ተናፋቂዋ ገጣሚ ሜሮን ጌትነት ከረጅም ቆይታ በኋላ በአሜሪካ መድረክ ላይ ህዝቡን አስደንቃለች!!# Ethiopian Entertainment# Meron Getnet!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии •

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 День назад +57

    ከ. እስከ. የማይባል ሁሉን የዳሰሰ እውነታን ቁልጭ አድርጎ የሀገራችንን ወቅታዊ ሁነት የገለጸ ምርጥ ግጥም ፣እህታችን ሜሮን እናመሰግናለን

  • @danidhabesha
    @danidhabesha День назад +24

    ብዕራቸውም አፋቸውም ዝም ያለ አርቲስቶች ባሉበት እንዲ ያለንበትን ችግር ማውጣት ድፍረት ይጠይቃል ። ሜሪዬ እናመሰግናለን 🙏🏽

  • @Lovelybizuayehumulat
    @Lovelybizuayehumulat День назад +8

    ሜሪዬ እግዚአብሔር ሰውን በምክንያት ወደዚህ ምድር የምንመጣ ቢሆንም ያንቺ ፀጋ ይለያል አንቺን አምጣ የወለደቾ ማህፀን ትባረክ ከሀገር የወጣሽበት ሁኔታም ይታወቃል።
    እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅሽ እድሜና ጤና ሰጥቶሾ ፈታ ብለሽ በነፃነት ሀገርሽ መግባት መውጣት የምትችሉበት ዘመን ይምጣላችሁ ለሀገራችንን ሰላሟ ይብዛላት ጊዜ ለኩሉ

  • @memedegem147
    @memedegem147 2 дня назад +50

    ሜር አድናቅሽ ነኝ። አሁን ያለንበትን የሐገራችንን ጉዳይ በግጥም አሳምረሽ ስታቀርብ ላስተዋለዉ በጣም ትምህርት አዘል ግጥም ነዉ። ሁላችንም የሐገራችን ህዝብ ንሰሐ ገብተን ከፈጣር ብንታረቅ የሐገራችንን ነባራዊ ሁኔታ ቀይሮልን ሰላም እንድያመጣልን አልጠራጠርም !!!ሜር እግዝአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶሽ የእተዮጵያን ትንሳኤ ያሳይሽ አሜን :አሜን:አሜን ።ሜር አትቀየምኝ አንድ አስተያየት ልስጥሽ አስተያየተም እግዝአብሔር ስፈጥርሽ ውብ አድርጎ ፈጥሮሻል መካፕ እና ልፕስትክ ባትጠቀም ይሻላል እስት እራስሽን በመስታወት ተመልከች ሳትቀባብ እንደት እንደምያምርብሽ ለሰጠሁሽ አስተያየት የምትቀየምኝ ከሆነ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ አድርግልኝ አመሰግናለዉ።

    • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
      @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb День назад

      Ethiopiawiyan fereng memsel satakomu ayilifilachum wich hunachu sikllethiopia mebetaten teteyakiwoch nachu ene yelieluhubet ethiopia ayihonum new yeenante neger kum neger alayenim edil botagegnu hulum sew ebdeene kalhonk bilachu sew yemitiferdu yeegna quanqua yemitinageru fird yemitiferdu enante nachu. Ahun erjachu yikir8bin enante aminen yasalefnew gize yikochenal Tigray moral yelatim keebantecmeketel befiysum egba ligochuwa anifekdim seytanoch nachew teblo endinitefa yeteferednew tarik ay8resawim sineger sitawes siwesa kezekakem alem yinoral. Enquan egna alem mulu enanten maninet yasaye zenen huno tayitewal. Yeethiopia tifat ebante Ethiopian ben bayoch nachu aleke. Kewishetam Ethiopiawinet getan endinigekagel yih hulu nekera tazezebin ahun yichi yetenquayoch ena yezar menfesua Ethiopia ferarsa enayatalen eyayenatim new. YeT8gray jazen senay dersewalna ahun gitim bigetem zefen bizefen minim huno ayisemanim ayihonim. Hagere yared hagere t8gray hagere yohannes hagere alnegashi nat Tigray keahun bohala meserat yalebet yih new. Yeethiopiawiyan yetarik d8gigimosh ayalikim tesasitenal sayilu yalefubet zemen yelem silezih hulie tesasiche new yemetahuh yegedelkuh yemil keempire astesaseb fitsum yemayiweta hizb yizeh zethiooiawinet liketil ayichilim ethiopian kenesrat new ya hulu mekera YeTigray hizb yasakefew jenayawik8let hizb demu afesese keahun gin yih mekom alebet Tigray yerasua gizat yiza ebdehager nekom akebat kidist hagere Tigray ewn tihonalech.

