ለቤተሰቤ ስል በየቀኑ እደ*ር ነበር// ባንከሩ ሰራተኛዋን ሲደ*ር ተያዘ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ለቤተሰቤ ስል በየቀኑ እደ*ር ነበር// ባንከሩ ሰራተኛዋን ሲደ*ር ተያዘ

Комментарии • 424

  • @AnshaSeid-gi7ei
    @AnshaSeid-gi7ei Месяц назад +52

    😢የንስር አይንን ፈልግልን ጀግናዉ😢😢😢

  • @hejueu
    @hejueu Месяц назад +90

    ወድም እባክህ ወድማቺን የነስር አይንን አደጋ አጋጥሞት ነው በፍለጋ ጉካ ሾው ወይም ዘላለም ዘገየን በፍለጋ እርዳው እባክህ

  • @tsedeketilaye4021
    @tsedeketilaye4021 Месяц назад +16

    ውድ ጀግናው ወንድ ሀብታሙ ,,እኔ ላንተ ያለኝን አድናቆትና የሙያው ጥበብህ ችሎታ እጅግ ምጡቅና አርኪ ከመሆኑም በላይ ድፍረትህ አካላዊ በቃትህን ጉብዝናህን መግለጫ ቃላቶች ያንሱኛል። ቅርብህ ብሆን ኖሮ በሁሉም መስክ በፍላጎት ወኔ ባግዝህ ደስ ባለኝ ። በርታ ራስህንም ጠብቅ !! እግዜር ካንተ ጋር ይሁን !!

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה Месяц назад +28

    ሀብታሙ። እራስህን ጠብቅ የንስር ወድማችን ጠፊቶብን ተጨቃአለች። ነብሴየ

  • @SaheedSaheed-fu3ep
    @SaheedSaheed-fu3ep Месяц назад +36

    የነስር አይን ፈልጉልን ሀብቴዋ እንዳን ለሰው የሚደርስ ጀግና ወንድማችን ነው

  • @AminaAmina-sy7lg
    @AminaAmina-sy7lg Месяц назад +37

    እኔ ወላሂ ኮምቸ አላውቅም እከታተልሀለሁ ግን አንድ ነገር ላስቸግርህ የንስር አይን ወድሜ ፈልግልን በቻልከው አቅም 😢😢😢😢😢

    • @ሲዳማ
      @ሲዳማ 28 дней назад

      ምንድነው የነስርን አይን አልገባኝም

  • @nasserjemal8915
    @nasserjemal8915 Месяц назад +16

    ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
    እባክህን የንስርአይን ወንድማችን ዱካው ጠፍቷል
    እባካችሁን ከነ ዘላለም ጋር በማፋለግ ተባበሩን

  • @muluwerk2011
    @muluwerk2011 Месяц назад +7

    ሀብትሺየ እንኳን በስላም መጣህ 🙏🙏🙏እስኪ እናተ ጄግና ጋዜጤኞች ወንድማችንን የንስር አይንን በጋራ በመተባበር ፍልጒልን ከፈጣሪ በታች ከእናተ የሚያመልጥ ነገር የለምና!!

  • @NanaNana-g9x
    @NanaNana-g9x Месяц назад +7

    ሀብትሽ እውነት የተረጋጋህ አስተዋይ ጀግና ነህ ፈጣሪ ካተጋ ይሁን❤❤❤❤

  • @trhas1706
    @trhas1706 Месяц назад +23

    የነስር አይን ወንድማችን ፈልገልን ወንድማች በማርያም 😢

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 Месяц назад +3

    ተባረክ የኔ ወንድም እንዳንተ ያለ የሐቅ አርበኛ ይኑርልን!!!👌🏽👌🏿👌🏾🙏🏾🙏🏿🙏🏽👏🏾👏🏿👏🏽💚💛❤️

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc Месяц назад +14

    ወንድማችን እባክህ የነስር አይን ወንድማችጠፍቶብናል ዘላለምን አግዙት ሚኪም ታስሯል እርዱት እባካችሁ በጣም ተጨንቄአለቱ ቸሩ መድሀኒያለም ይድረስላችሁ🙏🙏😢😢😢😢😢

