for the wife..... you now may think the world is in your palm. You may have someone in your life. That somebody is useless. Trust me. No one is goanna be like the father of your children. Please, my advice to you is that, you better go to counselling and tell the truth and get back together. You will regret everything. His tears definitely already reached the good LORD. Forgive him completely.
@@zeharahassen7810 you know nothing about his past personality. probably, the consequence of his divorce impact his current life and he is behaving accordingly. most men are cruel, abusive, and harsh towards thier spouse. also they think another woman is better than their wife. once they divorced and see the reality,they live the rest of their life in regret.
Ganeya betam betam tenkarana ye iwnetegnananet inatinatin seat lig min yahil tenkara indehonech ayichebshalhuna barchelign le ijochish yaleshin bota betam new miwodilish inatinat inde new 💪💪💪💪💪
What an interview! I was in an emotional roller coaster, sometimes I laugh, sometimes tears roll down my cheeks. These two individuals are a power duo, a rare combination of mutual love and appreciation for each other. Kudos to both of them. Wow !!
የገኒን ቤተሰብ ሰብስክራይቨ በማድረግ መከታተል ይችላሉ
youtube.com/@realityshow7187?si=5O6fvV5UJ2KlFpVG የገኒ ቤተሰብ ሪያሊቲ ሾው
www.youtube.com/@@meklitmulugeta1 ፍቅር ሾው
www.youtube.com/@artistgenetnigatu1371 የልቤ እውነት
@@seifuonebs አረ አነዝ ሰዎች አስታሩቁልን😥😥😥😥
እረ በ እግዚአብሔር አስታርቁልን🥺🥺🥺❤
ኧረ ሹገር ዳዲ voice Record አለው እኔ ጋር አዳምጠው seifu.
ሰፍሻ ምነው ወንድሜ ሰው ስራ ያጣህ አስመሰልክ
@@seifuonebs ምን ትምህርት ለመቅሰም ነው የሷን ቪድዮ ምናየው ? ያንተን ኘሮግራም እራሱ መሄጃ ከማጣትና ጊዜ ለማጥፋት ነው ምናየው።
የአገር ሺማግሌ የኢትዮ ህዝብ እነዚህን ጥንዶች ያስታርቅልን እምትሉ እስኪ?❤❤❤ በእውነት
አንልም ያለቀ ትዳር ነው የእህትና ወንድም በመሐል ድልድይ አለ አለቀ
Baderegew betareku
Echin comment chalenge enargat please semay bet sink tihonelanech ❤❤❤
ባለትዳሮች ሁነው ያጡት ነገር ኣሁን በእህት እና ወንድም ሁነው ኣጊኝተውታል ስለዚ በቃ ኣበቃ እኮ
😂😂😂😂😂@@delamieri1747
ሰይፉ አስታርቅ ህዝቡ ሽማግሌ ልከንሀል የሚል ላይክ አርጉ
አይታረቁም ብዙ በድሎታል እስከጤና የሚደርስ ችግር ለምን አትተውም
የት ታቃለሽ ውሸታም@@PeacefullRain-g4g
@@mekyia9868 ሰይፉ በህይወት አለደ?
በምን ፡ አወቅሽ
@@PeacefullRain-g4g እሷ እንደውም ብዙ አስለቅሳዋለች እሱ ይቅርታ ጠይቄ አልቅሼ ለምኛታለው ብሏል የሚመልሳት ቢሆን የኔ እምባ ይመልሳት ነበር ይላል ርዕሱ የሰይፉ የሚቆጨውንም ሲጠየቅ በረረች ከኔ ትዛዝ ወጣች አለ በግልፅ እልኸኛ ነች ብሏል ችሎ ችሎ አቅቶት እንደሆነ ተናጎሯል።
ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ እነዚህን ምርጥ ጥዶች ማስታረቅ ይችላል 100%
@@yodittilahun7853 ጀግናው የኢትዮጵያ ህዝብ ለራሡ ስንት ጣጣ አለበት አንቺ ምን አለብሽ
Are u living with them after that? Kebabari ❌❌❌
😂@@demistwewe6799
🤣🤣🤣🤣🤣@@demistwewe6799
አረፈው ታርቀው አይኖሩም እንዴ የምን ግርግር ነው ለራሱ ሰንት ነገር ያለበት የኢትዮዽያ ህዝብ ምን እዳ መጣበት
በጣም በጣም ትልቅ ቤተሰብ (ትልቅ ባለትዳር ትንሽ ያልገባችሁ እግዚአብሔር አምላክ ለሰወች ልጆች ሲል እራሱን አሳልፎ ለሞት ሰጥቶ የለ ይህንን ብትጨምሩ በጣም ጥሩ ነው 🎉እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ትልልቅ ሰው ናችሁ እድሜ ይስጣችሁ❤❤
በጣም ግራ የሚያጋባ ነገር ነው
እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው ሰው የማያቀውን ችግር እሱ በቸርነቱ ፈቶ አብሮ ለመኖር ያብቃችሁ ለናንተ የተሻለው ይሄ ከሆነም እንደዚሁ በሰላም ያኑራችሁ ልጆቻችሁን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሁ
ሰይፉን እናመሰግናለን የምንልበት ፕሮግራም የሚያዘጋጅ 1 ሰዉ የለም? እኔ ሰይፉን በህይወቱ እያለ እናመሰግናለን ብንለዉ በጣም ደስ ይለኛል። እንደሱ ሙያዉን የሚወድ እና የኖረዉ የለም። እባካችሁን ኢቨንት አዘጋጆች ሰይፉን ሸልሙልን።
ወሬኛ ነሽ $$$ ብሎ ነው 😂😂 ላንቺ ብሎ እይደለም ...!!!
