ሁሉም አለን!!! ወደ ተፈጥሮ እንመለስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2025
  • ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።

Комментарии • 620

  • @alemumarta4702
    @alemumarta4702 7 дней назад +16

    በህውነት በጣም ጥሩ እና አስፊላጊ ነገር ነው ያቀረባችሁት ተባረኩ የሚገርመው ሁልግዜ የፈረጅ አሪፍ የአገር ነገር የማይጠቅም አርገን ነው የምንወስደው ግን አገራችን ምን ያህል አብታም እንደሆች ነዉ ያሳያችሁት🎉🎉 በነገራችን ላይ ለ30 ዓመት በውጭ ስኖር ከናችሁር ነግር ስለምጠቀም በጣም ጤነን ፈቴ ሁልግዜ ጥርት ያል ለስላሳና ልጅ ፊት ያልው ነው ምክንያቱም የፈረጅ ነገር አልጠቀምም ፍውንዴሽ የሚባል ነገር በቤቴ የልም እኔ ቤት ያለው ግልስርን እና ሆይል አመንድ ነው የምጠቀመው በሳምንት ውስጥ የቡናስካር እስክራጵ መጠቀም ጥሩ ነዉ ለፊታችን ለግላ ጭምር

    • @HaderaHelil
      @HaderaHelil 5 дней назад

      ድሪአ ሁሉም ነዉ ሚለብሰው ደሞ አማረባተት እጂ ሴትነትዎ አጎላው እጂ ከእምነተትዎ ቀነሰባት ወይ

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 дня назад +5

    የት ነው የምናገኘው ወይስ ወደውጭ መላክ ትችላላችሁ አገራችን ብዙ ያልተነገረለት የተፈጥሮ ፀጋ ያላት አገር ነች ቲጅ ይችን የመሰለች ቆንጆ በተፈጥሮ ውበትንና ጤናን መንከባከብ የሚያስችል ስራን ይዛ ብቅ ያለች ስላስተዋወቅሽን እናመሰግናለን እባክሽ አድራሻዋን አስቀምጭልን 🙏🏽💕

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 8 дней назад +13

    እግዛብሔር ይመሥገን ጠናይሥጥልን የቶ ግርማልጅ ❤❤❤ ዛሬደም ይመብረሐንን ትለያለሸ እመብረሐን ትጠብቅሸ

  • @azuza8019
    @azuza8019 День назад +2

    ማሻአላህ ራህሚ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል በርቺ

  • @GirmaHaile-y2j
    @GirmaHaile-y2j 11 часов назад +1

    በጣም ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችሁን እናመሰግናለን!!!

  • @mimiabebe5564
    @mimiabebe5564 7 дней назад +23

    ድሬ እኮ ሁሉም ይለብሳል ምነካችሁ ቲጂ ረሃማም አምሮባቸዋል ኑሩልን ሰልኳን አሰቀምጭልን

  • @Yedingillij2127
    @Yedingillij2127 7 дней назад +5

    እናመሰግናለን ቲጂዬ አላስቀመጠንም የሚሉት
    1 ምግብ በብዛት የሚመገቡ 2 ውሃ የማይጠጡ ናቸው በምግብ ላይም ባይጠጣ ጥሩ ነው

  • @fabyanjoseph2193
    @fabyanjoseph2193 4 дня назад +13

    አንዳንድ ሰዎች ግን አስተሳሰባቹ በጣም ይገርማል TG የለበሰችው ድርያ እኮ የሁሉም ነው የእስላም ብቻ አይደለም እንደውም በጣም ያምርባታል

  • @bizuneshassefa5533
    @bizuneshassefa5533 7 дней назад +15

    ድርአማናችንም በቤት እንለብሳለን ምን ችግር አለው ዝም ብላችሁ በሁሉ ነገር ሰውን አትለያዩ ሙስሊምና ክርስትያን ለዘመናት አብረው የኖሩ በየበአላቸው አብረው የሚያሳልፉ ናቸው እግዚአብሔር ህሊናችንን ወደመልካሙ ይመልሰው ቲጅዬ የልጅታን አድራሻ በትክክል ንገሪን

