ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @realityshow7187
    @realityshow7187  23 дня назад +8

    ruclips.net/channel/UCjET6dXwHJH_F_e70a1QAMw ሰርፕራይዝ አለን። ሰብስክራይብ እያደረጉ ይጠብቁን።

  • @LEYLA_SHEMSEDIN
    @LEYLA_SHEMSEDIN Месяц назад +1036

    ፓስተር ቸሬን የምታደንቁ 👍 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው።

    • @pierrewhenheisoldandlonely4460
      @pierrewhenheisoldandlonely4460 Месяц назад +4

      Mirt agelgay!

    • @meryemali4042
      @meryemali4042 Месяц назад +1

      እውነት እኔ ትምህርቶቹ ትህትናው ይመቸኛል ምርጥ ኢትዮጵያዎ ነው

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 29 дней назад +1

      ማድነቅ አደለም ኦርቶዶክሶች እንወደዋለን ሀይማኖት የግል ነው ስራዎቹና እውነተኛነቱን ነው

    • @BbBb-h7e9s
      @BbBb-h7e9s 29 дней назад

      ፡፡፡፡፡፡፡፡፡

  • @fakraeabte7010
    @fakraeabte7010 Месяц назад +368

    ምን አይነት የተባረከ ሰው ነው ከ አንደበቱ የሚወጣው ቃል እራሱ የሚጣፍጥ❤❤❤❤

    • @Eyerus-m2z
      @Eyerus-m2z Месяц назад +1

      betam❤❤❤❤

    • @kiyyaahassan7139
      @kiyyaahassan7139 Месяц назад +3

      አዎን ምላሱ የተቀባ ነው

    • @genetteshome3906
      @genetteshome3906 Месяц назад

      ​@amanbekele1181ደመርኩህ ደምረኙ ወድም

    • @hareghaile1889
      @hareghaile1889 Месяц назад +1

      በጣም የሚገርም ፀጋ ነው የተሠጠው❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasTele
    @YonasTele Месяц назад +544

    ፖስተር ቸሬ መበረታት አለበት2018 ይሸለም ምትሉ ላይክ አርጉ ይገበዋል

    • @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina
      @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina Месяц назад +2

      ለምን 2017 አይቨለምም

    • @YonasTele
      @YonasTele Месяц назад +1

      @YalemtesfaAdgoYalemtesfaMarina አለፈእኮ መሰለኝ ካልተሳሳትኩ 2017 ሸልማት

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 Месяц назад +2

      እሱ እኮ ክርስቶስ እየሱስ በምድር ያደረገውን አድርግ ተብሎላል ሽልማቱ በላይ በሰማይነው ደሞ የሽልማት ማጣራው በህዝብ ውሳኔ አደለም በላይ በዙፋኑ ላይ ባለው ሚዛንነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Hana-nb4ul
      @Hana-nb4ul 29 дней назад

      አረ የነገን አናውቅም እማ😢 አረቦች መሰልሽኝ አረቀሽ በማሰብ😂

    • @YonasTele
      @YonasTele 29 дней назад

      @Hana-nb4ul የሰዉ ልጅ ሁሌ በተስፋ ነዉ የሚኖሮዉ

  • @AlemtsehayKelile
    @AlemtsehayKelile Месяц назад +218

    ፓስተር ቸሬ የእውነት ሰው አድሎ የሌለህ ሁሉን እኩል ፍጥረትን የምታከብር ምርጥ ሰው እናመሠግንሀለን❤❤❤

  • @Zahrazahra-zl3lu
    @Zahrazahra-zl3lu Месяц назад +82

    ፓስቸር ቸሬ በፈጣሪ አስታርቃቸው ባአላህ ታርቀው ባንድ ሁነው ማየት እስኪ ላይክ አድርጉ😊😊

    • @jajah7767
      @jajah7767 Месяц назад

      እኔና አንችም እንታረቅ በቃ 🤣

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Месяц назад +82

    ጥሪያችንን ሰምተህ ገኒን ማግኘትህ ደስ ብሎናል ተባረክ ዝቅ ብለው ይቅር እንዲባባሉ እሱም ከሚያለቅስ የምትለውን እንዲሰማት የመጀመሪያ ተጠቃሚ እሱ እንደሆነ ንገረው አለቀ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! ሌላው የእድሜ ባለፀጋ የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው ሃበሻ ብቻ ነው እድሜውን የሚደብቅ እንጂ ነውር ነው አይደበቅም በ 29 ዓመቴ አገባሁ 36 ዓመታት በእግዚአብሔር ምህረት እየኖርን ነው ክብር ለእርሱ ይሁን መፋታትን ፈጣሪ ይጠላዋል አለቀ
    ገንዬ በፀሎት በርቺ !

