🔴 ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ሃይማኖት ቀየረ " ትልቁ ዳቦ ልጥ ሆነ " ፓስተር ዳንኤል - EOT React

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 179

  • @አድራሻዬከመስቀሉስር-መ5የ

    የተዋህዶልጆች እኳን አደረሳችሁ ላባታችን ለአብነ ተክለሀይማኖት ያአባታችን በረከት ይደርብን🎉🎉🎉🙏🙏 አሜን

  • @AlmazAlemu-de2df
    @AlmazAlemu-de2df Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Месяц назад +10

    እግዚአብሔር ይመስገን አረረረ ዳንኤልና ትዝታው ባይመለሱ ይሻላል እዛው ባሉበት ይርጉ

  • @EndalkachewDagnew
    @EndalkachewDagnew Месяц назад +1

    amen yabertaln emaye

  • @HabtamuAyka
    @HabtamuAyka Месяц назад +37

    ዲያቆን ዳንኤል ክብረት መናፍቅ ሆነ ማለት በሬ ወለደ ነዉ ለእኔ!!!!! መቼም መናፍቅ አይሆንም!!!!! ቢሆን ግን እኛ እሱን አይደለም የምንከተለው ቅድስት ንጽህት ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ጠንቅቄን አውቄን ነዉ የተከተልነዉ !!!!!

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Месяц назад +2

      በትክክል❤

    • @RahelAmare-p1y
      @RahelAmare-p1y Месяц назад +2

      ትክክል ።ማንም የፈለገውን ማመን ይችላል !!እኛ ግን ባለንበት እንጸናለን!!!

    • @kokobekoki5155
      @kokobekoki5155 Месяц назад

      Mamiye tks

  • @abenezeryilema
    @abenezeryilema Месяц назад +1

    እኔ እንደዳንኤል ክብረት በዚ ደረጃ የወረደ ሀይማኖት ዉስጥ ይገባል ብዬ አላስብም ብሎኑ ይላላል ያለዉ በዳንኤል ደረጃ እዉቀት ያላቸዉን ሳይሆን ብዙ አዉቀት የሌላቸዉን ለማስተማር ፈልጎ ይመስለኛል ደስ ሚለኝ ግን ኦርቶዶክስ ሰዉ ቢመጣም ቢሄድም አይሞቃትም አይበርዳትም ክብር ለድግል ማርያም ልጅ

  • @SenaitKassa-k3p
    @SenaitKassa-k3p Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @abelomann
    @abelomann Месяц назад +2

    ሳወልንም በደማስቆ በብርሀን ሲገናኘው ነው የክርስቶስ ተከታይ የሆነ ።ታዲያ ዳኔል ያየው ለወጠው ምን ይሁን

  • @alem7972
    @alem7972 Месяц назад +9

    ሰው ሁኖ የማይሳሳት የለም እስቲ እዩት ከልቡ እኮ አይደለም ዳንኤልን ከአንበሳ መንጋ ያወጣው እሱንም ከገባበት ማጥ ያውጣው አያሳዝንም ሰው ነው እኮ ውስጡ እየተቃጠለ እኮ ነው ፍረዱ እስቲ እማያምንበት ቦታ ሲገኝ ሳይወድ በግዱ እውነቱን እኮ ያውቀዋል እግዛቢሄር ይርዳህ ዳንኤል

  • @JudiMiko
    @JudiMiko Месяц назад

    እግዚብሂር የመስገን

  • @Fifi-q6d
    @Fifi-q6d Месяц назад +1

    ፈጣሪ ተኩላዎችን እንደ ዳንኤልና ትዝታው ይመንጥርልን አሜን ።

  • @ethiopia5644
    @ethiopia5644 Месяц назад +3

    እንኳን ዳንኤል አሪዮስም ይሁዳም ክደዋል ነገር ግን እኛ የምናምነው ግለሰብን ስላልሆነ አይጨንቀንም

  • @meseretejigu-t3o
    @meseretejigu-t3o Месяц назад

    እግዚኦ አድነኝ አምላኬ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @WakedCell-f9t
    @WakedCell-f9t Месяц назад +1

    እ/ር. ይመስገን

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe2379 Месяц назад +1

    እግዚአብሄርን ይመስገን!!💒🙏🙏

  • @Y.e5309
    @Y.e5309 Месяц назад

    ሲያምርህ ይቅር ዳንኤል መቼም ቢሆን አያደርገውም ደግሜ እላለሁ መቼም ቢሆን አያደርገውም ዳኒ የተዋህዶ ልጅ ነው ይብላኝ ለናንተ ላም ባሏለበት ኩበት ለምትለቅሙ።