    • @Menchgrotbatsub
      @Menchgrotbatsub 5 дней назад

      ያ ሊንኳን ብትተውልን ፋሎ ብናደርጋት ብዙኅ ጠቃሚ ነገር አላት 😊

  • @abrahambel.2388
    @abrahambel.2388 5 дней назад +3

    ትዕግስትዬ (ቲጂዬ) ጣፋጭነትሽ፣ ነፃነትሽ እና ቅንነትሽ አስደስቶኛል ። በርቺ !❤

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  2 дня назад +1

      በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏

  • @Yamitubehawassa1
    @Yamitubehawassa1 7 дней назад +3

    እናመሰግናለን እውነት ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ❤❤❤

  • @hana12811
    @hana12811 6 дней назад +1

    አሜን እናት ሁሌም ትኑር የሷመኖር ሙሉ ያደርጋል እድሜና ጤና ይስጥልሽ የልብሽን ይሙላልሽ

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 7 дней назад +7

    ትጀንና እራህሚን እናበረታታችው ያመጡት ግባት በጣም ጥቅም አለው እኛ በውጩ አለም በውድ ዋጋ ነው ገዝተን የምንጠቀመው

  • @HabtamHata
    @HabtamHata 3 дня назад +3

    ሰላምሽ ይብዛልኝ ቲጅዬ እኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን የሚያውቁትን ማሳወቅ እጅጉን መልካምነትነው በርችልኝ

  • @rihanmebrate9432
    @rihanmebrate9432 7 дней назад +3

    ማሻአላህ ታምራላችሁ
    ጥሩ ነገር ነው ያሳያችሁን
    እናመሰግናለን

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 7 дней назад +7

    እርዝቅሽን አላህ በረካ ያድርግልሽ በሀቅ መነገድሽ ሸሪአ የሚያበረታታው

  • @RadzoI
    @RadzoI 5 дней назад +7

    ራአማ አማዞን ኢቤ የሚባል አለ ትንሽ ብር ከፍለሽ አስቀምጪ በውጪ የሚኖረው ይፈልጋል ወይንም ወደ ውጪ እዴት እደምትልኪልን ንገሪን

  • @elizabeth-bt5cn
    @elizabeth-bt5cn 8 дней назад +14

    ሰባ ነገሥት ሳይሆን ለጌታ የእጅ መንሻ ያቀረቡት ሰባ ሰገል ናቸው

    • @EteteTale
      @EteteTale 5 дней назад +2

      አንገት ላይ ገመድ ማሰር እና ትርሀሰ ላይ ማ ድረግ እጂ መች መጽሐፉን ያነብታል

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ 7 дней назад +4

    ቲጂዬ እናመሰግናለን❤❤የኔ ውድ በረቺጎበዝ ነሽ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ ያሳየን ለቤተሰቦችሽም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉሁ አይንካሽ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤እጅሽ ይባረክ

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  7 дней назад +2

      🙏 አመሰግናለሁ

    • @Zabida-g1q
      @Zabida-g1q 5 дней назад

      ማሻአላህ ቴጂየ የለበሽው ልብስ ያምራል ኦላይን ካለ እሚሸጥ በዙሁ አጋጣሚ አሳቂኝ ለእናቴ ልግዛላት ማሻአላህ ስላማርኝ ነው​@@-tigistgirma

    • @Muses-2741k
      @Muses-2741k 3 дня назад

      @@-tigistgirma የዋጋ ዝርዝር እና እንዴት ማግኘት እንደሚቻል በኮሜንት ላይ ቢፃፍልን መልካም ነበር

  • @lillyatg256
    @lillyatg256 8 дней назад +277

    የተዋሀዶ ልጆች ሙስሊም ቤት ስትሄዱ የሙስሊሞችን አለባበስ መልበስ ግዴታ አይደለም እነሱም የእኛን አለባበስ ካለበሳችሁ እንዳትመጡ አላሉም እነሱ እኛጋ ሲመጡ የራሳቸውን የባህል አለባበስ ለብሰው ነው የሚመጡት አያስመስሉም ሀይማኖታቸውን አክባሪዎች ናቸዉ የተዋሀዶ ልጆች ልቦና ይኑራችሁ አታስመስሉ ቲጂ ከአንቺ ጭምር

    • @minamulu4932
      @minamulu4932 8 дней назад +9

      Tikkl , yeh orthodox betam yekerwal zembelo mashekabet yewodal, menmelut new endmuslem melbez??????? Meskel aderog meteta, mechefer ye orthodox emenet teketay new dedeboch😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @tenad7309
      @tenad7309 7 дней назад +21