የኔም ጥያቄ ነው
የኔም ጥያቄ ነው ቀልዱም እንዳለ ሆኖ ❤❤❤❤❤
@@UnicornUnicorn1991 exactly
Offcource well said
ሴት ልጅ በጣም ታጋሽ ናት ከቆረጠች ግን ለመመለስ በጣም ከባድ ነዉ:: ወንዶች ስትባሉ ያለናንተ መኖር የማይቻል ይመስላችኃል መጀመሪያ ልጆች ጥለችሁ ስትሄዱ አይታወቃችሁም:: ብዙ እናቶች ግን ከእግዚአብሔር ጋር ሆነው ጨለማውን ያሸንፋሉ:: ክብር ለእናቶች🎉🎉🎉
እነሱ ናቸው ያለ እኛ መኖር የማይችሉት😂 እኛ ለእነሱ አጋዥ ሆነን ስለተፈጠርን እኛ ግን ከ እነሱ ጋር ከመሆናችን ብቻችን ብንሆን ይሻለናል ከማይሆን ትዳር ጋር እድሜችን ጤናችን ከምናጣ
😂😂😂😂😂😂😂😂😂@@tiz59905
የሴትን ታጋሽነት አንች ነሽ ምታውቂው ሁሌም ካለው ጋር ነች
እውነት ብለሻል
Amen Amen Amen 🙏 🙌 👏 ❤️ ☺️ 😊 🙏 🙌 👏
የሰይፍሻ ያመቱ ምርጥ ቃለ መ ጠ ይ ቅ❤
@@kidist1705 ስንቴ ጠይቆኝ ስንቴ እንቢ እንዳልኩት ማስረጃ አለኝ voice record አድርጌ እዚሁ አስቀምጫለሁ ይሄ ሰው አረመኔ ነው እንኳንም አዋረደህ ዛሬ"!!!!!
@ ያለፈ ታራክ ትዝታው እንዳይጐዳሽ ከልብሽ ይቅር በይው መርዝ አንችን ነው የሚጋዳሽ እኔ ምንም ይሁን ምንም መፀፀት የሚችል ልብ ያስፈልገናል ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር ሁላችንም ያጠፍነው ያስከፍነው ይኖረናል በተለያየ ምክንያት ........መልካምን እናስብ❤️🙏🏻
@@ermiermias5858😂😂😂😂kk
ገኒዬ በደንብ አድምጨአችኃለሁ የደረሰብሽን የሆንሽውን የምታውቅው አንችና አንቺ ብቻ ነሽ ነገር ግን ፍችው ባይሆን ጥሩ ነው ነገር ግን እስከ መጨረሻው እንጥፊጣፊ ከሄዳችሁ ግን ለልጆቻችሁ በጤና ለመኖር የወሰዳችሁት እርምጃ ትክክል ነው ከሁሉ ደስ ያለኝ ከፍችም በኃላ በጥሩ አቀራረብ መከባበር ፣መዋደድ መኖር መቻላችሁ ደስ ይላል ።❤❤❤
ትክክል
ሰይፋ የምር አድናቂህ ነኝ ።
ጥሩ አድርገሀል .......እስከ ጥግ እንኳዋንም ጠየካቸው ።
በተለይ እኛ ትዳር መሀኸል ላይ ሆነን ለምንዋዥቅ ...... እነሱን አርዐያ አድርጎ ላለመከተል ....እንኳዋንም በደምብ አድርገህ ጠየካቸው
በዚህ መንገድ ቦይ ፍሬንድ ምናምን በሚለው ሀሳብ መሀል .......እንደ አማኝ .....ዝሙት ....እንዴት ታይቶ ነው ????
ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳችሁ🥲🥲
ሰይፍ ግን እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲታረቁ ያለህ ፍላጎት በጣም አስደስቶኛል::🙏
100% I agree with you. ፍቅሯ አገርሽቶበታል እና ብትረዳው ጥሩ ነው ። ኋላ ግን...? እሰጋለው
ምንአለበት ከነ ውብ ልጆቻቸው አብሮ ብኖሩ፣ የሆነ ከባድ ምክንያት'ማ ይኖራል። ብቻ ያማል😢 ጤናና እድሜ ይስጣችሁ።
I really appreciate you Sefu,Good job!👌
እንደዛሬ እያለቀስኩ ፣እየሳኩ ፣እየተገረምኩ፣እየተመኝው ብቻ ስሜቴን እየተፈታተነ ባላለቀ እያልኩ ያየውት interview ይህ ለኔ አንደኛ ነው።❤❤❤❤ ሁለቱም ከነ ልጆቻቸው ልዩ ናቸው❤አላህ ያቆያችሁ።
Atalikis mikiniyatum desbilachew eyenoru new. Hulum neger wey titon yihedal wey titenew enihedalen. Hewot tirgum senorew tiru new abirew norew kemekasel teleyayitew lijochachewin masadeg yishalal. Berigit yikirta keminim yibelital.
me to
እኔግን በጣም እየተናደድኩ ያየሁት እውነት ለምን አይታረቁም የእውነት ታመምኩ
@@yasinsule7295 I can't agree more. You stole my reaction 💖
የደላሽ😮
እኔ አንድነገር ግራ ይገባኛል ሰይፉ በጣም ጥሩ ጥሩ ጥሩ ነገር እየሠራ ነው ለምንድነው እውቅና ምስጋና የማይሰጠው ከሞቸ በኋላ እንዲህ ነበር ሊባል ነው የምን ምስጋና እውቅና የማይሰጠው ቢታሰብበት በርታ ሰይፉ
ከዚህ በላይ እውቅና ምን ይኩን ስራው ነው😂
@tig-dm8pb ምስጋና ያስፈልገዋል
@@banchimekonnen6763 ከዚህየበለጠምንይሁን
@@tig-dm8pbእኮ
አለቅላቂ ጫማ ላሾች ሰብሰብ በሉና ስጡታ ሌላ ሰው አታነካካ
ሰይፉ የስው ደሥታ የሚያሥደሥትህ እንደ እናት አላየሁም ተባረክ
