Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስቲ ሁላችሁም እናትሽን ቅዱስ ገብርኤል ይፈውስልሽ አንቺንም ለሀገርሽ ለስጋና ደሙ ያብቃሽ በሉኝ ወለተ ኢየሱስ ❤🙏
አሜን መላኮ ገብርኤል ይድረስልሽ
አሜን ይፈዉስልሽ የኔንም ይፈዉስልኝ😢😢 የሰላም አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን👏
እናትሽን፡ቅዱስገብርኤል፡ይፈውስልሽ፡ብርክታዊት
Eyte egzabiye saesbshwe yaeskake kedaene nerte
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይማርልሽ
አብሳርው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ ነገር ሁሉ ይሰውረን. ❤
አሜን. 3❤
አሜን,አሜን,አሜን
ቅዱስ ገብርኤል አባተሸን ይፈውስልሽ በሉኝ ታሞ ሆስፒታል ነው😢 ለስጋ ወደሙ እንዲያበቃው ተክለሀረጋይ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
ቅድሰ,ገብረኤል,ይማራቸው
አሜን ይማርልሽ
AMEN cherso yemarachew
እንኳን አደረሳችንሁ ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቅዱስ ገብርኤል ብረከት ረዲኤት አማላጅነት ከሁላች ይሁን መምህርዬ በፀሎት አስብን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜነ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን. 3.እንኳን አብሮ. አደረሰን❤
እንኳን ለአባቴ አብሳርው ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ዋዜማ በዓል አደረሳችሁ ድንግል ማርያምን ያበሰረ አብሳሪው እኛንም በህይወታችን አድስ ነገር ያብስራን ለንሰሀ ለስጋና ደሙ ያብቃን አሜን❤
አሜን በእውነት እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ❤
አሜን አሜን አሜን
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
Egzabher yasbeh yene wandem 🤲🤲🤲
እናንተን ለዚ በቅታችሁ እንድናይላደረገ ለቸሩ መዳኒአለም ክብር ምስጋና ይሁን በተለይመምህር ስለአንተለሰዋች አፌን ሞልቼ ሽንጤን ገትሬ የምከራከርልህና ስመሰክርልህ ደስየሚለኝ አንዱ ለጎዳና ልጆች የምታደርገዉ ነገር በጣም እንድኮራብህ ያረገኛል ዛሬ ትልቅ አባት የተባለእንኳን የራሱን ምቾት ማስነካት አይፈልግም የጎዳናልጅ ሲባል እኔንም ጨምሮ ብዙዋቻችን የሚታየን ሌብነት ዱርይነት ነዉ በፍቅር ከቀረብናቸዉ እንደነሱ ንፁህ ልብ ያለዉ የለም ዛሬ ቆሽሸዉስናይ ነገ ታሪክ የሚቀየር አይመስለንም ልቦና ይስጠን አንተግን የዛሬዉን ሳይሆን የነገዉን ማንነታቸዉን አይተህ ለብዙሰዉ የሚከብደዉን አንተደፍረህ አሸንፈህ ለዚ ስለበቁልህ እግዚያብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ከዚህ በላይ ተለዉጣችሁ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ ይህን ያደረገ ልኡል እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ለምታደርገዉ በጎ ስራ ሁሉ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Thanks!
በወጣ ይተካ ሚኪ ማን
በወጣ ይተካ
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
@@mikiman1625 በወጣ ይተካ 🌹
እንኳን ለገናናው ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅሩ በልቦናችን ጣእሙ በአንደበታችን ያሳድርብን አሜን ለቀጣይ አመት በደጁ ለማክበር ያብቃን አሜን በእውነት
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 አሜን በእውነት እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰሸ
የተዋሕዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ነገ እኮ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏💒💒✝️የራማው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን ከስደት መልሶ ለሀገራችን ያብቃን☝️ሁላችንንም ለንስጋወ ደሙ ያብቃን
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ፣ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ደምርኝ አትለፉኝ ውዶችየ❤❤❤
ኣሜን፫
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን
አብሣሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ቸር ነገር ያሰማችሁ🕯እንኩዋን ለመላኩ ገብርኣል አመታዊ መታሰቢያው አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ላይክ👍👍👍ሼር👍👍👍✅✅✅ሰብድክራይብ👍👍👍👍👍✅እናድርግ👏👏👏👏💐💐💐💐💐መልካም ቆይታ
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቤተሰቦቼ❤❤❤
እንኳን ደና መጣችሁ መምህረ ከነ እንግዶችህ ነገ እኮ አባቴ የደሰታ አብሳሪው ሊቀ መላእኩ ቅዱሰ ገብረኤል አመታዌ ለተህሳስ ክብር በአል አደረሳችሁ🤲🤲
ወለተ ሰበት በፆለታቹህ አስቡልኝ አሞቦኝነዉ 😢👏
ቅዱስ ገብርኤል ይስብሽ
ቅዱስ ገብርኤል. ያስብሽ
ሰውን ህይወት እንደዚ የምታበላቹ ክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ለንስሃ ያብቃቹ
💚💚💚እንኳን ለአረጋጊው ፣ አብሳሪው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን። መልአኩ ካለንበት ጭንቀት፣ መከራ አውጥቶ መልካም ዜናን ያብስረን💙💙💙
@@vidapositiva9684 አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ
አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ አትርሲኝ ወጋነችይ
መምህር በጣም እናመሰግናለን ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር አግኝቻለሁ እኔ እግዚአብሔር
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የኔ እቁ ወድምች መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብር ይመሥገ😊😊😊😊😊
ወለተ ሰንበት በፆለት አሰቡኝ የመጀመረያውልጂ ህይወት የኔህይወት ነበረ ዛሬግን ተመሰገን ባይጋለጥጥለልኝም ግን ከአለማውይ ህይወት ወጥቸ ቢምረኝ ወደ አምላኬ ቀረቤ አለሁ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክቹሁ
የተዋህዶ እህት ወድሞቼ እንኳን አደረሣቹ ዛሬኮ የራማዉ ቅድሥ ገብርኤል ነዉ በለተ ቀኑ ዛሬ ምሥክርነት ልሥጥ😢እናቴ ለመጀመርያ ጊዜ ጨሌዋን ጥላ ቅዱሥ ገብርኤልን አጥብቃ ይዛ እሡም አላሣፈራትም ወድሜ ለ17አመት በጦር ሜዳ ሢቆይ የናቴ ፀሎት ሁልጊዜም ለቅዱሥ ገብርኤል የምትለም ነወ ነገር ልጄን ምንም ሣይነካዉ በሠላም ካመጣክልኝ ከደጅ አልቀርም ነበር እግዚአብሔር ይመሥገን 17አመት ታግሎ እንቅፍት ሣይመታዉ በሠላም ወድሜን አመጣልን ከዛም ከአመታት በሓላ በቴግራይ ጦርነት ላይ ድጋሚ ና ብለዉ ወሠዱትና በጣም ከባድ ነበርና ወድሜም ለቅዱሥ ገብርኤል ሥለት ተሥሎ ከዛ ሁሉ እሣት ድጋሚ በሠላም አመጣልን የኔ ዉድ መላክ አመሠግንሀለዉ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስልኩሉ ነገር እንኮን ደስ አለሽ ማማዬ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤@@አስኪዩቱብ
ተመስገን ገብርሔል አባቴ ❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቅዱስ ገብርኤል ብረከት ረዲኤት አማላጅነት ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺
ወዋ ደስ የሚል ድርጅት ነው ኒውማ ያለው ነገር ደስ ይላል እኔም የዛሬ ዓመት አብሬ ሰርቼ ነበር በጣም ደስ ይላሉ ቀሲስ ያላቸው ጸጋ እግዚአብሄር እንኳን ለዚ አበቃቹ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደርሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ባንተ ትምህርት ከተኛሁበት የነቃሁ እስኪ መስለኝ ድረስ ውጥቅጡ ከወጣ ሕይወት ወጥቼ ንሰሀም ገብቼ ለኔ ለሀጥያ ተኛዋ የማይገባኝን በእግዚአብሔር ቸርነት ቅዱስ እና ክቡር የሆነውን ስጋው ደሙን ለመቀበል /ለቁርባን በቅቻለው ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል
ሁላችንም የበኩላችንን እንርዳቸው ቢያንስ ይቺን አመት የመኖሪያ ኪራይ እና ምግብ እንቻላቸው ሌላው ደግሞ የራሳቸው ጥረትና የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ይሁን ። ወንድሞቻችን ትልቁን መከራ አልፋችኋል ቀሪው ያማረ የሰመረ እንደሚሆን አትጠራጠሩ ግን የመጣውን እድል ተጠቀሙበት በተለይ የመጀመሪያው ጎበዝ ተማሪ ስለነበረ የውጭ ዕድል የሚያገኝበት ሁኔታዎች ቢመቻቹ ጥሩ ነበር ሌላኛው እንኳን የተሻለ ባለ ብዙ ሞያ ስለሆነ የሚያስፈልገው ከሰዎች ጋር ማገናኘትና መስመር ማሳየት ነው እግዚአብሔር ይጨመርበት።
መምህርዬ እንኩዋን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ዋዜማ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን❤❤❤
@@Rahelkurabachew-ql9le እንኳም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦች
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባ አባታቸን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን አባታችን
መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እንወድሀለን
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ❤ ወይ ፈተና የሰው እድል እምታበላሹ ዋ የዛች የፍርድ ቀን 😢 ወንድሞች አይዟችሁ መጨረሻው ድሉየናተ ነው አትግፉእንጂ ተገፉ ዳቢሎስ ከእንግዲህ ምን ትበላ ድል ነሱህ እልልል
እንኳን አደረሳችሁ አብሣሪው መላእክ ቅዱሰ ገብርኤል ❤❤🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መምህር በተደጋጋሚ ላገኝህ ቢሮ መጥቼ ነበር ስልክህም አይሰራም መምህር ቢሮ መልእክት አስቀምጫለሁ እባክህ ደውልልኝ እኔም ተመሳሳይ ህይወት አለኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህንን መምህሬ❤❤❤
በተለይ #ጎበዝ_ተማሪዎች የመናፍስትን ሴራ ማወቅ አለባቸው ከነሱ ሰው ብዙ ስለሚጠብቅ ሞራላቸው በጣም ይጎዳል
እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በአል አሜንን🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዕድሜ እና ጥና ይስጠለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ልብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል አድረሳችሁ
ወለተስላሴ ከነቤተሰቧ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች እህት ወንድሞቼ አባት እናቶቼ 🙏🙏🙏
ስለወንድሞቻችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የኔም ወንድሜ እንዲሁ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ትቶ በረንዳ ላይ ነው ያለው ዘርዓሀይማኖት ብለችሁ አስቡልኝ😥
መምህር ተባረክ ለነብስ መዳኛ ያድርግልህ እያለቀስኩ ነው የሰማሁዋቸው እኛም ሰጥተን ለመባረክ ያብቃን አሜን!