  • @YutYutt-x8f
    @YutYutt-x8f Месяц назад +272

    ገኒየ የኔ እናት ታረቁ ለዚች አጭር እድሜ ዘላለም አንኗር😢

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 16 дней назад

      ሁሌ እኮ አንድ ሰው አቅፎ መተኛትና መብዳት ይሰለቻል ሰውየውም ሌላ አዲስ ይናፍቀዋል ብላቹሁ ቲንሽ እንኳን አስቡ እናንተ ደናቁርት ደደቦች እሷም ሌላ አዲስ ቁላ አቅፋ እንድትተኛ ፀልዩላት የምን ችክ ማለት ነው አንድ ሰው ላይ ብቻ 😏

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 Месяц назад +40

    ፓስተር ቸሬ በጣም ሃቀኛ ፓስተር ነው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አክባሪ ድግል አክባሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ገነት እህቴ የቼሬ ምክር ሰምተሽ ከባልሽ ታረቂ የልጆችሽ አባት ከነጥፉቱ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @NatanDaniel-ii1jl
    @NatanDaniel-ii1jl Месяц назад +286

    ፖስተር ቸሬ ምርጥ ሰው❤❤ ይሳካልህ 🎉ቢታረቁ ደስ ይለናል!

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu Месяц назад +115

    ፓስተር ቸሬ የምትናገራቸዉ ቃላቶች ስራህ ደስ ይላል እግዚ አብሄር ይርዳህ ድንግል ማሪያም ታሳስብህ❤❤

  • @woine123
    @woine123 Месяц назад +46

    እኔ እኮ በመንግስት የሰላም ሚኒስተር ... ከሚባል ተቋም ይልቅ አስታራቂ ፓስተር ቸሬ!
    የሚል ተቋም ቢቋቋም
    ህዝብ ይጠቀማል::
    በነገራችን ላይ የቤተሰብ አማካሪ (መካሪ) እንደሆነ አውቄአለሁ::

  • @m.bedane7442
    @m.bedane7442 Месяц назад +36

    የኦርቶዶክስ ባለውለታችን ፓስተር ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ ። አክባሪህ ነኝ❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @zufantessam
    @zufantessam Месяц назад +91

    ቸርዬ ስጋዬ ነው የምትመስለኝ ስሰማህ ሁሌም ውስጤ ነው የሚቀረው ተባረክ ዘመንህ ይባረክ

  • @hanlove412
    @hanlove412 Месяц назад +40

    ገኒዬ ህይወት አጭር ናትኮ በእግዚአብሔር ስምምምም ተይ የዚህ ሁሉ ሰው ቀልብ አርፎባቹሀል አሳርፊን ስለ እግዚአብሔር ብለሽሽሽሽሽሽ ታርቁቁቁቁቁቁቁ 😭😭😭❤❤❤❤ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እኛ ስንት በድለንኮ ይቅር ይለናል አምላክ

    • @abrahamk9282
      @abrahamk9282 Месяц назад

      እመአምላክ ወላዲተ አምላክ ትርዳህ ቸርዪ መምህሬ እግዚአብሔር ይርዳህ ይቅናህ

  • @asnakuashagre3871
    @asnakuashagre3871 Месяц назад +30

    ቸርዬ በጣም የምወድሕ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት እንዳተ አይነት እውነተኛ ልጅ ነው የሚያስፈልጋት በጣም ነውየምወድሕ የማከብርሕ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሕ።

  • @belehailu1546
    @belehailu1546 Месяц назад +45

    ገንዬ ስለምንወድሽ ነዉ ይሁሉ ሰዉ አስተያየት የሜሰጥሽ እኛ ተስፋ አንቆርጥም እንጠብቃለን እግዚአብሔር መከናወን ይስጥሽ ❤❤

  • @fatmah6936
    @fatmah6936 Месяц назад +26

    እኔ ገና ባስተር ቸሬን ሳየዉ ሊአስታርቅ ነዉ ብየ ልቤ ቀጥ አለ መጨረሻዉን መልካም ሰይፉላይ ካየሁት ጀምሮ ሙሉ ጌታ በጣም ያሳዘነኝ

  • @TadelechYimer-w2v
    @TadelechYimer-w2v Месяц назад +26

    ፓስተርዬ መንፈስ ቅዱስ አብሮህ ይግባ እሄን ቤተስብ ሳይለያይ የተለያየ ነው ገኒ አልተበደለችም አይደለም ግን መልካም የሆነ መቀራረብ አለ ስንቱ አለ ሚስቱን ሲፈታ ልጆቹንም አብሮ ሚፈታ እና ብዙ ቁስል ነው የእትዬጵያ እናቶች ሚከፍሉት ቤት ይቁጠረው እና ተስፋ እናደርጋለን ፓስተርዬ እንደምታስታርቃቸው።

