጥ ግን.....
ያዳነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰውን አትዪ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ኪዳኑን አይረሳም ጠብቂው ❤
የኔ,እህት,ይሄሁሉ,የእርኩሥ,መንፈስሰራነዉ,መምህር,ተስፋየ,ገጠመኝአዳምጭ,መፍትሄዉን,ሁሉ,ታገኝዋለሽ
ትክክል የመምህርን ትምህርት ማድመጥ አለባት አሁንም መንፈሱ ነው እንደዝህ የሚደርጋት
ወይ ተስፍሽ እራሱ ከመንፈስ ጋር የሚኖር አይደል 😅😅
@@rich231-t6d እርሱስከሱጋርእንዳለ,አዉቆ,እየተፋለመ,ነዉግንአንችስ???
@@AlemneshWerku ከእግሬ በታች ነው እኔ ላይ እድለ ፈንታ የለውም
@@rich231-t6d ከቅዱስ,ባዉሎስ,ትበልጫለሽ,አንችታላቁ,ሀዋርያ,ቅዱስባዉሎስ,ሰይጣንአዘገየን,ይላል,እርሱንብቻ,ጠቀስኩ,እንጅኸረስንቱን,ቅዱሳን,በገዳም40.50,አመትበገዳምበፀሎት,ሢተጉ,የነበሩ,መነኮሣትንእንደት,አርጎ,ከገዳም,እንዳሥጣቸዉተፀፏልየቅዱሣንን,ገድል,ሥንክሣር,አብቢ,ortodokxከሆንሽ,ነዉ,ሌላከሆንሽ,ግን,ይሄ,አይገባሽምባንታበይ,መልካም,ነዉ,እህት,አለም
አይዞሽ እህት ከቻልሽ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኞችን አዳምጭ ህይወትሽ ሁሉ ገጠመኙ ላይ ታገኝዋለሽ
ጠንቋይ ቤት እንድትሄድ ትመክሪያታለሽ ማፈሪያ
@@beshelowonz3353 እባክዎትን እርሶም ካሉበት ከአጋንንት እስራት ይፈቱ ዘንድ የመምህርን ትምህርት በደንብ ያዳምጡ ።
የኔእናት አይዞሽ እስቲ የመምህር ተስፋዬን እንዲሁም ቀሲስ ሄኖክ ስሚ ህይወትሽን ታገኝዋለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጌታ ይርዳሽ በፀሎትና በእምነትሽ በርች ጌታ መልካም ያደርጋን የሰላም አምላክ ውለተናሽን ይቆጣጠር ፈታ ስበዛ ለክብር ነው በርች❤❤❤❤
እግዝአብሔር ይማርሽ የተፈወሽው በስጋ ነው ጠላት የሚፈልገው ዋናው ነብስን ነው ስለዚ በክህደት ስጋሽን ለቆ ነብስሸን ወሰደ ስለዚ የመምህር ተስፋዬ ትምርት ይትይብ ላይ ገብተሽ አዳምጪ በውነት አሁንም የድግል ማርያምልጅ ነብስሽንም ስጋሽንም ድህነት ይመልስልሽ ይሄሁሉ ፈተና የበዛብሽ በክህደት ነብስሽን ሊወስድ ነው ።
እንደዚ አይነት ኮመንት ሳይ ደስስስስስ ነው ሚለኝ
የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች አለን እያላችሁ እሪከርድ እንስበር እና እህት ወድሞቻችን ገጠመኙን እያዳመጡ ይለውጡ ከባዳ አምልኮ እንውጣ
የአላህ 😢😢 አይዞሽ ከጎንሽ አላህ አለ
አይዞሽ እኅቴ በጣም ያሳዝናል የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አድምጪ አይ የሴት ፈተና እግዚአብሔር ከክፊ ነገር ይሰውረን የገኒዬ ቤተሰቦች 50k አስገቡኝ ተባበሩኝ❤
አይይይ 😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ ላንድ ሰው ይሄን ያህል ፈተና በጣም ይከብዳል😢😢😢😢
አቤቱ ጌታዬ እማንሰማው ነገር የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህቴ አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭
ታሪኳን ፍዑም በተደራጀ ና ባማረ ሁኔታ መግለፅ የምትችል ሲበዛ ግልፅ ና አንጀት የምትበላ ልጅ ናት፡፡በናትሽ ፅፈሽ አሳትሚው, ወላጅም ልጅም ዘመድም አያኮራም ፈጣሪ ብቻ
