🔥154ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ የባሏን ችግር ልትፈታ ወደካህኑ ስትቀርብ ሌላ ትኩሳት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 876

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 3 дня назад +249

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ሳትሰለች እኛን ታገለግላለህ

  • @mikiman1625
    @mikiman1625 3 дня назад +84

    ይሆው የቤት ክራይ

    • @abunagizaw8753
      @abunagizaw8753 3 дня назад +4

      በወጣው ይተካልህ ወንድማችን ❤

    • @dramboo
      @dramboo 2 дня назад +4

      ደጋግ እጆች ሲሰጡ ይሰጣቸዋል። እጅዎን መድኃኔዓለም ይባርከው።

    • @dramboo
      @dramboo 2 дня назад +3

      የሚሰጡትን እጥፍ አድርጎ ይስጥዎት

    • @zelalemabebe3375
      @zelalemabebe3375 2 дня назад +2

      God bless you ❤

    • @TIJI-990
      @TIJI-990 2 дня назад +1

      እግዛብሔር ይስጥክ

  • @SolomonYazew-po9nw
    @SolomonYazew-po9nw 3 дня назад +113

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የዛሬው ልዩ ገጠመኝ ጆሮ ነው ጭው የማረገው አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ ፡፡

    • @mamayesami4064
      @mamayesami4064 2 дня назад

      Amen. Amen Amen😢😢😢😢😢

    • @Ureal22
      @Ureal22 2 дня назад +3

      እንዲሁም ዛሬን በንስሃ ታጥቦ ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነዉ ።

    • @abebaembiale3452
      @abebaembiale3452 2 дня назад +1

      እውነትነው😢😢😢😢

    • @makedstilahun5578
      @makedstilahun5578 2 дня назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @Alazar_q12dt3ht8u
    @Alazar_q12dt3ht8u 3 дня назад +125

    በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን የእግዚአብሔር ትግስቱ እስከምን ድረስ ነው አቤት እግዚኦ ማረን አቤቱ ይቅር በለን

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 3 дня назад +3

      በጣም በእውነት😢

    • @ferihaferiha-pq6wf
      @ferihaferiha-pq6wf 3 дня назад +3

      በጣም ትግሰቱ እግዚዮዮዮ

    • @sabaghumbot5485
      @sabaghumbot5485 3 дня назад +3

      እኔም ይህን ነው የምለው በጣም ትእግስተኛ ነው ። ምንም የማያውቀው ውጭ ያለው ህዝብ ቢስታትም አይገርምም ቤተ እግዚአብሔር ውስጥ ይህን ያህል ድፍረት ይቅር ይበለን ።

    • @የኣርሴማልጅ-መ1ዀ
      @የኣርሴማልጅ-መ1ዀ 3 дня назад +1

      ኣቤቱ ኣሜን ይማርን🤲❤️

    • @tsigredaassfa5425
      @tsigredaassfa5425 2 дня назад +1

      በጣም ይሄ ሁሉ እሳት እየነደደ ያለው እሳት ጦርነት ደብተራ በነሱ ቤተክርስቲያን ሁሌም 😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ለምን ዝም እንዳለው ግን

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 3 дня назад +52

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አምላኬ ሆይ በቸርነትህ ለንሰሐ አብቃን🙏🙏🙏

  • @liya7235
    @liya7235 3 дня назад +32

    የልጆችክ አባት ያድርግህ መምህር እኔም ዛሬ እድለኛ ሆኜ ኮመንት ሰጠሁ እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ማቱ ሳላን ለመምህሮቻች
    ለ መምህር ግርማ
    ለመምህር ኤኖኮች ለሁለቱ
    ለአንተ ለመምህር ተስፋዬ ለመምህ ሀይለ መለኮት እድሜ ማቱ ሳላን ጨምሮ ጨምሮ ጨማምሮ ያድልልን ቸሩ መድሀኒአለም ክርስቶስ በእውነት
    መዝሙረ መላእክት ንንንንን ያሠማልን
    እልልልልልልልልል
    እልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልሌልልልልል

    • @gezahegndebella6972
      @gezahegndebella6972 2 дня назад +2

      ቆሞስ አባ ሳሙ ኤልም አሉልን

    • @liya7235
      @liya7235 2 дня назад +1

      @gezahegndebella6972 አዎ አዎ ይቅርታ በስልክ እራሱ ገስጸውልኝ አስረውልኛል እውነት ጸጋውን ያብዛላቸው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏

    • @ElsabetMame
      @ElsabetMame День назад

      😢😢😢

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 дня назад +53

    ጌታ ሆይ ቤትህ እንዲህ ሲቆሽሽ እንዴት አስቻለህ ኧረ ታረቀን ቤትህንም የቃል ኪዳን ምድርህንም ከቆሻሻህ አጽዳና ሰላም ስጠን ኧግዚኦ ተሰሃለነ !!#

    • @SuhaMehari-nj2ic
      @SuhaMehari-nj2ic 3 дня назад +3

      🧎🏻‍♀️👈🧎‍♂️👈😊

    • @ferihaferiha-pq6wf
      @ferihaferiha-pq6wf 3 дня назад +2

      አርዮሰ ግን ከዚ በላይ ሃጥያት ሰሩቶ ነብር እግዜዮዮዮዮዮ🙌🤲🤲🤲🤲🤲
      እኔም ሃጥያተኛ ነኛ በፆሎት አሰብኛ

  • @ፍቅረዮሃንስ
    @ፍቅረዮሃንስ 3 дня назад +43

    እህቴ የደረሰብሽ ችግርና መከራ በጣም ያሳዝናል ለዚህ ሁሉ ውጥቅጥ ፈተና የዳረገሽ ከቤተሰብ የመጣ መንፈስ ነው አይዞሽ በርቺ ታሪክ ይቀየራል ህመምሽን እረደዋለሁ ካንቺ በፊት ልዩ ገጠመኝ 153 ላይ የቀረብኩት ልጅ ነኝ

