ለማመን የሚከብድ ነገር ገጠመነ።ማየት የትሳናቸው የ 15 አመት ልጅ ጉድ የገዛ እህታቸው ....

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 572

  • @ማህሌትወሎዬዋኮድ2
    @ማህሌትወሎዬዋኮድ2 Месяц назад +20

    ዉይ የምንሰማዉ ነገር ከባድ ነዉ አቤት ጭካኔ እመቤቴ ትጠብቅህ እዉነቱን አዉጣላቸዉ አግዛቸዉ ወድማችን ሲያሳዝኑ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Месяц назад +62

    ጋዜጠኛ እንዲሁም ከካሜራ ጀርባ እናመሰግናለን !
    መቼም የማንሰማው ነገር የለም 😓
    የተለየ ነገር በሰፈር ውስጥ ሲታይ ጥቆማ ማድረግ ትልቅነት ነው !

  • @mxm8763
    @mxm8763 Месяц назад +21

    ተሜ ፈጣሪ ይርዳህ ርዳቸው የሆነ ተንኳል ያለ ይመሶላል

  • @HanaHana-lw1zz
    @HanaHana-lw1zz Месяц назад +35

    ተሙ አድናቸው ልጅቷ አነጋገሯ ወንጀለኛ ይመስላለች በርታልን

  • @AyalAshenafi
    @AyalAshenafi Месяц назад +66

    እግዚአብሄር ይርዳህ እውነትን ሀቅን የምታሳድድ ነህ ልጅቱ ተርበተበትች ግን ለምን ይህን ያህል ጭካኔ ምነው😢😢😢😢😢😢😢😢 አይመስለኛም በተፋጥሮ ተሙ🎉🎉🎉እግዚአብሄር ይርዳህ ልጆቹ በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢😢

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc Месяц назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Месяц назад

      😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @enateneshtesfawe2323
    @enateneshtesfawe2323 Месяц назад +5

    ተሙ ዉይ ያማል እግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ የእዉነቱን መጨረሻዉን ለማየት ያብቃን ።

  • @AlsaTejo
    @AlsaTejo Месяц назад +6

    ተሚ አግ/ር ይባርክ እረጅም አድሜ ይስጥህ ከኩፍ ሁሎ አግዚአብሔር ይጠብቅህ ልጆቹ ጨንቅ ውስጥ ናቸዉ አውነቱን አወጣላቸው

  • @tesfayeadem182
    @tesfayeadem182 Месяц назад +5

    ተሜ እንዳትፋታት የሆነ ነገር እዳለ ከንግግሯ ተረድቻለሁ ልጂቱ የሆነ ተኮል አርጋለች አጣራ በደብ ተማው በርታልን የኛ ጀግና

  • @FoziaYesuf
    @FoziaYesuf Месяц назад +21

    አህለን ጀግናው. ❤❤❤❤❤. ዘንድሮ እኮ የማይሰማ የለም 😢😢😢😢😢😢. ምን አይነታ ጨካኝ ናት ባአላህ 😢😢😢

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Месяц назад +10

    ሲጀምር ችግር አለባት እዳትለቃለልጅቷ የምሰጠውን መዳኒት ጠይቅ ተሙዬ እግዚአብሔር ይርዳህ ይርዳቸው🙏🙏🙏

  • @FetiyenGebreslasie
    @FetiyenGebreslasie Месяц назад +4

    ተሜ በጣም ያሳዝናል በየቀኑ የምንሰማው ነገር ከብዶናል ፈጣሪ ሸክማችን የቅልለው እዝግዮ!!!!ተነኮል እንዳላት ታስታውቃለች አንተም እንደማትለቃት አምናለሁ በርታ

  • @user-en5jh3iq2g
    @user-en5jh3iq2g Месяц назад +4

    ተሚ ከክስቱዋ ተግናኘህ ሰው ዬለንም ምትለው ወሸቱዋ ነው መጨርሻችውን የሰምርላችው በርታልን ተሚ መልከም ሰው ፈጠሪ ይርዳህ

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe Месяц назад +40

    የኔ ጌታ ልጁ በመጨረሻ ያወጣው ቃላት አንጅቴን በላው😭💔😭

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Месяц назад

      እግዚአብሔር እንዴት ይቅር ይለናል በሴቱ ባስ
      ተኮል ክፋት መተት አረ
      ምን ይሻለናል😢

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +40

    ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን እትጅግና አላማድንቅ መንፍግንው ያርህማ አላህ ይጠብቀን

