በቡልጋሪያኛ ነው አፍ የፈታሁት ... በጣም የዋህ ነው እድለኛ ነኝ ተወዳጁ ተዋናይ ሄኖክ እና ባለቤቱ ጋዜጠኛ ውቢት | Seifu on EBS

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @FatumaHussen-t2r
    @FatumaHussen-t2r 2 месяца назад +394

    ጀግና ባል ለሚስቱ respect ያለው ወድ ደስ ይለኛል ❤❤እንዳተ አይነቱን ወንዶች ያብዛልን

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 2 месяца назад +5

      ለባሏ ክብር ያላትም ሴት በጣም ደስ ትላለች!! እንደዚህ አይነቶቹን ሴቶች ያብዛልን!!

    • @MussieTeklemariam-qe2sq
      @MussieTeklemariam-qe2sq 2 месяца назад +1

      ማን ይጠላልን

    • @eyeruskenaw6077
      @eyeruskenaw6077 2 месяца назад

      Amen ❤

  • @MOSEBYouTube
    @MOSEBYouTube 2 месяца назад +241

    ሚስቱ ስታወራ አይናይኗን ተመስጦ የሚያይ ወድ ሚስቱን የሚወድና በሚስቱ የሚኮራ የሚወዳት ነው አስተያየቱ ደስ ሲል በየቤታችን ፍቅር ሰላም የተሞላበት ትዳር ይስጠን😍

  • @ccu3907
    @ccu3907 2 месяца назад +618

    ለመጀመሪያ ጊዜ በኢትዮጵያ ታሪክ ሚሥቱን ሱሴ ናት ብሎ የተናገረ ወንድ ጀግና ነህ አድንቄሐለሁ👏👏👏👏

    • @fase-man6355
      @fase-man6355 2 месяца назад +9

      በአለም ታሪክስ እንደዛ ያለ አለ እንዴ?? እሱ እኮ የአለም ሪከርድ እየሰበረ ነው🤣

    • @samitek5488
      @samitek5488 2 месяца назад +5

      @@ccu3907 እንዴ ሱሴ ብሎም እኮ የዘፈነ እዚ አለም ላይ ኣብነት ብቻ ነው ✌️

    • @fayzabuze
      @fayzabuze 2 месяца назад +2

      Yehema ye ametu merex bal tebelo meshelim alebet

    • @zahramohammad5812
      @zahramohammad5812 2 месяца назад +5

      ወላሂ እኒም ባሌ ሱሴነው የኒ ናፊቅ በፊቅረ ያኑረን

    • @BirtukanWondiye
      @BirtukanWondiye 2 месяца назад

      Ere kezih befet initewaweqalen lay suse bilo yeterat ale😅😅😅

  • @TGST645
    @TGST645 2 месяца назад +344

    ማርያምን እንዴት ደስ እንደምትሉ ባለቤትሽ ለአንች ያለው ክብር አይኑ ላይ ይለያል ዋውው መታደል ነው ❤ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አብዝቶ

    • @faniyoo6555
      @faniyoo6555 2 месяца назад +1

      ደስ የምትሉ ናችሁ ማሪያምን በጣም ደስየምትሉት❤❤❤❤❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 месяца назад +192

    ሴት ልጅ በባሏ እንደመከበር እንደመወደድ ምን አለ ሱሴ ብሎሻል በልጆቻቹ ተባረኩ ምርጥ ተዋናይ ሄኒዬ ትችላለህ ለሚስትህ ያለህ ፍቅር ከፊትህ ይነበባል ስታወራ እራሱ በስስት ነው ምታያት በፍቅር አብራቹ ያስረጃቹ ❤❤❤❤

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 2 месяца назад +74

    ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ ነው ያሳደገው?! ይህ ድንቅ ልጅ እንኳን ባል እንኳን ወንድም እንኳን ዘመድ እና ጓደኛ መሆን ይቅርና የእርሱ ጎረቤት መሆን በራሱ መታደል ነው። ክርስቶስ ይጠብቅህ ዘርህ ይለምልም!!!

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +3

      በጣም መታደል ነው ክፉ አይንካቹ ካይን ይሰውራቸው

    • @worknesherestu958
      @worknesherestu958 2 месяца назад

      @@yaredenayared8873 ይቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማሳት ነው