እባካችሁ ዘመኑን ዋጁ ንቁ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኞች አድምጡ እራሳችንን ለውጠን ሰውን እንለውጥ ንቁ እንቃ
ልጅቷ ንግግር ትችላለች ......ጋዜጠኝነት ሞያ ያላት ነው የምትመስለው ። በጣም ጎበዝ ግልፅ ናት .......በደሏ ከመብዛቱ የተነሳ ......ከማጀገን አልፎ አደንድኗዋታል ።
አይዞሽ እህታችን ይሄ ሁሉ የደረሰብሽ ቤተሰብ ከማጣትሽ የተነሳ ነውናግን በእርግጠኝነት ይሄ ሁሉ ክፉ መንፈስ ስሩን ነቅሎ የሚወጣልሽ. ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ጸበል ቦታዎች ሄደሽ. ስትጠመቂ እና ጸበል አብዝተሽ ስትጠጪ ነው።
ልኡል እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያም ትርዳሽ ወደቤቷ ትመልስሽ።
😢😢😢😢 አይዞሽ እህትአለምዬ ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል ። እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤
ይህ ሁሉ የእርኩስ መንፈስ ነው ፀልይ ፆም ፆሎት አርጊ ንስሃ ጊቢ ለተወሰነቀን ወደገዳም ሂጂ እና ስባኤ ጊቢ 😢😢😢😢
ውይ የማንሰማው የለም ደግነቱ ጆሮ አለመሙላቱ!!😢😢😢😢
ኣይዞሽ እህቴ። ጸበል ተጠመቂ፡ ጸበል ጠጪ እምነት ያድንሻል።
ከላይሽ ላይ ያለው መንፈስ እንደ ማባረር የባሰ አጋነንት ትሰበስቢያለሽ በየጠቋይ ቤት አርፈሽ የሴኔ ጎሎጎታ ብትጸልይ ትድኝ ነበር በእምነት
ቤተክርሥቲያናችንን,የመታሠድብደብተራ,እግዚአብሔር,ይገስፅህእግዚአብሔር,እናንተን,ጠርጎከቤተ,ክርስቲያን,የሚያወጣበትን,ግዜቅርብያርግልን😭😭😭
ክክክክ ወይኔ ጥያቄ እግር የለውም በጣም ነው የምወድሸ ገኒ ማርያምን
ገንየ የኔ የዋህ❤❤❤❤❤ እወድሻለው
ወይ ጉድ እግዚአብሔር ሆይ ምህረትን አድርግላት
ጴንጤ ሆነ ሌላ ሀይማኖት እምነት አያድንም የሚያድን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው
ወሬ
ትክክል
አንች ደሞ ከየትኛው ነሽ ጉድ እኮ ነው😂
Betam yemiashazn tarik new uuuffff lemen gin betam Aznalew Ayizosh Ethe Egezabere mecershashin yashamerew 😢
የኔ እናት አክስቶች እርኩሦች ናቸው እኔም አይቻለሁ
አቤት የኛ ጉድ ይሕ ሚዲያ ስንቱን አሰማን ኦ አምላኬ
Abet mekera🥺🥺 Egziyabher yitegnish 🙏🖐
ግልፅነቷ ደስ ይላል ድንቅ ጭንቅላት አላት
አይዞሽ እግዚአብሔር የውደደውን ነው የሚፈትነው ❤❤
መስዬ በጣም ነው የምንወድሽ ቬላ ቸርች እናቅሻለን እ/ር ይወድሻል አይዞሽ በርቺ ተባረኪልኝ
እቺን ልጅ ከዚን በፊት የሆነ ሚዲያ ላይ ታሪኳን የሰማውት መሰለኝ ፊቷም አዲስ አልሆነብኝም ብቻ እንደው ፍጣሪ እረድቶሽ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራሽ
አሁን ኡኮ ከ midia ወደ midia መዞር ነው 😱ገንዘብ ያስገኛል 😂😂
@@rutafruh6588 እንደዛ ሊሆን ይችላል ምን ሚዲያ ላይ እንደሆነ አላስታውስም እንጂ በደንብ ታሪኳን ሰምቻለው አመት ምናምን ይሆነዋል እራሷ ናት ታሪኳም ጭምር
@@rutafruh6588
