Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እጅግ በጣም ጥሩ መረጃ ነው! ወቅታዊ ነው! በዚሁ ግፉበት! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚህአብሄር ይሁን አቤቱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስከዚህ ከአተ ህግ አዉጥቶ ሊገዛን ከሚራራጥ የመጥፎ መንፈስ ጠብቀን ቃልህ እዉነትነዉ መዳን በጌታች በኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚህአብሄርልጅ ነዉ ይንን በልባችን ፃፍል በሰደበታችን አኑርልን ያለና የሚኖ የዘላለሙ ንጉስ መሪ መሀሪ ኢየሱስ ክርስቶስ በልቤላይ ንገስ ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስል ተባረኩ ፀራቹ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቆች ናችሁ ሰብለ የበለጠ ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
አዎ ልክ።ምክንያቱም ሁሉን ነገር ትተው በጫካ ከአርባ ዓመት በላይ ሰው ሳያዩ ቅጠል በልተው ለዓለም የሚፀልዩ አባቶች አሉንዓመቱን ሙሉ ሃያ አራት ሰዓት የሚመሰገንበት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት ።ሁሉም መጥፎ አይደለም ።አብርሃም በጠየቀ ጊዜ አንድ ሰው እንኳን ቢኖር ለሱ ሲል ምህረቱን እንደሚልክ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ። እናም እንደኛ ሳይሆን እንደ ፈቃዱ ይሁን።
አሜን
ክፍል 2 ይኑረው? የምትሉ በላይክ አሳውቁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባረካችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ልጁም ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ነች በጣም ነው ደስ የምትይኝ ወድጀሻለሁ አገላለፅሽ ከእውቀት እና ገሀድ የሚታየውን ነገር ስለምታብራሪ❤👍❤👍❤👍❤👍
አንደበተ ርቱዕ ንቁ እና አስተዋይ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ ጋዜጠኛ እና ድንቅ ሀሳብ ነው አስተዋይ እንግዳ ።በርቱ ።
እኔግን ደስ ብሎኝል አመሰግናለው ተባረኩ
ልጅው 100% ትክክል ነው መፀሀፈ ሄኖክ ሚስጥራቸውን ሰለሚያጋልጥባቸው አይፈልጉትም መፈሱው ነው እንዲሰወር የሚፈለገው
እውነት ነው ትልቅ ጸጋ ባላ(ቸ)ው የእግዚአብሔር ሰው ትንቢቱም ተነግሯል። የዲያብሎስ ል(ጆች) ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ህዝብ ዓግዘው ኢትዮጵያ ባዶ ስትሆን ወደ አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ገብተው ሊሰፍሩ ዓቅደዋል። አለም በሙሉ ቢጠፋ የማትጠፋው የመ(ጨ)ረ(ሻ)ዋ የተስፋ ምድር አገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት አገር ኢትዮጵያ መሆኗን በደንብ ዓውቀዋል።
አይ ኢትዮጵያ ስም ብቻ በዓለም ያልተፈፀመ ወንጀል ህፃናትን ደፍሮ ገሎ የሚሰቀል ህዝብ ያላበት ሀገር መሆኗን አልሰሙም 😢😢😢
ፈረንጆቹስ ህፃናትን አርደው የሚበሉት አልሰማሽም! ያ ጊዜ ሲመጣም ምቀኛ ክፉ ወረኛ አውሬዎች ተወግዳችሁ ኢትዮጰያ የምትፀዳው
የኔ ውድ ተባረአኮ ይዘአሸ የመጣአሸው ነአገር ጦሮ ሀሳአብ ነአው ኢተዮጵያዊያን በንሰሀ በፀሎአተ በንተጋ እግዚአብሀር አያመጣውመ ነአበር ወደአ ኢተዮጵያ ያሰፈራል ድንግል ተጋርደአን😢😢😢😢
አእምሮአችንን ከፈት አድርገን አስፍተን እንድናይ እና እንድናስብ ስላነቃችሁን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አገራችንን ከመጥፋት ይታደጋት።
የኢትዮጵያ የአለም ብርሀን መልክታት ሁሉንም ነገር ተናግረዋል አዎ ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል !
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ዉይይት ነበር እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን እንድናስተዉል ይርዳን ❤❤❤
በእውነት በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እውነትን ስለምታስተምሩ💚💛❤❗🙏
በጣም ደስ የሚል ለጅ አገላለጹ ከእርጋታ ጋር በጣም ውድድድድድ
ሁሉም ይህን ጉድ እያዩ አንቺም እንዳልሽው እግዚዎታን ማወጅ ሲገባ ዝምታን መርጠዋልና በየፊናችን ወደአምላክ እንጩህ እናልቅስ እግዚአብሔር አማኙን ያተርፋልና አመሠግናለሁ !!!
ለንስሐ አብቃይ የንየ ማዳም ኢትዮጵያ እኮ ሀብታም ትሆናለች ቁርአን ላይ አለ ትላለች
እና አነሻት ብቻ እንዳትሂኚ ለመሆኑ ቁርአን እሚታመን ቃል አለው እንዴ ?