  • @Ikram-o5n
    @Ikram-o5n Месяц назад +17

    እባካችሁ የንስር አይንን ፍልጉልን😢😢😢😢😢

  • @HananJelita-et9zk
    @HananJelita-et9zk Месяц назад +6

    መጣህ ጀግና ሀብታሙ የኔ የምስኪን ጠበቃ እባክህ የነስር አይን ፈልጉልን😢😢😢😢

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ
    @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ Месяц назад +12

    ተሙ የነስር አይን ታግቶል እባካችሁ ፈልጉት ነገም በኔ ይደርሳል በማለት ተባበሩት
    መኪየ ጀግናዉ ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ይሁንክ በሰቱ ልቸነቅ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @akaletedla5940
    @akaletedla5940 Месяц назад +16

    😡⛔😭👉ድሃ ማለት እኮ ከሰው በታች አልተፈጠሩም:: በሐገራችን ውስጥ ድሃ ሠው መብት የለውም። ለዚህም ግን መብታችን እንዲጠበቅ ሁላችንም መተባበር አለብን።

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት ከባድ ነው

  • @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ
    @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ Месяц назад +19

    ፍትህ ለነሥር አይንንን😢😢😢😢

  • @SaseiAbebe
    @SaseiAbebe Месяц назад +23

    ሀብታሙ የንሥር አይን ጠፍ አረ ፈልጉልን ዱካሻን አግዙልን

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Месяц назад +4

    ወንድማችን ጀግናው በርታልን እራሳችሁን ጠብቁ እባክህን ወንድማችን የንስርዐይን ወንድማችንን ተባብራችሁ ፈልጉልን ከእግዚአብሔርጋራ እግዚአብሔር ይርዳችሁ አሜን ፫

  • @gtimemob370
    @gtimemob370 Месяц назад +4

    እበክ ልለምንህ ያንስር አይን ፈልግልን እበክ ዎንድሜ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tsaga-r6z
    @Tsaga-r6z Месяц назад +3

    የተባዳዎች አባት እንኳን ደና መጣጥፍ ጤናና እድሜ ጭምሮ ይስጥክ

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 Месяц назад +4

    ጀግናው ! እንኳን ደህና መጣህ
    ለ ወንድ# ወንድ አለ # በትክክል ።

  • @rabehjkcall8360
    @rabehjkcall8360 Месяц назад +3

    ምን አይነት ደረቅ ነዉ ምንም እንዳላረገ ቢኮፈስ እንደዉ ደህና ቦክስ ብታቀምሠዉ ብዬ ተመኝቼ ነበር ሆኖም የጁን ያገኛል ግን የኛ ሀገር ህግ ብዙም አያረካም ይሁን እስኪ ልጆቹ ዉስጣቸዉ ይረካል ቢያንስ በርታ እራስህን እየጠበክ

  • @mercato967
    @mercato967 Месяц назад +12

    እግዚአብሄር ይባርክህ በዚች መከረኛ አገር ላይ እንዳንተ ያሉ ሚሊየኖች ይወለዱባት።ዘርህ ይባረክ።

    • @Goohoo-h7n
      @Goohoo-h7n 17 дней назад

      እግዚአብሄርይባርክህበዚችመከረኛአገርላይእንዳንተያሉሚሊየኖችይወለዱባትይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉

  • @eshetetegegnmr-df1ky
    @eshetetegegnmr-df1ky Месяц назад +5

    ሀብታሙ..!የተረጋጋህ.:በደንብ አዳማጭ: ለተጎዱት የምትቆም..በጉልበት ሲመጡብህ የምተቋቋም..እውነተኛ ታማኝ በመሆንህ. ተባረክ ! እ/ር ይጠብቅህ