    • @BuzeAnito
      @BuzeAnito 2 дня назад

      Mn aynet menfes nw ehite kebeteseb nw sty ebakish tinish mabrirarya weym timirt sichin feligew nw

    • @tigistteferi3260
      @tigistteferi3260 2 дня назад

      በቤቱ ያፀና ወድማችን 🙏🙏

    • @YoditBrahanu
      @YoditBrahanu 2 дня назад

      የሚገርም ታሪክ ነው የተለየ በጣም ያዛዝናል ዕድሜ ከጤና ይስጥልኝ ዘመን ይባርክ ልን

    • @Yekrta-LLB
      @Yekrta-LLB День назад

      እኔ አባቶች መሳም ሲያሰቡ በጫማዬ በጥፊ ነው የምመታቸው ሃጢያት ከሆነ እዛው ልሙት እንጂ 2ት ሰልጣን የለም ቅስና ወይ ሙስና !!

  • @سينكا
    @سينكا 3 дня назад +16

    ያልጠፋነዉ ከእግዚአብሔር ምህረት ቸርነት የተነሳነዉ ከእሳት መጥቆ ያወጣሽ እህቴ መዲሃን አለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን እድሜ ጤና ከነቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥልን ጌታ ሆይ ፍፃሜዬን አሳምርልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @genetdamitew9992
    @genetdamitew9992 8 часов назад +2

    ከሰማሁት ገጠመኝ የዛሬዉ ልዮ ነዉ እግዚኦ ማርህነ ክርስቶስ

  • @firehiwot2197
    @firehiwot2197 2 дня назад +8

    መምህር ተስፋ ስላሴ ስለ እምታድናቸው ነፍሶች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ ስለ ህዝቡ ስትሰራ እግዚአብሔር ስራው ባአንተላይ ይብዛ ጥበቃውም አይለይህ

  • @GelilaTegegn-f1x
    @GelilaTegegn-f1x 3 дня назад +21

    እንደ እናንተ ያሉ መምህሮችን እግዚአብሄር ያብዛልን ።

  • @bettyhaylu6223
    @bettyhaylu6223 3 дня назад +20

    ከዚ ገጠመኝ የተማርኩት እግዚአብሔርን የምትሻ ነብስ መቼም እንደማይጥል እንደማይረሳ አብሮን እንደሚታመም እና ትልቁ ነገር ደግሞ የራሱ ሰአት እንዳለው ከተነሳ እጁን ከዘረጋ ማንም እንደማያቆመው 😢😢😢😢

  • @edomedu6549
    @edomedu6549 3 дня назад +25

    በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያሳዝናል 😢
    ወለተ ገብርኤል ነኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 😔

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 3 дня назад +11

    የሰው ልጅ መጀመርያው ሳይሆን መጨረሻው ስያምር ነው እና እግዝአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልን እህታችን ስለ ሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን መምህር እኔስ ላንተ ምሆን ቃላት አጣለህ ብቻ እግዝአብሔር የድካምህ ወጋ መዲሐንአለም እጥፍ ድርብ አድርግ ይስጥልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንን 🤲🤲🤲

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f

    እንኳን ለቅዱስ መርቆርዎስ ወረሃዊ መታሰብያ በዓል አደረሳችሁ ቅዱስ መርቆዎርስ ይጠብቀን በእውነት

  • @መአዛሥላሴ-19
    @መአዛሥላሴ-19 3 дня назад +45

    ወይ ፈተና አሁን እኔም ተፈተንኩ ብዬ ላወራ ነዉ እኔን የኔ እህት እኔን ይክፋኝ የልብን ስብራት አዉቀዋለሁ😢😢

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 дня назад +13

    ኦ ጌታ ኢየሱስ አቤት ትግስትህ አቤት ምህረትህ አባቴ ቅጥል አረጉንኮ እነዚህ ሰዎች እንደ ዳታንና አቤሮን መሬት ተሰንጥቃ አለመዋጡ

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh3303 3 дня назад +10

    ቸሩ እግዚአብሔር ይመሰገን የእኛ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ምን የሰንዋል ከአፈር ከትቢያ ይሚያነሳን እርሱ ብቻ ነው መምህር ቸሩ እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ሙሉ ጤንነት ያድልል የድኃዎች አባት ነህ

  • @michaelmulualem2469
    @michaelmulualem2469 3 дня назад +33

    ከ 2014 ዓ.ም ብዙ ገጠመኝ አድምጫለሁ እንደዛሬው ዓይነት ግን ያስለቀሰኝ የለም በእውነት በጣም ነው ያዘንኩት ይህን ኮሜንት ስፅፍ ራሱ እያለቀስኩ ነው ። ጌታ ሆይ ይቅር በለን

