ብዙዎችን በእንባ ያራጨዉ የእናት እና ልጅ የDNA ምርመራ ዉጤት በቅዳሜ ከሰዓት

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 3,6 тыс.

  • @user-jz8rb4gd4t
    @user-jz8rb4gd4t 4 года назад +1876

    እሰኪ እናት መተኪያ የላትም የምተሉ ተጫኑ እናቱን የሚወድ!!

    • @zainstc4035
      @zainstc4035 4 года назад +3

      አናቴ

    • @tigirawet3625
      @tigirawet3625 4 года назад +2

      1

    • @anshakebade6104
      @anshakebade6104 4 года назад +2

      @@tigirawet3625 የኔ እናት

    • @user-zw5hm2yb1w
      @user-zw5hm2yb1w 4 года назад +1

      @@elsaababa6345 አብሽር እህቴ እኔም ሳላያት በስደት እያለው እናቴን አጥቻለው ላይችል አይስጥም አይደል የሚባለው ጽናቱን ይስጥሽ

    • @user-kk6mk1gx4g
      @user-kk6mk1gx4g 4 года назад +1

      ትክክል

  • @onelovelovelove930
    @onelovelovelove930 4 года назад +541

    እናት ለዘላለም ትኑር ❤️❤️❤️❤️እናት ያላችሁ እድሜና ጤና ይሥጥላችሁ ❣️❣️❣️❣️

  • @alhamdulilahalhamdulilah120
    @alhamdulilahalhamdulilah120 4 года назад +150

    እህህህህ እናት ለምን ትሙት እናቴ አላህ ይራኽምሽ እረጅም እድሜ ለእናቶች

    • @muntahaabdala6518
      @muntahaabdala6518 4 года назад

      Ameen yarabi insha allah

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 года назад +2

      አሚንን ለድአሽ ለእናትሽ አላህ ዩረሀማት

    • @hirutekhachab8047
      @hirutekhachab8047 3 года назад

      እንኮን ደስ አላችው እናትና ልጅ

    • @stefanosmengesha7925
      @stefanosmengesha7925 3 года назад

      I am happy for them.I hoe we get same results.god bless.

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      አሚን ያረብ ደምሩኝ ዉዶችዬ

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu4509 4 года назад +41

    አቤት እንዴት ደስ ይላል ደግሞ የታዳሚዎቹ ጨዋነት ስነ ስርአታቸው!!!ይቺ ናት ሀገሬ አዘጋጆቹም ተባረኩ።

  • @chahine8629
    @chahine8629 4 года назад +254

    በስማም እንዴት እንዳስለቀሱኝ በድንግል እንኳን ደስ አላችሁ ሁሌም እናት ለዘላለም ትሁር እናት እና ልጅ በመገናኝ ታቸው ደስ ያላችሁ እስኪ እንያችሁ

    • @hannahannamerkatonasr8234
      @hannahannamerkatonasr8234 4 года назад +1

      🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭

    • @jemilamohamed8662
      @jemilamohamed8662 4 года назад

      እናት እና ልክ በጣምከባዲነው መለያየት

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 4 года назад

      አሜን3

    • @chahine8629
      @chahine8629 4 года назад

      ማን እንደ እናት ስሟ ትንሽ ሰራ ግን ከባድ ነው

    • @PRESENCETVCHANNEL
      @PRESENCETVCHANNEL 4 года назад

      ruclips.net/video/rm-ScigLhhM/видео.html

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 4 года назад +133

    ❤እናት ሁሌም ትኑር ❤ እናት ምንም ድሃ ብትሆን ዉድ ነገር ናት እናት የአለም ማጣፈጫ ቅመም ናት
    ❤እናት ❤ለዘላለም ትኑር አልሀምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል

    • @user-xz8oi5pp8c
      @user-xz8oi5pp8c 4 года назад +2

      አሚን

    • @rehimaahmed
      @rehimaahmed 4 года назад +1

      @@user-xz8oi5pp8c 🌹❤🌹

    • @samirammm4145
      @samirammm4145 4 года назад +1

      አላሀምድሊላ በጣም ደስ ይላል ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад +1

      አሚን እረሂሞዬ ደምሪኝ በቅንነት እማ

  • @eshetuadugna5432
    @eshetuadugna5432 4 года назад +29

    በጣም ልብ የሚነካ አጋጣሚ ነው እናትና ልጅም እንኳን ደስ አላችሁ ebs የሰራችሁት ተግባር ታላቅ በመሆኑ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።