  • @medifashen
    @medifashen Месяц назад +381

    መላዉ የ ኢትዮ ሰው የናተን ትዳር ተመልሶ ማየት እንፈልጋለን የምትሉ ደምሩኝ❤❤

    • @fiyametalovefiyametalove8690
      @fiyametalovefiyametalove8690 Месяц назад

      Ewnte new efelgalen

    • @thevoiceofethiopia-9295
      @thevoiceofethiopia-9295 Месяц назад +3

      እኔ የለሁበትም

    • @medifashen
      @medifashen Месяц назад +3

      @thevoiceofethiopia-9295 😂😂😂

    • @EdlawetEdl
      @EdlawetEdl Месяц назад +3

      እንደገና እንዲሞሸሩ እግዛብሄር ይርዳቸው

    • @Heesum-j9b
      @Heesum-j9b Месяц назад +2

      አዎ ይቅር ለእግዚአብሔር ነዉ ደስ ይበለን እግዚአብሔርም ደስ ይለዋል ተታረቁ❤❤❤❤❤

  • @hanatsgie2226
    @hanatsgie2226 Месяц назад +36

    ቸሬ ግን እንዴት እንደምወድህ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @salamerke5811
    @salamerke5811 Месяц назад +959

    አንደኛ ነኝ ቢታረቁ የምትሎ በላይክ😢

    • @haymanotaweke9248
      @haymanotaweke9248 Месяц назад +14

      ህይወት አጭር በጣም ግዜዉም ከፍቶል ፍቅር ያሸንፋል ይታረቁ ቀሪ እድሜቸዉን አብረዉ ልጆቻቸዉን አሰተምረዉ ለመዳር ያብቃቸዉ በቃ ይታረቁ ❤❤❤

    • @Zeda-c1w
      @Zeda-c1w Месяц назад +6

      ላይክ ሸቃይ

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube Месяц назад +6

      አውነት ነው ለዚች ትንሽ እድሜ ካላቸው ፍቅር ይበልጥ ታርቀው ደሞ አብረው ቢሆኑም ተመልካችም ተደስቶ ደስታው እዲገልፅ

    • @almazngatu9984
      @almazngatu9984 Месяц назад +2

      ፀብ የለባቸውም እኮ ሲፎግሩን ነው

    • @leoulgmichael4454
      @leoulgmichael4454 Месяц назад

      Zem ateyem Yemen like new sent aynet sew ale

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +16

    ውይ እግዚአብሔር ለአንተ የሰጠውን አንደበት ትንሿን ቢያከፋፍለን ...😊 በእውነት አንተና ዶር ወዳጄነህ ትለያላችሁ አክብሮታችሁ የምትመርጡት ቃላት ትህትና ... በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን :: 👌🙏 እናከብራችኃለን 🙏 እንግዲህ እህታችን ካንቺ በላይ የሚበጅሽን እኛ አናውቅምና እግዚአብሔር ይርዳችሁ መልካም ያሰማን ከልብሽ አስቢበት ... እንወዳችኃለን ...

  • @hshggw2361
    @hshggw2361 Месяц назад +119

    ፓስተር ቸሬ የሰዉ ልክ ትለያለህ እድሜ ይስጥህ መልካምነትህ ፊትህ ላይ ይነበባን😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @867Tedy
    @867Tedy 29 дней назад +7

    እኔ የእስልምና ሃይማኖት ተከታይ ነኝ ነገር ግን ፓስተር ቼሬ የሚናገራቸው ነገሮች መሬት ጠብ አይሉም ጎሳ ፣ ዘርና ፣ ሃይማኖት ሳይለይ ለሁሉም መድሃኒትና መልስ አለው ትልቅ ችሎታ ነው። የስንቱን ቤት ከመፍረሰ አድኗል። አላህ ይባርክህ።

  • @yeshiworkgetachew6339
    @yeshiworkgetachew6339 Месяц назад +12

    እኔ ግን ለናዝሬት ቅድስት ድንግል ማርያም ተስያለሁ: እግዚአብሔርኮ የይቅርታ አምላክ ነው : እባክሽ ለልጆችሽ ደስታ ስትይ ታረቁ

  • @emilyalove8284
    @emilyalove8284 Месяц назад +49

    ❤❤❤❤ፓስተር ቸሬ ትለያለህ ኡኡኡኡኡኡ እኔ እራሱ ምነው ዝም አለ እያልኩ ገኒ ደሞ ግትር እንዳትይ በመድሀኒአለም በልጆችሽ ይዤሻለው ወንድም ገለመሌን ወዲያ በይ በስነስርአት በቤተክርስቲያን ፍቅራችሁን አድሳችሁ ብትችሉ እግዚአብሔር እረድቷችሁ ቆርባችሁ ታሪክ ስሩ መድሀኒአለም እስቲ ፈገግ ይበል ምነው ደስ ይበለው አንችን ስንት ነገር ሰጥቶ አስደስቶሽ የለም አንድ ነገር እስኪ ተመቺ ካጠፍው ልቀጣ ''ጀዬ''

