Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የንስር አይን ጉዳይ አሰጨናቂ ነውሁሉን ነገር ትተህ እባክህን ተመስገን
😢😢😢😢
እንዲህ ስሞች እውነት አላቸው. ምንም አላየሁባቸውም. እኔም ወንድም አለኝ. የራሱን ድርሻ ወስዶ ልግደላችሁ እንደሚል አቃለው. ታድያ በሱሰ የትም እያጠፋ. ሲዘላዘል ምን ያርጉት
የልጆቹ እናትና አባትን background በደንብ ብታጠናውና የልጅቷን አባትም ብታገኘው ወደ እውነቱ ትደርሳለህ በርታ ጀግናችን ። የንስር አይን ወንድማችንን ለማግኘት ከዞላ ጋር እንድትተባበር በፍቅር እንጠይቅሀለን 🤲🙏
Are yens ayen betam new yenafekegi gn mn larg are being mariyam alchalkum bemariam 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የንስር አይን መስወር አሥጨንቆኛል አላህ ባለበት ይጠብቀው //ልጆቹ በማያውቁት ነገር ተፈተኑ ልጅቱ ግን የለየላት ማፊያ ናትደ
🤲🤲📖📖🙊🙆💔
አናትየው በትግስት መስማት አለባት
አሚን🙏🙏
ተሙ ልጆችን ቤተሰብጋ። ስላገናኝሁቸው ደስ ብሎኛል 😢😢😢 ግን ተሙ ወድማችን የንስር አይን ጠፍቶብናል እባክህ ድርሱለት እኛ የሁላችሁም ተመልካችነን😢😢😢😢
የወድማችን የነስር አይን መጥፋት እመቤቴን እቅልፍ ነስቶኛል ሁላችነም በጾሎት እንሰብ አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስረን😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣበጣም😢😢😢እኔም አሞኛል ፈጣሪ ይጠብቀው
ኣሜን ቸር ያሰማን
አሏህ ሰላም ያርገዉ ያረብ
ሁላችንም እንቅልፍ ነስቶናል መልካሙን ያሰማን
ስራዬንም በሙላ መስራት አልቻልኩም😢😢😢
ተሙ የንስር አይንን በህልሜ ስታገኘው አይቻለው እባክ ተባብራችሁ ፈልጉት በጣም የሚያስፈልገን ወድማችን ነው አደራ አደራ በጣም ተጨቀናል😢😢
ምን,በህልም,በእውነት,እኮ,ጠፍቷል
ተመስገን እራስህን ጠብቨቅ አሁን የምናየው በጣም አሰደጋጭ ነገር ነውየነሥር ዐይን መታገት በጣም አስጨነቆናል ሀላችሁ ተሰብስባችሁ ፈልጉት እባካችሁ🙏ለሌሎችም ሽጉጥ መመዘዝ በጣም ያሳስባል
ስለሁሉም እግ/ር ይመስጌን ነገሩን የልጅቷዋንም ሁኔታ አጠሩለት እናም ደግሞ ወንድማችንንም የንስር አይንንም እንድትፈልጉም ይሁን እበክህን በትህትና ነው ምጠይቅህ የኔ ወንድም🙏🙏🙏🙏🙏በርተልን ጀግና
እረ በናታቹ. ስለነስር አይን መልካም ዜና አሰሙን😢😢😢
ተሙ እባክህ የንስር አይን ወድማችንን ፈልጉት ጨቆናል😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ እግዚአብሔር ይስጥህ የተገፉ ሰዎችን የምትረዳ እነዚህ ህፃናት አምላክ ይርዳህ የወለድከው ይባረክ ብየ ተመኘሁ
ኧረ ለንስር አይን ድምፅፅፅፅፅፅፅ ሁኑ በናታችሁ 😥😥😥😥
ወንድሜ የነስር አይን ጠፍቷል ፈልጉት እና አምጡልን ማየት እንፈልጋለን እሺ በተረፈ ጀግና ነክ በርታ ።
እንኳን ዳና ማጣ ተሙ የንስር አይን ጎዳይ አስጫነቀን ኤባካችሁ ድራሱላት 💔💔😭😭😭
Ehtuhi ynhi kenuo nehu bewnhti ywdemhni tehnkenali ftryhni athenku belylhi ehtuhi yegzabhri betsbuhi wduhi bylhubti ftri ygzhu xoluth endrghi bylnebti kedhni mhreti tamtylhi enthi xoluti endergi ehtuhi kenu wdemi ymtali wdemhnmi bhkrebi ymtali yghali belyli ehtuhi selmhu ybezhi ❤❤❤❤❤❤
💔💔💔💔❤️😢😢😢😢😢😢😢😢
💔💔💔💔😭😭😭😭
ተመስገን የኔ ጀግና እባክህ እራስህን ጠብቅ የሰሞኑን ፈተና በፀሎት እንወጣሁ የንስር ዓይን ሰላም እና እንቅልፍ አጣን እባክህ አሳዉቀን የሚኪም ሁኔታ ምን ደረሰ ጨንቆኛል
ሴትየዋ በጣም ምላሰኛ ነች ልታናግራት አልቻለችም ። ልጅቷም ተበዳይ ልትሆን ትችላለች ግን ምንም በማያውቁት በልጆቹ መበቀል አልበረባትም ።
ልጅቱ እውነት አላት ግን ለበቀል ህፃናቶች ላይ ባታደርግ ጥሩ ነበር
መጽሀፍ ቅዱሥ የአባቶች በደል ለልጆች እንደሚተላለፍ ተጽፎ አለና
ወንድም በአላህ የአይን ነስር ወንድማቻንን ፈልግልን አላህ ያስገኛው ዛሬ ደስ የሚል ወሬ ያሰማን ያረብ☝☝☝💪💪
እኔ ድንጋጤው ገደለኘ ምን ስም ይህን እያልኩ
ተሙ እባክህን የንስር አይን ያለበትን ሁኔታ አሳውቀን በጣም ጨንቆናል የምታቀርቡትን ነገር በትክከል መስማት አልቻልንም 🙏😢😢🇪🇷
ሰዋቹ የደበቁት ነገር አለ አባታን ጎድተውታል ለዛ ነው መበቀል የጀመረችው
ሴትየዋ ቀደም ቀደም ለምን ትላለች
አረ ሴትየዋ ወንድምና ወንድም አለያይታ ነው ያገባችው
የኛጀግናእራሰከንጠቢቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እደዚህ አይነት ሞቱ የሉም ተብሎ ህግ ፈልጎ ያጣውን የደሀ እንባ የሚያብሱ ሚዲያዎች በከንቱ መቅረት ከባድ ነው።ንስር አይን ያወጣከው ሀቅ ያበስከው እንባ ይጠብቅህ ።😢😢😢😢