  • @melesenega1194
    @melesenega1194 День назад +4

    ተባረኪ ገና ብዙ ታስደሚምናለሽ አመስግናለሁ ከዱሮ የአዲሳባ ጐረቤትሽ

  • @yitbarekfessehaie2741
    @yitbarekfessehaie2741 2 дня назад +13

    የታባትዋ ስታምር!! ምን ዓይነት ጭንቅላት ቢሰጣት ነው፡?!?!!! የምር ከዕድሜዋ ኣንጻር ብርቅዬ ሴት!! ይመቺስ እናት!!

  • @amarewoldemedhen686
    @amarewoldemedhen686 День назад +12

    ሜሮን ጌትነት ልብ እርስ ግጥም ነው ይህን ግጥም በጥልቅ ደጋግሞ ማዳመጥ ነው ከልብ ላገሩ ለሚያስብና እገሩን ስላገሩበደንብ ያዳምጥ ለእገራችን እግዚአብሔር ስላም ያምጣልን ሜሮን የናፈቅነውን ግጥም ስላስማሽን እናመስግንሻለን እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @frezerabdela3143
    @frezerabdela3143 2 дня назад +9

    ማሻ አላህ ግጥሟም እሷም አምሮባቸው ስላየኋት በጣም ደስ ብሎኛል

  • @adeytube6685
    @adeytube6685 День назад +13

    ሰላም ሆና ብቻ መኖሯ ያስደስተኛል ፣ ሜሪ ❤❤❤

  • @WisdomVoice23
    @WisdomVoice23 День назад +6

    One of the most brilliant poets of our time! Her words are like piercing arrows, cutting deep into the mind. Indeed, she possesses both profound thoughts and the eloquence to express them. Thank you, Meron Getinet!

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 День назад +10

    አቅም ያላቸዉ ሁሉ ስደተኞች ሆነዉ ሳይ የሐገሬ ነገር ያሳዝነኛል፡፡

  • @abebayehulema9627
    @abebayehulema9627 День назад +11

    ለእኔ ይህ ግጥም አንደኛ ነው።ቢተነተን ብዙ መጽሀፍ ሊወጣው የሚችል የታጨቀ እውነት።

  • @JoneMolla-u2g
    @JoneMolla-u2g 21 час назад +3

    ሜሮን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የኢትዮጵያን አሁናዊ ሁኔታ ቁልጭ አድርጓ የሚያሳይ ነው በርች....

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 День назад +5

    ከዓይን ይጠብቅሽ የኛ እሞቦቃቅል!! አበባ ጥላሁንም እንኳንም ድካምሽን ለማየት አበቀሽ !ደስታሽ ደስታችን ነው። ጌትንም አልረሳነውም። ተባረኪ

  • @ashenafigebrehiwot9756
    @ashenafigebrehiwot9756 День назад +4

    ኣንቺ ጀግና ሴት በጣም ነው እኮ የምወድሽ በጣም ጠፍተሻል በጣሞ ደሞ ኣታረጂም ኣይደል ይመችሽ ኣቦ

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 2 дня назад +40

    ሜሪ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ።ከነቤተሰብሽ መልካም ጤንየት አንመኝልሻለን!!!

  • @merongirma611
    @merongirma611 День назад +6

    ሜሪ ስወድሽኮ ድንቅ ግጥም ድንቅ ውበት ... ❤

  • @seidali9446
    @seidali9446 День назад +2

    Amazing 🎉❤ Meron 🎉your the best of best keep doing it great Ethiopian
    May Allah SWT protect you! The people of Amhara very grateful people and FANO will take over Ethiopia very soon victory is very soon I’m proud of you!!

  • @gashaw278
    @gashaw278 День назад +5

    The best poem writer Meron Getnet you explained the truths on Ethiopian. Thank you.