@@AbelAndemichael-r6eቁርአን የፈጣሪ የአላህ ቃል ነው ። የፈጣሪ ቃል ያልታመነ የማን ቃል ይታመናል ።
@@aliseman7491 አረ ተው እንዴ የፈጣሪ መሆኑ ምን ማስረጃ አለክ
መልካም ነው በርቱልን እህቴ እባክሽ ሀሳቦችሽ ጥሩ ናቸው ጥሩ መረዳትም አለሽ ብዙውን እድል ( ሰዓት ) ለተጋባዥ ልቀቂ ያንቺ ስራ መፈልፈል ነው እንዲናገሩ መኮርኮር እንጂ ማብራራት አይጠበቅብሽም ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከቺውና ያወራሽባቸውን ደቂቃዋች ደምረሽ ካጠቃላዩ ላይ ቀንሽው ብዝቷል ይስተካከል አመሰግናለው
"Seblewengel" what a beautiful name🥀💐💜🌺🪻❣️🤍🌾🌸🥀 Thank you both for the very very modern information which even is not that known abroad❣️
በጣም የሚገረማቹው ነገረ እንድ ግዜ ዳቆን ዳንኤል ክብሪት የሚባለው ሰው የወደቁውት መላእክት ኔፍኒን እነማናቸው ብለን ስንጠይቀው እንዲስተመረን ሰንጠይቀው የሚባል ነገረ የለም ብሎ ዝግትግት አረገብን ዛሪ ግን የቆመበትን ቦታ ሳየው ሚስጥሩው ገባኝ ከተመለመሉውት አንድ ነው ብይ አምናለው የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ጨረሱውት እንግዲ......
እህቴ ሰብለወንጌልና በንድሜ ቢኒያም ስለዓለማችን ሂደት የነበራችሁ ውይይት ግሩም ነበር። "ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ይለናል ቅዱስ ቃሉ። ዕውቀት ያነቃል እንዳንታለልም ይረዳናልና በርቱልን። አመሰግናችኋለሁ።
Ewnet new kale hiwet yasemalen 🙏❤️🙏
በእዉቀት ነዉ እየተነተኑ ያሉት ህፃን ጆሮሽ በቃ የማስተዋልን ልቦና ይስጠን ጊዜዉን እንዴት በፊት ከተነገረዉ ከተፃፈዉ ጋር እና አሁን እየተደረገብን ያለዉን ነገር እያጣቀሱ ነዉ እየተነተኑ እሳወቁን ያሉት እኛ ቆም ብለን በማስተዋል ማዳመጥ አለብን !!!
እዉነት ነዉ! ...
እናመሰግናለን
Bini, thanks!
24:01 ቀሲስ (ዶክተር) ዘበነ ለማ ዕንደተናገረው ኢትዮጵያ ውስጥ ለህዝብ ዕየተ(ሸ)ጠ ያለው መፅሃፍ ቅዱስ ከዕንግሊዝ(ኛ) ወደ አማር(ኛ) በሃይለስላሴ ዘመን የተተረጎመ ነው ከግእዝ ወደ አማር(ኛ) ነበር መሆን የነበረበት።
Amazing video
ወይ ጉድ ችግሩ ቀድማ ሀገራችንን እየጠፋች ነው። እንኳን አውሮፓውያን የሚሰደዱናት ሀገር ልትሆን ይቅር እና እኛ እራሱ መጠጊያ እያጣን ነው። እስኪ ሁላችንም ሀገራችንን ከመጥፋት እናድን።
ያእንዲሆን እኮ ነው እየተሰራ ያለው በተለያየ መንገድ ነወሪውን አማሮ ማጥፋት ፣ የሚጠፋው ህዝቡ እንጂ ምድሪቷማ ቀጣይ ነች ፣ ተስፋ ማስቆረጥ የአጀንዳው ዋናው ክፍል ነው።
ትክክል
የሚወራው ሁሉ ወሸት ነው ሰው ከነነፍሱ የሚቃጠልበት የሰው ስጋ የሚበላበት ቀን ቤተክርስቲያን ማታ ጠንቋይ ቤት ምቀኝነትና ቅሚያ ነጠላ ለባሽ ለሴጣን የገበረ ህዝብ እዚ ሰሜን አሜሪካ ያለ ህዝብ አብዛኛው ቤተክርስቲያን ባይሄድም በህገ ልቦና ለሰው ልጅ የሚረዱ ምግባር ያላቸው ናቸው ስለዚህ ተባርከዋል ለሰይጣን ከገበሩም እንደኛ ጠዋት ነጠላ ለብሰው ሳይሆን በግልፅ የሱ ነኝ ብለው ይናገራሉ ስለዚህ የክፉዎች ሀገር ዘረኛን እንዴት ይባርካት
@@CvVc-d7m ምድሪቱ እኮ አይደለችም ይሄንን የምታደርገው የዘረዘርከውን ሁሉ የሚያደርጉት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው ፣ ምድራችን በራሷ የተባረከ ነች ፣ ሰሜን አሜሪካ ላይ ያሉት አዎ የተወሰኑት ደግ ናቸው የተባረኩት ይሄ ብልጭልጭ ነገር ስላላቸው ከሆነ ተሳስተሃል ፣ በአብዛኛው ህዝብ ጤነኛ አደለም አካላዊም አህምሮውም በሽተኞች ናቸው ፣ ለዛም ነው አደንዛዥ ነገሮችን የሚጠቀሙት ፣ አትሞኝ ነጮቹ የውስጥ ሰላም የላቸውም ጭንቀት አለባቸው ።
አገራችን ጽዳት ላይ ነች ቅን የዋህ ትሁት እስኪቀር
ኢትዮጵያ ለማደግ ሌላው አለም መጥፋት አለበት?????