  • @workushikuri2505
    @workushikuri2505 Месяц назад +16

    ጀግና ወንድማችን በርታልን።

  • @HirutTilaye
    @HirutTilaye Месяц назад +4

    ተሙ ፈጣሪ ይጠብቅህ የተቸገሩት ደራሽ በጣም ያሳዝናሉ እርዳቸው

  • @mareyemahemed3663
    @mareyemahemed3663 Месяц назад +20

    ይች ልጂ እግታቼው ነው የሆነ የደበቀችው እላት ለነዚህ ልጆች ፍትህ ያሳዝናሉ ጥለሀቼው እትሂድ

  • @Alma-p7j
    @Alma-p7j Месяц назад +2

    አቤት ፈጣሪ ከዚህ ጉድ አውጣን ምን አይነት ጭካኔ ነው ተሜዬ እባክህ ህክምና ውሰዳቸው የሆነ የደበቀችው ጉድ አለ ከሷ ነጥቀህ ለእርዳታ ድርጅት ይሰጡ እባክህ አሳክማቸው ተባረክ ስንቱን ጉድ እያወጣችሁ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ተምዬ

  • @fanusmariam-wj3kb
    @fanusmariam-wj3kb Месяц назад +9

    እግዚአብሔር ይባርክህ ተመስገን እነዚህ ልጆች ከቤተሰብ ተሰርቀው አይናቸውን አውጥተው መለመኝ አድርገዋቸው ይሆናል እባክህ የደህና ቤተሰብ ልጆች ሊሆኑ ይችላሉ ለገንዘብ ብለው ጉዳት አድርሰውባቸው ነው አድናቸው ወንድሜ ከጉድ አውጣቸው ውይ የሀጥያት ጥግ ስንት ጉድ ነው ሚሰማው በፈጣሪ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn Месяц назад +15

    የራሰ ሰውም እህትም ወድምም ባዳም ዘመድም እንዲ ያጨካከነን ነገር ምድነው ግን አይ ይቺ አለም ለምትበላን አለም ይሄ ሁሉ ክፋት ጭካኔ ይገርመኛል የኔ ጀግና በርታልን ግን እራሰህን ጠብቅ

  • @SoliyanEliyas-j8w
    @SoliyanEliyas-j8w Месяц назад +8

    ተሙ ጀግናችን እንኳን ደና መጣ

  • @ጧፍ
    @ጧፍ Месяц назад +8

    እንኳን ደና መጣህ ወንድማችን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +5

    ተሜ ጀግና በርታልን በሃገራችን እየሆነ ያለ ወንጀል እግዚአብሔር ሆይ እረ በቃ በለን የስው ልጂ አውሬ ሆኗል አውሬ እንኳን ለራሱ ልጁ ያዝናል እረ😭😭

  • @sileshigelaneh6350
    @sileshigelaneh6350 Месяц назад +5

    ጋዜጠኛው፡ተመስገን፡ወንድማችን፡በርታ። ይች፡ልጅ፡እህትና፡ወንድም፡አይመስልም።ምናልባትም፡መለመኛ፡አድርጋቸውዋለች፡ማለት፡ነው።

  • @بيزه
    @بيزه Месяц назад +5

    ውንድሜ እንዳትፋታት እውነት ሳታውቅ ምቼም አትለቃትም አውቃለሁ ድንግል ማርያም ትርዳህ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yeworkwuhatilahun1128
    @yeworkwuhatilahun1128 Месяц назад +5

    ታምዬ እባክህን ይዘሃቸው ውጣ ብከብድህ እንኳ ለፓሊስ ሰጣቸው ለመናገር ፈርተው ነው እንጂ የሆነ ነገር አለ እንኳን ታውረው ይቅርና አይን ያለው ራሱ ከታገተ በኃላ መፍራቱ የግድ ነው እባክህን የተቻለህን ያህል ሞክር ❤

  • @Taggist-rx6wr
    @Taggist-rx6wr Месяц назад +7

    አይ ሰው ልጅ ጭካኔ ምን ጉድ ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ የለዉ ነገር 🥺🥺💔እግዝኦ ወንድማችን በርታልን ጅግና ❤️❤️❤️