    • @LiyaLeyou-h4i
      @LiyaLeyou-h4i День назад

      Er 😂 baltarikwa enka eyalksech alawrachm 😂 bayhon yasaznal wyy giza😢

  • @nnnnhhj1727
    @nnnnhhj1727 3 дня назад +24

    አቤት የሰው ስቃይ እግዚኦ የእግዚአብሔር ትእግስቱ ይገርማል 😭😭😭😭😭👆

  • @Ethiopiamekonnen
    @Ethiopiamekonnen 16 часов назад +1

    እግዚኦ የድንግል ማርያም ልጅ አምላኬ መድሀኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ለንስሀ ሞት አብቃኝ።ካህኑ ከምእመኑ የማይለይበት ሁላችንም የረከስንበት ዘግናኝ ዘመን አለማዊውም መንፈሳዊውም ሰው አንድ የሆነበት እርኩሰታችን አቤቱ እንዴት መሀሪና ቻይ ብትሆን ነው እኛን የታገስከን።እህቴ ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ ህይወትሽ በፈተና የተሞላ ነው እጅግ ነው ያሳዘንሽኝ

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 3 дня назад +8

    አቤቱ አምላኬ ሆይ ማረን ይቅርም በለን። እዲህም አይነት አባቶች አሉ ቤተክርሲቲያንን የሚያቆሽሽ።እህታችን እኳንም መዳኒአለም እረዳሽ አይዞሽ እመብርሐን ትርዳሽ።መምህራችን ተስፋስላሴ እማ ፍቅር ትጠብቅልን አሜን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ኣቤየተዋህዶልጅ
    @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 дня назад +9

    ከዚህ ሁሉ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን የኔ አባት አሁን አሁን እግዚአብሔር እያሳዘነኝ ነው ያሁሉ መስዋእት ተከፍለሉን ከአሕዛብ ከእንስሳ የባስን ሆንን ዘንድሮ ከአጋንንት በላይ አጋንንት የሆነው ሰው ነው❤ይገርማል ኮሜት ሳንብ ደሞ ተመሰሳይ ታሪክ ያላቸው ብዙ ናቸው የኔ እህቶቼ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ኡፍፍ 😢😢

  • @lemlemlili7110
    @lemlemlili7110 День назад +2

    እኝህ ካህን(አባት) ግን መያዝ አለባቸው ሌሎች እህቶቻችንንም ያበላሻሉ ይበክሉናል ልዑል እግዛብሔር ልቦና ይሰጣቸው🙏🙏🙏

  • @ተስፈኛዎ
    @ተስፈኛዎ 3 дня назад +17

    እንየ ዛሬ 5አምስተኛ ኳማች ነኝ የመምህር. ተስፋዬ. ተማሪዎች ወለተ አረጋይ እያላችሁ በፆሎታችሁ. አስብኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Kalወለተተክለሐይማኖት
    @Kalወለተተክለሐይማኖት 3 дня назад +11

    በጣም የሚገርም የህይወት ገጠመኝ ነው በእውነት አንችን የረዳ አንችን ከዛ ሁሉ ፈተና ያወጣሽ እኛንም ይመልከተን አሜን🙏እንደነዚህ አይነት ተኡላዎችን እግዚአብሔር ከቤቱ ያጽዳቸው☝️

  • @llhealdom265
    @llhealdom265 2 дня назад +8

    እኔ እስከዛሬ ብዙ ገጠመኝ ሰምቻለው ግን እንደዚ በድንጋጤ እራሴን ያሲያዘኝ አልነበረም:: ቅዱስ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ይሁን::

  • @mikking9432
    @mikking9432 3 дня назад +16

    የፈጣሪ ትግስቱ ግን እፁብ ድንቅ ነው ......መባላታችን መሬት መንቀጥቀጡ እሳተ ገመሞራው ደም መፍሰሱ ዳንኪራው መዳራቱ ስያንሰን ነው ከምር ይቅር ይበለን ስለቀደሙት ደጋግ አባቶች ሲል ፈጣሪ ይማረን

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 3 дня назад +9

    በእውነት መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ለብዙዎች ነብስ ከእግዚአብሔር በታች የመዳን ምክንያት ሁነሃል እውነት እግዚአብሔር ድካምህን የነብስ ዋጋ ይበልልህ 🤲

    • @Sena-by2cx
      @Sena-by2cx 2 дня назад

      እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሰቶ ያኑርልን መምህር

  • @AtinachAtinach
    @AtinachAtinach 3 дня назад +10

    ይሄን ህመም እሚያውቀው የበለጠ የደረሰበት ብቻ ነው እኔ እራሴ በገዛ አጎቴ መሪ ጌታ በተባለ ደብተራ ይሄ ችግር ደርሶብኛል ውጊያው የገባችሁ ሁሉ መቅደሰማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ!!!

  • @ወልደዮሃንስ
    @ወልደዮሃንስ День назад +1

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይባርክህ:: በኣባታችን በቅዱስ እንጦስ ቆብና ቀሚስ ተመሳስለው የመድሃኒኣለምን ልጆች ከህይወት ጎዳና በማውጣት የተጠመዱ ወጠጤ የውሸት መነኮሳት የፍቅር ህይወታችንን በእሾህና ኣሜከላ መተት ሞልተውት ስንዝር መራመድ ኣቅቶናል:: በተለይማ በውጭ ሃገር ያለን ወንዶች ከዱርዬዎች ይልቅ ለትዳራችን እንቅፋት በሆኑ መነኮሳትተከበናል እግዚአብሔር የዲያቢሎስን እጅና እግሩን ይሰርልን:: ይህን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ባንድ ኣቡነ ዘበሰማያት እንድታስቡኝ በወላዲተ ኣምላክ ስም እለምናችሗለሁ