  • @amelework8204
    @amelework8204 4 года назад +73

    በጣም ደሥሥሥ ይላል እኔም እናቴን ቤገኛት ብዬ ተመኘሁ

    • @suaada6004
      @suaada6004 4 года назад +1

      አይዞሽ ሆዴ በሂወት ካለች አድቀን ትገናኛላችሁ

    • @medanetdibaba8183
      @medanetdibaba8183 3 года назад

      ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጎራ በይ

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 года назад

      ያአገናኝሽ

    • @munamuna5399
      @munamuna5399 3 года назад

      አይዞሽ ማማዬ ፈጣሪ ይርዳሽ አመልክቺና በቅርብ ታገኛታለሽ

    • @user-vi8kn3yj2d
      @user-vi8kn3yj2d 3 года назад

      አይዞሽትገኝልሻለሁ

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 4 года назад +126

    እናት ለዘላለም ትኑር
    አልሃምዱሊላህ እንዴት ደስ ይላል ደስታም እንዲህ ያስለቅሳል እኔም በስበቡ ወጣልኝ

    • @misrlehmisrleh3627
      @misrlehmisrleh3627 4 года назад

      ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

    • @user-dl6nm7lu2o
      @user-dl6nm7lu2o 4 года назад

      በጣም ያስለቅሳል.

    • @tarekmaarkach9765
      @tarekmaarkach9765 4 года назад +1

      😭😭😭😭😭

    • @zaharaahmed642
      @zaharaahmed642 4 года назад

      አልሀምዱሊላህ እኔ እራሡ የጆሲ ፕሮግራም ነበር እሚያስለቅሠኝ ለሁለቱም መልካም ጊዜ

    • @Tube-fh5kk
      @Tube-fh5kk 4 года назад

      @@zaharaahmed642 እውነት ነው እህቴ አልሃምዱሊላህ ለዚህ ቀን ስላበቃቸው አላህ ቀሪውንም ጊዜ በረካ ያድርግላቸው

  • @hayatebraimNazu
    @hayatebraimNazu 4 года назад +338

    ውይ እስቲ እኔም ወላጅ እናቴን አላውቃትም የተወለድኩት ኤርትራ አሰብ እነደሆነ ሰምቻለው 1981ec ምን አልባት ልጅ የጠፋባት እናት ካለች ስሜ ፍሬ ህይወት ይባላል የምኖረው ናዝሬት ነው አውን ስደት ላይ ነኝ እናቴን አፋልጉኝ

    • @user-vl5hw7wf1u
      @user-vl5hw7wf1u 4 года назад +15

      እህትየ እውነትሽ ከሆነ ኢቢኤስ ላይ ደውለሽ አፈላልጊ

    • @user-tb5wq3sg6t
      @user-tb5wq3sg6t 4 года назад +10

      ማማየ አላህ ያሥገኝልሽ ሀያቲ ፈልጊ ማማየዝምአትበይ በኢበኢቢ ኤስ ላይ አላህ ያስገኝልሽ

    • @semirasemira5368
      @semirasemira5368 4 года назад +5

      እግዚአብሔር ምንይሳነዋል አንድ ቀን ትገናኙ ይሆናል ፎቶ አለሽ?

    • @user-ps2mh9ez2c
      @user-ps2mh9ez2c 4 года назад +6

      በጄቲቢ አፋልጉ ልታገኛት ትችያለሽ

    • @hayatebraimNazu
      @hayatebraimNazu 4 года назад +17

      ማንም ሊነግረኝ አልቻለም ያሳደገችኝ እናቴ በተደጋጋሚ ልጠይቃት ስፈልግ ምንም እደማታው እና ወንድሟም አባቴ እደሆነ ብቻ ነዉ ምነግረኝ ግን እወዳታለው እሷን ማጣትም አልፈልግም ግን እናቴንም ማወቅ ፈለኩ እህት ወንድም ይኖረኝ ይሇን ብዬ አሰብክ ጓጓው ባገኛት ደስ ይለኛል ምን አይነት እናት እዳለኝ ባውቅ

  • @azebgedamu3662
    @azebgedamu3662 3 года назад +6

    መልካቸው ቁመናቸው ከለር ምላሳውም የሁለቱም ኮልተፍ ይላል በጣም ይመሳ ሰላሉ እድሜ ይስጣችሁ እግዚአብሔር

  • @amediwendeyeferawe5421
    @amediwendeyeferawe5421 3 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል በእውነት እያለቀስኩኝ ነው ያየሁት ይሄ የእግዝያብሄር ስራ ነው ክብሩን ሁሉ እሱ ይውሰድ አሜን !

  • @user-me5fj8pg9f
    @user-me5fj8pg9f 4 года назад +58

    በጣም ደስ ይላል እናት ትኑር ዘላለም።💌

  • @marie9698
    @marie9698 4 года назад +88

    ኦ አምላኬ ሆይ ክብር ምስግና ይግባህ ለንተ እኮ የሚሳንህ ነገር የለም ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ ታደርጋለህ እንኳን ደስ አላችሁ ወገኖቸ