  • @TigistMahari
    @TigistMahari Месяц назад +9

    ሀብታም ጅግና ሰው ነህ በጣም ነው እማደንቅህ የማዉጣጣት ስራህ ጉበዝ ጀግና ከፓሊስ በላይ ነህ አደንቅሀለህ 🎉🎉🎉

  • @wellowello1084
    @wellowello1084 Месяц назад +4

    አሰይይይይይ ድግ አረካዉ ወድሜ አራሰህን ጠብቅ አድራ ሀብትሽጀግና ነህ የንሥር አይን ጠፍኧረ ፈልጉልን

  • @Abenezrr
    @Abenezrr Месяц назад +7

    ሀብታሙ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ በርታ!!ግን እባክህ የንስር አይን ፈልጉትትትትትት

  • @አማራነኝየጀግናዘር
    @አማራነኝየጀግናዘር Месяц назад +11

    የኔ እናት አይ የሴት ልጅ መከራ😢😢😢😢😢😢

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Месяц назад +11

    ሀብትሽ እራሳችሁን ጠብቁ የነስር አይን ጠፋብን ተባብራችሁ ፈልጉት አላህ ይርዳችሁሁሁሁሁ😢😢😢😢😢😢😭😭😭

  • @marituawoke7204
    @marituawoke7204 Месяц назад +2

    ወንድማለም እባክህ እራስህን ጠብቅልን የንስር አይንም ይሄው ታግቶብናል እና ጨንቆናል

  • @TesfaneshTiku-o5c
    @TesfaneshTiku-o5c Месяц назад +2

    እባክህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የንስር አይን ጠፍቷል አደጋ ላይ ነው, ዱካ ሾው / ዘላለም እየፈለገዉ ነው አግዘዉ እባክህን 🙏🙏🙏🙏

  • @IdrisMohamed-n8m
    @IdrisMohamed-n8m Месяц назад +15

    ጀግናው,እባክ,የነስርአይንን,😢😢😢😢😢😢

  • @myhomeethio
    @myhomeethio Месяц назад +12

    የንስር አይንን አፋልገው ዘላለምን አግዘው please.

  • @زمزمزمزم-ك8ذ
    @زمزمزمزم-ك8ذ Месяц назад +21

    ወንድሜ ሀብታሙ እረ የነ ስር አይን ታግቶል ባአላህ ከዘላለም ጎን ሁናችሁ ፈልጉትትት።

    • @SMa-mv5xb
      @SMa-mv5xb Месяц назад

      ተገታል አላየሽም

  • @אבטהפקראדיס-י9פ
    @אבטהפקראדיס-י9פ Месяц назад +5

    ፈጣሪ የእስራኤል ዓምላክ ይርዳህ እንዲህ ለተጎት
    ለደካማወቺ ሰለምደርስ ፈጣሪ
    ያሰብከውን ያሳካልህ

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk Месяц назад +1

    በጣም ደስ ብሎናል ፈጣሪ ከአንተ እንዳይለይ በዱኣችን እንጠይቀዋለን አይዞህ

  • @AmarSufyan-wr8qk
    @AmarSufyan-wr8qk Месяц назад +4

    በሁሉም ነገርህ እወድሃለሁ ለተበደሉ ለተጨቆኑ የምትቆም በመሆኑና ባለጉዳዮችህን የምታስተናግድበት መንገድ ናቸው ጥያቄህ ግልጽ አጭርና ከጉዳዩ ጋር ብቻ የተገናኘ መሆኑ ሙሉ ቪዲዮውን እንድመለከት ያደርገናል በርታ

  • @zerihuneshetu8273
    @zerihuneshetu8273 Месяц назад

    ጎበዝ እንደዚህ ነው አግባብ ስራ የሚሰሩትን በማጋለጥህና ለተበደሉ በመቆምህ በጣም የምትመሰገን ነህ በርታ ሰላምህ ይብዛ🙏👋👏🙌💐💐🇪🇹🇺🇸

