ዝምታ ነው መልሴ....ልኑርበት!!...7 የልጅ ልጅ አይቻለሁ....ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS ክፍል 1
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- ተወዳጁ ድምፃዊ ማህሙድ አህመድ | SeifuonEBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow
ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን፣ እስኪ የጋሽ ማህሙድ አድናቂዎች በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሳየው ገና እምባዬ ይመጣል ልዩ ሰው ፈጣሪ አሁንም የማቱሳላን እድሜ ይስጥህ❤
ኤልሲዬ ጠፍተሻል
Be eniba new yechereskut muluwin interview
የትውስታውና የሚፈልገውን ሀሳቡን በሚገባ አደራጅቶ መናገሩ ያስገርመኛል
የኔ ስሜት ደገምሽው ትህትናው ይመስለኛል
እኔም
ሰይፍ ለታሪክ የሚቀመጥ ከ እስከዛሬው አቀራረብ የተለየ በቂ ሰአት ሰጠህ ይህንን ድንቅ የዘመናችን የትዝታው ንጉስ ጋሽ መሀሙድን ሰላቀረብክልን እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ክብር ለጋሽ መሀሙድ እንወድሀለን🙏
@@kehabesha5449 እውነት ነው
@@kehabesha5449 ማቅረቡ እጅግ ጥሩ ነው :በጣም አጓጊም ነበር !ምን ያደርጋል ጋሼ ሙሉ ሃሳቡን ሳይገልፅ ሰይፉ በመሃል ሌላ አርእስት እየጀመረ የፈለግነውን ታሪክ በተሟላ አላገኘንም
ጋሼ እንዴት ደስ ስትል ስትናገር ትልቅ ሰው አያሳጣን ብሎ መፀለይ ይህ ነው ይጠብቅህ ❤
I agree
ጤና ይሰጠውነው እምባለው እድሜ ሰጥቶታል የሰው ልጅ ፸ ብበዛ ፹ ከዛ በላይ ለመከራ ቅዱሱ መፅሀፍ ይላል እና ጤና ጤና ጤና እንወድሀለን ማሚየ
ይሄ ቃለ መጠይቅ ነበር ብዙ ቪው የሚገባው በተቃራኒው ግን ከዚህ በፊት አይተናቸው የማናውቃቸው ሁለት ሰዎች ተጣልተው መጡ ሲባል 2million views 😮 😮 Thank you so much Seifu for this beautiful interview with our legend gash Mohammed Ahmed.
He is very genuine and positive that’s why God allowed him to live long and see all this happiness. When he talked about Tilahun Gesesse my heart melted 😢
What an amazing life journey? ደስ የሚል ሰው ነው በጣም ። ሰይፉ አይንህ ለይ በጣም እንደምታከብረው እና እንደምትወደው ያስታውቃል ። አንተም አንድ ቀን ይሄን ክብር እንደምታገኝ አልጠራጠርም ።
በወሬ መንፈስ የተለከፈ ህዝብ ቢያይ ባያይ ምንም አይጎዳም።
እንደኔ የሰይፉን ደግነትና ቸርነት በውስጥ ታማኝ ምንጮች የሚውቅ ለሰይፉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመፕሁ
We love u seifuye ❤
ሰይፉ የምን ደግነት ነው እልም ያለ ለመጣው መንግስት ሁሉ ሚሰግድ አፈንዳጅ አደል እንዴ
@@yonastesfaye6007we love it! That’s why makes him who he is.
Amen
pesimist
ሲገርም ቀላል አይደለም በዚህ እድሜ በጤና ቆይቶ በትክክል መልስ መስጠት የእግዚአብሔር ጸጋ ነው
@@በትእግስትያልፋል ከዛም አልፎ የ64አመት ልጅነትን እንዲ በተርታ መናገር ጸጋ አደል የማስታወስ ችሎታ እራሱ ጋሼ ታድለዋል እኛኮ የ20ዎቹን በሙሉ እንድናስታውስ ብዙ ነገር ቢኖርም ጋሽ መሀሙድ ቅር ስም ናቸው ሴፉ ግን እንዲመቅበጥበጥ እና ያጠያየቅ ስልቱ ለራሳቸው ትንሽ እንከን አለው ግን ደስይላል