  • @daniaesmail1442
    @daniaesmail1442 Месяц назад +3

    ያአላህ ሲያሳዝኑ አላህ ይርዳቸው ዘሌ አላህ ይጠብቅህ ወንድማችን ❤❤

  • @MuluDemeke-m4v
    @MuluDemeke-m4v Месяц назад +4

    ተሜ በፈጠርህ እነዚህን ልጆች እርዳቸው ታፍነው ነው አይናቸውንም እሳ ትሆናለች ያጠፋችው ፈጣሪዬ

  • @MaryamEnate-mx8qn
    @MaryamEnate-mx8qn Месяц назад +11

    ተሙ አድናቸው ልጅቷ አነጋገሯ ወንጀለኛ ይመስላለች በርታልን😢😢😢😢😢

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +21

    የመጀመሪያ ነኝ ዛሬ ወግ ደረሰኝ 🎉🎉🎉

  • @MdAlllalinlain
    @MdAlllalinlain Месяц назад +4

    አደራ ተባበራቸው እባክህ ሀብታሙ በማሪያም❤❤❤

  • @SalamaHaily
    @SalamaHaily Месяц назад +3

    ሲያሳዙኑ ፈጣሪ እርዳችሑ አመብርሐን ብርሐናችሑን ትመልስላችሑ😢😢😢😢

  • @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ
    @ኤፍታህወለተኪዳን-ኰ4ነ Месяц назад +3

    💔😢የኔ ውዶች በጣም ያሳዝናሉ ወይኔ የጭንቅ አማላጅ እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ከዚህ ጭንቅ ታውጣቹ😢

  • @hwuliat6579
    @hwuliat6579 Месяц назад +3

    ታሜ በርታ ሀገራችን ስንት ጉድ ተሽክማለች ስብሃን አላህ ግን ምን ሆነን ነው እንድህ የተጨካከነው

  • @Sarasunrise-dq9nv
    @Sarasunrise-dq9nv Месяц назад +14

    ይሄ ተሜ ግልፅ ነው ልጅቷ ምኗም አይታመንም የሆነ ነገር እንዳታረጋቸው ሲጀመር ትክክለኛ እህትና ወንድሟ ለመሆናቸው ያጠራጥረኛል። እባክህን ጥለካቸው እንዳትሄድ አደራክን።

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Месяц назад +8

    ተሙዬ ከዝች ሰይጣን አድናቸው አላህ ይርዳህ 😭😭😭

  • @AlemituAnjulo
    @AlemituAnjulo Месяц назад +9

    1 Corinthians 1 አማ - 1ኛ ቆሮንቶስ
    23: እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፤ ይህም ለአይሁድ ማሰናከያ ለአሕዛብም ሞኝነት ነው፥

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Месяц назад +2

    ታሜ ጀግናችን በርቱልን እግዚአብሔር ይርዳችሁ በስላሴስም እግዚአብሔር ይማራቸው

  • @HaftombelayMarsha
    @HaftombelayMarsha Месяц назад +6

    ተመስገን በዝቺ ልጅ ከጀርባ አንድ ነገር አለ ጥላሃቸው አትውጣ

  • @titiwolde8153
    @titiwolde8153 Месяц назад +3

    ተሙዬ ይቺ ልጅ ገና ብዙ ጉድ እንዳለ ይሰማኛል በደንብ ነው ይችን መከታተል ያለብህ ተሙ እነዚህንም ልጆች እባክህን በተፈጥሮ ላይሆን ይችላል ብርሀናቸውን ያጡት እባክህን እንዳትተዋቸው ተሙ ትክክለኛ እህት መሆኗ እራሱ DAN. ተደርጎ መጣራት አለበት please እቤት ውስጥ ጥለሀቸው አትሂድ በናትህ ተሜ ታወቀብኝ ብላ የሆነ ነገር እንዳታደርግ ወይኔ አውቃ ነው እነሱን እንዳታናግር የፈለገችበት ምክንያት ምንድነው አጣራልን ተሙ

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Месяц назад +12

    😢😢😢😢እህህህህ አይ እማማ ኢትዮጵያ እባክህ ተሙ ቤት ውስጥ ትተሀቸው እንዳቶጣ 😢😢😢😢የሚጥል መንፈስ እባክህ መንፈስ ነው ፀበል አፀበላቸው😢😢😢

