ሳሎኑን ስጎበኝ ምን አየሁ? ምን አገኘው? ለማመን የሚከብድ ምሽት ነበር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 31 янв 2025

Комментарии • 284

  • @manyazewaleshetu
    @manyazewaleshetu  11 дней назад +54

    የዶክተር ሮዳስ የስድስት ወር ስልጠና ላይ ለመሳተፍ ከታች የሚገኘውን ሊንክ ተጫኑ
    🔥 *Considering the high volume of future Students who have expressed interest to take these Online Courses, we are happy to extend some discounts to our future students*
    🔥 *For those who are applying from overseas [Europe, America, Canada, etc] ... PLEASE use these links shown below. Each link Registers you to the corresponding course, or courses.*
    👉 *1. This Link gives you a $30 Discount for Numerology [Qemere Geez]*
    buy.stripe.com/4gw2bA32V7Qy4hi001
    👉 *2. This Link gives you a $30 Discount for Astronomy [Sine-Feleg]*
    buy.stripe.com/bIYdUi5b35Iq8xyeUW
    👉 *3. This Link gives a $90 Discount for those who are taking both Courses*
    buy.stripe.com/00g5nM6f75Iqg003cf

    • @ZelalemWale-v6h
      @ZelalemWale-v6h 11 дней назад +2

      @@manyazewaleshetu እኔ ቴሌስኮፕ ለመስራት ሞክሬ ከ6 ወር ሙከራ በኃል ሰርቶልኛል ነገር ግን መቀጠል አልቻልሁም

    • @Yeshi-be9gs
      @Yeshi-be9gs 10 дней назад

      Sdet newu yalehut ebakh lje edimarlgn felgalehu erdatah yasfelgegnal mane kutrhn laklgn medebegna tmhrtun le 1amet biyakwart chigr yelewum 6wer yhn ketemare 6wer gez ena yebetekrstiyan negerochi edimar felgalehu erdagn yegenzeb chigr yelem ebakh kflhager slehonu family wedesu lemamtat ykebdachewal

    • @eyualalemu6789
      @eyualalemu6789 9 дней назад

      you are a great person .love you mane🥰

    • @SamriSamriyesu
      @SamriSamriyesu 9 дней назад

      ዘመንክ ይባረክ መማር እፈልጋለው

    • @BrewaAberash-fv6pz
      @BrewaAberash-fv6pz 8 дней назад

      አጠቃላይ ዋጋው ስንት ነው

  • @RobelHailegnaw-r8w
    @RobelHailegnaw-r8w 10 дней назад +23

    እናመሰግናለን ማንያዘዋል 🎉
    ዶ/ር ሮዳስ ክበርልን ታላቋን ኢትዮጵያ የምትመጥን ትክክለኛው የጠቢባን እናቶቻችንና አባቶቻችን ልጅ🎉❤

  • @AbrahamWuhib
    @AbrahamWuhib 11 дней назад +30

    ማንያዘዋል እናመሰግናለን ዶ/ሮዳስ እንወድሀለን!

  • @ine-h3
    @ine-h3 10 дней назад +26

    ፀጋዉ ያብዘወለት መምህር እሮዳስ የምታቀርባቸዉ ነገሮች ድንቅ ናቸዉ

  • @Etsub2323
    @Etsub2323 10 дней назад +17

    መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ለነፍሳችን ለስጋችንም ለሰጠኸን ስጦታዎች እናመሰግናለን ።

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 11 дней назад +25

    ዶክተር ሮዳስ ተባረክ
    እድሜህን ያርዝመው
    እፉፉፉፉፉፉፉፉ
    በጣም ደስ አለኝ
    ተባረኩ

  • @Adisu-i3u
    @Adisu-i3u 11 дней назад +32

    መምሕር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ከዚህ በላይ ጸጋክን ያብዛልን። ኢትዮጵያ ካፈራቻቸው ሊቀሊቃውንት እንዱ ነው።

    • @biruknegash2687
      @biruknegash2687 10 дней назад

      ሊቀ ሊቃውንት ማዕረግ ባንዴ ሰጠሃቸው በቃ - የሞጣ መንፈስ

    • @Blatengeta
      @Blatengeta 7 дней назад +1

      @biruk በዝቶብህ ነው? እንዲያውም ርዕሰ ሊቀ ሊቃውንት እንጂ ።

  • @kibromseyoum
    @kibromseyoum 11 дней назад +8

    አንዳንድ ሰዎች ግን እውቀት አላርጅካቸው ነው ልበል ፡ ስቀው ወደኃላ ይሸሻሉ ፡ ልጅ ብሩክ ደስ ይላል ፡ ማን-ያዘዋል እና መጋቢ ሃዲስ ሮዳስ እናመሰግናለን

