#የሰይፉ_ፋንታሁን_ነገር_ጨነቀን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 янв 2025

Комментарии • 168

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 17 дней назад +3

    ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮደስአለን ነጋሽ እግዚአብሔር አምላካችን እንደአንተአይነቱ እንደነአራአያ ነጋሽ ደረጄ ዘወይንዬ የመሳሰሉ ለቤተክርስቲያን እንዱሁም ለሀገር ተቆርቛርያብዛልን

  • @AbaynehFanta-kg4jx
    @AbaynehFanta-kg4jx 18 дней назад +1

    እጅግ አክባሪህና የማደንቀህ የሐገሬ አንጡራ ተቆርቋሪና ለእምነትህና ለሐይማኖት ያለህን ተቆርቋሪነት የምታቀርባቸውን ሐገራዊ ሁሉ ምልከታህ አንቱ መባል ቢንሰብህ እንጂ የሚበዛብህ ባይሆንም የድንግል ማሪያም ልጅ በሁሉ እንደባረከህ ሁሉ ዘመንህን ይባርከው።

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 18 дней назад +2

    Eshi is the best no one can compare with him our prayers always with him 🙏🙏🙏

  • @hirutegetnet5416
    @hirutegetnet5416 19 дней назад +7

    ነጋሽ አንተ ምርጥ የቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ፍሬ ሰውነህ ቤተክርስቲያን ዙሪያ የምንሰማው በጣም ያማል ላአንተ ከነሙሉ ቤተሰብህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @eteneshmesfin3998
    @eteneshmesfin3998 19 дней назад +4

    አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ፀጋ ይስጥልን

  • @hewanteshome9708
    @hewanteshome9708 17 дней назад +2

    እውነት ብለሃል መድሐኒዓለም ይስጥህ ስንት አንገብጋቢ አጀንዳዎች እያሉን...
    መቼ ይሆን ልብ እምንገዛው!
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን!

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 19 дней назад +9

    አሜን እውነት ነው ለኮሜዲያን እሸቱ ክብር ይገበዋል።

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008 18 дней назад +1

    ልጀ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፈጣሪ አምላክ በቤቱ እድሜ ዘመንህን ያቆይልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @MmAa-h4h
    @MmAa-h4h 20 дней назад +8

    ስለመልካም ንግግሮችህ እግዚአብሄር ይስጥልን እናመሰግናለን ወንድማችን ነጋሽ

  • @fikerneghe660
    @fikerneghe660 19 дней назад +7

    እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝምልን ስለ መስቀሉ በጣም ተሰምቶኝ ነበር ተባረክ

  • @sentayewadmasu4121
    @sentayewadmasu4121 18 дней назад +3

    በትክክል ብለዋል ወንድም አለም ተባረክልን❤❤❤

  • @tigi_habeshawit
    @tigi_habeshawit 18 дней назад +4

    አሜን ነጋሸዬ እውነት ብለሀል አንድም ሰህተት የለውም እውነት እውነቷን ነው የተናገርከው

  • @A_ማንTruth
    @A_ማንTruth 19 дней назад +8

    እውነት ነው በጣም ያማል በላስታ ዋግህምራ አገው ያሉ የቤተክርስቲያን ልጆች በርሃብ ያልቃሉ : አባቶች ለአንድ የቤተክርስቲን አስተዳዳሪ መኪና ባርከው ይሰጣሉ። ደስ የሚለው ነገር ተስፋችን የምድር አባት ሳይሆን የሰማይ አባት ነው።

  • @MeseretBogale-pm4ke
    @MeseretBogale-pm4ke 18 дней назад +1

    ሰላም ነጋሽ የቅድስት ሥላሴ ቤተክርሰቲያን የመጨረሻውን ገቢ ማሰባሰቢያ ተከታትያለሁ እና ብሩ የተሰበሰበው መሰቀሉን ሊያሰረግጡ ነው ለመሆኑ እድሳቱን የሚሰሩት የውጭ ዜጋ ሰይጣን አምላኪዎች ናቸው እኛ መቼም ነጭ ቆዳ ያላቸውን ሲያዩ ትክክል የሚሰሩ መሰሏቸው ነው ለማንኛውም ይህ ነገር ሳያሰተካክሉ ታቦቱን ባያሰገቡ ነጋሽ ሁሉንም ብታጣራልን አገራችን እናም ቤተክርሰቲያናችንን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሰላሙን ይሰጠን

