CIA አቡነ ተ/ሃይማኖት እንዲሾሙ አይፈልግም ነበር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ደጃ አዝማች ወልደ ሰማእት ገብረ ወልድ በአጼ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግስት ከተሾሙ ሀገረ ገዥዎች አንዱ ናቸው:: መልካም አስተዳደር በማስፈን ፍትሕ ርትዕ በማረጋገጥ የዜጎችን ሕይወት በመቀየር ይታወቃሉ:: በተለይም በወላይታ በሲዳማና በወለጋ የሰሯቸው ሥራዎች ምስክር ናቸው:: ደጅአዝማች በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ታሪክ ውስጥም ትልቅ አሻራ ያላቸው ናቸው :: መስከረም ሚዲያ ከእኝህ አረጋዊ አባት ጋር ታሪክን እንዲህ አውግቷል
    #መስከረም_ሚዲያ
    #meskerem
    #podcust
    #ደጃ_አዝማች_ወልደ_ሰማእት_ገብረ_ወልድ

Комментарии • 78

  • @ጌታሆይክርስቲያንአድርገኝ

    እሚገርም ነው በዚህ እድሜዎት ይሄን ሁሉ ታሪክ በቃሎት መያዛቸው ይገርማል የዚህ ዘመን ትውልድ ትላንት የበላነውንም አናስታውስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን እኅታችንም

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 8 дней назад +16

    በጣም የሚደንቁ አባት ናቸው በዚህ እድሜያቸውን የማስታወስና የአገላለፅ ብቃታቸው አፍን የሚያስከፍት ነው። እናመሰግናለን አባታችንና መስከረም።

  • @melkamaschalew5303
    @melkamaschalew5303 3 дня назад +2

    እህታችን መስከረም እናመሰግኔለን እግዚአብሔር ለአባታችንም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 7 дней назад +8

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የታሪክ መዛግብትና ሙዚየም የድሜ ባለፀጋ ኑሩልን አትሙቱብን ትምህርት ቤታችን አባታችን ውድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 19 часов назад

    እንዴት ድንቅ ታሪክ አላቸው እግዚአብሔር ይስጥልን በይበልጥ ስለጳጳሳት ግብፅናግሪክ ሄደው ኮርስ ያሉት ጥቅም ሳይሆን አይቀርም የግብፅ ጳጳሳት ባለሁበት አገር ስለማውቅ ነው ለኔም ሀገር እንደነርሱ ቢኖረን

  • @AmdeworkDessie
    @AmdeworkDessie 7 дней назад +10

    እህታችን መስከረም እሳቸው ከደረሱበት እድሜ ያድርስሽ

    • @Tin677
      @Tin677 4 дня назад

      Amen telek merekeat besmeab tadla yadersat

  • @merafeyemelketsedeq8056
    @merafeyemelketsedeq8056 7 дней назад +11

    አደራ መስኪ ስለ አባ መልአኩ (አቡነ ተክለ ሃይማኖት ) ለብቻው ቃለ ምልልሱን ማድረግሽን ጊዜ አትስጭው። እግዚአብሔር ያቅናልሽ።

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 8 дней назад +12

    መስኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ያልተሰሙ ነገሮችን ማቅረብ ለትውልዱ በጣም ጠቃሚ ነው🙏🙏🙏

  • @abebegirmaprivetworker5541
    @abebegirmaprivetworker5541 7 дней назад +10

    ከየት ፈልፍለሽ አገኘሻቸው? ደስ ብሎኝ አዳመጥኳቸው፡ ሳልጠግባቸው ነው ያለቀው፡፡ አሁንም እድሜ ይስጣቸው መድኃኔዓለም፡ አንቺንም ይባርክሽ!

