ፌስታል ሙሉ ብር ሲሰጡኝ በድንጋጤ ድርቅ ብዬ ቀረሁ -ባጃጅ አሽከርካሪዋ ሃያት /ፎዚያ/ አሕመድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • ከአንድ ወር በፊት በሰራነው ቪድዮ አያት አህመድ ልጇን የምታቆይበት ቦታ በማጣቷ በምታሽከረክረው ባጃጅ ውስጥ ይዛ የትራንስፖርት አገልግሎት እንደምተሰጥ መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አሁንስ በምን ደረጃ ላይ ትገኛለች?

Комментарии • 200

  • @ethiopia819
    @ethiopia819 2 года назад +145

    ዛሬስ ደግ የአላህን ስም ጠራሽ ከችግር ቡኃላ ምቾት አለ ሁሉንም ሚቀይረው አላህ ነው በእምነትሽ ጠንካራ ሁኝ አላህ ያግዝሽ

    • @እሙዛኪር-ቀ1ጸ
      @እሙዛኪር-ቀ1ጸ 2 года назад +4

      ልክ ነሽ እህቴ

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад +6

      አይ የዘመኑ ትዳር ገረመኝ ወላሂ እንታዋወቃለን ላይ መተዉ ነበር በሀና ዩሀኒሰ ግዜ አቃታለሁ ባሎ ነቢል ይባላል

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 2 года назад +4

      አላህ የሚገለጠው በሰው ነው እሽ አታሽቃብጭ

    • @አወጨወo19939
      @አወጨወo19939 2 года назад +2

      ደግ ሰው መመስገን አለበት ገባሽ

    • @fekrofekro2003
      @fekrofekro2003 2 года назад +1

      ​@@እሙዛኪር-ቀ1ጸ 😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @simegnmenge8201
    @simegnmenge8201 2 года назад +68

    በይ እንግዲህ ተጠንቀቂ ብር አላት ብሎ ወንድ እንዳይጨወትብሽ ያሁን አብዛኛው ወንድ ገንዝብ ነው እሚፈልጉ

  • @mqw544
    @mqw544 2 года назад +40

    የሰጡሽ አላህ ይስጣቸው ፈጣሪ ይህን ጦርነት በቃይበለን ፍቅር ካለ ሀገራችን ትበቃናለች

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 2 года назад +14

    ኧረ ተው የኢትዮ ሙሥሊም ወድሞቻችን እድህ ያሉ እህቻችሁን ያዙ ሸክፉ እኛ ሴቶችኮ የነብዩ ሠ. ዐ. ወ አደራዎች ነን🥺😌😌

  • @كونفيكون-م1ل
    @كونفيكون-م1ل 2 года назад +49

    ማሻአላህ አላህ ይስጣቸው ግን ልጅሽን በሀይማኖት አሳድጊው ማለት ሙዚቃ ለሱ ምንም አይጠቅመውም ከእደዝህ አይነት ነገር መራቁ ለእዱኒያዊ ትምህርት ሆነ ለሀይማኖት ምጡቅ አእምሮ እድኖረው ይጠቅመዋል አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሽ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 года назад +3

      ጥሩ ስነምግባር ይኑረው ሃይማኖተኝነት የትም ኣያደርስም አምነት አንጅ

    • @ዜድሀበሻዋ
      @ዜድሀበሻዋ 2 года назад +3

      @@meserettekie1421 ምን ቤት ነሽ ሥነ ምግባርና ሀይማኖት ምን አገናኘዉ አንቺ ልጅሽ ሥለ ሀይማኖት ሣይሆን ሥለ ምግባር ብቻ ነበር ምታሥተምሪዉ የእርጎ ዝንብ በማያገባቹ ትገባላቹ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 2 года назад +3

      @@ዜድሀበሻዋ በ ሃይማኖት ቢሆን ክርስቲያኖች ናቸው የሚረዱዋት ያሉት።ዋናው ስነምግባርና ንጹህ ልብ ነው የሚያስፈልገው።ኣንቺ ሃይማኖተኛ ሆነሽ ትሳደቢያለሽ ታዲያ ምን