  • @MasrikAzeze
    @MasrikAzeze День назад +5

    ቅኔ የሆንሽ ልጅ ሜሪዬ የጠፋ ሰው እንኮን ደህና መጣሽ ❤❤❤

  • @temusin8259
    @temusin8259 День назад +4

    ሜሮን ባለ ብሩህ ዓዕምሮ ስለአየሁሽ ደስ አሰለኝ ሩሪልን፡፡

  • @abel8835
    @abel8835 День назад +19

    ሜሮን ተባረኪ እስቲ የዚህን አለም ጣጣ ተይና በግጥምሽ ትልቁን አምላክሽን አመግኚው❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovs День назад +1

    በጌታ ስም በጣም የምውድሽ ሰው ነሽ ለብዙ ጊዜ ዬት ገባች እያልኩ ነበር ሰሚ አጣው እንጂ የኔ ቆንጆ ስላየሁሽ እጅግ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @በስፋትደርሶ
    @በስፋትደርሶ День назад +9

    ሜሮንዬ በትንሹም ስለማቅሽ አድናቂሽ ነኝ ፈጣሪ ባለሽበት ሁሉ ሰላምሽ ይብዛልሽ

  • @ha-nt9pu
    @ha-nt9pu 19 часов назад +1

    እህት ሜሮን ጌትነት እንዲህ እንዳንቺ ለሀቅ ቆሞ እውነትን የሚዘክዝኩ ጀግኖች ናቸው ያጣነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ታሪክሽን ደግመሽ ደጋግመሽ በወርቅ ፃፊው ታሪክ ሲዘክርሽ ይኖራል ጀግኒት ።

  • @WeyenshetTaye
    @WeyenshetTaye День назад +2

    ኡፍፍፍ ሜሪዬ የኔ ጀግና ሺ አመት ፃፉ እኮ አንቺ። እውነት እውነታችንን ነው የምትፅፊልን እናመሠግናለን

  • @ማየገቦ
    @ማየገቦ День назад +5

    ❤❤እፉፉፉ የእዉነት ያለንበትን ሲቃይ ሰቆቃ በሚያምር ቃል ገልጻዋለች ❤
    ለታሪክ ይቀመጥ
    የሜርየ ግጥም
    ስለ ሚገልጽልን
    የኢትዮጵያን ምጥ
    መቼም ተስፋ እንቆርጥም
    ደሞ ይሔ ቀን አልፎ
    ነበር ያልን እንደሆን!!!

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty День назад +2

    ስለአየሁሽ ደድ ብሎኛል ሜርዬ ❤
    የኔ ጀግና ትክክለኛ የኢትዮጵያ እህመም ነው የገለፅሽው

  • @menenali8158
    @menenali8158 День назад +2

    ጎበዝ እና ውብ ንፁህ ሴት ፅሑፍሽ መልእክቱ አንባበሽ ከሜካፕ የፀዳው ፊትሽ በአገባቡ የተሽፈነው ቁመናሽ የድምፅሽ ቅላፄ ሁሉም ቆንጆ ይጨመርልሽ ይብዛልሽ ጎበዝ ሴት ልጅ እንዲህ በስረአት ስትሆን ጎበዝ ስትሆን መልክቱም ሐይሎ ይሰማል

  • @abonesherdachew184
    @abonesherdachew184 День назад +1

    ሜሮንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ ቆራጥ ና መልካም ሰው ነሽ! በእውቀቱ የምትባል ሰው ግን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ!

  • @AregaDamtew
    @AregaDamtew День назад +2

    ሜሪ የእውነት እግዛብሄር ይጠብቅሺ የሀገሪቱን ሁኔታ በደብ ያሣያል

  • @melatassefa7893
    @melatassefa7893 День назад +11

    ጀግኒት ልክ እነደ ሌሎች ልታይ ልታይ የማትል የ100 million ህዝብን ቁሰል በ 9 ደቂቃ ። በጣም እናመሰግናለን

  • @ahmedkitaw5166
    @ahmedkitaw5166 19 часов назад +1

    ሜሮን ስለተረዳሽልን ስቃያችን በግጥምሽ እውነትን ስለመሰከርሽ ፈጣሪ ጤናሽን ይጠብቅልን ሀገራችን በደም ጓርፍ እየታጠበች ሰው በየቦታው በየጥሻው ሞቶ የሚሸትባት ሀገር ሁናልቸ

  • @zekATE
    @zekATE День назад +3

    የኔ ጀግና ሁሌ ወድ ጎበዝ።እናመሠግናለን። በተረፈ እናንት አጨብጫቢ ትውልድ መልክቱን ስሙና ተግባር ላይ አውሉት።30 አመት ሙሉ አጨበጨባችሁ።እሰኪ ወደ ተግባር እንግባ።

