ኪዳነምሕረት ሰርጌ ላይ ተገኝታ ነበር || የሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ተዓምር || 👰🤵ከባለቤቴ ጋር የተዋወቅንበት አጋጣሚ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund....
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp....
TikTok www.tiktok.com...
RUclips / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA Развлечения
አንቺ ሴት እምነትሽ ታላቅ ነው! እንደ ፈለግሽው ይሁንልሽ” አላት። ማቴዎስ 15:28
ሰሚነሽ ኪዳነ ምሕረት ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ መጨረሻችሁን ታሳምርላችሁ
እኔ ልመስክር ብዙ ነው ጥቂቱን ስዕሏ ተኣምረኛ ነች የ እናታችን ትልቅ ፈተና ነበረኝ እና አንድ ትያኬ ጠፋብኝ እና ፈታኟ ደግሞ አይደለም አንድ ትያኬ የቃላት ግድፈት እንኳን አታልፍም ኪዳነምህረት እናቴ አንቺ ሰውሪልኝ ብዬ ስእሏን ደበስ አደረኩ እና ሰጠኋት ሳታይ አልፈሻል አለችኝ እመቤቴ አንቺ እኮ ለኔ ልዪ ነሽ በጣጣጣጣጣጣጣም ብዙ ነገር አድርጋልኛለች አንድ ቀን እመሰክራለሁ
ዋው በጣም ደስ የሚል ታሪክነው እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት ለደጅሽ አብቂኝ አሜን 🎉🎉🎉
ስሚነሽ ከዳነምረት እናቴ ሆይ ደጅሽን እንድረግጥ አግዢኝ ሁሌም ይናፍቀኛ ደደጅሽ😢😢😢😢
😢😢😢😢 እመብርሀን እኔሰ መች ይሁን ደጅሸን እምረገጠዉ❤❤❤❤❤
በእውነት የቤተ መቅደሱ ስታለቅሽ የእውነት እኔ ለራሱ አብሬሽ ነበር ያለቀስሁትኝ በቲክቶክ ሳይሽ ድቅ አድርጎልኛል በሚለው መዝሙር ማርያምን እራሴን ባንች ውስጥ አድርጌ ነበር ስሚትሽን የተጋራሁሽ ማርያምን እምነትሽ ጥንካሬሽ ገጠመኙችሽ ሁሉ እንዴት ድንቅ ናቸው ❤❤❤❤
በጣም ደስ ይላል ታሪክሽ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ልቤን መልሳ ማስተዋሉን እንድትሰጠኝ በፀሎታቹ አስቡኝ እህቶቼ😢😢😢😢❤ እና ደሞ እባካቹ አንዴ ሰምቸው አልረሳ ያልኩት ነገር ቢኖር እግዚአብሔር ክብሩን እሱ ይውሰድ አይባልም ብለው ቀሲስ ዶ/ር ዘበነ ለማ አስተምረዋል እባካቹ ገብታቹ ተማሩ ግን ካጠፋው በጣም ይቅርታ 😢😢😢😢 ዝም ከማለት ብዬ ነው።
ኪዳነምህረት❤❤❤እናቴ ለደጅሽ ያብቃኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 🥰
እባክሽ ፂዬ በፀሎት አስቢኝ አፀደ ማርያም ብለሽ የአንቺን ህይወት የቀየረች እናቴ ኪዳነምህረት የኔንም ህይወት እንድትቀይርልኝ😢😢
አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ታስብሽ ❤❤❤❤❤
❤❤❤በመጀመሪያ ቸሩ መድሃኒአለም እስከ እናቱ ክብሩን ይወሰድ እኔ በጣም ሀጢያተኛ ነኝ እና ምህረቷ በዝቶልኝ ይቅር ብላኝ ከሌለኝ ያለኝ ይበልጣል ግን የጉደለብኝን እንድትሞላልኝ በማሪያም በኪዳነ ምህረት ፂይየ ፆሎት አድርጌልኝ ከስደት ተመልሸ ቦታዋን ለመርገጥ ያብቃኝ አሜን❤❤❤
ላች የደረሰች ለኛም ትድረስልን እኛንም ከስደት ተመልሰ ደጃን ለመርገጥ ያብቃን
Amen
Amen
Amen amen amen amen 🙏 ❤
ኣሜን በተለይ ስደት ላለን የሃገር ፧የቤተ ሰብ ናፍቆት :ኣልቻልንም😂😂😂ሰሚነሽ ኪዳነ ምምህረት እናቴ❤❤❤ኣደራ😂😂😂
አሜን!