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 11 дней назад +12

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ዶ/ር ሮዳስ የኢትዮጵያ ኩራት

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 10 дней назад +31

    ህጣናቱ እንደ ነጬ አለም ልጆች የሳይንስ መናጆ ሁነው እንዳይቀሩ የሚያዩትን ከእግዚአብሄር ክብር ጋር ማገናኘት ያስፈልጋል ሀላፊነቱ የዶ ሮዳስ ነው

    • @ሥ-jz6kq
      @ሥ-jz6kq 10 дней назад +9

      ሓላፊነቱ የሁላችንም ነው::::; መጽሃፍ ጽፎ ሰቶን ገዝተን ማንበብ የማንችል፣ ኮርስ አዘጋጅቶ ኑ ላስተምራችሁ እያለ ይጣራል፣ አንድ ብቻውን ምን ያድርገን? እኛም ማገዝ ጥሪውን መቀበል አለብን:: እሱማ የግዴታውን ከበቂ በላይ እየተወጣ ነው::

    • @zemenayawulew
      @zemenayawulew 10 дней назад

      በሚገባ የኛ አላፊነት ነው

    • @ABUGIDAHAABUGIDAHA
      @ABUGIDAHAABUGIDAHA 8 дней назад

      እውነት ነው

    • @MuradAli-t1e
      @MuradAli-t1e 5 дней назад

      እንደ ዶክተር እግዝሃብሄር እና ሳይንስ የገባው አለ?

  • @MhretTsegaye
    @MhretTsegaye 7 дней назад +2

    ከ ልጅ ነት እስከ እውቀት ክዋክብትን የልቤ ነበር የማወራቸው ዋክብትን በጣም እውዳቸው እናት አባቴ ብህፃንነቴ ስለ ሞቱ እዛ ያሉ ስልሚመስለኝ ከ ከውክብት ጋር ይልቤን ፍላጎቴን አወራ ነበር እንደኔ ሰማይ ይማይት ፍቅር ያልቹ ችርስ ብያለው ይህን ትምህርት እኔ ባልማር ልጆቼ ቢማሩት በትልይ ድግሞ ስለ ግእዝ ጥልቅ እውቀት ቢኖራቸው ደስ ይለኝ ነበር ግን ለዚ አለማዊ ትምህርት እንኩን ለምክፈል ስንት ተጨንቀን እድምናመጣው ብቻ አሁን ገና የ 8እና 6 አመት ስልሆኑ ቋንቋም ስለማችሉ ትግርኛ ነው ሚናገሩት ግን ተስፋየ
    11 አመታቸው ሲሆኑ ያንተን ጥልቅ ትምህርት ይማራሉ ብየ ተስፋ አድርጋለው እግዚአብሄር ታሪክ ስልሚቀይር

  • @genetfeleke4366
    @genetfeleke4366 10 дней назад +5

    ዶክተር ሮዳስ በጣም አሙሰግናለሁ
    ትዉልዱን በጣም እየጠቀምካቸዉ ነዉ
    ከተማሪዎች በትምህርት ብዙ እየተጠቀሙ ነዉ ብዙ ዕዉቀት እንዳገኙ
    ሕይወታቸዉንምየሚቀይር ምልክቶችን እየተረዱ ነዉ በጣም ተስፋ ያለዉ ነዉ
    እዉቀቱን ጥበ ቡንያብዛልኽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MekonnenYaschelewal-n9n
    @MekonnenYaschelewal-n9n 10 дней назад +2