የሚገርም ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እኝስ ወገን
ጥሩ ትምህርታዊ ውይይት ነው።ጠያቂዋ እህቴ ጥሩ እይታሽን ሳላደንቅ አላልፍም።ግን ያልተዋጠልኝ ተጠያቂው ወደኢትዮጲያ ይመጣሉ ማለቱ እሺ 130ሚሊየን ህዝብ ከኢትዮጲያ ሊያስወጡ ና እነሱ ሊተኩ የሚለው ???🤔 ።ሌላው እኛን አስወጥተው እነሱ ይገቡና ከውሀ ጥፋት ይድናሉ ስለዚህ አዲሱ ስርአት አለም ሊመሰርቱና አለምንን የሚቆጣጠሩባት ሀገር ልትሆነው??🤔 እነዚህ ሁለቱ ሀሳቦቹን ለመቀበል እቸገራለሁ ።ምናልባት እነሱ ያሚያስቡት ነው ከተባለ እደሀሳብ እቀበለዋለሁ።ኢትዮጲያ ሀሳዊ መሲህ የምትቃወም ሀገር የማትቀበል ትሆናለች ለምን መንፈሳዊ መሪ ይመጣል የጨለማ ማህበርተኞችን ምኞት ያጠፋበቸዋል።ብዬ አምናለሁ ።አመሰግናለሁ
ልክ ነው ለማለት የፈለገው የእነርሱን ሃሳብ ነው እንጂ ይተርፋሉ ማለት አይደለም ። እቅዳሸውን ነው ያሳወቀን ። ቀጠል አርጎ እኮ ስለ መሬት መንሸራተት ጎርፍ አውርቷል ዲያቪሎስ እኮ ያስጎመጃል እንጂ አይሰጥም ቢሰጥም ለራሱ ጥቅም እንድታውልለት ቃልኪዳን አስገብቶህ ፍፁም እግዚአብሔርን አስክዶ በነፍስም በስጋም እንዳትድን አድርጎ ነው ፤ ኢትዮጵያ ማ እንደ ቀድሞው ከፍ ትላለች ለዓለም ንፁሃን ህዝብ ብቻ መጠለያ ትሆናለች
ሰብለወንጌል ወቅታዊ አጀንዳ ስላ አቀረብሽ እናመሰግናለን ።
ኤጭ ማይመስል ነገርእኛ ምኔድበት አተናል
አይ ልጆች!
የኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጥ ሰው ሠራሽ ነው!!!
ክፍል ሁለት እጠብቃለን
ምኞታችሁ ሁላ ጥፋትየሌላውን ጥፈት ማየት ምኞተታችሁ ነውእግዚአብሔር የሌላውን ጥፉት ማየት ሚፈልገውን ቀድሞ ያጠፋዋል የማንንም ጥፋት አትመኙቀድማችሁ እንዳትጠፉማን ነህ አንተ ደሞመቼም ኢትዮጵያ እኮ ማይነሳ እብድ የለምእህተ ማርያም ድራሿ ሲጠፋ ሌላ እብድ ደሞ ብቅ ይላል😂
የምትሰጡት መረጃ ጥሩ ነው ግን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ምን እናድርግ ለመዳን እንዴት ነብሳችንን እናድን ይህን ክፉ መንፈስ እንዴት እንዋጋው እንዴት እምነታችንን እናጠንክር ይህን ነበር ልታስተምሩን ልትነግሩን የሚገባው ቋንቋዬነሽ ብሎ ስም ብቻ ይህ ምታወሩት ወሬ ማንም ተራ ሰው የሚያወራው ተራ ወሬ ነው ደሞ እያስፈራራችሁን እንጂ እያስተማራችሁን አይደለም ክዩቲትዩብ እና ከማስታወቂያ ብር ለመሰብሰብ የሚደረግ አለማዊ እንጂ ሰማያዊ ነገር አንዳች አላገኘውበትም...።
i proud of you
የወደኩ መላእክት ሳይሆን ነሴት ልጆች ናቸው ግን ንጽህናቸው እንደ መላእክት ናቸዉ እያሉ ነዉ ያስተማሩን አንዳዴ የተለያየ መምህር መስማት ችግር አለው
ነሴት ምንድን ነው?