ለኔ እሷ ጀግና እናት ነች ያሳለፈችውን ህይወት እሷ ነች የምታውቀው ሊያውም ከ4 ልጆች ጋር የት ነበር የዛኔ እሷን ያስጨከናትን ነገር እኛ አናውቅም please comment ስታደርጉ አገናዝቡ እሱ የሚያስለቅሰው ኢሄኔ ያኔ ያደረሰባትን በደል ስለሚያቅ ይሆናል ገኒዬ ጎበዝ እናት ነሽ
እኔ ግን ባሏ ደግ ነው የሚመስለኝ ጎድታዋለች
no atefredu@@sewinetadmasu3902
Absolutely, I agree we don't know what she went through while she lived with him
እንዴ የት አያችሁት ዉስጡን ታዉቁታላችሁ አብራችሁ ሳትኖሩ ሰዉን ማወቅ ና መወሰን ይከብዳል ላስተዋለዉ ሰዉ ሚዲያ ላይ የሚታየዉን አደለም ስንት የተደበቀ ጉድ አለ ስዉ አደል? @@sewinetadmasu3902
@@MKT2112 Betikikil
እኔ ግን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ❤❤❤❤❤
ግን እንኳንም ወለዳችሁ በጣም ደስ ይለኛል እናንተን ሳይ
ሁሌም እኮ አብራችሁ ናችሁ ❤❤❤❤
እረጂም እድሜ ያድላችሁ ።
የእግዚአብሔር ነገር ምን ይታወቃል ሁሉ ነገር ወደነበረበት ተመልሶ በዚህ መድረክ እምናይ ይመስለኛል ጊዜ ነው ዳኛው
ምሁራዊ አነጋገርህ ገዢ ነዉ ከዛም በላይ የዋህነትህ መልካምነትህ ርህራሄህ በጣም ገራሚ ነዉ።እግዚአብሔር በፈቀድከዉ በተመኘኸዉ አኗኗር በጤና በሰላም ያኑርህ።
ገኒ ቅንና ልጆችዋን በጥርስዋ ይዛ ብዙ ነገር በህይወትዋ ያሳለፈች ለዚህ ያበቃች ልዩ እናት ናት የምትወቅስዋት የማታውቁት ነገር ብዙ ይኖራልና እንደ ክፉ አትዩአት
ሰውየው በጣም እደበደላትና መናገር ያልፈለገችውነገርአለሰውየውየምንምጭብኝየለውም።
በጣም ደስ ይላሉ :: ትልቅ ትምህርት ነው ወንዶችም እንደምትማሩ ነው ሴትን አብራችሁ እያላችሁ እጥብቃችሁ ያዙ ስትሄድ አትቆጬ ::እሱም ተምሮዋል ድንቅ ወላጆች ናችሁ።እውኑት ነው ትዳር ክቡር ነው።ልዩነታችሁን እከብራለሁ አንድ ላይ ሆኖ ከምመጎዳዳት ተለያይቶ እንደእናንተ መሆን።አድናቅያችሁ ነኝ
that only only only only only 😅
አንተ ጋሼ ሙሉጌታ በጣም አስተዋይ አዋቂ ብቻ ቃላት ያጥራል በእዉነት አንተ አስተማሪ ነህ ሀሉም ምክንያተቶችህ ለምክንያት ቁልፍ ምክንያት ነዉ ትልቅ ሰዉ ነህ ፍልስፍናህ በጣም የምትከበር ሰዉ ነህ ከባለቤትነት ወደ እህትነት የቀየርካት ከእህትህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥጣችሁ ❤❤❤❤❤
ገነት በማሪያም በእግዚአብሄር በምታምኒው ይሁንበሽ እንደው በልጆችሽ ተይዘሻን ይሄ የመላው ኢትዮጲያውያን ተማጽኖ ነው እና እባካችሁ አድላይ ሁኑልን እባካችሁ
ለምን ታስጨንቋታላችሁ ምን ብሆንባት ነው ይህን የወሠነችው በስዎ ቦታ መቆም ያሥፈልጋል እኔም እንደሧ የምቆምበት ቀን ይናፍቀኛል ።።።
አረ ተዉ እንደዚህ ኣይባልም የሴት ልብ ኣንዴ ከተሰበረ መቸም ኣይጠገንም 😢😢😢 በዉስጥዋ ስንት ቁስል ይኖራል ግን ወልደዋል ክፉ መናገር ኣትፈልግም
Yemihone neger ayemeselegnem endezhi new linoru yemichelu beye egemetalehu
🥲🫶👏
😂
ገኒ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምታምሪው
በሞጋቾች ድራማ ላይ ነው ያወኩሽ። በጣም
ጥሩ ስነ ምግባር ያለሽ ነሽ አሁንም ልጆችሽ
አባት የምታደርጊያቸውን አትንፈጊው።
ሰይፉ ካንተ ምንም አልቀረም ሊመለስ የሚገባው ያልጠየቅከው ጥያቄ የለም እንዲታረቁ ለምን ብለህ የምታነሳቸው ሀሳቦች ያስመሰግንሀል ትዳርህ ይባረክ
ግን አሁንም እላቸዋለሁ ምሳሌነታቸው ላይ ጥያቄ አለኝ
በጣም ነው ማከብረው የሄን አባት ሁሌ ሳየው ያዛዝነኛል ንፁህ ልብ አለው 3ተኛው ልጁ እንደሱ አዛኝ ነው እሱንም ይመስላል ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት አባት ኑርልን ❤❤❤
እኔም በጣም የሚያሳዝነኝ አባት ነውአከብረዋለሁ
በጣም ጀንተል ቢልባት ለምና ትመልሰው ነበረ
ሁሉም ልጆቹ እሱን ነው የሚመስሉ
sus ena zimut awaraj new beyehedebet sigadem besterjina enedzih ayikelilm neber
@@birhantubeብርሃንቲዪብ ምን ማለት ነው?? እቺ ሴት ምን አይነት ከባድ ህይወት እንዳሳለፈች ታውቃለህ/ሽ??