ተሜ የልጅቱን አባት ፈልግህ በደብ አጣራ የኛ ጀግና ❤❤❤❤. ሴቴየዋ ግን ምን አይነታ ምላሳም ናት እነሱም ብቻ አትደግፍ ልጅተንም ተረዳት ጥፋትም ቢኖራትም እሽ ተሜ 😢😢😢❤❤
የንስር አይን መሰወር አሥጨንቆኛል እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው😢😢😢😢😢
አረ ወንድማችን የነስር አይን ዱረሱለት እባካቹ 😢😢😢😢😢😢
ተሙ እባክህ ተረዳድታቹ የንስር ዐይንን ፈልጉት ስራቹ በጣም ከባድ ነው በቶሎ ተረባርቡበት እርዱት
የንስር ዓይንን አፈልጉን እባካቹ ሹፌሩንም እባችሁን ድረሱላቸው ተሙ
በጣም እሚገርም ነገር ነው ምን አይነት ጊዜ ነው አሁ ይቺ ሴት ሃቅ ካላት በህግ ሐይማኖት ካላት ለፈጣሪ መስጠት ሲገባት በአቃራጭ ገንዘብ ለማግኘት ብላ ይቺ ነፍሰ ገዳይ አረመኔ ወንበዴ የጨለማ ልጅ ገንዘብ አምላኳ ይቺደፋርና ልምድ ያላት ግፈኛ ፈጣሪ ይፍረድባት የልጅን ነገር ወልዳ ትቅመሰው ኡፍ ልጆቹ ሲያሳዝኑ የኔ ቆኔቆንጆዎች ንፁህ ልጆች ናቸው መድሐኒአለም በምህረቱ ይጎብኛቸው
ወዴሀኪም ውሠዷቸው ኸረበአላህ የነሥር አይንን ከምን ዴረሠ ዛሬ መልካም ዜና ካልሠማሁ መጨለሌነው
ዴምሪኝ🎉
እደውበሂወትበተገኝ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. እረ ተሜ የነስር አይን ፈልጉት ሳይጎዳ ያአላህ አንተው በራህመትህ ጠብቀው 😢😢😢😢 በቅርብ ክይር አላህ ያሰማን ያረብ 😢😢😢
ያአላህ አሚንንን በጫም ጨንቆናል አላህ ይፈርጀን ባለበት ይጠብቅልን በጥበቃህ ጌታዬ
@علح.عل አሚሚን ያረብ
ተሜ ልጅትዋ እውነት አላት ለምን ሠውየዉ በመጨረሻ ምንም አንፈልግም ትውጣልን ያለበት ምክኒያቱ የሠራው ወንጀል አለ
ተሙ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ልጆቹን ህክምና ውሰዱዋቸው እንዲያዩ😢😢😢
ማዳመጥ የማይችሉ ሰዎች ትዕግሥቱን ይስጥህ ተመስገን !!
እረ ተሙ የንስር ዐይን ፈልጋት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ሰይጣን ሴት ናት ህፃናት አሳውራ ደሞ ትንሽ አታፍርም ነውራም 😥😥
ልጂቱ አንበሳናት ትንሺ የልጆቹን አይን ባታጠፍ ጡሩ ነበር😮😮😮
ተሙ እግዚአብሔር ይባርክህ የንስር ዓይን ጉዳይ በጣም አስጨንቆናል እባካችሁ ዱካሻ ጋር ተባብራችሁ ድረሱለት አግኙልን
የነስር አይን ጉዳይ በጣም አሰጨነቀን እባክህን ፈልጉት አትርፉት በአላህ
እባካችሁ ወንድሜ አንተም ብቻህን አትቀሳቀስ ሚኪንም።ተከታተለው ደስ ብሎን ነበር እናንተን የዘመናችን ጀግኖች ፈጣሪ ስለስጠን አሁን ግን ለምን 😮😮
ኣፈኣለኝ ብላ ደግሞ ትናገራለች።😢😢😢😢😢 እንኮን መስኪኖች ልጆች በእቅፍ ወላጃቸው ኣደረሳቸው🙏🙏🙏
ትንሹ ጀግና ጌታ ይባርክህ እናትና አባት ልጆቻችሁን በህይወት ስላገኛችው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄርን አመስግኑ በህይወት ለመገኘታቸው ተመስገን ነው አሁንም ያ እውሩን አይና ያበራ ጌታ ይዳብሳቸው ይማራቸው !!
ትርታ እግዚአብሔር ይስጥህ እነዚልጆች ያወጣኸቸው ላባት ለናት በቀል የደረሰባቸው ችግር በጣም ያሳዝናል እኔ በቀል ማድረግ የምፈልገው ጥሩ ነገር አድርጌ ማስቆጨት ነው ደስ የሚለኝ እንደዚህ አይነት ምን ያስደስታል ትርታ ወንድሜ አንተን ከክፉ ይጠብቅህ
ልጆች በማያዉቁት ነገር መበደል የለባቸዉም የምር ሲያሳዝኑበዚህ እዲሜያቸዉ አይንን ማጣት ይከብዳል😢😢😢
ተሜ እራስክን ጠብቅ ወድሜ በቀል አለ❤❤እባካችው እራሳችውን ጠብቁው።።። የንስር አይን ታግቷል😢
እንኳን ከልጆትቻቹሁ ጋር ተገናኛችሁ 2 አመት ቀላል ልጅ ከበተስብ መለየት
አንተንም አስጨነቅንክ ውንድሜ አባክህ የወንድማችን የነስር አይን ጉዳይ አንዴት ነው ምስማት ናፍቀን እኮ መላኩ ቅዱስ ገብርኤ አናንያን አዛርያል ሚሳኤልን ከክፉ መከራ ከነበልባል እሳት ያወጣው አምላክ እናንተንም ይውጣልን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
የንሰር አይን እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ሰላምህን ያሠማን
ተሙ የንስር አይንን አፋልገን😢😢😢😢
ተሙ በጊዜዉስጥ የሉ ሰዎች እጅግ ክፉ ናቸዉ ጌታኢየሱስ ይጠብቅህ የንስር አይንን ፈልጉት እባክህ እባክህ አደራ
ተምየ ስለ ነስር አይን መጥፋት በጣም ጨንቆናል ፈልጉልን ከፈጣሪጋ ሁኑና መድሀኒያለም ይርዳችሁ😢😢😢😢😢
ዠም ብሎ ይጨንቀኛል በማርያም ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢
ትክክል ከሆነች ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት
Mnu new gobez misknochun megudat...