  • @meronmeron9030
    @meronmeron9030 7 дней назад +5

    ሁለተኛ መጽሐፋቸው ወጥቷልን?እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ።

  • @addisethiopia5466
    @addisethiopia5466 5 дней назад +1

    ቃላት የለኝም መስኪ እግዚአብሔር ያክብርል'ኝ' በጣም ታላቅ ሰው ነው ያቀረብ'ሽ'ልን ትልቅ ታሪክ ነው የተማርኩት። ወላዲተ አምላክ ያሰብ'ሽ'ውን ሳይሆን እሷ ያሰበ'ች'ል'ሽ'ን ተፈጽምል'ሽ'። በር'ቺ'

  • @FasilDemisse
    @FasilDemisse 3 дня назад

    እውነት ነው ለሀገር ባለዉለታና አስተዋይነት ያላቸውን በእግዚአብሔር ፈቃድ የተመረጡ አሉ በረከት ረድኤታቸው ይድረሰን

  • @hailemichaelgallo6044
    @hailemichaelgallo6044 5 дней назад +2

    እድሜ ይስጥልን ።አባት ይላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @DagimWorku-dy5px
    @DagimWorku-dy5px 8 дней назад +13

    ለታሪክ ነጋሪነት የቀሩ ሰዎች እንደዚ ፈለግ ፈለግ ማረግ ደስ ይላል በርቺ መስኪ

  • @munshetgizaw299
    @munshetgizaw299 5 дней назад +2

    በታተቻለ መጠን በተከታታይ ቃለ መጠየቅ በተደረገላቸው ደስ ይለኛል . እግዚአብሔር ይሰጥልን ትላልቅ አባቶችን ማቅርብሽ

  • @yetbarek63
    @yetbarek63 8 дней назад +7

    አንች ልጅ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራሽ ነው፣በርች፣ የተረሱትን አፈላልገሽ እያቀረብሽ ነው።

  • @rahelmaru495
    @rahelmaru495 6 дней назад +1

    እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ሰቶ ታሪክን ስለነገሩን እግዚአብሔር ይመስገን !!
    መስከረም እናመሰግናለን !
    አባቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እድሜ ይስጥልኘ !

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 6 дней назад +2

    አፄ ሀ/ስላሴን አልወዳቼውም ነበር ሰዎች የነገሩኝን እየሰማሁ እንጅ እንኳን ስለሳቼው ስለደርግም አላውቅም ግን ንጉሱ ጭሰኛ አያሉ ደሀውን ገበሬ አመቱን ሙሉ ለፍቶ ያመረተውን ይቀሙ ነበር ይጨቁኑ ነበር ስለሚባል አባታችን ብትንሹ አጥርተውልኛል እድሜ ይስጦት❤❤❤

  • @berhanuabiye1731
    @berhanuabiye1731 3 дня назад

    የሚገርሙ አባት ናቸው።❤ ከነሱ ብዙ የምንማረው ይኖራል። በሌላ መርሐግብርም እንደሚቀርቡ ተስፋ እናደርጋለን።

  • @abrahamayalew9326
    @abrahamayalew9326 3 дня назад

    እግዚአብሔር ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ድጋሚ እንደምታቀርቢልን ተስፋ አደርጋለሁ። መስኪ እግዚአብሔር ያበርታሽ!🙏

  • @NunuYosef
    @NunuYosef 17 часов назад

    መስኪዬ የኔ ጎበዝ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ ልጅ ።

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት
    @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት 8 дней назад +6

    ጥንካሬያቸው፣ የማስታወስ ችሎታቸውና እውቀታቸው ይደንቃል ! ...
    አመሰግናለሁ እህቴ! .... የመጠየቅ ችሎታቸሽንም አደንቃለሁ !

  • @tilahunayalew581
    @tilahunayalew581 8 дней назад +5

    ይገርማል ለታሪክ የተረፉ አባት
    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ

  • @BezabihHalemariyam
    @BezabihHalemariyam 18 часов назад

    በርች

  • @Tayechalew
    @Tayechalew 8 дней назад +5

    እጅግ በጣም ግሩም አባት ናቸው

  • @ethio1216
    @ethio1216 8 дней назад +3

    እግዚሐብሄር የወደዳት ነፍስ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 8 дней назад +2

    Great discussion! Thank you so much & The Almighty God bless you all!!!

