We see our lives through the mirror. Man yedersle lehezebachen ena lenatagerchen? The battle is not ours but God's and our eyes are upon God. Let us walk with our knees with fasting before our unique God. Amen! Thanks a million beloved and honorable sister, Meron Getenet. 🙏❤🙏❤🙏❤🙏.
Economic development can't come without sacrifice. The people of Ethiopia are working hand in hand with the government to improve the lives of underprivileged citizens. ADDIS ABABA WILL BE A NEW FLOWER. RESIDENT WILL HAVE A BETTER LIFE. FANO, ONEG SHENE, SYMPATHIZERS WILL NOT SUCCEED.
It is undeniable that, development cant come without scarfies. However, this shouldnt be guarantee to completely demolish in the way that the citizens can't even spoke about his own property. Irrespo siblity at its climax!!!!
ገጣሚ ሜሮን ጌትነት እናመሰግናለን። ግጥሞችሽ በሙሉ የሚያስተላልፉት መልእክት ከፍተኛ ነው። በርቺ የመላው አሜሪካ መድረኮች ይህን መሰል ፕሮግራም የሚናፍቁ ይመስለኛል።
ሰው በጠፋበት ዘመን! ሰው ሆኖ መገኘት ቀላል አይደለም !!! እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ! ከክፋ ሁሉ ይጠብቅሽ ።❤️❤️❤️🙏🙏🙏
ዝም፣ ጭጭ፣ ዝም፣ዝም ዝም የኔ ልዩ ያስቆጫል ምን ይደረግ ዝም ጭጭ ሆነ የኔ አስተዋይ ፣የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤❤❤
ሜሪዬ ወረቅ የሆነ አጅ ነው ያለሽ አንቺም ወርቅ ግጥምሽም ወርቅ🙏🙏🙏 ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
Werq yehone iji nuw yalesh? Kkkkkk aemiro bileh astekakilew,tebibu Z Solomon
ሜሪየ የኔ ውድ ድሮም እወድሻለሁ ጀግና እኮ ነሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ምርጥና ውብ ገጣሚዋ በማያልቅ ብእርሽ እየፃፍሽ የምታቀርቢልን ድንቅ ግጥሞችሽ ትርጉም ኣላቸው 👌💚
WOW WOW. ገራሚ ግጥም ነውዝምምምምም
ሀገር መሻሻሉ ጥሩ ነው እናም ለሚፈናቀለው በስርአት ተስርቶ እንደየ ደረጃው እንደየ አቅሙ ቢስጥ ምናለ ከዛም ያፈናቀሉት ቦታ ላይ በሚፈልጉት ማነጽ ማሻሻል ይችሉ ነበር ይገርማል ያለው ይኑር የሌለው ይሙት::ተብሎ ተፈርዶበት ዝምምምምም
😢😢😢😢ትክክል ነሽ አላህ ይናዕለው ይሄን አረመኔ ብልፅግና የዱርዬ ስብስብ😢😢😢
❤❤❤ትክክለኛ አርቲስት እውነትም ጋዜጠኛ አንቺ ነሽ ነሽ የእናትሽ ልጅ ሜሮን ጌትነት በርግጥ እየተወራረሰ የመጣ ነው ላመኑበት መቆም ያንቺ ግን ይለያል ሁሉንም ኢትዮጵያዊ ነኝ ባይ አፉን ለጉሞ በተቀመጠበት ነው ኧረ ንቁ! ቀና በሉ! አይናቹ ከፍታቹ እዩ! ብለሽ በጨለመ ቀን ፈንጥቀሽ ወጥተሽ አሳይተሻል ዛሬ በዛ በጀመርሽው መንገድ ለመሄድ ሚሞክሩ ብዙ ናቸው በቂ ባይሆንም።ከዚህ አምባገነን የወንበዴ የማፊያ ስርዓት እንድንላቀቅ ብዙ መስራት ግንዛቤ መስጠት ያስፈልጋል ፈጣሪ ይጠብቅሽ!!!