@@TeruneshHailemariam
አሁን ስንት ዓመታቼው ነው ጋሽ ጥላሁን ገስስ እኩያ ይመስለኝ ነበር ለካ ትልቅ የእድሜ ልዩነት እንዳላቸው ተረድቻለሁ
@tigistitigisti4792 84ያሉ ይመስለኛል ተመስጌንነው ግን እነ ጋሽ ጥላሁን ታላቃቸው ናቸው ሲናገሩ
በጣምምምም የኔ አባት😢
I and my classmates of the 1987 EC/1994 Graduates of Science Faculty (4 kilo) will be forever grateful for his generosity! When we were looking for musician while so many were asking for this or that payment for service, this great man said “ለተማሪ ያለ ክፍያ ነው እንጂ” and came and preformed for free. So generous man so he deserves every bit of respect!!🎉🎉🎉❤❤❤
ድንቅ ስብእና ያለው ነው መሃሙድ ፣ ጨዋ አንደበት ያለው ፣ በዚህ ጊዜ ያሉትን የውጪ ሀገር celebrities copy በማድረግ በዝቅተኝነት ስሜት የሚሰቃዩትን ፣ ጫማችንን ቦርሳችንን ቁጠሩልን የሚሉትን ርካሾች የሚያስተምር ትልቅ የተከበረ ሰው ነው ። እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ የኔ ጌታ 🙏🏼
የሚገርም በሥሜት የተዘጋጀ የኢትዮጵያን ግብረ ገብ የታየበት ሽኝት ነዉ በሰይፉ ላይ ትልቅ ሥሜት ይታያል thank you ሠይፊ ለመሀሙድ እድሜና ጤና ይሥጥልን
ጋሼ ማህሙድ ስለ ጥላሁን ሲያወራ፣ ስለነበራቸው ፍቅር ሲናገር እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም❤️
ጋሼ ጀግናችን ነህ ኑርልን 🥰🥰🥰
Soft lakeblik
እኔም ❤❤❤❤❤❤
ሰይፉ ጋሼ ማህሙድ አህመድ ማቅረብህ በጣም ጥሩ ነው!ይሁን እንጂ ጥያቄ አቅርበህ ለጠየቅከው ጥያቄ በጥልቀት መግለፅ ሲጀምር ጣልቃ እየገባህ የምታቋርጠው ነገር ትክክል አይደለም !
ትክክል
ልማዱ ነው
አማረብኝ ብሎ ከአሜሪካኖቹ ኮ ፒ ለማድረግ እየሞከረ ጦጣ ነው የሚመስለው ። ጋሽ ማህሙድን የሚመጥን ቃለ መጠይቅም አልነበረም ። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከልጅነት እስከ እውቀቴ ለምወደው እና ዘፈኖቹ ለሚመስጡኝ ማህሙድ አህመድ !
ብዙ የማውራትና የመርሳት ቾግር ስላለበት ለማገዝ ያህል ነው
በቅንነት መሰለኝ
እግዚአብሔር ይመስገን እንደተከበሩ መኖር እንደተከበሩ መሰናበት ጋሽ መሀሙድ እግዚአብሔር የሰጠዎትን እድል ተጠቀሙበት ብዙዎች አላገኝዋትም እና በቀረችዎት ዘመን ለንስሀና ለስጋ እና ደሙ እንዲበቁ እግዚአብሔር ይርዳዎት!!
ማርያምን ገና ሳየው እምባዬ ይመጣል በጣም ነው ምወደው ጋሽዬ እድሜና ጤና ይስጥ እግዚአብሔር ይጠብቅ ኑርልን 🙏❤❤❤❤❤❤
ጋሽ ማሜ ከጥኡም ድምፅና ዜማዎችህ በላይ ደግነትህ ትህትናህ ግልፅነትህም ጭምር ማን እንዳንተ 1000 አመት ኑርልን ❤❤❤
ሰይፉ በጣም የምንወድህ እና የምናከብር በምክንያት ነው እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ ጋሽ መሀሙድ በጣም የሚገባውን ክብር በሕይወት እያለ እንዲያይ ያደረጋችሁን ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ያክብራችሁ።፡
Lamchi bilo meselsh inde
I remember my childhood in my city አስመራ ጻዕዳ, my Dad used to hear Mahmud Ahmed. May God bless you Gash Mahmud.