  • @AlemayehuMolla-up2lj
    @AlemayehuMolla-up2lj 7 дней назад +4

    አይዞሽ በርች እውነተኛ ታሪክ አዋቂወችን እየፈለግሽ አቅርቢ ምናልባት ሰው ጨዋታና ሀሰተኛ ወሬ ስለሚፈልግ ላይከታተልሽ ይችላል ነገር ግን እውነትን ይዘሽ ታቀርቢአለሽ

    • @Gebeta1964
      @Gebeta1964 19 часов назад

      አንተን ደነዝ ማለት ይከብዳል አንጂ ...

  • @ethortho2409
    @ethortho2409 7 дней назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን::
    እንዲህ ታሪክና ህይወት ያስተማራቸው አባቶችን ማቅረብ ትልቅ ነገር ነው::
    በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን
    አሁን ያለው ችግር ጳጳሳትም ሙንኮስትም በሚታይ ሁኔታ ፍጹም ኦርቶዶክሳዊ እምነት ጠፍቷል
    ይህም ከእግዚአብሔር የመጣ ቅጣት ነው ብሎ የሚያምን ማግኘት አይቻልም:: እምነትና የእግዚአብሔር ፍርድ ተርስቷል:: ምእመናንም በዓለም እሳቤ ተይዘዋል:: መውጫው መመለስና በእውነትና በእምነት መኖር ግፍን መቃወም አርአያ ክህነትን በመጠበቅ ነው መድይኛችን:: የእኒህ ትልቅ አባት ቅይል ራሱ ያስፈርዳል ምክንያቱም ድፍረትና ክህደት በዟልና:

  • @TsegayeWoldesenbet
    @TsegayeWoldesenbet 19 часов назад

    ምድረ መሐይም እየወጣሕ በሕዝብ አትቀልድ 25ዓመት ይቀራል መከሬችን ሊያበቃ የምትል አወናባጅ በዓለም ያለው መከራ ከአንተ አይለይ የነገን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው

  • @ዕጣንይእቲማርያም
    @ዕጣንይእቲማርያም 6 дней назад

    እማዬ አምላከ ቅዱሳን እረጅም እድሜ ይስጥሽ

  • @biniyamgetu257
    @biniyamgetu257 5 дней назад

    መስኪ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @abebegirmaprivetworker5541
    @abebegirmaprivetworker5541 7 дней назад +2

    እባካችሁ ይኽን ገጽ ለሌሎች በስፋት እናጋራው፡፡ ለትውልድ ጠቃሚ ነውና!

  • @yegebreallej9690
    @yegebreallej9690 6 дней назад +2

    እንደዚህ እውነት ሲገለጥ እንደው ምንአልባት አሁን በጭፍን የሚጔዘው ይነቃ ይሆናል። አሁን ያለው የሴጣን አጋፋሪ መሪ ፈጣሪ ያንሳልን ።

  • @kalkidaneyasu3620
    @kalkidaneyasu3620 7 дней назад +1

    Egziabeher yistilin Meskerem

  • @TigistuMelak
    @TigistuMelak 6 дней назад +2

    በእውነት ደስ ሲሉ❤❤ እድሜአቸው ስንት ነው?????????

  • @haileselassieterefe9738
    @haileselassieterefe9738 8 дней назад +3

    የታሪክ ምስክር እያለ ስንት ዘመን አዕምሯችንን በጥላቻ ትርክት አጠቡት 😢

  • @abiyotyilma2404
    @abiyotyilma2404 6 дней назад +2

    ማን ይናገር የነበረ አይደል፣ እጅግ መሳጭ ታሪክ ነው።የቅዱስ አቡነ ተክለሐይማኖትን ታሪክ ጊዜ ሳትሰጪ ብትጠይቂያቸው ደስታችን ነው?