Betam tasazignalesh min Aregu hitsanat banchi ga bideris tiru new wey
የህፃናት አይን መጥፋት ነው ጉብዝና 🥺🙄
እኮ
አኡዙቢላህ ምኑናው ጎበዝ
ሠራተኛዋ እውነት ሆኖ የንብረት የንብረት ጥያቄ ካላት ህግ እያለ በህግ መጠያየቅ ስትችል ልጆቹን እንዲህ ማሰቃየቷድርጊቷ እራሴን አሳምሞኛል ። ቶሎ ለፍርድ ትቅረብ።ያማል።ወላጆች እባካችሁ አቅሙ ስላላችሁጊዜ ሳታባክኑ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሀገር ቶሎ እንዲታከሙ አድርጉ።ወንድማች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።ዘርዘርህ ይባረክ።ጠላትህ አመድ ይሁን።እንጄራ ይውጣልህ። ከሰው በላይ ያድርግህ። ፈጣሪ በረከቱን ያድልህ።
ሰዎቹ ግን መናገር እንጂ የመስማት አንደበት የላቸውም ነገሮች እንዳይጣራ ያረጋሉ ኤጭ ስያስጠሉ
ተሙ እባክህን የነስር አይን ታግታል እባክህን አፍልጉን እባክህን ተጨነቅን እደዉ ኬዳነምህረት በሰላም ባለበት ትጠብቀዉ 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢
እረ ተጨንቀናል የነስር አይናችን ጠፍቶ እረ ተረባረቡና አግኙልን ኡኡኡኡ
ያአላህ የንስር አይንንበመጥፋቱ በጭቀት ተዉጠናል አተንም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ሙስሊሙም ክርስቴኑም ድአና ፅለት እናርግ ለጠፋዉ ወድማችን ስራመስራት አልቻልኩም ድገት ትዝየለኛል ወላሂ
ፈጣሪ እኳን በሄወት ተመለሱ እኳን ደስአላቹወላጆችም❤❤❤❤ እሶግንፈጣሪየስራዋንይስጣት😢😢😢😢😢
ተሙ እኳን ደህና መጣህ ኧኳን ለቤታቸው አበቃቸው አላህ ብርሀናቸው ይግለጠው በማያውቁት ነገር ተመስገን እባክህ ዘላለምን አግዘው የንስር አይን ጠፍቶብናል ተጨቀናል የግል ስራቹ አቁማቹ ፈልጉት ተባበሩ
ይጣራ ጀርበቸው ችግር ሳይኖር አይቀርም በርታ ጀግና
እናንተ ልጆጃቹ አግኝታቹ ክስህተታቹ ተምራቹ ወንድምህን ድረስበት እቺ ልኝ መታሰር የለባትም ክፉ ብትሆን ትገድላቸው ነበር
የሰው ልጅ በዚህ ልክ ለብቀላ ይሄዳል እውነት የክፋትን ጥግ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው ፈጣሪ ምህረት ያውርድልን ወዳጆቼ ወደፈጣሪ እንጠጋ የሰይጣን መጠቀሚያ እንዳንሆን ።
ሰላም ጀግና ወንድም ተሙ !!❤❤❤ተሙ መቼም የጀግናው የንስር ዓይን ጋዜጠኛ እንደጠፉ የምታቅ ይመስለኛል እና ከድካ ሾው ጎን በመቆም ወንድማችንን ከነ ነብሱ ድረሱለት ዛሬ 6ቀን ሆነው እኮ በጣም ያሳዝናል እንቅልፍ ነው የሚነሳው በናትህ ተሙ ድረሱለት ።በእግዚአብሔር 🙏🙏🙏😭😭😭
ትር ትር መጣ ጅግና መጣ 🎉🎉🎉🎉ቡም
የልጆች ቤተሰቦች የሆነ ነገር አለ
ተሙ እባክህ ወንድማችንን የንስር ዓይንን ፈልግልን ሌላውን ፕሮግራም ለጊዜው አቆየውና ተባብራችሁ ወንድማችንን አምጡልን እባካችሁ እናንተም እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ይረዳችዋል ፍጠኑ እባካችሁ በጭንቀት ልንሞት ነው😭😭😭😭😭😭😭😭
Sawuyewu betam balage sewunw lijitua edehum altabakalechechewum, sewuyen jarbahun atna enam yemegabahun negar yestewu la Tesfaye, yewashal sewuyew
የልጆቹ እናት ክብር የላትም ለባልዋ ሰው ፊት እንደዚ ካደረገች ብቻው ምን ያደርገዋለች በጣም ክብረ ብስ ናት
Ere Yenisr Aynn Felguln Ebakacchu
እንኳን ከቤተሰባቸው አገናኘሀቸዉ በጣም ደስ ይላል ጀግናዉ ተባረክ. እባክህን ወንድማችንን የንስርን ዕይን በምን ሁኔታ እንዳለ አናዉቅም በጣም ነዉ የሚያሳዝነው የሰዉን ቺግር እየፈታ እሱ ቺግር ዉስጥ ገባ እባካችዉ ተረባረቡ እባካችዉን. ምናልባት እሱ ያሳሰራቸዉ ከስር ቤት ወጥተው ከሆነ ወይም ከቤተሰቦቻቸዉ ነፃ ያወጣቸዉን ጠይቋቸው ለነሱም የማስፈራሪያ ቃል መጥቶላቸዉ ከሆነ ተረባረቡ እርስ በእርሳቸዉ ተባበሩ😭😭
ምን አይነት አወዛጋቢ ነገር ነዉ ጎበዝ ማመንም እያቃተን ነዉ😢😢😢
ተሙዬ የነስር አይንን ፈልጉልን እባካቺሁ ሌላውን ስራ ተዉት ኦባካቺሁ😢😢😢
ሰትየዋ ለባልዋ ትመጭቃለሽ ባልዋ አታስከብርም አባት ምስኪን ይመስላል ጌታ ይጠብቃቸው❤❤❤
ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህን ከፈጣሪ በታች እራስክን ጠብቅ በጣም የምንወደው ወድማችንን የነስር አይን የት ገባ በጣም ጀግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው የሱንም ነገር ያሳስባል ለሰው ነፃነት ብላችሁ እራሳችሁን አደጋላይ ትጥላላችሁ እኔ ምንም አልልም እመብራሃን ትጠብቃችሁ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
Gudiidha bar Kan biyyaa keenya kun 😢😢😢 mee hangaa fedhe ta,e ijjoolleen maal balleessite waqaayyoo firdii isaa siif yaa kennu 🙏😢😢😢😢😢 qoshaasha
Temesgen tebarek yetekom sew amesgunu
ተሙ በረታበተረፈ የነሰር አይንን ፈልጉት
ተሙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችንን የንስር አይንን እንዲገኝ እመብርሃን ነብስ ትጠብቀው
Armnenat 😢😢😢yansir Ayenin faligut😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ ስለውነት ከሆነ እምሰራው የልጅቱንም አባት መጠየቅ አለብህ
ዉንድሜ እበክህን ለዉንድመችን ለነስር አይን ድረሱለት ጉደት ሰይደርሰበት 😢😢😢😢😢😢😢 ዉንድሞቼ ሁለቹኑም አለህ የጠብቀቹ ከኩፉዉች የሰዉረቹ😢😢😢😢😢
የወንድማችን የልጃችን የነሰር አይን መጥፋት በጣም ጨንቆናል አባክህ ተመሰጌን አንተ ራሰህን ጠብቅ ከእግዛብሔር በታች እሱን ፈልጉት አግዛብሔር ቸር ወሬ አሰማን
አብታሞች ሁሌም በገንዘብ ልክ ነው የሚያስበው. ወደ ፀበል ውሰዷቸው. መጀመርያ ለጆቹን እንኳንም እግዚአብሔር አተረፋቸው
ቴመ የንሲር አይን መጢፋት ጨንቀኛል እመቤቴ ቸር ታሰማን ባልና ምሲ የሰርት ግፍ አለ ከዚ የምንማሮ ቤቴሰብ ምንም አይነት ግፍ መሲራት የለበትም ለልጀች ነው የምተርፈ ልጀች እንካን በህወት ተገኝ በልጀች እንደዛ ማረግዋ ጨካን ነች ፈጣር የንሲር አይን ቸር አሰማን ቴሜ እባካችው ራሳችው ጠብቅ ፈጣር እጠብቃችው ወንድመቸ ☝️🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ተሙዬ የሚኪን ነገር ከእግዚአብሔር በታች አደራ❤❤❤❤❤
ልጃቹን አይን ማጥፋት ስህተት ነው ያስጠይቃታል ። ግን ባልና ሚስት ችግር አለባቸው አላናግር አሉ
እውነት ነው በተለይ ሚስትየው ምላሷ አታዳምጥም መለፍለፍ ብቻ ጉድ እኮ ነው የሆነ ሴራ አለባቸው
ተመስገን እባክህ የንስር አይን ጠፍቷል ከዘላለም ጋር ፈልገት እናንተ ጎበዞቺ ናቺሁ እግዚአብሔር ይርዳቺሁ
እናትዮ ትዕግስት የላትም!!የሆነ የተደበቀ ነገር ስላላት : እንድትናገር የማትፈቅፈቅድላት:ሚስጥራቸዉ እንዳይወጣ ነዉ ይሄ ሁሉ ጫጫታ!!!😢 ሰራተኛዎ ግን ምን ይሆን ምን በልጆቹ ያረገቹዉ ነገር በጣም ነዉ የሚያናድደዉ::😢😢😢 በቀል የሚባለዉ ነገር በኢትዮጰያ ምድር በጣም እያስፋፋ ነዉ!!እግዚኣብሔር መፍራት : ማመን ስለ ቀረ ነዉ::Please ወደ እግዚኣብሔር እንመለስ 🙏 በዚህ ኣለም ትንሽ ጊዜ ነን የምንኖረዉ!!!ነገ በእግዚኣብሄር ፊት ቆመን ፍርዳችን እንቀበላለን::😢😢:
ልጅች በማያዉቁጥ በስማም አረመኔ ናት 😢
🎉🎉🎉 ጋዜጠኛ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን።።ወላጆች በደንብ መርቁት።።።።ፈጣሪ ብርሀናቸውን ይመልስላቸው።።።።።ሴትየዋ ወላጆች ባጠፉ ልጆች ምን አደረጉ ፈጣሪ የአንቺን ዓይን ያጥፋ ክፉ ነሽ።።።።።።
ልጅቷ አረፍ ተዋንያነ ናት❤
ተመስገን አይዞህ የኛ ጀግናችን እንተማመንብሃለን
ተመስገን አረ የነስር አይን ፈልጉልን አረ እባካቹሁ እባካችሁ ሌላውን ስራ ተዉት እባካችሁ የነስር አይን ወንድሜ የኔ ጅግና እመብርሃን ትጠብቅህ😢😢😢
😢😢😢
አቤቱ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጲያ የገባ የበቀል መንፈስ ፈጣሪ አጥፍልን
ሚስት ተብየዋ ምነው ረጋ ብትል:: አይን ያወጣች ቱሪናፋ
የክምና ዉጤታቸዉን አላህ ያሳምርላቸዉ እኛም በጉጉት እጠብቃለን ኢሻ አላህ
