ድፍን ሠላሳ አመት ፈጅቶብኛል ይህን እውቀት ለማግኘት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • ሰብስክራይብ በማድረግ የማኪባ ቤተሰብ ይሁኑ።

Комментарии •

  • @dessiegetahun5251
    @dessiegetahun5251 2 часа назад +4

    ወንድሜ በዚህ ዓለም ላይ የምትኖረው አንድ ጊዜ ብቻ ስለሆነ አንተ ብቻ ዕውቀትህን አሟጠህ አስመዝግበህ ለማለፍ ለምታረጋቸው ሁሉ አድናቂህ ነኝ በርታ ገብቶሀል በቃ! ተባረክ

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew 2 часа назад +4

    በርታ ወንድማችን ጨምሮ ጥበብን ያድልህ።የሀገሬ ሰው የራሱን ጥሎ የነጮችን አንጠልጥሎ ነው ነገሩ ።የጥበብ ሁሉ ጌታ ክርስቶስ ነው መጥቶ አያሳየንም የተሰጠንን መርምረን ማወቅ የእኛ ፈንታ ነዉ ።

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 17 часов назад +22

    እትዬ አበበችኮ ስለደሸት ነግረውናል፣ እጅግ በጣም ነው ደስ የሚለው ስለ ደሸት ማወቅ❤❤❤፣ በርታልን ወንድማችን የትኛውን ወጣት አንቃው፣ እኛ ችላ ቀሮች ነን እያለ የሚታሉውን፣ አንቃው አስተምረው በራሳችን እንኩራ የራሳችንን እንጠቀም እስቲ ፣የራሳችንን እየናቅን የሰው የምናሞገሽ ነን፣

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    እርሱን አሰተካክለው ከሰማይ እሳት የሚያዘንበው አልፋና ኦሜጋ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ብቻ ና ብቻ ነው እርሱ ካዘዘ ግን እንደ ነብዩ ኤልያስ በጾም በጸሎት በሰግደት የጸና ለወዳጅቹ ፀጋን አብዝቶ ይሰጣል ለታመኑለት ታማኝ ነው የኤልያስ አምላክ አምላካችን እናም እንደ ቅዱስ ኤልያስ ደመናን መለጎም የሚቻለው ብዙ መልፊትንና እግዚአብሔርን ማሰደሰትና ከእግዚአብሔር ዘንድ ንጽሁ ሁኖ መገኚት ይጠይቃል እናም ለእይታ ብላቹሁ የፈጣሪን ሰራ አትፈታተኑ እርሱን ቀይሪ
    የተፈጥሮ መድኃኒቶች እኮ ልዩ ናቸው በእውነት እጽዋትን እንደቀላል ነገር ባናያቸው በእውነት ጥሩ ነበር ግን ለአባቶቻችን ለእናቶቻችን አምላካችን ጌታችነሰ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር እንደፈቀደ ጥበብን እውቀትነሰ ሰጥቷቸው ነበር እኛ ዛሬ የአባቶቻችን የእናቶቻችን ጥበብና እውቀት ንቀን ባዶ ቀፎ ሁነን የነጭ ተለላኬ የተቀደሰውን ትተን የረከሰውን የምንፈልግ ሆንን ጥበቡም እውቀቱም ከአብሮ ሞተ እኔ አስታዉሳለሁኝ ሁለቱም እግሪ ቁስል ወጥቶብኝ ነበር አንዲት ቦታም ደኅና የሚባል የለም ነበር በጣም ያሳክከኛል ሳከው የደማል አመድ ይመሰል ነበር እና የማውቃት ደግና ጥበበኛ እናት ነበርች ምሳና ቅጠል ቆርጠችና በሰት አነደደችው ከዚያ ነዶ ካለቀ በኃላ አመድ ሆነ ከዚያ እሱን ዉሃ ባልነከው ቅቤ ለወሰችው በወፍራሙ ከዚያ እግሪ ቀባችኝ 3ቀን ተቀበው ከዚያ ድርቅ ብሎ ቀር ጠባሳ የለ ምን የለ የተፈጥሮ ሰውነቴ ተመለስ እና ለይች ሴትዮ ጥበብን የሰጣት የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሠገር ይሁን እና እሷም ልጄ እግዚአብሔር የሰውን ልጅ እኮ ሁሉን ሰጥቶታል እኛ አናሰተዉል አልን እንጂ መድኃኒቱ ከቤታችን ነበር ትዉልዱ ግን አያሰተዉልም እግዚአብሔርንም አያዉቅምም ጥበብንም ንንቃል አለችኝ የዛሬ 17አመት እና ይች እናት ሁሌም በልቤ አለች ደግሞሞ የሰፈር አዋላጅ ነች ሁሉም ሲወልዱ እሷ ነች የምትጠራው ማርያም ማርያም እያለች አማትባ በሰላም ይወልዳሉ ይህ ጠበብ ከእግዚአብሔር ነው እና እናት አባቶቻችን ሳይማሩ የተማሩ እንቁ ጥበበኞች እምነት ያላቸው ነበር ግን ሳናዉቃቸው እየሔዱብን ነው አንዳንድ ቢኖሩም አልተጠቀምንባቸውም ልንሰማቸውም ፍቃደኞችም አይደለነም ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስክርስቶስ እግዚአብሔር ወደ ማንነታችን ይመልሰን

    • @Hizkealberhanu
      @Hizkealberhanu Час назад +1

      Lemin igre mengdin yechelemaw aserarun atabraram neber,mechem yelim atilegnim

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 10 часов назад +76

    አይ የሰው ልጅ ሞኙ ቁጥር 1 የሆነውን ነገር ትቶ በሌላው ላይ ይቃዣል ፤ይህ ቁጥር 1 የተባለው ምንድን ነው ትለኝ እንደሆነ ከሀጢአት በሽታ ተላቀህ በቅድስና በንፅህና መኖርን ብቻና ብቻ ላይ ትኩረት ማድረግ ነበረብህ ፤ሌላው ግን የምትፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልግህን ሁሉ ቅዱሱ እግዚአብሔር ሊሰጥህ ፍፁም የታመነ ነው፤ አንተ የዋህና ሞኝ የሰው ልጅ ሆይ ንቃ ንቃ ንቃ እስከመቼ ትተኛለህ ፤አዲስ ሰው ለመሆን አሁኑኑ ቆርጠህ ተነሳ፤ ማንኛውም እውቀት ወደ ንፅህና፣ወደ ቅድስና ካልመራህ ከንቱ ነው አስተውል!!!!!!! አስተውል !!!!!!! አስተውል ።