  • @DemesTafese
    @DemesTafese 7 дней назад +1

    የመፅሐፎቻቸው መጠሪያ ስማቸውን በትነግሪኝ ገዝቼ ለማንበብና ለታሪክም መቀመጥ ያለበት ነው

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    እግዚአብሔር. አምላክ. ፊቱን. ያብራ. ብቻ. ሁሉምላችም. ባንድ. ልብ. በንስሃ. እግዚአብሔር አምላክን. ብንለምን በ፭ ቀን. ፊቱን. ያበራ. ነበር

  • @sinshawabay6208
    @sinshawabay6208 6 дней назад +1

    25 አመት መከራ ገና ይጠብቃችሁዋል እየተባልን ነው? ከዚህ በፊት የኢትዮጵያ መከራ 3አመት ብቻ ነው ብለው ህዝቡን እስትኝተው ይህ ስርዓት ስር ተከለ።አሁን ደግም 25 አመት።ሀሰተኛ ነቢያት አወዛወዙን።መከራ ሰፍረን ለራሳችን የምንሰጥ ሰዎች

  • @HaymanotTaddesseWudneh
    @HaymanotTaddesseWudneh 8 дней назад +3

    አይተ አስረስ ቢተው:- አባታችን ያለፉበትንና የሚያውቁትን ታሪካቸውን ነው ያካፈሉ እንጂ የቱ ጋ ነው ስለማያውቁት ስለአንተ የክሕደት እምነት ያወሩት ? ኢትዮጲያ ውስጥ ከኢ/ኦ/ተ ቤ/ክርስቲያን ውጭ አሻራውን ያሳረፈ ታሪክ ያለው ሐይማኖት ካለህ we are ready to listen and know ? ግን የክሕደትና የጥፋት ታሪክ ብቻ ነው ያላችሁ :: መስኪ እሕቴ በርቺ እንደዚህ የጋን መብራት ብቻ ሊሆኑ የነበሩ አባቶችን እየፈለግሽ ማንነታችንን በደንብ በማስረጃ አሻራሽን እያስቀመጥሽ ነው::🙏🙏🙏🙏

  • @tadegebelay3041
    @tadegebelay3041 5 дней назад +1

    Egziabher yabertash. Abatachinin beedmie betena yitebikilin.

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn 4 дня назад

  • @Mesirat
    @Mesirat 7 дней назад +1

    ❤❤❤❤

  • @wedaj2000
    @wedaj2000 6 дней назад +1

    መስክዬ መጽሃፋቸውን እንዴት ማግኘት እንችላለን? በውጪ ሀገር ላለን?

  • @Tayechalew
    @Tayechalew 8 дней назад +1

    እየጠበቅሁ ነው አልከፍት አለ

  • @agdr895
    @agdr895 8 дней назад +8

    አንድ ደነዝ አሳየ ደርቤ የሚባል ነፍናፋ ይቺ ልጅ የሰራችውን አንድ ፕሮግራም ሲቃወም ሰምቸ ስገረም ነበር። እሱን ብሎ ሀያሲ።

    • @Merawi-2712
      @Merawi-2712 7 дней назад +2

      አቶ ዳንኤል ክብረትን አቀረበች ብሎ ነው::

    • @Userfortruth
      @Userfortruth 7 дней назад +4

      አሳዬን ለመሳደብም ሆነ ለማሞገስ አማራ መሆን ያስፈልግሃል። አሳዬ ኩራታችን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Gebeta1964
      @Gebeta1964 19 часов назад

      አሳዬ ደርቤን ተውት ጥሩ ባለሞያ ነው ። ለዚያውም ጥሩ ኢትዮጵያዊ

  • @abaymadomedia6989
    @abaymadomedia6989 7 дней назад

    መስኪ አንቺ ደግሞ ለምን የስድሳዎቹን ግድያ አልጠይቅሻቸውም።ቆይ አገኝሻለሁ።ለማንኛውም እንደዚህ ዓይነት አባት መረጃ ወስዶ ታሪክ ለማወቅ ጊዜ አትስጭ።መጽሐፉ የት እንደሚገኝ ጠቁሚን።