@orchidwubshet9768 የሴት ለማለት ነው
የትኛው ፅድቃችን ነው እንደዛ የሚያደርገው ? ቀድመን እየተጠፋፋን እርስ በራሳችን 😢
Medhanialem yeker yebelen
ሴም ካርዴ 5G ነው። አራሴን የመኛል አይኔን አደከመው ስበትም ያለው ይመስለኛል
ሮቤል ሳይሆን አቤሮን እና ዳታን ናቸው ምድር ተከፍታ የዋጠቻቸው
ዋጋ ስንት ነው
@34:46 "UFO" የሚባለው የዒሉሚናቲ ማ'ጭ'በርበሪያ ነው። የወደቁ መላዕክት የዲያብሎስ 'ጭ'ፍሮ'ች' ና'ቸ'ው።
እራሳቸው ናቸው ያረጉው የራሳቸው ሰዎች እየተናገሩው ነው እኮ እህቴ ወይ ደሞ ደይ 7 ስሚው ሁሌ ከዛ ማን እንደሆነ ግልፁ ይሆንልሻል
Ewnt nw berto
በፊልም ተሠርቷል BFG የሚል
ሲጀመር 2ቦታ ልትከፈል አይደል?
የፊልሙ ስም ምን ይባላል?
የተ ኢትዮጵያ ፣ ሰው ሚታረድበት? በእሳተ ቀሚቃጠልበት፣ በረሀብ የሚረግፍበት
ወደኬንያ ናይጀሪያ ሳውዝ አፍሪካ ነው የሚሄድት ከሆንም
Endeza kohone antem eza thedaleh ayqerhm 😂
የቴሌግራም 'ቻ'ነሉን ብትናገሪ ጥሩ ነበር ጋዜጠ'ኛ'ዋ። የማህበረ ሰይጣን 'ጀ'ሌዎ'ች' ሰው በጣም ይከተላሉ።
መዝገበ እውነት ብለህ ሰርች አድርግ
እላይህ(ሽ) ላይ ሰፍሮ ግራኝ ግራኝ የሚያስሰበውን እርኩስ አስወግድ(ጂ)
@esset1685 አየሽ አታምኑም ሰነፍና ውሸታም ስለሆናችሁ አልገዛ ስላላችሁ አብይን አዘዘባችሁ
Kkkk mingot aykelekelim
እኔ የሚገርመኝ እነዚህ ሰዎች ምን አለም ውስጥ ነው የሚኖሩት? ልትፈርስ የደረሰች አገር ይዘው አውሮፓውያን ወደ ኢትዮጵያ ይሰደዳሉ ይላሉ😂😂😂😂
ጊዜ ያስታካክለዋል
አንብብ
@@Godgift-o8p ምን
እንደው ሁሉን ነገር ከኛ ብላችሁ ትዘልቁታላችሁ
taretrte
I guess you should read and understand the bible to say something....it is a shame talking blindly
ante degemo deakon ayedelehem ende yehe teret teret takerebaleh yaw business new gudayu bante yeeberal ande menafek ande tenkway ande kewesochen makereb new kotetoche
ተረት ተረት
ሕፃን ልጅ ይዛችሁ ቀረባችሁ ደሞ ዛሬ ?እሱስ ቂርቆስም ሕፃን ነበር ትንሽ እጅግ በጣም አልደፈራችሁም ?ሰውን የናቃችሁ አልመሰላችሁም ?እራሳችሁ ማን ናችሁ ?የማን መልእክተኞች ?የምታወናብዱት ?ቢዝነሱ የኢየሩሳሌም ጉዞ አይበቃችሁም ?
ትኩረትህን ፍሬ ነገሩ ላይ ብታደርግ አይሻልህም?
@@ወረብቲዩብፍሬ ነገሩ ገርሞኝ እኮ ነው ብዕሬን ያስነሳኝ ግን ዮሐንስ አፈወርቅ ይመስለኛል፣ መጽሐፉን ከማንበብህ በፊት የጻፈው ማን መሆኑን እወቅ ብሏል፣ ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት፣ በረከቱ ይደርብንና በእውነት
አንተ የማነህ?