እግዚአብሔሮ ማር ኑዉ❤❤❤❤❤❤
መጨረሻ የተናገርሽው ነገር ለግዜ ነው እንጂ አለመዳንሽን ያሳያል የፈጠርከኝ አምላክ ወደእውነተኝው መንገድ እንዲመራሽ ፀለይ
ኣይ የሴት ፈተና😢 በፈጣሪ ፊት በሽታ ብሎ የለም የክፉ መንፈስ ሴራ ነው ሁላችንም መንቃት ኣለብን ወደ ፈጣሪ ስንቀርብ የምናጣው ነገር የለም
እር በስማም እማየ ስስቴ ህይወትሺን ሰጥተሺ አሳደግሺኝ ተርግዠ አባቴ ቢሞትም በስማም እሁን አርብ ሀገር ብሆንም ይከፋኛል እናቴ በናፍቆት መሰቃያቶ በቅርብ እንገናኛለን እናቴጋ የወርስኩት ፆም በስማም ኪዳናምህርትን ካለቻኮ አለች ነው እናቴ እኔም ከእሶ ወርሸ በስደት ከህመም አሺላኛለቻ ኪድየ እናቴ አሁን ፍልሰታ ነቻና አያቴጋ እማስቀድሰው ንፍቅ ብሎኛል ብቻ ስንት አይነት ቤተሰብ ፍተና አለ ባካቻሁ ኦፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ታሪክሺን ይቀይርው
رَبَّنا لا تُزِغ قُلوبَنا بَعدَ إِذ هَدَيتَنا وَهَب لَنا مِن لَدُنكَ رَحمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الوَهّابُ
Congratulations, our dear sister, your soul is saved. You are a new creation. You are loved by God. God has done great things in your life. Be strong in the Lord.
አይዞሸ የኔ እናት ሁሉም ያልፍል
😢😢😢😢yasaznal egziabher yrdash ehtea sad
አይዞሽ እህቴ ነገ ሌላ አዲስ ቀን ነው
ዋው ኢየሱስ ያድናል
አንዳንድ የኢትዮጵያ ወንዶች በቡና ቤት ሴቶች ላይ ያደረስችሁት ግፍ ይቅርታ የሚደረግለት አይደለም
እኔም እንዴው ከስደትና ከሰው ቤት የሚያወጣኝ እያልኩኝ ነው እንዴው ስላሰብኩት አላህ ይቅር ይበለኝ ግን የሰው ቤት በጣም ያስጠላል እህ😢😢😢😢😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ይቺ አለም ስቱን ተሸክማለች የሰው ክፋቱ ብዛቱ
ታሪክ ሲተረክ ጥድፍ ያለ ስለሆነ ግልፅ አይደለም በዚህ ሰአት ስትጠዬቃት ግልፅ እንዴሆን አንቼ አረጋግተሽ ግልፅ እንዴሆን ለአድምጭ አረጋግተሽ ትንፋሽ እንዴወስዱ አድርገሽ ቃል ጠዬቂ ትጣደፊያለሽ ስትጠዬቂ
Lejetuam tarikun koraretechew lezaw nw
አኦዙቢላ,,,,አደው,ሥትአይነት,,ሰው,አለ🎉🎉🎉
ስለ ደብተራ መምህር ተስፋዬ የሚያስተምረው ስሙ
አይ እህቴ እሱን መች ይሰማሉ ብለሽ ነው የመምህር ተስፉዬን ትምህርት ቢያዳምጡ ጥሩ ነበር እኔ በበኩሌ ብዙ ነገሮችን ያወኩት በእሱ ትምህርት ነው
እኔ እሱን ስከፍት ይጨንቀኛል እህቶቼ ደብተራ አላቅም
@@Hana-m1p ግድ የለሽም እህቴ አድምጪው እኔም በፊት እንዳንቺው ነበርኩ ግን ህይወቴ መስመር የያዘው በሱ ትምህርት ነው እኛ ስለመናፍስት ብዙ ማናውቃቸው ነገሮች አሉ
@@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ እሺ እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ወለተ ሰንበት ብለሽ እግዚአብሔር ይርዳኝ
@@Hana-m1p እኔ ደካማ ነኝ የኔ እናት እመብረሃን ትረዳሻለች አይዞሽ ስደት ላይ ሆነን ስቃይና ህመመችን ብዙ ነው ግን ደግሞ እመቤቴን የያዘ ምን ፍተና ቢገጥመው አይወድቅምና እሷ ከልጇ አማልዳ አስታርቃ ከእስራታችን ትፍታን እህት አለሜ