  • @shegersheger8045
    @shegersheger8045 20 дней назад +12

    አባቶች ነበር የምስቀሉን መረገጥ መጠየቅ የነበረባቸው አንተ ግን ተባረክ ወንድሜ ❤

  • @emuzenebe9711
    @emuzenebe9711 18 дней назад +1

    ትክክልነህ በእሜሪካን አገር ንግስ ሲደረግ ገንዘብ ካልተከፈላቸውወይም ግንዘብ ያለው ቤተክርስቲያን ካልሆን የሌላ ደብራት ካህም አይመጡም

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 19 дней назад +4

    ካህን ከነቤተሰባቸው እየተገደሉ ማንም የማይደንቀው ሆነናል ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅን እናፍቃለሁ።
    አቡነ ጴጥሮስን እናፍቃለሁ።
    አቤቱ የነብዩ ኤልያስ አምላክ ሰው ስጠን ሰው ናፈቀን የሰው ያለህ !!!

  • @SenizeMariam
    @SenizeMariam 17 дней назад +1

    በጣም ትክክል ነህ ወንድማችን ስንት አንገብጋቢ ጉዳዮች እያሉብን የተራ ግለሰቦችን እንቶ ፈንቶ ስናቦካ መዋላችን ያሳፍራል::ህዝቤ ዛሬም አልነቃ ብሏል😢ደንዝዞ ቀርቷል::በተራ እንቶፈንቶ; ፌዝ; ቀልድ ጨዋታ ላይ ይገኛል::ሀገራቾንና ህዝቦቿ ላይ ምን እየሆነ እንዳለና ቀጣዩን ድግስ በገዛ በራሳችን ሰዎች እየተደገሰልን ስላለዉ ጉድ ህዝቤ ምንም ማየትም ማስተዋልም ተስኖታል::ልታሳየዉ ስትሞክር ኧረ እንዲህ የሚባል ነገር የለም ብሎ ጭንቅላቱንና ልቡን ደና አድርጎ በተራ አጀንዳ ዘግቶታል::ይሄ ህዝብ በዝባዝንኬ ጉዳይ ስለተጠመደ መስማትም ማየትም ማመንም አይፈልግም::ወደ ልቦናዉ ይመልስልን ብቻ ፈጣሪ::ሆነ ብለዉ ነዉ አእምሮዉን በእንደዚህ አይነት ተራ ግለሰቦች ዝባዝንኬ የሚወጥሩት:: እኛ የባለ ቀይ ከረባቱ የጨለማዉ መንፈስ መንገድ ጠራጊና ጉዳይ አስፈፃሚ ሴራ የገባን ገብቶናል:: ህዝቤ ግን ዛሬም ማስተዋሉን አጥቶ በቁሙ ደንዝዟል::እድሜ ለወንድሞቻችንና ለእህቶቻችን ያነቁን እነርሱ ናቸዉ::ብቻ ያሳዝናል😢 እናመሰግናለን ነጋሽዬ ተባረክ ብሮ♥️

  • @ShewaregGenet
    @ShewaregGenet 18 дней назад +5

    እሼ እግዚአብሔር አምላክ በሰጠኽ መክሊት እንድታገለግለው ፀጋውን ያብዛልኽ ! !!