በእግዚአብሔር ዘንድ አለቀ ተቆረጠ የሚባል ነገር የለም።ጌታ ሆይ አንድ አድርጋቸው።
አሜን
አሜን
❤❤❤❤
Ameeeeeeeeen
አሜን
ስለም ለእኔንተ ይሁን ገኒ በጣም ጥሩ ሴት ነሽ፥ ከአሁን በፊት የማውቀው ባልና ሚስት ሲጣሉ አብዛኛውን ሚስቶች ልጆቻቸውን አሳድመው አባትን ያስጠላሉ ፥አንቺ ግን የሰላም ሴት ነሽ ተባረኪ ።አንድ ነገር ልበል ትዳር እግዚአብሔር የመሰረተው የከበረ ተቋም ነው የእንደገና አምላክ ያንቺን የባለቤትሽን ልብ ወደ አንድነት እንዲያመጣ እጸልያለሁ ።እግዚአብሄር ዘመናችሁን ይባርክ ።
😢እጅግ በጣም ተከበሮ የምያስከብር አባት ነው ቀሪ ዘመንህንም ፈጣሪ በመንገድህ እየቀደመ ይጠብቅህ። ለሰው የከበደዉ በእግዚአብሔር ቀላል ነዉ አንተንም ለዳግማዊ ሙሉጌታነት የልጆችህንም እናት ዳግማዊት ገነት አድርጎ አንድ ያድርጋችሁ። ለአጭሯ ዕድሜአችን ነጌ ምነዉ አንድ ላይ በኖርን እንዳትሉ ተቻችላችሁ አንድ ሁኑ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይግባበት
የእውነት አቶ ሙልጌታ በጣም ነው የሚሳዝነኝ፣ምናለ ታረቀው፣አንድላይ በሆኑ፣የልጆቻቸውን ደስታ ቢያዩ፣ስንትሺ አመት ለመኖረ ፣ለዚች አጭረ እድሜ።ገኒን የስከፋት ነገረ ሊኖረ ይቺላል።
የምትወጅው ሰው ሲያስቀይምሽ ልክ የምትወጅውን ያህል ትጠይዋለሽ ።እኔ አሁን በዚህ ስሜት ውስጥ ነኝ ይቅርታ ባደርግለትም ግን እንደበፊቱ ልወደውና ላፈቅረው አልቻልኩም ።ጭራሽ ሳየው እናደዳለሁ ራሴን ያመኛል አሁን ግን ለመለያየት ወሰንኩ እሱፈቃደኛ ባይሆንም።ልቤ ሚነግረኝ ግን መለያየት ነው 4ልጅች አሉን 34 አመቴ ነው
@@Degie-t8l story of my life
Liljoch beln teqatelgn ere yekirbachwe
Ewnateshen new 😢😢😢
ሱስ ያለበት የቀረ አይመስለኝ
አባት፣ ሩህሩህ፣ አስተዋይ ማለት እንዳንተ ነው። ልጆችህም መስክረውልሃል። ጋሽ ሙሌ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ።
ሰይፉ አስታርቅ ህዝቡ ሽማግሌ ልከንሃል የሚል ላይክ አርጉ።
እውነት እንደሱ ነው አባት ኡኡቴ አሉ አባት ማለት ምን ማለት ነው ለራሱ መኖር አቁሞ ለቤተሰቡ መኖር ነው እሺ ውሸት ውሸት ውሸት
በጣም ደስ ትላላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ
ምነው ይህ ፕሮግራም ባላለቀ ነው ያልኩት ሠዓቱ አጠረብኝ ❤❤❤
እረ ሰይፉ በምታምነው አምላክ ደግመው እንዲጋብ አርግልን በማርያም ገኒዬ በፈጠረሽ አምላክ በጣም እንደሚወድሽ ያስታውቃል ደግመሽ አግቢዎ በልጆችሽ ይሁንብሽ ህይወት እኮ በጣም አጭር ናት እባክሽ አብራቹ ሀኑ ሰይፉ አደራ
አው የኔ አሳቢ
for the wife..... you now may think the world is in your palm. You may have someone in your life. That somebody is useless. Trust me. No one is goanna be like the father of your children. Please, my advice to you is that, you better go to counselling and tell the truth and get back together. You will regret everything. His tears definitely already reached the good LORD. Forgive him completely.
ገኒ በጣም እድለኛ ሰው ነሽ ልጆችሽን የምትወጅ ከሆነ ልጆቹን የሚወድ በጣም ቅንና የዋህ የሆነውን ሰው ባልሽ አይደለም ንጉሰሽ አድርገሽ ልትቀበይው ግድ ይልሻል ትናንት ብዙ ነገር ተበላሽቶብሽ ሊሆን ይችላል ግን አልፏል ዛሬ በጣም መልካምና ደስ የሚል ጊዜ ላይ ደርሰሻል ትናንት ወስነሽ ተለያየሽ ጊዜው ጥሩ ስላልነበረ ዛሬ ጊዜው ሁኔታው ጥሩ ነው ስለዚህ ዛሬም አብረሽው ለመሆን መወሰን ለምን ከበደሽ ገኒ እዚህ አለም ላይ ሰይጣን ክፉ ነው ለመለየት እንድትወስኝ አገዘሽ አብሮነትን ስለማይወድ ልብሽን አጠነከረው እኔ ይሄን ሁሉ የምልሽ ከአንቺ ከቆምሽበት ጫማ በጣም የከፋ የጠበበ ጫማ ውስጥ ቆሜ ነው እኔ 3 ልጆች ብቻዬን ማሳደግ ከጀመርኩ 8 አመት አልፎኛል የልጆቼ አባት ልጆች ያሉት አይመስለውም እኔን ጠልቶኝ ልጆቼን ቢወድልኝ በተቀበልኩት ነበር ግን ከኔ በላይ በእሱ ልጆቼ ተጎድተዋል በዚህ በጣም አዝናለሁ የእናንተን ፕሮግራም በደንብ ነው የሰማሁት እና ገኒ ኦኔ አንቺን ነው የምጫነው ልመናም አያስፈልግም አብራቹ በመኖራቾሁ ደስ የማይለው ሰይጣን ብቻ ነው
I love this guy ❤❤❤❤❤❤ free and educated guy !!!!
አለማየሁ እሸቴን የሚመስለኝ እኔን ብቻ ነው
@@TizazuTekeste-j7w enme
awo yemasaslalu
You are right, the same face + voice
አወራራቸው ግን ይለያያል ሙሉጌታ ይወራጫል 😂😂
😂😂😂😂😂😂😂@@abrahamt2356
My heart is broken because of mulugeta
His on pain always!!!
በእውነት እነዚህ ሰዎች መታረቅ አለባቸው። የሚችል ሰው ሁሉ ያስታርቃቸው።
ለልጆቻቸውና ለማህበረሰቡ ሲሉ ይታረቁልን። እርቅ የእግዚአብሔር ነው ።
መፍረድ በጣም ቀላል ነው ግን ምን አስተዋልክ ብትሉኝ ሁለቱም ሲናገሩ በልዩነት ውስጥ አንድነት ሁልጊዜ መልካም ነው በተለይ ለሶስተኛ ወገን ማለቴ ለልጆች ሁለቱ ተጎድተው ልጆች መጎዳት ስለሌለባቸው ግን ከዚህ ሁሉ ነገር ምን አስተዋልክ ብትሉኝ እሱ አብሮ ቢሆን በጣም ደስ ይለዋል ነገር ግን እሷ ብቸኝነቷ ነፃነትዋ ተመችቷታል ወንድ ልጅ ግን ሁልጊዜ ምስኪን ነው ❤️❤️❤️
ሰይፍሻ አንተም የምር ተመችተኧኛል እሁዴን ከመሸ አሳመርከው ዛሬ የሁሉም ሚዲያ ፕሮግራም ደባሪ.... seifu on ebs #1...🥰😍🤎🙏 እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እውነት ነው ሰይጣን ምን ሰርቶ ይብላ ?አለ ጋሽ ሙሉጌታእውነት ነው ይኼ ክፉ እነኚህን የመሰሉሰዋች ለያቸው ግን እነሱ ለልጆቻቸው ሲሉ ፍቅር ናቸው❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ገንዬ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር ወይም የጾሎት ቃል :-አባታችን ሆይ ላይ..... እኛ የበደሉንን እኛ ይቅር እንደምንል እኛንም ይቅር በለን ይላል (እንላለን) ታዲያ እህቴ ገኒ ምናለ ይቅር ብትይው 🙏🙏🙏እየሱስ ክርስቶስ ይቅር እዲልሽ, ልጆችሽ የኢትዮጵያ ልጆች ሁሉ ልጆችሽ ናቸውና ካንቺ ምን ይማሩ??? እባክሽ የኔ ትልቅ ሰው ባልሽ ባይሆን ወንድምሽ ነው ::እንዚህ የመሰሉ ልጆች ሶቶሻል ክርስቲያን ናችሁ ::ቃላት አጣው እኮ ገንዬ እግዚአብሔር አምላክ ቺራችሁን ይፍታ 🤲🤲🤲
ይቅር ማለት እንደበፊቱ መሆን ማለት አይደለም ቂም አለመያዝ ለዛ ሰው ጥሩ ማሰብ ማለት ነው ።
እረ ወገን ማን ሆኖ ነው ይቅርታ እየጠየቀ ያለው። እረ ተው ከመጀመሪያው ጀምሮ እኮ አብቅቷል ሲል የነበረው እሱ ነው። እሷ እንዲያውም ከንግግሯ ለመረዳተ እንደሚቻለው በድጋሜ ወደ ትዳር የመመለስ ፍላጎት እንዳላት ነው። እግሯ ላይ ወድቆ የለመናት አስመሰላችሁት እኮ።
እኖትኖው ደምሪኚ
Thank u so much for being this honest.Really I learned a lot from you guys.Thank you.Tebarekulign!!!