የሚገርም ነው ሁሉም ነገር ዝም ሆነ እ/ር ይድረስልን
ጀግኒት፡ጀግኒት፡በርች፡ድንግልማሪያምትጠብቅሺ።
ዓሜን
እውነት ነው እህቴ ዝም…ጭጭ…ዝም…ሁሉም እንዳላየ እንዳልሰማ🤔🤔🤔🤔እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏🏼💚💛❤️
ግጥሟ እንደመልኳ ያምራል
በወያኔ ጊዜ እውነት ተናግረሽ ተሰደድሽ ኑሪልን የኛ ተስፋ ድምፄችን
ሁሉ ወደ ወያኔ መለጠፍ ደንቆሮ
ጀግና ጀግና ጀግና ትችያለሺ ሜሪ እውነተኛ ጀግና
ጀግናዋ ምሮን ጌትነት እውነተኛ ገጣሚ አድናቂሽ ነኝ
❤❤ሜሪዬ እውነት ታላቅ ካላት የእውነትን እውነት ተናገርሽ
ኑሪ አቦ የኔ ፈድሻ ሜሪዬ እ/ር ያላሰብሽው ደስታ ይስጥሽ ከድሬድዋ፦
በጠም ውብ ተሰጥኦ ነው:: እህታችን ሜሮን የጥበብን ልእልና አሳየሽን :: Wow that is amazing keep it up
ገጣሚ ሜሮን ጌትነት እናመሰግናለን ❤
እናመሰግናለን ሜሮንዬ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ።
ጥግ የደረሰ ጥላቻም ውዴታም አልወድም መሐላይ እንሁን ስለሁሉ ነገር ሀገሬ ፍፁም አይደለችም።
አወድሻለሁ ሜሪዬ ጀግና ሴት ነሽ
ኡፍሜሮንዬየኔ ልጅ ጠፍተሽብን ነበር ልጄ ኤንኳን ደህና መጣሽ ።
Abo berchi geta yebarkesh anchi Teagne’s kenza hodamoch artist go maron
She’s back besmeab 👏👏
እንደ ሜሮን ጌትነት
ጊዜ ጠብቆ መንጣጣት።
የወያኔ ዘመን መድረክ መሪ
ከነ ሠራዊት... ጋር አዝማሪ
የፊት የሁዋላ ማርሽ ቀየሪ።
የጅራትዋን ዘር ጠባሳ
እንደ አላየች እንስሳ ።
ዝም ዝም...አልሽንሳ?
አዎ!አንቺን ብሎ ገጣሚ
ጭራ ቀረሽ... ታማሚ።
አቦ ይመችሽ እውነት ነው ፈጣሪ ይጠብቅሽ❤❤
የኔ ወርቅ❤❤❤አረመኔው መግስት ይብቃህ😢
@@TaipaHoney እስከማማለሁ። ለምሬ ስልጣን ይልቀቅ።
አንድ አንቺን አገኘች ኢትዮጵያዬ ኑሪልን
❤❤❤ጀግኒት🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ቃል የለንም
የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ😢ጎዳና ተዳዳር እየታፈሰ ሲረሸን ዝምአዲሳባየቀን ሰራተኞች እየታፈሱ ያልታወቀበት መጋዘን በረሃብ ሲቀጡ ዝም በድሮን ህዝብ ሲያልቅ ዝም ሆዳደር በእዝቶ😢❤
We see our lives through the mirror. Man yedersle lehezebachen ena lenatagerchen? The battle is not ours but God's and our eyes are upon God. Let us walk with our knees with fasting before our unique God. Amen! Thanks a million beloved and honorable sister, Meron Getenet.
🙏❤🙏❤🙏❤🙏.