    • @ዜድሀበሻዋ
      @ዜድሀበሻዋ 2 года назад +1

      @@meserettekie1421 እና ቅን ልብ ያላቸዉ በሠዉ ሀይማኖት ማይገቡ ናቸዉ

  • @gddfds520
    @gddfds520 2 года назад +14

    ማሻአላ አቤት የኢትዩጵያ ህዝብ ደግነት በምድር በሰማይ ሁሉንም ያስተካክላችሁ

  • @tedygetnet4697
    @tedygetnet4697 2 года назад +7

    እህቴ ደስ ብሎኛል የፈጣረውም ስም የጠራ ሁሌም አያፈረም እግዚያብሄረ ይመስገን በረቺ እህት አለም ጎበዝና ጠካራ ለኛም ምሳሌ ነሺ።

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 года назад +11

    የኢትዮጲያ ህዝብ ደግ ነው አላህ የበለጠ ነገር ይሰጥሻል ዱአ እድርጊ በእሱ ብቻ ተመኪ

  • @yaradomuhamed5283
    @yaradomuhamed5283 2 года назад +12

    ዛሬ ደስ አላችሁኝ#1 የስጣች ሁ ይስጣችሁ ሺአመት አንኖረም እና ካለን እየስጠን ደስተኛ እንሁን

  • @الحمدالله-ر1ر2ح
    @الحمدالله-ر1ر2ح 2 года назад +15

    አልሀምዱሊላህ አላህ በረካውን ይጨምረልሽ

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 2 года назад +14

    Ethiopians religion's never and ever divide in us. I'm proud to be Ethiopian. God bless all Ethiopians cost to cost. Amen ✌🙏.

  • @እግዚያብሄርእረኛየነዉ

    መንሱር ጀማል ይህችን ልጅ ብታግዛት ፈጣሪ እንዴት ይባርክህ

  • @ዪሥራየንናፋቂ
    @ዪሥራየንናፋቂ 2 года назад +6

    አሏህ ካቺጋ ይሁን ማማየ አይዞሽ በድንሽ በርቺ አሏህ ያላሠብሽውን ርዝቅ ይሰጥሻል አሏህ ያሣድግልሽ ልጅሺንም

  • @m.t.b.m2959
    @m.t.b.m2959 2 года назад +12

    አረ ጨምረንላት በጎደለው ላይ ባጄጅ ገሰታ ሰርታ ትቀየር ልጇን እድታሳድግ እናድርጋት

  • @ekmaahmed5286
    @ekmaahmed5286 2 года назад +2

    ማማዬ ከአጭበርባሪ ወድ እራስሽን ጠቢቂ በዲንሽና ልጅሽን በማሳደግ ጠክሪ እህቴ አላህ ያግዝሽ

  • @habeshalove3486
    @habeshalove3486 2 года назад +1

    ልጅትዋ አነጋገርዋ ደስ ሲል እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ የኔ እናት

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 2 года назад +7

    ማሻ አላህ በርቺ እህት በዲንሽም ጠንክሪ አላህ ይስጥ ለሰጡ እጆች በርቺ ልጅሽንም በዲን አጠንክሪው አላህ ከጎንሽ ነው

  • @iloveislam6161
    @iloveislam6161 2 года назад +5

    ላረጉልሽ ሁሉ አላህ ይስጣቸው በረካውን ይጨምርላቸው። ዱአ አድርጊላቸው

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 года назад +13

    Congratulations my sister we love you God bless amen amen ♥️♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️👍👍👍

  • @maryanxuseen5620
    @maryanxuseen5620 2 года назад +1

    ኢትዮጵያ ዊነት ማለት በጣም ደስ ይሚል ነው።በርቱ አላህ ይርዳችሁ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 года назад +11

    እኔ ግን ግን የልጋበኛ ነጋር ሙስሊም የሆናቹ ሴቶች ለምን ግን ጆሮ የምትዋጡት ምነው በሂጀብ ውስጥ ስኖር ጆሮው ይጨንቃዋል እንዴ አይ ተው ግን ሂጀብ ግዴታችን ነው