    • @yosephkidane7063
      @yosephkidane7063 22 дня назад

      ቢታረቁ ሃሳብሽ ጥሩ ነበር አሁን ላይ ሁለቱ ተላልፈዋል ልብ ቢመኝም የውስጥ ስሜት ግን ፍላጎቱ ምኖቱ ተለውጧል ብቻ ከባድ ነው

  • @aynalemworede601
    @aynalemworede601 Месяц назад +8

    ፓ.ር ቸሬ እግዚአብሔር ይመስገን የ21ኛዉ ክፍለ ዘመን አባት ተሳክቶልሀል ገንዬ ቆንጆ ታረቁ አንድላይ ኑሩ ተባረክ❤❤❤🎉🎉

  • @N33Natty
    @N33Natty Месяц назад +13

    ማነው እንደኔ ፓስተረ ቸሬ፣በጣምነው የምውደው፣የማከብረው፣ቃለመጠየቅ የሚደረግበት ሁሉ፣እየተከተልኩነው የማዳምጠው።❤🙏

  • @MekdesAyalew-fk9dz
    @MekdesAyalew-fk9dz Месяц назад +75

    እግዚአብሔር ፈቃዱ ሁኖ ወደ ትዳራቸው ቢመለሱ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን🙏🙏🤙🤙🤙 🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉

  • @Versthen4848
    @Versthen4848 Месяц назад +87

    አስተዋዩ መምህር አላህ እድሜህን ያርዝመው!! ጤናውን ይስጥህ! ምርጥ የሀገር ዋልታና ማገር ነህና ሰላም ያድርግህ!!

  • @asmarech591
    @asmarech591 Месяц назад +19

    ፖሰተረ ቸሬ ምረጥ ሰው ተባረክ ገኒም እሰከቤተሰቦችሸ በጣም ነው የምወዳችው❤

  • @armayitbiresaw4432
    @armayitbiresaw4432 Месяц назад +6

    እግዚአብሔር ባንተ እየሰራ ትዉልዱን እየታደገ ስለሆነ ክብር ምስጋና ይግባዉ።ትዉልድ መሰረቱ እናትና አባት ከሚባል ግንድ ነው ቅርንጫፎቹ ያበቡ፣ የለመለሙ፣ መልካም ዘር የሚሰጡ ሚሆነው ይህ ግንድ ጤናማ ሲሆን ነው እናም ቸርዬ አንተ ይህን ዋና መሠረት ነዉ ምታድነው ቸሩ አምላክ ሁሌም ይርዳህ በምትሠራው ስራ ሁሉ ላይ መከናወን ይሁንልህ እንወድሀለን

  • @AngawAfewerke
    @AngawAfewerke Месяц назад +31

    ወይ ሰው ማለት ቸሬ አንተ ነህ ምን ልበል ቤተሰቤ ነው እምትመስለኝ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 Месяц назад +28

    ዉይ ቢታረቁ እንዴት ደስ ይላል እውነት❤ፓስተር እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @FikirSentayew
    @FikirSentayew 29 дней назад +3

    ፓሰተር ቸሬ ተባረክ እነዚህን ሰዎች አሥታርቃቸው ባክህ እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ በጣም ጥሩ ሰውነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መቅደስአብርሃም
    @መቅደስአብርሃም Месяц назад +10

    ፍፍፍፍፍፍ ዉይ ስወደህ ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ለማስማት ያበቃኝ❤❤፣🙏🙏🙏🙏

  • @AbebaBahlibi
    @AbebaBahlibi Месяц назад +41

    እህት ገነት ከባለቤትሽ ጋር ታረቂ:: የእግዚአብሔር ቃል ነው:: 🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @FantuKelecha
    @FantuKelecha Месяц назад +3

    በውነቱ እኔ ፓስተር ቸሬን ማንነቱን ጠለቅ ብዬ የማውቀው ሰው አይደለም ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ በአደረኩት ክትትል ኡየተረዳሁት መጣሁ እንግዲህ ፓስተር
    አጀማመርህ የአምራል ፍፃሜው የአማረ እንዲሆን የአምላክ ፈቃዱ ይሁን 🙏😍

  • @FikerFiker-k2v
    @FikerFiker-k2v Месяц назад +6

    ገኒየ አንችን አለወዉደድ አይቻልም ማሪያምን ሳቅሽ እራሱ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የልጆችሽ እናት ያድርግሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SosnaFashion
    @SosnaFashion Месяц назад +5

    ፓስተርየ ከእየሱስ ቀጥሎ የእውነት እና የእምነት ሠው ነህ ኑርልን❤❤❤❤❤❤

  • @Wesen-kj1ig
    @Wesen-kj1ig Месяц назад +37

    በማርያም ፖስተር ቸሬን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው እህቴና ባልዋ ከ17 አመት ትዳር በሇላ ልጆች አፍርተው በችግር ምክኒያት ተለያዮ😢 እንዴት ነው ማስታረቅ የሚቻለው ቼሬ እባክህ አስታርቅልኝ😢

    • @MeskeremMeta-oq2if
      @MeskeremMeta-oq2if Месяц назад +8

      የእኔ ቆንጆ ምርጥ እህት ፀልይ እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም

    • @Tsedu-q9h
      @Tsedu-q9h Месяц назад

      church hiji

    • @خالدخالد-و1ص
      @خالدخالد-و1ص Месяц назад

      ኦረትዶክስ ነው❤❤❤

    • @خالدخالد-و1ص
      @خالدخالد-و1ص Месяц назад +1

      ኦርቶዶክስ ነው ❤❤😢😢😢

    • @Withincom
      @Withincom 27 дней назад +2

      ነፋስ አባት የለቸውም እንዴ? ቤተ-ክርስትያን ለሁለም መፋትሄ አላት አባቶች ጋር ሂዱ

  • @የትግልህይወት
    @የትግልህይወት Месяц назад +16

    ቸሬ ስውድህ❤🎉 ገኒዬ እግዚአብሔር ከእን ልጅች እግዚአብሔር ይጠብቅሸ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Месяц назад +5