      አጉል አስመሳይነት ነው::

    • @addiswamanuel6642
      @addiswamanuel6642 7 дней назад +13

      ስታሽቃብጥነው አለባበስሽን አታስተካኪም

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 7 дней назад +50

      ኧረ እባካችሁ ተዉ ፍልስፍናችሁን!
      ድርአ በየቤታችን እንለብስ የለ? ማነው ለሙስሊሞች ብቻ ነው ያለው?? ይልቅየው አፋችሁንና ልባችሁን አጥሩ እግዚአብሔር ከኛ የሚፈልገው ባህልን መጠበቅ ሣይሆን መልካምነትን ብቻ ነው የሚፈልገው እዛ ላይ በርቱ! ትዕግስት የሚዲያ ሰው እንደመሆኗ እንግዶቿን የማስተናገድ አንዱ ተግባሯ ባህላቸውን ማክበር ነውና እረፉ ነገር አትጠምዝዙ!!

    • @ህይወት-መ9መ
      @ህይወት-መ9መ 7 дней назад +15

      አሽቃባጮችኮ ናቸው እነዚህ ልወደድ ባይ የበዛበት አይ ተዋህዶ ሀይማኖቴ 😡

  • @TestgTestgh
    @TestgTestgh 7 дней назад +1

    ዝግጅቱን ተከታተልኩት በጣም ደስ ይላል በርቺ ጥሩ ቦታ ትደርሻለሽ
    እግዚአብሄር ይርዳሽ
    እኛም ደንበኛ እንሆናለን እንደእግዚአብሄር ፈቃድ
    ንፁህ ነገር በውድ መግዛት ይሻላል
    ቲጂ እናመሰግናለን

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 7 дней назад +3

    እሠመሰግናለን በጣም ጥሩ ነገር ነዉ ያሳያችሁን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @goodwork8046
    @goodwork8046 7 дней назад +5

    ቲጅዬ ሰባ ነግስት ሳይሆን ሰባሰገል ነው የሚባሉት መፅሐፍ ቅዱስንን አንብቢው አድናቂሽ❤

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 8 дней назад +58

    እኔ በጣም የገረመኝ የህዝባችን አስተሳሰብ ምነው ጠማማ ሆነ እንዴ ልብስ እኮ የተለያየ የሀገራችን ባህሎች አለባበስ ነው ቲጂ የነሱን ልብስ ስለለበሰች እስላም ሆነች ማለት አደለም እስላምና ክርስቲያን በፍቅር መኖራችን ያሳያል አንድ ጊዜ ስለ ሞሪናጋ ሳነብ ሞሪናጋ ሲዘጋጅ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልገዋል ምክንያቱም ቅጠሉ ነው እንጂ መሀል ያለው እንጨቱ በጣም ለጤና አደገኛ እንደሆነ ነው የሚገልፀው በተለይ ለጉበት አደገኛ ነው ራህማ ስታዘጋጂ ቅጠሉን ነው ወይ የምታዘጋጅው በጣም አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ብዙ ጠቃሚ ነገሮች ነው ያቀረበችልን!!

    • @mikeasse5200
      @mikeasse5200 7 дней назад +1

      Yes you are right Moringa is very good 👍 it can be dangerously bad too , i know a lots of Moringa benefits a lots for so many years , and I even have the Moringa tree in my house for over 18 years , so be cautious with mixing the seeds and the other parts of the tree, specially pregnant women and people take prescribed medication!!

    • @hiayabyesus2011
      @hiayabyesus2011 7 дней назад +2

      ሁሌ ነው የምወስደው ብለሻል፡ ታድያ የተከበርሽ ፡ ብዚህ መስኮት ቪዱዮ ነው የይሽ ነው፡ ክብደት ያለሽ መሰለኝና፡ ለምንድር ነው
      ክብደትሽን የማትቀንሽ? ኣመሰግናለሁ።