በርቱ ወንድሞቸ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እንዴት ስነበትክ መምህር እባክህ መምህር ወንድሜ ታሞብኛል ብዙ ጊዜ ደወልኩልህ እና ላማክርህ ብዬ
የመጀመሪያው ወንድማችን ያለው ከእኔ ጋር ተመሳሳይነት አለው ዘጠነኛ ክፍል ወደ አስር ውጤት ልንቀበል ስንሄድ የኔ በስም ስህተት ውጤት የለሽም ተባልኩኝ ከቤት ስመጣ ጉረቤታችን ልጇ ወድቆ ስለነበር ተይው አታልቅሽ እያለች አባበለችኝ ከዛ ከስሼ ውጤቴ እንዲታይ አድርጌ ውጤቴ ትክክለኛ እንዳለና ሌላ ከአንድ ክፍል አብራኝ የምትማር ስንታየሁ የምትባል የሷን ለእኔ እንዳደረጉት ታወቀ ማለፌን ሳውቅ ተደሰትኩ በልቅሶ አይኔ ቢያብጥም እየሳኩኝ ከቤቴ ገባሁ ቤተሰብ ተደሰተ አይዞሽ ስትለኝ የነበረች ጉረቤታችን አኮረፈች ከዛ ጠላ እንሸጥ ነበርና ሁለት በርሚል ድፍድፍ እየተበላሸ መድፋት ጀመርን አሁንም ሁላችንም ለቅሶ በለቅሶ ሆንን ያለችን ወረት እያለቀች ስለነበር ከዛ እሷ መሆኗን ስናውቅ ስጦ ከበሯ ማስጣት ተውን በመከራ በርሚሉን ዙሪያ ፀበል በሀይላንድ አክብበን እያስቀመጥን ተስተካከለልን ከዛ በኋላም በወንድሜ ብዙ ተፈተንን ሁላችንም በትምህርት ጎበዝ ስለነበር በር ላይማ የማናገኘው ነገር አልነበረም ሰገራ ስናገኝ የእሳት ረመጥ ነበር የምናደርግ የመናፍስት ተልእኮም እንደነበረ አናውቅም ነበር ይሄው አሁን እነሱ እንደፈለጉት ጥሩ ቦታ ሳንደርስ ቀረን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የመናፍስትን ሴራ ስላወቅን ልቦና ይስጣቸው ክፉ የሚያስቡትን ሁሉ😢😢
እንኳን ደህና መጣህ መምህር።
በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ ለወገኖቻችን ይደረሰላችሁ
በራሴ የወሰንኩት ነገር አለ በነጮቹ 2025 አዲስ ህይወት ልጀምር ግን የአንተን እርዳታ እፈልጋለሁ መምህር
እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ዓመታዊ ክብር ባዓል የቅዱስ ገብርኤል በረከት ረዲኤት ይደርስል ❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብሪኤል ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሰን ቅዱስ ገብሪኤል ባለንበት ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቀን በሰላም ለአገራችን ያብቃን አሜን
እንኳን አደርሳችሁ ለሀያሉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በአል አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቤተስቦች መምህርዬ ልጂህ ነኝ የመዳም ቅመም አንዱን አጋባኝ በፀሎት እንዳግዘኝ ካልተቀደምኩ መሳቅ አይቻልም ዳቢሎስ እድሜዬን በስው ቤት ጨርስው
እንኳን አደረሳች ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ለአመታዊ ክብረ በአል (19) 💒💒💒
እንኳን ደና መጣክ መምህርዬ እዚህ ላይ ያላቹ የመምህር ተስፈዬ ተማሪዎች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ነገ ገናናው ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓለ አደረሳቹ
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ድካም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🎉❤❤❤❤😊
ነገ እኮ አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን🙏🥰
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
መምህር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባህል አደረሰህ አደረሳችሁ እኔ መኖርው በስደት ነው አግብቼ እማ የሆን ህይወት ኑር ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ከብዙ ነገር ከብዙ መከራ አውጥቶኛል ትዳርንም ሁለተኛ አላገባም ብዬ ነበር አንተ ስታስተምር ደግሞ ብዙ ነገሮች ትክክል ነው እና መንፈሳዊ ይወት የገባው ትዳር የሚፈልግ ባገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ማለት ነው የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ያውቃል 🙏🙏🙏?
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤ የህይወት ገጠመኝ 30 በጣም ነው የሚገርመው በጣም አስተማሪም ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
በእውነት መምህራችን የዳንኤል አምላክ ካንተጋር ይሁን
አባታችን እንኳን አደረሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል
ወንድሞቻችን የህይወት ታርካቹሁ መጥታቹሁ ስለገራችሁን ስለአካፈላችሁን. በጣም እናመሰግናለን. እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹሁ
መምህራችን እረጅም እድሜና ከጤና ጋር ይስጥህ ብዙ ልፅፍ አልኩና ዝም አልኩኝ ውስብስብ ውስጥ ስለሆንኩኝ አንድ ቀን የራሴ ገጠመኝ አቀርባለሁኝ
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብሳሪዉ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አብሳሪዉ መልአክ ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉራችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታውይ በአል አደረሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
ወለተ ማርያም አሜን ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደስ የሚል ፕሮግራም ያቀረብክልን እና ፍጻሜውን ያሰምርላቸው ጎዶልያስ
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን።
አግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን አንካን ለመላኩ ለቅድስ ገብርኤል አመታዊ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አንካን ለዝህ ቀን ያደረሳችሁ አባታችን በዚህ በበጎ አድራጎት ነኡማ ማአከል ያፈራችሁ ፍሬዎች አንካን አግዚአብሔር ለዚህ ለምስከርነት አበቃችሁ ያባታችን ልፋት ፍሬ አፍርታል ማንም የሰዉ ልጅ አይቸገር መምህራችን ያንተም ልፋት ፍሬ አፍርታል አግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ እህትና ወንድሞቼ ለኔ ደካማ እህታቹ /ልጃቹ
ክብርምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን የጠፉትልጆችህን አሁንም መልስ ጌታሆይ ያላተ ማን አለን ማምለጫችን አተነህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለሊቀመላክትቅዱስገብረኤልአመታዊባእልአደረሳችሁአደረሠን በእዉነት እደዚአይነትልዩገጠመኝእድሰማየፈቀደልኝልኡልእግዚአብሔረይክበረይመስገንአሜን
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ ለወጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ቸሩ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ለወግ ለማዕረግ ያብቃችሁ መልክአ ጰራቅሊጦስ በጣም የምወደው መልክ ነው ከመልክአ ቸሩ መድኃኒዓለም ቀጥሎ መምህር እዳፍህ ይሁንልን አገልጋዮቹ ያድርገን
እኔ ባገባህ ደግሞ ስታምር
የእኔ ነው😅😅😅
❤❤❤
የምር እኔ ማግበት እፈለጋለሁ
@@SAreTsegay እሽ ኤማዬ ማርያም ትርዳሽ
የእናንተን ሒወት የቀየረ የኔንም ወንድም ይቀይርልኝ
ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ብዉናት ስለምይንግሮዉ ስጦታዉ 😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️👏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምርዬ አተን የሰጠን አምላክ ይመስገን 😢😢
የመምህር ተማሪወች ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ለሌሎች ወገኖቻችን አዳርሱ❤❤❤
መምህር ግቢ ጉባኤ ሁሉም ነገር በትንሹም ቢሆን ይደረጋል ።ያዉ የአገልግሎት አለመዳረስ ነው እንጂ ።እኔ አስታዉሳለሁ የሱስ ችግር ያለባቸዉ ልጆች ፕሮግራም ለብቻቸዉ የተለዬ መምህር ተመድቦላቸዉ እንዲማሩ ይደረግ ነበር ።ግን ያዉ አይዳረስም ።
እንኳን ደና መጣህ መምህር ለወለተ ገብሪኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእዉነት እንደት ደስ ይላል የኔ መዳሃን ዓለም ስምህ ከፅናፊ እስከ አፅናፊ ይመስገን ይክብር አሜን ወንድሞቸ በቤቱ ያፅናቹ አሜን (3)❤🙏🕊
እንኳን ለራማው ልኡል ሊቀ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ርንኲን ለሊቀ መለአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ🎉❤
እዚህ ደርሳችሁ ስለአየናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጀግኖች ናችሁ በርቱ
እንኳን አደረሳቹ ለቅድስት ፀበለ ማርያምመምህርዬ እንኳ በሰላም መጣህ🍃🍃🍃
አሜን እንኳኖም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤሰቦቼ❤
የኔ ወርቆች ደስ ብሎኛል 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መምህር ተስፍየ እመቤታችንንን ለብቻዋ ፓስት አድርግልን ሴታምርርር❤❤❤❤❤በናትህ መምህርየ
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🎉🎉🎉
ተአባታችን አደረሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደርስቸህ❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን፣አደረሰን፣ እናትሽን፣ ልዑል፣እግዚያብሄር፣ እናትሽን፣በምህረቱ፣ ይፈውስልሽ፣አሜን።
እንዴት አመሻቹሁ አሁንነገና ገጠመኝ እያየሁት ነው መምህራችን የመምህር እንግዶችውንድሞቻችን እንካን በሰላም መጣቹሁ ነጌእኮ የአብሳሪ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ክብር በአል በሰላም አደረሳቹሁ ቅዱስ ገብርኤል አናንያን አዛርያን ምሳኤልን ከእሳቱ ያወጣቸው ቅዱስ ገብርኤል እናንም ከዚህ አላፊ እና ጠፊ ከና አለም እሳት ያውጣን የልባችንን መሻት ይፈፂምልን ያልታሰበውን መልካም ምስራች ያብስረክ አሜን በረከት እረዴቱ አይለየን አሜን በእውነቱ ይሁን ይደረግልን💚🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህርዬ
መምህርዬ ሰላም ዘመንህ ይባርክ እኛ ስፍር ትጠቅልሎ ይሚጣለው ነገር አለ በፁበል ኃይል ነው ያለነው
እንኳን ለራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ
ደስ ሲሉ የንግግራቸዉ ቅልጥፍና እርጋታቸዉ😘
አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር❤❤❤
በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ትምህርት ነው ሁላችንም የቻልነውን እንርዳቸው መምህር እግዚአብሄር ይርዳህ ከዚህም በላይ you left me speechless, You reach places others don’t see. You are truly chosen by God.
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የዘመናችን ሐዋርያ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን በጸጋ በሞገስ ይባርክልን ያስፋልን ይሄ ብርሃን ወደ ጠፉት ሁሉ ይድረስልን ከሁሉም ነገር በፊት ሰው ማዳን ይቀድማል ክርስቶስም ሰው የሆነውና በቀራንዮ አደባባይ የተሠቀለው ለእኛ ለበደለኞቹ ለጠፉት በጎች ለሰው ልጅ ነውና እጅግ የሚማርክ ሕያው ምስክር ነው ብዙ ገጠመኞችህ ከራሴው የሕይወት መስመር ጋር በብዙ ስለሚመሳሰልብኝ መሰለኝ መምህር ብዙ ጊዜ በእንባ ነው የምጨርሰው የእኔስ መዳን መቼ ይሆን? እላለሁ ከዚህ ሁሉ የተወሳሰበና የተተበተበ የክፋት የሸረሪት ድር ሁሉ መቼ ይሆን እግዚአብሔር እንደ ሠለስቱ ደቂቅ ከሕይወት ማዕበልና የመከራ ዝናብ የሚያወጣኝ? አምላኬ ሆይ ታደገኝ አባቴ ሆይ እንደ ገና ሥራኝ እላለሁክብር ይስጥልን መምህር ገና ከከዚህ በላይ ብዙ የጠፉ በጎችን ትመልሳላችሁ ገና የሰማይ መላእክትም አብረው ይዋጋሉ አብረውም ደስ ይላቸዋል የተቀደሰ ተግባር ማለት ከዚህ በላይ መረን አለ?