ጺዮንዬ ለአንቺ የደረሰች ለሌሎችም ፈጥና ትድረስላቸው በይና ፀልይልን
ላንቺ የደረስች ለሌሎችም የደረስች ለእኔም ልጅ ትስጠኝ ተስቶኝ ላንቺ አይደለችም ተብዬ ተውስደብኝ ይህው. 5 አመት አልተስጠኝም እባካችኩ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢
Egezyeber yesbeshe yene ente😥😥😥 yemale
እመብርሃን ደጓ እናታችን ትሰጥሻለች የኔ እናት አይዞሽ
እመብርሃንን ተማፀኒ ገድል እዘይ የሚሳመዉን የሚያድገዉን ትስጥሽ
@user-uh7gs8fi2q enam tidar enby bilognal..edmieye hidual 2lageba 3wer siker wendoch yisheshalu .lezmut bicha new myfelgugn..
ቅድስት ኪዳን ምህረት ተጎብኝሽ እህቴ
እህቴ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ ።ብቻ ግን ምን ልንገርሽ ድንግል ማርያምን ይዞ ያፈረ አያዉቅም ።እኔ የጓጓሁለት ህይወቴ የተቋረጠ ሲመስለኝ ጠርቻት ደርሳልኛለች።ብቻ ግን አሁን ላይ እኔ በጣም ጭንቀት ላይ ነኝ ያለሁት ።ያለሁበትን ነግሬዓታለዉ ግን ደክሞኛል በቃ ብቻ ብዙ ሃሳብ አለብኝ መንገዱ ጠፍቶብኛል።ብቻ አላዉቅም ድንግል ማርያም በቃ ድረሺልኝ።
Ayzosh Dingle maryam tabertashalevh tegitesh tseliy tsebel tesebey.
አይዞሽ ሰኔ ጎልጎታ ድገሚ እመቤቴ ሁሌም ለኛ ቅርብ ናት❤❤❤❤
ላች የደረስች ስማነሽ ኪዳነምህረት ለኔም ትድረስልኝ ከስደት መልሳ ለደጆ ታብቃኝ ❤
ቤቱ ያፅናሽ እህቴ❤
ለአንች የደረሰች ስሜነሽ ኪዳነምህረት የኔነንም ህይወት ትለዉጥልኝ
ላአንቺ የደረሰች ኪዳነምረት ለኛም ትድረሰልን
ኦ ማርያም በእተዝናፈቅረኪ ወናበየኪ
እግዚአብሔር ይመስገን የአችንሂወት የቀየረችቅድስትኪዳነምህረት የሁላችንንምሂወትትቀይርልን ትዳራችሁን የአብረሐምእናየሳራያድርግላችሁ ❤❤❤❤❤❤
Amen Amen Amen
Lule Yeserawit Kedus Geta Egziabehare Amlak Semu Lezelalem Yetebareke Ena Yetemesegene Yehun Amen ✝️🤲🏼🕯🕯🕯🤍🤍🤍🕊🕊🕊💒😢
እግዚአብሄር የተባረከ ትዳር ያርግልሽ ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለኛም ለስደት ልጆቿ በሰላም መልሳ ለደጇ ታብቃን
ላንቺ የደረሰች እናት ለእኔም ትድረስ🥰 ሰሚነሽ እናቴ እኔንም ለዚህ ክብር አብቅተሽ ሁሌም ስመሰክር እንድኖር ፍቀጅልኝ!!!!