  • @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
    @ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 20 дней назад +7

    🌼እግዚአብሔር 🌼
    ካንተ ጋር ይሁን

  • @AmrotTensea
    @AmrotTensea 18 дней назад +1

    የሚገርመው እኔም የሚሰማኝን ነው የተናገርከው ልብ ይስጣቸው አንተን ያቆይህ❤❤❤

  • @surafelgirma7132
    @surafelgirma7132 17 дней назад

    ነጋሽ በርታ አይዞህ እኔ የምለው ኦቶዶክስ ብዙ መምህር አላት አስታራቂ ጠፍቶበት ነው

  • @akliloualam9452
    @akliloualam9452 18 дней назад +1

    አሜን አምላካችን ይቅርታን ምህረትን ያብዛልን🤲🤲🤲

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 19 дней назад +3

    በእውነት ልቦና ይስጠን ሲጀመርኮ መልካም ነገርን ማንም አያይ ሰው የሚያየው ድራማ ምናምን ነው ያሳዝናል

  • @alematalay734
    @alematalay734 19 дней назад +1

    አሜን አሜን! የእውነት ዓምላክ ይጠብቅህ ይከልልህ🙏🏽

  • @yihanewfentie9064
    @yihanewfentie9064 19 дней назад +1

    አሜን አሜን አሜን።

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 19 дней назад +3

    ወንድማችንን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አዎ ስንት አሳሳቢ ጉዳይ እያለ ሰይፍ መድረኩን መቀለጃ አደረገው እኔስ ሙሉውን አላየሁትም ግን በቲክቶክ አየሁት ብቻ ይገርማል ህዝባችንም

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 20 дней назад +2

    አሜን 🙏🙏

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 20 дней назад +7

    ነጋሽዬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @HayimanotBizuwork
    @HayimanotBizuwork 18 дней назад +2

    እውነት ነው ወድሜ እሄንጉድ እኔም አሞኛል ለዛውም አጋዝተ አለም መቅደስ ውስጥ

  • @tsegaasrat460
    @tsegaasrat460 18 дней назад +3

    አዎ ነጋሽ ወንድሜ ስለመስቀሉ እኔም በአንድ የስራቦታ ገጥሞኛል ለማጽዳት ማጎንበስ ባልኩበት ሰዓት ነው ያየሁት ክርሰቲያን ቤት መሆኑ በጣም አስከፍቶኛል

  • @sindushenkut6693
    @sindushenkut6693 19 дней назад +5

    መምህር ነጋሽ ብዙ ነገር ማለት ይቻላል ነገርግን በአ,አ ውስጥ እንደምታውቀው ቤቶች በመፍረሳቸው ምክንያትእንደድሮው በቤተክርስትያን ገባኤ ቢዘጋጅ ቀን ካልሆነ በስተቀር የማታ ጉባኤ ላይ ሰዎች ላይገኙ ይችላሉ ምክንያቱም ነዋሪውህዝብ አካባቢውን ለቆ ስለሄደ ብዙ ህዝብ ላይገኙ ይችላሉ
    ምሽት ስለሆነለማለት ነው

  • @ruthdesta5054
    @ruthdesta5054 19 дней назад +2

    በትክክል 👍

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 20 дней назад +2

    አሜን

  • @mumyematey5437
    @mumyematey5437 18 дней назад +1

    Keep with your level always darling
    Thank you for your critical view

  • @HanaLakew-u7q
    @HanaLakew-u7q 19 дней назад +1

    ልቦና ይስጠንን በእውነት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tenayezerihun9894
    @tenayezerihun9894 20 дней назад +5

    ስለቤተክርስቲያን ስለ አባቶች ስለሁሉም ነገር የምትናገረው እውነት ነው ወንድማችን የምትናገረሁሉ እውነት አለው እኔም ይህን አይነት ስሜት ነው ያለኝ እድሜ ከጤና ይስጥህ እናንተንም!!!

  • @betybehailu1501
    @betybehailu1501 20 дней назад +1

    እናመሰግናለን ። ልክ ነዉ!!!!!!