@GiyorgidsKeb ግልጽ አይደለም ጥያቄህ/ሽ
ጀሮሽን ሙሉ ተሸፈኝው። ኣያምርብሽም
የእሷን የውጭ ቁንጅና ትተህ የሚወራው ላይ ብታተኩር ይጠቅምሃል ወንድም
እጅግ በጣም ጥሩ መረጃ ነው! ወቅታዊ ነው! በዚሁ ግፉበት! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
ክብር ምስጋና ለሀያሉ እግዚህአብሄር ይሁን አቤቱ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስከዚህ ከአተ ህግ አዉጥቶ ሊገዛን ከሚራራጥ የመጥፎ መንፈስ ጠብቀን ቃልህ እዉነትነዉ መዳን በጌታች በኢየሱስ ክርስቶስ በእግዚህአብሄርልጅ ነዉ ይንን በልባችን ፃፍል በሰደበታችን አኑርልን ያለና የሚኖ የዘላለሙ ንጉስ መሪ መሀሪ ኢየሱስ ክርስቶስ በልቤላይ ንገስ ❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስል ተባረኩ ፀራቹ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ድንቆች ናችሁ ሰብለ የበለጠ ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ
አዎ ልክ።ምክንያቱም ሁሉን ነገር ትተው በጫካ ከአርባ ዓመት በላይ ሰው ሳያዩ ቅጠል በልተው ለዓለም የሚፀልዩ አባቶች አሉንዓመቱን ሙሉ ሃያ አራት ሰዓት የሚመሰገንበት አገር ኢትዮጵያ ብቻ ናት ።ሁሉም መጥፎ አይደለም ።አብርሃም በጠየቀ ጊዜ አንድ ሰው እንኳን ቢኖር ለሱ ሲል ምህረቱን እንደሚልክ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ።
እናም እንደኛ ሳይሆን እንደ ፈቃዱ ይሁን።
አሜን
ክፍል 2 ይኑረው? የምትሉ በላይክ አሳውቁ
እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ትምህርቶችን አግኝቻለሁ ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባረካችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ልጁም ጋዜጠኛዋም ጎበዝ ነች በጣም ነው ደስ የምትይኝ ወድጀሻለሁ አገላለፅሽ ከእውቀት እና ገሀድ የሚታየውን ነገር ስለምታብራሪ❤👍❤👍❤👍❤👍
አንደበተ ርቱዕ ንቁ እና አስተዋይ ፈሪሃ እግዚአብሔር ያለሽ ጋዜጠኛ እና ድንቅ ሀሳብ ነው አስተዋይ እንግዳ ።በርቱ ።
እኔግን ደስ ብሎኝል አመሰግናለው ተባረኩ
ልጅው 100% ትክክል ነው መፀሀፈ ሄኖክ ሚስጥራቸውን ሰለሚያጋልጥባቸው አይፈልጉትም መፈሱው ነው እንዲሰወር የሚፈለገው
እውነት ነው ትልቅ ጸጋ ባላ(ቸ)ው የእግዚአብሔር ሰው ትንቢቱም ተነግሯል። የዲያብሎስ ል(ጆች) ምዕራባውያን የኢትዮጵያን ህዝብ ዓግዘው ኢትዮጵያ ባዶ ስትሆን ወደ አገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ገብተው ሊሰፍሩ ዓቅደዋል። አለም በሙሉ ቢጠፋ የማትጠፋው የመ(ጨ)ረ(ሻ)ዋ የተስፋ ምድር አገረ እግዚአብሔር የወላዲተ አምላክ አስራት አገር ኢትዮጵያ መሆኗን በደንብ ዓውቀዋል።
አይ ኢትዮጵያ ስም ብቻ በዓለም ያልተፈፀመ ወንጀል ህፃናትን ደፍሮ ገሎ የሚሰቀል ህዝብ ያላበት ሀገር መሆኗን አልሰሙም 😢😢😢
ፈረንጆቹስ ህፃናትን አርደው የሚበሉት አልሰማሽም! ያ ጊዜ ሲመጣም ምቀኛ ክፉ ወረኛ አውሬዎች ተወግዳችሁ ኢትዮጰያ የምትፀዳው
የኔ ውድ ተባረአኮ ይዘአሸ የመጣአሸው ነአገር ጦሮ ሀሳአብ ነአው ኢተዮጵያዊያን በንሰሀ በፀሎአተ በንተጋ እግዚአብሀር አያመጣውመ ነአበር ወደአ ኢተዮጵያ ያሰፈራል ድንግል ተጋርደአን😢😢😢😢
አእምሮአችንን ከፈት አድርገን አስፍተን እንድናይ እና እንድናስብ ስላነቃችሁን እናመሰግናለን። እግዚአብሔር አገራችንን ከመጥፋት ይታደጋት።
የኢትዮጵያ የአለም ብርሀን መልክታት ሁሉንም ነገር ተናግረዋል አዎ ስደት ወደ ኢትዮጵያ ይሆናል !
እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ዉይይት ነበር እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን እንድናስተዉል ይርዳን ❤❤❤
በእውነት በጣም እናመሰግናለን
እናመሰግናለን እውነትን ስለምታስተምሩ💚💛❤❗🙏
በጣም ደስ የሚል ለጅ አገላለጹ ከእርጋታ ጋር በጣም ውድድድድድ
ሁሉም ይህን ጉድ እያዩ አንቺም እንዳልሽው እግዚዎታን ማወጅ ሲገባ ዝምታን መርጠዋልና በየፊናችን ወደአምላክ እንጩህ እናልቅስ እግዚአብሔር አማኙን ያተርፋልና
አመሠግናለሁ !!!
ለንስሐ አብቃይ የንየ ማዳም ኢትዮጵያ እኮ ሀብታም ትሆናለች ቁርአን ላይ አለ ትላለች
እና አነሻት ብቻ እንዳትሂኚ ለመሆኑ ቁርአን እሚታመን ቃል አለው እንዴ ?