    እግዚአብሒር የባረከው ሰው ከአዋቂነትም አልፎ ዕውቀት የሆነ እንቁ ቤተ መጸሐፍት ዶ/ር ሮዳስ እናመሰግናሀለን ።

  • @yonasdemsie
    @yonasdemsie 10 дней назад +8

    ወይ መታደል ...እግዚአብሔር ተመስገን ::ልጀን ላስተምር ነበር ከአዲስ አበባ የት እናግኛቸው መምህር ዶ/ር ሮዳስን

  • @tsigeredabekele2368
    @tsigeredabekele2368 7 дней назад +1

    ዋዋዋዋዋ...ዉዉዉዉ ማንያዘዋል ከኢንተርቪዎችክ ሁሉ ቀዳሚ የሚ ሆን ስራ ነው። ዶ/ር እድሜ ይስጥልን

  • @AdinaYinges-t8r
    @AdinaYinges-t8r 11 дней назад +9

    የአምላክ ድንቅ ሥራዎች ።እናመሰግናለን ዶክተር ።

  • @danielteshome6708
    @danielteshome6708 10 дней назад +2

    ማኔ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ ማርርርርርርርርርርር... ተባረክ እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ መምህር የእውነት የእርሶ ፍሬዎች ናቸው እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 11 дней назад +13

    እግዚአብሔርእውቀቱጥበቡንይጨምርልህዶክተር

  • @LamrotLemma
    @LamrotLemma 11 дней назад +16

    እንዴት ደስ ይላል እኔም ባይ ብዬ ተመኘሁ እናከብርካለን ዶክቶር እሮዳስ ሰምቼ አልጠግብክም🎉

  • @kumngerzelalem
    @kumngerzelalem 9 дней назад

    (መጋቢ ሮዳስ ዶ/ር ) አንተ ድንቅ ሰው ነህ ፤ ታዳጊ ልጆችንም እያፈራህ ነው፤ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @senaitberhane2280
    @senaitberhane2280 10 дней назад +1

    ዶክተር ሮዳሰ እድሜ ይስጥልን ማን ያዘዋልንም እናመሰግናለን ብሩኬን እግዛብሄር ያሣድግህ

  • @shekurberhan411
    @shekurberhan411 10 дней назад +4

    ይህ ትልቅ ጅምር ነው በርቱ የወደፊት የኢትዬጰያ ልጆች

  • @RahelAlene
    @RahelAlene 7 дней назад

    በጣም የምወደዉና የማከብረዉ ሰዉ በእዉነት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህራችን 🙏🙏🙏

  • @Non-e8j
    @Non-e8j 11 дней назад +9

    I wish if there’s peace and good governance Ethiopian children are so bright.
    Thank you 🙏🏼 for inspiring children 🙏🏼✝️

  • @asterstefanos7842
    @asterstefanos7842 5 дней назад

    ድንቅ:የሆኑ:የኢትዮጵያ:ዕንቁ:መምሕር:ዶክተር:ሮዳስ:ቅዱስ:አማኑኤል:በሞገስ:በፀጋ:ይጠብቅልን:ዕመቤቴ:ዕድሜ:ከጤና:ታድልዎ:❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimisami7086
    @mimisami7086 5 дней назад +1

    ወይዘሮ አለምፀሀይወዳጆ ከምንወደዉ ከምናከብረዉ ሰዉ እራቂአንቲማለት ኤሳዉ ብኩርናዉን የሰጠ የጣይቱን መእከል ??? ሀገሬን በመኖርያቤትየለወጥስ ሆዳም ክብርካላተዉ እኩል መቆም ፣ መታየት የለበትምበቃ ማየት ያመናል

  • @solomonreda8456
    @solomonreda8456 8 дней назад

    እንቁ መምህራን በሁለት በኩል የተሳለ
    ሰይፍ የተዋህዶ ኩራታችን መጋቢ ሀዲስ ዶክተር ሮዳስ ።እንወድሀለን እናከንርሃለን
    ባንተ ውስጥ መጭዋን ኢትዮጵያ እናያልን ።በርታልን ።ደግሞ ቅነትህ ደግነትህ የሀገር ፍቅርህ አገላለጽህ ይደንቃል ይወደዳል ።ሙሉ መረጃ ስለ ኮርሱ ስለክፍያው ።

  • @YalemworkAyelegn
    @YalemworkAyelegn 11 дней назад +7

    ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድግህ ዋው

  • @asteryilima840
    @asteryilima840 6 дней назад

    ዶክተር ሮዳስ ሳይንስን ከሀይማኖት ትምህርት ጋር አዋህደህ የምታስተምር መልከም መምህራችን
    ወንድማችን ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ፤፤

  • @Anumma572
    @Anumma572 11 дней назад +4

    በጣም ድንቅ ነው በማየቴ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @hidethaylemariyam1484
    @hidethaylemariyam1484 10 дней назад +3

    ይገርማል የእግዚአብሔር ስራ እናንተንም እናመሰግናለን

  • @SisaySisay-r7d
    @SisaySisay-r7d 11 дней назад +2

    መምህር ዶክተር ሮዳስ እግዚአብሔር ከመላዉ ቤተሰብህ ተባረክ

  • @HanaTadele-l5y
    @HanaTadele-l5y 11 дней назад +3

    ማን ያዘዋል ?
    እግዚአብሔር !!!
    ተባረክ !!!