  • @FekeretaGebremariam
    @FekeretaGebremariam 18 дней назад +1

    ትክክል ብለሀል ነጋሽ እነዚህ ሚድያዎች ትውልድ አደንዛዦች ናቸው ወይም ማርሽ ቀያሪ ናቸው ለትውሉዱ ልቦና የስጣቸው

  • @kokebhailu6345
    @kokebhailu6345 20 дней назад +14

    እሼ በንፁህ ልብ ለምታደርገው ነገር እግዚያብሔር አንተን ቤተሰብክን ይባርክ።

  • @genetgebreselassie5923
    @genetgebreselassie5923 20 дней назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ! ይስጥህ! ነጋሽ ወንድማችን

  • @chuchu5675
    @chuchu5675 20 дней назад +4

    ወንድማችን ነጋሽዬ እንኳን በሰላም መጣህ

  • @YoniYoni-pp7hu
    @YoniYoni-pp7hu 20 дней назад +5

    ወንድሜ ነጋሽ ሰላም ለአንተ ይሁን

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 20 дней назад +3

    ረጅም እድሜ ወንድሜ በርታ

  • @KokobeAlemu-i9i
    @KokobeAlemu-i9i 19 дней назад +1

    እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይባርከው እረጅም እድሜ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alembekele240
    @alembekele240 19 дней назад +2

    እውነት ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን ሁሉም ነገር ከላይ ሲሰጥ ነው አንተ እግዚአብሔር አድሎሀል

  • @yeteshagebrehiwot1149
    @yeteshagebrehiwot1149 20 дней назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርክልህ ስለቤታችን ብዙ ማለት ይቻል ነበር ፈጣሪ ልቦናችንን ይመልስልን እንጂ❤

  • @adeym3481
    @adeym3481 20 дней назад +3

    Selam 👋🏾👋🏾👋🏾

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 19 дней назад +1

    አቤቱ ይቅር በለን ትልቁም ትንሹም እግዚአብሔርን በድለናል አሳዝነናል😢

  • @FikaduBirhanu-l1n
    @FikaduBirhanu-l1n 19 дней назад +1

    እግዚአብሔር ይረዳናል

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 19 дней назад +1

    Negash yihe wichi be chamachewi Mesqel adigew bilen yasqochen chirash be hagerachn Mesqel siregitut mayet betam mazen bicha ayideleml be abatochachinm tesfa qorichalewi 😭😭😭 💔 , Negash ate gin EGZI biher yibarki 🙏❤❤❤

  • @mentewablemma3590
    @mentewablemma3590 17 дней назад

    Thanks Negash

  • @SenaitAbraham-f3w
    @SenaitAbraham-f3w 20 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @almazyilma8956
    @almazyilma8956 17 дней назад

    ወንድም ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ባለፈው ሳምንት አንድ ቤተክርስቲያን ንግሥ ላይ ቦታውን መናገር አልፈልግም ልክ አንተ እንዳልከው የሚመለከታቸው አንድ ጳጳስ ተገኝተው ነበርና አለቃው በጣም ካሞካሿቸው በኋላ አባታችን እናንተን ለመባረክ ውድ ጊዜያቸውን ሰውተው በመገኘታቸው ደስ ይበላችሁ ሲሉ በጣም ደንግጬ ሌላ ስራ አላቸው እንዴ ስራቸው ይኼ አይደለም ብዬ ስናገር አካባቢዬ የንበሩ ሰዎች እንጃ የሚል መልስ የመለሱም አሉ ፈገግ ያሉ ስዎች ግን ብዙ ነበሩ በጣም ያሳዝናል

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 20 дней назад +2

    ስላም ለአንቱ ይሁን

  • @zerubireda9842
    @zerubireda9842 19 дней назад +1

    ልክ ነህ ወንድማችን ሰንት ሚያሳስብ ነገር እያለ ባልሆነ ቦታ እየታየን ሰው ሆነን ቀርን እሱ ሰላሙን ያምጣልን

  • @አገሬ_ምን_ነካሽ
    @አገሬ_ምን_ነካሽ 20 дней назад +2

    ካነሳኸው አይቀር፤በሚያዝተዛዝብ ሁኔታ፤አንዳንድ አባቶች ለኔ ቢጤና ለሀብታም፤ክርስትና፤ፍትሀትና ተስካርም ሆነ ሠርግ ላይ ሲታይ፤ የሚያደርጉት ጸሎት በጣም ይለያያል፤ሲጠሩም ፊት ያያሉ፤ እንደ ድፍረት እየቆጠሩ እንደማይመቻቸው ይናገራሉ፤ማዳላቱ ትክክል ነው ብየ አላምንም።ድፍረት ከመሰለብኝ፤ይቅር በሉኝ።