ጨዋ የጨዋ ልጅ እና የ እግዚአብሔር አማኝ ሀቅ ሀቋን ተናግሮ ለትውልድም ጥርት ያለ እውነት ታሪክ አሰቀምጦ ያልፋል። ረጅም እድሜ ይስጥልን።❤❤❤❤❤❤❤
እንዲህ ሰውን በቁም እያለ ክብር መስጠትን እንማር ኤልያስ መልካን እሚያክል ትልቅ ሰው አንዴ እንኳን ሳናመሰግነው ነው ያመለጠን እና እንደ ሙሀሙድ በቁም እናመስግን ክብር እንስጥ🙏እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ማሜ እንመኝልሀለን እንወድሀለን እናመሰግናለን🙏🙏🙏
ጋሽ መሃሙድ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ጌታ እየሱስ ይወድሃል ብዙ ጊዜ እግዚአ ቢሄር ስታመስገን ስምቼ እድሜና ጤና ይስጥህ ልል እወዳለሁ።
በዚህ እድሜህ ለእግዚአ
ቢሄር ብትዘምርለት እንዴት ደስ ይላል ምክንያቱም ዘፋኝ መንግስተስማይ አይወርስም የሚል መጽሃፍ ቅዱስ ስልሚል ጌታ እየሱስን እንድትቀበሉ በጌታ ፍቅር እጠይቆታልሁ ። እወዶታለሁ።❤❤❤
May God bless you abundantly legend! What a humble, genuine and beautiful soul. Love from Eritrea 🇪🇷💗
❤❤❤ዋውው ኤርትራዊት ነኝ ጋሼ እንኳን ሰላም ገቡልን ከወደ ኣሜሪካ የነበረው ሽኝት ስለነበርኩም ደስታና ሃዘን ተፈራረቁብኝ በጣም እንወዶታለን ጽጋውን ያብዛሎት የዳዎት ኣምላክ❤❤❤
❤❤
Kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ኤርትራዊ ከሆንሽ ከዚህ ምን ጥልቅ ኣደረገሽ???? ወስላታ
@@ወጊድይሁዳ ባለጌ አይባልም
አክባሪው ያክብርሽ
እግዚአብሔር ይመስገን በክብር መስናበት እንደተከበሩ መኖር መታደል ነው ጋሽ መሀሙድ የቀረህን ዘመን በደስታ ያኑርህ ዘፈኖችህ ሁሉ እስካሁን እንደአዲስ የሚደመጡ ለዛ ያላቸው ናቸው ስይፉ ምን ያህል መሀሙድን እንደምትወደው የዛሬው ሁኔታህ ያሳብቅብሃል አፍህም እጅህም እግርህም ሁሉም ነገርህ ነበር የሚያወራው ከደስታህ ብዛት ስይፉዬ አንተም እንደዚ በክብር ኖረህ በክብር የእድሜ ፀጋ ስቶህ ለኢንተርቪው ያብቃህ የእውነት በጣም በፍቅር ነበር ምታናግረው
ጉራጌ በተሰማራበት ቦታ ሁሉ አድምቶ ነው የሚሰራው ብቻ እድሉን ያግኝ እረጅም እድሜ ይስጥህ ጋሼ ❤❤
Kkkkkk l
ሰለዚህ ጉራጌ ክልል ይሁን
😂@@israelteka-k1t
አሁን እድሜ ለአማራ ጉራጌም በየ ቲክ ቶክ ስራ ትቶ ቁጭ ብሎ ወሬ ይተረትራል ፓለቲካም መተንተን ጀምረዋል 😂ትንሽ ቆይተዉ ስራ ምን ያረጋል ብለዉ ይለምናሉ በጉራጌ ልመና ወሬ ነዉር ነበር
@@nonenone3420 ጉራጌ ከፓለቲካ ርቆ አያውቅም ከማንም በላይ ሀገር አገልግሎአል አሁንም እያገለገለ ነው ቅሉ በኢትዮ ፓለቲካ መሳረያ ካልተኮስክና ታጣቂ ከሌለህ ፓለቲካ አትችልም ትባላለህ እና አትቀባጥር ።
ይህ ቃለ መጠየቅ እጅግ በጣም ደስ የሚል በእውሸት ትርክት ህልውናቸው የተወሰደባቸው ከፍቅር ከመተሳሰብ የጸዱ እራስ ወዳድ ዘረኞች እንደ ጉድ ከመብዛታቸው በፊት ኢትዮጵያ ምን ትመስል እንደነበረች የሚያሳይ የሚገርም ማስተማሪያ ነው!ቸሩ እግዚአብሔር እንኳን እድሜና ጤና ሰጥዎት ቀሪ ዘመንዎትን ቸሩ እግዚአብሔር ይባርክልዎት ፈቃዱ ሁሉ ይሁንልዎት!አሜን!
በወጣትነት ዘመናችን በጋሽ መሀሙድ አህመድ ድንቅ ዘፈኖች ብዙ ድንቅ ትዝታዎችን አለን እናመሰግናለን::ጋሽ ማህሙድ አህመድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት::🙏
‼️‼️ ጋሽ መሀመድ እኔ አከብርሀለሁ የኢትዮጵያ ቅርስ ነህ ። ግን ዛሬም በዚህ እድሜህ ሞቴን መድረክ ላይ ያድርገው ሞቴ መድረክ ላይ ቢሆን ደስ ይለኛል ማለትህ በጣም አሳዝኖኛል ። ምነው የእኔ አባት በንሰሀ ታጥበህ ወደ ፈጣሪህ ብትሄድ አይሻልም ??? ተው ጋሽ መሀሙድ ይብቃህ ፊትህን ወደ ፈጣሪህ አዙረው ይቅር ባይ አባት ነው የእስከ ዛሬው ይበቃሀል ጌታ በቸርነቱ ያስብህ ወደ ልቦናህ ተመለስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የዘላለም ህይወት በምታገኝበት የንሰሀ ህይወትን እንድትኖር ያድርግህ 🙏🙏🙏 ‼️‼️
@@Fiker123 esu yante minab wutet nawu.anabebk enji mech ayeh.ideal or perception
@@Fiker123 ashkabach,,,,,,,,
@@Fiker123 ashkabach,,,,,,,,
ትልቅ ሰው ስታቀርብ እንደልጅ ባትሆን ጥሩ ነው ሰይፍሻ ሲመልስም በስነስርዓት ብታስጨርስ ጥሩ ነው ቅደም ተከተል ያለው አጠያየቅ ብታደርግ ፍሰቱም ያምራል ከትልቅ ሰው ጋር ቁጭ ብሎ ልጅ ልጅ መጫወት ብዙ አይጥምም በግድ ሰው ሲስቅም በግድ እንዲያጨበጭብ ማድረግም የዝግጅትህን ለዛ በጣም ያወርደዋል እናም እባክህ አስብበት ስልህ ከትህትና ጋር ነው
yes............