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 День назад +2

    ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ ቁልጭ አድርጎ የሚያሳይ ግጥም ነው እናመሰግናለን ጀግናችን❤❤❤

  • @RozaRozina-u2x
    @RozaRozina-u2x 48 минут назад

    ሜርዬ የኔ ድምፅ የኔ ጀግና ሴት ተባረኪልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @AyalewKassa-ln3eb
    @AyalewKassa-ln3eb День назад +1

    የተባ ብዕርሽ እውነቱን በእውነት ገልጾታ። ዕድሜ ከጤና አያጓድልብሽ።

  • @abrahamtade3597
    @abrahamtade3597 11 часов назад

    Meri the great poetetian, you touched whole the present time events of our country Ethiopia. live long life, God bless you

  • @seada9327
    @seada9327 День назад +2

    ❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ እኒህ ቀሽሞች ሀገር ስትመለሽ ጠብቀው እንሰርሽ ማለታቸው አይቀርም

  • @muhabahassen8103
    @muhabahassen8103 День назад +1

    በርቺ ውድ ሜሪ ክበርልኝ አረት አመት ድህነት ፀብ ተለማመድን ዝምታው ይሰባር

  • @eewwwe7307
    @eewwwe7307 День назад +2

    ትችያለሽ ተናፍቀሽ ነበር እንኳን መጣሽ
    እንኳን ገጠምሽ
    እንኳን ሰማን ❤❤❤❤

  • @NesredinGekir
    @NesredinGekir День назад +1

    You are the most important person for our country Ethiopia.

  • @GenetBeka
    @GenetBeka День назад +3

    Yes you are right my sister that is true

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 13 часов назад +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ እያለቀስሁ ነው የሰማሁሽ❤😢

  • @tayeabebe2033
    @tayeabebe2033 2 дня назад +8

    ልዩ ነሽ ትለያለሸ👌👌👌

  • @ermyasmnilu7372
    @ermyasmnilu7372 18 часов назад +1

    ድንቅ የሆነ ገለጻ ነው የምር ከ አይምሮ በላይ ነወ

  • @BNF-w
    @BNF-w 21 час назад +1

    ❤ሜሮን ዋዉ አድናቂሽ ነኝ።❤ምርጥ ኢትዩጲያዊ።ኑሪልን።❤❤❤

  • @dejenieadotcom
    @dejenieadotcom 2 дня назад +17

    ጎበዝና የኢትዮጵያን አጣብቂኝ ሁኔታን በትክክል የተረዳችና የገለፀች::

    • @peaceandpeaceful4538
      @peaceandpeaceful4538 2 дня назад

      አፍህን ዝጋ !
      ኢትዮጵያ የቱ ጋ ነው የተገለፀችው?
      አይይይይይይይ

  • @awayehuZAMANUEL
    @awayehuZAMANUEL 2 дня назад +2

    ምርጥ:ምርጥ:ኢትዮጵያዊ ።ሰው:ሲታመም:የሚያማት።ሰው:ሲያለቅስ:የሚያስለቅሳት።በሚገርም:ገልፀሸዋል።

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 2 дня назад +8

    ሜሪ ቅመም ከየት ተገኘሽ የኔ ቆንጆ ዘንካታ?!!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አልፅፍም የት አባክ ደስ ሲል የኔ ውድ 👍👍👍👍👍👍👍

  • @adaneargwe6803
    @adaneargwe6803 20 часов назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ባለሽበት

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 День назад +1

    የምትደነቂ ገጣሚ ውብዋ ሚሮን ድንቅ ግጥም ላገራችን ለኛ የሚገልፅ የሚመጥን ተባረኺ 💓🙏

  • @HopeJesusHopeJ
    @HopeJesusHopeJ День назад +1

    እንዴ እንደማደንቅሽ።ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ።

  • @barnabasjago8879
    @barnabasjago8879 День назад +2

    "ሜሪ፡የዘመናችን የጥበብ ንግስት ስለሆንሽ ሁሌም ሁሉም ነገር ምቹ ይሁንልሽ አሜን።"(የሰው ልጅ ጥበብን ባይገነዘብ እንኳን፦ጥበብ እራሱዋ ሜሮን ጌትነት ብላ የጥበብ ጌትነትሽን ትመሰክርልሻለች።❤❤❤❤❤