    • @BetiBeti-c5v
      @BetiBeti-c5v 2 месяца назад

      በጣም በጣም ያስቀናሎ በጣም እወዳችኦ አለው ❤❤❤❤️🙏🙏

  • @tgmakbel8056
    @tgmakbel8056 2 месяца назад +340

    ሚስቱን አስተያየቱ ደስ ሲል ምርጥ ባል እንደሆንክ ታስታውቃለህ❤ ምርጥ ጥንዶች

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa2872 2 месяца назад +252

    በህይወቴ በጣም መንፈሳዌ ቅናት የሚይስቀናኝ እንደዚህ አይነት አፍቃራ ሳይ ነው:: እግዚአብሔር አይለያችሁ

  • @rutaas2865
    @rutaas2865 2 месяца назад +36

    ከዚህ በፊትም ቅዳሜ ከሰዓት ላይ ቀርቦ ለሚስቱ ያለውን ፍቅርና ክብር በደንብ አሳይቷል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ልብ ያለው ወንድ አንተን አየሁ ሄኒ ❤❤

  • @tigist23445
    @tigist23445 2 месяца назад +77

    ይችን ልጅ በጣም ነው የምወዳት ትዳራችሁ የሞቀ የደመቀ ይሁን እሱም ደስ የሚል ነው መጣላት ያለ ነው ዋናው ነገር መከባበር

  • @mekdiabeje3785
    @mekdiabeje3785 2 месяца назад +24

    ሄኖክ በሪሁን በጣም የምወደው የማደንቀው እንደ ችሎታው ያልታወቀ ያልተወራለት ልጅ ነው ዛሬ ደግሞ በጣም አስደነቀኝ ለሚስቱ ምርጥ ባል ለልጆቹ ምርጥ አባት ከመሆን በላይ ምን ወንድነት አለ በጣም ድንቅ ሰው ነህ አንተን ያሳደጉ ቤተሰቦች ይባረኩ❤

  • @abc12452
    @abc12452 2 месяца назад +95

    ዛሬ ገና የሴፉን ኢንተርቪዉ ጀምሬ ጨረስኩ ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ ይስጣቹ እዉነትም የዋህ ነዉ ሰላምተኛ ሰዉ የዋህ ነዉ

    • @ZorishMenjeta
      @ZorishMenjeta 2 месяца назад +1

      በስማም ሌላ ጊዜስ ውዴ😂❤❤

    • @abc12452
      @abc12452 2 месяца назад

      @ZorishMenjeta ሌላ ጊዜ አቋርጬ ወጣዉ አልጨርስም ውዴ😀

  • @assefashsura578
    @assefashsura578 2 месяца назад +45

    ውቢት ግቢያችን ስትወለድ በጣም ብርቅዬ ስለነበረች እናትና አባቷ ወላጆችዋ ቢሆኑም ግን የሁላችንም ነበረች በብዙ ሰው መሀል በፍቅር ነው ያደገችው እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ስለሰጠኸኝ እጅግ ደስ ብሎኛል ተባረኩ

    • @woubtshayfaris2740
      @woubtshayfaris2740 2 месяца назад +5

      ይቅርታ ስትወለድ ስትለኝ ቡልጋሪያ ነው ማለት እዛው ስለተወለደች እዛ ነበርክ? እባክህን ወንደሜ እዛ ከነበርክ በመቼ አመተምህረት ነበርክ ወንድሜ ልጅ ወልዶ ከቡልጋራዊት ሴት ነበር እና ልጠይቅህ ብዬ ነበር ያው እሱ አሁን በህይወቱ የለም

  • @kiya9587
    @kiya9587 2 месяца назад +50

    ደስ ሲሉ እሱ ግን በጣም ጠፍቶዋል ምርጥ ተዋናይ ነበር ናፍቆት ትግስቱን ትመስላለች እሷ ደግሞ

  • @Samri-Habshawit
    @Samri-Habshawit 2 месяца назад +103

    እጅግ በጣም ተመስጬ ያየሁት ፕሮግራም ነው እውነት የሚገርም ሰው ነው የዚህ ዘመን የትውልድ ስብዕና ያለው ሳይሆን የወርቅማዎቹ ዘመን የትውልድ ሰብዕና አለው ሜታሊቲው ኢሞሽኑ ፍቅሩ አረዳዱ የዋህነቱ እውነተኛነው ስሜቱ የያኔ ተናፋቂ ብርቆቹ ዘመን ትውልድ ነው የመሠለኝ በቃ በጣት የሚቆጠሩ በዚህ ትውልድ ሆነው ያለፉትን አስታዋሽ ከምላቸው ውስጥ የሚቆጠር ነው ።አለማየሁ ታደሰ ወርቃማውን ትውልድ ያስቀጠለ ብዬ የማስበው አርቲስት ነው ዛሬ ደግሞ ሔኖክ በሪሁን ተመለከትኩት። የተመረጡ የተወሰኑ ሰዎች አሉ ወርቃማ ዘመንን የሚያስታውሱን የሚያስናፍቁን ጥበብ ከነ ክብሯ ከነ ስነ ምግባሯ ከነ ሞገሷ በተለይ የብሔራዊ ቲያትር ቤት የመድረክ ተዋንያን ከነ ትያትር ቤቱ አየኋት በክብሯ በዚህ ምሽት። የወርቃማው ዘመን የብሔራዊ ቲያትር ወርቃማዎቹ አርቲስቶቻችን በሙሉ በህይወት ያላችው እንዲሁም በማይቀረው ሞት የተለያችሁን እና ስማችሁን በወርቅ ቀለም የፃፋችሁ እስከዛሬ ድረስ በክብር በታሪክ በፍቅር ያቆያችሁ እናመሠግናለን❤❤❤ ።