    • @asthirasthir792
      @asthirasthir792 4 года назад +1

      አምላኬ ሁሉን በጊዛው ያደርጋል

    • @asthirasthir792
      @asthirasthir792 4 года назад

      ሀይ አምላክ አደርክን አድርገው

    • @PRESENCETVCHANNEL
      @PRESENCETVCHANNEL 4 года назад

      ruclips.net/video/rm-ScigLhhM/видео.html

  • @totajay1016
    @totajay1016 4 года назад +19

    ደስ ብሎኝ ይሁን እናቴን ናፍቄ እንባየ ሊቆምልኝ አልቻለም😢😢
    እናት ለዘላለም ትኑር 💗💗💗❤

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Год назад +5

    ወይ አምላኬ ለካ ሰው ካልሞተ መቸም ይገናኛል ተመስገን ኢቢየሶች ኑሩልን አምላክ ይክበር ይመስገን

  • @user-fg4mo7dj1l
    @user-fg4mo7dj1l 4 года назад +42

    እን በፊትም እርግጠኛ ነበርኩኝ እናትና ልጅ እንደሆኑ በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ እናት መተኪያ የላትም

    • @ruwediashabudin489
      @ruwediashabudin489 4 года назад

      Zuzu Zuzu እኔም ወላሂ ምንም ጥርጣሬ እንኴን አላደረብኝም ነብር

  • @user-di9ub4lh1l
    @user-di9ub4lh1l 4 года назад +45

    አሀም ዱሊላህ አላህ ምን ይሳነዋል በጣም ደስ ብሎኛል እንካን ደስ አላቹ እናት አና ልጅ አሊፍ በብሩክ 💝💝💝💝💝💝💝

  • @user-yd9wx4jy1j
    @user-yd9wx4jy1j 3 года назад +6

    እዉነት ለመናገር በጣም አስለቀሳችሁኝ እኮን ደስ አላችሁ

  • @GG-fc8sd
    @GG-fc8sd 4 года назад +9

    እመብርሃን እመቡዙሃን የእናቶችን እባ ታብሳለች።
    ተመስገን እግዚአብሔር

  • @user-iv3mz7ox1h
    @user-iv3mz7ox1h 4 года назад +150

    አላሀምዱሊላህ ጨንቆኝ ነበር። ጥራት ና ሚሥጋና ለአላህይሁን። ለሡ። ምን ይሣነዋል ማሻአላህ እናንተም አላህ ይሥጣቹ

    • @whyseera5858
      @whyseera5858 4 года назад +1

      💝💝💝💝💝💖💖💝💝💝💝💝💝😭💗❤️😭💗💗💗🙌❤️😭😭😭😭💚😭💚😭💓😍💝💝💝⛪⛪❤️⛪😭😍😍😭😍💚💚💚💚💓💓😭💓😍😭😍😍😭😭💓

    • @samijulian1767
      @samijulian1767 4 года назад

      ruclips.net/channel/UCxQkZBfDHgsb_MB8gFLQDgA?view_as=subscriber

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      በጣም አሚን ዉዴዋ በቅንነት ደምሪኝ

  • @negatisultaninstk6248
    @negatisultaninstk6248 4 года назад +78

    ውይይይይ እናት ክፉ አይንካት😥💖

    • @helenaalie1620
      @helenaalie1620 4 года назад

      🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤣🤣💞🤲🤲🤲💪💪

    • @PRESENCETVCHANNEL
      @PRESENCETVCHANNEL 4 года назад

      ruclips.net/video/rm-ScigLhhM/видео.html

  • @user-tu4lx2oh1k
    @user-tu4lx2oh1k 4 года назад +3

    ይታረቀን አንድነታችን ይምጣ እንደቸርቱ እንጂ እንደበደላችን አይሁን በጣም ደስስስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና የድንግል ልጅ ያድላችሁ !!!😭 ኢትዮጵያዬ እማማ ተንሳኤሽን ያሳየን !!!😭

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 3 года назад

    እስይ እማማ ና እሕቴ እንኳን ደስ አላችሑ ለሌሎቹም ለተጠፋፉት ፈጣሪ ይርዳቸው ደስ ይላል እድሜና ጤና ፍቅር ይስጣችሁ

  • @user-dg8cd5tl2g
    @user-dg8cd5tl2g 4 года назад +170

    ምነው የኔም እናት ብትመጣልኝ 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እማዬ ነብስሽን ለጅነት ይበለው