  • @messi16ada44
    @messi16ada44 День назад +7

    ጀግና ነህ ኑርልን ዮሐንስ የኛ ትልቅ ሰዉ ሁሌም ትገርመኛለህ ነፍ ዓመት ኑርልን አስተሳሰብ 100% አመለካከት 100% አዉቀት ካንተም በላይ ፈጣሪ ስላለ - አነጋገ ር. አዛኚነት. ባህልን ተባቂነት. በማንነት መኩራት 100% ኑርልን ::

  • @ZerihunAlemayehu-lo9cg
    @ZerihunAlemayehu-lo9cg 4 часа назад +1

    የሐንስ ሽፈራው በጣም ጥሩሰው ነህ ፈጣሬ ይጠብቅህ የአንተን ትምህርት እከታተላለሁ

  • @YabuEskndir
    @YabuEskndir 7 часов назад +4

    ቲክ ቶክ ላይ በጣም እከተለዋለው በጣም የሚገርም ነገር ነው የሚያስተምረው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ጨምሮ ጨምሮ እውቀትን ይግለፅልህ

    • @EndaleEndale-xh5jy
      @EndaleEndale-xh5jy 7 часов назад

      አንተን ብሎ ክርስቲያን
      ከወደቁ መልአክ የተማሩትን የሰይጣን ስር መማስ እንደትልቅ ነገር ታሞጋግሳለህ

    • @lovemusic2023
      @lovemusic2023 6 часов назад

      እንዲህ ቸኩላችሁ የምትሳደቡ ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ!!!​@@EndaleEndale-xh5jy

    • @nigatassefa4435
      @nigatassefa4435 5 часов назад

      @@EndaleEndale-xh5jy. eshi yegna awaki????

  • @AnimutKumie-t8j
    @AnimutKumie-t8j 10 часов назад +7

    ጎበዝ ነህ ግን ምን ያረጋል እኛ ኢትዮጵያዊ የእራሳችንን ጥለን የሰው ኪሚካል እፈለግን

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 6 часов назад +6

    ክርስትያኖች ለምን አትነቁም ይህ የአጋንንት እውቀት ነው። ራሳችሁን እስራት ውስጥ አትክተቱ።

  • @Ayele-Rodamo
    @Ayele-Rodamo 23 минуты назад

    ወይ ከንቱነት 😮 ስለነዚህ ዓይነት ነገሮች ከብዙ ጉዱዩ ከሚመለከታቸው አካላት ሰምተናል። እዚህ ላይ በቃላት ማሽሞንሞኑ የዋሁን የምድሬን ሕዝብ ሊያሳምን ይችላል ። ወደድንም ጠላንም ከሌላው ኃይል ጋር የሚሠራ ሥራ ነው ። ኃይሉን ግን ከእግዚአብሔር ጋር ወይም ከጤነኛ ጥበብ ጋር ብቻ ማገናኘት እጅግ በጣም የዋህነት ነው ። በግልጽ ሰይጣን ይጠቀምበታል ። "ፈረንጅ" ከሚያዘጋጀው መድሃኒት ጋር አገናኝቶ "የእኛ" ምንም ችግር እንደሌለበት መቁጠር አሳዛኝ ነው ።እግዚአብሔር ይራራልን! ዓይኖቻችንንም ይክፈትልን! ውይ ከንቱነት!

  • @yoditabebe6919
    @yoditabebe6919 4 часа назад +11

    ወይኔ ወይኔ አገር የጠንቆይ ጥርቅም ጠያቂዋ ደግሞ ያሣዝናል ለትውልድ እደዝ የዘቀጠ ነገር የሰጋም የነብሰም ገዢ እየሱስ ክርሰቶሰ አልፋ ና ኦሜጋ ብቻ የጥበብ ባለቤት ❤❤❤❤

    • @meklitasamenew
      @meklitasamenew 3 часа назад +2

      እንደ እናንተ አይነት የፈረንጆች ድቅል ነው ሀገራዊ እውቀትን ጥንቆላ እያላችሁ ወደኋላ ያስቀረን።ፈረንጅ ኮከብ ቆጠራን በአማርኛ ሲሆን ጥንቆላ አስትሮሎጂ ተብሎ ነጭ ሲያመጣ ትክክል ?እህ እንዴት እንዴት የእኛን ወስደው ቋንቋ ቀይረው ሲያመጡ ታምናላችሁ።ነጭ አምላኪ ሁላ

    • @53067
      @53067 2 часа назад +1

      ከድህነት ከርሀብ ከበሽታ ፈቀቅ ያላለ ህዝብ ግን ብዙ ፋይዳ ቢስ ተረተረት😂 ያስቁኛል

    • @53067
      @53067 2 часа назад +1

      ​@@meklitasamenewፈረንጅ ፈረንጅ ፈረንጅ ኢትዮጵያ ከለቀቀ በዋላ እንድ ስንዝር አልተራመደችም።

    • @meklitasamenew
      @meklitasamenew 2 часа назад +2

      @@53067 የሚገርመው አንዷ አንቺ መሆንሽ

    • @meklitasamenew
      @meklitasamenew 2 часа назад +1

      @@53067 ፈረንጅ ሊሰርቅ እንጂ ሊሰራ መቼም ሀገራችን መጥቶ አያውቅም ።ግን ግን በራስ ጥረት ሀገር ማሳደግ እንደሚቻል ሩቅ ሳንሄድ የቡርኪናፋሶው መሪ ሀገሩን በአጭር ጊዜ የት እንዳደረሳት ተመልከቺ።እኛ እንዲህ ዓይነት መሪ አልታደልንም ለማኝ እና የነጭ አጎብዳጅ የሀገር አንድነት የሚፈራ ነውና ።ለዚህ ደግሞ የሁላችንም አስተዋጽኦ አለበት የእራሳችንን እየናቅን የትም አንደርስም