  • @EfnanAlemayew
    @EfnanAlemayew 2 месяца назад +27

    ለትዳራቸው ታማኚና ፍቅር ያላቸው ወንዶች ያብዛልን እግዚአብሔር ፍፃሚያቹን ያሳምርልን

  • @AyubMili-j1t
    @AyubMili-j1t 2 месяца назад +55

    የምር ሰይፉ ምርጥ ያልተወራለት ሰው ነውኮ ስለሰራቸው ስራዎች ሽልማት ያስፈልገዋል

  • @hl9677
    @hl9677 2 месяца назад +44

    የዛሬው ሾው ይለያል ከሄለን ጋር እና ከነዚህ ጥንዶች ጋር የተደረገው ቃለ ምልልስ ምርጥ ነው ።

  • @Eildana
    @Eildana 2 месяца назад +41

    ወይኔ በጣም ምወደዉ ልጂ ከሜሮን ጌትነትጋ በሰራዉ ድራማ😍ሚስቴ ናት ሱሴ አላለም በስስት ነዉ ሚያያት መታፈል ነዉ አይለያችሁ❤🙏

  • @selamawitzoeb880
    @selamawitzoeb880 2 месяца назад +31

    ሔንዬ የባህሪ ንጉስም ነዉ የኔ ዉድ ልጅ ተባረክ ሠዉ አከባሪና ተለዋዋጭ ባህሪ የሌለዉ

    • @selamawitzoeb880
      @selamawitzoeb880 2 месяца назад

      የምወደዉ ልጄ እድሜና ጤና ይስጣችሁ

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 2 месяца назад +82

    ደስ የምትሉ ጥዶች ናቹ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላቹ 😇😇

  • @elenimekonnen-uf6sm
    @elenimekonnen-uf6sm 2 месяца назад +8

    እግዚብሄር ከሰው አፍም ከሰው አይንም ይጠብቃችሁ በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ፀልዩ ይላል የእግዚያብሄር ቃል ፀልዩ //

  • @lidiya727
    @lidiya727 2 месяца назад +73

    የኔ ቢጤ ነው እውነት አንድ ቀን ያወቅኩትን ሰው ለዘላለም ነው ሰላም የምለው። አንድ ቀን ከተዋወቅኩት ካወቅኩት በኋላ በቃ እንደ ቤተሰብ ነው ለኔ

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 2 месяца назад +7

      እኔደሞ እደ ጅል ሰዎች ሲያዩኝ ፈገግ,እላለሁ😂😂

    • @MayoshaTa
      @MayoshaTa 2 месяца назад +2

      ​@@lomi-Q9rvሁሌም ፈገግ በይ❤❤❤

    • @lomi-Q9rv
      @lomi-Q9rv 2 месяца назад +1

      @@MayoshaTa 😂😘😘😍ክበሪልኝ የኔ መልካም ሴት💚🌂

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 2 месяца назад

      ​@@lomi-Q9rvjelenete ayedelem lebe kenenete new

    • @HanAman-oi1yy
      @HanAman-oi1yy 2 месяца назад

      Hi Lidu

  • @betisha272
    @betisha272 2 месяца назад +39

    በጣም ደስ ትላለችሁ ❤❤❤ ምርጥ ባለትዳሮች ❤❤እስከመጨረሻው አብራችሁ ኑሩ

  • @selamlemma6104
    @selamlemma6104 2 месяца назад +30

    የእውነት እደለኛ ነሽ አመለካከቱ ደስ ይላል❤❤❤❤❤

  • @da8387
    @da8387 2 месяца назад +68

    ብዙ ግዜ ሱስ በመጥፎ ጎኑ ብቻ ነበር ጭንቕላቴ ላይ የሚመጣብኝና ዛሬ ደስ ያለኝ የሱስ ጥሩም እንዳለ ነው። ስለዚህ ጥንዶች ሄኖክ💍ውቢት እስከ መጨረሻ ከነሱሳቹ ኣብራቹ ጃጁ🙌
    💐💙🙏✌️🙏♥️💐

  • @SADORATUBE
    @SADORATUBE 2 месяца назад +582

    ኬት ነው ግን የትግኝው ሄኖክ፣ እስኪ የሄኖክ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @seedforafarmer4126
      @seedforafarmer4126 2 месяца назад +18