  • @beletechmelaku2847
    @beletechmelaku2847 Месяц назад +6

    ተሙ እባክህ እርዳቸዉ ልጁ ተናግራን አግታቸዉ ነዉ መዳኒት እየሰጠች ይች ሰይጣን እዳትለቃቸዉ ይጣራ

  • @RhmaAhmed-m1b
    @RhmaAhmed-m1b День назад

    ሲወለዱ የለሁም ነበር አላህ አላህ እንደው እህት ወንድ ተወልዶልን ነው ሳናያቸው አመት የምንቆየው እንዳትለቋት አላህ ይርዳቹህ

  • @furiduri8440
    @furiduri8440 Месяц назад +11

    የማይሠማ የማይታይ ጉድየለም. የኢትዮሠው ተጨካክኖል. አላህ ይድርሥልን በሰ🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @ኤፋይቱብ
    @ኤፋይቱብ Месяц назад +38

    ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር ሆናለች በተለይ ሴቾች የማይሰማ ነገር የለም 🥺😥

  • @HenosSolomon-r6w
    @HenosSolomon-r6w Месяц назад +4

    ወይ ጉድ ጌታ የሱስ ይድረስላቹ
    ጋዜጤኛው ጌታ ይጠብቅህ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +19

    ሰይጣን ነገር ናት ደገሞ ምላሷ ጎረቤት ማለት እኮ ነፋስ አድን ነዉ የብዙ ሰዉ ህይወት የሚድነዉ በጎረቤት ጥቆማ ነዉ እግዛብሄር ይመስገን ጠፋተን አልጠፋንም እረስ በርስ መጨካከኑ እንደ መብዛቱ በዛዉ ልክም እንዲህ ነፋሳድን ጎረቤቶችም አሉ!!!

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f Месяц назад +1

    የሆነ ነገር መኖር ይመስለኛል የልጅቷ ነገር🥹 ተሞዬ የኔ ጀግና እንወዳለን ፈጣሪ ከጉኑ ይሁንላችሁ ❤🎉

  • @EnanuSisay
    @EnanuSisay 22 дня назад

    በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ ያድናቸዉ ወንድሜ አይዞህ

  • @SebleworkAdeme
    @SebleworkAdeme Месяц назад +4

    ተሙ ይች ሴት የደበቀች ነገር ያለ ይስለኛል ምክንያቱ ልርዳሽ ተብሎ አልረዳም የሚል የመጀመሪያ ሴት ናት።
    ተሙ ከእግዚአብሔር ጋር እውነቱን አውጣው።

  • @ልይሽሀገሬልይሽ
    @ልይሽሀገሬልይሽ Месяц назад +10

    ይገርማል እናተን የመሰለ ጋዜጠኛ ለተበደለ ፈጥኖ ደራሽ እግዚአብሔር ነው የሰጠን

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 Месяц назад +3

    ተሜ እግዛብሄር ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤

  • @Hawwe12
    @Hawwe12 Месяц назад +66

    ላይክ አድርጉኝ ዛሬ አንደኛ ነኝ አምሮኝ ነው በቃ አስደስቱኝ

  • @Genet1223
    @Genet1223 Месяц назад +4

    እንካ ን ብሰላም መጣህ ወደ ወንድማችን እረ ህክምና ፀበል ውሰዳቸው 😢ሰው ኮ ኣውሬ ህነዋል

  • @saraamane6114
    @saraamane6114 Месяц назад +3

    ልጆቹን ሳትዛቸው እንዳትወጣ ታሜ አላህ ይርዳህ ወንድማችን

  • @almm1109
    @almm1109 Месяц назад +2

    አንተ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @MargaMarta-fm6pz
    @MargaMarta-fm6pz Месяц назад +1