    • @rim-w1u
      @rim-w1u 7 дней назад +2

      ውዴ እኔ 115kgነበረኩ አሁን በጣም ቀንሻለሁ ኢንሻአላህ በደንብ እቀንሳለሁ🙏🙏🙏🙏

    • @አለምዘጠኝነው
      @አለምዘጠኝነው 7 дней назад +1

      እንዲህ ንገራቸው ጭቃ ጭንቅላት ያላቸው ራቆት ከመሄድ እንዲህ ያማር ልብስ ቢለብሰው ትርፉ ውበት ነው

    • @abu-d8r
      @abu-d8r 7 дней назад +2

      ክስትና ተገላለጠ እይልም እኮ እናንተ በመፃሀፉ ስለምትመሩ ነው

  • @MM-ld4gc
    @MM-ld4gc 7 дней назад +48

    TG በጣም አምሮብሻል በድሪያው❤️❤️❤️:: ብዙዎቹ ስላማረብሽ ቀኑ --- የሙስሊም አለባበስ እያሉ:: ይህ አለባበስ የማርያምም ጭምር ነው አለማወቅ እንጂ!

    • @janetmascake6727
      @janetmascake6727 7 дней назад +1

      ወላዲት አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ድርያ አለበሰችም የማታውቂውን አትቀባጥሪ

    • @የፍቅርቤት-23
      @የፍቅርቤት-23 7 дней назад +1

      @@janetmascake6727 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @የፍቅርቤት-23
      @የፍቅርቤት-23 7 дней назад

      @@MM-ld4gc ጎበዝ👍👍👍👍

    • @ameenahuzefa8412
      @ameenahuzefa8412 7 дней назад

      በትክክል እ ሔ አለባበሰ የመሬም አለሒ ሠላም ወይም የማሪያም አለባበሥ ነዉ ሠወቺ የሙሥሊም ብቻ ያረጉታልቺ

    • @abebatadese3690
      @abebatadese3690 4 дня назад

      ጎበዝ አስተዋይ ነሽ
      የሙስሊም የክርስቲያን አለባበስ ብሎ ነገር የለም የትኛውም ሐይማኖት ሴት ልጅ እረጂም ልብስ ቁርጭምጭሚቷን የሚሸፍን መልበስ አለባት ፀጉሯንም መሸፈን ግዴታዋናው
      መፃፍ ቅዱስ ሴትልጅ የወንድን ልብስ አትልበስ ይላል ባጠቃላይ እኛ ክርስቲያኖች
      እደሴት እዲሁም እደመፃፍ ቅዱስ መልበስ አንወድም አንችልም ስለዚ በሙስሊሞች የጨዋ የተከበረች ሴት አለባበስ የቀኑ አንዳንድ ሰዎች ሊንጫጩ ይችላሉ 😅 ስቆ ማለፍ ነው
      ሙስሊሞች ሴቶች አለባበሷቹ በሁሉም ሐይማኖት የተወደደ የታዘዘ ነው
      ክብር አለኝ ለእናንተ ❤❤❤

  • @asterhaile8372
    @asterhaile8372 7 дней назад +2

    ስላምሽ ይብዛ ትግስትየ እኔ ለመጠየቅ የምፈልገው የሰናፍጭ ዘይት አለ ካለስ እንዴት ውይም በምን አይነት መጠቀም ይቻላል ቢበላስ ቢበስልስ እንዴት ምን ጥቅምና ጉዳት እንዳለው አብራሪልን እባክሽ ትግየ❤

  • @ZeynbaZeynba-ss8lr
    @ZeynbaZeynba-ss8lr 8 дней назад +6

    ቲጂዬ አላህ ያክብሪሽ አንች ቅንጆ የሴት ጀግና ነሽ

  • @AhlamYesuf
    @AhlamYesuf 7 дней назад +2

    remeye yenanat berche ....Kzeh belay adgshe mayt enflgalen ... Ishallah

  • @kassatsehay3042
    @kassatsehay3042 4 дня назад +1

    enesu rasachewn askebrwal lezi new yegnawoch and menkuse ga behedu besuri tewtaterw new bravo muslimoch

  • @zaidtiquabo7584
    @zaidtiquabo7584 6 дней назад +1

    Tebareku burukat tiru timhrit new des yilal des yibalachu ❤🎉👍🙏

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 7 дней назад +2

    አያቶቻችን ቂቤ የሚያነጥሩ በመቅመቆ ነበር መልኩ በጣም ያምራል አሁን እኛ ሻይ እንጠጣለን በጣም ጤናማ ነው::