  • @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ
    @ዜድነኝወሎየዋ-ሐ9ቸ 2 года назад +8

    መጀመሪያ እኳን ድስ አለሽ ኢትዩቢያ ለመተዛዘን ለመርዳዳት የሚህለን የለም ነበር አሁን የማይረባ ፖተሊካና ዘርኝነት አበላሻት

  • @sifen5
    @sifen5 2 года назад +7

    የኔ ቆቾ እኳን አላህ እረዳሺ የኔ ጠካራ የውናት የሴት ጠካራ አድነቂ ነኚ እኔም ከነሱ አዷ ስለሆኩ

  • @leylatube134
    @leylatube134 2 года назад +5

    ማሻአላህ ከችግር ቡሃላ በርግጥ ምቾት አለ በይ ተጠ ቀቂ የዛሬ ወንዶች ብር ካዩ እዳይ በሉሽ ተጠቀቂ

  • @Habesha8286
    @Habesha8286 2 года назад

    የስራ ታላቅነት ምሳሌ የሆንሽ ነሽ ። ለሰጡሽ ፈጣሪ ይስጣቸው ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ያለሽ ይደግልሽ።

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 2 года назад +3

    በቀደም በጣም ነበር ያናደደቺኝ አየሺ አቺ ለመጥራት ያፈርሺበት አላህ ጥሉ አልጣለሺም ቀጥ አረገሺ ሰወቺን ሰበብ አርጎልሺ የትም ብቶኝ የአላህን ሰም ደጋግመሺ ተጣሪ የማይከዳሺ እሱነዉ እና

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 2 года назад

      ልክ ንምብለሻል ሙስሊም ሆነው ፈጠሪ እግዘሀቤር ሲሉ ንድድ ነው የሚየደርጉኝ

  • @riru7697
    @riru7697 2 года назад +3

    Masha Allah Betam des yelal ayezoshi

  • @tubekuruhabeshalijtube9230
    @tubekuruhabeshalijtube9230 2 года назад +1

    የኔ እናት ጀግና ሴት ታኮራኛለች በርቺ አልሸነፋ ባይ ነትሽ ቀጢበት💪👌 የረዳቻት በሙሉ አላህ ባወጣቹበት ይተካላቹ ቤታቹ በደስታ በፍቅር የተሞላ ሂወት ያርግላቹ🙏❤❤❤ እኔም ሰብስክራይብ አርጉኝ🙏🇪🇹❤

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 2 года назад +2

    Thank you Fana tv

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    ቸቤ ከነጏደኞችህ እግዚአብሄር ይስጣችሁ:: የረዳችሁ በሙሉ ደጋግ ኢትዮጵያውያን አድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ::🙏🏽👏🏽👍🏽🙌🏽💐❤️

  • @MohammedAhmed-df6zc
    @MohammedAhmed-df6zc 2 года назад +18

    ሀይማኖትሽን አጥብቂ

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 года назад

    እግዚአብሔር. ይመስገን እንኮን ለዚ አበቃሽ ልጅሽን በሞገስ ያሳድግልችሽ። ለሰጡትም እግዚአብሔር ያብዛላቸው

  • @kimo428
    @kimo428 2 года назад +1

    ደግ ሰዎች ብዙ በሰጣቹት ልክ እሱ ፈጣሪ ይስጣቹ

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 2 года назад +2

    ብቻ ስለሁሉም. ነገር እግዚአብሔር ይመስገን. እህቴ አይዞሽ. በርች እንዳች ጠንካራ ሴት መሆን እፈልጋለሁ

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 года назад +5

    የኔ እህት ጥንካሬሽ በሙያሽ መስራት ቢሆንም ከአሽከርካሪ ወደ ሱቅ ምግብ ቤት ብከፍች ለሴት ልጂ ታክሲ ይከብዳል?