የኔ ጀግና አምላክ ይጠብቅሺ
እንመሰግናለን:ሜሮንየ❤❤❤
ከበፊትም ስወድሽ ኦኮ🥰🥰🥰
ግጥም ባንቺ የምራል
wow god bless you and your family❤😍🙏
ሜሪ አንቺ የጥበብ መቅረዝ የፍቅር ጧፍ ስወድሽ ቃል የለኝም ❤❤❤
በትክክል ብለሻል በተለይ የአዲስ አበባ ህዝብ ከሚያሳ ተነስ ተብሎ ሲፈርስበት ዝም ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ምእመናን አጣ በአመቱ ዛሬ ሰው ተሰበሰበ አባቶች በደስታ አለቀሱ ታዲያ የአዲስ አበባ ህዝብ ሞት አይሻለውም
አብቹ ሺ አመት ንገስ እያለ ሳያላምጥ የሚውጥ መንጋ … አብቹ ይቀረዋል እንታገሰው 😂
Merry enwedshalen. Dmtsachnn nesh. Egziabher ytebksh
Sewo betefabet zemen sewo hanshaugen yetgchesh Hero ❤❤❤
ምን እንደምል አላውቅም ብቻ ድንቅ ግጥም Wow
ዘርሽ ይባረክ
ኦ፡ውዷእህታችንጀግኔትከህውሀትእስከ፡ገዳዩብልፅግና፡የሠላምታጋይነሺ፡ንግስቷንገሺልኝጀግኔት።
ገጣሚ ጋዜጠኛ ተንታኝ ቲዩበር ምትባሉት እስኪ ፋታ ስጡን መከራ አብበላችሁን እግዛብሄር መከራ ይልቀቅባችሁ
ሜሪ:-አንበሳ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ። እውነትም ምልክታችን ነሽ።
@@HailemariyamAbo አዎን። የአንበሳ እድሜ ይስጥሽ።
As always she is amazing and in a different level!
እውነትምምልክትነሺ፡ሜሪየ።
ቆንጆ ግጥም ሐገራችን ኢትዬጲያ የሚአስብላት አጥታለች ቢሆንም ግን እንደ አንድ የኪነ ጥበብ ባለሞያ የራሴን ግጥም ጀባ ልበላችሁ የግጥሜ ርእስ የፍቅር ጥግ ህብር የፍቅር ጥግ ብርቱ የአለም ካስማ ሰንደቅሽ የማይነጥፍ የልብ ስር አርማ እንደ አምላክ ፍቃድ በክሊፕ እንገናኝ coming soon
ዋው ድንቅ ገጣሚ
Thanks sister Maron
ሜሪዬ የእውነት ሙሉ ሰው
ትክክል
ሜሮን ድንቅ ነሽ ግን ዝም ጭጭረጭ ያለው ያ ለሆዱ የሚኖረው ያዲስ አበባው ህዝብ ነው ያ ገጠሬው ግን ለራሱም ለከተማውን ይጮሃል ያስጮሀል ሜሮን ግጠሚለት ለዛ ጀግና ገበሬው ጀግንነት በተግባር ለሚያሳየው የከተማው ልፍስፍስ ከጎኑ እንዲቆም ከቲክቶክ ወጥቶ ወንድ እንዲሆን 😢😢😢😢😢😢😢
አዋ ሚርዬ ዝምምም ርጭ የታፈነ ጩህት እውነት ነው እህህህ ብቻ ሜርዬ
የኔ ቆጆ ሜሬዬ በርቺ
hi Meron Getnet bravo
የእውነት ሴት ነሽ ምርጥ ሴት
ሜሪዬ እንኳን ደህና መጣሽልን ! 🙏😍
እናመሰግናለን ሜሮን 🙏🙏🙏
በየትኛውም ሥርዓት ጥቅሙ የተነካበት መጮሁ አይቀርም ። የወያኔ ቡችላ እንደሆነች አገር ያውቃል ።
እዉነተኛዋ ለህሌነሺ የቆምሺ ሚሮን እድሜዉ ያድላቹህ
ዋዉ ስወድሽ
'የማይሰራ አእምሮ የሚሰራን አእምሮ አይወድም'
ድንጋይ እራስ ተሰርቶ ተሙቷል ደሀን እያፈናቀሉ ስራ
እኛ አገራችን እንድትለወጥ እንፈልጋለን ሁሌም ያረጀ ጣራ ሰልችቶናል። ተፈናቀሉ የተባሉት ቤት አልተሰጣቸውም እንዴ? ከሽንት ቤትና ከወንዝ ዳር መነሳታቸውን አይተናል። @@jesusisking3565
ትክክል የሆነ ሐሳብ ነው። ሌት ተቀን እየተሰራ የስራ ባህል ተለውጧል። ከገማና ከሸተተ ቦታ መነሳት እኔ በበኩሌ መፈናቀል አልለውም እንዲህ ዓይነት ሀሳብ ሲሰጥ ደግሞ ሆዳም አሽቃባጭ ትባላለህ።
Gobez Meron🌹👍
ዝም፣ ጭጭ፣ ዝምምምም
ቤቱ እስኪፈራርስ ሀገሩ እስኪወድም፣
ጭጭ ዝምምምምምም።
ምን ታረጊዋለሽ ሜሪ ቁጭትሽ ቁጭት ብቻ ነው። ለራሱና ለሃገሩ ታጋይ ጠፋ ሁሉ ጠብመንጃ አፍቃሪ ነው። ሰላማዊ ትግል የሚያስፈልገው አሁን ነው።
We need none violent resistance.