      ከእናት እና አባቱ

    • @RawnaqAlRawnaq
      @RawnaqAlRawnaq 2 месяца назад +6

      Yenem tiyake new

    • @alemayehudesta7729
      @alemayehudesta7729 2 месяца назад +6

      ቅንነትና ደግነት ጠፍቶ በሔኖክ ላይ መኖሩ ይገርማል

    • @Yared-x5j
      @Yared-x5j 2 месяца назад +2

      ውቢት አብራደጋችን በጣም ደስ ብሎኛል ከንፈስልክ ትምርትቤት

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 2 месяца назад +3

      ያው ከደጋጎቹ ነዋ

  • @user-cc2tb3bv9p
    @user-cc2tb3bv9p 2 месяца назад +93

    አንዳንድ ሰው እንዴት እድለኛ ነው በጣም ታድለሻል አቤት እንዴት እንደምወደው እግዚአብሔር እባክህ የሚያፈቅር ሰው ስጠኝ

  • @ShimlesbelachewShimles
    @ShimlesbelachewShimles 2 месяца назад +27

    ደስ የሚሉ ጥንዶች ፍቅራቹ ብዝት ይበል አብራቹ አርጁ!🙏❤👍

  • @zinashg.1272
    @zinashg.1272 2 месяца назад +17

    I rarely put comment on any youtube I watch but today this amazing young guy forced me ...wow he is an extra ordinary person....keep it up Henock...God bless!!!

  • @ባላገሯይቶብ
    @ባላገሯይቶብ 2 месяца назад +62

    ከታሪኩ ባባ ጋ ነው በጣም እሚመሳሰለው በጣም እምወደው አክተር❤❤

    • @fatmasaeed6043
      @fatmasaeed6043 2 месяца назад +9

      ሙሀመድ መፊታህ ጋርም ይመሳሰላል

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 месяца назад +39

    ይህን አርቲስት ስወደዉ❤❤

  • @min7anu835
    @min7anu835 2 месяца назад +55

    ❤❤ ማሻ አላህ ደሰሰ ሰትሉ አላህ አይለያችሁ ሁለታችሁንም እወዳችሁዋለሁ

  • @fetikedir
    @fetikedir 2 месяца назад +32

    አስተያየቱ ሁሉም ነገር ያወራል።❤❤ ታድለሻል ባሎቻችን እኛ ስናወራ እንኳን አትኩሮት ሊሰጡን ስልካቸው ላይ አፍጠው መጨረሻ እ ብለው ነው የምንደግመው የሆነ ሰው ቢጠይቃቸው " እወዳታለሁ" ይላሉ በተግባር 0

    • @mekdiabeje3785
      @mekdiabeje3785 2 месяца назад +5

      እዉነት ነው እንኳን በሚሊዮን ሰው ፊት ብቻችንንም አይሉንም ደግሞ ይሄ ስልክ የሚባል ነገር እያለ 😢😢😢

    • @YalemGedelu
      @YalemGedelu 2 месяца назад

      ye selka site nate metbelete

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 2 месяца назад +112

    በጣም ታምራላቹህ አይለያቹህ የእውነትም ሱሴ ❤❤❤❤

  • @Happy-780-
    @Happy-780- 2 месяца назад +81

    ሄኖክ ከሚባሉት ሰዎች ዉስጥ ቁምነገረኛ ሄኖክ በሪሁን ነው ያየሁት ጀግና ብየሀለሁ🙏🙏 ለእናትክ ትልቅ ክብር አለኝ 🙏
    የሚስት ሱስ ተባረክ እደስምሽ ዉብ ነሽ ❤❤ሁለቱን ጣንዶች ምትወዱ በላይክ ፍቅራቹን አጋሩኝ🙏

    • @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
      @የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ 2 месяца назад +3

      ሄኖክ ወንድሙም ጎበዝ ነው

    • @sosinaweldika5471
      @sosinaweldika5471 2 месяца назад +3

      መምህር ሄኖክ ሃይሌስ

    • @MarthaYami-q9h
      @MarthaYami-q9h 2 месяца назад +1

      Henok meharis?