    • @fethiyaali7857
      @fethiyaali7857 2 года назад

      Mene Chigr Alewu shufrna Lewnd Becha Yalewu Manewu Be seletenewu Alem Seat Leji Awuropan Tabernacle Yelm Endea

    • @menberemenweyelet2252
      @menberemenweyelet2252 2 года назад

      Lesete lege kebade negere yelem atesasate kezeh yebeletem sera yeserale

    • @fatumaomrem8491
      @fatumaomrem8491 2 года назад

      Batalay ahun araj babazabat

    • @sofiasulayman1664
      @sofiasulayman1664 2 года назад

      አዎ ይከብደል ለሴት ልጅ

  • @hawwipiyajo1945
    @hawwipiyajo1945 2 года назад +2

    Fana besetoche seme enamesegnalen telek Sera newe yeserachhute.yerdachehuat Allah yerdachehu Ethiopiawenete endethihe newe.

  • @اموعمار
    @اموعمار 2 года назад +2

    መሻኣላህ እንሻኣላህ ኣብሽሪ ከችግር ቡሃላ በእርግጥ ምቸት ኣለ ብሎናል ኣላህሱባሓነወታዓላ ገና እንሻኣላህ ትልቅ ደረጃ ትደርስያልሽ

  • @abcd-y5w1q
    @abcd-y5w1q 2 года назад

    Masha Allah
    Berchi

  • @fhdh9770
    @fhdh9770 2 года назад +5

    አላሀምዱሊላህ፣እንኩአን ደስ አለሽ

  • @saidedanakasaide2991
    @saidedanakasaide2991 2 года назад +3

    Allhamdullahe

  • @keditube1056
    @keditube1056 2 года назад +1

    Mashallaah tabarakallaah batam daselal

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад

    ሀያት አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲርስሺ

  • @kimoabi8370
    @kimoabi8370 2 года назад +5

    በርች እህቴ

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 2 года назад +2

    ትክክል ነሽ እህቴ ብርቻ

  • @balaykasu9481
    @balaykasu9481 2 года назад

    God bless you sister I love you

  • @ሀይከልቢንትሙሀመድየጃማዋ

    ኢቱብ ክፈቱላት ትስራ

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 года назад

    እዳው ሰውን ለመርዳት ደፍቀና እምትሉ አላህ ትልቅደረጃ ያዲርሳችሁ

  • @habiibjames9529
    @habiibjames9529 2 года назад +6

    እንከን አለህ ረደሽ እህቴ 🙏🙏😍

  • @esayaskumneger4525
    @esayaskumneger4525 2 года назад +1

    God bless you everyone 🙏 help the girl and the young boy.

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 года назад

    Desse sile Egziabeher Ybarkachu Abzto

  • @jamilajal9132
    @jamilajal9132 2 года назад +6

    መሸአለህ አለሀሞድልለህ በጠሞ ደስ ይለል

  • @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ
    @ዜዲወሎየዋ-ወ6ተ 2 года назад +1

    አወ አላህ ሁሉንነገር ይቀይራል ዛሬ ደስይላል ለጁ ደሞ ሲያምር አላህያሳዲግህ

  • @muyedinmohammed4
    @muyedinmohammed4 2 года назад +5

    ፋናዎች ይመቻቹ እግዛቤር ልጅሽንም ያሳድግልሽ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 2 года назад +2

    የኔ፡ቆጆ፡አይማኖት፡የጝል፡ነው፡አድንት፡ፍቅር፨የጋራ፡እድነታችን፡እናምናለን፡ልጅሽን፡ያሳድግልሽ፡ትልቅ፡ቦታ፡ያድርስልሽ፡💙💛♥️🤗😘

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 2 года назад +2

    Yene Konjo ayezosh

  • @asffamile7990
    @asffamile7990 2 года назад +1

    ውይይይ ኢቃሙ ደስ ሲል ሲሰማ የሶላቱ ጥሪ

  • @grandfor9019
    @grandfor9019 2 года назад +2

    Jegnaa neshi dinqii setii ❤️❤️🇪🇹👌

  • @AsSa-yb7cu
    @AsSa-yb7cu 2 года назад +1

    እንኳን ደስ አለሽ እኔንም በጣም ደስብሎኛል

  • @aminamametub694
    @aminamametub694 2 года назад +1

    የኔ ማር አላህ ያሳዲግልሺ አላህካችጋይሁን ጠካራሴትነሺበርች

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 2 года назад +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ለሰጣችሁ ሰወች