እስቲልስማው:ገናእርሱን:ስሰማውፈራሁ😢😢😢😢
ማይታመን ነገር ነው የምታወራው።
ይህም አገልጋይ መውቀስ የለብሽም ምንም ቢሆን ሰው ነው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከምንም በላይ የዘላለም ሂወት አግኝተሻል ደሞ ተፈውሰሻል አሁንም ከእግዚአብሔር ነው የሚያስፈለግሽን መጠየቅ እግዚአብሔር ሰው ያዘጋጅልሻል እህቴ
Sile hulumi Negeri Egzaberi yawiqali Ehite ye Memhiri Tesfayini Timrti Admichi
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ ግን አደራ የሚልሽ ነገር ግን የመምህር ተስፋይ ገጠመኝ አዳምጪ ጸመል ተጠመቂ አንቺ ጋራ ያለ የቡዳ መንፈስ ነው እህቴ በእምንትሽ ጠንክሪ ተስፋ አትቁረጪ
አይዞሽ❤❤❤
Ayezosh😢😢😢😢
የኔ እናት አይዛሽ በናትሽ
ከባድነው 😢
Ayzosh yenewud fetari kanchigar yihun
Egazebehare yamesgane 😢😢😢😢😢😢
😢😢😢 sita sazin😢😢😢
ውይፈጣ😢😢😢😢
Yene enat yene qonjo allah hullem kagonish nwu allah yemiwadewun nwu yemifetinwu ayizosh tisikiyalesh
ወደ ጌታ ሄጁ
እረ በየቤቱ ስንት ጨካኝ እናቶች እሉ መሠላችሁ
ይሄን የሰሩ ሰዎች አሁንም ቢሆን ለፍርድ ይቅረቡ
አይ ሰው ይህኔ እኮ ታሪኳን የነገረችው መጀመሪያ የወሰደቻት ልጅ ናት እሷ እንድታምን ፡፡ መጨረሻው ይህ ነው እና እሱ ይደረግላት ካለ ለምን አያደርጉም በህዝብ ፊት ይደረግ ይላል በጓዳ ከሰራተኞቹ ጋር ይነጋገራል፡፡ ለማንጫውም እግዚአብሄር መውጫውን ያሳይሽ ከአንዱ ሰይጣን ደወሌላኛው ሰይጣን ነው የተሸጋገርሽው
ገንዬየኔቆንጆትግስትሽንስወደው
ወሬኘ ዘይትሰጠቺኝ😂😂😂 ዘይትአታሶዱዱብን
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም
ayzosh😥😥😥
Chenket yemiyatefaw Egziabher nw ehete betselot berche yewunet enem chenket neberebign Egziabher nw yanesalegn ayizosh berche be sewu atedegefi
አክስቶች ግን ለምንድነው ጨካኝ የምትሆኑት አብዛኞቹን ማለቴ ነውደ
በተለይ የአባት እህቶች😢😢
እኔ ለእህቴ ልጆች እሞታለሁ
አይ🥺😢😓
Debteraw begez sefo setashe 😂😂😂
የማይታ መንነገር!🙄
ምነለ ዝም ብለሸ ብታሰጨርሻት በመሀል እየገባሸ አታውሪ ገነት ሁልገዜ ነው የምትገቢው
ጸበል ጊቢ
ገኒ አመታተብሽ ልክ አይደለም
አረ ገኒ ትግስት የት ህደች
ወይ ገኒየ ዋናውን ትተሽው አለለችም❤
ወይዘድሮእማንሰማዉይለምገኒ❤❤
አይ ጴንጤ እነሱ እኮ ሌቦች ናቸው መድረክ ላይ ሌላ ከመድረክ ውጭ ሌላ😢 እህቴ ወደድንግልማርያም ልጅ በንሰሀ ቅረቢ የህይወትሽ ዋስትና እሱ ብቻ ነው ታሪክሽ ይቀየራል ❤
አይባልም
ተይእንጂ
@@mahelet9539 አንቺ ደንቆሮ ደብተራ
👉😡😡😡😡
ኧረ😂😂 እውነት😂😂
😂 እኔ የገረመኝ ፀጉር የለኝም እያለች ፀጉር ቤት ሔጄ ትላለች
Tareko yibezwe amete newe andanede nejeroce yeresalwe eko
ግን ይቺ ሴትዮ የምታወራውን እያመናችኋት ነው ?