@@AbelAndemichael-r6eቁርአን የፈጣሪ የአላህ ቃል ነው ። የፈጣሪ ቃል ያልታመነ የማን ቃል ይታመናል ።
@@aliseman7491 አረ ተው እንዴ የፈጣሪ መሆኑ ምን ማስረጃ አለክ
መልካም ነው በርቱልን እህቴ እባክሽ ሀሳቦችሽ ጥሩ ናቸው ጥሩ መረዳትም አለሽ ብዙውን እድል ( ሰዓት ) ለተጋባዥ ልቀቂ ያንቺ ስራ መፈልፈል ነው እንዲናገሩ መኮርኮር እንጂ ማብራራት አይጠበቅብሽም ወደ ኋላ ሄደሽ ተመልከቺውና ያወራሽባቸውን ደቂቃዋች ደምረሽ ካጠቃላዩ ላይ ቀንሽው ብዝቷል ይስተካከል አመሰግናለው
"Seblewengel" what a beautiful name🥀💐💜🌺🪻❣️🤍🌾🌸🥀 Thank you both for the very very modern information which even is not that known abroad❣️
በጣም የሚገረማቹው ነገረ እንድ ግዜ ዳቆን ዳንኤል ክብሪት የሚባለው ሰው የወደቁውት መላእክት ኔፍኒን እነማናቸው ብለን ስንጠይቀው እንዲስተመረን ሰንጠይቀው የሚባል ነገረ የለም ብሎ ዝግትግት አረገብን ዛሪ ግን የቆመበትን ቦታ ሳየው ሚስጥሩው ገባኝ ከተመለመሉውት አንድ ነው ብይ አምናለው የሳጥናኤል ጎል በኢትዮጵያ ጨረሱውት እንግዲ......
እህቴ ሰብለወንጌልና በንድሜ ቢኒያም ስለዓለማችን ሂደት የነበራችሁ ውይይት ግሩም ነበር። "ሕዝቤ ዕውቀት ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል" ይለናል ቅዱስ ቃሉ። ዕውቀት ያነቃል እንዳንታለልም ይረዳናልና በርቱልን። አመሰግናችኋለሁ።
Ewnet new kale hiwet yasemalen 🙏❤️🙏
በእዉቀት ነዉ እየተነተኑ ያሉት ህፃን ጆሮሽ በቃ የማስተዋልን ልቦና ይስጠን ጊዜዉን እንዴት በፊት ከተነገረዉ ከተፃፈዉ ጋር እና አሁን እየተደረገብን ያለዉን ነገር እያጣቀሱ ነዉ እየተነተኑ እሳወቁን ያሉት እኛ ቆም ብለን በማስተዋል ማዳመጥ አለብን !!!
እዉነት ነዉ! ...
እናመሰግናለን
Bini, thanks!
24:01 ቀሲስ (ዶክተር) ዘበነ ለማ ዕንደተናገረው ኢትዮጵያ ውስጥ ለህዝብ ዕየተ(ሸ)ጠ ያለው መፅሃፍ ቅዱስ ከዕንግሊዝ(ኛ) ወደ አማር(ኛ) በሃይለስላሴ ዘመን የተተረጎመ ነው ከግእዝ ወደ አማር(ኛ) ነበር መሆን የነበረበት።
Amazing video
ወይ ጉድ ችግሩ ቀድማ ሀገራችንን እየጠፋች ነው። እንኳን አውሮፓውያን የሚሰደዱናት ሀገር ልትሆን ይቅር እና እኛ እራሱ መጠጊያ እያጣን ነው። እስኪ ሁላችንም ሀገራችንን ከመጥፋት እናድን።
ያእንዲሆን እኮ ነው እየተሰራ ያለው በተለያየ መንገድ ነወሪውን አማሮ ማጥፋት ፣ የሚጠፋው ህዝቡ እንጂ ምድሪቷማ ቀጣይ ነች ፣ ተስፋ ማስቆረጥ የአጀንዳው ዋናው ክፍል ነው።
ትክክል
የሚወራው ሁሉ ወሸት ነው ሰው ከነነፍሱ የሚቃጠልበት የሰው ስጋ የሚበላበት ቀን ቤተክርስቲያን ማታ ጠንቋይ ቤት ምቀኝነትና ቅሚያ ነጠላ ለባሽ ለሴጣን የገበረ ህዝብ እዚ ሰሜን አሜሪካ ያለ ህዝብ አብዛኛው ቤተክርስቲያን ባይሄድም በህገ ልቦና ለሰው ልጅ የሚረዱ ምግባር ያላቸው ናቸው ስለዚህ ተባርከዋል ለሰይጣን ከገበሩም እንደኛ ጠዋት ነጠላ ለብሰው ሳይሆን በግልፅ የሱ ነኝ ብለው ይናገራሉ ስለዚህ የክፉዎች ሀገር ዘረኛን እንዴት ይባርካት
@@CvVc-d7m ምድሪቱ እኮ አይደለችም ይሄንን የምታደርገው የዘረዘርከውን ሁሉ የሚያደርጉት ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው ፣ ምድራችን በራሷ የተባረከ ነች ፣ ሰሜን አሜሪካ ላይ ያሉት አዎ የተወሰኑት ደግ ናቸው የተባረኩት ይሄ ብልጭልጭ ነገር ስላላቸው ከሆነ ተሳስተሃል ፣ በአብዛኛው ህዝብ ጤነኛ አደለም አካላዊም አህምሮውም በሽተኞች ናቸው ፣ ለዛም ነው አደንዛዥ ነገሮችን የሚጠቀሙት ፣ አትሞኝ ነጮቹ የውስጥ ሰላም የላቸውም ጭንቀት አለባቸው ።
አገራችን ጽዳት ላይ ነች ቅን የዋህ ትሁት እስኪቀር
ኢትዮጵያ ለማደግ ሌላው አለም መጥፋት አለበት?????