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u Час назад

    ትዕግሥት ግርማ ደስ የምትይ ጋዜጠኛ ነሽ!!!ስልጣን ቢኖረኝ ትልልቅ እንግዶችን ቃለ መጠይቅ የምታደርጊ የኢትዮጵያ ቴሌቪዢን ብሔራዊ ጋዜጠኛ ነበር የማደርግሽ።

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 50 минут назад

      በዛሬው ባቀረበችው ፕሮግራም ግን የምሰጣትን የነበረው አከባበር አውርዳብኛለች

    • @DerejeDw-h4u
      @DerejeDw-h4u 35 минут назад

      @ እኔም ፍሬ አላገኘሁበትም። የእሷን አቀራረብ እና ሁኔታ ግን ወድጀላታለሁ።

  • @TigistLegesse-d8x
    @TigistLegesse-d8x 3 часа назад +6

    እዚህ ላይ የምትሳደቡ ሀሏ የፈረንጅ ገረዶች ነጭ መድሀኒት ቀምሞ ሲሰጣችሁ ጠንቋይ አትሉ ስር በጣሽ አትሉ ትቅሙታላችሁ ጀርመን ያለው ትልቁ ሜዲሲን ዪንቨርስቲ የአኛን አባቶቻችን ፅፈው ያስቀመጡትን እየገለበጡ ለእኛ ይሰጡናል አድንቀን አጨብጭበን አቃጥረን እንቀበላለን እዚህ ሰው ሲሰራ አታሰሩ መድሀኒት እኮ ከቅጠልና ከስራስር ነው የሚሰራው አስቲ ትንሸ አንብቡ ብዙ ከመዉራት አሳፈሪዎች

  • @fanataye7334
    @fanataye7334 4 часа назад +12

    በጌታ በየሱስ ስም የደብተራ የጥንቆላ መንፈስ የፈረሰ ይሁን

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 2 часа назад +1

      😅😅ጥንቆላ እይ ጩፋ እና ማነው ያ የብብቱን ላብ ጠርጎ የሚያበላቹሁ ፖስተር ተብዬ ወመኔ ነብይሽ እሱ ጋር ነው የምታውቂው እናንተ ሉተራውያን የምዕራባውያን ሰልባጆች ስለጥንቆላ ከመናፍቅ በላይ የሚያውቅ የለምን እናንተ ብታስረዱን አይሻልም

  • @LuckyThrone-pb1kw
    @LuckyThrone-pb1kw 5 часов назад

    Berta wendimea, 1ken yih hoy hoy Titen wede rasachin Tilik ewketoch yeminfeligibet gizea ruk iyhonim...enameseginalen.

  • @meskubogale4409
    @meskubogale4409 11 часов назад +7

    ዩ ቲዩቡንም፣ ቲክ ቶኩንም ተከታታይ ነኝ የዮሐንስ ሽፈራው፣ በጣም ምርጥ ሰው። ባህላዊ እውቀቱ የሚደነቅ፣ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው። እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥህ። ዮሐንስ ማለት ሀብት ነው ።

  • @getishasf
    @getishasf 5 часов назад +4

    መዳን በጌታ በኢየሱስ ብቻ ነዉ ።

    • @AfomiyaAlemayhu
      @AfomiyaAlemayhu 45 минут назад

      ምንድነው ለመስበክ ለመዳን መድሃኒቱን በሰዉ ልጅ አድሮ ስጥቶናል እንደሽፈራውና አበበች

  • @dagnewkifle3871
    @dagnewkifle3871 12 часов назад +32

    12 መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    ይህ ስም እየሱስ ክርሰቶስ ነው።
    የሐ፣ሥራ 4
    የተማሰ ስር የተበጠሰ ቅጠል የተቀመመ ክኒን በእርሱ ስም ያህል የመፈወስ ፈፅሞ አቅም የላቸውም።

    • @tekele_t5607
      @tekele_t5607 5 часов назад

      @@dagnewkifle3871 ዛሬ በጣም ተገርሜአለሁ አሁን ይሄ ወግ ስለ ስጋ መድሐኒት ነው ወይንስ ሰለ ነፍስ መድሐኒት ነው እየተነገረ ያለው
      ጎበዝ እናስተውል እንጂ

    • @NigussieNadew
      @NigussieNadew 4 часа назад +1

      ሀኪም ቤት ሄደህ ታክመህ ታውቃለህ ወይስ አታውቅም?

    • @WeldeTensae
      @WeldeTensae 2 часа назад

      ምግብ አቁምና ከዛ---

    • @WeldeTensae
      @WeldeTensae 2 часа назад

      ምግብ ሁሉ ከዕፅዋት ነው የሚገኘው !

    • @MelkieBelay
      @MelkieBelay 2 часа назад

      ማን ጠራህ ይህንን ደሞ አንተ ገና አሁን ነው የሠማህው አይደል ? እኛ ቆየን ወንድሜ በክርስቶስ እየሡሥ ካመን ይህ ደሞ የሡ ፀጋ ነው ?

  • @leulsegedtekle309
    @leulsegedtekle309 3 часа назад +5

    . ወንድሞቼና እህቶቼ ይህ ሰዉ የተለማመደው በማር የተለወሰ የጥንቆላ አሰራር ነው። አመልካች ጣቱ ላይ ሳይቀር ያደረገው ቀለበት በጨለማው ዓለም የኪዳን ምልክት ነው። እባካችሁን ወደ ሲኦል አትሂዱ በንስሐ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ተመለሱ :: የዓለም ፍጻሜ ላይ እንገኛለን ኢየሱስ ይመጣል።

  • @EfnanAberham
    @EfnanAberham 8 часов назад +16

    በምድር ቢሆን በሰማይ ያለ እውቀት ወደ እግዚአብሔር ልጅ ወደ እየሱስ ክርስቶስ ካላመጣህ ከንቱ ነዉ።በተለይ በሰሜን ኢትዮጲያ የሚኖሩ ኢትዮጲያውያን ከንቱ የሆነውን ትተው ወንጌልን ቢሰብኩ ሀገራችን የት በደረሰች።
    የኢትዮጲያ ብቸኛው መደሀኒት ወንጌል ነው።

    • @user-lu3ek4zu9k
      @user-lu3ek4zu9k 4 часа назад

      🙏🙏😭😭👍tekekl

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 2 часа назад

      አቤት መናፍቅ የወመኔ ፖስተር መቀለጃ ሆናቹሁ ስለሰሜን ህዝብ ልታወሩ ክርስትናን ከደቡብ ነው ያበቀልሽው አንቺ ስለክርስትና ለሰሜኑ ህዝብ ልታስተምሪ ከብት መጀመሪያ ወመኔ ፖስተር ከሚጫወትባቹሁ ቡና ቤት ምስል ቸርቻቹ በወጣቹሁ በስሙ የምትዘባበቱ አስመሳይ ተኩላዎች እኮ ናቹሁ እናንተ መናፍቆች እናንተ መች ክርስትናን አውቃቹሁ😅እየሱሴ እያሉ በየመንገዱ መጮህ በባዶ ሜዳ ዌንጌል የሚመሰላቹሁ የአጋንት ውላጆች ለኦርቶዶክስ ወንጌል ልታስተምሩ እናት ለልጇ ምጥ አስተማረች ነው

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 49 минут назад

      ትክክል

  • @sarahbay3607
    @sarahbay3607 Час назад

    Very interested topics ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 часа назад

    የአሁን ስልጣኔ ሰይጣንነት ነው ግብረሰዶም መሰልጠን ብለው አይደል ከእንስሳ ወርደው ለሰይጣን ግዞት የወደቁት ሰው እንዴት የዘላለም እሳት ለመኖር ይሰየጥናል አቤቱ ማስተዋልን ስጠን የዲያብሎስ አጀንዳ አራማጆችን ለይተህ ምታ ከኢትዬጵያ ምድረ ገፅ አጥፋልን አሜን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤

  • @Living_witness
    @Living_witness 4 часа назад +8

    ምንም ቢሽሞነሞን ከእርኩሳን መናፍስት ጋር ቁርኝት ያለው የጥንቆላ ክፍል ነው፤ እኔም እልሐለሁ ወደ አዳኙ ክርስቶስ ተመለስ። በነፍስም በሥጋ የሚያድን ብቸኛ አዳኝ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው።

    • @daniman1216
      @daniman1216 Час назад

      ደንቆሮ ዳማ ከሴ ምች ሲመታሽ አያድንሽም ምች የሆንሽ

  • @freweyniferreira6981
    @freweyniferreira6981 23 часа назад +1

    Adoro conteúdos sobre o nosso país ❤continuam agradecida.

  • @tsigeredatedela9856
    @tsigeredatedela9856 12 часов назад +13

    ዮሀንስ ሽፈራዉ አድናቂህ ነኝ በርታ❤❤❤

  • @soseashe
    @soseashe 8 часов назад +4

    ባህላዊ ህክምናውን ባልቃወመውም ነገር ግን ቃል ስጋ ሆነ ብለህ እየሱስን ቦታ በላሊበላ ስለተካህው ተቃውሞ አለኝ

    • @GetachewWolde-xk5sd
      @GetachewWolde-xk5sd 7 часов назад +1

      የቃል ስጋ ሆነ ትምህርትን የሚገልጥ ምሳሌ ለማለት እንጂ ክርስቶስን ለመተካት አይደለም

    • @ቴክታእናጰጥሪቃ
      @ቴክታእናጰጥሪቃ 7 часов назад

      በውጪው አለም 13 ቁጥርን ብዙ ቦታ እይጠቀሙርም ለምሳሌ 13 ፍቅ የለም ከ12 ዘሎ 14 ነው ያለው

  • @solomontesfaye9259
    @solomontesfaye9259 Час назад

    እውነት ነው እኔ ምስክር ነኝ እናቴ ካንስር ነበርባት እና አንድ አመት ብቻ ነው የምትኖው ተብላ የአበሻ መድሀኒት ወስዳ አሁን 20 አመት ሆኖታል አለች እግዚአብሔር ይመስገን

  • @zemenThomas-ru4nf
    @zemenThomas-ru4nf Час назад

    ቲጂ የኔ ትሁት የኔ መልካም ❣️

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 15 часов назад +4

    የሚገርም ልጅ እውነት እግዚአብሔር እውቀቱን ሰጥቶቷል እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @lilee8717
    @lilee8717 22 часа назад +4

    ዮሐንስዬ ይበልጥ ተረዳሁ። The charisma, the aura that surrounds you all over speaks, angelic!😇, May God be with you all the time. You are indeed a gift sent from above to us. ውድ ዮሐንስ ሽፈራው እንወድሃለን!🌻💚@yohansshefraw

    • @AlulaZagway
      @AlulaZagway 5 часов назад

      angelic@$%@!!$kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @ዘጊዮርጊስ
      @ዘጊዮርጊስ 4 часа назад +1

      ያሰራው ግርማ ሞገስ ነው እንደሱ መስሎ እንዲታይ ያረገው😂

    • @lilee8717
      @lilee8717 2 часа назад

      @ዘጊዮርጊስ ሂድ!😂 ተወው እስቲ look at him....innocent faced..

    • @ዘጊዮርጊስ
      @ዘጊዮርጊስ Час назад

      @@lilee8717 አይ innocent, እነ አጅሬ ጸባያቸው እንደዛ ነው ጎበዝ

    • @lilee8717
      @lilee8717 20 минут назад

      @@ዘጊዮርጊስ ቢሰራውም እራሱ ነው ለራሱ የሰራው እሱ ደሞ ጥበብ ነው። ስታስቡት ቆይ ሁሌሌሌሌ ከመቼ ጀምሮ ነው ሰይጣን በጎ በጎ ነገር በመፍጠሩ የሚደሰተውና አንድን ሰው ያንን ስራዬ ብሎ እንዲያዘወትር አብሮ ጎንበስ ቀና የሚለው??? critical thinking training ልጀምር እንዴ ጉድ እኮ ነው?@yohansshefraw ጉድህን ስማ ባክህ። ትግዕስትህ ብቻ ገራሚ ነው። እኔ ብሆን ኖሮ ...

  • @SaraMeitku
    @SaraMeitku День назад +1

    እንኳን ደና መጣህ ወንድም ቲጅየ የኛ መልካም ❤❤❤❤❤❤

  • @Eden-k2z
    @Eden-k2z Час назад

    ወንድሜ ማንም የማይቀማህን እውቀት አምላክ ሰጥቶሀል አብዝቶ ይግለፅልህ

  • @Habeshakin1
    @Habeshakin1 17 часов назад +14

    ከጥቂት አመት በፊት እድሜዬ ከ 200 ይበልጣል የሚል video ለቅቆ አይቼዋለሁ። የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ አስተምራለሁ ብሎ 20,000ብር ተቀብሎ የተበሉ ልጆች ቢመሰክሩ ጥሩ ነበር። በግዜው ባህርዳር የደወለ ሰው አጭበርባሪ ነው ነበር የተባለው። ስለራሱ ከሚናገር በእርሱ ጥበብ የዳኑ ቢመሰክሩ ጥሩ ነበር ያውም እርሱ ያላዘጋጀው ሰው ከሆነ። ምንም አያውቅም ለማለት አልፈልግም የሚናገረው ነገር የሆነ ኢንፎርሜሽን ያለው ይመስላል። ከመበላት ትድኑ ዘንድ እንድትመረምሩ ብቻ በቀናነት ጻፍኩት።

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 17 часов назад +2

      ህጋዊ ፈቃድ ተሰጠው ክትትልና መስተካከል ያለበት አሰራር ያስፈልገዋል የትም አገር ያለ ነው እንደዚህ አይነት አሰራሮች በህንድ በቻይና በቬትናም በየሁሉም አገር አለ በጣም በተመጣጣኝ ዋጋ ህክምና የአመጋገብ ስርዓት ያስተምራሉ።።።

    • @ማርያማዊ
      @ማርያማዊ 9 часов назад +3

      ደብተራ ኖው የተዋረሰ።

  • @MemNon-h6p
    @MemNon-h6p 4 часа назад

    እንዳያጠፉህ በተለይ ዶክተር አበበች😮ከሠማችህ ።።ሽፌ ዝም ማለት ይበጅህ ነበር

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 16 часов назад +15

    ዌስተርኖቹ ብልጦች ናቸው፣ ከኛ እውቀትን ወስደው, እነሱ እኛን አጉል አምልኮ ነው መጥፎ ነው ብለው ጭንቅላታችን ውስጥ ጅልነትን አስቀመጡ😢

  • @MuluAbera-f7p
    @MuluAbera-f7p День назад +8

    ቲጅዬ ተባረኪ ይህን ወድ ሰው ሰላቀረብሽልን

  • @shimelesabebe2nd146
    @shimelesabebe2nd146 6 часов назад +9

    የሐይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የሰይጣንን ስርና መንገድ መከተልን ነው የ ያዝከው ወንድሜ ና ወደ ጌታ ኢየሱስ እሱ እዉነትና ሕይወት ነው

    • @nigatassefa4435
      @nigatassefa4435 5 часов назад

      haymanot aydelem yastemarew eko betefetro medan endemichal egiziabher silefeterew neger new. ye haymanot sibket aydelem. bezi emenu eko alalem. min aynet mejajal wust new yalehew wendime?

    • @degsewfente6426
      @degsewfente6426 3 часа назад +1

      አይባልም

    • @respectall8517
      @respectall8517 3 часа назад +1

      Who are you to judge?did you see him when he does wrong?

    • @natnailzelalem
      @natnailzelalem 38 минут назад

      አንች ነሽ ሰይጣን አሱ

  • @fyou2241
    @fyou2241 9 часов назад

    Wow he iss brilliant❤❤❤
    What he is saying dont even really know people in Europa and America/world/

  • @ኬርዬየኔማር
    @ኬርዬየኔማር 7 часов назад

    yewenet yohanis bezeh zemen le Ethiopiawiyan yetelake medagnachin new enitekemibet yabizah emebirihan kekifu hulu titebikih 💚💛❤

  • @Eden-k2z
    @Eden-k2z Час назад

    ቲጂየኔ ውድ አባክሽ እጄ ን አሞኝ እየተሰቃየሁ ነው በማርያም ዮሐንስን ላገኘው አልቻልኩም እባክሽ እርጂኝ በናትሽ

  • @Mykey21-r3d
    @Mykey21-r3d 13 часов назад +1

    Men I love this guy ❤

  • @AtakltiAbadi-z5n
    @AtakltiAbadi-z5n 22 часа назад +17

    ኣይይይ እቺ ጠባብነት የኣጋንንት ተዋርሶ ጥበብ ኣላቿት ነፍስን ሽጦ በስጋ ለመክበር ,,ተው እንጂ, ዕፅዋቱን ገቢር ኣይደለም ከዛ በፊት የሚደገሙ የኣጋንንት ስሞች የለም,ሎቱ ስብሓት ክርስቶስና ሃዋርያቱን የትኛው በሽተኛ ነው በዕፅ የፈወሱት ,በእየሱስ ክርስቶስ ሰም ኣዘው አይደለም ተነስና ተመላለስ የሚሉት የነበረው,በመንፈሳዊነት ሸፍናችሁ የተኩላው የዲያብሎስ ጠባብነት ደንዝዛችሁ ሰውን ታደነዝዛላችሁ, ማስተዋሉን ይስጠን

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 9 часов назад

      መሀይም ሁሉም በቃ ለእንተ አጋንንት ነው አረ ተማሪ 🙄

    • @ቴክታእናጰጥሪቃ
      @ቴክታእናጰጥሪቃ 7 часов назад

      ፋረንጅ ያስቀመጠልህን መዳኒት ቃም እፁብ ድንቅ የእባቷቻችን ጥበብን አጣጠሉ ከንቱ ትውልድ ይህ ልጅ እፁብ መልካም ስው ነው እግዚአብሔር ይጠብቀው

    • @hailemichaelbogale6258
      @hailemichaelbogale6258 5 часов назад

      Paracetamol advil eyale

    • @leulsegedtekle309
      @leulsegedtekle309 3 часа назад

      እዉነት ብለሀል አንተ ሰዉ ። በትክክል የአጋንንት አሰራር ነው ይሄ መተትን የሚወድ ትውልድ ወደ እግዚሐብሔር ቢመለስ ይሻለዋል። ክርስቶስ ለመጣ በደጅ ነው ንስሐ ግቡ።

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f Час назад

      😅😅ስለዚህ ኪኒን መርፌ መዳኒት አያስፈልገንም😅ምርት ነው😅

  • @EndaleE-r8n
    @EndaleE-r8n 8 часов назад +3

    ከጠቋሚ እጣቱ ቀለበት ማድረግ ጠንቋይ ነው?

  • @ህይወት-መ9መ
    @ህይወት-መ9መ 9 часов назад

    የመከነ ትውልድ ካለ ነጭ እውቀት ያለው የማይመስለው ትውልድ። የያዘውን ወርቅ አፈር ነው ብለው የሚያስጥሉት እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ የኛስ የአእምሮ ድንዛዜ አይደለም ለአገሬ ለአለም ያሰጋል🙆‍♀️

  • @GetachewEshetu-rf1je
    @GetachewEshetu-rf1je 2 минуты назад +1

    Please ከ ቤተ መንግስቱ ላይ አዝንብበት እስኪ እንይህ

  • @MedhanitWsemayat
    @MedhanitWsemayat 2 часа назад

    ለምሳሌ ኩል መፅሀፍ ቅዱስ አይፈቅድም መፅሀፈ ሄኖክ

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 3 часа назад

    ከ ቅጠል እና ከጸበል ማንኛው መዳኔት ይሆናል??? አስማት ስር መማስ ቅጠል መበጠስ 🤔

  • @hailemariamethiopia
    @hailemariamethiopia 5 часов назад +2

    መዳሃኒት እየሱስ ክርሰቶስ ነው

  • @EGULEM
    @EGULEM 9 часов назад

    ዩሐንስ ጥሩ አስተውሎት አለህ !!

  • @Tomethiopia2017
    @Tomethiopia2017 Час назад

    አንዳንድ የማሰብ ችሎታችሁ በተለያየ ነገር የታጠረ ክፋት የተጠናወናችሁ ወደ እራሳችሁ ተመለሱ ሰውን ከመንቀፍ እኔ ምን ልስራ ምን ለትውልድ ላስተላልፍ ማለትን ልመዱ ሰልጥኑ በሆዳችሁ አታስቡ ልጁን ተውት ።

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 17 часов назад +2

    ዘረ ደሼት በደንብ መታወቅ ያለበት ነው ጠቃሚወች ናቸው ለምን በህቡ መሆኑን እንደመረጡ ባይታወቅም?? እንገለላንነዉ???እውቀት ይረክሳል ነው??? እስኪ ትክክለኛ መልስ ያለው ይመልስልን።

  • @mihretmengestu2798
    @mihretmengestu2798 51 минуту назад

    አይእሳት በራስክላይ እዳይሆን ፈጣሪ መልስ ይስጣቹ የምትቀባጥሩ ትምከተኞች

  • @timket.begetabegeta-ly6sp
    @timket.begetabegeta-ly6sp 2 часа назад

    ሃበሻ አድንቄ አላውቅም ለመጀመሪያ ጊዜ ያደነኩት ልጅ ነው እደግልን ወንድማችን

  • @twnaye
    @twnaye 2 часа назад

    Yeshebet matekeriawun endegena yengeren

  • @tegestadane
    @tegestadane 8 часов назад +3

    ጣትህ ላይ ያለው ቀለበት ራሱ ስራ አለው ከሰይጣን እንጂ ከእግዚአብሔር አይደለም ይሄ ዕውቀት እግዚአብሔር ያንቃህ

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 12 часов назад +11

    ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ገና ብዙ ሚስጥር አላት ይወጣል ምን ያደርጋል በእጅ ያለ ወርቅ እንደ መዳብ ይቆጠራል እና በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ስለህክምና ማወቅ ትልቅ ችሎታ ነው አለማወቅ መጥፎ ነው ስድብ ብቻ ነው አባቶቻችን ሚስጥሩን ደብቀውት ያስቀመጡትን አሁን ልጆቻቸው ከዘመናዊ ትምህርት ጋር አቆራኝተው ኢትዮጵያን ትልቅ ቦታ ያደርሱአታል ይህ የሀገር ሀብት ማሳደግ አለብን እና ወንድሜ በርታ ኦርቶዶክስ ብዙ ተአምር እናያለን በርታ ወንድሜ ::

    • @soseashe
      @soseashe 8 часов назад

      😂😂😂😂

    • @meheretseifu4897
      @meheretseifu4897 8 часов назад +1

      ኦርቶዶክስ እንዲህ ያለ ት/ት የላትም። አለማወቅ ነው ወገን እኛም ጥበብ ነው ብለን ነበር። በቅስና ስም በደብተራና መሪጌታ ስም የሚሰራ ጥንቆላ ጋኔል መሳብ ነው። ባህል ህክምና እኔም ሞክሬያለሁ በዚህ 'ጥበብ' በሚል አስተሳሰብ። ተጨማሪ በሽታ ነው የሸመትኩት። የደረሰብን እናውቀዋለን። ኦርቶዶክስ ቅዱስ ቁርባን፣ ጸሎት፣ እምነት፣ ጸበል፣ ቅባቅዱስና ስግደት ነው መድሃኒታችን።

    • @ዘጊዮርጊስ
      @ዘጊዮርጊስ 4 часа назад

      ትክክል ​@@meheretseifu4897

  • @senaitbesufikad1059
    @senaitbesufikad1059 5 часов назад

    እንኳን ደህና መጣህ

  • @Tesfalem-tl7le
    @Tesfalem-tl7le 2 часа назад

    እባክሽ ደብተራ አታምጭብን።መተትና ድግምት በሰይጣን የሚሰሩ ናቸዉ።

  • @TewodrosAsefaBerru
    @TewodrosAsefaBerru 6 часов назад +1

    ግን የት ነው የማዉቅህ አርባ ምንጭ ተምረሃል ልበል

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi День назад

    እናመሰግናለን 🙏👌💫

  • @MelkamuMekonnen-s1g
    @MelkamuMekonnen-s1g Час назад

    የትኛው ነው ትክክለኛው ዩትዩብ ቻናልህ? ደሸት ዮሐንስ ወይስ አረንጓዴ ወርቅ?

  • @timket.begetabegeta-ly6sp
    @timket.begetabegeta-ly6sp 2 часа назад

    እንዴት ከነጮች ክፋት እንደምንሰወር መልስ እናገኛለን ብየ አምናለሁ

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 8 часов назад +12

    አሄ ሰዉዬ ሰይጣን የለም አያለ የሚቃዥ ባለ ብር ቀለበቱ መተተኛ ነዉ አመኑኝ 😢‼️‼️‼️‼️

  • @ልደታ
    @ልደታ 5 часов назад +5

    የሰይጣን ጥበብ ገደል ይግባ!!!

    • @abialemayehu9484
      @abialemayehu9484 4 часа назад

      ለምን ራቅ ብለህ አሞትም ማች!!!

  • @amsalgebreegziabher5584
    @amsalgebreegziabher5584 4 часа назад +1

    ደግመሽ አቅርቢልን እባክሽ እንድንል መድሃኒት ይጠቁመን💚💛❤🙏አክባሪህም አድናቂህም ነኝ ወንድሜ በርታ💚💛❤🙏

  • @ashuviews
    @ashuviews 8 часов назад +5

    ስወዳችሁ የኔ ምርጦች🎉🎉🎉
    ዮሐንስ ከአንተ ገና እጅግ በጣም ብዙ እንማራለን

  • @holytube592
    @holytube592 9 часов назад

    Be Nefasat Bedemena LemeGuaz engna Min inadirg? yihen Hulum Yaweral egna Be werk Sehan lemeblat Min enadirg ?lemin yiribenal ?Mefthew Mindinnew?

  • @godsheknows3792
    @godsheknows3792 Час назад

    መንፈሳዊ አውቀት በየሱስ ነው ሌላ መንፈሳዊ አውቀት ከአጋነንት ነው ተንቀቁ ሰዎች የግዛብሔር ጠበብ አየሱስ new

  • @MichaelyisfaArmdea
    @MichaelyisfaArmdea 3 часа назад

    La Asim madhanyt ynoral

  • @solomonsawalsawalsolomon1717
    @solomonsawalsawalsolomon1717 4 часа назад

    የጦር አዛዥ ቢፊት ከፊት ነበር እሚሆን አሁን ላይ የጦር አዛዥ ከኋላ ሆኖ ነው እሚያዋጋ ላዛም ነው ድል እማያረግ ወዳጀ

  • @Ras_Dejen-11
    @Ras_Dejen-11 3 часа назад

    ከሰማይ እሳት ማዝነብ ይቻላል በሰይጣን ወይስ በእግዚአብሔር ጥበብ ?

  • @HabtamuEfa
    @HabtamuEfa 9 часов назад

    ዮሐንስ ሽፈራው የስኳር መዳኒትህ ለማግኘተት በጣም ጥሬለው ዴሊቨሪም እሰራለሁ ብሎ ነበር ትግስትዬ በናትሽ ልገሪልኝ አድናቂሽ ነኝ

  • @melakuabiger1052
    @melakuabiger1052 21 час назад +2

    ምን አይነት ጥበበኛ ስው ነው የጋበሽን ቲጂዬ ነፍሴ

  • @SiyomTefera
    @SiyomTefera 20 часов назад +8

    ይህን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤

  • @addisalemtsige6223
    @addisalemtsige6223 15 часов назад

    እንደው ምን አይነት ተውልድ ንን የራሳችንን ሀብት እውቀት የምንንቅ ሁሌም ት ችት የውጪውን መድሃኒት ግን ሲዋጥ ማንም ምንም አይልም የራሳችን ሲሆን ለምን እንደዚ እንደምንሆን አላቅም ይሄ ልጅ እኮ ቢገባን ከብዙ በሽታ የሚፈውስ መድሃኒት ያለው ሰው ነው በሱ እንደመጠቀም እንዲ ነው እንዲያ ነው እያላቹ ሞራሉን አትግደሉ ስንት መዳን የሚፈልግ ሰው አለ ።ይሄኔ ፈረንጅ ቢሆን አድናቂው ተከተሰዩ ብዙ ነው

  • @ማርያማዊ
    @ማርያማዊ 9 часов назад +5

    በኛ ዉሥጥ ካለ ባላይ ባንተ ዉስጥ ያሎው ይበልጣል ተርጉሙ ከገባህ የ መንፈስ ተዋርሶ ኖው፡መንፈስ መኖሩ በዉስጥህ ኖው አሱ ደሞ አርኩስ መንፈስ ኖው።በ ኣባተህ አና አናተህ ያሎው ታሪክ ለሚን ለያየክ መንፈሱ መተርጎም እና ማንበብ ዪገባሃል፡በጨረፍታ መዝሙረ ዳዊት ብለክ ያለፍኮው ደብተራ ተዋርሶ ኖው ራሲህን ፈቲሽ፡እህታችን ደሞ ማነን ዪዛችሁ አንደሚቲቀርቡ አወቁት እባካቹ።ሰላም ለ ሃገራቺን!

  • @aynalemmegerisa
    @aynalemmegerisa 10 часов назад +5

    ቲጂዬጌታየሱስ ይወድሻል

    • @MekdesWeldegebrael
      @MekdesWeldegebrael 8 часов назад

      እሷም እኔም እንወደዋለን ምክንያቱም አምላካችን ነውና ጌታችንም ነው ያንን ለማወቅ እኔን መከተል ብትወድ መስቀሌን ተሸከም እንዳለ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በእየሱስ ክርስቶስ ክርስትያን ለመሆኗ እነም እደሚወዳት አውቃ እደተከተለችው እኮ አንገቷን ላይ በኩራት እስከሞት የወደዳት ክርስቶስ እደሆነ የሞተውም በመስቀል እደሆነ የሚገልጽ መስቀል በአንገቷ ላይ ምልክቷን አድርጋለች ባይሆን አንተንም ሞትህን በሞቱ ሽሮ ህይወት እስከመስጠት ይወድሃል እና ክርስቶስን በእውነተኛ መንገድ አምልከው ወዳጄ

  • @AlemAlem-r2s
    @AlemAlem-r2s 4 часа назад

    እደገባኝ ከሆነ የሚያወራው ስለ ስጋ በሽታ መድሀኒት ነዉ ይሄ ደግሞ በየትኛው አለም አለ እኛ ፈረጅ ካልሰራው አይመቸንም

  • @tenssaykassaye9139
    @tenssaykassaye9139 17 часов назад +2

    Tenqye nw be eysuse seme yemta

  • @davidAmsalu
    @davidAmsalu 8 часов назад

    ሲጀመር ዘረደሸት የምንለው በእንግሊዘኛው ዞሮአስተር የሚባለው የጥንት ፐርሺያ ፈላስፋ ነው ወይም በፋርስ ዛራቱሽትራ ይሉታል አረቦች ደግሞ ዘረዱሽት እያሉ ይጠሩታል እኛ ደግሞ ዘረደሸት አለነው ይኸው ነው ሌላ ታሪክ የለውም ለምን የሌለ ነገር እንፈጥራለን ለስሙ እውቀት አለኝ ትላለህ ወይ ደግሞ አንብብ አስተውል አገናዝብ ለትውልድ እውነትን እንጂ ፈጠራን አታስተላልፍ

  • @selamtadele2309
    @selamtadele2309 9 часов назад

    በርታ ወንድም

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 54 минуты назад

    ብላችው ብላችው ደግሞ የታቦቱን ስም ደግሞ እሸት ብላችው በሰው ስም ሰየማችውን ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም ይባል የለ

  • @Deardan4143
    @Deardan4143 8 часов назад +1

    መስቀል በሂውማን ሄር ሁሉ አይቅረኝ

  • @tesfayeassefa2020
    @tesfayeassefa2020 11 часов назад

    You invite good smart intelligent guest l enjoy it very much excellent work love you sister keep up good work

  • @AddisuKing
    @AddisuKing 4 часа назад

    አንድ ነገር ልንገርህ ኢትዮጵያ ውስጥ የተማረ ጥበብ አዋቂ ሰው እንዲኖራት አይፈለግም ስለዚህ እባክህ ሰው አትመን በየሶሻል ሚዲያው ብዙ አትታይ ኢትዮጵያዊ ለኢትዮጵያ ጠላት ስለሆነ ተጠንቀቅ

  • @diotggae8674
    @diotggae8674 20 часов назад

    ጥሩ።ቁምነገር።እየተወራ።ባግራውንድ።ላይ።የሚስማው።ክላሲካ።አስፈላጊ።አይደለም።ይሂ።ቢስተካከል።ጥሩ።ነው።

  • @AbrahamHaile-hb1vs
    @AbrahamHaile-hb1vs 6 часов назад +1

    ቅጠል መበጠስስር መማስ ድፍትርናነዉ ጥቆላ አትሸወድ

  • @eyobdemeke3083
    @eyobdemeke3083 12 часов назад +1

    እረ ሰዉን እንዳትፈጁት😢😢😢 ምድረ ጠንቋይ ሁላ

  • @abebatewolde9201
    @abebatewolde9201 4 часа назад

    ቲጂዬ አልገባኝም የዛሬውስ

  • @aragawhaile2705
    @aragawhaile2705 Час назад

    የማንም ቀባጣሪ ለፕሮግራምሽ የማይመጥን ነው ያቀረብቭው።

  • @Hawa-j4n
    @Hawa-j4n 8 часов назад

    Dess yelal Ethiopian mawek yaleben ewenet.

  • @TinbitFekade
    @TinbitFekade День назад

    ዮኒ ኑርልኝ

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 17 часов назад +2

    አዬ ስንቱን መድሀኒት ጥለናል፣

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 10 часов назад

    Well come br

  • @FitsumGebrehiwot-n4l
    @FitsumGebrehiwot-n4l 4 часа назад

    ከጨለማው ዓለም የሚያየውን ነው የሚተነብየው

  • @eskedaradmasu5548
    @eskedaradmasu5548 20 часов назад +1

    🎉

  • @TinbitFekade
    @TinbitFekade День назад

    tigye yene mar bemin lagignish efeligishalu ebakish

  • @degsewfente6426
    @degsewfente6426 3 часа назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EphMan-c7s
    @EphMan-c7s 4 часа назад

    A 113 የሚል እንዴት ነው AI 13 የሚሆነው? ይሆናል የሚል ተረት ነው ምንም የሚያሳምን ሀሳብ አላየሁብህም broo