ዘና ይበሉበት እነሱ ተግባብተዋል
አሁንም ኢነርጂው እንዳለ ነው በጣም ደስ ይላል
ካለው የጤና አኩዋያ ዘና እያደረገ የሚፈለገውን ጠይቅዋ❤❤❤ጊዜም በደንብ ስጥቶ
ሰይፉዬ ለአንተም ዕድሜና ጤና ይስጥህ የጠላህ ይጠላ❤❤❤
The one & only Gash Mahamud ❤ Am a big fan. Listening to some of his music makes me so emotional. My #1 Ethiopian singer. A living legend 🙌 wishing you more years of joy, peace & happiness.
ጋሽ መሀሙድ የትዝታው ንጉስ እንኮን ለዚህ እበቃህ ይህን ትልቅ የብዙ ግዜ እገልግሎት ፍፃሜ ላይ መድረስ መታደል ነውጋሽ መሀሙድ እግዚአብሔር ይወድሀል ምክንያቱም በህይወት እያለህ ይህን ታሪካዊ ግዜ ማየትህ በጣም ድንቅ ነገር ነው እሁንም ቀሪው ዘመንህን በእድሜ በጤና ያቆይልን ክብር ላንተ ይሁን እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፈጣሪ መረጋጋትን እና ማሰተዋልን ካንተ አይነቱ መልካም አባት ያድለን በተለይ ለአሁኑ ትውልድ መልዕክት ትልቅ አሰተዋፆ አለው
ሰይፍሻም ፈጣሪ ከነ ቤተሰብህ ጠብቆ ያኑርህ🙏
ይግርማል...!
ከመፃህፍት እንደ ፍቅር እስከመቃብር ያነበብኩት ከቃለ መጠይቅ ደግሞ እንደዚህ ቃለ መጠይቅ ደጋግሜ የሰማሁት የለም! ገና ለወዲፊቱም አዳምጠዋለሁ ...!ዘፉን ብቻ ሳይሆን ምክሩ ድንቅ ነው! ታሪክም!
መማር ለሚፈልግ የታላቅነቱ የሂወት ታሪክ ትልቅ መፅሃፍ ነው! በዝቅታ/ትህትና ወደ ከፍታ..!
ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ለክቡርነቱ!!♥
ፈጣሪ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር አሁንም አብዝቶ ይስጦት ጋሽ ማሜ 🙏
ከጋሽ ማሜ ጋር በአውሮፖ አብሬው ቆይታው አብሬው በነበርኩበት ሰአት የማይረሳኘ ትህትናው ዘፍኖ ሲጨርስ እርቦት እባክሽ የሚበላ አምጭልኘ የአጠያየቁ ስርአትና ትህትና የዛሬ 15አመት ሁሌም አልረሳውም የጋሼን ጨዋነት አሁንም አሁንም ረጅም አመት ኑርልን❤❤❤
ማህሙድዬ ኑርልን አባታችንን ይድነቃቸው ተሰማን አስታወስከን ትልቅ ሰውኑርልን !❤❤
😁❤️❤️❤️❤️❤️To The Greatly LOVED, ADMIRED and Dearly CHERISHED LEGENDARY Artist (Dr) Mehamud Ahmed!!! WISH You The BEST In Your Remaining Life!!!
And, THANK You For Giving Back The Gift EGZIABEHARE (God) Gave It To You!! You are BLESSED!!