    • @Happy-780-
      @Happy-780- 2 месяца назад

      @@sosinaweldika5471 ይቅርታ እዉነት ነዉ መምህር ሄኖክ ሀይሌ🙏

    • @Heni-Abi
      @Heni-Abi 2 месяца назад

      ምን ለማለት ነው

  • @Ummuaydin2020
    @Ummuaydin2020 2 месяца назад +107

    ማሽ አሏህ ሚስቱን የገለፀበት መንገድ ደስ የሚል አገላለፂ ነው። በርቱ።

  • @UfRa-yi7hp
    @UfRa-yi7hp 2 месяца назад +13

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ብሎኝነው እስከመጨረሻው ያየሁት አብሮ ያዝልቅላችሁ❤❤❤❤

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 2 месяца назад +10

    በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች , እ/ር ያሰባችሁትን ይባርክላችሁ🙏❤️

  • @lijalembayu1572
    @lijalembayu1572 2 месяца назад +10

    የእውነት ጎበዝ ነህ ሄኒ ❤ትዳራቹ የተባረከ ይሁን ❤

  • @SunOn-p9n
    @SunOn-p9n 2 месяца назад +6

    ውይ ፈጣሪየ እንዴት ነው የሚያያት😊❤እንደዚ በፍቅር የሚያየኝ ባል ስጠኝ😌 ስያምሩ💓💓💓💓💓

  • @SoniyaTesfye
    @SoniyaTesfye 2 месяца назад +10

    ትክክል ነህ
    የእምላክ ፍቅርና ስራ ከምንም በላይ ሰው ላይ ነው ያሳየው ።
    ያጽናልህ ወንድሜ

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub 2 месяца назад +22

    ውይ ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ❤❤❤

  • @redyhailu1565
    @redyhailu1565 2 месяца назад +76

    ወይ መታደል ስታወራ እራሱ በስስት ነው የሚያያት 👌👌

    • @SudaiKsa
      @SudaiKsa 2 месяца назад +1

      እህ 😂😂

    • @Meron-ry5ui
      @Meron-ry5ui 2 месяца назад

      ​@@SudaiKsa😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢

    • @በቃ
      @በቃ Месяц назад

      እኔም ነገረመኝ አሥተያየቱነው ክክክክክክክክክ

  • @etsegenetalamerew755
    @etsegenetalamerew755 2 месяца назад +14

    ላገቡም ሆነ ላላገቡ ሰዎች አሪፍ ምሳሌ እምትሆኑ ባለ ትዳሮች ትመስላልችሁ ፤ ጋብቻችሁን የአብረሀም ና የሳራ ያድርግላቹ ፈጣሪ❤️

  • @alemneshhailu1005
    @alemneshhailu1005 2 месяца назад +10

    ሄኖክ ተባረክ እኔ እናትህ መሆን የምችል ሴት ነኝ ዛሬ ከሰይፉ ጋር ባደረከው ቃለ ምልልስ በጣም ልቤን የነካኝ ሠላምተኛ መሆኑ ለሰው ምን ያህል ክብር እንዳለው ሲናገር ከጨዋ ቤተሰብ የመጣ ለመሆኑ ያሳያል ይሄንን ፀባይህን እግዚአብሔር አይቀይርብህ ልጆችህንም ያንተን ፈለግ እንዲከተሉ አድርገህ አሳድጋቸው ይጠቅማል እንጂ አይጎዳም በራሴ ስላየሁት ነው

    • @tsionmulugate891
      @tsionmulugate891 2 месяца назад +1

      እውነት ነው ሰውን የሚያከብርና የሚወድ ሰው ክብር ያለው ሰው ነው።

  • @habtamuhailemeskel6912
    @habtamuhailemeskel6912 2 месяца назад +4

    ድስት ግጣሙን ሲያገኝ እንዲህ ደስተኛ ያደርጋል። ሰታምሩ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ

  • @fikirgebregziabher5668
    @fikirgebregziabher5668 2 месяца назад +4

    እንደዚህ አይነተ ንፁህ ፍቅር ያለው የሃበሻ ወንድ ማየት በጣም ደስ ይላል። እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው❤

  • @Somayube
    @Somayube 2 месяца назад +17

    እውነት ነው ብዙ ያልተዘመረላቸው የጥበብ ባለሙያዎች አሉ ክብር ለጥበበኞች ክብር ለጀግኖች ኢትዮጵያውያን 👑👑👑

  • @gnetgremew2226
    @gnetgremew2226 2 месяца назад +11

    ወው ምርጥ በል ነህ ጌታ ይበርክህ ምድትም ድንቅ ነሽ ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @mimihenok5576
    @mimihenok5576 2 месяца назад +24

    በሰምአም በጣም ምርጥ እና ፍቅር የሆነ ባል እግዚአብሔር ስለሰጠሽ እድለኛ ነሽ።
    እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው። እኔም ሴት ሆኜ ልክ የሱ ባህርይ ነው ያለኝ ግን እግዚአብሔ ለየዋሆች ጋር ስለሆነ ምንም አንጎዳም❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tolaararssa2961
    @tolaararssa2961 2 месяца назад +6

    የተባረከ በጊዜአችን ውስጥ ተፈልጎ የተገኘ ድንቅ ሰው በጣም ከጢቂቶቹ ውስጥ አንዱ... ፈጣሪ ይጠብቅህ ከሁሉ በላይ ይን የተለየ ተፈጥሮህንና ደግነትህን ቸሩ መድሃኒአለም ጠብቆ ከህሊናህ ጋር ያኑርህ ... መልካም ቤተሰብ ናችሁ የበለጠ ይባርካችሁ..!

  • @DenkneshEthiopia
    @DenkneshEthiopia 2 месяца назад +16

    ሃኒዬ ምርጥ የምር የዋህ ቅን የማይለወጥ ማንነት ያለው ድንቅ ተዋናኝ ትዳራችሁ ይባረክ 🙏🙏🙏

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 месяца назад +10

    ምርጥ ጥንጆች ናችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ አብራችሁ አርጁ😘😘🙏

  • @Ntube444
    @Ntube444 2 месяца назад +12

    እውነተኛ ፍቅር ያከባብራል አላህ አይለያችሁ ታስቀናላችሁ ባል ሚስቱን ሚስት ባሎን ሲመሰጋገኑ እንዴት ደስ ይላል

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 месяца назад +1

    ሲያት እኳን አይታችሁታን በስስትነው የሚያት የኔ አባት እንዳተ አይነቱን ባሎች ያብዛቸው❤ ደስ ትላላችሁ❤

  • @tigistabdisa1957
    @tigistabdisa1957 2 месяца назад +8

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤

  • @gedam626
    @gedam626 2 месяца назад +17

    የቤት ሰራ ከሚለሁ ድራማ ላይ ነዉ የማቀዉ ድስ ሲል ባለቤቱንም በጣም ነዉ የምወዳት የሴት ደረባባ ነሸ❤❤❤

  • @መሲቲቲዩብ
    @መሲቲቲዩብ 2 месяца назад +28

    ፈጣሪ እደዚህ አይነት ባል ይስጠን ያረብ ደስስትሉ

  • @senaitbekele47
    @senaitbekele47 2 месяца назад +15

    መሀመድ ሚፍታን እና ሙሉአለምን ነው የምትመሥለው ሔኖክ ምርጥ ሥብእና ያለክ ነው የምትመሥለው❤❤

  • @selamabebe4859
    @selamabebe4859 2 месяца назад +5

    ❤❤❤በጣም ነው ደስ የምትሉት ፍቅር በዚ መልኩ ሲገለፅ እንዴት ደስ ይላል ።

  • @genetgetachew5514
    @genetgetachew5514 2 месяца назад +2

    መልካም ሰው ነህ የዋህ ታድለኻል ሚስትህም ታድላለች ዘመናችሁ ይባረክ❤

  • @N33Natty
    @N33Natty 2 месяца назад +4

    የእውነት የመንፈሳዊ ቅናት ፣ያዘኝ፣እድለኛ ናቸው ሁለቱም።ሚስተየው እደለኛናት፣የሚፍቅራትን ማግባት፣ሴትልጅ የሚከብራትን ታከብራለች❤❤❤❤❤🙏

  • @tigesttakele6452
    @tigesttakele6452 2 месяца назад +2

    ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም😢ፈጣሪን ይባርክላችሁ ትዳራችሁን👏👏❤❤❤

  • @hanazwedu5503
    @hanazwedu5503 2 месяца назад +14

    Wow I can see how she respect him she ask him permission to dance really appreciate it

    • @essayasnigussie5790
      @essayasnigussie5790 2 месяца назад +1

      የትዳራቸው መጽናት አንዱ ምስጢር እሱ ነው።

  • @Hirut-qy3jc
    @Hirut-qy3jc 2 месяца назад +8

    እድለኝነሺ በእዚ ልክ መፈቀር እግዚአብሔር እድሜእና ጤና ይሰጣችዉ

  • @aaaa1766
    @aaaa1766 2 месяца назад +14

    በጣም ታምራላችሁ አይላያይችሁ ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ሰወዳችሁ☝😘🌷🌷

  • @YonaZion-zf7qz
    @YonaZion-zf7qz 2 месяца назад +9

    ሁለቱም በጣም ደስ ሚሉ ምወዳቸዉ ናቸዉ❤❤❤❤

  • @seada9327
    @seada9327 2 месяца назад +100

    ወይኔ ሲያምሩ❤❤❤ዋዉ የኒ ቆንጆ በጣም ነው የምወዳት የሚደንቅ ባል አለሽ

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 месяца назад

      me to ❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 месяца назад +6

    እድለኛ ነሽ ባልሽ ያስታውቃል ከልቡ እንደሚያፈቅርሽ ❤❤

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 2 месяца назад +5

    ዋው ሂኒ ሚስቱ ስታወራ በጣም በትኩረት ነው የሚያት ደስ እሚሉ ባለትዳሮች ለምልኩስና ያብቃችሁ በጣም ነው እምታምሩት ❤❤❤

  • @FrehiwotAbebaw-i9y
    @FrehiwotAbebaw-i9y 2 месяца назад +5

    በጣም ነው የምታምሩት ግን ባህሪህ ልክ እንደኔ ነው የዋህ ሰዎች እንደዚህ ናቸው ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @meronkebede7112
    @meronkebede7112 2 месяца назад

    ለመጀመሪያ ጊዜ ተመስጬ እና በፍቅር ያየሁት ኢንተርቪው ሁለቱም ደስ ሲሉ ፍቅራቸው የእውነት መሆኑ ያስታውቃል ሁለቱንም በጣም ነው የምወዳቸው አይለያችሁ እስከዘላለም !!!

  • @mulubrhanyohani
    @mulubrhanyohani 2 месяца назад +7

    ዉይይይ መታደል ሚስቱ ታድላ
    ሴቶችዬ እንደዚህ አይነት ባል ይስጣቹ

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 2 месяца назад +1

    ወላሂ ታድለሺ ይህን የመሰለ ደግ ባል
    ፈሪሰጠሺ❤❤❤❤ ስታምሩ ❤ አስተየየቱ ❤ እድሜዘመናቺሁ ይባረክ

  • @keyayene3325
    @keyayene3325 2 месяца назад +4

    አመለካከቱ ለሴት ያለው ክብርና ፍቅር ልክ እንደ አይነት ባል እስካገኝ አ ላ ገ ባ ም😊😊😊😊😊

  • @MG-uj4cd
    @MG-uj4cd 2 месяца назад

    ቆንጆዎች እግዛብሄር የበለጠ ይባርካችሁ በጣም ነው ደስ የምትሉት ሄኖክ ኢትዬጵያ ስመጣ ሰላም ብልህ ደስ ይለኛል አንተ መልካም ልጅ

  • @AbebechYaregal
    @AbebechYaregal 2 месяца назад +13

    የሳ ድምፅ ግን ምርጥ ነው። እንዲሁ ስታወራ እራሱ ቃሎች የሞላ ድምፅ ጎርሶ ነው የሚወጣ። በለዛ

  • @Hana_Yemaryam
    @Hana_Yemaryam 2 месяца назад +1

    ደስ የሚሉ ጥንዶች😍እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ እንዴት በስስት እደሚተያዩ😍

  • @MeduMedina
    @MeduMedina 2 месяца назад +7

    ሰይፉ ሾዉ ባይኖር ኖሮ ግን ምን ሊዉጠን ነበር እድሜ ይስጥህ

  • @AaA-kb8zt
    @AaA-kb8zt 2 месяца назад +2

    እውይ አስተያየቱ እራሱ ደስ ሲል😢😢አይለያችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 2 месяца назад +4

    ተባረክ በትክክል ገልፀሀል ፍቅራቹ የተባረከ ይሁን❤❤❤❤

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 месяца назад +1

    የተባረከ ቤተሰብ ። አሁንም እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ

  • @Mekdes-p3h
    @Mekdes-p3h 2 месяца назад +4

    ሙሉ በሙሉ ንፁህ ልብ ያለህ ሰው መልከ መልካም❤❤❤❤❤❤❤

  • @GenetWende
    @GenetWende Месяц назад

    ሄኒ በጣም ስለምወደው ውቢት በጣም ስለምወዳት ጥንድ በመሆናቸው በጣም ደስ ብሎኛል የኔ ምርጦች ስወዳቸው ❤❤

  • @tijasefe
    @tijasefe 2 месяца назад +4

    የኔ ቆንጆ እዴት እደምወድሽ ብታይ ባለትዳር አትመስይኝም ነበር ❤ይታደሉታልጅ አይታገሉትም የሚለው ለናተ ነው የሰራው ፈጣሪ በልባችን ልክ ነው የሚሰጠን 😍🤲🥰

  • @betelassefa8374
    @betelassefa8374 2 месяца назад

    ሄኒ በጣም ጎበዝ የበሰለ አንደበቱ ደስ ሚል ምርጥ የትዳር አጋር እስከዛሬ ኢንተርቪው ባለማድረግህ አላወቅንህ ነበር 👍 ውበት " ስምን መልአክ ያወጣዋል" no words ሰይፉ የዛሬ ምርጥ ዝግጅት 🙏

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 2 месяца назад +7

    በጣም ደስ ትላላችሁ አብራችሁ አርጁ❤❤❤❤❤

  • @ElshadayAssefaZiggel
    @ElshadayAssefaZiggel 2 месяца назад

    በጣም ደስ ይላል :: ለእናትህ ሙሉ ክብር ስለሰጠኃት በጣም ልቤን ነካኸው:: እግዚአብሔር አብዝቶ ከእነ ባለቤትህና ልጆችህ ይባርክህ::