ሰይፉ ደግ ሰው እግዚአብሔር ልጆችህን ያሳድግልህ እግዚአብሔር እንደአንተ አይነቱ ያብዛልን
@@ccu3907 ድንቄም ደግ ሠው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ትክክለኛ የወንጂ ልጅ የሃገሬ ልጅ ልብህ ቅንና ንፁህ ነው ይህንን በጎ ልብ ጠብቅ ሰላማችሁን ይመልስ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ እህታችን ገኒ ይቅር ስትሉ ሀጢያታችሁ ይቅር ይባላል ተብለናል ከእግዚአብሔር ምህረት ለማግኘች ይቅርታ አድርገሽ አብራችሁ የልጆቻችሁን ወግ ብታዩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ።
በጣም ነው ያዘንኩት እመብርሃን ልቦናቹዉን አንድ ያርግላቹ😢❤
አሜን(3) 💞💕😭😭
Amen
❤❤❤ እነዚህን ጥንዶች ሰላማዊ ሰለፍ ወጥተንም ቢሆን እናስታርቅ ሴፍሻ አንተ የሰው ማኛ ነህ ፈጣሪ ሁሉ ኑሮህን ይባርክ❤❤❤
ሰይፍሻ ምርጥ ስለፍቅር እና እርቅ ሰላም ያለህ ሀሳብ እና መልካም ምኞት በጣም ነዉ የሚገርመኝም የማደንቅልህም እንዳንተ ያለዉን መልካም አሳቢ ያብዛልን ሙሌ እና ገኒ ሳያቸዉ ሁሌ ያሳዝኑኛል ረ/ፕ ሙልጌታ ጀዋሪ ግን ሳየዉ የልቡን ስብራትን ለማየት ይከብዳል ዋው❤❤❤❤
ሙሌና ልጁ ዳዊት መልካቸውን አንድ ነው ❤❤❤ ጭንቅላታቸውም አንድ ነው
Awe
የሰዎችን በደል ይቅር ብትሉ የሰማይ አምላክ የናንተንም በደል ይቅር ይላችሃል
እባክሽ ገነት ከዚ በላይ አይቀጣ ባንስ ባንድ ቤት ኑሩና ተንከባከቡት
Ewunet dink melkit
እሷ እዃ በጣም ትፈልጋለች እሱ ነው ያልፈለገው
Aymesilim
Ene endayehut esu abronetachewun yifelugewal
@@Username-u1cአሁን ከዚ interview እሷ ትፈልጋለች ይባላል😂
Wow this is a true love. May God bless you abundantly ❤️🙏
ሰይፉ አንተ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ ::
ሰዎች ስሜታቸው እየተቆጣጠርክ መጠየቅ ትችልበታለህ!!
መጽሓፍ ብትጽፍ አንተ ደስ የምልህ በተለይ ሰዎች በትዳር ይሁን በንሮ እንደት ተስማምተው መኖር አለባቸው የሚል!!
ያንተ አድናቂ ከ ኣመሪካ 👍👍
አባት፣ ሩህሩህ፣ አስተዋይ ማለት እንዳንተ ነው። ልጆችህም መስክረውልሃል። ጋሽ ሙሌ እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ
ርህሩህ እማ ተቻችሎ መኖር ልጆች ስባል ትዳር እኮ ጦርነት ነው ቴለብዥን መጥተው ምስቴ ከሀላየ አለች እምልት ውሸት በሁሉም ግን አይደለም
እሷ መርዝ ናት
@@chaltuaddisabebakegna265 ተመቼሽኝ ትዳርጦርነትነው ላልሽው በጣምጦርነት
@@birhantubeብርሃንቲዪብ merze nat silematawukew atawura/ri sewuyew qemis yelebesech wusha sayiker yemayimir sesegna new
@@birhantubeብርሃንቲዪብ 🧐🫢
በጣም ብዙ የተማርኩበት ቃለ መጠይቅ ነው እሷም እንደዚህ ያከበረችው ለልጆቹ እውነተኛ አባት ስለሆነ ነው ብዙ ወንዶች ከትዳራቸው ፍቺ በሀላ ልጆቻቸውን ዞር ብለው አያዪም ችራሽ የቀለብ እንኳን ለመቁረጥ በፍርድ ቤት ነው የሚካሰሱት እና እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ብትታረቁ ደስ ይለን ነበር
ፈርድቤት ከሰዋለች እዃ አታውቁም እንዴ ማስመሰል ጠላሁ ልጆቹ አንደዛ እያነብ ያልራሩ ሌላ ሰው ቀርቦ ሊያስታርቅ
በምንድነው ጸባቸው ግን መጠጥ ሚወድ ይመስላል@@Username-u1c
በጣም እሱ ጥሩ ሰው ነው
@@zeharahassen7810 you know nothing about his past personality. probably, the consequence of his divorce impact his current life and he is behaving accordingly. most men are cruel, abusive, and harsh towards thier spouse. also they think another woman is better than their wife. once they divorced and see the reality,they live the rest of their life in regret.
Exactly!