  • @DemekeGizachew-s9l
    @DemekeGizachew-s9l 6 дней назад

    በጣም ደስ ብሎኛ የምር የምር
    እባካችሁ ስልጠናውን /,ትምርቱን እዴት ማግኘት እችላለሁ የchanalu ስም ይነገረን ለመሰልጠን ጉጉት አለኝ❤❤❤ ማን ያዝዘዋል እንወድሀለን❤❤❤

  • @MekdesTegeng-se5kt
    @MekdesTegeng-se5kt 10 дней назад +3

    መምህር እድሜ ይሰጥህ

  • @Eftu27
    @Eftu27 11 дней назад +5

    Dr rodas edmehin ende matusala yargilih ejig le hagerachich mekuriya nek enakebrihalen enwedihalen mane antem thank u nurilin

  • @tiruworkekassa1181
    @tiruworkekassa1181 4 дня назад

    መምሕር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ የኔንም እድሜ ይጨምርልህ

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 11 дней назад +5

    ዋውውው እንዴት ደስ ይላል እናመሰግናለን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏

  • @yonidire-q1c
    @yonidire-q1c 11 дней назад +5

    😮😮😮😮
    ልጁ
    እድግ በልልኝ

  • @tigistmamo7604
    @tigistmamo7604 11 дней назад +7

    Long live to dr.Rodas

  • @ethio8774
    @ethio8774 10 дней назад +1

    እግዚአብሔር በበለጠ ጥበብ ያሳድግህ።
    🙏🏽🙏🏽🙏🏽👍🏽
    💚💛❤️

  • @mulubekele1525
    @mulubekele1525 11 дней назад +4

    እናመሰግንሀለን ማኔ አብዛኛዎቻችን እይምሮእችን ባዶ ሆነን በደመነብስ እናገርለን እናኖራለን

  • @yosephayalew476
    @yosephayalew476 10 дней назад

    መምህር እድሜህን ያርዝመው። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 10 дней назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ተፈጥሮ እንዲ ውብ ኣድርጎ ነው የሰራው እኮ በሰከንድ 😮

  • @mogesyifru5488
    @mogesyifru5488 9 дней назад

    ዶ/ር እንዴት እንደምወድህ እንደማከብርህ ፕሮግራምህን ፣ስብከትህን፣ ስለእመቤታችን ያለህን ፍቅር እና አገላለፅ አልጠግበውም አ እግዚአብሔር ይጨምርልህ ከወንዶች እትዬጵያዊ ተመራማሪ ዶ/ር ሮዳስ ከሴቶች ሀኪም አበበችን ረጅምን እድሜ ይስጥልን ኢትዬጲያዊነታችንን ማንነታችንን እንድናውቅ እንድንወድ የእናንተ ድንቅ ምሁራን ወገኖች ስለሆንን በኩራት እናገራለሁ ኑሩልን።እባክህ የአንተን ትምህርት መማር እንፈልጋለንና እባክህ ፕሮግራምህን አሳውቀን እናመሰግናለን

  • @እሌኒካሳው
    @እሌኒካሳው 6 дней назад

    የምር የኢትዮጵያ እንቁ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @Adu2701
    @Adu2701 11 дней назад +5

    እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @WeletMaryam
    @WeletMaryam 9 дней назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምሕር እሮዳሥ ትዳር አለው ልጆችሥ አሉት ባውቅ ደሥ ይለኛል

  • @DemekeGizachew-s9l
    @DemekeGizachew-s9l 6 дней назад

    በጣም ደስ ብሎኛ የምር የምር
    እባካችሁ ስልጠናውን /,ትምርቱን እዴት ማግኘት እችላለሁ የchanalu ስም ይነገረን ለመሰልጠን ጉጉት አለኝ❤❤❤ ማን ያዝዘዋል እንወድሀለን

  • @visionn_
    @visionn_ 11 дней назад +4

    Thank you so much for sharing the promised video! I was wondering if your team might consider collaborating Dr. Rodas to broadcast a live stream of the upcoming planetary alignment on January 25, 2025. They say this is a rare event that won't reoccur until 2040. So please consider it! Thank you both!