አንካን ለሃያሉ ገናናው ልቀመልአኩ ቅዱሰ ገብረ አለ አመታዊ ክብረብአል አደረሳቹ አደረሰን አሜን አለ እልል እልል እልል እልል እልል እል ይክበር ይመሲገን
እስቲ ሁላችሁም እናትሽን ቅዱስ ገብርኤል ይፈውስልሽ አንቺንም ለሀገርሽ ለስጋና ደሙ ያብቃሽ በሉኝ ወለተ ኢየሱስ ❤🙏
አሜን መላኮ ገብርኤል ይድረስልሽ
አሜን ይፈዉስልሽ የኔንም ይፈዉስልኝ😢😢 የሰላም አብሳሪዉ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስልን👏
እናትሽን፡ቅዱስገብርኤል፡ይፈውስልሽ፡ብርክታዊት
Eyte egzabiye saesbshwe yaeskake kedaene nerte
የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይማርልሽ
አብሳርው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፍ ነገር ሁሉ ይሰውረን. ❤
አሜን. 3❤
አሜን,አሜን,አሜን
ቅዱስ ገብርኤል አባተሸን ይፈውስልሽ በሉኝ ታሞ ሆስፒታል ነው😢 ለስጋ ወደሙ እንዲያበቃው ተክለሀረጋይ እያላችሁ በፀሎት አስቡልኝ
ቅድሰ,ገብረኤል,ይማራቸው
አሜን ይማርልሽ
AMEN cherso yemarachew
እንኳን አደረሳችንሁ ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቅዱስ ገብርኤል ብረከት ረዲኤት አማላጅነት ከሁላች ይሁን መምህርዬ በፀሎት አስብን አተርስኝ በስደት ሀገር ነኝ ለምስክርነት ያብቃኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
አሜን አሜነ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
አሜን. 3.እንኳን አብሮ. አደረሰን❤
እንኳን ለአባቴ አብሳርው ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ዋዜማ በዓል አደረሳችሁ ድንግል ማርያምን ያበሰረ አብሳሪው እኛንም በህይወታችን አድስ ነገር ያብስራን ለንሰሀ ለስጋና ደሙ ያብቃን አሜን❤
አሜን በእውነት እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ❤
አሜን አሜን አሜን
ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
Egzabher yasbeh yene wandem 🤲🤲🤲
እናንተን ለዚ በቅታችሁ እንድናይላደረገ ለቸሩ መዳኒአለም ክብር ምስጋና ይሁን በተለይመምህር ስለአንተለሰዋች አፌን ሞልቼ ሽንጤን ገትሬ የምከራከርልህና ስመሰክርልህ ደስየሚለኝ አንዱ ለጎዳና ልጆች የምታደርገዉ ነገር በጣም እንድኮራብህ ያረገኛል ዛሬ ትልቅ አባት የተባለእንኳን የራሱን ምቾት ማስነካት አይፈልግም የጎዳናልጅ ሲባል እኔንም ጨምሮ ብዙዋቻችን የሚታየን ሌብነት ዱርይነት ነዉ በፍቅር ከቀረብናቸዉ እንደነሱ ንፁህ ልብ ያለዉ የለም ዛሬ ቆሽሸዉስናይ ነገ ታሪክ የሚቀየር አይመስለንም ልቦና ይስጠን አንተግን የዛሬዉን ሳይሆን የነገዉን ማንነታቸዉን አይተህ ለብዙሰዉ የሚከብደዉን አንተደፍረህ አሸንፈህ ለዚ ስለበቁልህ እግዚያብሔር ይመስገን ወንድሞቼ ከዚህ በላይ ተለዉጣችሁ እንደማይ እርግጠኛ ነኝ ይህን ያደረገ ልኡል እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ለምታደርገዉ በጎ ስራ ሁሉ🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Thanks!
በወጣ ይተካ ሚኪ ማን
በወጣ ይተካ
እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን
@@mikiman1625 በወጣ ይተካ 🌹
እንኳን ለገናናው ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ፍቅሩ በልቦናችን ጣእሙ በአንደበታችን ያሳድርብን አሜን ለቀጣይ አመት በደጁ ለማክበር ያብቃን አሜን በእውነት
@@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 አሜን በእውነት እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሰሸ
የተዋሕዶ ልጆች እንዴት ናችሁ ነገ እኮ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓሉ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን🙏💒💒✝️የራማው መላእክት ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን ከስደት መልሶ ለሀገራችን ያብቃን☝️ሁላችንንም ለንስጋወ ደሙ ያብቃን
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ፣ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
ደምርኝ አትለፉኝ ውዶችየ❤❤❤
ኣሜን፫
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን
አብሣሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ቸር ነገር ያሰማችሁ🕯
እንኩዋን ለመላኩ ገብርኣል አመታዊ መታሰቢያው አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች
ላይክ👍👍👍
ሼር👍👍👍✅✅✅
ሰብድክራይብ👍👍👍👍👍✅
እናድርግ👏👏👏👏💐💐💐💐💐
መልካም ቆይታ
አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን ቤተሰቦቼ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን
እንኳን ደና መጣችሁ መምህረ ከነ እንግዶችህ
ነገ እኮ አባቴ የደሰታ አብሳሪው ሊቀ መላእኩ ቅዱሰ ገብረኤል አመታዌ ለተህሳስ ክብር በአል አደረሳችሁ🤲🤲
ወለተ ሰበት በፆለታቹህ አስቡልኝ አሞቦኝነዉ 😢👏
ቅዱስ ገብርኤል ይስብሽ
ቅዱስ ገብርኤል. ያስብሽ
ሰውን ህይወት እንደዚ የምታበላቹ ክፉ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ለንስሃ ያብቃቹ
💚💚💚እንኳን ለአረጋጊው ፣ አብሳሪው መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን። መልአኩ ካለንበት ጭንቀት፣ መከራ አውጥቶ መልካም ዜናን ያብስረን💙💙💙
@@vidapositiva9684 አሜን እንኳንም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦቼ
አሜን አሜን አሜን በፀሎት አስቢኝ ወለተ ስላሴ አትርሲኝ ወጋነችይ