ትክክል ስይፉዬ ሴት ልጅ ከተፋች አትልስም ወንዶች ቶሎ ብላቹ ንቁ ወጣትነት አይግደላቹ❤😊
መልእክተኛው ነኝ ሰይፉ የኢትዮጵያ ህዝብ እነኝህ ጥንዶች እንድተረቁ የሀገር ሹማግሌዎችን የቤተክርስቲያን አባቶችን ጠርተህ አስታራቂ ተብለዋል
😂😂😂
ግን ጤነኛ ናችሁ መች ተጣሉ አታይዋቸውም እንዴ በቃ አንድ ላይ መሆን ስለማይችሉ ነው ይህ የሽምግልና ጉዳይ አደለም ይህን አይታችሁ መረዳት እምትችሉት ነገር የለም
Ene yemlew ye alcohol sus kalebet lelijichu tiru aydelem birk yshalewal
መች ተጣሉ ሰው ያመዋል በሁሉም ነገር አንድ ላይ ናቸው በትዳር ቀረ እንጂ
@@AmharawolloU
ሙሉጌታ ማርያምን በጣም ነው ሚያሳዝነኝ እንደው እናተ አልቃል ያላቹት በፈጣሪ ካላለቀ አንድላይ ትሆናላቹ ብዬ ተስፈ አደርጋለው ዳዊትን ባአንተ ውስጥ አየዋለው በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምን ብየ ኮሜንት እንደምሰጥ ራሱ በጣም ቃል ስላጠረኝ ዝም አልኩ❤❤
ወላሂ ምርጥ ስሞች ናቸው ጀግና አባት ና እናት ጥርሳቸው አይገጥምም ያርቢ. አላህለልጆቻችሁ ሲል ያርዝላችሁ እድሜያችሁን
ገኒ በጣም ጀግና ሴት ነሽ በራስሽ ቁመሽ የልጆችሽን አባት እደወድም እደጓደኛ መያዝ የቻልሽ ድቅ ሴት ነሽ❤❤❤
ስእለት ተሳልኩ፣በእውነት አብሬ አለቀስኩ። ገኒ፣ለልጆችሽ ደስታ ስትይ ያንቺን በደል( ካለ) ርሽውና ታረቁ።ዲያቢሎስ ይፈር፣እኛ ደስ ይበለን እባክሽ ?!
ልጆቹ ይሄ ነው የሚመርጡት አታጨብጭቡ
ሰይፉ ምርጥ ጥያቄ ነው ገነት ባሏን መልቀቅ እና መሯጧ ምሳሌ የተጠቀመችው ልጄን የተወሰነ ጊዜ ሚዲያዋን ዳይሬክት አደረኩ ከዛም ለቀኳት አለች አዎ ልጅን እንዲ ማኔጅ ማድረግ መልካም ነው ባል ግን የ እግዚአብሔር ክብር ስለሆነ ንቀሽው መውጣትሽ ልክ አይደለም ይሄ የ ፌሚንስቶች አባባል ነው ሙሌ ስብራትህን እግዚአብሔር ይጠግን የዛሬ 14 አመት ፍርድቤት ከሳህ እንደነበር በዚሁ ሚዲያ ላይ ቀርባ ተናግራ ነበር ትዳርን ማፍረስ ሃጥያት ነው ፍቾን እግዚአብሔር ይጠላል ። ምናልባትም ከ እውነተኛው ትዳር ይልቅ በ ቀልድ ውስጥ በ መሸፈን እድሜን መኖር መልካም ከመሰላቹሁ አሁንም ለ ልጆቻችሁ መልካም አይደለም ታረቁ።
ወይ ጉድ ምነው በያኮሜንት ስር መለያያትን የምትሰብከው አንቺ/ተ ከምንድነው የተፈጠሪካው ፍቅርን የምጠለው ሴጠን ነው @@PeacefullRain-g4g
Jil @@jesusloveyou5996
አረትዳር አለውኮ ደግሞ ሌላትዳርመፍታት
ገኒ እህቴ በእግዚአቢሔር ታረቁ የነዚያ,መልካም ልጆችሽ አባት ነው ፈጣሪ እንኳን ስንፀልይ የበደሉንን ይቅር እንደምንለው አንተም በደላችንን ይቅር በለን እንላለን በፈጣሪ ይቅር በይው
He is real hero ❤❤❤❤ still he has wonderful personality, heart 💜, we pray for you guys to be united again EEBBiffamaa
ሰይፍሻን አለማድነቅ ንፍገት ነው እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዉነትነዉ ደምሪኝ ዉዴ😢😢😢
@@Muna336 አሜን አሜን
@@rgdhghsuj9300 ደመርኩሽ ይኸው
ለምን
በምትወጄቸዉ ልጆችሽ ስትይ ታረቁ በአ/ር?
በጣም ደስ እሚሉ፣ ምናለበት ታርቅው አንድላይ ቢሆኑ፣ እንድኔ መታረቃቸዉን እና ገና ሲያያችው እሚወዳችው እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍
ታርቁ እደ😂❤❤
@@YeshewerkYeshewerkበናታችሁ ደምሩኝ
ኧረ አልተጣሉም እህትና ወንድም ናቸው
@@laylamohammed6405 እኔ ነኝ የጦዝኩት ወይስ እሷ ናት ያጦዘችኝ።😇😇😇
ደረቅ ናት እደ
The best show ever, Seifu! Why are this lovely couple getting back together for the sake of their children.