የኔ አባት እንባዬን አመጡት😢 ግን ከውስጤ ማይጠፋ ዘፈናቸው ልጅ ሆኜ ቢያንስ 8 ወይ 9 አመት ቢሆነኝ ነው እና የጎረቤቶቻችን ልጅ አለ ሁሌ ጠዋት ተነስቶ ማታ ድረስ ዘፈን ነው ሚያዳምጠው የድሮ ዘፈን ነብሱን ይማር እና እና ከሚያዳምጣቸው ዘፈኖች ውስጥ ውስጤ የቀረው ዘፈን የጋሽ መሀሙድ አህመድ ካንቺ በቀር ሌላ ብሞት አልመኝም እና እስካሁን ድረስ አላወቅሽልኝም የሚለው ዘፈናቸው እስካሁን ውስጤ ነው ከድምፃቸው ጋርማሞገስ ጋር ❤የኔ አባት አሁንም እድሜ ጤና ይስጣችሁ
በኛ ጌዜ የምንዝናናበት በመሐሙድ ዘፈን ፍቅር ምን ማለት እንደሆነ ስሜቱን ያየንበት ነበር በወጣትነት ዘመናችን መሐሙድዬ እናመሰግናለን እንወድሀለን የመሐሙድ አድናቂዎች ስለነበርን የጠጣ ሰው ስለመሐሙድ ሊቀልድ ከሞከረ እንጣላ ነበር ጸቡ ሲገን የማስታውሰው መሐሙድ ከእስቴጅ ወርዶ እኛ ጋ በመምጣት ነገሩን አባርዶ እሱ አደለም የሰከረው እናተ ናችሁ ብሎ ይቆጣን ነበር 😂😂😂ኑርልን እእድሜ ከጤና ጋር እንመኝልሀለንከ ከጀርመን🙏❤🌹❤🌹❤🌹🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤🌹❤
Merci beaucoup እድሜ እና ጤና ጋሽ መሀሙድ ላሮሼል ብሬስት ናንት ፓሪስ ከተሞች ከባለቤቴ ጋር ኮንሰርትህን አይቻሉሁ 🙏
እድለኛ ናቸው እድሜ ፈጣሪ ሰቶ ለዚህ ሲበቃ ተመስገን ነው እግዚአብሔር ቀሪ በዘመነዎት የተባረከ የደስታ የሰላም የጤና የፍቅር ያርግለዎት
ጋሽ መሀሙድ ደስ ሲል የድሮ ሰው ንግግሩ አይጠገብም ብዙም ያሳለፋ ስለሆኑ ንግግራቸው ደስ ይላል እግዚአብሔር እድሜውን አብዝቶ ይስጥህ❤❤❤
ኮሜንቶች ሰይፉን አትተቹ በቃ ማመስገን ልመዱ ጋሸ ወዳጁስለሆነ እንደቤተሰብነዉ ቃለመጠይቁ ሌላሰዉ ቢሆንኮ ያቅበታል ስለዝህ ጥሩኮሜንትፃፉ ጋሸ እንወደዎታለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ጋሽ መሐሙድ አህመድ ላንተ ያለኝን አክብሮት፤ አድናቆት የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል ። እግዚአብሔር ጤና እረጅም እድሜ ይስጥህ። የምስጋና የክብር ዝግጅቱን ከመናሻው ሀሳብ ጀምሮ ጋሽ መሐሙድ አህመድ በሚመጥነው ልክ በሚከብርበት ይህን ታሪካዊ ሥራ በኮሜቴው ውስጥ ያላቹሁ የመሀሙድ አህመድ አድናቂውች፤ቤተሰቦች ሁላቹም ውድ ኢትዮጵያውያን ታላቅ ሥራ እየሠራቹሁ ነው እናመስግናለን 🙏 የደመቀና ያማረ እንደሚሆን ተስፍ አደርጋለሁ።
ከሙሉ ኢንተርቪው የወደድኩት ነገር ፈጣሪ ቸር እንደሆነ የተገለፀበት ነገር እና የሰው ልጅ ስግብግብ ነት እውነት ነው ጋሼ እድሜና ጤናውን አላህ ይስጥህ
እጅግ በጣም ድንቅ የሙዝቃ በለሙያ ነው ። ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
እንዴት አድርጌ ነዉ አድናቆቴን መግለፅ የምችለዉ? ጋሽ መህሙድ ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን አወራሩም ይማርካል!! ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🏽
ለኔ የአመቱ አንደኛ እና ምርጥ ኢንተርቨው!!! ጋሼ ማህሙድ አህመድ እንዴት እንደማከብርህ እንደምወድህ እድሜ ከጤና ከረጅም እድሜ ጋር ተመኘሁልህ!!
በጣም አከብርሀለሁ የዘፈኑ ንጉስ ዘፈኖችህን ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማ ነው ያደኩት አሁንም ወደፌትም እሰማዎለሁ!!
የሰይፉን ደግነትና ቸርነት ለሰይፉ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ❤❤❤
You are one of the best extraordinary Ethiopian musicians ever God bless 🙏 . I'm from Eritrea 🇪🇷 I grew up by your music love you lots ❤
@@marcosrussom2559 me too. Asmara my city, my home 😘🩵♥️
ደግ እና እሩሀሩህ ነህ በእውነት አክባሪህ የምወድህ ድንቅ ሰው የትዝታው ንጉስ ሙሐመድ አህመድ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ ኑርልን💚💛❤🙏👏👏👏👏👏
መሀሙድዬ አባቴ እንዴት እንደምወደው እድሜ እና ጤና ይስጥህ የኔ ልዩ ሰው❤❤❤❤❤ እማ ነብስዋን ይማረው እንዴት እንደምትወድህ እኔም በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ወርቅ ሰው ነህ ብርቱ❤
Hi there, I think it is better to make an international movie about this legend. His story is very inspiring and hits lot of angles in his life.