  • @E_future-w8t
    @E_future-w8t 2 месяца назад +6

    You have a talent for being well-educated and considerate of your families. Congratulations on your diligence and disciplined art.Many thanks, Henok

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 2 месяца назад

    ሄኖኬ ዋው ትልቅ ሰው ነህ! ብዙ ጊዜ እንደአንተ አይነት ሰው አይገኝም :: እግዚአብሔር አይቀይርህ ደብልፌስ ሳያደርግህ ያኑርህ🙏🏾❤

  • @TitiYekika
    @TitiYekika 2 месяца назад +18

    በጣም ደስ ይላል ሁለቱም ምርጥ ናቸው ተባረኩ ሄኖክን አባቴን ስላመሰገንክልኝ ተባረክ መምህር ሂርጶ ጉታ የኔ ጀግና አባት ነው ሁሌም ኮራበታለው❤

  • @TigistTeklehaymanotGebreselass
    @TigistTeklehaymanotGebreselass 2 месяца назад +2

    በጣም ደሰ የሚሉ ባልና ሚሰት ክፍ አይንካቹ ፍቅር እሰከመቃብር ብያለው ❤❤❤❤❤❤

  • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
    @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 месяца назад +37

    አድስ ሙላት ዘፋኙን እሚመስለኝ ነገርስ በርታ ትችላለህ ውቢት ሚስቱ ናት ይገርማል ደስ ትላለች

    • @getugebeyehu9296
      @getugebeyehu9296 2 месяца назад +1

      እኔም ከጠራቸው ሰዎች በሙሉ ለ አዲስ ሙላት ነው ቀርቦ ያገኘሁት !!

    • @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ
      @ኡምሙሐመድነኝየራያዋ 2 месяца назад

      ሌሎቹን አይመስልም አድስ ጋር ግን ሁሌ ይምታታብኛን ዛሬ ራሱ እሱ መስሎኝ ነበረ​@@getugebeyehu9296

    • @nahommimi9882
      @nahommimi9882 2 месяца назад

      እኔ እራሱ አዲስን መስሎኝ ነበር

    • @etsegentzewdu4549
      @etsegentzewdu4549 2 месяца назад

      tikikile enenem esun nw yememselegn

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle2046 2 месяца назад

    ዋዉ ሄኖክ ለሚስትክ ያለህ ክብርና ፍቅር በምታያት አስተያየትህ ይለያል ሱሴ ናት አሪፍ አገላለጽ ፈጣሪ ፍቅራችሑን ያብዛላቹ ❤🇪🇷🙏

  • @kedestzegeye992
    @kedestzegeye992 2 месяца назад +9

    What a lovely interview so cute 🥰 very talented and very sweet the way he explains his character and how his personality works .I’m so impressed and excited to hear it also I like his wife you guys are so cute 🥰 I wish you all the best and happy life together I love you both ❤️❤️

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 2 месяца назад +1

    እንደዚ ለሚስቱ ታማኝ ወንድ እግዚአብሔር ዘላለም በብዙ ይባርከው በአደባባይ ኩራትሽ ነው የምር ❤🙏

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r 2 месяца назад +16

    በትክክል ይወዳታል አስተያየቱ የስስት የፍቅር ነው ይነበባል እሷ ብልጣ ብልጥ ነች ትጣፍጥልህ ባንተ ትለቅ መቼም የዘድሮ ሴቶች አይበረክቱም አብሶ የሚዲያ ካሜራ ካያቸው ካሜራ አደገኛ ቡዳ ሆኗል❤❤❤❤

    • @EskinderGebreyohannes
      @EskinderGebreyohannes 2 месяца назад +12

      'ብልህ' ናት: ብትል: ይመረጣል: ብልጥ( ብልጣብልጥ) ትንሽ: ወደ: እራስ-ወዳድነት: ይጠጋል: እንደዛ: ደግሞ: አትመስለኝም::
      ለኔ:- ብልህ: ናት: እላለሁ::

    • @rahmetawel7688
      @rahmetawel7688 2 месяца назад +6

      በየቀኑ ካሜራ ላይ የምትቀርብ ሴት እንዴት ነው አንድ ቀን ካሜራ ላይ ቀረብኩ ብላ የምትለወጠው ። የተረጋጋች ብልህ ሴት ናት።

  • @semiraweleyewa3586
    @semiraweleyewa3586 2 месяца назад

    በጣም ደስ እምትሉ ጥንዶች አሏህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ቁምነገራችሁ ጨዋታችሁ ፍቅራችሁ ሁሉም አሪፍነበር

  • @AefL-o4f
    @AefL-o4f 2 месяца назад +6

    ማሻ አላህ በጣምነው የሚወዳት ሁሌም ቢሆን ወንድልጅ ከልቡ ከወደደ እንደንግስት ነው እሚያይሽ