  • @assilaselefechbedeke3292
    @assilaselefechbedeke3292 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር መስገን ❤️❤️🙏🙏🙏

  • @EmebetKora
    @EmebetKora Месяц назад

    እግዚያብሄር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetn9512
    @genetn9512 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @DawuitOnnn
    @DawuitOnnn Месяц назад

    እባካችሁን ክርስቲያኖች ሰው ተከታዮች አንሁን በእውነቱ!!! ሰዉን የምንከተል ከሆነ ያ ሠዉ ሲወድቅ እኛ እንወድቃለን እናም በመካከላችን ተኩላዎች እንዳሉ አትዘንጉ ።ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ።

  • @abrihamworede113
    @abrihamworede113 Месяц назад

    አሜን

  • @Ethiopiamovie2025
    @Ethiopiamovie2025 Месяц назад +1

    በእለተ ትንሳኤ ሲቆርብ ከልጁ ጋር አይቻለሁ ያሳዝናል በጣም እንዲ መርከስ

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን!!! ም አለ ከእኛ እራስ ማን ያውርዳቸው እባካችሁ

  • @ElsabetTlahun
    @ElsabetTlahun Месяц назад +2

    እውነት ነው ።ቢቀላቀል ባይቀላቀል ።ስለዳንኤል ምን ያስደንቃል ።እኛ ሰዎችን ነው እንዴ የምንከተለው ለምን ፖትራሊኩ አይክዱም ።እኛ እኮ የምንከተለው ክርስቶስን እንጂ ፓትራሊኩን አይደለም ።

  • @Aisha-u1l
    @Aisha-u1l Месяц назад +2

    ትንሽልዝለል፡ልጨፍር፡ብሎነው፡ችግር፡የለም፡ይመለሳል፡በነገራችን፡ላይ፡እነሱ፡ይቀርባቸዋል፡እጀእግዜአብሔር፡እደሖነ፡አዳች፡የሚጎልበት፡ነገር፡የለም፡ቤተ፡ክርስቲያን፡እነሱ፡ኖሩ፡ሔዱ፡የሚጎልባት፡የለም❤❤❤❤❤❤፡

    • @leahf387
      @leahf387 Месяц назад

      What do you mean? Menzelazel yalew yet new enante ga aydel netela lebsachew asmesayoch enante aydelacehum ende lebesh yawkewal

  • @yeshewubet855
    @yeshewubet855 Месяц назад +1

    Egziabher yemesigen

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Месяц назад

    ለመምህራችን እዮብ ይመኑ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @EliasYirga-d2g
    @EliasYirga-d2g Месяц назад

    Berta

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Месяц назад

    አመኑ ከመክደ ተስበሰᎅ ከመበትን። የጠበቀን❤❤❤

  • @SelamawitBirhane-xo7sp
    @SelamawitBirhane-xo7sp Месяц назад

    E/er yimesgen

  • @mekdelawitbayer9145
    @mekdelawitbayer9145 Месяц назад +1

    krber egzabher yrmesgrn❤❤❤

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Месяц назад +2

    ዳኔኤል ክብረት በአንድ ራስ ሁለት መላስ ነው🇪🇷❤🇪🇷

  • @MuluAbiro
    @MuluAbiro Месяц назад

    እግዚሒቤህር የምሰግን🙏🙏🙏🙏

  • @astertafesse5862
    @astertafesse5862 Месяц назад

    ማንም ቢመጣ ማንም ቢሄድ ራሱን ይጠቅማል ወይም ይጎዳል ምን አገባን ለምን በሚጠቅመን ነገር አንጠመድም

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew Месяц назад

    እግዚህአብሄር ይመስገን

  • @danielmuluneh3100
    @danielmuluneh3100 Месяц назад

    Thanks God.

  • @tadeleamare340
    @tadeleamare340 Месяц назад

    What I understand here is that how country is destroyed by enemies. Dykon Dnel is perfect man. He never protests Orthodox.