የሚገርም ልጅ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
እኝስ ወገን
ጥሩ ትምህርታዊ ውይይት ነው።ጠያቂዋ እህቴ ጥሩ እይታሽን ሳላደንቅ አላልፍም።ግን ያልተዋጠልኝ ተጠያቂው ወደኢትዮጲያ ይመጣሉ ማለቱ እሺ 130ሚሊየን ህዝብ ከኢትዮጲያ ሊያስወጡ ና እነሱ ሊተኩ የሚለው ???🤔 ።ሌላው እኛን አስወጥተው እነሱ ይገቡና ከውሀ ጥፋት ይድናሉ ስለዚህ አዲሱ ስርአት አለም ሊመሰርቱና አለምንን የሚቆጣጠሩባት ሀገር ልትሆነው??🤔 እነዚህ ሁለቱ ሀሳቦቹን ለመቀበል እቸገራለሁ ።ምናልባት እነሱ ያሚያስቡት ነው ከተባለ እደሀሳብ እቀበለዋለሁ።ኢትዮጲያ ሀሳዊ መሲህ የምትቃወም ሀገር የማትቀበል ትሆናለች ለምን መንፈሳዊ መሪ ይመጣል የጨለማ ማህበርተኞችን ምኞት ያጠፋበቸዋል።ብዬ አምናለሁ ።አመሰግናለሁ
ልክ ነው ለማለት የፈለገው የእነርሱን ሃሳብ ነው እንጂ ይተርፋሉ ማለት አይደለም ። እቅዳሸውን ነው ያሳወቀን ። ቀጠል አርጎ እኮ ስለ መሬት መንሸራተት ጎርፍ አውርቷል ዲያቪሎስ እኮ ያስጎመጃል እንጂ አይሰጥም ቢሰጥም ለራሱ ጥቅም እንድታውልለት ቃልኪዳን አስገብቶህ ፍፁም እግዚአብሔርን አስክዶ በነፍስም በስጋም እንዳትድን አድርጎ ነው ፤ ኢትዮጵያ ማ እንደ ቀድሞው ከፍ ትላለች ለዓለም ንፁሃን ህዝብ ብቻ መጠለያ ትሆናለች
ሰብለወንጌል ወቅታዊ አጀንዳ ስላ አቀረብሽ እናመሰግናለን ።
ኤጭ ማይመስል ነገር
እኛ ምኔድበት አተናል
አይ ልጆች!
የኢትዮጵያ የመሬት መንቀጥቀጥ ሰው ሠራሽ ነው!!!
ክፍል ሁለት እጠብቃለን
ምኞታችሁ ሁላ ጥፋት
የሌላውን ጥፈት ማየት ምኞተታችሁ ነው
እግዚአብሔር የሌላውን ጥፉት ማየት ሚፈልገውን ቀድሞ ያጠፋዋል
የማንንም ጥፋት አትመኙ
ቀድማችሁ እንዳትጠፉ
ማን ነህ አንተ ደሞ
መቼም ኢትዮጵያ እኮ ማይነሳ እብድ የለም
እህተ ማርያም ድራሿ ሲጠፋ ሌላ እብድ ደሞ ብቅ ይላል😂
የምትሰጡት መረጃ ጥሩ ነው ግን እኛ ኦርቶዶክሳውያን ምን እናድርግ ለመዳን እንዴት ነብሳችንን እናድን ይህን ክፉ መንፈስ እንዴት እንዋጋው እንዴት እምነታችንን እናጠንክር ይህን ነበር ልታስተምሩን ልትነግሩን የሚገባው ቋንቋዬነሽ ብሎ ስም ብቻ ይህ ምታወሩት ወሬ ማንም ተራ ሰው የሚያወራው ተራ ወሬ ነው ደሞ እያስፈራራችሁን እንጂ እያስተማራችሁን አይደለም ክዩቲትዩብ እና ከማስታወቂያ ብር ለመሰብሰብ የሚደረግ አለማዊ እንጂ ሰማያዊ ነገር አንዳች አላገኘውበትም...።
i proud of you
የወደኩ መላእክት ሳይሆን ነሴት ልጆች ናቸው ግን ንጽህናቸው እንደ መላእክት ናቸዉ እያሉ ነዉ ያስተማሩን አንዳዴ የተለያየ መምህር መስማት ችግር አለው
ነሴት ምንድን ነው?