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה Месяц назад +4

    እባካችሁ። ጠባቂይ። ያስፈልጋችሆን

  • @Mom-m5u
    @Mom-m5u Месяц назад +2

    ሀብትየ እንኮንደህናመጣህ እባክህ እራሥህንጠብቅ መናፅር ተጠቀም ሚኩም ታሳር የነሥርአይንም አልተገኝም ፅልዩ ላችው ።የሁሉም ተከታይወች።🤲🤲🤲ያርብ አላህይርዳችው

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer Месяц назад +3

    ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ

  • @طيبةمحمد-ز8ف
    @طيبةمحمد-ز8ف Месяц назад +1

    ኧረ ሀብትሺ እባክህ ወድም አለሜ የነሥር አይንን ደረሱለት በቻላችሁት መጠን እኔሥ ታምሜ አለሁ በጭቀት እመቤቴ ትድረስልህ አደራዉን አምላኬ ክፉህ አያሰማኝ

  • @toyba3774
    @toyba3774 Месяц назад +2

    ሰላም ወድሜ ሚኪ እደትሆነ
    ወድሜ የንስር እና ቢኒ ድረሱላቼው
    ቢኒን የንስርን ድምፃቼውን አሰሙንንን🎉🎉🎉🎉
    አተንም አላህ ይጠብቅህ❤

  • @debraworktuffa6504
    @debraworktuffa6504 Месяц назад +3

    እባክህ ወንድማችን የንስር ዓይንን ተባብራችሁ ፈልጉት በእግዚአብሔር ሰም እንጠይቃለን

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Месяц назад +2

    ወንድማችን እባክህ የንስር አይንን ተረባርባችሁ አድኑት ከዘላለም ጋር ሁላችሁም

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 Месяц назад +4

    ሀብትሽ ጀግና እና ቆፍጣና ለፍትህ የቆምክ በመሆንህ ለተገፉ ተስፋነህና በርታ

  • @Mikimiki.67
    @Mikimiki.67 Месяц назад

    ሃብትሽ ወንድማችን ስንወድህ እኮ በርታልን የነስር አይንን ደግሞ ሲገኝልን ደስተኞች እንሆናለን ተባበሩ እባካችሁ።

  • @فاطمةحسين-ر4ت
    @فاطمةحسين-ر4ت Месяц назад +17

    የነስር አይን ታግቷል በጣም አፋልጉን

  • @mahammedisaliya3071
    @mahammedisaliya3071 Месяц назад +2

    ያንስር አይን እበክህ ወድሜ ታጊቶወል ፈልጎት 😢😢😢😢ያአለሀ

  • @Chalo1202-c7g
    @Chalo1202-c7g Месяц назад +7

    ለጉልበታሞች እግዚአብሔር አለ ጀግና ጋዜጠኛ

  • @LemlemLemlem-c3p
    @LemlemLemlem-c3p Месяц назад +1

    ሃብቴ ወንድሜ ስወድህ ማሪያምን የዘመናችን ጀግና ብዬሃለዉ

  • @ወይንሸት-ቘ6ኸ
    @ወይንሸት-ቘ6ኸ Месяц назад +2

    ጀግናነህ ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉

  • @EtalemMulat
    @EtalemMulat Месяц назад +2

    ሀብትሽ እባክህ የንስር አይን ታግቶል እና ጨቆናል አፋልገን🙏

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Месяц назад +3

    ወድም ጅግናው ናሥር አይን አፍልጎን እባካችሁ 😢😢😢😢

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp Месяц назад +3

    ወንድሞቻችን በርቱልን አረ እባካችሁ የንስር አይን ምን እናድርግ አረ እባክህ ሀብቴ ፈልግልን

  • @kadijaradi1899
    @kadijaradi1899 Месяц назад +1

    ሀብትሽዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ካሜራ ማንችህ እራሳችሁን ጠብቁቁቁቁቁቁ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Месяц назад +4

    ጀግናዉአሲአላህየጠብቃቸሁ🎉🎉🎉

  • @kenessabukuna6937
    @kenessabukuna6937 Месяц назад +1

    Supperhero ❤❤❤❤
    Thank you brother❤for you helping innocent girls ❤ Good job
    May God protect you brother !