መምህር በጣም እናመሰግናለን ባንተ ትምህርት ብዙ ነገር አግኝቻለሁ እኔ እግዚአብሔር
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን የኔ እቁ ወድምች መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብር ይመሥገ😊😊😊😊😊
ወለተ ሰንበት በፆለት አሰቡኝ የመጀመረያውልጂ ህይወት የኔህይወት ነበረ ዛሬግን ተመሰገን ባይጋለጥጥለልኝም ግን ከአለማውይ ህይወት ወጥቸ ቢምረኝ ወደ አምላኬ ቀረቤ አለሁ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይባረክቹሁ
የተዋህዶ እህት ወድሞቼ እንኳን አደረሣቹ ዛሬኮ የራማዉ ቅድሥ ገብርኤል ነዉ በለተ ቀኑ ዛሬ ምሥክርነት ልሥጥ😢እናቴ ለመጀመርያ ጊዜ ጨሌዋን ጥላ ቅዱሥ ገብርኤልን አጥብቃ ይዛ እሡም አላሣፈራትም ወድሜ ለ17አመት በጦር ሜዳ ሢቆይ የናቴ ፀሎት ሁልጊዜም ለቅዱሥ ገብርኤል የምትለም ነወ ነገር ልጄን ምንም ሣይነካዉ በሠላም ካመጣክልኝ ከደጅ አልቀርም ነበር እግዚአብሔር ይመሥገን 17አመት ታግሎ እንቅፍት ሣይመታዉ በሠላም ወድሜን አመጣልን ከዛም ከአመታት በሓላ በቴግራይ ጦርነት ላይ ድጋሚ ና ብለዉ ወሠዱትና በጣም ከባድ ነበርና ወድሜም ለቅዱሥ ገብርኤል ሥለት ተሥሎ ከዛ ሁሉ እሣት ድጋሚ በሠላም አመጣልን የኔ ዉድ መላክ አመሠግንሀለዉ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ስልኩሉ ነገር እንኮን ደስ አለሽ ማማዬ ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤@@አስኪዩቱብ
ተመስገን ገብርሔል አባቴ ❤❤❤❤
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ዓመታዊ ክብረ በዓል የቅዱስ ገብርኤል ብረከት ረዲኤት አማላጅነት ከሁላችን ህዝበ ክርስቲያን ይሁን 🙏🙏🙏❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺
ወዋ ደስ የሚል ድርጅት ነው ኒውማ ያለው ነገር ደስ ይላል እኔም የዛሬ ዓመት አብሬ ሰርቼ ነበር በጣም ደስ ይላሉ ቀሲስ ያላቸው ጸጋ እግዚአብሄር እንኳን ለዚ አበቃቹ
እግዚአብሔር ይመስገን እንኩዋን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል አደርሳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ባንተ ትምህርት ከተኛሁበት የነቃሁ እስኪ መስለኝ ድረስ ውጥቅጡ ከወጣ ሕይወት ወጥቼ ንሰሀም ገብቼ ለኔ ለሀጥያ ተኛዋ የማይገባኝን በእግዚአብሔር ቸርነት ቅዱስ እና ክቡር የሆነውን ስጋው ደሙን ለመቀበል /ለቁርባን በቅቻለው ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳችሁ ለመላእኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በዓል
ሁላችንም የበኩላችንን እንርዳቸው ቢያንስ ይቺን አመት የመኖሪያ ኪራይ እና ምግብ እንቻላቸው ሌላው ደግሞ የራሳቸው ጥረትና የእግዚአብሔር በጎ ፈቃድ ይሁን ። ወንድሞቻችን ትልቁን መከራ አልፋችኋል ቀሪው ያማረ የሰመረ እንደሚሆን አትጠራጠሩ ግን የመጣውን እድል ተጠቀሙበት በተለይ የመጀመሪያው ጎበዝ ተማሪ ስለነበረ የውጭ ዕድል የሚያገኝበት ሁኔታዎች ቢመቻቹ ጥሩ ነበር ሌላኛው እንኳን የተሻለ ባለ ብዙ ሞያ ስለሆነ የሚያስፈልገው ከሰዎች ጋር ማገናኘትና መስመር ማሳየት ነው እግዚአብሔር ይጨመርበት።
መምህርዬ እንኩዋን ደህና መጣህልን የተዋህዶ ልጆች እንኩዋን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ዋዜማ በአል አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል በያለንበት ይጠብቀን❤❤❤
@@Rahelkurabachew-ql9le እንኳም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤተሰቦች
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሠግን ውድ አባ አባታቸን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፀጋው አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን አባታችን
መምህር ተስፋዬ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን እንወድሀለን
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን ❤ ወይ ፈተና የሰው እድል እምታበላሹ ዋ የዛች የፍርድ ቀን 😢 ወንድሞች አይዟችሁ መጨረሻው ድሉየናተ ነው አትግፉእንጂ ተገፉ ዳቢሎስ ከእንግዲህ ምን ትበላ ድል ነሱህ እልልል
እንኳን አደረሳችሁ አብሣሪው መላእክ ቅዱሰ ገብርኤል ❤❤🌺🌺🌺🌺❤️❤️❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር መምህር በተደጋጋሚ ላገኝህ ቢሮ መጥቼ ነበር ስልክህም አይሰራም መምህር ቢሮ መልእክት አስቀምጫለሁ እባክህ ደውልልኝ እኔም ተመሳሳይ ህይወት አለኝ
እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህንን መምህሬ❤❤❤
በተለይ #ጎበዝ_ተማሪዎች የመናፍስትን ሴራ ማወቅ አለባቸው ከነሱ ሰው ብዙ ስለሚጠብቅ ሞራላቸው በጣም ይጎዳል
እንኳን አደረሳችሁ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በአል አሜንን🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ዕድሜ እና ጥና ይስጠለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን ልብሳሪው መላክ ቅዱስ ገብርኤል አድረሳችሁ
ወለተስላሴ ከነቤተሰቧ ብላቹ በፀሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች እህት ወንድሞቼ አባት እናቶቼ 🙏🙏🙏
ስለወንድሞቻችን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። የኔም ወንድሜ እንዲሁ ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ትቶ በረንዳ ላይ ነው ያለው ዘርዓሀይማኖት ብለችሁ አስቡልኝ😥
መምህር ተባረክ ለነብስ መዳኛ ያድርግልህ እያለቀስኩ ነው የሰማሁዋቸው እኛም ሰጥተን ለመባረክ ያብቃን አሜን!