  • @Zeiba-sp6kd
    @Zeiba-sp6kd День назад +2

    ሜሪ ትችያለሺ ያንስብኛል ድንቅ ሴት❤❤❤❤

  • @dersemadegaga987
    @dersemadegaga987 День назад +2

    መሪያችን ስጠፊ ሁሉነገር ያለቀቡን ያህል ባዶነት ተሰምቶኝ ነበር ሀገር ሁሌም አለሁልሽ የሚላት ትዉልድን የሚስተሳስር ሰዉ ትፈልጋለች አሁን የምጥ ቀን ነዉ ሀገራችን ተጨንቃለች ከማንኛዉም ግዜ የከፋ ነዉ እንድረስላት።

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 17 часов назад +1

    ጀግኒት አቤት ግጥም ከእዉነት ጋራ ስደምቅ iwunet😂ሲጋለጥ ፈጣሪ ይባርክሽ 🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን 👌👌👌👌🥰🥰ጠጣ የአብይ ባንት አጣቢ ስብስብ 👌👌👌👌

  • @kidsworldchanel7197
    @kidsworldchanel7197 День назад +1

    ድንቅ ልጅ!!!❤❤❤

  • @beneiamhaile6430
    @beneiamhaile6430 5 часов назад

    The best poem writer Meron!!!!!! Thank you

  • @solocmc
    @solocmc 2 дня назад +7

    Wellcome Meron
    Much Love

  • @endalkachewCherinet
    @endalkachewCherinet День назад +2

    በትክክል የኡትዮጲያን ነባራዊ ሁኔትን የገለጸ ግጥም! ተባረኪ።

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 14 часов назад +1

    oh how nice to see you again Mronye ............

  • @belagraph
    @belagraph 2 дня назад +6

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሜሪ!

  • @SallyYene
    @SallyYene 21 час назад +1

    ❤❤❤❤ሜሮንዬ አንበሳችን ኡፍ ልቤን እንባዬን ፃፍሽልን!

  • @WerknhSeyum
    @WerknhSeyum 2 часа назад

    ሜሪዬ ከረጅም ጊዜ በኃላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 дня назад +11

    ሜሪ አትጥፊ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ታስፈልጊያታለሽ ሜሮን።

  • @AlemuShumeye-l2b
    @AlemuShumeye-l2b День назад +1

    የዘመኔ እንቁ!!!እድሜና ጤናን ተመኘሁ

  • @nejatkemal9447
    @nejatkemal9447 День назад +1

    The idea is straight forward for those who have clean heart
    many many thanks sister

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia 16 часов назад +1

    ደግመችው በኢህአዴግ ጊዜ የተናገረችውን ለዚህ ወራዳ ሥርዓትም ጀባ አለችው። ደፋርና ብልህ እኮ ናት። የእኔ ወርቅ እህት we miss you so much ሜሪዬ😢የት ነው ግን የጠፋሽብን...

  • @Mengesha-l9r
    @Mengesha-l9r День назад +5

    ጀግናዋ ሜሮን

  • @zaguietaddesse6386
    @zaguietaddesse6386 День назад +2

    ብስል ሴት.. ጉደኛ ገጣሚ ❤

  • @gashaw278
    @gashaw278 День назад +4

    “ዛሬ ተገዳድሎ እርቅ ከወረደ ሳናይ ወደ ኋላ
    ታድያ ለምንድን ነው ባያታችን ታሪክ ዞረን ምንጣላ”

  • @shemeleslegesse3189
    @shemeleslegesse3189 2 дня назад +4

    ዎው አቦ ምርጥ ግጥም ሜሮን ጌትነት አንዲህ ንገሪልኝ አንቺን መስማት መንፈስ ያድሳል

  • @BeleteMuleta-sb2xs
    @BeleteMuleta-sb2xs 2 дня назад +18

    ሜሮንን ከትምህርት ቤት ጀምሬ ነው የማቃት ጎበዝ ገጣሚ ነች

    • @Spurgeo
      @Spurgeo 2 дня назад

      Which School brah? She was my classmate too, 9 to 12 grade.😊

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 2 дня назад

      በሻሻ

    • @Buy-wg3qk
      @Buy-wg3qk 2 дня назад

      Where is she from Addis Ababa?