  • @RealBerhe
    @RealBerhe 10 дней назад

    ይመስገን እ/ሔር የሰጠን መልካምና የእውቀት ሰው ሮዳስ

  • @TitiTiti-oe8xv
    @TitiTiti-oe8xv 10 дней назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ለሁላችሁም ጤና ይስጥልን እባክሽ ጀርመን ስትመለሽ አድራሻሸን ፃፊ ልን አስተምሬን አመሰግናለሁ

    • @solomonreda8456
      @solomonreda8456 8 дней назад

      እህታችን በጣም እድለኛ ነሽ ሙሉ መረጃ ብታካፍይን ኮርስ ስይጀመር አስፈላጊ መፅሀፍትን ክፍያው እንዴት እና ስንት እንደሆነ ።

  • @FabiAbiy
    @FabiAbiy 10 дней назад +1

    ጥሩ ፕሮግራም ነው አድራሻና ስልክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ወንድማችን

  • @elisabetesayas8980
    @elisabetesayas8980 10 дней назад

    በጣም ጐበዝ ድንቅ አስተዋይ ሰው ነው ያቀረብክልን በርታ ግን አሁን አሜሪካን ያዬ ሰው ታሪካዊ ነገሮችን አንድ ቦታ ላይ ማስቀመጡ ተገቢ አይመስለኝም በተቻለ መጠን አደጋ ቢመጣ የማይጐዱበት ቦታ ቢሆኑ መልካም ነው ባይ ነኝ እደሃሳብ ❤

  • @Mulusew-g9m
    @Mulusew-g9m 4 дня назад

    Selam mekedonia bego adragot mahaber yefitachen yekatit 1 bemiyadergewu program Erson yebekulon yewetu enamesegenal ❤❤❤

  • @kaleabgebremeskel7
    @kaleabgebremeskel7 10 дней назад +1

    ሰው እንደ አንተ አእምሮውን አንጠፍጥፎ ይጠቀማል ክብር አለኝ

  • @astu-B
    @astu-B 9 дней назад

    ዶክተር ሮዳስ እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤❤❤

  • @Eyerus-c7n
    @Eyerus-c7n 7 дней назад

    ባገኘዉ ብየ የምመኘው ሠወ እድሜ ይስጥልኝ

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 7 дней назад

    ድንቅ ነገርን አየሁ በጣም አመሰግናለሁ !

  • @LiyaHalofom
    @LiyaHalofom 10 дней назад +1

    እንደ እኔ ስማይን የሚያይ ስው የለ አይመስለኝም:ሁልጌዜ ማታ ማታ እንደሆንኩ ነው ቤተስባቼ ምን በሽታ ነው ይሉኛል ዶ/ር ሮዳስን አንድ ቀን አገኘዋለሁ ህልሜን አሳካለሁ😔😔😔

  • @wubituzeleke2757
    @wubituzeleke2757 9 дней назад

    ጌታ ፡ ይባረክ ፡ ጥበበኛው ፡ እግዚአብሔር ፡በመጀመሪያ ሰማይን ና ፡ ምድርን ፡ መፍጠሩ የሚያሰደንቅ ፡ ነው ፡ ፡ ለተማረዎችን ፡ እየጋበዝክ ፡ ብታሰተምራቸው ፡ መልካም ፡ ነው

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 10 дней назад +2

    Wow 👌 Thankyou Sir!!

  • @alemneshtilahun8887
    @alemneshtilahun8887 9 дней назад

    ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ አንተ ህፃን።

  • @fasikafaso
    @fasikafaso 8 дней назад

    ተባረክልኝ ወንድሜ ሮ።

  • @Betty-yf9yi
    @Betty-yf9yi 11 дней назад +11

    የመጀመሪያ ነኝ መምህር ሮዳስን አይቼ እሮጬ ተደፍቼ ነበር😅😅

    • @birhanjommy
      @birhanjommy 11 дней назад

      እኔን!

    • @Betty-yf9yi
      @Betty-yf9yi 11 дней назад

      አረ እኔው ተርፌአለው አልተጎዳውም​@@birhanjommy

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 10 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጤና ይስጥልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን አሜን!