@orchidwubshet9768 የሴት ለማለት ነው
የትኛው ፅድቃችን ነው እንደዛ የሚያደርገው ? ቀድመን እየተጠፋፋን እርስ በራሳችን 😢
Medhanialem yeker yebelen
ሴም ካርዴ 5G ነው። አራሴን የመኛል አይኔን አደከመው ስበትም ያለው ይመስለኛል
ሮቤል ሳይሆን አቤሮን እና ዳታን ናቸው ምድር ተከፍታ የዋጠቻቸው
ዋጋ ስንት ነው
@34:46 "UFO" የሚባለው የዒሉሚናቲ ማ'ጭ'በርበሪያ ነው። የወደቁ መላዕክት የዲያብሎስ 'ጭ'ፍሮ'ች' ና'ቸ'ው።
እራሳቸው ናቸው ያረጉው የራሳቸው ሰዎች እየተናገሩው ነው እኮ እህቴ ወይ ደሞ ደይ 7 ስሚው ሁሌ ከዛ ማን እንደሆነ ግልፁ ይሆንልሻል
Ewnt nw berto
በፊልም ተሠርቷል BFG የሚል
ሲጀመር 2ቦታ ልትከፈል አይደል?
የፊልሙ ስም ምን ይባላል?
የተ ኢትዮጵያ ፣ ሰው ሚታረድበት? በእሳተ ቀሚቃጠልበት፣ በረሀብ የሚረግፍበት
ወደኬንያ ናይጀሪያ ሳውዝ አፍሪካ ነው የሚሄድት ከሆንም
Endeza kohone antem eza thedaleh ayqerhm 😂
የቴሌግራም 'ቻ'ነሉን ብትናገሪ ጥሩ ነበር ጋዜጠ'ኛ'ዋ። የማህበረ ሰይጣን 'ጀ'ሌዎ'ች' ሰው በጣም ይከተላሉ።
መዝገበ እውነት ብለህ ሰርች አድርግ
የሚወራው ሁሉ ወሸት ነው ሰው ከነነፍሱ የሚቃጠልበት የሰው ስጋ የሚበላበት ቀን ቤተክርስቲያን ማታ ጠንቋይ ቤት ምቀኝነትና ቅሚያ ነጠላ ለባሽ ለሴጣን የገበረ ህዝብ እዚ ሰሜን አሜሪካ ያለ ህዝብ አብዛኛው ቤተክርስቲያን ባይሄድም በህገ ልቦና ለሰው ልጅ የሚረዱ ምግባር ያላቸው ናቸው ስለዚህ ተባርከዋል ለሰይጣን ከገበሩም እንደኛ ጠዋት ነጠላ ለብሰው ሳይሆን በግልፅ የሱ ነኝ ብለው ይናገራሉ ስለዚህ የክፉዎች ሀገር ዘረኛን እንዴት ይባርካት
እላይህ(ሽ) ላይ ሰፍሮ ግራኝ ግራኝ የሚያስሰበውን እርኩስ አስወግድ(ጂ)
@esset1685 አየሽ አታምኑም ሰነፍና ውሸታም ስለሆናችሁ አልገዛ ስላላችሁ አብይን አዘዘባችሁ
Kkkk mingot aykelekelim
እኔ የሚገርመኝ እነዚህ ሰዎች ምን አለም ውስጥ ነው የሚኖሩት? ልትፈርስ የደረሰች አገር ይዘው አውሮፓውያን ወደ ኢትዮጵያ ይሰደዳሉ ይላሉ😂😂😂😂
ጊዜ ያስታካክለዋል
አንብብ
አንብብ
@@Godgift-o8p ምን
እንደው ሁሉን ነገር ከኛ ብላችሁ ትዘልቁታላችሁ
taretrte
I guess you should read and understand the bible to say something....it is a shame talking blindly
ante degemo deakon ayedelehem ende yehe teret teret takerebaleh yaw business new gudayu bante yeeberal ande menafek ande tenkway ande kewesochen makereb new kotetoche
ተረት ተረት
ሕፃን ልጅ ይዛችሁ ቀረባችሁ ደሞ ዛሬ ?
እሱስ ቂርቆስም ሕፃን ነበር
ትንሽ እጅግ በጣም አልደፈራችሁም ?
ሰውን የናቃችሁ አልመሰላችሁም ?
እራሳችሁ ማን ናችሁ ?
የማን መልእክተኞች ?
የምታወናብዱት ?
ቢዝነሱ የኢየሩሳሌም ጉዞ አይበቃችሁም ?
ትኩረትህን ፍሬ ነገሩ ላይ ብታደርግ አይሻልህም?
@@ወረብቲዩብፍሬ ነገሩ ገርሞኝ እኮ ነው ብዕሬን ያስነሳኝ
ግን ዮሐንስ አፈወርቅ ይመስለኛል፣ መጽሐፉን ከማንበብህ በፊት የጻፈው ማን መሆኑን እወቅ ብሏል፣
ከብዙ መቶ ዓመታት በፊት፣ በረከቱ ይደርብንና በእውነት