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 Месяц назад

    Igzabeher Yemesgen

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Месяц назад

    በስመአብ

  • @Ayehushe-e6j
    @Ayehushe-e6j Месяц назад +2

    እባካችሁ ሀሰተኛዉን እየሱስ አታምልኩ ኑ ወደ ተዋህድ ቅድስት ቤታችን

    • @HareguaGirma
      @HareguaGirma Месяц назад

      የኔ ውድ ሃሰተኛ ኢየሱስ ስትዪ ትንሽም አይዘገንንሽ፣ ኢየሱስ እሱ ጌታ ነው! የሞተልሸ እሱ ነው፡፡ ዮሐ 14፡6ን አንብቢ ሃይማኖት መንግስተ ሰማይ አያስገባም ኢየሱስ ብቻ! በተጨማሪ ዮሐ 1፡12 እና13ን አንብቢ ጌታ ይግለጥልሽ፡፡

    • @MnbreuSerfulle-u5d
      @MnbreuSerfulle-u5d 10 дней назад +1

      Yechelemawu huyele yeferse be Eyesus sem!! Ersuwa honche alehonche betehone nefesuwane ke gehunem esate tawotaleche ehenewu ewuntu!! Shalom!!

    • @MnbreuSerfulle-u5d
      @MnbreuSerfulle-u5d 10 дней назад +1

      Husetegnawu yenante new yegna?? Medere Diyagonam ye nantene kotete bemtelate ko newu sewu wede Protestant huyemanote yemigorfewu!! Le Amaleketoche ke mesgede lefterne becha mesegede Ayeshalem!!

  • @tsegayechinkilo9991
    @tsegayechinkilo9991 Месяц назад

    Mariam MOTALECH ALTENESACHIM.

  • @wondimuaboyedelie2260
    @wondimuaboyedelie2260 Месяц назад

    እንደ ሀገር መሪ ወይም የአመራር አካል፣ ዜጎች ከሚከተሏቸው የኃይማኖት ሥነሥርዓቶች መካከል በአንዱ (የራሱ ባልሆነ) ላይ ባጋጣሚ ቢገኝበት፣ ሂደቱን በማስቆም ምዕመናኑን ከአዳራሹ ማስወጣት ወይም ማባረር ነበረበት፣ እየተባለ ከሆነ ይህ ስህተት ይመስለኛል፡፡ በእርግጠኝነት ሁላችንም የምናደርገው ይህንኑ ነው፡፡

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms Месяц назад

    እግዚአብሔር የሙሴ ሬሳውን የሰወረው ሰይጣን እንዳይመለክ ኖው ታድያ በአባተ ንስሐቾው ዶር አቢ እና በግብዳሞች እነ ሳዊሮስ እነ ዳኒኤል ክብረት አድሮ ያልተመለከ በማን ይመለክ ብለህ ነው ሰይጣን ልቦና ይስጠን ለሁላችን ለተመረጡቱም ያስትዋቾዋል ዳኒኤል አሁን አይደለም የወጣ መዘነጣጠል ሲጀምር በአባቶችስ

  • @corona_exam_maker
    @corona_exam_maker Месяц назад +2

    1st comment❤❤❤😂🎉

  • @WendmalemWa-uq3cb
    @WendmalemWa-uq3cb Месяц назад

    ማንም ሰው የሚፈልገውን እምነት መከተል የግል መብቱ ነው:: ለምን ሕይወታችሁን አትኖሩም?

  • @SertsaDingelgebramerawi
    @SertsaDingelgebramerawi Месяц назад +3

    መብላቷንሳታቅ እጇንታጠበችአለ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад +2

    ❤❤

  • @melakugirma3668
    @melakugirma3668 Месяц назад

    ያዲያቆነ .............

  • @Amalaqel-f4f
    @Amalaqel-f4f Месяц назад +1

    Egazabera.yemsgana

  • @Ayenalem-g5l
    @Ayenalem-g5l Месяц назад +3

    መቼም አይቀይርም ምርጥ የቤተክርስቲያን ልጅ ነው የስራጉዳይ ሆናበት ይሆናል

    • @borenaabebechayano-ow8sk
      @borenaabebechayano-ow8sk Месяц назад +1

      የስራ ጉዳይና ሀይማንት የተለያየ ነው ሀይማኖት ይቀድማል

    • @hiwel9209
      @hiwel9209 Месяц назад

      @@borenaabebechayano-ow8skእንዴት ነው ግን የምታስቡት ????? እስኪ መፅሀፍ ቅዱስን አንብቡ እግዚአብሔር ከምንም በላይ ነውና ሀይማኖት ብቻ ሳይሆን ስራንም መስራት ግድ ነው በእግዚአብሔር የምር የሚያምን ማንም ምንም ሊቀይረው አይችልም ዳንኤል ክብረት እንኳን ከፕሮቴስታንት ከሙስሊሞች ጋርም ሊሰራ ይችላል ስራ ስራ ነው ፕሮቴስታንትም ይሁን ኦርቶዶክስ ሌላውም ክርስቲያን በመፅሀፍ ቅዱስ ነው የሚመራው የእውነት ክርስቲያን ከሆነ ሙስሊም ግን ይለያል ግን ስራ ከሆነ ስራ ደግሞ ስራ ነው እባካችሁ