  • @aymro-art
    @aymro-art 10 дней назад +3

    ማርያምን በጣም ነው መማር የምፈልገው በጣም 1750 ድርሃም ከየት ላምጣው ዶክተርየ ሮዳስ ለላ መንገድየለውም እ። 😢😢😢

    • @BancheamlakMamaru
      @BancheamlakMamaru 9 дней назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው መምህር ለኛ ለማዳም ሠራተኞች ቅናሽ ይደረግልን ❤❤❤

    • @BancheamlakMamaru
      @BancheamlakMamaru 9 дней назад +1

      መምህር ሮዳስ ለማዳም ቤት ሰራተኞች ቅናሽ ይደረግልን ለቀመረ ግእዝ

    • @aymro-art
      @aymro-art 9 дней назад

      @@BancheamlakMamaru betam

  • @ZelalemWale-v6h
    @ZelalemWale-v6h 11 дней назад +3

    ቁጥር አንድ እውቀት ብቻ እናመሰግናለን

  • @atm5614
    @atm5614 10 дней назад

    ❤ዶ/ር ሮዳስ❤ ማንያዘዋል የሚገርም ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን❤🙏 እጅህን ከኪስህ አውጥተው ብትጠይቃቸው ጥሩ ነበር። እጅን ኪስ ውስጥ ከቶ መጠየቅ ከአክብሮት ጋር ስለሚያያዝ። ካስቀየምኩህ ይቅርታ🙏

  • @dagimdagi8797
    @dagimdagi8797 10 дней назад +1

    እባክህ ማኔ የሀገራችን እንቁ የሆኑትን ሀኪም አበበች ን ጋብዝልን

  • @AlemayehuAlex-b7x
    @AlemayehuAlex-b7x 2 дня назад

    Enameseginalen ye doctor rodaes program ena hasab endiyadig endisefa lemititiru endihum le eni letederegewo le lelochi endidereg kemaseb yetenesa timihirt bet endikefet hasab ena eridata lemareg lemititiru wogen geta hasabachuh yamu alalachuh

  • @belay938beneberu06
    @belay938beneberu06 10 дней назад +1

    ሠላም እንዴት ናችሁ በጣም ነው ዶ/ር ሮዳስን በጣም ነው ማደንቀው መማር ፈልጋለሁ ግን ክፍያውን መክፈል አልችልም አሁን ላይ ምን ትመክሩኛላቹ pis 🙏🙏🙏🙏

  • @kibrwatadesse
    @kibrwatadesse 10 дней назад

    እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግህ

  • @getnettiruneh8973
    @getnettiruneh8973 10 дней назад +1

    ጎበዝ አክሪያ🎉❤

  • @user-zv3ut1yy7w
    @user-zv3ut1yy7w 10 дней назад

    Dr. Rodas thank y for your amazing job.
    Pls explain to me if our planet (earth) round or flat?? Because i have heard from our Fathers, earth is flat not round as we learned for years in the school.

  • @ኣድማሳዊት
    @ኣድማሳዊት 9 дней назад

    ደስ ሲል ❤

  • @wesenambaye1200
    @wesenambaye1200 10 дней назад +2

    May God protect everyone by the grace of God

  • @nibretyitbarek5616
    @nibretyitbarek5616 10 дней назад

    እግዜር ይባርክህ ወንድሜ ሳይንሱን ከሀይማኖት ጊር አዛምደህ የምታቀርበዉ ትንተናህ ደስ ይላል

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 11 дней назад +8

    ያሰብሽውንያሟላልሽ

  • @alganehwmariam5970
    @alganehwmariam5970 9 дней назад

    አመሰግናሁ በእድሜ ለገፋነው ሰዎች እነዴት መማር ይቻላል ።

  • @wondafrashmulatu128
    @wondafrashmulatu128 11 дней назад +2

    በውነቱ የምትመሰገንነህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 10 дней назад +1

    Thamk you so much .