    የጋብቻ ጉዳይ የሁሉም ሰወች ችግርነው ለዚህነው ፖስተርቸሬ የሁሉም ሰወች የጋብቻ እመም መዳኒት የሆነው ከጌታ በታች🎉❤

  • @tsionhailu1577
    @tsionhailu1577 Месяц назад +15

    እግዚአብሔር ጉዳታችሁን ክሶ ለልጆቻችሁ ሲል አንድ ያርጋችሁ ያስታርቃችሁ ❤

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 Месяц назад +14

    አቦ አንተ መልካም ሠው ነህ እነዚህን ምርጥ ሠዎች አስታርቀህ ደስ ይበላቸው እና እኛም ደስ ይበለን እስከዛሬ በመለያየታቸው እኔ ብዙ አልቅሻለሁ አንድ ላይ ሁነው ሲደሠቱ መደሠት እፈልጋለሁ አላህ ያሣካልህ አባቴ

  • @alemtsehaybeza7966
    @alemtsehaybeza7966 Месяц назад +31

    ገንዬ የኔዉድ በማሪያም ከልጆችሽ አባት ጋር ታረቁ በጣም ትዋደዳላችሁ
    አምላኬ ፈቃድህ ይሁን

  • @eregoyarau5827
    @eregoyarau5827 Месяц назад +20

    ሁላችንም ቢታረቁ ደስ ይለናል ፈጣሪ ይጨመርበት❤❤ ፓስተር ቸሬ መልካም ሰው👍👍

  • @lidyayeshitila3377
    @lidyayeshitila3377 Месяц назад +24

    ፖስተር ቸሬ ንግግርህ ሁሉ ደስ የሚል የማይሰለች እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 Месяц назад +13

    ፓስተር ዋዉ ሳልከፍል ዲግሪ ያገኘው መሰለኝ ተባረክ ልዮ ነህ በሚገባኝ በልዮ አገላለጸ ስለምታስረዳ ቸሩ መድአኒያለም አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ለአለም ሁሉ የሚደርስ አንደበት ጤናና ፍቅር በቤትህ ይሙላ የምትናገረው እንደ ማር ይጣፍጥ እመቤቴ መላእክት የቅዱሳን አማላጅነት ከሁላችንም ጋራ ይሁን የሚዛቅ ፍቅር አስተማርክን ክፍል ሁለትን እስክናይ ለዛው ሰው ይበለን

  • @lozayared
    @lozayared Месяц назад +4

    ፖስተር ቸሬ አንተ መልካም ሰዉ ነህ ያንተ አይነት ቅን ልብ ያላቸዉን ሰዎች እግዚያብሄር ያብዛልን እግዚያብሄር ይርዳህና አነገኒን አስታርቅ

  • @helen12-m7w
    @helen12-m7w Месяц назад +10

    እደው ፓስተር ቼሬ ስንት ነገር አድርገሀል ይሄ አያቅትህም ❤እግዚአበሔር ይርዳህ

  • @kidufonka4943
    @kidufonka4943 Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ቸር ንግግር ሁሌም አስተማሪ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ የጌታ ፍቃድ ቢሆንና ብታስታርቃቸው በጣም ደስ ይላል "የጌታ ፍቃድ ይሁን ብለን ዝም አልን" ክፍል ሁለት ቶሎ ይለቀቅልን ገንዬ እወዳችኋለው

  • @amisyasgashu5889
    @amisyasgashu5889 Месяц назад +16

    ፓስተር ቸሬ ምርጥ አንደበት ያለው ድንቅ ኢትዮጵያዊ መድኃኒያለም በአንተ ውስጥ ገብቶ ስራውን ይስራ

  • @worknehbelen1516
    @worknehbelen1516 Месяц назад +13

    ሁሌም አንደበት ገዢ ሠው ሁሉ በስስት የሚያይክ ጀግና ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenebaregeta2631
    @zenebaregeta2631 Месяц назад +7

    ታላቁ የእየሱስ ክረስቶስልጅ ፓስተረ ቸሬየ

  • @miskryimam9932
    @miskryimam9932 Месяц назад +5

    ፓስተር ቸሬ እጅግ ደስ ብሎኛል እንደሚታረቁ ፡ እጠብቃለሁ ፓስተር ብዙ ዘመን ፡ የማዝንበት እና ሁልግዜምመታረቃቸውን የምናፍቀው የዶ/ር ወዳጄነህንና የዘማሪት ሶፊን እንድታስታርቃቸው ጌታ ሞገስ ይሁንህ መታረቃቸውን ጌታ ያሰማን