  • @Tsi541
    @Tsi541 3 дня назад +42

    አቤት እግዚኦ እኔም ትላንት በሥላሴ ስም ብዬ ደንቅጬ ምን ብዬ ሃሳብ መስጠት እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ አለቀ በጉጉት ስጠብቅ ነበር ከስራ መግባቴነው ❤ኑ ምሳ እንብላ የተወደዳችሁ ቤተሰቦቼ😊

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg 3 дня назад +2

      ደምርኝ እስክ❤❤❤

    • @mitslalalem8077
      @mitslalalem8077 3 дня назад +1

      እኔም በጉጉት እየጠበቅኩ ነበረ የኔ ሂወት ተመሳሰለብኝ

    • @Tsi541
      @Tsi541 3 дня назад

      @@mitslalalem8077 አረ ባክሽ😔ታድያ እህቴ በርቺ አደራ ከቻልሽም ሀገርቤት ከሆንሽ ቀርበሽልን መማሪያ ይሁነን ካሎነ ባለሽበት በርቺ በፀሎትሜ አስቢኝ

  • @MesfinYirdaw
    @MesfinYirdaw 3 дня назад +8

    በወደደን በክርስቶስ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን።

  • @abunneaaron3192
    @abunneaaron3192 2 дня назад +7

    መምህር ትምህርትህ ምንያህል ሰውን እያዳነ መሆኑን በዚህ ይታያል.❤

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 3 дня назад +9

    ጌታ ሆይ ምንድነው የሚሰማው እግዚኦ ለምህርትህ ለቸርነትህ ለትእግስትህ ወደር የለውም ጆሮዬ በሰለ።

  • @JcGenene
    @JcGenene 3 дня назад +6

    ወይኔ ፈጣሪዬ ጌታ ሆይ ምህረትህ መብዛቱ አምላኬ ቸርነትህ አለመጉደሉ እንደስራችንማ እንደሰዶምና ጎሞራ በእሳት መጥፋት ነበረብን ቤትህን አፅዳ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ እህቴ እግዚአብሔር ይወድሻል አሁንም ተጣበቂ ከመድሀኒያለም አትለይ እህቴ

  • @meseretmelaku2745
    @meseretmelaku2745 2 дня назад +4

    መምህር እግዚሃብኤር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!! እውነት መጨረሻውን ስሠማ በጣም ደስ አለኝ። እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የሁላችን እናት አማልጅን ከልጅሽ!!!

  • @asdfsdf3088
    @asdfsdf3088 3 дня назад +8

    እፍፍፍ፣😢😢😢😢መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ እህታችንእግዚአብሔር እንኳንም ወደቤቱ ሰበሰበሽ 😢🎉🎉🎉ጌታዬ ሆይ ቸርነትህ ምህረትህ 😢😢😢😢😢😢

  • @tedaddis8146
    @tedaddis8146 3 дня назад +6

    የቆምነው፡በእግዛብሔር፡ምህረት፡የተነሳ፡ነው፡መምህር ተስፋዬ አሁንም፡ፀጋውን፡ያብዛልህ፡አገልግሎትህን፡ይባርክልህ፡የነካህው፡ሁሉ ይባረክ፡፡ የእህታችን፡በረከትሽ፡ይደርብን፡እኔም፡በርሜል፡ጊዮይህንን እምታነቡ፡ገብረእየሱስን፡በፀሎት፡አስቡኝ፡፡

  • @የወንቅሸትወዳጅ
    @የወንቅሸትወዳጅ 3 дня назад +4

    መምህር እኳን በሰላም መጣህ
    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ የልቦናሺን መሻት ይፈፅምልሺ🤲
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ
    እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ 🤲
    በእውነት ሁላችንንም ከዚህ ጥፋት ያድነን🤲☝️

  • @elroitube27
    @elroitube27 3 дня назад +6

    እግዚአብሔር እንኳንም በመምህር ላይ አድሮ አገኝሽ እህታችን አሁንም አልመሸም እንኳንም ተለወጥሽ ተቀየርሽ ቸሩ መድኃኒዓለም የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን

  • @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ
    @ፍቅርተስላሴ-ቀ5ፐ 3 дня назад +13

    ማርያምን በጉጉት እየጠበኩ ነበር
    እንኳን ደህና መጣህ መምህርዬ 🙏
    እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ላድምጥ.

  • @jfbgfhggf7516
    @jfbgfhggf7516 3 дня назад +17

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ እግዚአብሔር ቼር ሁኖ ነው እንጂ እንደ ኖህ እና እንደሎጥ ዘመን ሳንጠፍ እሄ ዘመን አሻግረን ሰለ እናትህ ሰለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለህ ማረን ይቅር በለን 🤲🤲አቤት ታድያ ሀገራችን እንዲህ መኖኗ እኮ አይገርምም እኮ በተለይ በቤተክርስቲያን ያለው ጉድ አረ አረ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ትግስትህ እኮ መምሕሬ እኔ ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ 😢

  • @የኪዳነምህረትልጅወለተገብ

    መምህርየ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሌላ የምልህ አንደበት የለህም እመቤቴ ብድርህን ትክፈልህ

  • @haymiyebershiehit9651
    @haymiyebershiehit9651 3 дня назад +5

    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ሆን በምህረትህ አስበን በጣም ከባድ ነው እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ

  • @SafaSafa-t9u
    @SafaSafa-t9u День назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ብርሐነ ስላሴ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ❤ ቸሩ መድሐኒለአም አባቴ አይተው ጠብቀን😢

  • @mulukuwait6886
    @mulukuwait6886 3 дня назад +11

    ታዳ ይህ ሁሉ ግፍ እየተደረገ እደት መድኃኔ አለም ሰላም ይስጠን በጣም ተጋገስን ጨርሶ እዳያጠፍን ቀን እየጠበቀ ግን ቦሰ አባት ሆይ የማይመለሰዉን ለይተህ ምታ😢

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj 2 дня назад +2

    አሜን 🎉ዝማሬ መላክትን ያሰማልን በጣም በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ነው🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @ClickCell-w1p
    @ClickCell-w1p 3 дня назад +6

    ሎቱ ሰባአት የእግዛብሄር ትግስቱ አቤቱማረን

  • @liya7235
    @liya7235 3 дня назад +21

    አደንዝዟት አድርጎ ነው የማትገነዘበው
    እኔም ከባለቤቴ ጋር ሁኜ ደንዝዜ ስኖር ነበር ዛሬላይ ተለያይተናል ደንዝዜ መኖሬን የተረዳሁት ግን ዛሬ ላይ ነው በመንፈስ ውጊያን ካወቅኩኝ በዃላ ገጠመኝ ስሰማ ዛሬ ላይ ሙሉ በሙሉ ተፈትቻለሁ ብዬ ባላስብም በከፊል ተፈትቻለሁ አገሬ ስገባ የቀረው በጸበል ይወገዳል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ይርዳን ያልታሠረ የለም ወይይይይይይይ አገራችን ያሳዝናል መ መድሀኒአለም ክርስቶስ 😭😭😭😭
    ደግሞ መምህር አሁን ምን አለ በንሰሀ አባት ምክንያት ማህጸንሽ ውስጥ እጄን ልክተት የተባሉ ሁለት እህቶች አሉ
    ዛሬ ደግሞ ናዝሬት አዳማ ተክልዬ ቤተ ክርስቲያን በስብከትም ትልቅ ቦታ የያዙ ልጅ እግር የሆኑ አባት አንድ እህቴ ንስሀ ስትገባ ማህጸንሽን ቅባ ቅዱስ እቀባሻለሁ አሉዋት እስዋም ደወለችልኝ እኔም እንዳታደርጊው የመምህር ተስፋዬ ገጠመኝን ተከታተይ አልኳት አዎ እየሠማሁ ነው አለችኝ
    ኸረረረረረ ምን ጉድ ነው ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ የተሸገሸጉብን አረ ወይኔ

    • @AbebechBirara-o1e
      @AbebechBirara-o1e 3 дня назад +1

      እህቴ ኮሜንትሽን ሣይ እጅግ በጣም ደነገጥኩ እኔም እንደዚህ አይነት ነገር አጋጥሞኛል ልቤ እየመታ ነው የፃፍኩት ምን ይሻላል

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 3 дня назад +1

      እህቶቼ ራሳችሁን ጠብቁ መንፈሳዊ ውጊያ ያልነቁ እህቶቻችን ነውጂ እኛማ ራሳችን ካልተካላከልን ምኑን ነቃን የንስሐ አባት የመምህር አሉ​@@AbebechBirara-o1e

    • @liya7235
      @liya7235 3 дня назад +2

      @AbebechBirara-o1e አዎ ንቁባቸው እንጂ ቤተ ክርስቲያናችን ውስጥ ተደብቀው አገራችንን እየበከሏት ነው ዘማዊ እያረጉን የ666 አባሎች እያረጉን ያሉት ቤተክርስቲያን ውስጥ የተደበቁ የ666አባሎች ናቸው ብቻ ከባድ ነው ሁሌ ወደእግዚአብሔር ማልቀስ ነው እንዲጠብቀን

    • @ninaa7061
      @ninaa7061 3 дня назад

      Egzio Maherene Kiristos

    • @nebiatmehari9838
      @nebiatmehari9838 3 дня назад

      Enen endaze agatemach ka,Ethiopia yamatu mankse now batam weste yamaschanken nager now 😮

  • @RozaBini
    @RozaBini 23 часа назад +1

    ያየህብኝን ያላሳየህብኝ ቸሩ ሆይ ክብር ምስጋና ላንተ እጅግ በጣም እየዘገነነኝ የሰማሁት ገጠመኝ እህታችን እንኮን ከእስራትሽ ተፈታሽ ❤

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ወ1ጸ

    ቸሩ ጌታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ትእግስትህ ቸርነትህ ምህረትህ እንዴት የበዛ ነው😭😭😭ስንድዋ ቅድስት ቤተክርስቲያኔ ሆይ ስንቱን ገድ ነው የቻልሽው እኔ እንኳን እንዷ ጭንጋፍ የሆንኩት የክርስቶስ ባሪያ ተቃጠልኩ መምህሬ እንተ እንዴት ነው የተቃጠልከው እንዴት ቻልከው ቅንአቱን መምህሬ እንዴት እግዚኦ😭

  • @soccereditz124
    @soccereditz124 3 дня назад +2

    የሰው ልጅ መጨረሻው ሲያምር መልካም ነውና ፡ እንኳን ፈጣሪ ከዚህ ሁሉ ጣጣ ኣወጣሽ። እመቤቴ ኣትልየሽ። መምህር ተስፋዬ በጣም እናመሰግንሃለን፡ 🇪🇷።