  • @judys.cute.pets21
    @judys.cute.pets21 18 дней назад +1

    የስውሯ ማርያምን የባንክ አካውንት አስታውቁን

  • @tigistitigisti4792
    @tigistitigisti4792 20 дней назад +8

    ራስ የሚል መንፈሳዊ ተከታታይ ድራማ አሉ እየገባችሁ እይ ትማሩበታላችሁ😢

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 20 дней назад +3

    ❤ሰላም ሰላም ወገኖች❤

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 18 дней назад +1

    ልጆቸ በተጠና መንገድና ዘዴ ወደ ቢዝነስ (ሽቀላ) የሠሩት ነው ልጁ ኩላሊቱን ከመስጠቱ ውጪ ሆን ተብሎ ነው መጥፎ ነገሮች ሁሉ ከእምነታችን በላይ ወደነዋል አክብረነዋል
    ሠይፉ የራሱን ቢዝነስ ነው ሁሌ የሚሠራው

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 20 дней назад +4

    ጠፋህብን እኮ ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏❤🙏

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 20 дней назад +11

    ነጋሽ - እንዳከበርንህ እንደወደድንህ ብንቆይ ምኞቴ ነው:: አንዳንዴ ከነጎደው ጋር መንጎድ ረጅም አያስኬድም:: እስኪ የቤተ መንግስቱን ተወውና የቅድስት ስላሴን መስቀል ጉዳይ እንደቤተክርስቲያን ልጅነት ቀረብ ብለህ ጠይቀህ ሙሉ ታሪኩን ከሚመለከተው ምንጭ ብቻ አሳውቀን:: የነበረ ነው ወይስ አሁን ከእድሳቱ ጋር የተሰራ?

    • @addis927
      @addis927 18 дней назад +3

      ለምን ይተወዋል የቤተመንግስቱን እውነታውን መናገር አለበት

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 17 дней назад

      ወሬኛ ማነኝ ብለሽ ነዉ የምታስቢዉ ድንጋይ ራስ ነጋሽን አከበርሺዉ አላከበርሺዉ ከፍም ዝቅም አታረጊዉም::ሲቀጥል እናንተ የአብይ ቡችሎችና የሉተሩ አሻንጉሊቶች ይሄ ዝቃጭ መሪያችሁ ግዱ ሲወጣበት እንደዛር ያንቀጠቅጣችኋል::ምክኒያቱም ይሄ የጥልቁ መንፈስ መንገድ ጠራጊ መሪያችሁ ማንነት ሲገለጥና ሲባነንበት በተመሳይ እሱን የተዋረሰዉ እርኩስ መንፈስ እናንተ ጋርም ስላለ ይቆጣል ለዚህ ነዉ ጠንቅቀን ኣናዉቃችኋለንና በአንደኛ ደረጃ እናንተ መናፍቃንና በክፉ ዘረኝነት መረብ ተጠልፋቾሁ ክፉኛ የወደቃችሁ አክራሪ ፅንፈኞችና በዚህ ቡሽቲ መንግስት ተገዝታችሁ የምትንጫጩ ከንቱዎች ግድ የለም የእጃችሁን ታገኛላችሁ::እንደ ሰዉ የማይቸኩል አምላክ አለ::የእግዚአብሔር ጊዜ ቅርብ ነዉ ይመጣል ከምድረገፅ ያጠፋችሁ ዘንድ ፀሎታቾን ነዉ!!! እንደዚህ እንደቀዘናችሁ አትቀሩም:: እናንተ መናፍቃንና ለሆዳችሁ ያደራችሁ የዘመኑ ምሳሌ የሆናችሁ ካድሬዎች ምንም አታመጡም ተንጫጩ ከደም ጠጪዉ ቡሽቲ መሪያችሁ ጋር ለጊዜው ሀገሪቷን የደም መሬት አደረጋችኋት 😢 ግድ የለም የዘራችሁትን የምታጭዱበት ጊዜ ሩቅ አይደለም::