  • @tzitagebra-v4f
    @tzitagebra-v4f Месяц назад

    ወይ ጉድ ዘንድሮ የማንስማው ጉድ የለም

  • @jorobeyene9576
    @jorobeyene9576 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ዳንኤል ክብረት እምነቱን ቀየረ ሲባል ከምንሰማ ወደጌታ ሄደ ቢባል ይሻላል

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 Месяц назад

    ማጣፊያ ሲያጥረው ይመጣል መንገዱን ጨርቅ ሲመጣ እንቀበላለን

  • @samsomzerom4988
    @samsomzerom4988 Месяц назад

    ወንድሞቸ እኔ የሚለው ግን ለዘብ ብለን የመናገር ችሎታ እናጥሪ ካልሆነ በእልህ እንደ ደቅልጥያኖስ ለቤት ክርስትያን ሽግር እዳይ ሆኑ በትህትና በንረድኣቸው ጥሩ ይሆናል ኣምላካችን በመንገዱ እንድንመላለስ ይርዳን

  • @MoraMora-y7w
    @MoraMora-y7w Месяц назад

    በትክክክልዳኒኢሊሲጣንነዉ

  • @AlelignAsmie-c3z
    @AlelignAsmie-c3z Месяц назад

    betam newer newr new endzih aybalm

  • @ማህደር-ደ2ሰ
    @ማህደር-ደ2ሰ Месяц назад

    Egziyabher yemsegen

  • @MiMi-r4r1f
    @MiMi-r4r1f Месяц назад

    Koye.eko.ketefa

  • @Mekdiayalew
    @Mekdiayalew Месяц назад +1

    ኧረ ወንድሜ በጣም የሚያመኝ ነገር ቢኖር ዲቁና በዚህ ልክ ነው ወይ የሚጠራ ዲያቆን ክብረት ሲባል ያማል ዲቁናው ይቅርበት መነገጃ አይደለም ኧረ አባቶች አንድ ይበሉን

  • @ArsemaMezmur
    @ArsemaMezmur Месяц назад +1

    አሁንስ ግራ ግብት አለኘ። እንዴት ነው Live መናገር የምችለው ብዙ የምለው ነበረኘ ተባበረኝ

    • @EOTC_React
      @EOTC_React  Месяц назад +1

      Contact me Tg link discrimination

  • @gideymekonin8204
    @gideymekonin8204 Месяц назад

    That is his personal life. That is none of business !!!
    Orthodoxawinet is dunkurina

  • @smdsmd450
    @smdsmd450 Месяц назад

    Egzabehar yemesgen

  • @Yamelak-xz7ox
    @Yamelak-xz7ox Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @dawitmindaye2326
    @dawitmindaye2326 Месяц назад

    ቢሆን እንኳ በፍቅር እንመልሰው ብዙ አታውሩ::

  • @YeneworkEmiru
    @YeneworkEmiru Месяц назад

    Mami yenawed enate sewdshe seytan yefer

  • @berhanuwedneh9236
    @berhanuwedneh9236 Месяц назад

    እንዲህ ያለውን በምድር የዲያብሎስ ወኪል የሆነውን ልሳን ይዝጋው።

  • @merionbekele8751
    @merionbekele8751 Месяц назад

    ተሳስቶችዋል አይቀይር ሰዉን ከመሰረቱ አታዉቁትም ማለትነዉ እኔ ልናገር የፈለኩት ሰየላሀይማኖትነዉ በጥሪ ሊሔድ ይችላል እጂ አይቀይርም ብዬነዉ የምለዉ

  • @WandimagegnWelde
    @WandimagegnWelde Месяц назад

    ስለ ዳንኤል ክብረት ያመጣከው ማረጋገጫ ከዚበፊት ስለተናገረው ቪዲዬ አሁን ብታቀርብ አሁን አማኝ ነው አይደለም የሚለውን አይለይም ዳንኤል ፕሮቴስታንት አማኝ ቢሆን በሱ አልተመሰረተችም በሱ መጥፋትም ኦክቶዶክስ አትጠፋም ለዘልአለም ትኖራለች እውነተኛውን ክርስቶስን ይዛ ለዘላለም ትኖራለች።