  • @ሂወት-ጰ4ዸ
    @ሂወት-ጰ4ዸ 2 дня назад +1

    እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ የማንሰማዉ ጉድ የለ😢መሬት ብትቀጠቀጥ ምን ይገርማል እህታችን እኳን እግዚአብሔር እረዳሽ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም እኔንም ለስጋወ ደሙ አብቂኝ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን👏👏👏👏

  • @habetamkassa3729
    @habetamkassa3729 3 дня назад +4

    መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🥰🙏

  • @fitsumbekele6115
    @fitsumbekele6115 3 дня назад +17

    የመምህር ተማሪዎች በሙሉ እህት ወንድሞቼ በፀሎታቹ አስቡኝ በልጆች አባት እና በእናቱ ምክንያት ክባድ ፈተና ውስጥ ነኝ ክነ ልጆቼ ክነቤተሰቤ በፀሎታቹ አስቡኝ

    • @TarikwaKebede
      @TarikwaKebede 3 дня назад +1

      አይዞሽ እማ ፈጣሪ ያስብሽ

    • @JcGenene
      @JcGenene 3 дня назад +1

      እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ የቅዱሳኑ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን

    • @annahanna8932
      @annahanna8932 3 дня назад +1

      እመአምላክ ታስባችሁ አይዟችሁ

    • @AsrebebAmbaye
      @AsrebebAmbaye 3 дня назад +1

      እመቤቴ በምልጃዋ ትደግፍሽ አይዞሽ እህቴ

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 3 дня назад

      Medehanialm yidresilish

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 3 дня назад +3

    ጌታ ሆይ ምን ይሻላል እባክህን ፍረድ በምርት ተይዛለች ምንም ማሰብ እኮ አትችልም ተቆልፋለችኮ ጆሮዬ ቆሰለ በሰለ በጣም ያማል ኡፍፍፍፍ ምን አይነት መከራ ነው ግን? በቤተክርስቲያን የገባው ወየው
    እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ በቤቱ ያጽናሽ ኪዳን ምህረት እንኳን አየችሽ አሁን ተገላገልሽ ደስ ይላል።

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 3 дня назад +9

    እግዚኦ መሃረነ ክርስቶስ ያልጠፋነው በእግዚአብሔር ቸርነት ነው እንጂ አቤት ስንት ጉድ አለ😢 እህቴ አንቺስ እግዚአብሔር ረዳሽ እንደው ስንቱ ጠፍቶ ይሆን

  • @ገብርሂወት
    @ገብርሂወት 3 дня назад +14

    እኔ ከዚ ቤት ነው የማገባው ፍቃዱ ይሁን ❤ ብጥሩ ኣምልኮት የታ ነፁ
    በስጋና ነብስ

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 2 дня назад

      Amen Amen Amen 🙏

    • @demekechgonfa
      @demekechgonfa 2 дня назад

      @@WedyWedy2000 may God helps you with the right lady keep up praying he got one for every one but you have to be patient young man go orthodox church & pray for it he will give you in his time not in your time good luck God bless all 🙏

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 2 дня назад

      የእግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፀምልህ ወድማችን

    • @trhastesfay1706
      @trhastesfay1706 2 дня назад

      እግዚአብሔር ምኞትህን ይፈፅምልህ ወንድም

    • @habetamufeleke1995
      @habetamufeleke1995 2 дня назад

      እግዚአብሔር ያበርታሽ እህታችን አይዞሽ በርቺ

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 День назад +1

    የመድሃንያለም ያለ እኔ የዝችን ልጅ ስሰማ ፊልም ነው የመሰለኝ እንደው ስት ጉድ ነው ምሰማው። እንደው መምህር ትንሽም ስጋት ገባኝ በዚ ታሪክ የቤተክርስቲያንን እና አባቶችን የምናይበት አይን እንዳይሸዋረር። ይቅር ይበለን መድሃንያለም

  • @simaneshgebre7695
    @simaneshgebre7695 3 дня назад +8

    እረ የዛሬውስ ጉድ ነው ምን ይሻለናል 😢😢😢😢 መምህራችን እረጅም እድሜ ይስጥልን ደሞም አሳከኝ የመነኩሴ ቅናታም ስትል

  • @wubetwubit
    @wubetwubit 3 дня назад +4

    መምህር ስለምታቀርብልን ገጠመኝ ትምህርት በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምራለው 😊

  • @yemisrachtesema312
    @yemisrachtesema312 3 дня назад +5

    አቤቱ እግዚኦ

  • @SarahSarah-ii2pn
    @SarahSarah-ii2pn 3 дня назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን በብዙ ነገር ይመልሰናል እህቴ እመቤታችን ደረሰችልሽ እኔንም ታዉጣኝ በብዙ ነገር ተይዣለዉ ልጆቼን ተበትኗል ደስ ትያለሽ አንደበሽ ስተወሪ ደስ ትያለሽ ፈጣሪ ፍፃምያችን ያሳምርልን አሜን ሀገሬን ሳስብ አንደበት ለኝም::

  • @webit312
    @webit312 День назад

    በእውነት መምህር ላንተ ቃላት የለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤

  • @LileTufa
    @LileTufa 3 дня назад +5

    እኔ የነመምህርንትምህት ሳልሰማ በፊት የአባቶችን ክፉ ባለመስማቴእግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ መናፍቅ እሆን ነበር😢😢😢😢😢