እባካችሁ,,ወንድሞች,እራሳችሁን,,ጠብቁ,የንስር,,ስለሱ,ከማን,እንስመ,,,ልጆቹ,,በማያውቁት,ተፈተኑ,,እናትየው,,ጠርጥራ,,ነበር,,,,❤❤❤❤❤
ይህ ብቀላ ግን ለምን ለልጆች ይሆናል እዳው የበደለው በደለኛን ማስከፈል ሲገባ ያአባትና እናት ልጅ እዳ ልጆች ምንም በማያውቁት የግፉ ገፈት ቀማሽ መሆናቸው ያሳዝናል ።ለህግ ቀርባ ትቀጣ 😢😢
እባክህ ተመስገን የንስርን አይን እባካችሁ ተረባረቡለት ጭንቀት ላይ ነኝ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀው
ተመስገን እዴት ነህ አላህ ይጠብቅ አድ ሳልናገር ማለፍ ያልፈለኩት ነገር ከናተ ባላቅም የነዚ ልጆች ቤተሰብ ለናተ የጠቆማቹን ሰዎች ማመስገንና ዉለታቸዉን መመለስ አለባቸዉ
የንስር አይን ጉዳይ አሰጨናቂ ነው
ሁሉን ነገር ትተህ እባክህን ተመስገን
😢😢😢😢
እንዲህ ስሞች እውነት አላቸው. ምንም አላየሁባቸውም. እኔም ወንድም አለኝ. የራሱን ድርሻ ወስዶ ልግደላችሁ እንደሚል አቃለው. ታድያ በሱሰ የትም እያጠፋ. ሲዘላዘል ምን ያርጉት
የልጆቹ እናትና አባትን background በደንብ ብታጠናውና የልጅቷን አባትም ብታገኘው ወደ እውነቱ ትደርሳለህ በርታ ጀግናችን ። የንስር አይን ወንድማችንን ለማግኘት ከዞላ ጋር እንድትተባበር በፍቅር እንጠይቅሀለን 🤲🙏
Are yens ayen betam new yenafekegi gn mn larg are being mariyam alchalkum bemariam 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
የንስር አይን መስወር አሥጨንቆኛል አላህ ባለበት ይጠብቀው //ልጆቹ በማያውቁት ነገር ተፈተኑ ልጅቱ ግን የለየላት ማፊያ ናትደ
🤲🤲📖📖🙊🙆💔
አናትየው በትግስት መስማት አለባት
አሚን🙏🙏
ተሙ ልጆችን ቤተሰብጋ። ስላገናኝሁቸው ደስ ብሎኛል 😢😢😢 ግን ተሙ ወድማችን የንስር አይን ጠፍቶብናል እባክህ ድርሱለት እኛ የሁላችሁም ተመልካችነን😢😢😢😢
የወድማችን የነስር አይን መጥፋት እመቤቴን እቅልፍ ነስቶኛል ሁላችነም በጾሎት እንሰብ አብሳሪው መላእክ ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያብስረን😢😢😢😢😢😢😢😢
በጣበጣም😢😢😢እኔም አሞኛል ፈጣሪ ይጠብቀው
ኣሜን ቸር ያሰማን
አሏህ ሰላም ያርገዉ ያረብ
ሁላችንም እንቅልፍ ነስቶናል መልካሙን ያሰማን
ስራዬንም በሙላ መስራት አልቻልኩም😢😢😢
ተሙ የንስር አይንን በህልሜ ስታገኘው አይቻለው እባክ ተባብራችሁ ፈልጉት በጣም የሚያስፈልገን ወድማችን ነው አደራ አደራ በጣም ተጨቀናል😢😢
ምን,በህልም,በእውነት,እኮ,ጠፍቷል
ተመስገን እራስህን ጠብቨቅ አሁን የምናየው በጣም አሰደጋጭ ነገር ነው
የነሥር ዐይን መታገት በጣም አስጨነቆናል
ሀላችሁ ተሰብስባችሁ ፈልጉት እባካችሁ🙏
ለሌሎችም ሽጉጥ መመዘዝ በጣም ያሳስባል
ስለሁሉም እግ/ር ይመስጌን ነገሩን የልጅቷዋንም ሁኔታ አጠሩለት እናም ደግሞ ወንድማችንንም የንስር አይንንም እንድትፈልጉም ይሁን እበክህን በትህትና ነው ምጠይቅህ የኔ ወንድም🙏🙏🙏🙏🙏በርተልን ጀግና
እረ በናታቹ. ስለነስር አይን መልካም ዜና አሰሙን😢😢😢
ተሙ እባክህ የንስር አይን ወድማችንን ፈልጉት ጨቆናል😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ እግዚአብሔር ይስጥህ የተገፉ ሰዎችን የምትረዳ እነዚህ ህፃናት አምላክ ይርዳህ የወለድከው ይባረክ ብየ ተመኘሁ
ኧረ ለንስር አይን ድምፅፅፅፅፅፅፅ ሁኑ በናታችሁ 😥😥😥😥
ወንድሜ የነስር አይን ጠፍቷል ፈልጉት እና አምጡልን ማየት እንፈልጋለን እሺ በተረፈ ጀግና ነክ በርታ ።
እንኳን ዳና ማጣ ተሙ የንስር አይን ጎዳይ አስጫነቀን ኤባካችሁ ድራሱላት 💔💔😭😭😭
Ehtuhi ynhi kenuo nehu bewnhti ywdemhni tehnkenali ftryhni athenku belylhi ehtuhi yegzabhri betsbuhi wduhi bylhubti ftri ygzhu xoluth endrghi bylnebti kedhni mhreti tamtylhi enthi xoluti endergi ehtuhi kenu wdemi ymtali wdemhnmi bhkrebi ymtali yghali belyli ehtuhi selmhu ybezhi ❤❤❤❤❤❤
💔💔💔💔❤️😢😢😢😢😢😢😢😢
💔💔💔💔😭😭😭😭