YA GOOD EXAMPLE FOR YOUNG GENERATION
I agree with you. This should be made into a documentary. He's 84 years old. Who know how much longer he has left. The artists themselves should fund it and make a documentary of his life for their own good. Mind you no one made a documentary of Tilahun Gessesse. Tragically all we know is the unfortunate surcumstances toward the end of his life.
መሐሙድ ተወዳደሪ የሌለው ድንቅ ዘፋኝ፣ እውነትን በድፍረት የሚናገር፣ ለሙያው ጥልቅ አክብሮት ያለውና ራሱን የሚጠብቅ ታላቅ የሙዚቃ ሰው ነው።
ረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ፈጣሪ ይስጠው።
ሰይፉ እግዚአብሔር ይስጥህ
ክብር ለሚገባወ ክብር መስጠት በጣም ደስ ይላል ።ሠይፉም ተባረክ በውነትም ትልቅ ክብር ይገባዋል ጋሽ ማሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር።እኛ ኢትዮጵያዊያን ማክበርም እንችላለን እሺ❤❤❤❤❤❤❤❤
wow ታሪካዊ interview 👌👌👌 ጋሽ መሀመድ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር...መሀሙድ ሙዚቃ ቤት የተ ሙዜም ቢሆን ደስ ይለኛል..የዲስ አበባ መስተዳደር ቢያስበት ደስ ይለኛል::
ምወደው ማከብረው ማደንቀው ባለ ልዩ ስጦታ ባለቤት ጋሽ መሀሙድ እረጅም እድሜና ጤና ይብዛልህ❤
ጋሽ ማሜ የትዝታው ንጉስ እኔና በተለይ እህቴ እጅግ በጣም ነው የምንወደው ዘፈኖቹ ብዙ ትዝታዎች ውስጥ ይከታሉ!
እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ጋሼ 🙏
ጋሽ ማህሙድዬ የኔ ጨዋታ ዐዋቂ፣ትንሽ ትልቁን አክባሪ፣ ፍቅር የኾነ ተንቀሳቃሽ ቅርስ። ኑርልን። ኢትዮጵያ ትወድሃለች💚💛❤️
This is Classic! I can watch this over and over again. He is a legend and a great story teller and I love Seifu's excitement.
The best guest ever in this show thank you Seifu for hosting the legend. Gashe we love you thank you for your legendary works.❤❤
እርዱኝ ብዬ ሚድያ ላይ አልወጣም ለእናቴ እኔም ዘብ ቆሜ የጠፋዋን ሳቋን እመልሰዋለው ታዋቂ አይደለክም በሚል ስራ ባለቀጠርም ሰው ነኝ የክብሯ የሴት ልጅ ጠንካራ ነኝ ከጎንክ ነን በሉኝ " የእናቴን ሳቋ እንዲመለስ የደፋችው አንገቷ ቀና እንዲል እንድኖርላት ከሰው እኩል እንዳደርጋት ፈጣሪ ከሰጣችሁ ከጊዜያቹ ላይ "አምሰት ሰከንድ" ብቻ ሰታችሁኝ በቤተሰባዊነት አበረታቱኝ የኔ መድሀኒያአለም ያቆመኝ የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
@@ADDISINFORMER20 allah yagezeh yasebkewn yasakaleh temsgan gataya ketyekuh belay new yemtlbet ken allah kerb yadergleh enatehn allah yakoyleh kebr lenatochachen🥺
ለማኝ
🥰🥰🥰Emebete mariyam kenelijuwa yelibkin meshat tifeshimlik👏👏enatkinim bedme betena bedesta tebiko yakoylik🙏🙏🙏❤❤❤🎉🎉🎉
እመብርሃን ታሳካልሽ
❤❤
😂😂 ውይ ጋሽ መሀሙድዬ ምናለ እርጅና ባይኖር ታሪክህ ደስይላል እንወድሀለን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🥰🥰🥰🥰
በጣም አስተማሪ የሆነ የሕይወት ተሞክሮ ያለምንም ድብብቆሽና በሰባዊነት ስላካፈልከን ዶ/ር ሙሐሙድንና ሠይፉ ሾውን ከልብ አመሰግናለሁ 🙏 ከ1959 ጀምሮ አድናቂህ ነኝ፣ ምን ያደርጋል ሁሉም ድሮ ቀረ ! ! 🤔
የእውነት ለዚህ ክብር መብቃት መታደል ነው ቀሪውን ዘመንም ይባርክልህ ጋሽ እንወድሀለን እናከብርሀለን❤❤
በህይወቴ ያልተሳካልኝ ትልቁ ምኞቴ ጋሽ ማሃሙድን ማግኘት ነው። መግለፅ ከምችለው በላይ ስለምወደው ቤተሰቦቼ ጎደኞቼ ሙዚቃውን ሲሰሙ እኔን ያስታውሳሉ። ጋሽ ማሀሙድ ከልጅነቴ ጀምሮ አድናቂህ ነኝ። ሙዚቃዎችህን ስሰማ ያልኖርኩበት ዘመን ይናፍቀኛል። የዘፈንክላቸውን የፍቅር ታሪኮች የኖርኳቸው ያሳለፍኳቸው ያህል ይሰማኛል። ረጅም እድሜ ተመኘሁ።❤❤❤
Really 30 yers ago when I was haiy school student that time in our class they were 6 young students in brake time they were singing his music. It was very nice time. Even when I listing his music remember him. ❤
መሐሙድ አህመድ በጣም የማደንቁው በጣም የምወደው ኪነ ጥበባዊ ሲሆን ስራዎቹ ደግሞ ለዘላለም ሲታወስ ይኖራል
ጋሼ!..አባቴ🥰
አንተ በእድሜህ ብዙ አይተሃል አኔ ደግሞ በአንተ ብዙ አይቻለሁ። ለኢትዮጵያ ከወንድ አንተና ነዋይ ደበበ ከሴት አስቴር አወቀ እና ጂጂ የምንግዜም ምርጦች ሀብቶቿ ናችሁ!!! 🙏
እና ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ🥰🥰
አላህመጨረሻህንያሳምርልህ😢😢
Amin
አሚን
የካፊር መጨረሻ አያምርም። አላህ የሂዳያን መንገድ ይወፍቀው ከክፍረቱ ይመለሰው ጀሊሉ
ጋሽ መሐሙድ ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለኛ ኤርትራኖች አባታችን ነው እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣቸው🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ኧረ ባክሽ?