እናቴ ኪዳነምህረት ላንቺ የደረሰች ለእኛም ትድረስልን በምህረት ትጎብኘንና ለምስክርነት ታብቃን❤
Ene yetm guzo heje alawkm gn ye anchin tarik kayehu buhala buhala seminesh lemehed guaguah 🥺 egziabher bifekdlgn ❤🙏
አችን የሠማይ እማ ፍቅር ለኛም ትድርሰልን😢😢😢😢የሰደት ልጆችን ለደጃ ያብቃን ሰሜነሽ ኪዳነ ምረት😢
የናንተን ፍቅ ር በትዳር የባረከች እናት የነንም ልጆች ሕወት ትባርክልኝ
ኪዳነምህረት ሁላችንም የደስታ እና የሀሴት እምባ እንድናነባ ታድርገን።
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ፍጻሜችሁ ያሳምሪላችሁ👏🥰🥰🥰
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ 😍😍😍😍 ሲቀጥል ደሞ ዳግም ስትሄጅ ሰሚነሽን ያችን ከንቱዋን ተቅበዝባዥዋን ስሚና ሰው አርጊት በይይና ጧፍ ተሳይልኝ እኔ መቼም ሰው የምሆን አይመስለኝም የክርስትና ስሜን አላውቀውም ደስትም ደከመኝ አሁን ላይ እኔ ማነኝ ምድነኝ ምን እያረኩሰነው ምን እየሆንኩ ነው ወደ ፊትስ ምድነው የምሆነው በሚል በተስፋ መቁረጥ ላይ ነኝ ሰው የሆንኩ እንደሁ ደጇ እመጣለሁ እና ንገሪልኝ በወረቀት አንች ታውቂያታለሽና ሰው አድርጊት በይና ፃፊና ደጇ ላይ ጣይው 😢😢😢
የእኔ እኀት አይዞሽ ያች ከርታታዋ ተቅበዝባዧ ስትይ እኔንም ነካሽኝ ሀገር መግባት ሞት መስሎ የሚታየኝ ጭንቅ የሚለኝ በሁሉ ፈሪ የሆንኩ 9አመት ስደት እ
የኔ ስሜት ገለፅሽው🥺አድ ቀን ሰው እንሆን ይሆናን
ማማይ አይዞሽ ለሰሚነሽ ኪዳነምህረት በልብሽ ንገራት በምክንያት ለ ደጇታበቃሻለች አይዞሽ የስደት ስንቃችን ቅድስት ኪዳነምህረት ለንሰሀ ታብቃን❤❤❤
ማማዬ አይዞሽሁሉን ታስተካክልልሽ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ለደጇ ታብቃሽ
@@ግእዝቲዮብ እኔ 10 አመት ጨረስኩ አሁን ላይ ዞረብኝ ብዙ ነገሮችን ሳስብ የጨመረሻ ተስፋ ቆረጥኩ
እናቴ ኪዳነ ምእረት ክብር ላንቺ ይሁን
ኪዳነምረት እናት የኛም ትድረስልን እንኳን ደሰ አላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
የእኔዋ እስትፋሴ የደም ስሬየሆነችው ኪዳነ ምህረት ምን ይሳናታል መነሻዬም መዳረሻዬ የምድርም የሰማይም ዋሴ ጠበቃዬ እኔም ሰው የሆንኩት ሁሉን ያገኘሁት በእስዋ እናትነት ምልጃ ፀሎት ነው ተመስገን ጌታዬ ከእናትም በላይ ስያሜ ያጣንላትን የሰጠከን ክብር ምስጋና ይድረስክ ህህቴ እንኳን ደስ አለሽ🎉❤🎉
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ለኛም ትድረስልን አድራሻ አስቀምጡልን በእግዚአብሔር
እመቤቴ ቅድስት ኪዳነምህረት የነገርኩሽን ነገርአደራሽን እናቴ ወላዲተ አምላክ😢😢😢
😢😢እመብርሐን ትፍቀድልኝ
እስካሁን በስም እንጂ በአካል አላቃትም 😢እመብርሐን ፍቀጅልኝ❤❤❤❤በሰላም እንመለስ ከስደት😢
በተለይ እህቴ በጣም ያማታል እመብርሐን ትማርልኝ😢😢❤❤
እናቴ ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም የተባረከ ትዳር ትስጠን😊❤🌹
ያንቺ የደረሰች ኪዳነ ምህረት የኛም ትድረስልን ከስደት ትመልሰንና ለደጅዋ ታብቃን❤❤❤
ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን ሰሚነሽ ኪዳነምረት ትድረስልን❤❤❤❤❤❤
እምዬ ሰሚ ነሽ ኪዳነምህረት ለኔም ደረሽልኝ❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አላ ለህቴ የድረሰችልሽ😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
ሲሜነሽ ኪዳነምህረት ለደጅች ያብቃኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን አድራሻውን ጠቁሙን እባካችሁ እኛም በረከቱ ይድረሰን
በእዉነት በጣም ደሥ ብሎኛል ፂወንየ እኳን ደሥ አለሽ ትዳርሽን የተባረከ የተቀደሰ ያድርግላችሁ ❤❤❤ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እናቴ ኪዳነምህረት የስደቷ እናታችን የእንባችን አባሽ ተሥፋ ቆርጠን አፋፍ ስደርሥ ሂወታችንን የምታድስ እምየ ኪዳነምህረት እኛንም ቀይራነ ለደጇ እደምታበቃን. አንጠራጠርም ለሀገራችን ታብቃን 😢😢😢
አመሠግንሻለሁ ኪዳነምህረት እናቴ
Ameen Ameen Ameen lache yedarasech yesamenaw emabete kedeset denegel mariyam tedereselen ameen
ላንች የደረሰች ስሜነሽ ኪዳነብረት ለኔም ከህመሜ ፈውሳኝ ለደጇ ታብካኝ እናቴ
የኔ ሰሚነሽ የሁላችንንም ታሪክ ትቀይርልን ፂዬ በጣም ነው የምወድሽ መልካም ጋብቻ በቤቷ ታፅናሽ ፍፃሜሽን ታሳምርልሽ❤❤❤❤
የኔ እናት ቅድስት ኪዳነምህረት ላንቺ ሁሉን እንዳረገችልሽ ለሁላችንም ትድረስ
Elellelellelell egzabher tedarachu yabarekalachu. Ema amlak tatabekachu. Kidane mehret serash denk nw 🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹❤❤❤
እዉነትም ሰሚነሺ❤❤❤❤❤❤ላንች የደረሰች ለኛም ትድረስልን❤❤
Amen
Amen amen ❤️❤️
Amen le egnammm todresilin
ላቺየደረሰች:እናታች:ኪዳነምህረት:ሥደተኞችልጆቿንም:ትጎብኘን:በሰላምአገርገብተን:ደጇንለመርገጥ:ያብቃን
አንችን የሰማች ሰሚነሽ ኪዳነምሕረት እኔንም ካለሁበት የፈተና ሕይወት ትፍታልኝ
ስለሆነልሽ መልካም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የመስገን የስማችሽ የረዳችሽ እናቴ ቅድስት ኪዳነ ምህረት ክብር ምስጋና ይድረሳት እኔም ጠርቻት ስርጌን ውብ አድርጋ አስደምማኛለች የኔ እሩሩህ እናት❤
በአዉነት ❤❤እግዚአብሔር የመሰገን❤❤
ደስ የሚል ታሪክ ነው ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህታችን❤❤
ኪደነምህርት አናቴ ለኔም ደርስልኚ አልች❤❤❤❤
እናቴ ሰሚነሸ ኪዳን ምህረት ለኔም ደረሳለኛለች❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
እንካን ለዚህ ክብር አበቃሽ ፈጣሪ ትዳርሽን ይባርክልሽ በጣም ደስ ይላል እኛ ስደተኛ ልጆቾን ጠብቃን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለበሮ ታብቃን❤❤❤❤❤
የኔ ቆንጆ ደሥ ሥትይጋዜጠኛዋ
ላንቺ የደረሰቸ ስሜነሸ ኪዳነምሕረት እኛንም ትጎብኝን አሜን
እንኳን የረዳች እመቤቴ ማርያም ሆይ በስደት የምንከራተተውን ልጆችሽን ሰብስበሽ ለሀገራችን አብቅተሽ ለደጅሽ አቢቂን👏
ሰሚነሽ ኪዳነምህረት ልመናዬን ስሚኝ
ቀሪ ዘመንሽን ሁሉ የሰሚነሾ አትለይሽ
ሳርዬስ መቸ ይሁን ያችንም ሰርግ የምንበላው የምናየው❤❤❤❤ ስወድሽ ሳርየ
የኔ ልዩ እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይስትሽ
እስይ እግዚአብሔር አምላክ የሳራ ናየአብርሀም ያርግላችሁ🙏🙏🙏
Yetewahedo wetat malet yehe newe tebareku ehetoche kenante bezu memar yechalal Stion Egziyabeher Amlak Tedareshen yebarek Kidanemeheret Enate tedareshen kalem fetena tetebekelesh
Egziabher Ye Abrham Yesara Yadrgilachihu
ኪዳነምርት እናቲ ተይ እኒንም እደህቲ ደወድሜ ተይ ሸልሚኝ ለኒ ያልሺውን ትናትና ያለቡታየ ወይ ሀላፌነቲን ባለመወጣቲ ተሠበርኩ እመቤቲ ማርያም አችያልውን ሥጭኝ ሰሚነሺ ኪዳነምህርት እናቲ ደከመኝ ማውራት ማሠብ ቢደክመኝም እምፍልገውን ሥላላገኝሁ አለሁ እየደከምኩ አምላኬ ከድካሜ አሳርፍኝ አሜንአሜን አሜን መጨርሻሺ ይመር ፀኢ የኒእህት አችን የሠማች ትሥማኝ እማምላክ እሥቲ ይደርገልሺ ትሥሺ በሉኝ ኩሜቱች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ እመቤቴ አዛኝቷ አትለያችሁ በልጅ በረከት ተባረኩ
ፂ እንኮን ደስ አለሽ በጣም ቀንቻለሁ ባንቺ ቁርባን ስለቆረብሽ በጣም ቀንቻለሁ እባክሽ ፀልይልኝ ለቁርባኑ፡፡የሰሚነሽ ገዳም ጎዞ የት ይገኛል፡፡
ላንቺ የደረሰች ሰሚ ነሽ ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስልን🙏🙏 ለደጇ ታብቃን
ላንቺ የደረሰች ሰሚ ነሽ ኪዳነ ምህረት ለእኛም ትድረስልን🙏🍀🍀🍀😘❤🌿🌿🌿🌿
እንኳን ደስ አላችሁ አለን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ምስክርነት በጣም እናመሠግንአለን
ከስደት መልስ ሰሜነሽ ኪዳነምህረት እና በርሜል ቅዱስ ጊዎርጊስ መሆድ ፈልጋለው ሁላችዉም ፀልዩልኝ❤
እኔም እመብረሀን ታስብሺ
እማ ፍቅር ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን 🥰