    • @zdlive4834
      @zdlive4834 4 года назад +1

      አብሽር ሁሉም እዘው ነው

    • @user-ep8xi2ic7k
      @user-ep8xi2ic7k 4 года назад +4

      እይይይ የኔንናርም ባገኘሀት። እማ የኔናፍቆት። አላህ ጀናት ይውፍቅሽ ማማየ

    • @tube668
      @tube668 4 года назад

      አይዞሽ የኔ እህት ሁላችንም ወደእዛው ነን 😢😢😢

    • @user-tb5wq3sg6t
      @user-tb5wq3sg6t 4 года назад +2

      አህቴ ኩሉነፍሴ ዛኢቀቱል መውት ነፍስ ሁሉሞትንቀማሽ ናት እኔም አባየንአጥቻለሁ በጀነተል ፊርደውስ ያገናኘን ያረብብብብብ

    • @user-rx7mt5rp3v
      @user-rx7mt5rp3v 4 года назад +1

      አይዞሽ ማማየ እኔም አዳች ነኝ

  • @fafiweloyewa8449
    @fafiweloyewa8449 4 года назад +44

    ሱብሀን አላህ ወላሂ አንተ ምን ይሳንሀል አልሀምዱሊላ እናትየ እረጅም እድሜ እና ጤና በጣም ደስ ይላል

    • @hshsjejjrjjrkrkror5633
      @hshsjejjrjjrkrkror5633 4 года назад +1

      Waowww diselal

    • @taibaajman6792
      @taibaajman6792 4 года назад

      አልሀምዱሊላ እንኳን ደስ አላችሁ ለአላህ ምን ይሳነዋል

  • @user-bl5ws4lo1q
    @user-bl5ws4lo1q 4 года назад +3

    እግዚአብሔር። ይመስግን አየ እንዴት ደስ ይላል ቀናሁኝ አይገርም እናቴን ቀብሬ እያለሁእስካሁን እናፍቃታለሁ እናት ቢኖረኝ ካገሬ አልወጣም ነበር ታድለሽ በጣም ደስ ስትሉ ታድላችሁ አይዟችሁ እግዚአብሔር። አለሰላሙን ያብዛላችሁ እዘጋጂዎቹም እግዚአብሔር።ይባርካችሁ አሜን።

  • @salemtegen8077
    @salemtegen8077 3 года назад +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭እግዛብሄር ይመስገን ከሁሉም በላይ ያሳዘነችኝ ኢንተርቪው ጠያቂዋ አልቅሼ ሞትኩኝ እንኮን ደስ አላችሁ

  • @mymamking8293
    @mymamking8293 4 года назад +227

    52 ዲስ ላይ ምን ማለት ነው?
    የናትና ልጅ መገኛኘት ደስ የማይለው ሰው እንደሰው አልቆጥረውም

    • @user-zc8py5su4l
      @user-zc8py5su4l 4 года назад +2

      Tirgumun ayakutm meselyin

    • @AaAa-qy7cl
      @AaAa-qy7cl 4 года назад +6

      ኧረ ተይኝ ድንጋይ እራ ስንት አይነት ሰው አለ እባካችሁ

    • @ebtsamenat7299
      @ebtsamenat7299 4 года назад +9

      ለይክ እና ዲስ ላይክ ማይለዩ ይሆናል

    • @biruketawitkefelegnjameels5717
      @biruketawitkefelegnjameels5717 4 года назад +6

      ይመስለኛል ባለማወቅም ነው ብዙዎቹ እኮ ዲስላይክ እና ላይክን ለይተው የማያውቁ አሉ ለዛም ይመስለኛል

    • @mahaumyousef1595
      @mahaumyousef1595 4 года назад +3

      እውነት ነው አንዳንድ አለ አይደል

  • @tarekualemayehu2179
    @tarekualemayehu2179 4 года назад +16

    እናት አይ ስምሽን አሳነሱት ለናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን ካለ እናት ሂወት ትርጉም የላትም እውነት

    • @eshetuworku4609
      @eshetuworku4609 3 года назад

      እናት ግን ያለ አባት ትገኛለች ለምን ያባት አስተዋፆ ይቀርበታል

    • @seadatube42
      @seadatube42 3 года назад

      አባትና እናት መተኪያ የላቸውም ዩኑሩልን

  • @user-yh4kn1kg3b
    @user-yh4kn1kg3b 4 года назад +2

    ውይይይይ እናት እምየ ወላሂ በጣም ያሥለቅሣል ማማየ እንኳን ደሥ አለሁ
    እኔንም አላህ ከወዲሜጋር ያገናኘኝ ያረብ በዱአችሁ አትርሱኝ

  • @user-qj8yr5vf7r
    @user-qj8yr5vf7r 4 года назад +26

    በወንድ እና በሴት ልጅ ልብ መዓል ያለው ሰፊ ልዩነት! እስ ለፕሮግራም ማዳመቅያ ሲያራዝመው እሷ ግን የእናት ጭንቀት በልቧ ስላለ አቋረጠችው ስሜቱን በጣም አቀዋለሁ እኔም አባቴን ከ20 አመት ብኃላ ስላገኝሁት!

    • @user-or8ib8gg5g
      @user-or8ib8gg5g 4 года назад

      ማሻአላህ እንካን ደስ አለሺ

    • @emuyebelay970
      @emuyebelay970 4 года назад

      Enem abatan be 24 ameta naw yagegahuet esu betam yasebligale enea gn bezu alikbalaw alkue kibedbage

    • @asiteriluu9823
      @asiteriluu9823 4 года назад

      Wwwaaaaaaaa 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🤲🤲🤲🤲😭😭😭🤲🤲🤲Tamasigeen lageta yee IZABERI sirraano iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii mil xafabinyii

  • @user-ez4zp5pt5x
    @user-ez4zp5pt5x 4 года назад +24

    በጣቅ ቀናሁ በጣምም አለቀስኩ እኔም እናቴን ሳትሞትብኝ ባገኛት ቀድማ ሞተች እንጂ ቀናሁ እግዚአብሔር ይመስገን እሄንን ያደረገ ደስ ይላል በጣም ከቃላት ከእንባ በላይ ነው

  • @abebetchbole
    @abebetchbole 3 года назад +2

    I cried like a baby. Thank God for scientific proof. Thank you EBS for such a good deed.

  • @user-ne1ml3wu9b
    @user-ne1ml3wu9b 4 года назад +19

    የሰዉልጅ ካልሞተ ተስፋ አይቆርጥም የተቸገረን እና ተለያይቶ ያሉትን ሁሉንም ፈጣሪ ያገናኝቸዉ ይርዳችሁ በጣም ደስ ይላል

    • @atsededefaru7232
      @atsededefaru7232 4 года назад

      😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @tarikumekonnen3288
    @tarikumekonnen3288 4 года назад +13

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው በእውነት ከልቤነው ደስያለኝ እንኳን ደስአላችሁ።

  • @eidem4family746
    @eidem4family746 4 года назад +7

    Omg what is beautiful moment. I can't stop crying

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 3 года назад +5

    እኔም አስለቀሳችሁኝ እግዚአብሔር ምንም አይሳነውም እንኳንም ደስ አላችሁ ። እናንተም እንደዚህ አይነት ነገርን ስላደረጋችሁ ፈጣሪ አምላክ ከፍ ከፍ ከፍ ያድርግልን።

  • @user-jt1zl2yk6y
    @user-jt1zl2yk6y 4 года назад +21

    መሻአላህ እደት ደስይላል ያልሞተ ሰው ይገናኛል አፈር የተጫነው በስተቀር አላህ ቀሪ ዘመናችሁን አላህ ይባርክላችሁ

  • @user-ts4xj3yr2r
    @user-ts4xj3yr2r 4 года назад +97

    እኔ እምለው 25 ዲስላይክ አየሁልበል ነው አይኔ ነው ሰይጣን መኮመት ባይችል ዲስላይክ ያርጋል እግዚአቤር ዲስላይክ ያርጋችሁ አቦ እኔስ በጣም ነው ደስያለኝ

    • @user-yt1xw3kd9d
      @user-yt1xw3kd9d 4 года назад +1

      እውነትሽን ነው የሰው ደስታ ያላስደሰተው እንዲህ ነው

    • @tube965
      @tube965 4 года назад +2

      ከከከለከከከ

    • @helenbb2077
      @helenbb2077 4 года назад +2

      😅😂😂😂 ሰው ሚያረገውን አያውቅም

    • @hayatabdu212
      @hayatabdu212 4 года назад +1

      ቤዛዊት ሙሉ አይገርምም እህት ሰው እኮ እንዴት እንደሚያስቡ አላውቅም አያውቁት ይሆን

    • @ngsteyhabshawit8275
      @ngsteyhabshawit8275 4 года назад +1

      Betam

  • @abge5258
    @abge5258 3 года назад

    የዋህ እናት እግዚአብሔር ይመስገን የሁለታቹህ ውስጥ አይቶ በህይወት አገናኞቹ ክብር ለእግዚአብሔር እና እናተም ሚዲያ በጣም እናመሰግናቹሀለን ትልቅ ስራ ለወገን የሚገባ ስራ ሰራችህ እንባዬ ነው የጨረስኩት

  • @alemtshayhayle6959
    @alemtshayhayle6959 4 года назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት ደስ የሚል እና የተቀደሰ ተግባር ነው የፈፀማችሁት EBS TV እናት ያለው ሺ አመት ትኑርላችሁ የፕሮግራሙ መሪዎች የሆናችሁት ወጣት እንደመሆናችሁ መልካም ነገርን ማድረግ አሳይታችኋል ፈጣሪ ያክብራቹ ዘመናችሁ ይባረክ

  • @user-yg1dt8jh2o
    @user-yg1dt8jh2o 4 года назад +18

    የእውነት በጣም ደስ ይላል እናትና ልጅም እንዲሁ ቤተሰቡ በሙሉ እንኳን ደስ አላቹ

    • @asdasfg1084
      @asdasfg1084 4 года назад +2

      በጣም ደስይላልላገናኛቺሁ ፈጣሪምስጋናይገባው በዲጋሚእንኳንደስአላችሁ

  • @hudaahmed6360
    @hudaahmed6360 4 года назад +15

    ኡፍፍፍ እናትዬ ብዙ መካራ አልፈዋል
    ከዚህ በኋላ በጤና የምትጦሩ ይሁን ያረብብብ

  • @sadaahmed8564
    @sadaahmed8564 4 года назад

    مشاءالله
    ማሻአላህ እድሚና ጤና ይስጣችሁ
    ወይ ዴስሴል አቦ ያስለቅሳልም ያስዴስታልም
    አቦ ለሁላችንም አላህ የማያልቅ ዴስታን ይስጠን
    የሰው ሀገረ ያለነው በሰላም ለሀገረ ሀገረላይ ተዴስቶ መኑረን ይዴለን አሚን

  • @waffiki
    @waffiki 4 года назад +1

    what a beautiful and kind producer, i love the way the presenter run to say how happy she is for the mother.