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 Месяц назад +11

    ፓስተር ቸሬ እናመስግናለን አንተ የያዝከው ነገር ሁሉ መጨረሻው እንደሚያምር እርግጠኛ ነኝ።

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 29 дней назад

    ፓስተር ቸሬ ምርጥ የጌታ ባሪያ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ!🙏 ገኒዬ እስቲ ባዲስ አመት ቸር አሰሚን ለዚች አጭር እድሜ ይቅር ተባብሎ ማለፍ ነዉ እባክሽ የኔ ዉድ🧎♥️♥️♥️

  • @ErstieGebreyes-g1w
    @ErstieGebreyes-g1w Месяц назад +29

    እባክሽ ገኔ አምላካችን ስንት ግዜ ይቅር ብሎናል ባይለን በዝች በምድር መኖር ባልተፈቀደልን ነበር እባክሽ እባክሽ ፍቺን ፈጣሪያችን ይጠየፈዋል እባክሽ ስለፈጣሪ ብለሽ ታረቂ እባክሽ ስለመቤቴ ብለሽ እባክሽ ታረቂ እባክሽ አንድ እድል ስጪዉ ታረቂ

    • @YiftuSira-y6r
      @YiftuSira-y6r 19 дней назад

      Gani.anchi.tliq.saw.nash.yabedalehin.yiqer.balew.yilal.girahen.sisaxeh.qaghihin.set.yilal
      ...yalemetareq.gin.yasetan.naw.tarqesh.fiqrin.astemrin.ibacesh.

  • @AddistarikuTadese
    @AddistarikuTadese Месяц назад +4

    ገኒዬ የኔ ቆንጆ መልክ ከፈገግታ ጋረ ስረአት ተጨምሮበት ምርጥ ኢትዩጺያዊ ሴት ነሽ ስወድሽ

  • @Hana-y9w3g
    @Hana-y9w3g 26 дней назад +3

    Min alebet chere yenen enat ena abate tetaltewal begeta awralgni🙏🙏🙏ehte ena wendme hule endetecenekubgni new ebakhh🙏🙏🙏

  • @Mulumulu-d2b
    @Mulumulu-d2b Месяц назад +9

    ፖስቸር ቸሬ የቤተሰቦቿ ፍቅር ደስ ይላልና አስታርቃቸው ገኒዬ አስቢ ብትታረቁ በዚ ደስታላይ እጥፍ ደስታነው ሚሆነው ሚጨምረውና እባክሽ ገኒዬ ስለልጆችሽ ብለሽ ታረቁ በአንድ ጎጆ ኑር 🤲🤲🤲 እባክሽ ገኒዬ❤

  • @ማሬ
    @ማሬ Месяц назад +12

    ፓስተር ቸሬ በአላህ ካታስተርቅ እዳትመለስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeleshiSemegn
    @SeleshiSemegn 7 дней назад +1

    እግዜያብሄር ይባርክህ ፖስተር ቸሬ ምርጥ ሠው ስለሺ ከደቡብ አፍሪካ

  • @MekedesMekedes-j8r
    @MekedesMekedes-j8r Месяц назад +31

    ገኒየ በናትሽ ያችና የባለቤትሽን እተርብ ካየሁ ወድህ በጣም አዝኛለሁ ገኒየ የኔናት ታረቁ በናትሽ😢😢

  • @BizualmeTigabu
    @BizualmeTigabu Месяц назад +1

    ምንም ሳልል ብወጣ ንፋግነት ነዉ ቸርየ እኔ ላንተ ምንም አይነት ቃላት የለኝም ወላዲተ አምላክ በፀጋ በማስተዋል በጥበብ ትጠብቅህ የልጆችህ አባት ያድርግህ 🎉🎉🎉🎉 ገኒየ ይቅርታን እኮ አምላካችን ራሱ ነዉ ያስተማረን እሽ በይ ቀሪ ዘመንሽን በደስታ አሳልፊ❤❤❤

  • @Rahel-tube
    @Rahel-tube Месяц назад +10

    ገንዬ ትዳርሽን ድንግል ከነልጆ ትመልስልሽ ልብሽን ያራራው የልጆችሽ አባት ያሳዝናል ይቅር በይው ወንድ ልጅ ስትበልጪው አይወድም ከጠበቀሽ በላይ ሆነሽበት ነው የኔ አስተዋይ

  • @MamaZeamanuel
    @MamaZeamanuel Месяц назад +1

    ፖስተር ቸሬ አንተ በጣም ልዮ ነህ ለዚህ ክፉ ዘመን ከእግዚአብሔር የተሰጠኸን መጵናኛ ተባረክ በሀይማኖት ስም ከተደበቅንበት መርገም እንድንወጣ ያስተማርከን።

  • @Alem844
    @Alem844 Месяц назад +18

    ፓስተር ቸሬ ድንቅአስተዋይ የሆንክ እግዚአብሔር መሃከላቸው ገብቶ የነገኒን ቤተሰብ እንደምታስታርቅ ነው ፈገግታህ ተህትናህይገርማል ገኒም እንግዲህ ከባለቤትሽ ጋር እንደምትቀራረቡት የበለጠ አንድ ላይ ለመሆን ያብቃችሁ እግዚአብሔር የመጨረሻውን ያሳምርልን🙏🥰🥰🥰