    • @SenizeMariam
      @SenizeMariam 17 дней назад

      ተይ እንጂ አፍሽን ዝጊ እንዲህ እዉነታዉን ይግለጠዉ ይገላልጠዉ አትቃወሚ🤨

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 17 дней назад

      ከየት ነው የመጣሽው ማውገዝ ያለበትን ማውገዝ አለበት አንቺ አትመርጭለትም

  • @SinboneCheru
    @SinboneCheru 19 дней назад +1

    ወንድሜ ነጋሽ ሰላም ላንተ ይሁን እግዚያብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣ ማለት ይሻላል እኛ ሰዎች ከመልካም ነገር ይልቅ ክፉ ነገርን ማየት እንወዳለን የሰውን ውድቀት እከሌና እከሌ ተጣሉ የሚለውን ለማየት እንፈጥናለን፡፡ አንተን ወንድሚን ሳይህ ግን ከልብህ ስትበሳጭ የራሴም ብስጭት ስለማውቀው አቤቱ አምላኪ አንተ አስበን ከማለት በቀር ምን ማለት እንችላለን በቤተ ክህነተም ሆነ በዓለም ውስጥ ሰይጣን እንደ አለቃ የሚታይበት ጊዜ እየመጣ ስለሆነ ይህ የአጥያታችን ዋጋ በመሆኑ መልካሙን ጊዜ አምጣልን ማለት ብቻ ነው አንድ ሰው ብቻውን ቢጨው ምን ለውጥ ያመጣል እግዚያብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ለቤተክርስቲያን የሚያስቡ መልካም አባት/እረኛ እንዲሰጠን መፀለይ ብቻ ነው፡፡

  • @emebettomass
    @emebettomass 19 дней назад +1

    እይታህ ወይም ትዝብት ልክ ሆነ እያለ እንዴት ለውጥ ያምጣ የሚለው ነገር በጣም ይቆጫል እንዴት እስቲ ቆም ብለህ አስብበት እግዚብሔር ይግለጥልህ ይርዳህ አሜን

  • @nanalove8401
    @nanalove8401 19 дней назад

    ትክክል

  • @azebwondwossen355
    @azebwondwossen355 19 дней назад +1

    አዎ አንጀቴ እርር ያለበት ግን ቤተክርስቲያኗን ያደሰው ማነው እ/ር መልሱን በአስቸኳይ ይስጠን

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 20 дней назад

    ትክክል ነህ ወንድሜ::

  • @etetumamo264
    @etetumamo264 19 дней назад

    Negash wendima ewnet belehal. ena bebekula dekkkkkkemge. ba betekiristiyan zuriya yamitayew hulu betam kebad naw. esu medihanialem yastekakilew.

  • @Massimeme
    @Massimeme 20 дней назад +1

    አደኛ ነኝ❤

  • @tigitube9484
    @tigitube9484 19 дней назад

    መድሃኒአለም ይርዳን ❤❤❤ በርታልን ወንድማችን

  • @denkiesile4827
    @denkiesile4827 19 дней назад +1

    ወንድማችን እግዚአብሔር ያጠብቅህ የእኛም ጥያቄነው ያነሳህው የምነየውን መምርጥ አለብን ላያክ ሽር የምነድርገውን ማየትአለብን በእኔ ሽርእና ላያክ የሚድጉትነቸው የሚጨማለቁብን

  • @kidistsauvervald1915
    @kidistsauvervald1915 20 дней назад +2

    በወሎ በእርሀብ የሚያልቁትን ወገኖቻችን ብታስታውሳቸው

  • @MESERETT-n5e
    @MESERETT-n5e 20 дней назад +1

    ❤❤❤GOD Blessed all ❤❤❤

  • @asfawgizaw4158
    @asfawgizaw4158 20 дней назад +5

    አባቶች ነበሩ ይይንን ጉዳይ 'ለምን' ብለው መጠየቅ የነበረባቸው እኛ ብንናገር አንሰማ ከመንጫጫት ያለፈ ወይ መእመኑን መቀስቀስ አለባቸው መከላከል ማስከበር አልቻልንም ብለው ።

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 19 дней назад

    🙏🙏🙏

  • @tarikuatadesse8486
    @tarikuatadesse8486 19 дней назад

    አሪፍ አይታነው ፈጣሪ ልብ ይስጠን

  • @AlemuDemsis-n5h
    @AlemuDemsis-n5h 20 дней назад +4

    ራስ ተከታታይ ድራማ በየ ሳምቱ አርብ ቀንየሚለቀቅ ድራማነዉ ተከታተሉት በጣም ታተርፉበታላቹ ዓለት ብላቹ ሰርች አርጋቹ ተከታተሉ በደ/ኃ /ቅዱስ እራጉኤል የተሰራነዉ

  • @bedeluamare
    @bedeluamare 20 дней назад +3

    ሰለሸቱ ያልከዉ እውነት ነዉ

  • @Emna-nv1li
    @Emna-nv1li 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 20 дней назад

    Tikekle Neh

  • @Abyotable
    @Abyotable 19 дней назад

    Thank you so much. I was arguing with my wife about this Seyefu show which doesn’t make sense that to me.Amazingly the view was breaking the record. This is how they loosing their mind .

  • @meazasolomon90
    @meazasolomon90 20 дней назад +2

    ወንድሜ ለአመታት ውስጤን ሲበላው የኖረ ጥያቄዬን መልስልኝ እባክህ? ዘብር ገብርኤል ከሁለት ዓመት በፊት ያየሁት የግቢው ቴራዞ (ምንጣፍ) በየመሀሉ የመስቀል ቅርፅ አለው በጣም ነበር የደነገጥኩት፡ እባክህ የሆነ ነገር አድርጉ።

  • @bitalfhailu3078
    @bitalfhailu3078 19 дней назад

    እውነት ነው ነጋሽ ስንት አንገብጋቢ ጉዳይ እያለ ውርደናል እኮ

  • @gigmantaf8239
    @gigmantaf8239 19 дней назад

    ፓስተር ቸሬ በጣም የማከብርህ ወንድምህ ነኝ፡፡ ሰይፉ ከጀርባው የአጀንዳ ተልዕኮ ይዞ የሚመጣ፤ በፌክ ኒውስ የታወቀ ሰው ነው፡፡ ፓስተር ወንድሜ እሱ ይዞ በሚመጣው ጉዳይ ባትገባ ደስ ይለኛል፡፡

  • @tamratyirdaw8993
    @tamratyirdaw8993 19 дней назад +1

    ወንድሜ ነጋሽ ልጆቹ ይቅር ተባብለዋል። ነገር ግን ሀብትሽ አብሮ ላለመኖር ወስኗል።

  • @TitaLema-bf3yz
    @TitaLema-bf3yz 19 дней назад

    ተባረክ ወንድማችን ሁሌም ከጎንህ ነን! ቤተክርስቲያኗን ሙሉ ለሙሉ እስኪያጠፏት ነው እዝቡ እየጠበቀ ያለው at least ኣንተ የምትችለውን እያረክ ስለሆነ ፀፀት የለብህም!

  • @bedeluamare
    @bedeluamare 20 дней назад +3

    ስለሸቱ የተናገርከዉ እዉነት ነዉ ምንአለ በቤተክርስቴያን በጎነገር ለሰሩሰዎች የሜሰጥ ማረግ አለ ቤሰ ጠዉ ምንአለበት

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 19 дней назад

    ክብር ለቅዱስ መስቀል መስቀልን መርገጥ ክርስቶስን መርገጥ ነው። መስቀል ረግጦ ምህረት የለም። እባካችሁ ለነፍሳችሁ አስቡበት ከእሳት ወተን ወደ እሳት አንግባ።ተው ትውልድ አትግደሉ።

  • @S-G.19
    @S-G.19 20 дней назад +1

    1.2 Million view derswal

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 20 дней назад +1

    ዘመድኩን በቀለ ከሳምንት በፊት በኢትዮ ቤተሰብ ስለ ቅድስት ስላሴ መስቀል መረገጥ ተናግሯል እሱን አስነቅላችሁ ልናይይ ይገባል ብሏል:: ልክ ነህ ብዙ የሚያሳስብ ጉዳይ እያሉ እንዲህ ወሬ ማስፋቱ ተገቢ አይደለም እዛው ቤታቸው መጨረስ አለባቸው:: ለወሬ እንጂ ለቁም ነገር ያልተፈጠርን::

  • @mikeabiy
    @mikeabiy 18 дней назад

    አላማው ግልፅ ነው ዋናውና አንገብጋቢው ጉዳይ እንዲዋጥ አይምሮን ማዛባት አብሶ ኢቢኤስ ሙሉ ፕሮግራሙን ወደሇላ መለስ ብለን እንየው ሾርት ሜሞሪ ሆነን ቀረን

  • @junefirst500
    @junefirst500 19 дней назад

    አንዳንድ ሴቶች መኪና ደጃቸው ላይ አላቸው! ነገር ግን የፍርሃት መንፈስ አስሯቸው ሁሌም እርዳታ ይጠይቃሉ! አዲስ ኪዳንን የማያነቡ/ የማይማሩ ክርስትያኖች፤ አስፈላጊ ባልሆነ ነገር ሲወዛገቡ ሲነተራኩ ለሌሎች ጠንቅ ይሆናሉ!!! ሰላምም ያሳጣሉ!

  • @girmawordefa8963
    @girmawordefa8963 18 дней назад

    ትክክል ነህ ማሽቋለጥ ሌላም ቢኖር ባልክ ክርስቶስን የሸጡ አይደሊ እንዴ አልተሣሣትክም

  • @SamsoniAmdu
    @SamsoniAmdu 19 дней назад +1

    ከሰይፍሻ ላይ ወረድ

    • @AshenafiHabte-n2n
      @AshenafiHabte-n2n 19 дней назад

      ሰይፉን ብወደውም ካጠፋ ግን ይወቀሳል

    • @selamabebe8281
      @selamabebe8281 16 дней назад

      Teshekemhew zure minageban

  • @meazaaweke6181
    @meazaaweke6181 20 дней назад

    ወንድሜ ነጋሽ ምነው ጠፋህብን እትጥፋብን ስትጠፋ አልወድም እንክዋን ደህና መጣህልን

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 20 дней назад +1

    ❤❤❤👍👍👍💪💪💪🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @EdenBinim
    @EdenBinim 20 дней назад

    Ewnet nw be werea be hamet teyizenale lib yisten

  • @MeseretTemesegen-i7y
    @MeseretTemesegen-i7y 19 дней назад

    ለመናገር ቃል ያጥራል ቁጭትህ ቁጭቴ ነው የኛ ክርስትና😢 ይባርኩት ይቀበሉት🎉
    ለቅድስት ቤተክርስቲያን ተቆርቋሪ ባለው ጸጋ በዓለም ላይ ሲገልጥንስ ሲያገለግል ደስ ይላልና በቀደመው ጊዜ በአደባባይ የሚመሰክር በጣም እፈልግ ነበርና ያ እየሆነ ነው። ሌላውን ይህን ቪዲዮ ሁሉም በየሚዲያው ሼር ቢያደርጉ ይመከራል።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 18 дней назад

    Ene Ananiyan Ke Esat 🔥 Yawetaw Eyesus Kristos Naw Ende Naboukedenasur Ababal 4 Sewoch Yitaugnal 3 Aydelum Silale Meches Melak Ye Sew Melk Yelewum