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 День назад

    እሰይይይይይይይ እግዛአብሄር ይመስገን በጣም ነው ደስ ያለኝ ከዚህ ሁሉ ፈተና ወጠሽ ለዚህመድረስ ከብሪ ለመድሃኒኣለም የድንገልማሪአም ልጅ ይሁን❤❤❤❤

  • @senaitTamru
    @senaitTamru 3 дня назад +4

    ሰላም መምህር እንደምን አለህ እግዚአበሔር ይመስገን እንኳን አደረሰህ አደረሰን እህታችንን ይቅር ያለ አምላከ ቅዱሳን እኛንም ይቅር ይበለን ይማረን. እህቴ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ መምህር ይሔን ሰውዬ ገን መላ በለው እስከመቼ በሰው ነብስ ሲጫወት ይኖራል

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 дня назад +1

    እልልልልልል ተመስግን። ቅዱስ ጊርጊስዩ መሰግን የደረሰዉ❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 дня назад +2

    ወለተ ማርያም አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እህታችን መጨረሻችን ያሰመረልሽ እግዚአብሔር 🤲 ክብርና ምስጋና ይድረሰው ጎዶልያስ

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc 3 дня назад +2

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወትን ያሰማልን እህታችን እንኳንም የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ወደተቀደሰው ቤቱ መለሰሽ❤

  • @gerumtadesse
    @gerumtadesse День назад +1

    እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጠን መምህር አንተኑም ፅናቱን ይስጥህ እነዚህ ስጋ ለበስ አጋንንቶች ጌታ ሆይ በመጥረጊያህ ከቤቱ ጠርገህ አውጣልን
    ይሄንን ሀሰት ነው ለሚሉ ለነ ፓስተር ቢንያም ኬኩ አባ ገብረ ኪዳን ዲበኩሉ የዚህ ሁሉ መከራ ወደናንተ ነው ወደ ዘራችሁ

  • @AbeLove-t6x
    @AbeLove-t6x 3 дня назад +6

    መድኃንያለም ከንደዚ አይነት ደብተራ አንተ ጠብቀኝ 😥😥😥

  • @LileTufa
    @LileTufa 3 дня назад +8

    እግዚአብሔር ትእግስቱምን ያክል ነው ግን እግዚአብሔር አምላክ ቤቱያፅዳ

  • @Mom-mt1yx
    @Mom-mt1yx 2 дня назад +6

    ታድያ አገራችን ላይ እሳተ ጎመራ ቢነሳ መሬት ቢንቀጠቀጥ ይሄ ሲያንስ ነው የትኛው አባት ነው አገራችንን በፀሎት የሚጠብቃት አሁን ነው እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ???????

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    እግዚኦ ጌታ ሆይ ስንት ገጠመኝ ሰምቸ አለሁ እንደ A/B- ያስገረመኝ ያሳዘነኝ ያናደደኝ የህይወት ገጠመኝ የለም ኧረ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ጪራሽ ቤተክርስቲያን ግቢ አየ ደብተራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፋረዳችሁ የስቱን ህይወት አበላሻችሁ መምህርየ የስቱን ህይወት ታደክ እመቤታችን ከፍ ታድርግህ. እህታችን አይዞሽ ሁሉ ለበጎ ነው መጨረሻሽን ያሳምረው ወይ ፈተና

  • @AsterAstu-c1y
    @AsterAstu-c1y 3 дня назад +9

    እግዚአብሔር ሆይ አቤት ትግስትህ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 6 часов назад

    በጣምይከብዳን 😢እህታችን እንኳም ከዚህ ችግር ወጣሽ ተመስገን አቤት ይህ የደብተራ መንፈስ እግዚአብሔር ይገስፀው አሜን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን መልካሙ እረኛ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @binodkarki5127
    @binodkarki5127 3 дня назад +5

    መምህሬ ትናትና በንእባ ነበር የጨረስኮ B "በጓጓት ነበር ስጠብቀዉ የነበረ እንኳን በሠላም መጣችሁ እንኳን ለሰማዕቱ ለቅዱስ መርቆርዮስ ወርዓዊይ መ ታጠብያ አደረሳችሁ 😊 እህታችን እንኳን አግዚአብሔር እረዳሽ ፈተናዉ እንዳለ ሆኑ እንኳን ወደ ሃይማኖትሽን ተመለሽ ምንም ስትረጊ ከሃይማኖትሽ ላይ።😢😢

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 3 дня назад +6

    እግዞኦ ማረነ ክርስቶስ ፈጣሪ ሆይ ትዕግስት ህ ይገርማል

  • @SamrawitSamrawit-ru1ln
    @SamrawitSamrawit-ru1ln 3 дня назад +3

    መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @MG-st9kd
    @MG-st9kd 3 дня назад

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህቴ: በርቼ ተግተሽ ፀልይ:: እግዚአብሔር ፀጋውን ደራርቦ ይስጥይ መምህራችን ለብዙዋች ነፍስ ማዳን አምላክ ሰቱናል:: ከክፎ ነገር እመብርሀን ትጠብቅህ::

  • @እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ

    መምህርየ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤ አገራችንማ እዴት ስላም ይሆናን ይህንን ክፋታችንን ይዘን 😢😢😢

  • @TesfaBelay-q1i
    @TesfaBelay-q1i 2 дня назад +1

    መምህራችን የአገልግሎት ዘመነዎት ይባረክ ፀጋውን ያብዛልን አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሀጥያታችን ብዛት ሳይሆን እንደቸርነትህ ማረን ይቅር በለን ልብ የሚነካ ታሪክ ነው