ፈረንሳይ አና ፖርቱጋል የሰራ በኤርትራውያን ቢደነቅ ይገርማል አንዴ?
ትክክል በጣም ይወደዳል ኤርትራ ውስጥ
ሰይፍሻ በጣም ነው የማመሰግንህ በሚገርም አቀራረብ ነው የጋሽ መሐመድን ታሪክ ያሳየከን በተለይ የጋሽ መሐመድ ፈገግታ ደስታው በተለይ ያንተ ከሱ ጋር የምታደርገው ንግግር እንደ ጓደኛ እንደአባት እንደልጅ ነበረ ሰይፍሻ ሁሌ በቤት ሳቅ ይሁን ከነቤተሰብህ ምርጥ አቀራረብ 🎉🎉🎉🎉
Gash Mohammed Ahmed God bless you.
I love you my Dad. long live❤❤❤
እግዚአብሔር ድሜ ከጤና ጋር ይስጦት በእውነቱ አባታችን❤
ቀሬ ዘመንህን ለዚህ ያደረስህን አምላክ በዝማሬ አመስግነህ ለመኖር ያብቃህ🙏🏾❤️
ጋሽ ሙሃሙድ ትልቅ የሃገር ሃብት ኖት፣ረጅም እድሜን እንመኝሎታለን፡፡ ጌታ እየሱስን እንደግል አዳኝ አድርጎ ቢቀበሉ ለሱ ቢዘምሩ ምኞቴና ፀሎቴ ነው፡፡❤
Ya yante eyita nawu.your wish and perception
የማስታወስ ችሎታቸው ዋው
ረጅም እድሜና ጤና ለጋሽ ማህሙድ የወርቃማው ዘመን እንቁ
ረጅም እድሜና ጤና ለጋሽ መሀሙድ ተመኝሁ።
እጅግ ደስ የሚል በተለይ መልኩ የቀረበ ኢንተርቪው ነው ❤ የሰይፉ ስክነት እና አጠያየቅ ልዩ ነበር ዛሬ
ጋሼ ምንም አያሰፈልገኝም
ላልከወ የህብ ፍቅር ጭብጨባ
የፈጣሪ ፀጋ ነው
የሚቀርህ የንሰሀ ጥምቀትና
የትንሳኤ ሰማያዊ መዝሙር ነወ
ምሳሌ ነህና ሌላወ ዘምር
ብለህ ንግረው ብሎኝ ነው
እኛን የፈጠረው
ዘላለም በጅህ ነወ አመሰግናለሁ
ማምሻም እድሜ ነው አሜን ብሎ
እልልልልልል🕊️ላለው መዳን በግዜ ነው 💙
ጋሽ መሃሙድ የትዝታው ንጉስ
ዘፈኖቹ እንደ ያኔው ዛሬም አዲስ ከነ እርጋታው የሚያስገርም የማስታወስ ችሎታው ያስደምማል እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥህ የሃገር ባለውለታ በ እናት ሃገር ጥሪ ልክ እንደ ወታደር በጦር ግንባር 💚💛❤️
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ የሚል አጥንት ውስጥ የሚገባ ጣፋጭ ወግ ጋሼ እናመሰግናለን ክብረት ጤና ከእድሜ ጨምሮ ያድልልን።🙏🙏🙏❤️❤️❤️
በቃ ፈጣሪ እድልን ሰተውታልና ወደ ፈጣሪ ይመለሱ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ እድሜዎን ያርዝምለዎት 🙏
በዚህ እድሜ ህይወቱን በሙዚቃ ያሳለፈን ሰው በአሏህና በመልክተኛው እንዲያምን የሚያደርግ አሏህ ጥራት ይገባው, ወንድሜ መልካም ምኞትህን ወድጄዋለው
ጋሽ ማህሙድ እኖደዎታለን እግዛብሔርአምልክ እድሜናጤናይስጠዎት 🙏🙏🙏የኔአባት❤❤❤
ጋሸ ማህሙድ እግዚአብሔር ህልውና አይለይወት በሎንዶን ከተማ ባስ ውስጥ ተጋናኘን ግን የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ልቤን ይፈውስልኛ እንጂ በማያቸው ጊዜ ስሜቱ ወግን ፀልዩልኛ ❤❤❤