😢😢😢
😭😭🥺💔
ታጥቡ ጭቃ ማለት ነው
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤
Fatari hoye
በስመአም
ኦርቶዶክስን የሚያሰድቡ ደብተራ እፈሩ
😢😢😢😢
አይ ጴንጤ ለጥቅም ነው የምትከተሉት
😢 😢😢😢😢😢😢
ውይ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ የሴት ልጅ ፈተና በጣም ከባድ ነው 😢😢😢
ከጌታ ጋር ተጣበቂ አይተውሽም። እሱ እንደ ሰው አይዳለም። በርቺ እንፀልይልሻለን። ጌታ ሰማያትን ይክፈትልሽ።
ትክክል ፆም ፀሎት ጠበል ሱባኤ እና ከእግዚአብሔር መቅረብ ብቻ ነው መድሀኒቱ ሌላው ከንቱ ነው። በየጠንቋይ እና አዳራሽ ማጨብጨብ ትርፉ ይሄ ነው ።
በፃድቃኔዋ ማርያም !!!!ገንዬ ፀበል ስቱዲዮሽ ውስጥ አድርጊ ከባድ ነው ጎበዝ መንፈስ ስልጣን የለውም እርግጥ ግን.....
ያዳነሽ እግዚአብሔር ይመስገን ሰውን አትዪ ከእግዚአብሔር ጋር ተጣበቂ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ኪዳኑን አይረሳም ጠብቂው ❤
የኔ,እህት,ይሄሁሉ,የእርኩሥ,መንፈስ
ሰራነዉ,መምህር,ተስፋየ,ገጠመኝ
አዳምጭ,መፍትሄዉን,ሁሉ,ታገኝዋለሽ
ትክክል የመምህርን ትምህርት ማድመጥ አለባት አሁንም መንፈሱ ነው እንደዝህ የሚደርጋት
ወይ ተስፍሽ እራሱ ከመንፈስ ጋር የሚኖር አይደል 😅😅
@@rich231-t6d እርሱስከሱጋርእንዳለ,አዉቆ,እየተፋለመ,ነዉ
ግንአንችስ???
@@AlemneshWerku ከእግሬ በታች ነው እኔ ላይ እድለ ፈንታ የለውም
@@rich231-t6d ከቅዱስ,ባዉሎስ,ትበልጫለሽ,አንች
ታላቁ,ሀዋርያ,ቅዱስባዉሎስ,ሰይጣን
አዘገየን,ይላል,እርሱንብቻ,ጠቀስኩ,እንጅ
ኸረስንቱን,ቅዱሳን,በገዳም40.50,አመት
በገዳምበፀሎት,ሢተጉ,የነበሩ,መነኮሣትን
እንደት,አርጎ,ከገዳም,እንዳሥጣቸዉተፀፏል
የቅዱሣንን,ገድል,ሥንክሣር,አብቢ,ortodokx
ከሆንሽ,ነዉ,ሌላከሆንሽ,ግን,ይሄ,አይገባሽም
ባንታበይ,መልካም,ነዉ,እህት,አለም
ትክክል ፆም ፀሎት ጠበል ሱባኤ እና ከእግዚአብሔር መቅረብ ብቻ ነው መድሀኒቱ ሌላው ከንቱ ነው። በየጠንቋይ እና አዳራሽ ማጨብጨብ ትርፉ ይሄ ነው ።
አይዞሽ እህት ከቻልሽ የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኞችን አዳምጭ ህይወትሽ ሁሉ ገጠመኙ ላይ ታገኝዋለሽ
ጠንቋይ ቤት እንድትሄድ ትመክሪያታለሽ ማፈሪያ
@@beshelowonz3353 እባክዎትን እርሶም ካሉበት ከአጋንንት እስራት ይፈቱ ዘንድ የመምህርን ትምህርት በደንብ ያዳምጡ ።
የኔእናት አይዞሽ እስቲ የመምህር ተስፋዬን እንዲሁም ቀሲስ ሄኖክ ስሚ ህይወትሽን ታገኝዋለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
ጌታ ይርዳሽ በፀሎትና በእምነትሽ በርች ጌታ መልካም ያደርጋን የሰላም አምላክ ውለተናሽን ይቆጣጠር ፈታ ስበዛ ለክብር ነው በርች❤❤❤❤
እግዝአብሔር ይማርሽ የተፈወሽው በስጋ ነው ጠላት የሚፈልገው ዋናው ነብስን ነው ስለዚ በክህደት ስጋሽን ለቆ ነብስሸን ወሰደ ስለዚ የመምህር ተስፋዬ ትምርት ይትይብ ላይ ገብተሽ አዳምጪ በውነት አሁንም የድግል ማርያምልጅ ነብስሽንም ስጋሽንም ድህነት ይመልስልሽ ይሄሁሉ ፈተና የበዛብሽ በክህደት ነብስሽን ሊወስድ ነው ።
እንደዚ አይነት ኮመንት ሳይ ደስስስስስ ነው ሚለኝ
የመምህር ተስፋዬ ተማሪወች አለን እያላችሁ እሪከርድ እንስበር እና እህት ወድሞቻችን ገጠመኙን እያዳመጡ ይለውጡ ከባዳ አምልኮ እንውጣ
የአላህ 😢😢 አይዞሽ ከጎንሽ አላህ አለ
አይዞሽ እኅቴ በጣም ያሳዝናል የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝ አድምጪ አይ የሴት ፈተና እግዚአብሔር ከክፊ ነገር ይሰውረን የገኒዬ ቤተሰቦች 50k አስገቡኝ ተባበሩኝ❤
አይይይ 😢😢😢😢 አይዞሽ እህቴ ላንድ ሰው ይሄን ያህል ፈተና በጣም ይከብዳል😢😢😢😢
አቤቱ ጌታዬ እማንሰማው ነገር የለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እህቴ አይዞሽ 😭😭😭😭😭😭
ታሪኳን ፍዑም በተደራጀ ና ባማረ ሁኔታ መግለፅ የምትችል ሲበዛ ግልፅ ና አንጀት የምትበላ ልጅ ናት፡፡በናትሽ ፅፈሽ አሳትሚው, ወላጅም ልጅም ዘመድም አያኮራም ፈጣሪ ብቻ
እባካችሁ ዘመኑን ዋጁ ንቁ የመምህር ተስፋዬን ገጠመኞች አድምጡ እራሳችንን ለውጠን ሰውን እንለውጥ ንቁ እንቃ
ልጅቷ ንግግር ትችላለች ......ጋዜጠኝነት ሞያ ያላት ነው የምትመስለው ።
በጣም ጎበዝ ግልፅ ናት .......በደሏ ከመብዛቱ የተነሳ ......ከማጀገን አልፎ አደንድኗዋታል ።
አይዞሽ እህታችን ይሄ ሁሉ የደረሰብሽ ቤተሰብ ከማጣትሽ የተነሳ ነውና
ግን በእርግጠኝነት ይሄ ሁሉ ክፉ መንፈስ ስሩን ነቅሎ የሚወጣልሽ. ኦርቶዶከስ ተዋህዶ ጸበል ቦታዎች ሄደሽ. ስትጠመቂ እና ጸበል አብዝተሽ ስትጠጪ ነው።
ልኡል እግዚአብሔር ይርዳሽ ድንግል ማርያም ትርዳሽ ወደቤቷ ትመልስሽ።
😢😢😢😢 አይዞሽ እህትአለምዬ ያልፋል የማያልፍ ነገር የለም ያልፋል ። እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤
ይህ ሁሉ የእርኩስ መንፈስ ነው ፀልይ ፆም ፆሎት አርጊ ንስሃ ጊቢ ለተወሰነቀን ወደገዳም ሂጂ እና ስባኤ ጊቢ 😢😢😢😢
ውይ የማንሰማው የለም ደግነቱ ጆሮ አለመሙላቱ!!😢😢😢😢
ኣይዞሽ እህቴ። ጸበል ተጠመቂ፡ ጸበል ጠጪ እምነት ያድንሻል።
ከላይሽ ላይ ያለው መንፈስ እንደ ማባረር የባሰ አጋነንት ትሰበስቢያለሽ በየጠቋይ ቤት አርፈሽ የሴኔ ጎሎጎታ ብትጸልይ ትድኝ ነበር በእምነት
ቤተክርሥቲያናችንን,የመታሠድብ
ደብተራ,እግዚአብሔር,ይገስፅህ
እግዚአብሔር,እናንተን,ጠርጎ
ከቤተ,ክርስቲያን,የሚያወጣበትን,ግዜ
ቅርብያርግልን😭😭😭