  • @AbelAragaw-r3o
    @AbelAragaw-r3o 8 дней назад

    መጋቢ ሀድስ ዶ/ር ሮድየ አማርኛም እዳተ እድሆን አርገው እን ጅ

  • @BetiDubai
    @BetiDubai 11 дней назад +5

    እረ ጎበዝ ልጆች አሉኝ ማኔ አሳይልኝ በናትህ

    • @Ea-py1rb
      @Ea-py1rb 10 дней назад +1

      ደውይለት ለመምህር ሮዳስ የራሱ ዩቱብ ላይ ማስታወቂያ ሰርቷል እና በዛ ስልክ ደውይለት

  • @bettydebebe6836
    @bettydebebe6836 11 дней назад +14

    ማንያዘዋል የምታቀርባቸውን ሰዎች ስታቅበት

    • @MedanitTulu
      @MedanitTulu 10 дней назад

      እግዛቤርይባርክ አሜን አሜን አሜን❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 10 дней назад +1

    ማን ያዘዋል ፕላኔታችን አንተ በትክክል በያህበት አንግል በካሜራው ብትቀርጸው ጥሩ መልካም ነበር እኮ ወይስ ያስቸግራል ሌላ ደሞ የተወሰነ ሙላልኝ ለ ክላሱ ጎልኛል አመሰግናለሁ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ

    ጥንቁልና ሲዘምን የምን ኮድ ነው ደግሞ የጥበብ ሁሉ መጀመርያ እግዚአብሔር መፍራት ነው በማር የተለወሰ መርዝ

    • @Temesgen-u6r
      @Temesgen-u6r 5 дней назад +1

      አይ ያሳዝናል።
      ጥበብን ያቃለለ ድሃ ሆኖ ይኖራል።

  • @MelkeMinyamer-s5c
    @MelkeMinyamer-s5c 10 дней назад

    የኢትዮጵያ ኩራት ክብር ለአንተ ይሁን

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 7 дней назад

    ጀግናችን

  • @mulugetaabebe251
    @mulugetaabebe251 9 дней назад

    ሮዳስ ወንድሜ አንተን መምከር ለኔ ድንቁርና እንዳይሆንብኝ እፈራለሁ ።ፕሮግራሞችህ ተወዳጅ እንደሆኑ ላንተ መንገር ከንቱ ይሆናል።በልጆች የመድረክ የቋንቋ አጠቃቀም ብታስብበት።

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 6 дней назад

    Thank-you

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 5 дней назад

    Brother Ye Planet Tultulawun Titeh Adisitwan Eyerusalem Tetebabek Cheru Medahnialem Limeta Tikit Gize Naw Yekerew

  • @tadiloameshe1014
    @tadiloameshe1014 10 дней назад +2

    እባካችሁ መጽሐፍ ቅዱስ የሚቃወመውን የጥንቁልና ዓለም ለትውልዱ አታስተምሩት።
    ሮሜ 1፥22 “ጥበበኞች ነን ሲሉ ደንቆሮ ሆኑ፥”

    • @RobelHailegnaw-r8w
      @RobelHailegnaw-r8w 10 дней назад +1

      የትኛውን እውቀት ነው መጽሐፍ ቅዱስ የሚቃወመው😮

  • @abebagirma6287
    @abebagirma6287 10 дней назад +1

    ስልክሕ ብሞክር እምቢ አለኝ ኮርሱን መውስድ እፈልጋለው ሊንኩ ያለምንም ኢፎርሜሽን ክፍያ ነው የሚለው WhatsApp ላይሞክሬ አልስራአለኝ እንዴት መነጋገር እችላለው?

  • @emayeaBurtukan
    @emayeaBurtukan 8 дней назад

    ሣጋጥጥ እስከ 7 ሠአት አንድ ነገር አላየሁም ።እኛሠፈር እንደ ቆሎ ተበትነው ሰማይ ላይ ኔቶርክ ራሡ እነሡኑ ለማየት መጭ ብሎብኝ ነበር።እግዜር ይስጥክ ማንዬ አሁን አየሁ

  • @fyou2241
    @fyou2241 10 дней назад

    Rodas, we love you so much❤️🩵And M also offcourse❣️

  • @amdeworktadele3843
    @amdeworktadele3843 11 дней назад +2

    How did you bring the telescope into the country?
    ጉምሩክ እንዴት ነው ማሳለፍ የሚቻለው፤ ፍቃድ የሚሰጥ ተቋም ካለ?

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ 10 дней назад +9

    ማኔ ሀኪም አበበችን አቅርባቸው

  • @RahelHAl
    @RahelHAl 10 дней назад

    Amazing!!!

  • @Esyeene8408
    @Esyeene8408 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