አሁን አንቺ እንደአንድ ሴት ብቻ መቁጠር ማሳነስ ነዉ ሙሉ ሴት ነሽ❤❤❤
ምርጥ ኢትዮጵያዊ
ሜሮን በባድሜ ጦርነት ጊዜ መከላከያን ያበረታታሽውድንቅ ስነ ጽሑፍሽ ይታወሳል። እንኳን ደህና መጣሽ “የኮሪዶር ልማት” እማ አዲስ አበባን ብቻ ሳይሆን ሁሉንም የኢትዮጵያ ከተሞች የለወጠና ያስዋበ መሆኑን አትዘንጊ።😂😂😂😂
በትክክል በርቺ
በጣም አድናቂሽ ነኝ የኔ ጅግና፡ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
መዳኒያለም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን! እንዳንቺ አይነት ሰው አያሳጣን!
ውሽንፍር በወሬ የሚመራ ወደ ነፈሰበት ሁሉ የሚነፍስ ፀሐፊ ለውጥ አያመጣም ።
ትክክል🎉❤🎉❤🎉❤
ሜሮናችን❤❤❤❤
የኔ ውብ ብእርተኛኛ❤❤
አርትን በትክክል የምትጠቀም
ሜረ 1ኛ ነሸ ይመችሸ
እንደ ጋዜጠኛ መስከረም ካላሰሯት ጥሩ ግጥም ነው
አሜሪካ ናት እኮ ያለችው መሰለኝ
ሜሪ የኔ ጀግኒት
ሜሪ ስወድሽ ብሩሕ ጭንቅላት እለሽ ተባረኪ
Wow Meron ❤❤❤
ያኑርሽ እህቴ
U are a hero.......sister ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ተባረኪ ሜሪዬ
የኔ ጅግና
ሜሮንዬ ደስ የሚል ግጥም ትክክል ገለፅሽው እድሜና ጤና ይስጥሽ
❤❤❤❤❤❤
Zim zim zim
ሜሪየ አንች የኔትና አባትሽ ልጅ
ብቻ አይደለሽም የኢ/ጵያ ሚሰክ
ህዝብ ልጅ ነሽ እንዳንችና መስከረም አበራ ያሉት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!
❤❤❤❤❤ merci beaucoup
Economic development can't come without sacrifice. The people of Ethiopia are working hand in hand with the government to improve the lives of underprivileged citizens. ADDIS ABABA WILL BE A NEW FLOWER. RESIDENT WILL HAVE A BETTER LIFE. FANO, ONEG SHENE, SYMPATHIZERS WILL NOT SUCCEED.
It is undeniable that, development cant come without scarfies. However, this shouldnt be guarantee to completely demolish in the way that the citizens can't even spoke about his own property. Irrespo siblity at its climax!!!!
Not sure about " Economic development " but whatever is going on should be judged by the cost and priorities. ..product vs byproduct
Meronye lemn hedsh atwagilnm ezh honesh kemtkesekshi
ያለብን እቆቅልሽ አልፈታ ያለው ቢነጋም ቢመሽ😊😊😊😊
Amazing አድናቂሽ ነኛ ግን ኢትዮጵያ አውክልም ግጥምሽ ለምን እንዴ ሆነ አንቺ መልሽ 👍🙏
ሜሪ ጠፍተሽብን ነበር ብሶብሽ መጣሽ የኔ ጀግና በርቺልን ከተኛንበት ቀስቅሺን
ዋው አንደኛ
ጀግኒት ትለያለሽ አድናቂሽ ነኝ
ራዕይ ያለው ሰው ተገጠመ አለተገጠመ ምኑም አይደለም:: በርታ በለራዕይ!!!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
የሴት ጀግና ሜሮን ጌትነት ለሌሎች ተምሳሌት አድናቂሽ ነኝ