የኔናት አንቺን ይሰማች ሰሚነሽ ክዳን ምህረት እኛንም የልባችንን መሻት ያሰብነውን አሳታለን በሰላም ለሃገራችን አብቅቷል ከስደት መልስ እደጃ ለመርገጥ ታብቀን አሜን❤❤🙏🙏
ላንች የደረሰሽ ሰሚነሽ እናቴ ለእኛም ትድረስልን በእውነት እድለኛ ሴት ነሽ ልብሽ ምን ያክል ንፁ ቢሆነው እህቴ ንፁ ልብን ትስጥሽ ብለሽ በፀሎት አስቢኝ እባክሽ ከስደት መልሳ ለደጇ ታብቃኝ በቅቼ 😢😢😢😢😢😢ደክም ብሎኛል
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
እ/ር ይመስገን የኔ ቆንጆ እንባሽን ሳስበው ወስጢን እንዴት እንነደካው እኔ ብወን ብየ አለቀስኩ ላንቺ የደረሰች የኔን ስቃይ ትይልኝ ኪዳነ ምህረት እናቴ ምስጥሬ የንባየ አባሽ ለደጃ ታብቃን ፡
እ/ር አይባልም እግዚአብሔር ብለሽ ጳፊ ከብዶሽ ነው
salam yene wud bamariyam nigaring mahed faligalaw saminesh kidana mirat yetnaw migangaw nigaring
😍😍😍😍😍😍 እመቤቴ እንኳን እረዳችሽ የኔ ውድ 😍😍😍😍😍😍
ላች ይደረሰች ትደረሰልን አመ አመላክ
Enanem ledgewa yabekagn kidanemert enate❤❤❤❤❤❤❤❤❤
😢😢😢ለኔም ሠላሜ ናት እመቤቴ❤❤❤
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እኔም ለደጅሽ አብቂኝ እናቴ ❤❤❤🎉🎉🎉
ደስ የሚል ቆይታ ነበር። ቪዲዮ ኢዲቲንግ ግን ቢስተካከል እላለሁ። አንዷ አውርታ ስትጨርስ ነው ወደ ሌላኛዋ የሚዞረው። ይህ ደግሞ የሰሚዋን ስሜት (face expression)በደንብ አያሳይም። ካላወራች በቀር ወደ ሌላኛዋን አያሳይም።
,ለአንች,የደረሰችእናቴ,ኪዳነ,ምህረት,እኛንም,ለደጃ,ያብቃን
Lanchi yederesech seminesh kidan mihret lnem tederes kesew hager beselam melesangan kedejwa lmerget enem leloch ehtochenim tefewis 😢😢❤❤❤
ላንቺ የደረሰቸ ስሜነሸ ኪዳነምሕረት እኛንም ትጎብኝን
ላቺ የደረሰች ሰሚነሽ ኪዳነ ምህረት ለኔም ከድክመቴ ለኔ ለባርያሽ እናቴ ከድክመቴ ኣንሺኝ❤
ላንች የደረሰች ኪዳነ ምህርት እኛንም ለደጂያብቃን ከስደት መልሶ. ❤❤❤እህታችን. የአብርሐምና የስራ ትዳር ያድርግላችሁ እንደት ደስ ይላል. መልካም ነገር መድርስ
Egziabher Yimesgen. Enkuan Lezih Kibir Abekash Ehite. Emebete Tidarachihun Tibark. Gobez Lij.
እግዚአብሔር ይመስግን ስለሁሉም ንግግር
ሙልካም ትዳር ያርግልሺ እህቴ
Seminesh Kidanemhret ahunm tdarachu ye Sara ena ye Abraham tadrglachu❤
ለአንች የደርሰች ለኔም ትደርስልኝ እህቴ
ኪዳነ ምህረት ❤❤❤
እንኳን ደሰያላችሁ ትዳራችሁ እግዚአብሔር ይባርክ
እናቴ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት አንቺ ትለይብኛለሽ ዋሴ ጠበቃዬ እናቴ ሁሉ ነገሬ ❤