ተመስገን የኔ ጀግና እባክህ እራስህን ጠብቅ የሰሞኑን ፈተና በፀሎት እንወጣሁ የንስር ዓይን ሰላም እና እንቅልፍ አጣን እባክህ አሳዉቀን የሚኪም ሁኔታ ምን ደረሰ ጨንቆኛል
ሴትየዋ በጣም ምላሰኛ ነች ልታናግራት አልቻለችም ። ልጅቷም ተበዳይ ልትሆን ትችላለች ግን ምንም በማያውቁት በልጆቹ መበቀል አልበረባትም ።
ልጅቱ እውነት አላት ግን ለበቀል ህፃናቶች ላይ ባታደርግ ጥሩ ነበር
መጽሀፍ ቅዱሥ የአባቶች በደል ለልጆች እንደሚተላለፍ ተጽፎ አለና
ወንድም በአላህ የአይን ነስር ወንድማቻንን ፈልግልን አላህ ያስገኛው ዛሬ ደስ የሚል ወሬ ያሰማን ያረብ☝☝☝💪💪
እኔ ድንጋጤው ገደለኘ ምን ስም ይህን እያልኩ
ተሙ እባክህን የንስር አይን ያለበትን ሁኔታ አሳውቀን በጣም ጨንቆናል የምታቀርቡትን ነገር በትክከል መስማት አልቻልንም 🙏😢😢🇪🇷
ሰዋቹ የደበቁት ነገር አለ አባታን ጎድተውታል ለዛ ነው መበቀል የጀመረችው
ሴትየዋ ቀደም ቀደም ለምን ትላለች
አረ ሴትየዋ ወንድምና ወንድም አለያይታ ነው ያገባችው
የኛጀግናእራሰከንጠቢቅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እደዚህ አይነት ሞቱ የሉም ተብሎ ህግ ፈልጎ ያጣውን የደሀ እንባ የሚያብሱ ሚዲያዎች በከንቱ መቅረት ከባድ ነው።ንስር አይን ያወጣከው ሀቅ ያበስከው እንባ ይጠብቅህ ።😢😢😢😢
ተሜ የልጅቱን አባት ፈልግህ በደብ አጣራ የኛ ጀግና ❤❤❤❤. ሴቴየዋ ግን ምን አይነታ ምላሳም ናት እነሱም ብቻ አትደግፍ ልጅተንም ተረዳት ጥፋትም ቢኖራትም እሽ ተሜ 😢😢😢❤❤
የንስር አይን መሰወር አሥጨንቆኛል እግዚአብሔር ባለበት ይጠብቀው😢😢😢😢😢
አረ ወንድማችን የነስር አይን ዱረሱለት እባካቹ 😢😢😢😢😢😢
ተሙ እባክህ ተረዳድታቹ የንስር ዐይንን ፈልጉት ስራቹ በጣም ከባድ ነው በቶሎ ተረባርቡበት እርዱት
የንስር ዓይንን አፈልጉን እባካቹ ሹፌሩንም እባችሁን ድረሱላቸው ተሙ
በጣም እሚገርም ነገር ነው ምን አይነት ጊዜ ነው አሁ ይቺ ሴት ሃቅ ካላት በህግ ሐይማኖት ካላት ለፈጣሪ መስጠት ሲገባት በአቃራጭ ገንዘብ ለማግኘት ብላ ይቺ ነፍሰ ገዳይ አረመኔ ወንበዴ የጨለማ ልጅ ገንዘብ አምላኳ ይቺደፋርና ልምድ ያላት ግፈኛ ፈጣሪ ይፍረድባት የልጅን ነገር ወልዳ ትቅመሰው ኡፍ ልጆቹ ሲያሳዝኑ የኔ ቆኔቆንጆዎች ንፁህ ልጆች ናቸው
መድሐኒአለም በምህረቱ ይጎብኛቸው
ወዴሀኪም ውሠዷቸው ኸረበአላህ የነሥር አይንን ከምን ዴረሠ ዛሬ መልካም ዜና ካልሠማሁ መጨለሌነው
ዴምሪኝ🎉
እደውበሂወትበተገኝ
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤. እረ ተሜ የነስር አይን ፈልጉት ሳይጎዳ ያአላህ አንተው በራህመትህ ጠብቀው 😢😢😢😢 በቅርብ ክይር አላህ ያሰማን ያረብ 😢😢😢
ያአላህ አሚንንን በጫም ጨንቆናል አላህ ይፈርጀን ባለበት ይጠብቅልን በጥበቃህ ጌታዬ
@علح.عل አሚሚን ያረብ
ተሜ ልጅትዋ እውነት አላት ለምን ሠውየዉ በመጨረሻ ምንም አንፈልግም ትውጣልን ያለበት ምክኒያቱ የሠራው ወንጀል አለ
ተሙ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ ልጆቹን ህክምና ውሰዱዋቸው እንዲያዩ😢😢😢
ማዳመጥ የማይችሉ ሰዎች ትዕግሥቱን ይስጥህ ተመስገን !!
እረ ተሙ የንስር ዐይን ፈልጋት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ምን አይነት ሰይጣን ሴት ናት ህፃናት አሳውራ ደሞ ትንሽ አታፍርም ነውራም 😥😥
ልጂቱ አንበሳናት ትንሺ የልጆቹን አይን ባታጠፍ ጡሩ ነበር😮😮😮
ተሙ እግዚአብሔር ይባርክህ የንስር ዓይን ጉዳይ በጣም አስጨንቆናል እባካችሁ ዱካሻ ጋር ተባብራችሁ ድረሱለት አግኙልን
የነስር አይን ጉዳይ በጣም አሰጨነቀን እባክህን ፈልጉት አትርፉት በአላህ
እባካችሁ ወንድሜ አንተም ብቻህን አትቀሳቀስ ሚኪንም።ተከታተለው ደስ ብሎን ነበር እናንተን የዘመናችን ጀግኖች ፈጣሪ ስለስጠን አሁን ግን
ለምን 😮😮
ኣፈኣለኝ ብላ ደግሞ ትናገራለች።😢😢😢😢😢 እንኮን መስኪኖች ልጆች በእቅፍ ወላጃቸው ኣደረሳቸው🙏🙏🙏
ትንሹ ጀግና ጌታ ይባርክህ እናትና አባት ልጆቻችሁን በህይወት ስላገኛችው በጣም ደስ ብሎኛል እግዚያብሄርን አመስግኑ በህይወት ለመገኘታቸው ተመስገን ነው አሁንም ያ እውሩን አይና ያበራ ጌታ ይዳብሳቸው ይማራቸው !!