  • @adane2182
    @adane2182 28 дней назад +1

    ጌታ የሚወደውን ነገር በምድር ላይ ማድረግ ካልቻልን ከተጠያቂነት አናመልጥም። የልጆችሽን አባት ባለቤትሽን ይቅር ተባብለሽ ቀሪ ዘመናችሁን በደስታና በመንፈሳዊ ህይወት ዝለቁ።ልጆቻችሁም ደስተኛ ይሆናሉ።ብቸኝነቱን ገፈሽ ከቤተሰቡ ቀላቅሊው እኛንም በጌታ አስደስቺን።የሰይጣን ጆሮ ይደፈን።ወንድም ፓስተር ቸሬ ካቅምህ በላይ አይሆንምና ይህን የፈረሰ ቤት ሰርተህ አሳየን። ጌታ ይርዳህ።

  • @Muna336
    @Muna336 Месяц назад +8

    ፓስተር ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ የኛ እንቁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ישיישי-ש2ת
    @ישיישי-ש2ת 28 дней назад +2

    እህታችን መልካምና ዴንቅ ሰው ነች ሞዴል የሆነች መልካም ደግ ሰው ነች ቤተሰቧን የምትወድ ድንቅ ነች ግን ከባለቤቷ ጋር ታርቃ ብትኖር በጣም ነው ደስ የሚለው ከሌላ ሰው ጋር ትላመዳለች ብየ አላስብም ማለትም ሁለቱም ይዋደዳሉ ያልተገባቡበት ኑሮ እንጅ ስለዚህ ተነጋግረው ባድላይ ቢሆኑ መልካም ነው

  • @TirgoTesfaye
    @TirgoTesfaye Месяц назад +17

    ቸሬ በጣም የተባረከ ሰዉ ነዉ ፈጣሪ እድሜ ይስጥክ ❤❤❤ ተባረክ

  • @Ame-nv8ri
    @Ame-nv8ri Месяц назад +2

    ገኒ እውነት የድንግል ማርያምን ፄታ የያዝሽ እሴት እንደሆንሽ የምታምኝ ከሆነ ይቅርታ መልካምነውና ከልጆችሽ አባት ጋር ተመለሽ የኔ እንቁ እህት የታትየ አምሳያ❤❤❤❤❤❤

  • @hannabirhanu1504
    @hannabirhanu1504 Месяц назад +4

    Wey pastor chere medanialem yedengel mariam lije yebarekeh 🌹✝️🌹you are so blessed

  • @hiwotyehualie9445
    @hiwotyehualie9445 Месяц назад +2

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ሁሌም ሞገስ ይሁንህ ፓስተር ቸሬ

  • @Mekde731
    @Mekde731 Месяц назад +8

    ፓስተር ቸሬ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን ብለን ዝምም አልን 🎉
    ገኒ ግትር እንዳትሆኚ በልጆችሽ ይሁንብሽ አምላካችን ይቅር ባይ መሀሪም ነው ታላቅ አምላክ ሆኖ እንኳን የሰው ልጅ ቀርቶ ስለፍቅር ብሎ ተሰቅሎልናልና ለፍቅር ብለሽ ልጆችሽንም እኛንም ደስስ ይበለን በማርያም ስም ልለምንሽ !!!!!

  • @duronazendero5777
    @duronazendero5777 29 дней назад

    ተባረክ አፍህ እንደማር ጣፍጦ መድሀኒት ሆኖ በጌታ ኢየሱስ ስም ይሁንልህ

  • @BilAloo-k2o
    @BilAloo-k2o Месяц назад +20

    ፓስተር ቸሬ ስወድህ ወላሂ እስኪ እነዚህን ቤተሰቦች አስታርቅልን አንድ ላይ ሆነዉ ባያቸዉ እንደት ደስ እንደሚለኝ

  • @addisalemmoges1599
    @addisalemmoges1599 29 дней назад

    ተባረክ ወንጌል እኮ ነው ሁሉም ጌታ ይሄንን ዘር ቀኑን ጠብቆ በሒወቶ ያብቅለው❤❤❤

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ኘ1ቈ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ኘ1ቈ Месяц назад +5