God bless you Seifu.❤🙏
Ganeya betam betam tenkarana ye iwnetegnananet inatinatin seat lig min yahil tenkara indehonech ayichebshalhuna barchelign le ijochish yaleshin bota betam new miwodilish inatinat inde new 💪💪💪💪💪
❤❤የኔ ምሰኪን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
ሰይፍሻ የሄድክበት እርቀት በጣም ደስ ያሰኛል የዚን ያህል መልካም ሰዉ አትመስለኝም ነበረ። ተባረክ። ገኒ አረ በፈጣሪ በቃ ይቅር በይ። ዝምድናን የበጠሰ ከኔ አይደለም ይላልቁርአን የመፃፍቅዱስን ባላውቅም። ተይ 😢
መጀመሪ ከዝምድናው በፊት መች ከሱጋ ሆና ነው
ወረኛ በቁርአን ታምንም ስለዚህ አዘባርቁ
ባልና ሚስት መፋታት የሚቻለዉበዝሙት ብቻ ነዉ ከዛ ዉጭ መፋታት አይቻልም ግንአለም ስንኖር ፈተናዉ ከባድ ነዉ
Geniye yene Enat እመብርሃን ከእነ ቤተሰብሽ ጠብቃ በጤና ታኑርልኝ ፍቅራችሁንም ትመልስልን ፤ በጣም ነው ደስ የምትሉት
እነሱ ጎበዝ ናቸው ❤❤እኔ ሚገርመኝ የcomment sechiwoch weregn mehone nw😅😂😂
የምር ሙሌ በጣም ያሳዝነኛል 😭😭😭 ድሮ እኮ አባት እና እናት ሲጣሉ ልጆች ናቸዉ የሚያስታርቁት ♥♥♥🙏🙏
ያሁኖቹ ልጆች የመርዝ ቢልቅልጥ ናቸው እኳን ሊያስታርቁ ያጣሏቸዋልጅ 😂😂
የአሁን ልጆች ጥቅማቸው አይጉደልባቸው ራስ ወዳድ ናቸው
ልጆቻቸው እንደማይሆን ገብቷቸው ነው@@zeharahassen7810
ማሪያምን ትክክል ነሸ
በጣም እንጂ ሁሉም ከናታቸዉ ጎን ሆኑ
አባትነት ማለት ያማይነገርለት የማይዘከርለት
በብዙ ዝምታዎች ውስጥ ብዙ የሚከፈል ዋጋ
ገኒ እና ሙሉ ጌታ እግዚአብሔር ልጆቻቸውን ያሰባቹበት ድረስ ትምህርታቸውን ተምረው ተመርቀው ገኒ እንዳልሽው አድራሻቸው ለማየት ይብቃችሁ መልካም ቤተሰብ ከመልካም አስተሳሰብ ይመነጫል ❤❤❤
ተለያይተዋል እሚባለም የቱ ጋ ነው ሳያቸው የተለያዩ አይመስሉም ቆንጆ ልጆች ወልዳችኃል የትዳር ተምሳሌት ሁኗቸው የይቅርታ ልብ ከሌለን ከቱ ነን ይቅርትና ፍቅርን አሳዩን እንወዳችኃለን❤❤
በይቅርታ እየተጠያየቁ ነው ትዳሩ ቢቀርም
ይኸም መታደልነው የኔው ከተለያየነ 9አመታችን እኔንለመግደል በታ እየፈለገ አስካሁን ደረስኩ ካሁን በሆላም አላህ ያቃል😢😢😢😢😢
@@hayatmohamed-j8q😢😢😢
እህቴ ባንድ ቤት አይኖሩም እሶም አላገባችምእንጂ የራሶ ሂወት እየኖረች ነዉ እሰም እንደዛዉ ይመስለኛል ሁለቱም አንድ ሚያረጋቸዉ ሁለቱም አላገቡም ግን ያዉ ልጆች ስለሚያገናኛቸዉ ነዉ ማይለያዩት
ፓስተር ቸሬ የት ነክ በጤና ጉዳይ ካልሆነ የተለያዩት እባክህ እባክህ አስታርቅልን 😢😢😢 ገኒ የኔ እህት 😢😢😢😢😢
የተማረ ሰው ሲያወራ ውሎ ቢያድር አይሰለችም ❤I really enjoyed this interview
Me too ሰይፉየ እና እግዶች በእዉነት ደስ የሚል interview ሰይፉየ ግን እነሱ ይጋቡ እጂ የሰረጉን ወጭ አግዛለሁ😂
ጋሽ ሙሌ ትዳሩን በጣም እንደሚፈልገው ያስታውቃል። ዋናው ሰላም መሆናቸው ነው
ገኒ ይበልጥ አከበርኩሽ የሁለታችሁ መልካምነት እግዚአብሔር በልጆቻችሁ ላይ እያሳየን ነው። አንዳንድ ትዳር እኮ አብረው እየኖሩ አብረው አይደሉም ልጆችም በጣም እየተጎዱ ነው እያየን ነው እነሱ ግን ተለያይተው አብረው ናቸው ልጆቻችሁ እድለኞች ናቸው አንዳንድ አጥንት የሚሰብር አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ግን ለልጆቻቸው ስትሉ ታደቡ። የሚስት ውሽማ ማለት??? ሼምምም...
አንዳንድ ሕይወቱን ያልኖረ በሰው ጫማ ካልቆምኩ ይላል ለዛም ነው ብልግና የሚፅፉት ለኔ ሁለቱም ምርጥ ትምህርት ሰተውኛል አመሰግናለው
Sibina begenizeb aygezam minale
1. Sew akibri binihon
2. Yalenin akafay binihon
3. Kalatochachin ende hakim adagn.
❤ behonu
4. Tagsh ena asteway binihon temegehu lehulachinim.
ታርቃችሁ ቆርባችሁ ማየት እፈልጋለሁ 😢
ከምር 😢ፈጣር የምሳነው ነገር የለም 🤲
እመቤተ ከልጅዋ ለምና አንድ ታድርጋችሁ 🤲
እንደኔ እያለቀሰ ያየ አለ😢
ግን እንደዚህም አይነት አባት አለ ያስቀናል በጣም።
ስንት መጥፎ አባትነት መቀበል የማይፈልጉ ሰዎች ባሉበት ዘመን ይሄን መስማት ደስ ይላል
ሙሌ እግዚአብሔር የአፋችንን ሳይሆን የልባችንን ይፈጽም እላለው ልብህ ይህን አይፈልግም የኔ የዋህ እንደልብህ መሻት ያከናውንልህ ገኒም ጀግናዬ ነች ግድ የለም ሁሉም በርሱ ይሆናል
ማንም ሰው የሚ 1:02:26 ኖረው አንዴ ነው የእውነት ስለ ልጆቻችሁ ብላችሁ ከሆነ የምትኖሩት በህይወት ዘመናችሁ አንድ ነገር አድርጋችሁ እለፉ ለልጆቻችሁም ለእኛ ተከታዮቻችሁም ብላችሁ ታረቁ ፈጣሪ ፍቺን አይደግፍም እባካችሁ ሞትን እኮ ተሸክመነው ነው የምንዞረው እባካችሁ ታረቁ እኛም ደስ ይበለን
