"ምግብ ፖለቲካ የሆነባት ሀገር" | "እነሱ ይበላሉ አንተ ትባላላህ" | መምህርት እፀገነት ከበደ | ጦቢያ
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World
ምርጥ ኢትዮጵያዊ አሉ በሁሉ እግዚአብሔር ምድራችንን ይጎብኝ
እድሜናጤና ይስጥሽ የኛጣይቱ ጅግናነሽ ለገባው ይግባው ጆሮያለው ይስማ
ጦቢያ እናመሰግናለን ሰንደቅዓላማችንን ሰለመለስችሁ💚💛❤🙏
ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ለብዙዎች ምሳሊያዊ ኣርኣያ ነሽና ።
Wow what a beautiful and talented young lady you are the future I'm pretty sure you will inspire somebody for one day for a better Ethiopia love you thank you so much God bless you batam konjo
She is beautiful inside and out ,what an amazing lady we’re proud of you as well as ur parents and family THANKS for ur creativity and good job 👏
በኔ እይታ' እፀገነት ግሩም ጦማሪ እና ወግ አዋቂ እኮ ነሽ! ስሰማሽ ሁሌም በምናብ ብዙ እርቀት እሄዳለው' በጨዋታሽ ፈገግ እያልኩ! ➡መቼም የኛ ነገር እንዲው:እንደዛው ነው:: ዛሬም ነገም" ብቻ ባለሽበት ምቾት ይሰማሽ የሀገሬ ሰው"
የናንተ ሸው በጣም ደስ ይላል ነገርግን አማራውን የምያፈዝ ነው ምክንያትም እናንትን የሚከታተል 100% አማራ ነው ብዙ መፃፍ ስላልፈለኩ ኢዚሁ ይብቃኝ
ዘመዴ ብዙ ነገር ያጣን ህዝቦች ነን ቢያንሰ የ ቋንቋችን የባህላችን ትውፊት ፈገግ እያልን እንገነዘብበታልን ከ ሆሊ ውድ movie አይሻልም
የሃገሬ ህዝብ እኮ በብዕር ተኳሽ ነው! በርቺልን
ድንቅ የሆነች ግጥም ገጣሚ ስለሆንሽ ሰላምና ጤናውን ያብዛልሽ።
ታላቁ እግዙእብሄር ይባርክሽ ጥሩ አስተማሪ ነሽ ዕድሜሽ ይርዘም የኔ ዕመቤት!!!!!!!
I love this girl haven't even heard this episode but subscribed her previous stand up show. She is by far the first stand up comedian with humor and depth. She is political satirist, understood pop culture and capture the current crisis on the ground in comedy. Well done!; I am your greatest fan you must get a contract in major networks.
የምትገርሚ ድንቅ ፀሐፊ መሆንሽን ከዚህ ቀደም ባቀረብሻቸው ነገሮች ማየት ችለናል።ፈጣሪ ይጠብቅሽ
Waw... you are from another planet. One in a million, exceptional.
Beautiful inside out
እድሜ ይስጥሽ የኔ ማር። ትውልዱ ያሉትን ይሰማል ሞኝ ነው። መስማት እውነተኛውን ንጉስ ፈጣሪን ነው🙏❤👍❤🙏❤👍👍🙏
ግሩም ነው በረቺ 💚💛❤👍👍💪💪💪
እውነት❤❤ እውነትም ምህርት ነሽ በጣም ትችያለሽ🎉🎉🎉
ግሩም ድንቅ ስራ ❤️👍 ባለፈውም ያቀረብሽው እንደዚያው ትልቅ ችሎታ አለሽ በርቺ 👏👏
ድንቅ ስራ😂😂😂😂😂😂😂 ብዕርሽ አይንጠፍ እህታችን መምህርት እፀገነት
ልብ ያለው ልብ ይበል ጎበዝ ጦማር❤
ያቀረብሸው ድንቅ ፅሁፍ ባጠቃላይ አሰተማሪ አዝናኝና ጆሮ ላለው የሚደመጥ ነወ።
ጆሮ ያለው ይሰማ።
ፋኖ ነፃነት ነው!
ፋኖ ማለት ጀግና!
ፋኖ ማለት ፍቅር!
ፋኖ ማለት እውነት!
ፋኖ ማለት እሳት!
ፋኖ ማለት አለት!
እኛ የቆምንበት!
እኛ የምንቆምበት!
ፋኖ የሰው ተስፋ!!!
ፋኖ አጨብጫቢ ነው ❤❤
የፋኖ ትውልድና እድገቱ ፋኖ ማለት ሰነፍ፣ስራፈት፣ ሀሜተኛ፣ዘራፊ፣ነፍሰገዳይ፣ሽፍታ፣ነፃ አውጪ ነው።
ፋኖ የሀገር መከታ ❤️❤️❤️ፋኖነት ከአራጅ ነፃ ያወጣል 🥰
Tenefa😂😂
@@FiraolBeharu-md6rt ጋላ የከብት መንጋ 🤮
በጣም ግሩም ነሽ።
ተእምህርት ቤት ከተማርኩት ስለንጉሶቻችን የተማርኩት ካንቺ ነው።
በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው። እጅግ የሚገርም ነገር ነው። ምግብን እንዴት "ለሞኝ ፖለቲካ " እንጠቀምበታለን ? እውን የኢትዮጵያ ህዝብ እየኖረ ነው?
ያቆይልን !!!አሜን ።
በርች የኔ ልጅ እግዛብሔር ይጠብቅሸ
በእውነት እኮ በዝይች ሀገር ላይ ተስፋ እንዳንቆርጥ የሚያደርገን አንዱ እንዳንቺ ያሉ ጠቢባን ስናይ ነው።
ትለያለሽ በርች🎉🎉
ጥሩ የሚያስቅ ታሪክ ፀሃፊነሽ ደግሞም እደለኛ በዚህ ትልቅ አዳራሽ ተመልካች በሞላበት አዳራሽ 17:39 ውስጥ የፈለክሽውን መናገር በመቻልሽ የሰው ልጅ የመጀመርያ መብቱ የፈለገውን የመናገር መብቱ ነው ይሄን በትውልድ አገሪ በማየቴ ገርሞኛል :: እኔ ባለፍኩበት መንግሥት እንኩዋን ትልቅ መድረክ ተይዞ መናገር ይቅርና (ወቸጉድ) ከመድረኩ ላይ ሳልወርድ ነው አንቼንም ሆነ ታዳሚዎችሽን የሚረሽኑት በእጅ የያዙት ..........
እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ❤
❤❤❤መምህርት ድንቅ ሴት ነሽ❤
Amazing! 👏👏👏
እናቴ የኢትዮጵያን ህዝብ አብይ አህመድ በኑሮ ዉድነት አደድቦታል ማጨብጨብ ብቻ " ዳይ ተነስ ወደ ስራ " አለ ተስፋ ተበጀ ።
ድንቅ መልእክት ነው
Bless you sister ❤️
if they understand your messages, this is big thing for our leader's because you explane our problems by good examples thanks wise young lady.
You r gifted ! ❤ 😊
ድንቅ እይታ! ድንቅ ጥበብ! አድማጮችሽ እንዲረዱሽ ከልብ እመኛለሁ።
ድንቅ መምህርት!
ምርጥ እስተማሪ ዝግጀት
❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🎉
የምትወደጅ ልጅ ተባረኪ
አቺ,ዘርሽ,ይባራካ,ሌለ,ሚን,እላለው❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷
የኔ የሴት አንበሳ!!!!
ድንቅ መልእክት !
ሀሪፍ ፈታብያለው
That was marvelous, thank you
ዋው አይ ቅኔ የ ሀያ አንደኛው ክፍል ዘመን ጣሀይቱ ንገሪያቸው ቢገባቸው !! እና በርቺ ❤
What a brilliant lady ❤
ግሩም ፅሁፍ 🙏
The politician is not understand this idea but you have excellent idea
ሁልጊዜ የምታ ቀርቢዉ ግጥም መልክት ያለዉ ቁምነገር ያዘለ ጊዜዉን ያማከለ ነዉእግዚያብሄር እድሜና ጤናይስጥሽ
የምን ግጥም😮
ድንቅ ነው
wow amaizing!!!