    እውነት ለመናገር ቸርዬን በጣም እወደዋለሁ ቅንነቱን ሁሉ ነገሩን ገኒዬንም እወዳታለሁ ❤

  • @fantutefera2824
    @fantutefera2824 Месяц назад +2

    ፓስተር ቸሬ የእውነት ሰው አድሎ የሌለህ ሁሉን እኩል ፍጥረትን የምታከብር ምርጥ ሰው እናመሠግንሀለን❤

  • @Hawi_habeshawit-p7z
    @Hawi_habeshawit-p7z Месяц назад +56

    ቢታረቁ በጣም ነው ደስስ የሚለኝ ወላሂ ምናለ ታርቀው ፈጣሪ ቢያሳየን 😢😢

  • @SaraVeneziani-x9b
    @SaraVeneziani-x9b Месяц назад +2

    ፖስቸር የሬ አስታርቃቸዉና እንደገና በሰርግ ልጆቿን ሚዜ አድርገው እንዳዲስ ቢጋቡ በጣም ደስ ባለኝ❤❤❤

  • @KalkidanJotie
    @KalkidanJotie Месяц назад +20

    ገነት ምንም አታስወሪም , የማዳመጥ ክህሎት አዳብሪ😊, ትጠይቂና እራስሽ ከአፍ ከአፉ ትመልሻለሽ,

  • @WoyniMengist
    @WoyniMengist 27 дней назад +2

    ይሄ ሰውዬኮ የሰላም ሰው የምር መሸለም አለበት ስወድህ❤❤

  • @Sነኝወለዬዋ
    @Sነኝወለዬዋ Месяц назад +33

    በጣም የምወደዉ ሰዉ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እዳተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @asks-qn7kk
    @asks-qn7kk Месяц назад +1

    ፓስተር ቸሬ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ የተራራቁ ሰዎችን ታቀራርባለህ እ/ር ይጠብቅህ

  • @EtalemSayfu
    @EtalemSayfu Месяц назад +36

    እሰይ ፡ አንኳዋን ፡ መጣክ ፡ እባክ ፡ ፓስተርይ ፡ አሰታርቃቸው🙏🙏🙏🙏🙏

    • @زينب-س8ت9ب
      @زينب-س8ت9ب Месяц назад +3

      ከይቅርታጋ ችግራችውን የሚያቁት ሁለቱናቸው አዳደየ የማይፈቱችገግር ይኖሩይሆናል እጂ እሚዲያ ደአያደርሱትምነበር ብየአስባለሁ በተረፈ አላህይወቅ የሚስማሙምከሆነ አላህ ያስማማቸው

    • @EtalemSayfu
      @EtalemSayfu Месяц назад

      @ amennnnn

    • @HiwotYerdaw
      @HiwotYerdaw Месяц назад

      Astarakew egzabhere new.. sewyew yaltewew bezu neger ale

    • @TiebeKiros
      @TiebeKiros Месяц назад

      ሲጀመር አልተፋቱም እየተወኑ ነው😌

  • @Semu-to3js
    @Semu-to3js 26 дней назад

    ፓሰተር ቸሬ አግዜር ይባርክህ ገኒን በማግኘትህ ደሰ ብሎኛል ገኒ እኮ የኢትዮጵያን ሀብት ነች ያኔ የታመመች ግዜ አብረን ሰንጸልይ ስናለቅሰ ለዛሬ ደርሳልናለች አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ በጉጉት ይጠብቃል ገኒ ተሸነፊ ቸሬ እግዜር ይርዳህ

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 Месяц назад +3

    ፓስተር ቻሬ እግዚአብሔር ይበራክህ ምርጥ ስው❤❤❤❤❤

  • @SamsungSaaa-ls6fi
    @SamsungSaaa-ls6fi 28 дней назад

    እግዚአብሔር ይባርክክ የተቀባክ በእውነት እረጅም እድሜ ይስጥልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @AynuyeAynuye
    @AynuyeAynuye Месяц назад +13

    እንደው ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏

  • @hiyab107
    @hiyab107 Месяц назад +1

    Enem beye alehun chere lemin Ayegenatim gheni hallelujah. Betam des ylal

  • @hanamarew
    @hanamarew Месяц назад +7

    "የብሄር ብሄረሰብ መተዳደሪያ" በሳቅ ስራየን አቁዋረጥኩ። አይ ቸርየ ❤

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Месяц назад +2

    የእውነት አላህ ያሥታርቃችሁ እደት እደማዝን ለዚች መልካም እናት ትዳር መፍረሥ ታርቃችሁ እደማያችሁ እመኛለሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @AbelTegegn-w2j
    @AbelTegegn-w2j Месяц назад +17

    Pastor chernet
    Big respect and love🎉🎉🎉

  • @rebekatefera4736
    @rebekatefera4736 27 дней назад +1

    በጣም የምትገርም ሰዉ ነህ ብዙ ነገር ተማርኩብህ በጣም አመስግናለው ❤❤❤❤ገኒ አንችም አመሰግናለሁ

  • @PIPAWs
    @PIPAWs Месяц назад +3

    ፓስተር ገና ሳልበረታ የአንተን መንገድ ተጉዤ የዛሬ 15 አመት ከተሰበርኩበት ቦታ መንቀሳቀስ አልተቻለኝም። መገኘት ባልነበረብኝ ቦታ መገኘቴ የስብራቴ ምክንያት ነው ብዬ አስብ ነበር።ፓስተር ዛሬ ደሞ መረዳቴን አንድ ድረጃ ከፍ አድርገህልኝ ፣የውድቀቴ ምክንያት ያለ ሀይል ሳልበረታ አቅመ ቢስ ሆኜ ወደ ፍልሚያ ሜዳ በስሜት መግባቴ መሆኑ አምኛለው። አመሰግናለው ❤