ትርታ እግዚአብሔር ይስጥህ እነዚልጆች ያወጣኸቸው ላባት ለናት በቀል የደረሰባቸው ችግር በጣም ያሳዝናል እኔ በቀል ማድረግ የምፈልገው ጥሩ ነገር አድርጌ ማስቆጨት ነው ደስ የሚለኝ እንደዚህ አይነት ምን ያስደስታል ትርታ ወንድሜ አንተን ከክፉ ይጠብቅህ
ልጆች በማያዉቁት ነገር መበደል የለባቸዉም የምር ሲያሳዝኑበዚህ እዲሜያቸዉ አይንን ማጣት ይከብዳል😢😢😢
ተሜ እራስክን ጠብቅ ወድሜ በቀል አለ❤❤እባካችው እራሳችውን ጠብቁው።።። የንስር አይን ታግቷል😢
እንኳን ከልጆትቻቹሁ ጋር ተገናኛችሁ 2 አመት ቀላል ልጅ ከበተስብ መለየት
አንተንም አስጨነቅንክ ውንድሜ አባክህ የወንድማችን የነስር አይን ጉዳይ አንዴት ነው ምስማት ናፍቀን እኮ መላኩ ቅዱስ ገብርኤ አናንያን አዛርያል ሚሳኤልን ከክፉ መከራ ከነበልባል እሳት ያወጣው አምላክ እናንተንም ይውጣልን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏
የንሰር አይን እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ሰላምህን ያሠማን
ተሙ የንስር አይንን አፋልገን😢😢😢😢
ተሙ በጊዜዉስጥ የሉ ሰዎች እጅግ ክፉ ናቸዉ ጌታኢየሱስ ይጠብቅህ የንስር አይንን ፈልጉት እባክህ እባክህ አደራ
ተምየ ስለ ነስር አይን መጥፋት በጣም ጨንቆናል ፈልጉልን ከፈጣሪጋ ሁኑና መድሀኒያለም ይርዳችሁ😢😢😢😢😢
ዠም ብሎ ይጨንቀኛል በማርያም ፀልዩልኝ😢😢😢😢😢
ትክክል ከሆነች ልጅቷ በጣም ጎበዝ ናት
Mnu new gobez misknochun megudat...
Betam tasazignalesh min Aregu hitsanat banchi ga bideris tiru new wey
የህፃናት አይን መጥፋት ነው ጉብዝና 🥺🙄
እኮ
አኡዙቢላህ ምኑናው ጎበዝ
ሠራተኛዋ እውነት ሆኖ የንብረት የንብረት ጥያቄ ካላት ህግ እያለ በህግ መጠያየቅ ስትችል ልጆቹን እንዲህ ማሰቃየቷድርጊቷ እራሴን አሳምሞኛል ። ቶሎ ለፍርድ ትቅረብ።ያማል።
ወላጆች እባካችሁ አቅሙ ስላላችሁጊዜ ሳታባክኑ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ሀገር ቶሎ እንዲታከሙ አድርጉ።
ወንድማች እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ።ዘርዘርህ ይባረክ።ጠላትህ አመድ ይሁን።እንጄራ ይውጣልህ። ከሰው በላይ ያድርግህ። ፈጣሪ በረከቱን ያድልህ።
ሰዎቹ ግን መናገር እንጂ የመስማት አንደበት የላቸውም ነገሮች እንዳይጣራ ያረጋሉ ኤጭ ስያስጠሉ
ተሙ እባክህን የነስር አይን ታግታል እባክህን አፍልጉን እባክህን ተጨነቅን እደዉ ኬዳነምህረት በሰላም ባለበት ትጠብቀዉ 😢😢😢😢
😢😢😢😢😢😢😢
እረ ተጨንቀናል የነስር አይናችን ጠፍቶ እረ ተረባረቡና አግኙልን ኡኡኡኡ
ያአላህ የንስር አይንንበመጥፋቱ በጭቀት ተዉጠናል አተንም አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤
ሙስሊሙም ክርስቴኑም ድአና ፅለት እናርግ ለጠፋዉ ወድማችን ስራመስራት አልቻልኩም ድገት ትዝየለኛል ወላሂ
ፈጣሪ እኳን በሄወት ተመለሱ እኳን ደስአላቹወላጆችም❤❤❤❤ እሶግንፈጣሪየስራዋንይስጣት😢😢😢😢😢
ተሙ እኳን ደህና መጣህ ኧኳን ለቤታቸው አበቃቸው አላህ ብርሀናቸው ይግለጠው በማያውቁት ነገር ተመስገን እባክህ ዘላለምን አግዘው የንስር አይን ጠፍቶብናል ተጨቀናል የግል ስራቹ አቁማቹ ፈልጉት ተባበሩ
ይጣራ ጀርበቸው ችግር ሳይኖር አይቀርም በርታ ጀግና
እናንተ ልጆጃቹ አግኝታቹ ክስህተታቹ ተምራቹ ወንድምህን ድረስበት እቺ ልኝ መታሰር የለባትም ክፉ ብትሆን ትገድላቸው ነበር
የሰው ልጅ በዚህ ልክ ለብቀላ ይሄዳል እውነት የክፋትን ጥግ ኢትዮጵያ ውስጥ ነው ያለው ፈጣሪ ምህረት ያውርድልን ወዳጆቼ ወደፈጣሪ እንጠጋ የሰይጣን መጠቀሚያ እንዳንሆን ።
ሰላም ጀግና ወንድም ተሙ !!❤❤❤
ተሙ መቼም የጀግናው የንስር ዓይን ጋዜጠኛ እንደጠፉ የምታቅ ይመስለኛል እና ከድካ ሾው ጎን በመቆም ወንድማችንን ከነ ነብሱ ድረሱለት ዛሬ 6ቀን ሆነው እኮ በጣም ያሳዝናል እንቅልፍ ነው የሚነሳው በናትህ ተሙ ድረሱለት ።በእግዚአብሔር 🙏🙏🙏😭😭😭
ትር ትር መጣ ጅግና መጣ 🎉🎉🎉🎉ቡም
የልጆች ቤተሰቦች የሆነ ነገር አለ
ተሙ እባክህ ወንድማችንን የንስር ዓይንን ፈልግልን ሌላውን ፕሮግራም ለጊዜው አቆየውና ተባብራችሁ ወንድማችንን አምጡልን እባካችሁ እናንተም እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ከእግዚአብሔር ጋር እግዚአብሔር ይረዳችዋል ፍጠኑ እባካችሁ በጭንቀት ልንሞት ነው