  • @Adme1244
    @Adme1244 7 дней назад +14

    ስለ ሞሪጋ በደንብ ማስርዳት አለብሽ
    ሞሪጋ የሚጠቀሙ ከመድሃኒት ነፃ የሆኑ ስውች መሆን አለበት
    ለምሳሌ ደም ግፊት ፣ስኳር፣አምላህ፣ኮልስትሮል፣ ኖሮባቸው መዳኒት የሚጠቀሞ ስወች በጭራሽ ዶ/ር ሳያማክሩ መውስስ የለባቸው
    ጥቁር አዝሙድ ግን ሁሉም ስው መጠቀም ይችላል ብለዋል ውዱ ነብያችን ረሱል ስለሏሁ አለይሂ ወስለም

    • @geniyearsemalej
      @geniyearsemalej 7 дней назад

      በዛ ላይ መጠኑ ከ10ግራም ነው የሚባለው 1የሾርባ ማንኪያ 100 ግራም እየወሰደች የታመመች ልጅ አለች❤❤❤

    • @almazali4784
      @almazali4784 7 дней назад

      አርባምጭ ህዝብ ሞሪጋ ምግባቸው ነው ምን ሆኑ🤔🤔🤔🤔

    • @fatumaebirahimfatumaebirah7628
      @fatumaebirahimfatumaebirah7628 7 дней назад +1

      ደምሪኝ🎉

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 6 дней назад +1

      Selelah aleyihi weselem

    • @Adme1244
      @Adme1244 6 дней назад

      ​@@almazali4784 አሁንም ያልኩት መዳኒት የሚጠቀሙ ስውች ነው ያልኩት መጠቀም ከፈለጉ የግድ ዶ/ር ማማከር አለባቸው ነው ያልኩ አንዴ ለመዳም ስጥቻት የስኳር ህመም ተኛ ነበርች ታማ አላህ ነው ያተረፈኝ ብትሞትብኝ እኔም ሄጃት ነበር ዶ/ር ማማክር አይከፈም

  • @halimab609
    @halimab609 6 дней назад +2

    ጎበዝ ራህማዬ ሀላል ስራ በረካ አለው ምንም ነገር በንግድ ላይ ዋሽተሽ አትነግጂ

  • @Johngosa
    @Johngosa 5 дней назад +1

    Rahma masha allah berchi Hijabshin astekakyi Deretshen Shefgni.

  • @NebuHaji
    @NebuHaji 7 дней назад +1

    MashaAllah rahma keep going

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 8 дней назад +67

    ድሪአ መልበስ የእስለም ብቻአይደለም ማንኛዉም ኢትዮጵያን የሚለብሰዉ ነዉ አታካብጂ

  • @ma-ex9lf
    @ma-ex9lf 6 дней назад +4

    ማርያም እኮ አንድም ቦታ ተገልጣ አትታይም እንደተሸፈነች ነው ከመገላለጥ መሸፈን ክብር አለው የእምዬ ማርያምን ፈለግ መከተል እንጂ መተረብና መተቸት አይጠቅምም ስለራሳችን ቆም ብለን ማሰብ ነው ደግሞም ሴት ልጅ ቁርጭምጭሚቷ ድረስ ትልበስ ነው የሚለው የታላቁን መፅሀፍ ቅድስን ትእዛዝ ጥሰን የሚያዘውን ሳናከብርና ሳንተገብረው ያለን ሰዎች እርስበእርስ መተቻቸት አይገርምም ነገር ግን ምንም ስህተት የሌላቸውን ሰዎች መተቸት ከየባህላችን ጋር እየተመሳሰሉ መከባበር ትልቅነትና ኢትዮጵያዊነት ነው ።