  • @rahamanurhussen5771
    @rahamanurhussen5771 Месяц назад +2

    ውይ ልቤ እንዴት አራስከው ሰው ሰርቶ ላይበላ ነው እውነቱን ነው ህግ የለም ብሎ ነው ሃብታሙ አላህ እድሜህን ያስረዝመው

  • @tsegaasfaw7391
    @tsegaasfaw7391 Месяц назад

    ወንሜ ሃብትሽ የተቸገሩትን ለመርዳት የምታደርገው ጥረት እጅግ የሚደነቅ ነው ።ወደፊትም አቅምህ በፈቀደው ሁሉ የብዙዎችን ዕንባ እንደምታብስና አጥፊዎችንም ተገቢውን ቅጣት እንዲያገኙ ሌሎችም በዚህ ዓይነት ተግባር የተሰማሩ ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ስለሚያደርግ በርታልን ለማለት እወዳለሁ ። በዚህ አጋጣሚም በንስር ዓይን ላይ ከደረሰው በመማር እራስህን እንድትጠብቅና ከተቻለህም አንተም እስክንድርም እሱን ለመፈለግ በሚደረገው ጥረት እርዳታ ከፈለጉ እነዘላለምን ብታነጋግራቸው ለማሳሰብ እወዳሁ ።❤

  • @zj2164
    @zj2164 19 дней назад

    አብታሙ ዘመንህ ይለምልም። የተባረክ ወንድም ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። ይህ ሰይጣን አረመኔ እግዚአብሔር ይገስጸው። የሴቶች ና የሕጻናት ጥቃት መች ይሁን በኢትዮጵያ ውስጥ የምበቃው። painful 😢😢 😭😭

  • @ספרזאודה-נ3ד
    @ספרזאודה-נ3ד Месяц назад +3

    ሐብታሙ እንኳን ደህና መጣህ ዘመኑ ክፉ
    ሰለሆነ እራስህን ጠብቅ 🎉🎉🎉🎉
    የነስር ዐይን ሁላችሁ ተባብራችሁ በየአቅጣጫው ፈልጉት ቸር ወሬውን ያሰማን🙏

  • @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ
    @የከላላዋቀበጥ-ረ9ኀ Месяц назад +7

    ነሥር አይንን ክባካችሁ አፋልጉንንን😢😢😢

  • @AlimetAhmed
    @AlimetAhmed Месяц назад +7

    ወይኔ የነሰር አይን እንቅልፍ ነው የነሳኝ ምን አጋጥሞት ይሆን

  • @Ethiopia12-n5g
    @Ethiopia12-n5g Месяц назад +4

    ሐብቴ ወንዱ ተባቱ ጎንደረው ።

  • @BelyuKassa
    @BelyuKassa Месяц назад +6

    ሀብትሽ እባክህን እራስህን ጠብቅ የንስርአይንን ፈልግልን እባክህ እባክህ

  • @mulugidey7228
    @mulugidey7228 Месяц назад +1

    የምስኪነዎች ኣባት ንርልን💪💪💪

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus7156 Месяц назад

    ተባረክ ወንድሜ እድሜ ከጢና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 🙏❤️🙏❤️🙏

  • @maryamenat8287
    @maryamenat8287 Месяц назад

    አብትዬ በዚች ምድር ላይ እንዳንተ ያሉ ጀግና ወድሞች ያብዛልን እህቴ አይዞሽ ይህ ልክስክስ የጁን አግኝቷል❤ ጠንካራ ሁኝ❤

  • @heywotsiyoum5016
    @heywotsiyoum5016 Месяц назад +1

    Anbesa anten yewoledo ente yebarequ🙏❤️❤️❤️❤️

  • @TINSAE-ke9hh
    @TINSAE-ke9hh Месяц назад +1

    ምን ጉድ ነው 😭😭😭ጌታ ሆይ አንተ ጃግና ባርታ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እግዚአብሔር ካክፉ ሁሉ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️