    ልጆቹ ተፈኑዋል ተሙ ጀግናችን እርዳቸዉ❤❤❤

  • @AbabaAdeme
    @AbabaAdeme Месяц назад +1

    ወድም ተባረክ በደብ መርምራት

  • @زهره-ك3ك
    @زهره-ك3ك 5 дней назад

    ተንኮልአለማለትነውእባክሕንእርዳቸውወንድሜአይዞሕ

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Месяц назад +3

    ተምየ የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 በጣም ያሳዝናል እፍ😢😢😢😢

  • @PhoneStore-o4y
    @PhoneStore-o4y Месяц назад +2

    የኔ ጀግና ከጀርባዋ የሆነ ሰው አለ የሆነነገር አስደርጋባቸው ነው እናም በደብ ተከታተላት እዳትፋታት

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq Месяц назад +11

    የቃፅላዋ ማርያም ብረሃናቸውን ትመልስላቸው

  • @AtsedeAsalif-qe1lu
    @AtsedeAsalif-qe1lu Месяц назад +95

    ተሜ አድናቸው በጌታ የሆነ ነገር እንዳለ ግልፅ ነው ቤት ውሥጥም ጥለሀቸው እንዳትወጣ በጌታ😢😢😢

    • @hanatizazu-ll9jr
      @hanatizazu-ll9jr 15 дней назад +1

      ልጅቱ የተደበቀ ሚስጢር አለ ያዛት

  • @alamneshshumet294
    @alamneshshumet294 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ሆይ ከምነ አይነት ዘመን ላይ ደረስን እግዚአብሔር ጠብቅን
    በቃ ሕዝቦችን አውር ሆነ ማለት ነው ጉድ ነው ዘንድሮ ኡ ኡኡኡ እምብርህን እናቴ መርዛማወችነ ስወች አጥፊልነ

  • @marysam9193
    @marysam9193 Месяц назад +3

    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
    ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
    እንዴት ነዉ ወንድምና እህትሽ ሆነዉ እንደዚህ የሆኑት ለምን እንዴት እንደሆኑ የማታዉቂዉ ይች ወይ ሰርቃቸዉ እየለመነችባቸዉ ነዉ ወይ ራሷ የሆነ ነገር አደርጋቸዉ ነዉ ዘሌ አጥብቀህ ያዝ የሆነ የተደበቀ ነገር አለ !!

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 Месяц назад +8

    ወይኔ አምላኬ ሆይ ምን አይነት መከራ ነው😢😢😢😢

  • @fitsumlidetu7434
    @fitsumlidetu7434 Месяц назад +1

    ሚኪ።እቅልፍ በደብትተኛለህግን ፈጣሪያኑርህ

  • @Omria-dz5hw
    @Omria-dz5hw Месяц назад +8

    የምትገርም ልጅ ናት ያገረገችው ነገር አለ

  • @merongirma8538
    @merongirma8538 Месяц назад +1

    ተሙ🎉🎉🎉 ወደ ስዉሯ ማርያም ጠበል ዉሰዳቼዉ🎉🎉🎉 እህት ተብዬዋ ችግር አለባት

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u Месяц назад +1

    እንኮንደህናመጣህ ጀግናችን እራሥህንጠብቅ ግንያሳዝናልሉ😢😢😢እርዳችው

  • @tmoges1595
    @tmoges1595 Месяц назад +2

    እባክህ ወንድሜ ድረስላቸው !!!!

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ Месяц назад +14

    ተሙ በደብ አስጨን ቃት የተደበቀ ነገር አለ 💔😭😭😭

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna Месяц назад +7

    ወይኔ እግዚአብሔር የበርጠምዎስን ዓይን ያበረው ዓይነችሁን የብረው እውነት

  • @sisyaneshwoldgiorgis451
    @sisyaneshwoldgiorgis451 Месяц назад +1

    ቸሩ ፈጣሪ አድሜና ጤና ይስጥህ።

  • @እስቴ-ፐ5ጀ
    @እስቴ-ፐ5ጀ Месяц назад +18

    ለወርየ ከምንሮጥ እስክይ ላይክ እነድርግ 200እነስገባው ጀግነችን

  • @emebetsefara5639
    @emebetsefara5639 Месяц назад +2

    You’re the best man wow

  • @YeshiemembetMeknnon
    @YeshiemembetMeknnon Месяц назад

    እባክህ እራስህን ጠብቅ እግዚያብሄር ከክፉ ይጠብቅህ ይች ሴት ግን ከጀርባዋ በጣም የከፋ ድርጊት እያደረገች ይመስለኛል የምትርበተበተው የሆነ ሚስጥር አለ !!