  • @ZellalemBefekadu
    @ZellalemBefekadu 4 дня назад +1

    ቲጂየ ጥሩ ዝግጅት ነው በርቺልን ራህማም አላህ ይባርክሽ

  • @ageriezemene7251
    @ageriezemene7251 5 часов назад

    ስልክ ቁጥር አስቀምጭ ለሰጠሽን የጤና መረጃ እናመሰግናለን

  • @ZerfeWorku
    @ZerfeWorku 5 дней назад +2

    እንዴት ናቹ የእኛ ምርጥ ቆንጆ ልጆቻችን ሰላማቹ ይብላቹ።እኛ ሀገር ማለትም አርባ ምንጭ ወይም ጋሞ ዞን በሞሪንጋ፣በአፕል ፣በሙዝ፣በማንጎ፣በአቦካዶና አጠቃላይ ከአተክልት ፍራፍሬ እስከ አዝርዕት የማይበቅል ነገር የለም። ሞሪንጋ ወይም ሽፈራው አካባቢው ቋንቋ ሀላኮ ምግባችን ን ነው። በቂጣ እንደ ጉመንተ ቀቅሎ ይቀርባል በእንጄራም የጾም ወቅት አሪፍ ማበያ ነውና የሆነ ቦታ ነኝና አምሮኛል እንግዳ አርባምንጭ ሲመጣ ለማበያ ሞሪንጋን እና ዓሳ ሾርባና የዓሳ ኮቴሌት የመርጣል እዳቸዋለሁ።🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mestawotshiferaw4583
    @mestawotshiferaw4583 3 дня назад +1

    I drank it, the moringa powder, It was good for relaxation, but make dizz .

  • @ZUBEIDAAMAN
    @ZUBEIDAAMAN 6 дней назад +2

    እናመሰግናለን ወዶቼ 🌟🌟🌟🌟
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @SarahGirmay
    @SarahGirmay 2 дня назад +1

    After you drink mornings you have to keep drinking hot water so it works fast

  • @Truth9573-l6n
    @Truth9573-l6n 5 дней назад +1

    great job this is what we need really thanks very much🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira6981 7 дней назад +1

    Amor de pessoa Deus abençoe ❤

  • @MohamedAli-x1b
    @MohamedAli-x1b Минуту назад

    በትክክል ጠቃሚተክልነው

  • @fetleneway4973
    @fetleneway4973 7 дней назад +6

    የት ነዉ የሚገኘው

  • @etetuMengistu-f9k
    @etetuMengistu-f9k 6 дней назад +2

    አትዋሺ ቲጂዬ እሄኔ ጫት ዎቅጣቹ ይሆናል አቀማመጣቹ ይናገራል❤❤❤

  • @ae7936
    @ae7936 7 дней назад +2

    ቲጂዬ በጣም የሚጠቅም ነገር ነው ያሳየሽን ተባረኪ ወደ ጥንቱ እንመለስ ወገን ❤❤🌸 🌸 እህቴ በርቺ ትልቅ ቦታ እደርሳለሁ እንዳልሽ ይሁንልሽ ፈጣሪ ይርዳሽ

    • @-tigistgirma
      @-tigistgirma  7 дней назад +2

      አመሰግናለሁ እህቴ❤🙏🙏

  • @Am-yr5zd
    @Am-yr5zd 7 дней назад +3

    TG በጣም አምሮብሽል ❤

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 7 дней назад +2

    ራሕማ እናመሰግንሻለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @atsedmedia-cn9qn
    @atsedmedia-cn9qn День назад

    ቲጂዬ የሞሪንጋው በዚህ መልክ መጠቀም ዋና አገልግሎቱን ብታሳውቁን ከጤና አንፃር፤ መውሰድ የሌለባቸውስ ሰዎች ምን ዓይነት ናቸው፤ለምሳሌ ኩላሊት ኬዝ ያለበት ሰው መውሰድ እንደሌለበት ይነገራል፤በዚህ ፕሮግራም ዓለማ አንጻር አጠቃላይ ለየትኛውም ዓይነት የጤና የጎንዮሽ ጉዳና ጥቅሙን ማወቅ እፈልጋለንና በደንብ አብራሩልን፡፡

  • @saraaminu32
    @saraaminu32 День назад

    ቲጅዬ እንኩዋን መጣሽልን አምሮብሻል

  • @FamilyTube-t3z
    @FamilyTube-t3z 7 дней назад +2

    አስላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወብረካቱሁ እናመስግናልን አስተማሪ ቪዲዮ ነው ❤❤❤

  • @halimab609
    @halimab609 6 дней назад +1

    ማሻአላህ ስታምሩ

  • @litegebewyitayehgelaw3294
    @litegebewyitayehgelaw3294 6 дней назад

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው።

  • @hayatabdulkader2301
    @hayatabdulkader2301 4 дня назад +1

    ሰላም ቲጂ እንዴት ነሽ ሰላም ነው የት ነው ሚገኘው ፍሬው ስልክ ቁጥር ካለ ብታሳውቁን ጥሩ ነው

  • @hirutgobene1662
    @hirutgobene1662 7 дней назад +5

    If you have thyroid and blood pressure please don't take moringa powder. please before you take moringa go to Google ask doctor.i ask doctor he mentioned thyroid and blood pressure not allowed to take please and also it gain weight it means if you want loose weight don't take.