  • @RDaawd
    @RDaawd Месяц назад +1

    የንሰረ,አይንን,ፈለጉልን,አላህ,ይጠበቅህ,ባለህበት,ወድሜአለህ,ይጠብቅህ,አተንም

  • @ሰለሀ
    @ሰለሀ Месяц назад +7

    እበክህን ያንስር አይኒን ፈልጉት

  • @meremmohamed3360
    @meremmohamed3360 Месяц назад +1

    የነስሬ አይን ጠፉቷል ተባበረን እባክህ

  • @Asail-i3z
    @Asail-i3z Месяц назад +4

    መጥፎ ስራ የሚሰሩትን አትሸፍኑቸው ሌላ ሰራተኛ ነገ ማጣቱ አይቀርም ፊታቸውን ግለጡት

  • @AaBb-kc9jh
    @AaBb-kc9jh Месяц назад

    በጣም የምገርም ሰው ነው ተናጋግረናል ይላል እንዴየ teciu You ሃብታሙ

  • @GaladOsss
    @GaladOsss 9 дней назад

    ይሄንን ጀግና ጋዜጤኛ እባካችሁ ቢያንስ100ግዜ ሼር እያደረግን እናበረታታው ❤❤❤❤

  • @AhhshdhSggshsg-xu7xq
    @AhhshdhSggshsg-xu7xq Месяц назад +4

    ጀግናነህ🎉🎉🎉🎉

  • @almazalam1230
    @almazalam1230 Месяц назад +5

    ባናት ሀብቴ እራስህን ጣብቅ ክኅላ ሳው ይኑር 🥰🥰

  • @אלמצהאיאראיה
    @אלמצהאיאראיה Месяц назад +7

    ሀብታሙ እባካችሁ የንስር ወድማችን ፈልጎት በጣም ልብይስብራል

  • @Rshan-w7e
    @Rshan-w7e Месяц назад +7

    እረ የንስር አይን ፈልጉልን

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Месяц назад +6

    አይ ሀብትሽ አድርገህ ምታስደስተኝ ተባረክ

  • @TsehayChereka
    @TsehayChereka Месяц назад +2

    የንስር አይንን ፈልግልን ጀግናዉ እባክህ ተባበሩና ጀግናችን የንስር አይንን ፈልጉልን አሁን ምንም ስራ አይኑቹ ስራቹ የንስር አይን መፈለግ ይሁነ ከዱካሾ ሀ,ጋር ሆናቹ ፈልጉልን አደራ እራስህን እየጠበቅ በቃ እኔ ለሂላቹም መፍራት ጀመርኩ ሁሉ ነገር ነው ያስጠላኝ እሱን መታገት ከሰማው ጀምሮ

  • @TesfenshYegetaAlij
    @TesfenshYegetaAlij Месяц назад +4

    ምኪና የንስር ዓይን በአደገ ውስጥነቻው ድርሱለቻሁ እበካቹሁ ኢትዮጵያዊን😢😢

    • @FhgdFhh
      @FhgdFhh Месяц назад

      ሚኪ ማነው አላውቀውም የንስር አይን ጭቀቱ ሊገለኝነው በእውነት

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Месяц назад +1

    እንጀራ። ይውጣልህ ወንድምነህ። ከ ክፉይጠብቅህ

  • @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
    @ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ Месяц назад +2

    ጅግናው ፡ እግዚአብሔር ፡ እድሜ ፡ ጤና ፡ ይስጥህ ፡

  • @fekadieassefa932
    @fekadieassefa932 Месяц назад

    እግዚአብሄር ይስጥህ ወንድማችን ፍትህ ላጡ ፍትህ እንዲያገኙ ራስህን መዋዕት አድርገህ የምትሠራው ሥራ ያስመሰግንሃል። ራስክን ጠብቅ አደራ!