እባካችሁ ታላላቅ አርቲስቶች ድንጋይ ይዛችሁ አስታርቁአቸው እሱ በጣም ያሳዝናል ከምር አላህ አንድ ያድርጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ የውነት እግዚአብሔር በአንተ ተመስሎ እንዲረዳቸው ሽማግሌ መርጠህ ላክ ግን አባቶች ቢሆኑ ይበልጥ ደስ ይላል
አለቀ የማይሆን መሆኑን ነገሩን እኦ የአሁኑ አኗኗራቸው ተመችቷቸዋል አለቀ
እንዴ ኣሉ እኮ በቃ በትዳር እያሉ ያጡት ነገር ኣሁን ኣጊኝተውታል ስለዚ ጨረሱ ዘግተዋል ደሞ ከዚ እድሜ በኋላ ምንም ኣያስፈልግም
እሱ ትዳር አለው አለቀ
@@عبداللهمحمد-ر4ذ ውሸት የለውም
@@عبداللهمحمد-ر4ذ የለውም ኬት ኣመጣሽው ወይ ኣመጣሀው? እንደዛ በፍጹም ኣላለም
ገንዬ I feel you በጣም ነው የተረዳውሽ ሁሉም ሰው በውስጡ ሚይዘው ትልቅ ፈንጂ አለ ተጎድተሻል የምልበት አንድ ትልቅ ነገርአለ ብዬ አስባለው ለሰውማይነገር ለፈጣሪ ብቻ ሚነገር ስህተት ሰርቷል ግን ቀሪ ዘመናችውን ፈጣሪ ይባርክ አይዞን አስለቀሳችውኝ❤️❤️❤️❤️❤️
Tama hospital yetegnach gize motiwan temegitwal degmom eswa tama sikobat neber leza new yekoretelat 😭😭
@tisonkifle ኤችአይቪ አሲዞታል
እንደዚህ አይነት ባለቤቶቹ ያልገለፁት መረጃዎች ካሉ በጣም ፕራይቬት ስለሆኑ እባክዎ ያጥፉላቸው፨ @@PeacefullRain-g4g
ወይ ሴቶች! እረ ባካችሁ በቀልባችሁ ሁኑ
ጌታ ይቅር ይበልሽ@@PeacefullRain-g4g
ገኒ ደስ የምትይው ልጆች አባታቸውን እንዳይጠሉ አርገሽ ማሳደግሽ ነው አየሽ ልጆችሽ ጥሩ አባት ጥሩ እናት ይሆናሉ
ገኒ በጣም ብዙ መከራ አሳልፋለች በእውነት ከነ ሕፃናትን ልጆቿ ጭምር ሴት ልጅ በጣም እጅግ በጣም እስከ ጥግ ትችላለች ለማስተካከል ትሞክራለች ብትበደልም እያለቀሰች አብራክ ትዘልቃለች አንተን ለማስተካከል ግን ግን ያመረረች ቀን በቃ ጥግ ደረስ እንደ ወደደች ጥግ ደረስም ትጠላለች 😢ሁሉም ነገር አልፎ ብታረቁ ቆንጆ ነበር ማንም ሰው ገኒኒ በክፍ አይናገራት አደራ 🙏🙏
ያአላህ ያከሪም የተጨካከኑበትን ልባቸዉን አርጥበው እና አንድ አርጋቸው ወደ ትዳራቸው መልሳቸው ላንተ የሚሳንክ የለም እና ልክ እደራሴ ጉዳይ ነው የተሰማኝ ለዛ ከልቤ ነይቼ ነው ዱአ ያረኩላቹ ኢሻአላህ ትታረቃላቹ ትዳራቹ ዳግም ይመለሳል
እውነትህን ነው ሰይፍሻ "እግዚሐብሔር የሚያውቀው አንድ ነገር አለ!!!" በእውነት ፈጣሪ ይፍታላችሁ!
ጋሽ ሙሉጌታ መልካም አባት ነው ሲያያወራ ግልጽነቱ ደግሞ ሆደ ቡቡ ነው እንግዲህ ምን ማለት ይቻላል
ለልጆቻችሁ ሲል እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን. 🎉🎉🎉🎉🎉ችግራችሁን እግዚአብሔር ይፍታው የኢትዮጵያ ህዝብ ምኞቱ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Mule you are just No.1 big respect
What an interview! I was in an emotional roller coaster, sometimes I laugh, sometimes tears roll down my cheeks. These two individuals are a power duo, a rare combination of mutual love and appreciation for each other. Kudos to both of them. Wow !!
Really emotional in the end the woman open minded she want to be free 💚💛❤️
ሰይፍ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
የራሳቸዉ ችግር ይኖር ይሆናል እሄ ሰዉየ በጣም ያሳዝነኛል በጣም ገኒየ
ሙሌ ጫወታህ አይጠገብም ስለ ታሜ የተናገርከው ተመችቶኛል እኔም በከፋኝ ወቅት በበብዙ መንገድ አጠንክሮኛል ታሜ የኔ ኑርልኝ ሙሌ አላህ ያክብርህ
ወልደህ አምጣ ይባላል እንዼ ገኒ ልጅቱም ክኮ እናት አላት ያልገባሽ ብዙ ነገር አለ ልጆችን ተስማምቶ ማሳደግ ደስ የሚል ሲሆን ገደብ ቢኖረው ይሻላል ልጆች ነገ የራሳቸውን ላይፍ ይጀምራሉ ።
አንዳንድ ስዎች ገመናቸውን ለመሽፈን በወሬ ብዙ ርቀት ይሄዳሉ። የዛ አይነት ናቸው። ለመሆኑ የነሱ የትዳር ሁኔታ ዘላለም በየሚዲያው እንዲወራ ማመቻቸት እራሱ የጠንነት ምልክት አደለም። ስንት በአሁን ሰአት ህዝቡን የሚያስጨንቅ ነገር እያለ ያንድ አርቲስት ሂወት የሂን ያህል መወራቱ ምን ያህል እንደዘቀጥን ያሳያል።
@@zemeni3189-v7u😂😅ቱሉቱላ።በር ዘግተህ ኑሮክን አስብ😅
የማይመስል ነገር ነዉ የምትለዉ። ለምን ስንት ወላጅ አልባ ልጆች አታሳድግም እንዴ ? ደግ ጥሩ ለመባል ነዉጂ አስመሳይነት ነዉ።
ሰውዬው በጣም ነው የሚሳዝነው እግዚአብሔር ሰላሙን አውርዶላችሁ ከልጆቻቸው ጋር አብሮ ያኑራችሁ
ወረኞች
ጭራሽ አባቴን ይመስለኛል አላለችም ወይኔ ሰውዬው ሲያሳዝን ሙሌ😢
Awo
@@kidistkasa hiv አሲዞታል አርፍ በተቀመጠችበት ይደበድባት ነበር በችግር ተቆራምዳለች ከሱ ጋር አይበቃችሁም እሶን መውቀስ
Masrga laki edi lemaleti@@PeacefullRain-g4g
ጌታየ መድህን አለም ሆይ ለሀገራቺን ሰላም አምጣልን እረ ሰላም አባት ሆይ 😢 😢