  • @maheletethio1154
    @maheletethio1154 7 дней назад +1

    Tebabero mqzen 😂😂😂😂 arif new wde Wichi telkalechi please

  • @ነጁነኝስልጤዋ-ፀ7ገ
    @ነጁነኝስልጤዋ-ፀ7ገ 7 дней назад +2

    ማሻ አላህ አለባበስ

  • @רותאנילו
    @רותאנילו 7 дней назад +2

    እግዚአብሄርይባርካችሁ ከኢትጵያዉጪ ያለሰዉ እንዴትያገኛታል❤❤

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 7 дней назад

    Tegest dereash betam yamral please put link for Rahma to order thanks

  • @nesrusultan3565
    @nesrusultan3565 4 дня назад +1

    ተመልሶልኛል።

  • @absetayimam4174
    @absetayimam4174 6 дней назад

    አሰላሙለይኩም እህቴ እረህማ አለባበሰሺ ማሻአላህ ነው 💕
    ቲጂዩ ዩኔ ቆንጆ እንዴት ነሺ
    ማሻላህ በድሪያ ተውበሻል 😍

  • @Saada-x7l
    @Saada-x7l 3 дня назад +1

    ያምረባታል ድሪኢውውው

  • @queenhabesha6362
    @queenhabesha6362 5 дней назад +1

    Tigiye silk kouterun betesechen...morengna felege neber

  • @banchiAAbay
    @banchiAAbay 6 дней назад +2

    ወው ሞቅሞቆ በነገራችን ላይ ለካንሰርም መድሀኒትነት አለው በሻህይ መልኩ እኔ ቅቤ አነጥርበታለሁ እኔ ባደኩበት አገር እርድ አይታወቅም ለበርበሬም ሆነ ለሽሮ ለቅቤ ማንጠሪያ ስብርብር አድርጎ ደሞ ልሻህይ ብዙ መድሀኒትነቱም ይበልጣል

  • @mulubekele4319
    @mulubekele4319 7 дней назад +1

    I didn’t know, moringa have said

  • @romenomer5860
    @romenomer5860 7 дней назад

    Mekmoko my mother she was using it in berbere (chilli.) When she prepare berbere.

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 5 дней назад +1

    Yena konjo yasebshewn yemulalsh ena demo bedgamiy enyesh

  • @TiGSTGUBSA
    @TiGSTGUBSA 4 дня назад +1

    ውጭ ትልኪ አለሺ በያት እራህማን

  • @abrhi98
    @abrhi98 5 дней назад +1

    Gobez berchi Rim.

  • @romenomer5860
    @romenomer5860 7 дней назад

    Also it is good to control cancer.

  • @genetzeray6985
    @genetzeray6985 7 дней назад

    amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @HailuTefera-z5h
    @HailuTefera-z5h 2 дня назад

    how can we get these products????

  • @nejatabdela7133
    @nejatabdela7133 5 дней назад +1

    ቲጂ ቆንጆ በጣምአምሮብሻል እናም እውድሻልሁ

  • @muluwoyecha5951
    @muluwoyecha5951 7 дней назад +2

    ጎበዝ በርቺ አድራሻሽ የት ነው

  • @yewbedargetachew5212
    @yewbedargetachew5212 3 дня назад +1

    ቲጂዬ ዋጋውንም ንገሪን አውቀን እንድንገዛ የት ነው የሚገኘው ቦታው ስልክ አስቀምጡ

  • @OuminNasser
    @OuminNasser 7 дней назад +1

    Rimye yene jegna

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 6 дней назад

    ቲጂዬ የኔ ቅን ድሪዓሽ አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ እማ 😘 እህታችን ሪማዬ የጀመረችውን ቢዝነስ ከአላህ ጋር ሚዲያ ላይ እንዲታይላት ስላደረግሽ ምስጋናዬ ከልብ ነው ዌብሳይት ካላት ሊንክ አስቀምጭልን የቻናሏንም ስም ንገሪኝ ላይክ ሰብስክራይብ አደርጋለሁ

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 7 дней назад +3

    የት ነው የምናገኘው።

  • @shewayedubale3156
    @shewayedubale3156 7 дней назад

    Wow thank you

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው 7 дней назад +1

    እውነትሽም ነው ከርቤው ሰሞኑ ማህፅኔ አሞኝ ዘፍዝፌ ስታጠብ ተሻለኝ እብድ አድርጎኝ ነበር በትኩስ ውሃ እንጂ በቀዝቃዛ ውሃ አይሟሟም በአረብኛ ሞር ነው የሚባለው በትንሽ በትኩስ ውሃ ተዘፍዝፎ እንደ ክሬም ይሆናል ለመቅባት ቆንጆ ነው

  • @መልካምእነት
    @መልካምእነት 4 дня назад +1

    ቲጂየ አለባበሥ ዋው

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 7 дней назад

    ትጋትጉዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    የኔ ማር❤እንዴት እንደምወድሽ 🥰የኔ ፍቅር እመብርሀን ከነ ቤተሠቦችሽ እድሜንና ጤናን ያድልልኝ🥰

  • @Zd.t-s3v
    @Zd.t-s3v 6 дней назад

    ራህማን አደቃትለሁ ለምን በሀቅ ስለምትሠራ በሀቅላይ ያለ ሠው ሁሌም አሸናፍና ትልቅ ቦታላይ ነው ሚደርሠው በርች እኔ የኪታሮት መዳኒት እና የደም ግፍት መዳኒት መላ በሉኝ በአላህ አባቴን አሞብኛል ዱአ አርጉልኝ የደም ግፍት እና የኪታሮት በሽታ መዳኒት ምታቁ አደራ ጠቁሙኝ? እድሁም የብርድም መዳኒት?

  • @ethocooking2034
    @ethocooking2034 7 дней назад +3

    መጠንቀቅ ነው ጉበትን እንደሚጎዳ እወቁ

  • @Mulugeta-w3i
    @Mulugeta-w3i 7 дней назад +1

    Tigi ebakeshe aderashawan

  • @IdrissReshid
    @IdrissReshid 6 дней назад

    በጣም ነው ደስ እምትሉት በርቱ

  • @fetyahamid2988
    @fetyahamid2988 7 дней назад

    Tigya betam naw yemewedesh❤🎉

  • @betelhemendale-wl1pb
    @betelhemendale-wl1pb 6 дней назад

    Wayna tigiya kemebelates metetat yeshalesh neber. 😊

  • @Yasminoumer
    @Yasminoumer 6 дней назад

    ቲጂ ማሻአላህ አምሮብሻል አለባበስሽ ❤❤

  • @ashakal4696
    @ashakal4696 7 дней назад +2

    ሰታምሩ❤❤❤❤❤❤

  • @S-G.19
    @S-G.19 3 дня назад +1

    Enkoko yeleshem? Le koso medhanit new. Lik ende moringa fre.

  • @AmsaleWorkneh
    @AmsaleWorkneh 6 дней назад

    ቲጅዬ:ታላቅሽ:ነኝ:የሰፈሬ:ልጅ:የዘበኛ:ሰፈር::
    ቅን:ነሽ:እግዚአብሄር:ብዙ:እንታደርግ:ቆንጆ:አድርጎ:የፈጠረሽ:ተባረኪ::

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 6 дней назад

    ❤❤❤❤ አለባበሳቸው ደስ ሲል አንዳንድ ሰወች ግን ይህ አለባበስ የሙስሊም ይመስላቸዋል በሀረር በድሬድዋ በአፉር በሱማሌ ክልል ሁሉም እንደዚህ ነው እሚለብሱት ምክንያቱም አካባቢው ሞቃታማ ነው እኔም ራያ ቆቦ ስገባ 6ወር ሙቀት 6ወር ብርድ ስለሆነ በሙቀቱ እንደዚህ መልበስ እፈልጋለሁ እምነቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነው ትምህርቱን እንከታተል ስለልብሱ ትተን ❤❤❤❤

  • @selamawitnega5456
    @selamawitnega5456 2 дня назад

    እሺ እነዶክተር

  • @Rose.86
    @Rose.86 6 дней назад +1

    የፈለገዉን ነገር ብትቀቢ መጀመሪያ ንሮ ጥሩ ከአልሆነ ጭቀት ከአለብሽ በተለይ ምን እከፋል ለፊት ዉስጥን ጥሩ መሆን አለበት

  • @danygessesse1448
    @danygessesse1448 6 дней назад

    ሰባሰገል

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 3 дня назад +1

    ❤❤👍👍👍👍