  • @getinetteklehaymanot7880
    @getinetteklehaymanot7880 Месяц назад +1

    ምነው አምላኬ😢😢😢ይቅር በለን እግዚአብሔር 😢😢

  • @GaladOsss
    @GaladOsss Месяц назад +2

    እግዛብሔር ይርዳህ❤❤❤❤

  • @hayatsaed1279
    @hayatsaed1279 Месяц назад +1

    ያረበ ወይኔ በአላህ ትሙ አላህ ይደረሰልህ የትበዳይ ደራሸ😢😭😭😭😭😭😭😭

  • @hjezehjezr9522
    @hjezehjezr9522 Месяц назад +1

    የኔ ጀግና ጋዜጠኛ ፈጣሪ እድሜ ይስጥህ ግን ራስህን ጠብቅ በፈጣሪ ስምምም በጣም ያሳዝናልልልል አቤትትትት ጉድድድድ😢😢😢ስያሳዝኑኑኑ አሬሜኔ😢 በናትህ ተመስገንየ ድረስላቸውውው እዳትገድላቸውው 😢😢

  • @asterbede4961
    @asterbede4961 Месяц назад +3

    ተሜ በርታልን ይህ ሁሉ ጭካኔ😢😢😢😢😢😢

  • @TsehayKassa-c1t
    @TsehayKassa-c1t Месяц назад +1

    አቤት አገራችን ያለ ጉድ። በጭካኔ የተሞላ ህዝብ። ወንድሜ እንኳን ደረስክላቸው
    😢😢
    እግዚአብሄር ይስጥህ❤

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Месяц назад +8

    አተልጅ እመብረሐን ፀጋ ጤና ትሥጥሕ ኡፍ

  • @HahbibaShif
    @HahbibaShif 3 дня назад

    ተሙዬ ሳላደንቅ አልፍም ሰበታ አለ አስገባቸው

  • @hadasmeles7808
    @hadasmeles7808 Месяц назад +2

    እነዚህ ልጆች ነገ ምን ልሆኑ ናቸው አንድ ነገር ብትሆን ከተማሩ ለነሱ ስራ ይኖራል ካልተማሩ ለመና ብቻ ነው የምጠብቃቸው ጤነኛናት ይኑሩ ብቻ የምትለው እዳይ ወጡ እቤት ዘግታ እስረኛ አረጋ እህት አይደለችም

  • @AshuAshu-un3ed
    @AshuAshu-un3ed Месяц назад +2

    ጃግና መጣሁ 💯💯💯💯ኑሪልኝ

  • @hanajeni3178
    @hanajeni3178 Месяц назад

    ተሜ መንገድህ ሁሉ በብርሀን የተሞላ ይሁን

  • @fantayegkristos1974
    @fantayegkristos1974 Месяц назад +1

    ተመስገን አንዳንዴ ጠንከር በልባት አትስማት

  • @EyobeTafesse
    @EyobeTafesse Месяц назад +1

    ይኼ ታሪክ አሁን የምድር አይን እየስራ ያለው ታሪክ ጋር ይመስላል ግራ ገብቶኛል

  • @Selamawitabraha
    @Selamawitabraha Месяц назад +1

    ተመስገን አውነት እውነት እልሀለሁ ግን አንድ ነገር ልንገርህ ለሆነ ነገር የምትሰራው የምትጠነሰሰው ነገር አለ አትመናት በደንብ አድርገህ አጣራ የተሸጡ ይሆናሉ እባክህን ከጉድ አውጣቸው የደበቀችው ነገር አለ አትመናት

  • @halimahmuhammad529
    @halimahmuhammad529 Месяц назад +3

    የኛጀግናበሪታልንወንዴሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meme-j7p9j
    @Meme-j7p9j Месяц назад +2

    ሲያሳዝኑ.ተሰርቅው.ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MelatAskal
    @MelatAskal Месяц назад +1

    እንካን በሰላም መጣክ

  • @AldaKassa
    @AldaKassa Месяц назад +1

    Temu God bless you

  • @zoolfamohammed5930
    @zoolfamohammed5930 Месяц назад +2

    በአላህ እዳትለቃት❤ይቺንባለጌ❤❤❤❤❤

  • @WayenishetSabaqa
    @WayenishetSabaqa Месяц назад +1

    እግዚአብሔር እውነታችውን ያወጣ

  • @MesiAyele-z1c
    @MesiAyele-z1c Месяц назад +1

    እግዛቤሄር ይጠብቅህ

  • @NakhlTeleco
    @NakhlTeleco Месяц назад +1

    ❤❤❤🎉🎉እግዛብሔር ይርዳህ🙏🙏