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Месяц назад +3

    ዛሬ፣አደኛ፣ነኝ፣፣ወድሜ፣፣በናትህ
    ወድማችን፣የነሥር፣አግን፣ድረሡለት፣እዳይገሉት፣፣ጨነቀኝ፣ባካቹ፣😢😢😢😢😢እናቱ፣ታማለች

  • @ueuri3r
    @ueuri3r Месяц назад +3

    ሀብትሽ የንስር አይን ወድማችን ጀግናችን የትገባብን

  • @mahboba1239
    @mahboba1239 Месяц назад +1

    አላህ ይስጥ የኔ ወንድም ለዛውም እፃን ልጅ
    እሲተሳሰብ የለለ

  • @nanny3146
    @nanny3146 Месяц назад +2

    Wow thanks brother great job berta 😮😮😮😮😮😮

  • @TenisAbabai
    @TenisAbabai Месяц назад +2

    Habte fatarr kakifu yitabiki jagna wendimachin bartalin ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት Месяц назад +22

    አረ ወንድሞቸ እራሳችሁን ጠብቁ በንስር አይን ስንጨነቅ ሚኪም ታሰረ ሚኪስ በህግ ከለላ ዉስጥ ነዉ የንስር አይን ግን እስካሁን ያለበት አልታወቀም 😢😢😢

    • @Idhidyshdjhd
      @Idhidyshdjhd Месяц назад +1

      ልክ ብለሻል

    • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
      @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ Месяц назад

      ምን መታሰር ብቻ ሚኪኮ በጩቤ አክስቱ እስር ቤት አስወግታዉ ሆስፒታል ነዉ ያለዉ ፈጣሪ መጨረሻዉን ያሣምረዉ

    • @ወለተ-ሠንበት
      @ወለተ-ሠንበት Месяц назад

      @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ እደታሠረ የተጻፈ ነዉኮ ዉዴ

    • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ
      @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ Месяц назад

      @@ወለተ-ሠንበት ነዉዴ በፀሎታችሁ እናስበዉ አይ ደህናሰዉ ፈተናዉ ብዙነዉ

    • @ወለተ-ሠንበት
      @ወለተ-ሠንበት Месяц назад

      @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ በጣም ማርያምን ልክ ነሽ ጸሎት ነዉ ሀይላችን እሄንን ፈተና አልፈዉት ድምጻቸዉን ለመስማት ያብቃን

  • @kiduslove2390
    @kiduslove2390 Месяц назад +1

    ሀብታሙ እባክህ የንስር አይንን ፈልግልን ተዉ ግን ባልሰማ ዝም አትበሉ ተባበሩና ፈልጉት

  • @HawaHawa-d9n
    @HawaHawa-d9n Месяц назад +1

    ፍትህ ለነስር አይን ያረብ ባለበት አላህ ይጠብቅህ

  • @HayuYimer-k3m
    @HayuYimer-k3m Месяц назад +1

    የኔጀግና ወንድም ወላሒ የነስርአይንአንጀቴንበልቶታል ለስንቱ ሚስኪን የደረሰ እባክህን አፈላልጉት

  • @almazgegremaniam8928
    @almazgegremaniam8928 Месяц назад

    ሀብታሙ ጀግና ነኽ እባክህ ሁላችሁም ዩቱበሮች ተባበሩና የንስር ዓይንን ፈልጉ 😢

  • @GodWilling-i1z
    @GodWilling-i1z Месяц назад +6

    ሀብትሽ ጅግና መጣ 🎉🎉🎉🎉ቡም