  • @Tyoba-kt9od
    @Tyoba-kt9od День назад +2

    ሜሪየ ተባረኪ እንወድሻለን

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te День назад +2

    የኔ ቅመም በትክክል ገልፀሽዋል😢😢

  • @eframzeray-c6g
    @eframzeray-c6g 2 дня назад +7

    ዘዉዲቱ ብትሞት ዘውዷን አሳየችኝ:-ኢትዬጲያዊነቷን በልኳ ሰፍታልኝ
    አንበሲት ሜሮንዬ

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 2 дня назад +14

    ጥልቅ ምስጢር ያለው ግጥም

  • @Bogeyene
    @Bogeyene День назад +3

    Really you are amazing!!!

  • @yosefgizaw3788
    @yosefgizaw3788 2 дня назад +6

    ❤ድንቅ ነው

  • @antenehgetie59
    @antenehgetie59 День назад +1

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ለህሊናዋ ነዋሪ ሜሪ

  • @AwaLeyla-nr8te
    @AwaLeyla-nr8te День назад +2

    የኔ ቆንጆ❤

  • @hayemimandota7843
    @hayemimandota7843 День назад +3

    የኔ ቆንጆ ስወድሽ ❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mussahussen1205
    @mussahussen1205 2 дня назад +4

    እንኳን ደህና መጣሺ

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 17 часов назад +1

    ሜሪ ዋው❤❤❤❤

  • @alemalem2380
    @alemalem2380 День назад +2

    አድናቂሽ ነኝ እያለቀስኩ የሰማሁት ግጥም

  • @RahelYesigat
    @RahelYesigat День назад +4

    እደው ምናባቴን ላድርግሽ የኔ ምርጥ
    ማለፌነው በቃ ምን ልበልሽ

  • @ZEBDEWOSLANKARO
    @ZEBDEWOSLANKARO День назад +2

    ሜሪ ከልብ ነው የሚወድሽ፡ጌታ ፈቃዱ ሆኖ ወደሚትናፊቅው አገርሽ መጥተሽ ባንቺ መድረክ መሳተፍ ናፍቆኛል።

  • @FascaZewale
    @FascaZewale 2 дня назад +5

    እናመሰግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yeteshagebrehiwot1149
    @yeteshagebrehiwot1149 2 дня назад +10

    እንኳን ደህና መጣሽ ሜሪ 💚💛❤

  • @jajah7767
    @jajah7767 2 дня назад +5

    ወይይይ ሜሪዬ እናትነት አጠፋት ❤

  • @Hagerenesh
    @Hagerenesh 2 часа назад

    I’m proud of you ❤ያገር ልጅ

  • @DemelashAlemu-l6l
    @DemelashAlemu-l6l День назад +3

    ሜሪ እባክሽ መልእክት ከማስተላለፍ ወደኋላ አትበይ፣
    መጻፍማ ለማን ብለሽ ታቆሚያለሽ፣
    እኛ እያለን አድማጮችሽ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 2 дня назад +4

    ሜሪዬ ተናፍቀሻል❤❤❤

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi 13 часов назад

    ኦ ሰላም ሜርዬ 🎉❤ ዋው ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ተቀበይ እዳልልሽ እራቅሽኝ ሰላም ለማማ ለኢትዮጻዬ 👍🙏😢🌷🌹🌷🌹

  • @neftegna686
    @neftegna686 9 часов назад

    I'm deeply impressed by your work! Your poetry/writing is evocative, insightful, powerful, beautiful, and thought-provoking!! Huge respect for my beautiful fellow woman!

  • @mengistutilahun6000
    @mengistutilahun6000 2 дня назад +8

    እግዚአብሄር ይባርክሽ ነው የሚባለው እንጅ ምን ቃላት ይገልፅሻል እህት ሜሮን

  • @shimeles.fetene.MENLIK317
    @shimeles.fetene.MENLIK317 2 дня назад +8

    🔵ድንቅ ነሽ! ሜሮን::
    🔵"አልጽፍም! የትአባክ!" ስትዪ ብዕርሽ "ወይ ጻፊብኝ ወይ አሰናብቺኝ" እንዳይል ፈራሁ።
    🔵ጻፊ ! ጻፊ! ጻፊልን አደራ! ሜሮን።

  • @lindaraymond4536
    @lindaraymond4536 2 дня назад +5

    Wise words sis

  • @ashebir24
    @ashebir24 2 дня назад +6

    This is true I love it