  • @NebyuHussien
    @NebyuHussien Месяц назад

    AHUN KENANTE RESA ALE

  • @ine-h3
    @ine-h3 Месяц назад +1

    ጴጤ እንደሜሆን ገምቸ ነበረ ለምን ከአቤይ ጋር መስሎ ቤተክርስትያን ጭፍጨፋ አልተቃወመም

  • @نورهالشهراني-ج2ذ
    @نورهالشهراني-ج2ذ Месяц назад

    ውይ ውርደት😂😂😂😂😂😂

  • @sileshimekonnen4915
    @sileshimekonnen4915 Месяц назад +1

    የሚገርመኝ ግን የኦርቶዶክስ አባቶችስ እንዴት ነው የተከበረውን የቀናውን የማይነጥቁት ለመሰንድን ነው? ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ከየት ይመጣል? ሌላው ደግሞ ያንን በሁለት ቢላዋ የሚበላን ሃሳዊ ሰውን የሸለሙትን የወርቁ ዘቦ አባ ያስመልሱልንና ቢቻል እን ሳልሻል አልቀርምና ይሰጠኝ ልቁረብበት በኔ ያምራለሰና አልብሰው ንጹህ የኦርቶዶክስ ውልድ በዘር በማንዘዝሬ አልቋል የሌለብኝ ክረስቲያን ነኝና።

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Месяц назад

    አርቲስቷበስም ማጥፋት ይህንን ሰውዬ መክሰስ አለባት!!!

  • @AkiyaAkiya-v8e
    @AkiyaAkiya-v8e Месяц назад

    እስቲ እናንተ አንዱን እግዚአብሔርን ክርስቶስን ብቻ ስበኩ ስለ እርሱ ብቻ አስተምሩ። ሌሎቹን ተውአቸው ከፈጣሪ ጋር አትቀላቅሏቸው። ዝማሬም ቢሆን የሚዘመረው ለአንዱ እግዚአብሔር ክርስቶስ ብቻ ነው። ለሌላው መዘመር እና መስበክ ጣኦትን ማምለክ ነው።

  • @BetelotWasu
    @BetelotWasu Месяц назад

    አቶ ዳንኤል ክብረትጊታን የምንቀበለው ከርጶርት ነው

  • @Marta-od3jb
    @Marta-od3jb Месяц назад

    ምን እናርገው እሱ የእኛ መሪ አይደለም የራሱ ጉዳይ ነው በሱ ላይ ጊዜ ማጥፋት አያስፈልግም ብሎክ አርጉት የእኛ ሰራ ለሀገራችን መፀለይ ነው

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf Месяц назад

    ለነበረበት ያረባው ሳጣን ለአዲሶቹም አይሆንም።

  • @mulumihret5771
    @mulumihret5771 Месяц назад

    ዳንኤል እንኳንም መናፍቅ ሆነ ያለዚያ ጎጎራ እየሄደ ይጎረጉራል

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 Месяц назад +1

    ዳንኤል ከሞተ ቆየ እኮ🤔🤔🤔

  • @MeazaMichaels
    @MeazaMichaels Месяц назад

    እስኪ ዝም በሉ የማታውቁትን አታውሩ መፅሐፍ ምርቃት ተገኝቶ ነው

  • @achisolobango4548
    @achisolobango4548 Месяц назад

    Menafiq besetan yemiyamin new, betteqertsu misiloch yemiyaminuna yemisegdu nachew.

  • @elenizeleke3320
    @elenizeleke3320 Месяц назад

    በፍፁም የማይሆን ነው ዳንኤል ክብረት ፕሮቴስ
    ታይን አይሆንም እናንት የዩቲዩብ ውርንጭሎች
    ሌላ መጉረሽያ ፍጠሩ ።

  • @SelamuErwaro
    @SelamuErwaro Месяц назад

    ኧሯ ዲ/ቆ ዳንኤል የመንግስት ሀላፊነት ሰላለህ ለምን እንደ ሄደ ሳታውቁ ሚዲያ ላይ አትለፍልፉ ጉራ ብቻ ይልቁንሰ እራሳችሁ ተጠንቀቁ