  • @user-rx3kd9hn9g
    @user-rx3kd9hn9g 4 года назад +27

    😭😭😭 ታሪክን ቀያሪው የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን 🙏 እናት ለዘላለም ትኑር

  • @user-lk9wk6hq2i
    @user-lk9wk6hq2i 4 года назад +46

    ይገርማልል እናት ለዘለአለምም ትኑር እድሜ ና ጤና ለሁሉም እናቶች❤❤❤

  • @kenubicha2640
    @kenubicha2640 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው እኔስ በማልቀስ ራሴ ታመመ አይ የኢትዮጵያ ህዝብ መከራ መቼ ነው የሚያቀው በጣም ያሳዝናል ወገኖቸ

  • @genettakel7722
    @genettakel7722 Год назад

    ጌታ ኢየሱሰ ይባረክ እሰይ አሚንለእናትና ልጅ መገናኘት

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive 4 года назад +38

    ኡኡፍፍ ምናለ እኔም አባቴን የማገኝበት ቀን እግዚሐብሔር ቢረዳኝ ታድለሽ

  • @mazaalemo9619
    @mazaalemo9619 4 года назад +12

    ስለ ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ መልስ አለው ክብር ምስጋና ለሱ ይሁን

  • @user-zw5gf9co1v
    @user-zw5gf9co1v 2 года назад +1

    ዋው ከሁሉም ጋዚጠኛዋ የምትገርም ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @asiya9923
    @asiya9923 4 года назад +8

    Mashallah I'm just so happy for them they find each other mother and daughter all the best for them ❤️ at same time make me cry 😭

  • @samk7242
    @samk7242 4 года назад +13

    ቅድስ ገብሬልን ጠርተውት ነበር የኔ እናት

  • @yayabzbzbsb9709
    @yayabzbzbsb9709 4 года назад +18

    ያርብ። እኔስ ምንች ይሁን እነቴን ማቅፍው ።ውይ ስድት አራራቅን ።አላህ እድሚያቸው ያርዝምልንንንንን እነቶቻችንንንን።

    • @user-rr7im8kn6w
      @user-rr7im8kn6w 3 года назад

      ጊቢ ወደ ሀገርሽ ዱኒያ አትጠገብም

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 года назад

    ኡፍፍፍፍፍ ወሏሂ ደስስ ሲል አእባዬ እደት እደፈሰሰሰ ፈጣሪ ረጅምድሜ ከጤናጋሠቶ አብሮ ያኑራችሁ

  • @gumamaricel9524
    @gumamaricel9524 4 года назад

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይተመሰገንይውን የሱስራነው

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 года назад +17

    ላላቅሥ ብየ ወሠንኩ ግን አልቻልኩም እጅግ ደሥ ይላል ቀሪዘመናቸዉ የተባረከ ይሁን

  • @user-io3mp1kq4s
    @user-io3mp1kq4s 4 года назад +18

    በእንባ ታጠብኩህ እፋፋ እናቴ እንካን ደስ አሎት

  • @leyila3594
    @leyila3594 3 года назад +18

    ግን ዲስ ላይክ የሚያረጉ ሰዎች ጤነኛ ናቹ ወይስ ያለ እናት ነው የተወለዳቹት ቱ

  • @zamzam9135
    @zamzam9135 4 года назад +5

    This is the most amazing and beautiful story ever! 😭😭😭😭😭😭

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 4 года назад +14

    😭😭😭😭ዬእውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ዬድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😭😭በጣም ደስ ይላል እልልልልል

    • @mulumulu3599
      @mulumulu3599 4 года назад

      በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-fq5pg1hs7i
      @user-fq5pg1hs7i 4 года назад

      @@mulumulu3599 betam enat eko bemnm attekam ❤

  • @rabiahussen3585
    @rabiahussen3585 4 года назад +19

    የአላህ የናቴን ክፉ አታሰማኝ 😭😭😭

  • @kemaladem396
    @kemaladem396 4 года назад +3

    አልሀምዱሊላሂ እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናቶች እኔንም አሰለቀሰኝ እንኮን ለናንተ የተለያዩትንም በሰላም እንደናተ ሁሉም ሰው አላህ ያገናኝው ይህንን ጊዜችሁን የሰላም የደስታ ይሁንላችሁ

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 4 года назад

    አቤት እኒህ እናት እንዴት እድለኛ እናት ናቸው !?እግዚአብሔር እኮ ሃያል ነው፣ በእውነት እግዚአብሔር ቅዱስ ነው ። አባቴ ስምህ ይባረክ አሜን አሜን አሜን።

  • @ritasegenlal5995
    @ritasegenlal5995 4 года назад +5

    በሰማም እኔንም አጎጉታችሁነኝ ነበር እዛ ብሆን ወረቀቱን በፊት ነበር ምከፍተው አንተ ግን ጎበዝ ነህ አሁን ደሰ አለኝ መዳኒያለም የተመሰገነ ይሁን

  • @zedtube2269
    @zedtube2269 4 года назад +13

    ሱበሀን አላህ በጣም ደስ ይላል ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ ፈጣሪ ምን ይሳነዋል እንድህ የተለያዩ ቤተሰቦች ሁሉ አላህ ያስገኛቸው

  • @rehimarehim2122
    @rehimarehim2122 2 года назад

    ማሻአላህ እናትና ልጅ መሆናቹ ደስ ይላል
    ረጅም እድሜ ይስጣቹ

  • @tsehaydamte9366
    @tsehaydamte9366 4 года назад

    እግዚአብሔር ተገናኝ ያለው ምንም ጊዜው ቢረዝምም ይገናኛል ያላለው ደግም በአጋጣሚ ወቶ ተለያይቶ ይቀራል እንኳን ደስ አላችሁ እናትና ልጅ በጣምነው ደስ ያለኝ ዋዉ

  • @user-oq9yp5vy4m
    @user-oq9yp5vy4m 4 года назад +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንኳን ደስአላችሁ እናትና ልጅ ውይኔ እኔም በደስታ እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እናት ሁሌም ለዘላለም ትኑር
    የመጀመሪያ ግዜ ኩሜት ስጽፍ ስለተደሰትኩ ነው

  • @solomonteshome3739
    @solomonteshome3739 4 года назад +15

    I can't stop crying! May the Almighty God bless you all!!!

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 2 года назад

    ዋው እግዚአብሔር ይባረክ እውነት ቀሪዘመናቹ ይባረክ ሥለመልካ ምነታቹ ተባረኩ

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 2 года назад

    ebstv መልካምነታችሁ እንደ ማር ጣፋጭ ነዉ። አከብራችኋለሁ💐❤👋👋👋👋👋

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 4 года назад +35

    ኢትዮጵያዊ መሆን ማለት ትክክለኛው ኢትዮጵያዊነታችን ይህ ነው...በሰው ደስታ የእራስ ደስታ ያህል የሚደሰት ታላቅ ህዝብ ...እንዲህ ነው የኢትዮጵያዊነት!

    • @tigistadino6358
      @tigistadino6358 2 года назад

      በጣም ማርያም ኡፍፍፍ መታደል😭😭

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      ትክክል እስኪ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን

  • @wissamasmar6200
    @wissamasmar6200 4 года назад +3

    እናት እኮ ድሮም ቀልቧ ይነግራታል !! እንኳን ደስ አሎት እማማ

  • @frehaile6298
    @frehaile6298 3 года назад +3

    Excellent service and job, God belsssd you and I am happy mum and daughter together for every, thanks all kind poeple 😍😍

  • @abdelletifmuhammed836
    @abdelletifmuhammed836 2 года назад +1

    የእዉነት ልጅትዋን ልክ እናትዋን ነዉ የምትመስለዉ DNN እናትና ልጅ ኣይደላቹም እንኳን ቢል ኑሮ እኔ ኣላምንም ነበር : ወላሂ የደስታ እንባ አነባሁኝ ኣልሓምዱሊላህ ተገናኛቹ እንኳን ደስ ኣላቹ ።

  • @user-be6nf1ne1o
    @user-be6nf1ne1o 4 года назад +16

    ስሜቱ ከባድ ነው ኡፍፍፍፍፍ 😭 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማን እንደ እናት ልጅ በእናት ናፍቆት እናት በልጅ ናፍቆት 🥺🥺🥺🥺🥺

  • @mesigashaw8028
    @mesigashaw8028 4 года назад +47

    እናትየ😥😥 ያንች ምትክ የለም በዝህ ምዲር

  • @user-nm6ec1pz9h
    @user-nm6ec1pz9h 3 года назад +33

    በስማም ልቤ ተጠልጥሎነበረ እኳንም እናት እና ልጅ ሆናቹህ 😭😭

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 3 года назад +1

      እኔም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @akmalsharfa7669
    @akmalsharfa7669 3 года назад

    እናታችን እንኳን ደስ አሎት እጅግ በጣም ደስ ይላል

  • @user-oj1nr3qr1w
    @user-oj1nr3qr1w 4 года назад +37

    🙆🙆😭😭😭😭😭ይገርማል ምርመራው ማረጋገጡ ጥሩ ነው ነገር ግይ የአይን አማኝ ይፈርዳል ልጇ ለመሆኗ በጣም ነው የሚመሣሠሉት 👍

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 4 года назад +1

      ፋጡማ የወሎ ልጅ ሁሉ በአላህ ፈቃድ ቢሆንም ማወቁ ጥሩ ነው

    • @PRESENCETVCHANNEL
      @PRESENCETVCHANNEL 4 года назад

      ruclips.net/video/rm-ScigLhhM/видео.html

  • @user-mf9gb2xs9w
    @user-mf9gb2xs9w 4 года назад +18

    እባካችሁ እናት የሌላቸውንም ከሞትም ቢሆን አምጡና አገናኟቸው ውይ እደገና መፈጠር እዴት ደስ ይላል።ምነው እኔም አባቴን ባገኝሁ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Год назад

    እግዝአብሔር የተመሰገነ ይሂን እንኳን ደስ ኣላቺ

  • @pepetsegaye2641
    @pepetsegaye2641 4 года назад +1

    አማማ ታሪኩን ሰሰማ በጣም በጣም አንጀቴን ነካው ''' አንኮን ለዜ አበካዎት... አድሜ እና ጤና ፈጣሬ የስጥዎት 😍😍😍😍😍

  • @user-fo9mk7vv7y
    @user-fo9mk7vv7y 4 года назад +6

    አልህምዱሊላህ 😢😢😢😢
    የምመር ያስልቀሳል እኮን ደስ አላቺሁ ከፍታናውቶ ስከትን ሚሻ ሰንቁ ሶበር ይሁን እስክ ምጨርሻ አይ እናት እናት ወልይ ናት የምር

  • @selamassen9143
    @selamassen9143 4 года назад +4

    እፍፍፍፍ እ/ር ስራህ ድንቅ ነው አሜን እንኳንም ደስ አላችሁ

  • @user-ny8oq8jr3m
    @user-ny8oq8jr3m 4 года назад

    እንኳን ደስ አላችሁ ታድለሽ እናትሽን አገኘሽ እድሜ ይስጥልሽ

  • @NancyEttiy
    @NancyEttiy 4 года назад

    የኔ እናት እኔ ልንከራተትልሽ እናት እውነት ናትና ምንም ትሁን ማንም ትሁን እናት እናት ናት እግዚአብሔር ለእናቶች እረጅም እድሜ ይስጣቸው

  • @hananazanet4024
    @hananazanet4024 4 года назад +4

    ውይ የኔ እናት ደስታቸው ከፊታችው ይነበባል ሰውን ማስደሰት ምንኛ ደስ ይላል
    እንኳን ደስ አላቹ ልጅ እና እናት ረጅም እድሜ ለእናቶች🙏

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c 4 года назад +4

    ፈጣሪ ሆይ የናቶቻችንን ሀዘን አታሳየን 😭የተለያዩ ቤተሰቦች እመቤቴ ታገናኛቹ። ባለፈዉ እናትየዉ ላይ ፈርጄ ነበር የኔ እናት ረጅም እድሜ ይስጦት

  • @allphones905
    @allphones905 4 года назад

    እግዛቤር እሚሳነው ነገር የለም እግዛብሄር ይመስገን ስምህ ይባረክ

  • @user-cn3wb8cm5p
    @user-cn3wb8cm5p 3 года назад

    በጠም ምገራም ናጋር ናው እናትና ልጅ መገናኛት ትልቅ እድል ናው ኤሄንን ፕሮግራም ይዘገጀቹ እግዚአብሔር ይበራከችሁ እንኳን ደስ አለችሁ

  • @tibebuzeleke4531
    @tibebuzeleke4531 4 года назад +4

    Bravo EBS!!! no words to explain my appreciation!!!

  • @umiihabibtii7434
    @umiihabibtii7434 4 года назад +7

    ያ አላህ ወላሂ በጣም ንቆኝ ነበር አላህ ምን ይሳነዋል ጥራት ይገባው ለአለማቱ ጌታ

  • @user-pp7ne7ib2x
    @user-pp7ne7ib2x 4 года назад

    ማሻአላህ. ውውውውይከባድነው. እኳንደስአላችሁ እናትናትእናልጅ

  • @lijalemkassa6135
    @lijalemkassa6135 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ አዘጋጆቹ

  • @selamgubre5573
    @selamgubre5573 4 года назад +19

    O My God , I was very emotional 😭 to watch. With a lot of tears 😭 congrats 🎉🎊🎈

    • @mareeahmad5634
      @mareeahmad5634 4 года назад

      ደስ ይላል እኔቴ ሺይ አመት ኑሪልኝ

    • @PRESENCETVCHANNEL
      @PRESENCETVCHANNEL 4 года назад

      ruclips.net/video/rm-ScigLhhM/видео.html

  • @fasikatamiru118
    @fasikatamiru118 4 года назад +18

    እኔ ልታሠርሎት እማ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