እጅግ በጣም አስተማሪ ውይይት ነው በተለይ ለወጣቶች ልዑል እግዚአብሔር ሁላችሁንም ከክፋ ነገር ይጠብቃቺሁ::
ክብር ለእግዚአብሔር ጋሼ ያንተን ዕድሜ ይስጠን! ❤❤
የኔ አባት የኔም እናት ሸምሲያ ትባላለች እንጀራ በመጋገር ነበር የምትተዳደረው እስካሁን ድረስ አሁን ግን የጤና እክል ገጠማትና😢 ቢሆንም አልፎ አልፎ ሻል ሲላት ትጀምረዋለች በጣም ጠንካራ ለኔ አባትም እናትም ሆና ያሳደገችኝ የምኮራባት ጀግናየ ናት አሁን እኔም ስደት መጣሁ ብቻ ስትደክም ማየት ያስፈራኛል እድሜ ከጤና ይስጥልኝ እና ስትደሰት ማየት እፈልጋለሁ😢😢
ፈጣሪ እድሜያቸውን ያርዝምልን ማህሙድ ስወድው ❤❤
ለአንተ የአለን ፍቅር መጨረሻ የለውም 💕😍
ሰይፍሻ የጋሽ መሐሙድን ኮንሰርት እስፖሰር ሁነኝ ደብሮኛል ወንድሜ እባክክ 🙏
ጋሽ መሐሙድን በጣም ነው የምውደው አሁንም ረዥም እድሜ ይስጠው😘
ስንት ነው መግቢያ ?
@LA-lx2pf VIP 10 ሺ ይመስለኛል ሌላው 4ሺ እና 2ሺ ነው
@@etanutube ለስገባህ እኔ ? ምንድነው የምትፈልገው ቪያፒ ?
MNDNEW MTFELGEW VIP?
ወንድ ሳሎን ሴት ነኝ ከቻልክ እየቀለድክ ካልሆነማ Vip አድርገው 🙏
ሰይፍዬ ደሮም በጣም አከብረሃለሁ አሁን ደሞ እጅግ ክብር ይስጥልኝ
እንዲህ ሞትን እንቅደመው ክብር ይስጥልኝ የኛ ሎሬት
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጋሼ የዋህ ሰው❤️😇🙏
እየሰማሁት የማልጠግበው ምርጥ አርቲስት ጋሽ ማሜ እድሜ እና ጤና ተመኘውሎት
ሁልጊዜም ቅን ሰው፤ ጋሽ መሐሙድ! ኑርልን! ጋሽ መሐሙድ ጨዋታ አዋቂና ለዛ ያለውም ድንቅ ሰው ነው።
ጋሽ ማሐሙድ የስነጥበብ ንጉስ የሰላም የፍቅር አባት ለሑሉም ሙዚቃህን አፍቃሪ አባት ነህ ስለዚህ አንተ ብንልህ ባህሪያዊ ነዉ አንተን የማያደንቅ የለም እንኳን ለዚህ በቃህ ፈጣሪ መልሶ መላልሶ እድሜና ጤናዉን ይስጥህ የመላዉ አፍሪቃ ኩራት ነህ እንኳን ይሄን ክብር ለማየት አበቃህ እኛ ኤርትራዊያኖችም ላንተ ክብር እና ፍቅር አለን የሰላም አባት የትዝታዉ ንጉስ ኑርልን ።ሰይፉም ይሔን ፕሮግራም በማዘጋጀትህ ተባረክ ዘመን ተሻጋሪ ነባሪ ታሪካዊ ስራ ነዉ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
አባቴ!!!ከእድሜዬ ቀንሶ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ።ይናፍቁኛል💚💛❤
ባባ ማሕሙድ፡ ምርጥ እና ጣፋጭ ዘፋኝ በጣም መሳጭ ኢንተርቪው ፡ እድሜና ጤና ይስጦት።
ሴይፉን እንደኔ ሚወደው ላይክ
ዛሬ ገና በጣም ምርጥ የምወደው የማከብተው ሰው ነው ጋሽ መሐሙድ ሐህመድ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ጨምሮ ይስጠው
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏❤🙏❤🙏❤
ጋሽ መሃሙድ ኣህመድ በጣም ትልቅ ሰዉ ነዉ እግዚኣብሔር እድመና ጤና ይስጦት::🙏🙏