  • @RomaGuaya-lg5eo
    @RomaGuaya-lg5eo Месяц назад

    ይቅርታ ስለ ዳንኤል አንድ ነገር ልናገር ምናልባት ከተሳሳትኩ የሚያውቁት ይመሉሱኛል የዛሬ 28) ዐመት ገደማ ይሆናል በደምብ ትምርተ ቤተክርስትያ ሳይገባኝ በእምነት ሳልጠነክር ማለትነው በሳሪስ አቦ ጉባኤ እካፈል ነበር እሱም (ዳንኤል ) አገልጋይ ነበር እና ተሀድሶ ሆነ ተብሎ ከቤተክርስትያን ተጋጭቶ ነበር ረጅም ጊዜ አልነበረም አሁን ነው መጣ ተብሎ ይኸው ሲዘባርቅ የምንሰማው ዱቁናው ተወስዶበታል ሰሚቸ ነበር እንደ አሁን ብዙ መረጃ የለም ነበርና አለጣራሁምስለሱ ሰምቸአላወቅም እሱድሮም ወደ ሞቀበትነውና ግድ አይሰጠንም እሱ ማለት ይሁዳ ማለት ነው ንፋስእንደሚወዘውዘው ዛፍነው ሲወዛወዝ እድሜው የጨረሰ

  • @workalemmera7080
    @workalemmera7080 Месяц назад

    እረ እረጋ በሉ ዲያቆን ዳንኤልም ቢሆን በዚህ ልክ ይሆናል ብዬ አላስብም የተዋህዶ ልጆች እባካቹህ አንቸኩል ለኮመንት እነሱ እንድሆን ምኞታቸው ነው ዲያቆን ዳንኤልም እግዛብሄር ከፓለቲካ ተላቆ ወደሚወዳት ቤተክርሥቲያን እንዲያገለግል እግዛብሄር ይርዳው

  • @derejeabate8604
    @derejeabate8604 Месяц назад

    እሱ ቢቀይር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምን ትሆናለች? ብዙዎች ቀየሩ የተባሉት ከማጭበርበር፣ከሌብነት፣ከገዳይነት...አልወጡ

  • @furnomamo457
    @furnomamo457 Месяц назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tarikuelias4323
    @tarikuelias4323 Месяц назад

    ካሁን ቦሀላ የሚመጣጂ የሚሄድ የለም ምናልባት ሆዱ የተያዘበት

  • @HanaHailu-d9g
    @HanaHailu-d9g Месяц назад

    Mejemera teyekute lemen zelefa

  • @Zolazolina-p6y
    @Zolazolina-p6y Месяц назад

    ይቀላቀሉ እኛ ምን አገባን ተገላገልን አንድ ሰው ሲሄድ ሺ ይመጣሉ እሱ ሄደ አልሄደ ሰውዬው አስመሳይ ነው ድሮም

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m Месяц назад +2

    በውሸት ሳያጣሩ የሰውስም ማጥፋት ያሳፍራል

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 Месяц назад

    ጾታዉንም ሊቀይር ይችላል የፍርፋሪ ነገር

  • @misrakredwan
    @misrakredwan Месяц назад

    ዳንኤል ክብሪት ይሂዳ ባቄላ ጠፋ ቢሉ ፈስ ቀለለ

  • @LegesseZewdie-o1v
    @LegesseZewdie-o1v Месяц назад

    Daniel kibretin (Diakon) lemetechet mejemeriya egna sew inhun. sergi,lekiso naa yeteleyaye program azegajitew kteterah ayidelem balesilitan hulachinim engegnalen.

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew Месяц назад

    ግን ዳልኤል ክብረትን ብዙ ልንናገር አይገባም ምክንያቱም ስራው ነው እባካቹ አትሳሳቱ

  • @borenaabebechayano-ow8sk
    @borenaabebechayano-ow8sk Месяц назад +1

    ከአህያ የዋለች ጊደር ሲባል አልሰማችሁም? ዳንኤል ከአብይ ጋር ከዋለ ከመጰንጠጥ ሌላ ሊማር ይችላል

  • @fittadadiituraa7884
    @fittadadiituraa7884 Месяц назад

    menexbake xgbahe tekkuwaye bet behed ataweram neber

  • @henok_haile
    @henok_haile Месяц назад

    Eski ebakeh endi sayibalm ynoral eko wendme. Lemn asfelege yhe hulu. At least kahen new please rega bel

  • @sertsuKidane
    @sertsuKidane Месяц назад

    ከዐቢይ ጋር ወጣ ገባ ስላለ ሥም ላይ መለጠፍ ተገቢ አይደለም ። ወይ ሠው ም ን ይሻለን ይሆን????????