Amazing 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ድንቅ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Thank you.
U'r great
It’s been a while since I enjoyed stuff like this good job dear thank u
Beautiful ❤️❤️❤️❤️
መምህርት ጠፍተሽ ነበር፤ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል! እያዋዛሽ በደንብ መከርሽን ፥ገሰፅሽንም😀👍
"መምህርት" ነው የሚባለው።
@@btrueeth አመሰግናለሁ፤ይስተካከላል
You are my day
ከቅመም በላይ ነሸ እደጊ ተመደጊ ❤❤❤
እውነትም እፀገነት.
Great message thank you
Wow, that was amazing. What’s your name?💚💛❤️
Etsegenet.
Wow በጣም ጎበዝ
Allah
Yibarksh
ድንቅ: ነዉ ::ትገርሚያለሽ!!
እንዳንች: አይነት: ይብዙልን::
ልጄ : በሆነች: ነው: ያልኩት!
ከልጆቼ: አስበልጥሽ: እንደሆነ: እንጅ: አላሳንሺም::
ይህን: ኣለመስማት: መላእክቱንም: አለመረዳት: ርግማን: ነዉ::
አማላክ: ለላይኞችም: ለታችኞቹም: ለቦና: የስጥልን::
ሰላምና: ስኬት: ይሆንልሽ: ዘንድ: እመኛለሁ::
You are special 💖
ይመችሽ
You are special special sister
You are amazing
Love you sister
Wonderful job
ትክክል!!!
አያስቅም ያስለቅሳል እንጂ የኛው ጉዳይ
በድሮ ዘመን ነገስታቶቻችን የሕዝባቸውን ወሬ ለማወቅ አዝማሪና እረኛ ምን አለ ብለው ይጠይቁና ያስተካክሉ ነበር የዘመኑ ባለስልጣን ግን በግልፅ እየተነገረውም ህዝብ ንቋል መፍትሄው በጥበብ መታገል ሳይሆን በዱላ ነው ለውጥ የሚመጣው::ፋኖ ነኝ❤
May God save you from Awash 40🙏
ትለያላችሁ
በመንግስት ፕሮፖጋንዲስቶች የቆሰለ አንጀታችንን እንዲህ አርሱልን
True painful..😢
ዓይን ሊያየው ከሚችለው በላይ
ፀጊ በርቺ.
ድል lefano💪💪💪
ልብ ላለው ቅኔ ለሚችል ሰው የሚሆን ነው
ምግብ ያልወደደበት አገር በዚህች ዓለም የለም፤ መምህር !!
ጀግናነሽ
interesting,,,
እውነት ብለሻል የኔወርቅ እኔ ልርዳሽ አንድ ጠቦት መግዣው አንድ ኪሎ ሽሮ ሆኗል ተመስገን ደጉ አምላካችን በበረከትህ ብቻ አኑረን።
በጣም ኣድናቕሽ ነኝ የምትይው ሁሉ የሚገርም ቅኔ አዘል ግን ትልቅ ቁምነገር ትምህርት አልፎም የሚያዝናና ነውና በርችበት " ኢትዮጵያ ባመት 11% አድጋለች ያለው መለስ ዜናዊ አንቺ ይደመለስሽው መልስ """ይመስለኛል ጉዋደኞቻቸው ፊት እያዩ ነው መሰለኝ የሚያነቡት 11 ማለት ይቀናቸዋል """😂😂🤣🤣🤣🤣👌👌✌️✌️✌️ቅቤ ነው ያጠጣሽኝ ተባረኪ 😂😂
እድሜ ይስጥሽ ውዴ❤❤❤
ትችያለሸ😍😍😍
ስሚ ጆሮ ካለ ጥሩ ብላችኋል!!!
መምሕርት፣ማለት፣አንቺ፣ነሽ፣ኑሪ!!
Wow❤😊
ሴቷ Bewketu keep it up....
ግሩም teacher
ጀግና
አሪፍ እይታ ነው
ባሏ ጉዱ ፈላ አሽሙር አትችልም 😂
እራሳቸው ያስርቡናል በኛው ገንዘብ ይጋብዙን እና ያቅራራሉ።