  • @akelilutube5675
    @akelilutube5675 2 года назад +2

    የድሮ ባልሽ እርቅ እንድጠይቅ ቤተሠቦቹ እየገፋፉት ይሖናል ተጠቀቂ

  • @ሴትልጅየረሱልአደራናት

    አልሃምዱሊላህ ለአላህ ምስጋና ይገባዉ

  • @ፈሪሀይቱብ
    @ፈሪሀይቱብ 2 года назад +2

    የኔ አንበሳ አላህ በረካ ያዉርዲበት ባልዮዉ የደረሽበትን እንዲያዉቅ አዲርጊ ይሄ ደነዝ

    • @neimaabdu7489
      @neimaabdu7489 2 года назад +1

      አይባልም በወለደሰው መሀል መራራቅ የለም ምንም መጥፎ ቢሆን የልጃ አባትነው

  • @osman3415
    @osman3415 2 года назад

    ጀግና ሴት አይዞሽ በርች 👍

  • @አላህወኪል-ነ2ቨ
    @አላህወኪል-ነ2ቨ 2 года назад +3

    ማሻአላህ አቺሙሰሊምነሺእናምአላህእያልሺአውሪ

    • @eskindergebreyohannes6109
      @eskindergebreyohannes6109 2 года назад

      ሁሉን የፈጠረ ኣንድ ኣምላክ ነዉ :: የሰም ጉዳይ
      ለምን ይጨንቅሃል? ይልቅ እጅህን ዘርጋ!

    • @zalamfekado7081
      @zalamfekado7081 2 года назад

      ወሬ

  • @malefyasolomon2835
    @malefyasolomon2835 2 года назад +2

    አንችን ያየ ፈጣሪ እኔንም የኝ እህቴ እኔም. በአረብ ሀገር ታቃጠልኩ ከ10 አመት በላይ ሆነኝ ሁለት ልጆች አሉኝ እናቴ ደካማ ናት እነሱን ለመርዳት ብየ እስካሁን አስር ብር እንኩዋን የለኝም አካውንቴ ላይ

  • @seadaaliaden221
    @seadaaliaden221 2 года назад

    ውደ በድንሽ ጠንካራ ሁኝ አላህ ባራውን የትምአይጥልም

  • @khalidyusuf2783
    @khalidyusuf2783 2 года назад +1

    ለሰጡ ደግ ሰዎች አላህ ይስጣቸው

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 2 года назад +1

    እኳን ደስ አለሽ ጠክሪ በርች ብር አላት ብሎ የሚመጣ ሙጭልፍ እንዳትሸወጂ
    ፉና ቱልቱላው ዛሬ መልካም አቀረብክ መቸም አንረሳም በጎደር ሙስሊሞች ጭፍጨፋ የተሳለቃችሁበትን የወድሞች ደም በቲክቶክና በኤፍቢ ቢድወድ የሰራችሁትን ድራሞ የሽብርተኞች ሚድያ

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 2 года назад

      በስድብ ያደክ ባለጌ አንተስ ከስድብ ሌላ ምን አደረክ ወሬኛ

  • @abdulemjidbedewi
    @abdulemjidbedewi 2 года назад +1

    mash allah des yilal

  • @ym8447
    @ym8447 2 года назад +2

    የጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ ፎዚያ።ከዚህ የህይወት ፈተና ወጥተሽ ሌሎችንም ወደመርዳት እንደምትሸጋገሪ ምንም ጥርጥር የለኝም።

  • @ssaa6936
    @ssaa6936 2 года назад

    mashe allahe absher ehita bamjamrey allahen amshgen

  • @tigestedebisa1814
    @tigestedebisa1814 2 года назад +1

    ማሻ አላህ በርቺ አላህ ካንቺ ነው።

  • @zinetfker
    @zinetfker 2 года назад +1

    አልሃምዱሊላህ ማለት አብዥ ለሠጮችሽም አመሠግናለሁ ሳይሆን አላህ ይሽጥልኝ በይ ውደ

  • @nunufekede1272
    @nunufekede1272 2 года назад

    Congratulations

  • @ዙዑዙዑየአላህባሪያ
    @ዙዑዙዑየአላህባሪያ 2 года назад +1

    الحمد الله رب العالمين

  • @ፍቅርህንተርቤ
    @ፍቅርህንተርቤ 2 года назад

    የኔ ማር ልጁ ሢያሣዝን አሏህ ያሣዲግህ

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 2 года назад

    አይዞሽ በርቺ

  • @iyiu590
    @iyiu590 2 года назад

    አይዞሸ አሏህ ይርዳሸ በርቼ በዲንሸ ጠንክሪ

  • @ricyanetelgtube7846
    @ricyanetelgtube7846 2 года назад +4

    የልጅሽ አባት ይመጣል😂ብር ሲያይ😂😂ሜዞ እዳሰጪ 😂😂እደጉራጌነቴ ምክሬ ነው😂ስብስክራይፕ አርጉኝ😡😡😡👊👊☹️😂😂😂

  • @lubabakemal8221
    @lubabakemal8221 2 года назад

    ጀግኒት አላህ ይጠብቅሽ

  • @saidedanakasaide2991
    @saidedanakasaide2991 2 года назад +2

    Mashallahe

  • @Yabuwelde
    @Yabuwelde 2 года назад +4

    showing the baby in front of such a case is morally incorrect journalist?? may encourage others for child abuse.

  • @fikiryashenifal7116
    @fikiryashenifal7116 2 года назад

    Egziyabeher yemesgen enkwan desi aleshi lijishinim Egziyabeher yasadigilishi anchi jegna enati neshi

  • @bahunegn
    @bahunegn 2 года назад +1

    "እንደናት" ወይስ "እንደ እናት" ?
    ለምንጽፈው ለምንናገረው ሁሉ ጥንቃቄን እናድርግ፣ ሕብረተሰባችንን ለማስተማር ስለሆነ።

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад

    ❤❤❤, አልሃምዱሊላህ አላህ ይሰጣቸው ያርብ

  • @zeburamohammed463
    @zeburamohammed463 2 года назад +3

    አልሃምዱሊላህ

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 2 года назад

    እግዚአብሔር እንኳን አገዘሽ

  • @shegawmesafnit480
    @shegawmesafnit480 2 года назад +4

    እናትማለት አቺነሺበቃ እራዳት ባካቹሁ በቃ አንደኛነሺእ

  • @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ
    @አኢሻወለዮዋ-ከ4ከ 2 года назад

    ምናለ አልሀምዱሊላህ ብትል አላህን ብታመሰግንጡሩነበር

  • @حبيبةالمدينية
    @حبيبةالمدينية 2 года назад +2

    ፋናውችእናመሰግናለን

  • @solomonbahretibeb775
    @solomonbahretibeb775 2 года назад

    Yedereselish fetarish new. Enkuan honelish.

  • @fufufufusha5394
    @fufufufusha5394 2 года назад +3

    Jegna neshi

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    ወንዳታናት ጎበዝ ያልፋል ሁሉምነገር

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 2 года назад +2

    Ayzosh mare hulum neger yalfal eshi mare

  • @hwiimohomed7787
    @hwiimohomed7787 2 года назад

    wendoch Yikerbushal Ahun Birr Selayu Tetekeky ok Allah yirdash

  • @hawabirhan937
    @hawabirhan937 2 года назад +1

    የሆንሽ አ ፋጆ ሐይማኖት ሐይማኖት አትበይ ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው

  • @mrstayeba7260
    @mrstayeba7260 2 года назад

    ጎበዝ

  • @thereality657
    @thereality657 2 года назад +2

    Of all she has Bajaj but she has no place to stay her kid??

  • @mohammedanwar2244
    @mohammedanwar2244 2 года назад

    Wendmoch kefit yalutko poletikegnoch bitewn ye Etyopiya hzb sewnetko aytefawm .sew mehon bcha beki new.Allah fekdo yanorewn Allah yesetewn nesanet manm linetkew aychilm .selam le Etyopia hzb