  • @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ
    @ቃልየመንገዴመሪ-ረ7ለ 3 дня назад +5

    በናዝሬቱ ማንን እንመን አረ ማረን😢😢😢ስታሳዝን ፈጣሪ ቆንጆ ትዳር ይስጥሽ😢😢😢🎉🎉ደግሞም ይሰጥሻል❤❤❤

  • @Weletsilasse
    @Weletsilasse День назад +1

    እግዚኦ መሃርና ክርስቶስ አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሄር ቸርነትህ ምነኛ ብዙ ነው !!! እህቴ አንቺን በቤቱ የሰበሰበሽ እኛንም ይሰብስበን አሜን አሜን አሜን ማስተዋልን ይስጠን ።መምህር እድሜ ን ከጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @AsrebebAmbaye
    @AsrebebAmbaye 3 дня назад +5

    እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ ከዚህ ክፉ ዘመን በምህረት አዉጣን

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ День назад +1

    Thanks!

  • @myshow123ful
    @myshow123ful 11 часов назад

    ሕይወትሽን ግልጥ አድርገሽ በቀጥተኛ ቃላት ስላስተማርሽን እናመሰግናለን፥፥

  • @HabtamAddise
    @HabtamAddise 3 дня назад +10

    በስመአብ ይህ ሁሉ ኢትዮጵያ ነው የሚፈጠረው ዘገነነኝ 😢😢😢

  • @azebfeleke2022
    @azebfeleke2022 3 дня назад +3

    አቤት አንተ ቅዱስ እግዚአብሔር ትእግስትህ ብዙ

  • @MuluDhabaGemeda
    @MuluDhabaGemeda 3 дня назад +3

    ሰላም የመምህር ተማሪ እንድትሆን ዋላችሁ እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጸናሽ ፈጽመው ያስምሪለሽ እና ይህ ነገር እውነት ነው እኔ አጋጠሞኛለ ንስሐ አባቴ ደብተራ ናችሁ እና አንድ ቀን ወደ ቤት ነይ ልብስ እጠብልኝ አሉኝ እኔ እሽ ብይ መሄድ ከዛ ከፈረን መሳም እኔ በጣም አፋሪኩ እና ከዛ ቤት እንድ ህይ ሮጢኩ አመለጠኩ እና እኔም ምስክር ነኝ

  • @AsrebebAmbaye
    @AsrebebAmbaye 3 дня назад +2

    መምህር እረጅም እድሜና ጤና ከነመላዉ ቤተሰብህ ይስጥህ የዘመናችን ሀዋርያ ነህ

  • @Mili-x9w
    @Mili-x9w 2 дня назад +1

    አቤት ፈተና እግዚአብሔር መቼም ጥበቃው ይገርማል በጣም ያስለቅሳል በእውነት ። ንስሃ ለመግባት ሄዶ ወጥመድ ውስጥ መግባት ከባድ ነው እግዚአብሔር ይጠብቀን። ለማንኛውም እግዚአብሔር የነፍስሽን መሻትና ንፅህና አይቶ ምርጥ ዕቃ አድርጎሻል አይዞሽ ስላለፈው ሳይሆን ስለወደፊቱ አመስግኝ ከዚህ ወጥመድ አመለጥሽ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ።

  • @abebebelay1584
    @abebebelay1584 18 часов назад

    እህቴ እንኳን ለዚህ አበቃሸ የአምላክ ሰራ እንዲህን ከሞት የሚያነሳ አንቺ እኮ ሞተሻል የአጋንት መንፈሰ የተናወፁ መነኮሳትና ካህናት የእግዚአብሔር ሰራ ከሞት የሚያነሳ በጣም የታደልሸ ነሸ በምነትሸ ፀንተሸ በህወት ለመኖር ያብቃሸ ከአሁን በኋላ ለአንቺም፣ለቤተሰብሸም ከፍተኛ ጥንቃቄ እመብርሃን ሁሌ ከጎንሸ ትሁን እንኳን ደሰ አለሸ ለመምህር ተሰፋዬም እንኳን ደሰ አለህ መጨረሻህን ያሳምርልህ።

  • @kdjushs8357
    @kdjushs8357 2 дня назад

    መምህርየ እድሜ ጤና ይስጥህ ተባረክ ዘርህ እንደምድር አሸዋ ይብዛልን

  • @mekdesmekdes268
    @mekdesmekdes268 2 дня назад

    እግዚኦ ማሃረነ ክርስቶስ የኔ ጌታ ተመስገን ምህረትህ የበዛ ቁጣህ የዘገየ ❤❤❤❤ መምህርየ እግዚ አብሄር ይጠብቅልን እስከ ነቤተሰቦችህ ነፍሴ ትወድሃለች እግዚ ብሄር በአንተ ላይ አድሮ እያስተማረኝ እየመከረኝ ነው።❤❤

  • @Eff-wd7mr
    @Eff-wd7mr 2 дня назад

    እግዚኦ መሀረነ ማረኝ የባሰ አታምጣ እንደዚህም አለ አይይ ይ ልቦና ይሰጣቸው እግዚአብሄር ይወድሻል እኛንም ለቅዱስ ቁርባት እና ለንሰሀ ሞት ያብቃን በጣም ከባድ ፈተና ነው የገጠመሽ ለኛም ጥሩ ት/ት ነው

  • @DuvDyb
    @DuvDyb 2 дня назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን