ኮሪደር ልማት ቤተክርስቲያንን ምዕመናን አልባ ማድረግ ነው።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 93

  • @senaitbelachew2437
    @senaitbelachew2437 3 месяца назад +10

    የመምህር ሀሳብ ትክክል ነው ሀሳቡ በደንብ ገብቷቸወዏል እግዚአብሔር ይድረሰልን

  • @HaileEtekle
    @HaileEtekle 2 дня назад +2

    ኢትዮጵያ የአለም ብርሀን ስለሚባለው መልእክታት ያለህን አስተያየት አቅርብልን

  • @seblitaye5662
    @seblitaye5662 3 месяца назад +3

    ሁለታችሁን የወለደች እናት ማህጰን የተባረከች ናት ዘራቹ ይባረክ ዘራቹ ይለምልም ቃላት አጣሁላቹ በምን ልግለጵህላቹ

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 3 месяца назад +4

    መምህር ደረጄ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ እግዚሐቤር ይባርክህ የድንግል ማርያም ጥበቃ አይለይህ ወንድሜ የዘመናችን ጀግና ነህ የእዉነት የምትናገር 🙏🙏🙏😍😍

  • @Asheomoen1385
    @Asheomoen1385 3 месяца назад +6

    ቤተ ክርሰቲያን በደሙ የመሰረታት ናት እኛ አቅም የለንም እየሱሰ ክርሰቶሰ የኃያሎች ኃያል የነገሥታት ንጉሰ የእሥራኤል አምላክ ሁሉ የሚቻለው ይህችን ቤተከርሰቲያንን የሚያገለግሏት መሰቀሉን የተሸከሙት በንዋይ ምክንያት እየተፋጁ ምህመናኑ መን,አቀም,አለው አቅሙ በሰባዔ ማለቀሰ፣ መፆም፣ መሰገድ ካልሆነ ችግሩ የሚፈታ አየይመሰለንም በዚህ ዘመን, እነደ ተዋህዶ መከራ ያየ የለም ይጨልማል ግን ይነጋል እሰኪ ነጋ ድረሰ ከዚህም የከፋ ሊሆን ይችላል የምህረቱን ቀን በሀይማኖታችን የሚገባንን ብናደርግ ጥሩ ነው ለመፍረድ ሲመጣ እንዳይፈረድብን ንሰሐ ገብተን ቅዱሥ ሥጋዉንና ደሙን እየተቀበልን እንጠብቀው ይርዳን ,አሜን።

  • @user-mg5dp7no8p6
    @user-mg5dp7no8p6 3 месяца назад +3

    የእግዚአብሔርን ሀይል ለብሰን የተንቀሳቀሰውን አውሬ ማቆም አለብን🙏

  • @yeneneshenbiale2597
    @yeneneshenbiale2597 3 месяца назад +4

    🙏🙏🙏🙏😍😍🥰😍 እግዚሐቤር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ እዉነት ነዉ የተናገራችሁት

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 месяца назад +3

    እነነጋሽ እና አቶ ደረጀ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን ይጠብቃችሁ። ዘንዶው ይቀጠቀጣል አይዞን ወገን ድንግል እመቤቴ ከጎናችሁ ትሁን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @azebnegash5301
    @azebnegash5301 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በዝምታ ውስጥ መልስ እለው እየተግፍን ቢሆን እግዚአብሔር ይዘን እናሽንፋለን ምንም ቢለፍ ቢደከም ክርስቶስን ከደማችንእያወጧትም በርቱልን ወንድምቻችን እጠገባችሁም ባንሆን በፅሎት በእንባ ከጎናችሁ ነን የሚደረገው የምንስማው ሁሉ ልብ ይስብራል እሱ ችሩ ምድሀኒእልም ይርዳን እመቤቴ እናቴ የፍቅር የትህትና እናት ፅሎታችንን እንባችንን ለልጅዋ ለቀራንዮ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ታሳሳብልን. እግዚአብሔር እኛንም እግራችንንም ይማር

  • @asresbitew7105
    @asresbitew7105 3 месяца назад +11

    ውድ ወንድሞቼ ስለ እውነትና ስለ ሃይማኖት መከበር ስትሉ የሚመጣውን ሁሉ ለመጋፈጥ ወስናችሁ እንደዚህ ሐቅን ስለተናገራችሁ ጌታ ይባርካችሁ፣ ይጠብቃችሁ። ሁላችን ክርስቲያኖች እንደ እናንተ ከተጋን የትኛውም ጠላት ሊፈንጭብን አይችልም። በተጋን ቁጥር የእግዚአብሔር ኃይል በኛ ላይ ይሆናል። 🙏

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 3 месяца назад +1

      እውነት ነው ትክክል መታገል እና መደገፍ አለብን። ❤❤❤❤❤

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta4411 3 месяца назад +1

    በርቱልን ጀግኖቻችን👍👍👍 እግዚአብሔር ይጠብቃችው🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @birukfana5783
    @birukfana5783 3 месяца назад +4

    በትክክል እናት ቤተክርስቲያንን ባዶ ማድረግ ነው አላማቸው እየሁነ ያለውን ነው እየተወያያችሁ ያላችሁት እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ይጐብኛት ፡፡

  • @edenkinfe6323
    @edenkinfe6323 3 месяца назад +3

    የኦርቶዶክስ ዕንቁዎች እግዚአብሔር ይጠብቅልን ዘንድሮ እውነት መናገር ያው መታሰር ነው እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግልን 🙏🙏🙏💚💛❤🙏🙏🙏🌹🌹🌹💚💛❤🙏🙏🙏

  • @FitfutLeg7577
    @FitfutLeg7577 3 месяца назад +1

    እኛ የምናመልከው አምላክ የእውነት አምላክ ነው ገና እንደምቃለን እንዘምራለን ከፍ ከፍ እንላለን። እልልልልልል። ቀይ ቦኔት 😂😂😂😂😂😂አባቶች የግልሙትና ዘመናቸው ሲፀፅታቸው ይኖራል እናንተ በርቱልን ወንድሞቻችን ሁሉም ያልፋል ፍቅር ያሸንፋል ምክንያቱም እግዚአብሔር ከአማኞች ጋር ነውና። ፈተናን አትፍሩት ፅናት ያስፈልጋል። አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ኃይላችን እውነት ነው ወገን

  • @gamingtube473
    @gamingtube473 Месяц назад

    በርቱ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ።

  • @astertilahun5584
    @astertilahun5584 3 месяца назад +3

    ደስ የሚል ውይይት ነበር በርቱ እናመሰግናለን

  • @helenkasse9972
    @helenkasse9972 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይጎብኘን

  • @WoinshetKifle
    @WoinshetKifle 3 месяца назад

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ !እንኳን እናንተ በእግዚአብሔር ቃል በደንብ የተገነባችሁት እኛም ምእመናን ለሀይማኖታችን መጋፈጥ አለብን ሞት በማንኛውም መልክ ይመጣል ነፍሳችንን ቁምሳጥን ውስጥ ቆልፈን አናስቀምጣትም !ስለዚህ በርቱ በርቱ በርቱ ከሁሉም በላይ የእውነት አምላክ ጣልቃ ይግባ❤❤❤

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 3 месяца назад +3

    😢 በእውነተሰ አዲስ አበባ እየተደረገ ያለው ግፍ በየትምህርትቤቱ በየመንገዱ ብቻ አንተ ፍረድ ፍረድ ፍረድ እያልኩኝ ከማልቀስ ሌላ የምለው የለኝም 😢

  • @yanbelabebe557
    @yanbelabebe557 3 месяца назад +1

    በሰማም አንተን የወለደች እናት ታድላ አገላለፅህ ብጣም ደስ ይላልም ነጋሽ በርታ

  • @zekemekonnen1478
    @zekemekonnen1478 3 месяца назад +1

    I am proud of you guys. Orthodox need a great person like you. God bless you all. Please don't stop to be voice for voice less Ethiopian Orthodox Tewahedo religion.

  • @Maggyabata
    @Maggyabata 3 месяца назад

    አሜን መምህር እናንተም ሰላም ሁኑልን

  • @yilma4711
    @yilma4711 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህራችን በርታልን

  • @MesfinLegesse-c1b
    @MesfinLegesse-c1b 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ያበርታችሁ በርቱልን ።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 3 месяца назад +1

    ሁለታችሁም ድንቅ ሃሳብ ነው እውነት ነው የተናገራቺውት በርቱልን 👌🙏

  • @menbershibru
    @menbershibru 3 месяца назад +2

    ትከሻው ሰፈው አምላክ ይሸከመን እንጂ ጊዜ ሰዓቱ ያሰፈራል ሐገራችን እምነታችን ግራ ተጋብተዋል ሰው ሆይ ቆም ብለን ብናሰተውል የሚሻለው ትልቁ ሀሳብ መሻገሪያው ድልድይ በንፅህ ልብ ሁነን በአንድ ሀሳብ የህሊና ልባችንን ከፈተን ከደቂቅ እሰከ ሊቅ በእግዚኦታ ፀሉት ከደጁ ቆመን በሕብረት ከልብ ብናለቅሰ መልሰ ባገኘን እንጂ ዝም ብለን ነገሮችን ማብላላቱ መልሰ የለውም ሰለዚህ ፆም ፀሉት ቢታወጅ የመፈትሔው ቁልፈ በር ይከፈት ነበር ብዬ እንደ አንድ ሀሳብ ምክሬን እለግሳለው

  • @Geraweri
    @Geraweri 3 месяца назад +1

    ሥላሤ ይመሥገን ለሁሉም ነገረ ።

  • @TigistDeneke-g6g
    @TigistDeneke-g6g 3 месяца назад

    God bless you 2. ❤❤❤❤

  • @yenedz7264
    @yenedz7264 3 месяца назад

    በትክክል ቤተክርስቲያንን ማዳከም የተደረገ ንው ቤተርክስቲያን ትልቅ ፈተና ላይ ነች ምእመኑ በእውነት መቆም አለበት

  • @langliznejla1190
    @langliznejla1190 3 месяца назад +1

    እመቤቴ. ከናተጋ. ትሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamawitbekele9666
    @selamawitbekele9666 3 месяца назад

    Negash you are right about Debre selam Estifanos am around there

  • @Amare-p9s
    @Amare-p9s 3 месяца назад +3

    ስላሴ እንደዚ እዉነት ይመስክሩላችሁ።

  • @yeurbhfof5703
    @yeurbhfof5703 3 месяца назад +2

    የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ በተፈናቀሉበት ቦታ ኮዶሚኒየም ተሰርቶ የመለሳሉ ለሁሉም ጊዜ አለው እዲ ነው የሚመስለኝ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም 🙏❤️

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 месяца назад

    Thank you so much!!! I got it.

  • @mekonnenhaile465
    @mekonnenhaile465 3 месяца назад

    ታምራላቹ

  • @MartaBirhanu-j5s
    @MartaBirhanu-j5s 12 дней назад

    Betam ewedachehualhu

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 3 месяца назад

    በሙሉ ገዳም መግባት አለባቸው። ጠንክረን እንጸልይ ። በርቱ

  • @selamanley
    @selamanley 3 месяца назад +3

    ወንድሞቸ ከዘንዶው አይን ይሰዉራችሁ

  • @HANAABERA-t2e
    @HANAABERA-t2e 3 месяца назад

    በርቱ

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 3 месяца назад +1

    መምህር እየተሰራ ያለው ጥፋት በደንብ ገብቶሀል እግዚአብሔር ይርዳን!

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም ወገኖች

  • @rahelmulugeta5124
    @rahelmulugeta5124 3 месяца назад

    ተባረኩ የኔም ሃሳብ እንዳተነኝ ከየትም መተን እንሞላዋለነን አትጠራጠሩ

  • @DerejeNegash-j6w
    @DerejeNegash-j6w 3 месяца назад

    በትክክል ከትላንትናው ልንማር ይገባል

  • @zelalemsisay9343
    @zelalemsisay9343 3 месяца назад

    አይዟችሁ ጠባቂያችሁ ከላይ ነው የምትሰብኩት እውነት ነው

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @shewaassefa-n8c
    @shewaassefa-n8c 3 месяца назад

    ወኔድሞቼ እንዲትቆዮልን እንድትጠነቀቁ እፈልጋለሁ አብሶ ነጋሽ ይገባኛል ወንድሞቼ የሀገርቱ ችግር ዘርፈ ብዙ ነው አብሶ የቤክርስትያናችን የመንጋው ጠባቂውች ጋዝ ተለቆባቸዋል

  • @amelewerkshawel3197
    @amelewerkshawel3197 3 месяца назад

    ለምን ነው ግን ስለቤተክርስቲያን ሲነገር ላይክ የማይደረገው

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 месяца назад

    ♥️🙏🙏🙏⛪

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 3 месяца назад +2

    ወድሞ ነገጋሽ እድሜ ይስጥክ እንወድካለን 46:46

    • @FitfutLeg7577
      @FitfutLeg7577 3 месяца назад +1

      ሚስስ ኪኪ እንወድካለን። ውይ ቀሽም ከ ክ ኪ ካ ለብቻዋ ፊደል ናት። ህ ሂ ሃ እንዲሁ የሚገቡበት ንግግር አላቸው መጀመሪያ ንግግርሽን አሳምሪ ፋራ ክክክክክክክ😂😂😂😂😂

  • @habeshawikidstube6065
    @habeshawikidstube6065 3 месяца назад

    Selew yeneberewen new yetenefesikilign ketilo demo meskelina timeket Ayekeberim beatibiyachu Akibiru mebalu Ayikere new esu yasasibegnal

  • @asimulatu
    @asimulatu 3 месяца назад

    ሼር ሰብስክራይብ ላይክ እያደረጋችሁ

  • @redeityilma6635
    @redeityilma6635 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @enatteshale
    @enatteshale 3 месяца назад

    እኛም እያልን ነዉ ቤተክርስቲያንን ለማጥቃት ምእመኑ መነሳት አለበት ምክንያቱም ቤተክርስቲያን ስትነካ ሆ ብሎ የሚወጣው ምእመን ነዉ ለዚያ ምዕመኑ መነሳት አለበት ኮሪደሩ ሽፋን ነዉ

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 3 месяца назад

    አሁን ትክክለኛ የምእመናን ጥያቄ !!!!😅
    ቤተክርስቲያን አንዲት ናት!!!❤❤❤

  • @zenebechyadecha940
    @zenebechyadecha940 3 месяца назад

    Memehir tebiyew ye zer tilacha new yale bet tikim ye kertoebet new merz yemitfaw.

  • @adeyimedia6243
    @adeyimedia6243 3 месяца назад

    አባቶቻችን እራሳቸውን በተኩላዎች ተከበው እንዴት ነው ለምእመናን የሚተርፉት ?????

  • @Feleke-ro3tt
    @Feleke-ro3tt 3 месяца назад

    ሁሉም ሰው ስጋቱ እሱ ነው ሰንበት ተማሪ እንዳይኖር ቤተክርስቲያንን ምንም ቢያደርጉ ለምን የሚል ምዕመን እንዳይኖር ወጣቱ ከቤቴክርስቲያን ማምሽትን ይልቅ በየመንገዱ በየመዝናኛው እንዲያመሽ በማድረግ ሰውን ማፍዘዝ ነው

  • @senaitbelachew2437
    @senaitbelachew2437 3 месяца назад +2

    ሀሳብህ ጥሩ ግን ጊዜዉን ያወከው አልመሰለኝም እንኴን ትራንሰፖርት ከፍሎ ሊመጣ አይደል በቀን አንዴ መብላት አቅቶታል ይህ የጥንካሬ ጉዳይ አይደለም

  • @habeshawikidstube6065
    @habeshawikidstube6065 3 месяца назад

    Egiziabeher yetebikachu

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 3 месяца назад

    Where is part 1 please?

  • @kidestgetachew5139
    @kidestgetachew5139 3 месяца назад

    መምህር ዴሞክራሶችን መምረጥ የግብረ ሰዶማውያንን ብቻ ሳይሆን በአገራችን እርስ በእርስ የሚያገዳድሉን እነሱ ናቸው ስለዚህ በተቻለ ፕሮግራም ባቀረብክ ቁጥር በየመሀከሉ ቅስቀሳ አይለይ የሚከታተልህን ታነቃለህ በነጋሽ ሚድያም ይቀስቀስ

  • @trueAndDawn
    @trueAndDawn 3 месяца назад

    እርሶ ፖሎቲከኛ ኖት ወዪስ የሃይማኖት አባት

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 3 месяца назад

    👌👌👌♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 3 месяца назад

    ጥሎብኝ ሁለቱም አይመቹኝም ጥሎብኝ!! ብዙም አላምናቸውም!! እኔ ነኝ!!

    • @tigeadam1992
      @tigeadam1992 3 месяца назад

      እነ ታዲያ ማን እይ አለሽ የአንቺ አይነት አያቸው አላየቻው ምን ሲቀንስባቸው

  • @gezahegnmathewos499
    @gezahegnmathewos499 3 месяца назад

    Amilaki lebetu isu irasu mini madiregi inidalebet yawikali

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 3 месяца назад

    Enante swoch hakem taught ygebal

  • @raheltamrat8190
    @raheltamrat8190 3 месяца назад

    ነጋሽ ለምንድነዉ የማታስጨርሰዉ

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 3 месяца назад

    Good point መምህር የኮርድር ልማቱ ቤቴክርስታንን ባዶ ማስቀርት ነው አብይ እና ዳንኤል ክብርት አዲስአብባ የሚገኙትን ቤቴክርስትያን ገና ያፍርሱታል

    • @ururur6108
      @ururur6108 3 месяца назад +1

      ቤተክርስቲያን አትፈርስም የደብሎስ ጆሮው ይደፈን የቤተክርስቲያን ጠለት ይፍረስ

    • @tidaruabiza1070
      @tidaruabiza1070 3 месяца назад

      ቤተክርስቲያን የሚጠብቅ አምላክ አይተኛም

  • @matilove3643
    @matilove3643 3 месяца назад

    ቤተክርስትያን ምእመኑዋን እንድታጣ ሆን ተብሎ ነው የተሰራው ሴራ

  • @derarabyata5901
    @derarabyata5901 3 месяца назад

    Mingles talk

  • @TamerateLema
    @TamerateLema 3 месяца назад

    ግን ነጋሽ ማንም የሐሰት ትምህርት ቢያስተምር ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጤናማ ቃልና እውነተኛ መንፈሳዊነት ከሚያጉለብት ትምህርት ጋር የማይማማ ቢሆን ያ ስው በትእቢት ተወጥሮአል አንዳችም አያስተውልም ።ጤሞቴዎስ 6

  • @eyobabeya4615
    @eyobabeya4615 3 месяца назад

    ይህ ልጅ ምን አይነት ጀዝባ ነገር ነው

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 3 месяца назад

    Ltau*

  • @tidaruabiza1070
    @tidaruabiza1070 3 месяца назад

    ልዝብ ድህ 😅😅

  • @tomk5529
    @tomk5529 3 месяца назад

    የኮሪደር ልማቱ በቆርቆሮና በጉሊት መደብር ተሸፍኖ የነበረውን የቤተክርቲያንን ውበት ገለጠው እንጂ አልጎዳውም::

  • @mikyhabtam506
    @mikyhabtam506 3 месяца назад

    I will vote Donald Trump

    • @natiWolde-fw6ii
      @natiWolde-fw6ii 3 месяца назад

      why i need answer

    • @DerejeNegash-j6w
      @DerejeNegash-j6w 3 месяца назад

      ምክንያቱም ዲሞክራቶች ግብረ ሰዶማዊነትን የሚያስፋፉ ስለ ሆነ ነው። ​@@natiWolde-fw6ii

  • @IssayasBekeleDemeke
    @IssayasBekeleDemeke 3 месяца назад

    Trump!

  • @melakuyosef8771
    @melakuyosef8771 3 месяца назад

    ሁለታችሁም ወሬ ብቻ ሳይሆን የሆነ ጉዳይ ገብቶአችሁዋል ስለዚህ ህዝቡን አስተባብራችሁ መስዋዕትነት ክፈሉ አብዮት አስነሱ የሚዋጉትንም እርዱ እባካችሁ:::

  • @Messret
    @Messret 26 дней назад

    እግዚአብሔር ይጎብኘን