😭😭😭😭😭😭😭😭
Sawuyewu betam balage sewunw lijitua edehum altabakalechechewum, sewuyen jarbahun atna enam yemegabahun negar yestewu la Tesfaye, yewashal sewuyew
የልጆቹ እናት ክብር የላትም ለባልዋ ሰው ፊት እንደዚ ካደረገች ብቻው ምን ያደርገዋለች በጣም ክብረ ብስ ናት
Ere Yenisr Aynn Felguln Ebakacchu
እንኳን ከቤተሰባቸው አገናኘሀቸዉ በጣም ደስ ይላል ጀግናዉ ተባረክ. እባክህን ወንድማችንን የንስርን ዕይን በምን ሁኔታ እንዳለ አናዉቅም በጣም ነዉ የሚያሳዝነው የሰዉን ቺግር እየፈታ እሱ ቺግር ዉስጥ ገባ እባካችዉ ተረባረቡ እባካችዉን. ምናልባት እሱ ያሳሰራቸዉ ከስር ቤት ወጥተው ከሆነ ወይም ከቤተሰቦቻቸዉ ነፃ ያወጣቸዉን ጠይቋቸው ለነሱም የማስፈራሪያ ቃል መጥቶላቸዉ ከሆነ ተረባረቡ እርስ በእርሳቸዉ ተባበሩ😭😭
ምን አይነት አወዛጋቢ ነገር ነዉ ጎበዝ ማመንም እያቃተን ነዉ😢😢😢
ተሙዬ የነስር አይንን ፈልጉልን እባካቺሁ ሌላውን ስራ ተዉት ኦባካቺሁ😢😢😢
ሰትየዋ ለባልዋ ትመጭቃለሽ ባልዋ አታስከብርም አባት ምስኪን ይመስላል ጌታ ይጠብቃቸው❤❤❤
ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እባክህን ከፈጣሪ በታች እራስክን ጠብቅ በጣም የምንወደው ወድማችንን የነስር አይን የት ገባ በጣም ጀግና ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው የሱንም ነገር ያሳስባል ለሰው ነፃነት ብላችሁ እራሳችሁን አደጋላይ ትጥላላችሁ እኔ ምንም አልልም እመብራሃን ትጠብቃችሁ💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
Gudiidha bar Kan biyyaa keenya kun 😢😢😢 mee hangaa fedhe ta,e ijjoolleen maal balleessite waqaayyoo firdii isaa siif yaa kennu 🙏😢😢😢😢😢 qoshaasha
Temesgen tebarek yetekom sew amesgunu
ተሙ በረታበተረፈ የነሰር አይንን ፈልጉት
ተሙ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችንን የንስር አይንን እንዲገኝ እመብርሃን ነብስ ትጠብቀው
Armnenat 😢😢😢yansir Ayenin faligut😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተሙ ስለውነት ከሆነ እምሰራው የልጅቱንም አባት መጠየቅ አለብህ
ዉንድሜ እበክህን ለዉንድመችን ለነስር አይን ድረሱለት ጉደት ሰይደርሰበት 😢😢😢😢😢😢😢 ዉንድሞቼ ሁለቹኑም አለህ የጠብቀቹ ከኩፉዉች የሰዉረቹ😢😢😢😢😢
የወንድማችን የልጃችን የነሰር አይን መጥፋት በጣም ጨንቆናል አባክህ ተመሰጌን አንተ ራሰህን ጠብቅ ከእግዛብሔር በታች እሱን ፈልጉት አግዛብሔር ቸር ወሬ አሰማን
አብታሞች ሁሌም በገንዘብ ልክ ነው የሚያስበው. ወደ ፀበል ውሰዷቸው. መጀመርያ ለጆቹን እንኳንም እግዚአብሔር አተረፋቸው
ቴመ የንሲር አይን መጢፋት ጨንቀኛል እመቤቴ ቸር ታሰማን ባልና ምሲ የሰርት ግፍ አለ ከዚ የምንማሮ ቤቴሰብ ምንም አይነት ግፍ መሲራት የለበትም ለልጀች ነው የምተርፈ ልጀች እንካን በህወት ተገኝ በልጀች እንደዛ ማረግዋ ጨካን ነች ፈጣር የንሲር አይን ቸር አሰማን ቴሜ እባካችው ራሳችው ጠብቅ ፈጣር እጠብቃችው ወንድመቸ ☝️🙏🙏🙏🙏❤❤❤
ተሙዬ የሚኪን ነገር ከእግዚአብሔር በታች አደራ❤❤❤❤❤
ልጃቹን አይን ማጥፋት ስህተት ነው ያስጠይቃታል ። ግን ባልና ሚስት ችግር አለባቸው አላናግር አሉ
እውነት ነው በተለይ ሚስትየው ምላሷ አታዳምጥም መለፍለፍ ብቻ ጉድ እኮ ነው የሆነ ሴራ አለባቸው
ተመስገን እባክህ የንስር አይን ጠፍቷል ከዘላለም ጋር ፈልገት እናንተ ጎበዞቺ ናቺሁ እግዚአብሔር ይርዳቺሁ
እናትዮ ትዕግስት የላትም!!የሆነ የተደበቀ ነገር ስላላት : እንድትናገር የማትፈቅፈቅድላት:
ሚስጥራቸዉ እንዳይወጣ ነዉ ይሄ ሁሉ ጫጫታ!!!😢
ሰራተኛዎ ግን ምን ይሆን ምን በልጆቹ ያረገቹዉ ነገር በጣም ነዉ የሚያናድደዉ::😢😢😢
በቀል የሚባለዉ ነገር በኢትዮጰያ ምድር በጣም እያስፋፋ ነዉ!!
እግዚኣብሔር መፍራት : ማመን ስለ ቀረ ነዉ::
Please ወደ እግዚኣብሔር እንመለስ 🙏
በዚህ ኣለም ትንሽ ጊዜ ነን የምንኖረዉ!!!
ነገ በእግዚኣብሄር ፊት ቆመን ፍርዳችን እንቀበላለን::😢😢: