We are the most historically obsessed nation! Just use it to build your future but too much stuck on it is so foolishness! Who cares about what happened in the past really?? We need to live better now or in the future before things being too late and we disappeared from this planet. The core concept to prove this nation is first to abolish the boundaries we fenced on ourselves and free people to travel and work! Still we are in kilil like unwise nation but talk too much on the need to have peace! If a person doesn’t travel 2 miles radius but being told to respect the neighboring tribe is nothing but waste of time. In addition, if any tribe has a reservation to know the past just open an evidence based dialogue to historians and just move forward on the core necessity of giving leadership based on merit plus a little bit of affirmative action to those who were clearly been neglected in the past! You can’t be dismissive and say start from zero! Noooo! Give affirmative advantage to bring others who we neglected by mistake and most importantly remove restriction in movement plus work for sustainable peace!! No peace but talking about books etc etc
Hagerawi mekeker mekeker?? Are you serious! Betemekaker only with yourself! The rest majority are still scolding and at war! To me a bunch of fake politicians or not wise people come together and act like their idea is the only good one! I think the last 27 years product is acting like they are the brilliant ones ! The reality is no peace and zero trust is built among people yet
ወንድሜ ዳንኤል ድንግል ከነልጇ ትባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላ ቤተሰብህ ይስጥህ :: ክርስትና , መማር ለሀገር ለወገን ቢመርም ለእውነት
መቆምን ስላሳየህ ኢትዮጵያውያንእንኳራብሀለን:: አብያችን በአንተ ዘመን ሌት ከቀን ኢትዮጵያንከፍ ለማድርግና
ተብትቦ ከያዘን የውሽት ትርክት እንድንወጣ ስለምትደክም የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ::
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እውቀቱን ጥበቡን ይጨምርልህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሀቅን ያዝ እንጅ እውነት በራሷ ታወጣሀለች እድሜ ይስጥልን ክበርልን
ዶ/ር ዳኛቸው ትልቅ ክብር!! አስደናቂ ትንታኔ
እያንዳንዱ በልዩ ተንትነውታል ዲያቆን ዳንኤል በፊትም በፊትህ ቁጭ ብዬ ከመፅኀፍ ቅዱስ ስብከትህ በልዩ ተምሬአለሁ አሁን መፅኀፍህን አንብቤ ኢትዮጵያዬን እንዳውቅ እንደሚረዳኝ አምናለሁ እግዚአብሔር የሰላም አባት ያድርግህ ለኢትዮጵያውያን 🙏🙏🙏🙏
ዶ/ር ዳንኤል እግዚአብሄር ይባርክህ እግዚአብሄር በአንተ አድሮ ሰሚ ሰጥቶህ ይህችን አገር ያድናት።
Diyaqon Danel betam enamesegnalen berta. Abichu yene tehut E/r yetebqachu.
የዶ/ር አብይ ትክክልና ድንቅ ንግግር በኢትዮጵያ እስካሁን ሰው እንጅ መልአክ አገሪቷን አያስተዳድርም 👍👍👍👍👍
Wow! Thank you!
ወንድሜ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ፣ ጥልቅ የሆነ ጥበብ ያለው ፣ የእውቀት ጎሬ፣ ሀቀኛ፣ እውነት ብሎ ለያዘው ነገር ብቻውን እንኳን ቢቆም ከእውነት ጋር ይጣበቃል። በጅምላ !፣በግሩፕ አያስብም። ዳንኤል የአቡነ ጎርጎርዬስ ልጅ ነው። ዝም ብሎ ይሰራል።
ሁሌም ይሰራል ፣ግሩፕ ለመፍጠር ለመወደድ አይፅፍም አያወራም ። እርሱ እውነት ነው ብሎ የያዘውን ይፅፋል ያስተምራል።
ወንድሜ እግዚአብሔር ባርኮሀል። እስከ መጨረሻው አይለይህ።
አሜን !
Number one
እዉነት የያዘ በጌዜዉ ይገለጣል ስንት ዉርጅቡኝ ያወረዱበት ያለ ምክንያት እንዳልሆነ መፀሐፉ በደንብ ይገልፀዋል
እንዲሁ አይነት የመፅሐፍ ውይይት ስመለከት ምን ትዝ አለኝ መሠላችሁ ያህን ግዜ ካድሬ በእውቀት በመነጋገር የሚያምኑ የሚያነቡ መሆናቸው በጣም ደስ አለኝ በፊት ለካድሬነት የፖለቲካ ታማኝነት በቂ ነበር !!!!!
የተከበሩ ዶ/ር ተስፋዬ ከባድ ሚዛን። ዶ/ር ዳኛቸው አንደኛ። ወጣቱ ምሁር ፍሰሃ 👏🏿👏🏿👏🏿
❤❤❤❤❤❤❤❤
የዶክተር ዳኛቸው እይታ አስደናቂ ነው ምን አይነት እውቀት ነው
ዳኒ በጣም ይመቸኛል
ዳኔል ክበርልን።
No body was smiling. 100% the audience are came by force.
pt2
ከፍል3
ያኖሌ ሀውልት ለምን አይፈርሥም
ችግር ፈጣሪው መሪ መፍትሄ አለኝ ይለናል ጉድ እኮ ነው
የዳንኤል ክብረት የሀሳበ ሸግግ ለሁሉም አንድ ሀሳብ ላይ ተኞቶ እውነቱን እያወቀ ህዝብ እንዲከተለው ብቻ በወሎ ደጋፊ ላለማጣት ብቻ በትላን ሰሳቡ ሚጥኝ ብሎ ለቀረቀው ለሁሉም ምሁራን ኢተዮዽያዊ ተልቅ ትምህርት ነው
ከፍል4
1:05
ዲያቆን የሚለውን ካፓ ተወው እና ከካድሬ ዳንኤል ክስረት በላይ ለዚህች አገር የክፍፍል ትርክት የተናገረና የፃፈ አለ ብየ አላምንም ።
Daniel nw "Diakon" degimo Danie!!! not clear ??
We are the most historically obsessed nation! Just use it to build your future but too much stuck on it is so foolishness! Who cares about what happened in the past really?? We need to live better now or in the future before things being too late and we disappeared from this planet. The core concept to prove this nation is first to abolish the boundaries we fenced on ourselves and free people to travel and work! Still we are in kilil like unwise nation but talk too much on the need to have peace! If a person doesn’t travel 2 miles radius but being told to respect the neighboring tribe is nothing but waste of time.
In addition, if any tribe has a reservation to know the past just open an evidence based dialogue to historians and just move forward on the core necessity of giving leadership based on merit plus a little bit of affirmative action to those who were clearly been neglected in the past! You can’t be dismissive and say start from zero! Noooo! Give affirmative advantage to bring others who we neglected by mistake and most importantly remove restriction in movement plus work for sustainable peace!! No peace but talking about books etc etc
ዝም ብዬ ሳቅ ሳቅ ይለኛል እነዚህን የተሰበሰቡትን ሳይ።
ኧረ ባክህ ራስህን ተመልኸት
Dr Assefa’s review is ecclectic, unrelated garbage.
አራቱም ክርስቲያኖች ናቸው !
ይህ እኮ መፅሃፍ ምረቃ እንጂ የእምነት መድረክ ኣይደለም.ምንላውራ
እነማን ናቸው?
Doctor Dagachew ይህን ማብራሪያ በመፀሀፍ ለትውልድ ቢተውልን።
አድናቂዎ ነኘ።
በነገራችን ላይ 4 ወንዶቸ አንድ ሲት ለምን አላረጋቸሁም። የወንድ የበላይነት በአዲሰአባ university ????????
Hagerawi mekeker mekeker?? Are you serious! Betemekaker only with yourself! The rest majority are still scolding and at war! To me a bunch of fake politicians or not wise people come together and act like their idea is the only good one! I think the last 27 years product is acting like they are the brilliant ones ! The reality is no peace and zero trust is built among people yet
Daniel kisert aluh ewuntem kisert neh😁😁😁😁😁🤦♂️
ሁሉም ፊታቸው ያሰፈራል። በግድ የመጡ ይመሰላሉ። ይህ መጽሀፍ መደመር 3 እትም ነው ?
ለምን ትንሽ አታነብም ለማ ገበያም ቢሆን በድንቁርና አስተያየት ከምትሰጥ!!
ጅምስ ብሩስ የኢትዮጵያ ቅርስ ዘራፊ መሆኑን ነው መናውቀወ እኛ ምናውቀው ደሞስ ከእናንተ አንዳችሁስ እንኩዋን የሰው ልጅ ደም በእጁ የሌለበት የለም ማለት አይቻልም!!
ይህ ሁሉ ዶክቶሮች ፥ ፕሮፌሰሮች፤ ከፍተኛ ባለስልጣናት አንድ ድያቁን የጻፌዉን ለመመረቅ የተሰበስቡት ተገዶ ይሆናል እንጅ የሰዉየዉን ተረት ተረት ለማንበብ አይመስልም
Correct insight!
ምነዉ አናደደህ የምትጫወቱበት ካርድ እያለቀ መጣ ገና
ፈሳም ነህ አንድ መስመር አትፅፍም
የውሸት ክምር ለእውነት የሚሰጠው ፋይዳ ዜሮ ሲደመር ዜሮ...ነው።