  • @GideonR-yl9tn
    @GideonR-yl9tn 4 дня назад

    ከእዩ ጩፋ በፊት ብዙ ብዙ ጩፋዎች ለ600 ዓመታት ያህል ቀድሞ ከውስጥ ነበር ሲባል ዝም ብሎ አይደለም የምንለውም በምክንያት ነው! 25 ዓመት ቀረው? ማን ከየት አመጣው? እዩ ጩፋዊ መንፈስ ቀድሞ ነበርና!!!!!!!

  • @SOLOMONSOLATA
    @SOLOMONSOLATA 5 дней назад

    ምን ማለት 25 ይቀረዎል ለምን ከፍ ብሎ 100 ዝወጸቅ አርገሽው 5 ይቀረዎል የትኛው ፃድቅ ትንቢት፡ነው?

  • @habtiedesta8982
    @habtiedesta8982 8 дней назад

    derg endet marewot? Abune Theophlosn endet mekonen chalu? esachew bets bezia kewti seat endet megbat chalu? keziam ankew gedeluachew.

  • @woine123
    @woine123 7 дней назад +1

    አንቺ ደሞ እንደ ታላቅ ልምከርሽ! ከምታቀርቢው ፕሮግራም ጋር ብትመሳሰይ መልካም ነው:: ብፁእ አባታችን በረከታቸው ይደርብንና !
    አቡን ተብለው ያረፍ በመሆኑ! አባ የክብር መጠሪያ ቢሆንም አባ እያልሽ ስታነሻቸው "አይመችም::"
    ከሁሉ በፊት ጨበሬ ፀጉርሽን ወይ ትክክለኛ አፍሮ ወይም ጉንጉን አድርጊውና ክላሲ ትሆኛለሽ:: (ትልልቅ ሰዎች ጋ አንቺም ትልቅ መምሰል እንድትችይ! በእድሜ ሳይሆን በክብር ለማለት ነው :: )

    • @ethiodaily2142
      @ethiodaily2142 6 дней назад +2

      ግን ለምንድ ነው አቃቂር ለማውጣት የምንፋጠነው ? ግን አይደብርም ይኸ ልማድ ?

  • @Tayechalew
    @Tayechalew 8 дней назад +1

    የመጀመሪያ ኮማች

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 8 дней назад

    This lucky man knows so many things about the then Ethiopia, but his outlook is not balanced for the whole Ethiopian people, he has ignoed those who are not orthodoxes.I do not understand why so many government officials also think like this. To witness the fact not more than a half of the Ethiopian populations were not member of the Orthodox Tewahdo Church.

    • @ezanakebede5602
      @ezanakebede5602 7 дней назад +1

      Dejazmache Woldesmite writes his book from his own observations and his religious belief. I enjoy his interviews very much. No one has stopped you from writing your own book from your own relgious observation.

  • @BiniWelde
    @BiniWelde 8 дней назад +2

    ቁጭት ...

  • @ዕጣንይእቲማርያም
    @ዕጣንይእቲማርያም 6 дней назад

    ruclips.net/video/1b2Qa_l_jJY/видео.htmlsi=aMwEcnCnilGJ716S

  • @AB-zi1ur
    @AB-zi1ur 8 дней назад

    ለምንድነው በአገራችን ቋንቋ የአፕን ስም የማትሰይሙት ?
    የፈረንጅ ቋንቋ ለምን ተትጠቀላችሁ

  • @worebado6556
    @worebado6556 8 дней назад

    መከራ ያግባህ ደሞ አራዘመልን

    • @Tin677
      @Tin677 4 дня назад +1

      መጀመሪያ እውነቱን መረዳት አይሻልም? ከጭፍን ጥላቻ
      ተበድለሃል/ተጨቁነሃል የሚሉህን ሁሉ አትስማ እውነታውን ሳታረጋግጥ