በርቱ ወንድሞቸ እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ❤❤❤
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
እንዴት ስነበትክ መምህር እባክህ መምህር ወንድሜ ታሞብኛል ብዙ ጊዜ ደወልኩልህ እና ላማክርህ ብዬ
የመጀመሪያው ወንድማችን ያለው ከእኔ ጋር ተመሳሳይነት አለው ዘጠነኛ ክፍል ወደ አስር ውጤት ልንቀበል ስንሄድ የኔ በስም ስህተት ውጤት የለሽም ተባልኩኝ ከቤት ስመጣ ጉረቤታችን ልጇ ወድቆ ስለነበር ተይው አታልቅሽ እያለች አባበለችኝ ከዛ ከስሼ ውጤቴ እንዲታይ አድርጌ ውጤቴ ትክክለኛ እንዳለና ሌላ ከአንድ ክፍል አብራኝ የምትማር ስንታየሁ የምትባል የሷን ለእኔ እንዳደረጉት ታወቀ ማለፌን ሳውቅ ተደሰትኩ በልቅሶ አይኔ ቢያብጥም እየሳኩኝ ከቤቴ ገባሁ ቤተሰብ ተደሰተ አይዞሽ ስትለኝ የነበረች ጉረቤታችን አኮረፈች ከዛ ጠላ እንሸጥ ነበርና ሁለት በርሚል ድፍድፍ እየተበላሸ መድፋት ጀመርን አሁንም ሁላችንም ለቅሶ በለቅሶ ሆንን ያለችን ወረት እያለቀች ስለነበር ከዛ እሷ መሆኗን ስናውቅ ስጦ ከበሯ ማስጣት ተውን በመከራ በርሚሉን ዙሪያ ፀበል በሀይላንድ አክብበን እያስቀመጥን ተስተካከለልን ከዛ በኋላም በወንድሜ ብዙ ተፈተንን ሁላችንም በትምህርት ጎበዝ ስለነበር በር ላይማ የማናገኘው ነገር አልነበረም ሰገራ ስናገኝ የእሳት ረመጥ ነበር የምናደርግ የመናፍስት ተልእኮም እንደነበረ አናውቅም ነበር ይሄው አሁን እነሱ እንደፈለጉት ጥሩ ቦታ ሳንደርስ ቀረን ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የመናፍስትን ሴራ ስላወቅን ልቦና ይስጣቸው ክፉ የሚያስቡትን ሁሉ😢😢
እንኳን ደህና መጣህ መምህር።
በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገን ለእነሱ የደረሰ አምላክ ዮሐንስ ለወገኖቻችን ይደረሰላችሁ
በራሴ የወሰንኩት ነገር አለ በነጮቹ 2025 አዲስ ህይወት ልጀምር ግን የአንተን እርዳታ እፈልጋለሁ መምህር
እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ዋዜማ ዓመታዊ ክብር ባዓል የቅዱስ ገብርኤል በረከት ረዲኤት ይደርስል ❤❤❤❤
እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን ለሊቀ መላእክ ቅዱስ ገብሪኤል ዓመታዊ ክብር በዓል አደረሰን ቅዱስ ገብሪኤል ባለንበት ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቀን በሰላም ለአገራችን ያብቃን አሜን
እንኳን አደርሳችሁ ለሀያሉ መላክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብር በአል አሜን አሜን አሜን የእግዚአብሔር ቤተስቦች መምህርዬ ልጂህ ነኝ የመዳም ቅመም አንዱን አጋባኝ በፀሎት እንዳግዘኝ ካልተቀደምኩ መሳቅ አይቻልም ዳቢሎስ እድሜዬን በስው ቤት ጨርስው
እንኳን አደረሳች ለመላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ለአመታዊ ክብረ በአል (19) 💒💒💒
እንኳን ደና መጣክ መምህርዬ እዚህ ላይ ያላቹ የመምህር ተስፈዬ ተማሪዎች እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ነገ ገናናው ለሊቀ መላኩ ለቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ ክብረ በዓለ አደረሳቹ
እልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ባንተ ድካም በእግዚአብሔር ፍቃድ ነው መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ🎉❤❤❤❤😊
ነገ እኮ አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ነው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቀን አሜን🙏🥰
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
መምህር እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ባህል አደረሰህ አደረሳችሁ እኔ መኖርው በስደት ነው አግብቼ እማ የሆን ህይወት ኑር ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ከብዙ ነገር ከብዙ መከራ አውጥቶኛል ትዳርንም ሁለተኛ አላገባም ብዬ ነበር አንተ ስታስተምር ደግሞ ብዙ ነገሮች ትክክል ነው እና መንፈሳዊ ይወት የገባው ትዳር የሚፈልግ ባገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ ማለት ነው የዛሬው ቅዱስ ገብርኤል ያውቃል 🙏🙏🙏?
መምህር እንኳን በሰላም መጣህልን ❤❤❤ የህይወት ገጠመኝ 30 በጣም ነው የሚገርመው በጣም አስተማሪም ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤
በእውነት መምህራችን የዳንኤል አምላክ ካንተጋር ይሁን
አባታችን እንኳን አደረሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል
ወንድሞቻችን የህይወት ታርካቹሁ መጥታቹሁ ስለገራችሁን ስለአካፈላችሁን. በጣም እናመሰግናለን. እንኳን እግዚአብሔር ረዳቹሁ
መምህራችን እረጅም እድሜና ከጤና ጋር ይስጥህ ብዙ ልፅፍ አልኩና ዝም አልኩኝ ውስብስብ ውስጥ ስለሆንኩኝ አንድ ቀን የራሴ ገጠመኝ አቀርባለሁኝ
ዉድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአብሳሪዉ መልአክ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አብሳሪዉ መልአክ ወጥቶ ከመቅረት ይሰዉራችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አመታውይ በአል አደረሳችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን☦️🌿🌿🌿🌾🌾🌾🙏🙏🙏
ወለተ ማርያም አሜን ስለ ሁሉንም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ደስ የሚል ፕሮግራም ያቀረብክልን እና ፍጻሜውን ያሰምርላቸው ጎዶልያስ
እንኳን አደረሳችሁ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን።
አግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ቀን ላደረሰን አንካን ለመላኩ ለቅድስ ገብርኤል አመታዊ ከብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
አንካን ለዝህ ቀን ያደረሳችሁ አባታችን በዚህ በበጎ አድራጎት ነኡማ ማአከል ያፈራችሁ ፍሬዎች አንካን አግዚአብሔር ለዚህ ለምስከርነት አበቃችሁ ያባታችን ልፋት ፍሬ አፍርታል ማንም የሰዉ ልጅ አይቸገር መምህራችን ያንተም ልፋት ፍሬ አፍርታል አግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፆሎታቹ ኣስቡኝ እህትና ወንድሞቼ ለኔ ደካማ እህታቹ /ልጃቹ
ክብርምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን አሜን አሜን የጠፉትልጆችህን አሁንም መልስ ጌታሆይ ያላተ ማን አለን ማምለጫችን አተነህ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
እግዚአብሔረይመስገን እንኳንለሊቀመላክትቅዱስገብረኤልአመታዊባእልአደረሳችሁአደረሠን በእዉነት እደዚአይነትልዩገጠመኝእድሰማየፈቀደልኝልኡልእግዚአብሔረይክበረይመስገንአሜን
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ ለወጣችሁ እግዚአብሔር ይመስገን መጨረሻችሁን ቸሩ እግዚአብሔር ያሳምርላችሁ ለወግ ለማዕረግ ያብቃችሁ መልክአ ጰራቅሊጦስ በጣም የምወደው መልክ ነው ከመልክአ ቸሩ መድኃኒዓለም ቀጥሎ መምህር እዳፍህ ይሁንልን አገልጋዮቹ ያድርገን
እኔ ባገባህ ደግሞ ስታምር
የእኔ ነው😅😅😅
❤❤❤
የምር እኔ ማግበት እፈለጋለሁ
@@SAreTsegay እሽ ኤማዬ ማርያም ትርዳሽ
የእናንተን ሒወት የቀየረ የኔንም ወንድም ይቀይርልኝ
ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ብዉናት ስለምይንግሮዉ ስጦታዉ 😢🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻❤️❤️❤️👏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን መምርዬ አተን የሰጠን አምላክ ይመስገን 😢😢
የመምህር ተማሪወች ላይክ ሸር ሰብስክራይብ እያረጋችሁ ለሌሎች ወገኖቻችን አዳርሱ❤❤❤
መምህር ግቢ ጉባኤ ሁሉም ነገር በትንሹም ቢሆን ይደረጋል ።ያዉ የአገልግሎት አለመዳረስ ነው እንጂ ።እኔ አስታዉሳለሁ የሱስ ችግር ያለባቸዉ ልጆች ፕሮግራም ለብቻቸዉ የተለዬ መምህር ተመድቦላቸዉ እንዲማሩ ይደረግ ነበር ።ግን ያዉ አይዳረስም ።
እንኳን ደና መጣህ መምህር ለወለተ ገብሪኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእዉነት እንደት ደስ ይላል የኔ መዳሃን ዓለም ስምህ ከፅናፊ እስከ አፅናፊ ይመስገን ይክብር አሜን ወንድሞቸ በቤቱ ያፅናቹ አሜን (3)❤🙏🕊
እንኳን ለራማው ልኡል ሊቀ መላዕክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ ርንኲን ለሊቀ መለአኩ ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ🎉❤
እዚህ ደርሳችሁ ስለአየናችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ጀግኖች ናችሁ በርቱ
እንኳን አደረሳቹ ለቅድስት ፀበለ ማርያም
መምህርዬ እንኳ በሰላም መጣህ🍃🍃🍃
አሜን እንኳኖም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ቤሰቦቼ❤
የኔ ወርቆች ደስ ብሎኛል 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መምህር ተስፍየ እመቤታችንንን ለብቻዋ ፓስት አድርግልን ሴታምርርር❤❤❤❤❤በናትህ መምህርየ
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤🎉🎉🎉
ተአባታችን አደረሳቹ ለመላኩ ቅዱስ ገብርኤል አደርስቸህ❤❤❤❤❤❤❤
እንኩዋን፣አደረሰን፣ እናትሽን፣ ልዑል፣እግዚያብሄር፣ እናትሽን፣በምህረቱ፣ ይፈውስልሽ፣አሜን።
እንዴት አመሻቹሁ አሁንነገና ገጠመኝ እያየሁት ነው መምህራችን የመምህር እንግዶችውንድሞቻችን እንካን በሰላም መጣቹሁ ነጌእኮ የአብሳሪ መላእክ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ መታሰብያ ክብር በአል በሰላም አደረሳቹሁ ቅዱስ ገብርኤል አናንያን አዛርያን ምሳኤልን ከእሳቱ ያወጣቸው ቅዱስ ገብርኤል እናንም ከዚህ አላፊ እና ጠፊ ከና አለም እሳት ያውጣን የልባችንን መሻት ይፈፂምልን ያልታሰበውን መልካም ምስራች ያብስረክ አሜን በረከት እረዴቱ አይለየን አሜን በእውነቱ ይሁን ይደረግልን💚🙏🙏🙏
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ መምህርዬ
መምህርዬ ሰላም ዘመንህ ይባርክ እኛ ስፍር ትጠቅልሎ ይሚጣለው ነገር አለ በፁበል ኃይል ነው ያለነው
እንኳን ለራማው ልዑል ቅዱስ ገብርኤል በዓል አደረሳችሁ
ደስ ሲሉ የንግግራቸዉ ቅልጥፍና እርጋታቸዉ😘
አሜን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር❤❤❤
በጣም ደስ የሚል የሚያስተምር ትምህርት ነው ሁላችንም የቻልነውን እንርዳቸው መምህር እግዚአብሄር ይርዳህ ከዚህም በላይ you left me speechless, You reach places others don’t see. You are truly chosen by God.
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን
መምህር የዘመናችን ሐዋርያ እግዚአብሔር አገልግሎታችሁን በጸጋ በሞገስ ይባርክልን ያስፋልን
ይሄ ብርሃን ወደ ጠፉት ሁሉ ይድረስልን
ከሁሉም ነገር በፊት ሰው ማዳን ይቀድማል
ክርስቶስም ሰው የሆነውና በቀራንዮ አደባባይ የተሠቀለው ለእኛ ለበደለኞቹ ለጠፉት በጎች ለሰው ልጅ ነውና እጅግ የሚማርክ ሕያው ምስክር ነው
ብዙ ገጠመኞችህ ከራሴው የሕይወት መስመር ጋር በብዙ ስለሚመሳሰልብኝ መሰለኝ መምህር ብዙ ጊዜ በእንባ ነው የምጨርሰው
የእኔስ መዳን መቼ ይሆን? እላለሁ
ከዚህ ሁሉ የተወሳሰበና የተተበተበ የክፋት የሸረሪት ድር ሁሉ መቼ ይሆን እግዚአብሔር እንደ ሠለስቱ ደቂቅ ከሕይወት ማዕበልና የመከራ ዝናብ የሚያወጣኝ?
አምላኬ ሆይ ታደገኝ አባቴ ሆይ እንደ ገና ሥራኝ እላለሁ
ክብር ይስጥልን መምህር
ገና ከከዚህ በላይ ብዙ የጠፉ በጎችን ትመልሳላችሁ ገና የሰማይ መላእክትም አብረው ይዋጋሉ አብረውም ደስ ይላቸዋል
የተቀደሰ ተግባር ማለት ከዚህ በላይ መረን አለ?